ጽኑ ፍቅር እና ነውር | አነጋጋሪው የአካል ጉዳተኛው ትዳር

  Рет қаралды 29,478

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 134
@Kyriesafree-timechannel
@Kyriesafree-timechannel 9 сағат бұрын
ተክልዬ የዘመኑ ድንቅ ሰው ድንቅ ባለሙያ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ እባክህን ቶሉ ቶሉ ስራ ሁሌ ነው ዝግጅትህን በጉጉት የምጠብቀው ድንቅ ጋዜጠኛ ድንቅ ነገር አዋቂ እድሜህን ያርዝመው::
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 11 сағат бұрын
ተክሌ እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ሰው አካሉ ጎደለ የሚባለው አስተሳሰቡ ሲጎድል ብቻ ነው።
@hawidesta7792
@hawidesta7792 10 сағат бұрын
Exactly
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 12 сағат бұрын
እኔ ልጅቷን አደንቃታለሁ ለገንዘብም ይሆን ለፍቅር ማግባቷ ለልጁ ምን ያህል ጥንካሬ እና ብርታት ይሆነዋል እኛ ኢትዮጲያውያኖች አብዛኛዎቻችን ባለጌዎች ነን
@tigist9810
@tigist9810 14 сағат бұрын
አይ እኛ ደካሞች ለኛ ነው ማዘን የነገያችንን በምን እርግጠኛ ሆንን እግዚአብሔር ባረገዉ ነገር ባንገባና ሁላችንም በየእምነታችን ምህረት እንድያገኝ ብንፀልይለት መልካም ነው ወዶ አላመጣዉም ይቅርታዉ ብዙ ነዉና ይቅር ይበለን 🙏
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 12 сағат бұрын
ተክልዬ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ❤❤❤❤❤
@qwertyqwerty727
@qwertyqwerty727 14 сағат бұрын
ዋው ጠያቂዋ ምን አይነት ድንቅ በሳል ልጅ ነች::ኧረ ሁለታችሁም ድንቅ ናችሁ::በርቱ ቀጥሉበት::
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 15 сағат бұрын
በጣም መትደንቅ ሴት። ናት ትደረን የበረክ መደሀኒአልም የጠበቃችላት❤❤❤
@ቡናጠጡ-ከ3ቈ
@ቡናጠጡ-ከ3ቈ 13 сағат бұрын
አረ በጣም ትመሰገናለች ትዳራቸውን አግዚአብሔር ይባርካቸው ጥሩ መንገድ ሁሉ ይቃናላቸዉ ይዉለድ ይክበዱ
@beleteeshet2185
@beleteeshet2185 13 сағат бұрын
አብራችሁ ስለሰራችሁ ደስስስስ ትላላችሁ ተክልየ ወንድማችን
@aster9701
@aster9701 13 сағат бұрын
እኔ በበኩሌ አልደግፈዉም ይህ ሰው አካል ጉዳተኛ መሆኑ ሳይሆን የጤናው ሁኔታ ነዉ አሳሳቢው ምናልባት ለሚወለደው ልጅ ቺግር የሚፈጥር ከሆነ እንዲሁ ጓ ደኛ ሁና ከጎኑ መሆን ይሻላል እላለሁ
@yifat-o4w
@yifat-o4w 10 сағат бұрын
ሰውየው በሽታውን ጠንቅቆ ያውቃል.., አይወልድም
@nuale23
@nuale23 9 сағат бұрын
​ወልደዋል ልጅ ​@@yifat-o4w
@Safymulatmulatu-jn6su
@Safymulatmulatu-jn6su 15 сағат бұрын
እንኳን ደናመጣህ ተክለ ሀይማኖት
@selamademsung5995
@selamademsung5995 12 сағат бұрын
የእኛ አገር ህዝብ በጣም ይግርመኛል በማያግባው ይግባል ልጅቲ ወዳ ካገባች እኛ ምን አገባን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 15 сағат бұрын
ተክለዬ እኔ አማረኮ ነዉ ያለሁት በዊለችር ሁንዉ የተገቡ አቀልሁ አሁን መፈልገዉ እግሩ እጁ ሰይሁን ልበ ነዉ። ሰንት አል አየመሩ የሰንክል❤በረታ ወንደሜ እነደት እንደመወደህ እመቤቴ ትረደህ❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 14 сағат бұрын
ተክለዬ አገኝታ ነዉ አንተን። ምገባት ❤
@nurelegngarede2018
@nurelegngarede2018 14 сағат бұрын
Tekle:የሥጋ ደዌ በዘር የሚተላለፍ አይደለም፣ ነገር ግን ሰዎች ለማይኮባክቲሪየም ሌፕራe ባክቴሪያ ከተጋለጡ በሥጋ ደዌ የመያዝ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው። ተጋላጭነት በቤተሰብ ውስጥ የመታዬት አዝማሚያ አለው፣ ነገር ግን የውርስ ዘይቤው አይታወቅም።
@Zelalem000
@Zelalem000 14 сағат бұрын
አቤት ውሸትሽ ያውም ጣልያናዊ ሆኖ የፈረንሳይ ኪስ ነዋ ይሳመሽ
@nurelegngarede2018
@nurelegngarede2018 14 сағат бұрын
@@Zelalem000 ምን ማለት ነው?😎😎
@ዮአዳን543
@ዮአዳን543 12 сағат бұрын
ትክክል ነህ ተክልየ እኔ በህይወቴ በውልቼር ላያ ያለ ሰው ማግባት እፈልግ ነበር ሰላም ይሰጠኛል እግዚአብሔርን
@ቡናጠጡ-ከ3ቈ
@ቡናጠጡ-ከ3ቈ 13 сағат бұрын
የአካሉ ባለቤት እግዚአብሔር ነው ያንን የተረዳች ሴት ነች እናደንቃለን ትመሰገናለች ሊቅ ነች
@yifat-o4w
@yifat-o4w 10 сағат бұрын
ተክልዬ ድምፁ በጣም ደስ ይላል
@Kokebahmed
@Kokebahmed 15 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ተክልየ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@shnekoremedia
@shnekoremedia 15 сағат бұрын
የክልዬ በጣም ነው ምወዳቸው ፕሮግራሞችህን በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ አክባሪህ ነኝ ! ግን የውነት ምነግርህ ማስታወቂያ ማንበብ የለብህም ጭንቅ ይላል ድምፅህ ለማስታወቂያ አይሆንም በቃ የተፈጠርንበት አለ አይደል ሁለንም መሆን አንችልም መቼም እና ባታነብ ጥሩ ነው እያሳለፍኩ ነው ማስታቅያውን አንተን እንዳልጠላህ ስግቼ
@zerget5938
@zerget5938 13 сағат бұрын
Jele neh betam
@siaw5419
@siaw5419 11 сағат бұрын
እግረኛዉ በጣም አድናቂህ ነኝ❤
@marrybee2990
@marrybee2990 6 сағат бұрын
The best show ❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 15 сағат бұрын
ተክለዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@yohannesgebru9233
@yohannesgebru9233 12 сағат бұрын
ሀበሻ ውስጡና ሚድያ ላይ የሚያወራው የተለያየ ነው። እናንተም ያው ናችሁ
@zelalemtessema8579
@zelalemtessema8579 Сағат бұрын
ተክሌ ትክክል ብልሃል ምክንያቱም ፍቅር ብቻዉን ዳቦ አይገዛም
@yemeserachkeydane3585
@yemeserachkeydane3585 4 сағат бұрын
ተክልዬ አከብርሀለው መልካም ሰው ነህ
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 11 сағат бұрын
እንዴት ነህ ተክሌ በአካል ጎዳተኛ ላይ መሰራት አለበት እኛ አገር የግንዛቤ ችግር አለ እኔ የሀይስኩል ተማሬ ሆኝ ስለአካል ጎዳተኛ ለትማሮች በትምህርት ቤቱ እየሄድን እናስተምር ነበር በጣም በሚገርም ሆኔታ ምንም አይነት ግንዛቤ የላቸውም ስትነግራቸው እንኴን መስማት አይፈልጉም በጣም በጣም ብዙ ትምህርት መሰጠት አለበት እና እቺ ልጅ ለኔ ትለይብኛለች የተለየ ልብ ነው ያላት እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላቸው ለሚናገሯት ደሞ ልብ ይስጣቸው ።
@emmyafework3101
@emmyafework3101 11 сағат бұрын
Wow love this team, keep it up. Love your voice Tecklehaimanot Adane.
@sabatedla1733
@sabatedla1733 14 сағат бұрын
በርቱ🙏🙏🙏
@ዮአዳን543
@ዮአዳን543 13 сағат бұрын
ትክክል ተክልየ የእውነትህን ነው እኔም የለለውን አግብቸ እድሜ ልኬን ሳክክ ሞኖር አልፈልግም ያለው የተሻለ ኖሮ የሚያኖርኝ የተሸለ አባት የልጆቹን ፍላጎት ማሟላት የሚችል ባል አግቡ እህቶቸ ማርያምን እከክልኝ ልከክልህ ፍቅር ብቻ ትዳር አይሆንም በተላይ በዚህ ሰአት
@dagimabiyu244
@dagimabiyu244 12 сағат бұрын
አረ የሌለውንም ባገኘሽ እንኳን ያለውን ባል ጠፍቷል ቆመሽ እንዳትቀሪ ፀልይ
@ዮአዳን543
@ዮአዳን543 12 сағат бұрын
እርግጥ ነው ትዳር የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ግን ቅድሚያ ምርጫሽን ማዎቅ አለብሽ ሁለት የመርጥሽው እንዲሰጥሽ ሱማየ መያዝ አለብሽ ለምን እግዚአብሔር ምርጫሽን አይከለክልሽም
@alem7474
@alem7474 12 сағат бұрын
የዚህ ሰውዬ በሽታ በተለይ የሚያሳዝነው life expectancy አጭር ነው፣ የሚለው ነው
@ownerowner2993
@ownerowner2993 4 сағат бұрын
ውይ እኛ እኮ እግዚአብሔር ይፈውሰን ነው የሚኖረው ባለቤቱ ምን አገባን?😢😢
@redeityilma6635
@redeityilma6635 12 сағат бұрын
Good information 👍 thanks so much ❤️ 🙏
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 6 сағат бұрын
እዚህ ላይ አካል ጉዳተኛ ስለሆነ አልቃውምም ነገር ግን የዚህ ሰውዬ በሽታ ተላላፊ በሽታ ነው ልጆች ክወለዱ ወደልጆች ሊተላለፍ ይችላል ይሄ ደሞ በሽታውን በፅኑ ማስተላለፍ ማለት ነው
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 6 сағат бұрын
በአፈህ ምረ የፈሰሰ ወለሂ እወነት ነወ ❤❤❤❤❤❤❤
@abby1221able
@abby1221able 5 сағат бұрын
አካል መጉደል እና በሕመም ውስጥ መኖር የተለያየ ነው ያቺ ሴት ግን የተባረከች ነች ጥሩ ልብ ያላት
@tinawaka4874
@tinawaka4874 10 сағат бұрын
Des yemetel leje nat, yene konjo
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 11 сағат бұрын
ሰዉ አካል ጉዳት ባይኖረውም ከማውራት ዝም አይልም። አልሰማ ዬ እንጂ እኔንም ያሳብዱኝ ነበር
@dagimabiyu244
@dagimabiyu244 12 сағат бұрын
ከከሰረስ ጥዬው ልሄድ ነው አረ ትዳር ሚስጥሩ አልገባችሁም እንደኛ እየኖራችሁበት አስተያየት ስጡበት
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 2 сағат бұрын
Tekelye aberachehu beteseru betam des telalachehu 🎉🎉🎉
@alem7474
@alem7474 12 сағат бұрын
ተክሌ እኔ ተናግሬአለሁ ይችን ውብ ጣፋጭ ጎበዝ ልጅ ሳታመልጥህ በግዜ ጠቅልላት፣😂 እንዴት እጅግ እንደምትወድህ ደሞ ይነበባል፣❤
@BekelechReta
@BekelechReta 9 сағат бұрын
አህታች ፡ጋገኛሻት ፀቤል አና አምነት አንድ ጠቀም ነገራት አግዚአብሔር ይርዳው
@Gete-ql4mv
@Gete-ql4mv 12 сағат бұрын
በርታ 🙏
@Gigi-pl4yf
@Gigi-pl4yf 9 сағат бұрын
Vita was disgusted by one Ethiopian woman who was begging help to buy a milk for her baby in tiktok vita room as the lady said my breast is wounded can't breastfeed vita take her out of the room 😢because vita was eating and nearly vomiting hearing that 😅 so how can she eat together with her disabled husband? 🤔 ❓️
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 16 минут бұрын
ኪም ግን ጠንቀቅ ብላ ምታወራ የሙሁርነት ምልክት ኣንብቤላታለሁ።ሌላም ትክሌ ጫን ኣትልም ኣለፍ ትላለች ጠንከር ሲል፡እንደሚመስለኝ ስላመንችበት ሳይሆን ላለመጨቃጨቅ ይመስላል።እንደምታከብረው እሱም በዛ መልክ ማየት ችላ የሚልበት ነጥብ ቢኖር።ትዝብቴ በዚች ብቻ ሳይሆን ኢንተርቪው ሲያደርጋትም ነው።
@aberashfentaw1014
@aberashfentaw1014 58 минут бұрын
Tekle betam new yemwedeh
@zenebe6377
@zenebe6377 11 сағат бұрын
መደማመጥ በተራ ማውራት ይለመድ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 7 сағат бұрын
Tkiey☝️🤲🙏
@FelekeBelay
@FelekeBelay 5 минут бұрын
አሁን በዚህ እሩምታ እየሩሳሌም የቅርብ ዕሩቅ ሆናለች ስለዚህ ተክሌ Commercialሉን አስተካክለው?
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 13 сағат бұрын
ልጅቱአ ባሌጌ ናት ያሰደበችው ፈረንጁን እስር ናት
@almaz7677
@almaz7677 9 сағат бұрын
ክክክክክክክ❤
@muhamedYenasew
@muhamedYenasew 11 сағат бұрын
አብሮ መስራት ጉልበት ነዉ እና ስራን በጋራ እንስራ
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 15 сағат бұрын
ይሄ ዩቲዩብ ባይኖር ግን ምን ሰርታችሁነልትበሉ ነበር?
@FirtunaAsmelash
@FirtunaAsmelash 14 сағат бұрын
I know
@LuckyTadesse
@LuckyTadesse 13 сағат бұрын
😂
@yifat-o4w
@yifat-o4w 10 сағат бұрын
አንተ በምን ትዝናና ነበር?
@kitawkebede3770
@kitawkebede3770 5 сағат бұрын
ለመህኑ እምትኖረው ጭለማ አገር ነው የምትኖረው አስተሳሰብክም የወረደ ከብት
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 4 сағат бұрын
@@kitawkebede3770 ቦርተቴ
@onelove9191
@onelove9191 6 сағат бұрын
ማንኛውም ሰው ወንድም ይሁን ሴት ምንም ነገሩን ወደ ሚዲያ ሲያመጣ ሙገሳ ብቻ ሳይሆን ትችትና ነቀፋም እንደሚኖር አምኖ መቀበል ግድ ይለዋል ይህ ፋክት ነው ወደድንም ጠላን ።እንድሞገስ ብለህ ከወጣህማ ዋጋ የለህም።every action reaction አለው የሚለውን መቀበል ግድ ይልሀል።
@meronmerso5572
@meronmerso5572 12 сағат бұрын
Tabarakulgne❤
@EteWrs-w6c
@EteWrs-w6c 6 сағат бұрын
አረ ጎበዝ ማንያዘዋልና ይሄ ሰውየ ይመሳሰላሉ ወይስ አንድ ሰው ነው?
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 47 минут бұрын
በዚህች ልጅ ጋብቻ ስንቱን አበሻ አፉን ሲያሞጠሙጥ አየን እውነት እምነት ሀይማኖት ባህል አለን ከምንል ሰዎች እንዲህ ይጠበቃል ?
@abdudelil8715
@abdudelil8715 9 сағат бұрын
Bezi guday ustazi abubekrin akrbilin
@Getanehzelalem-cl9ws
@Getanehzelalem-cl9ws 15 сағат бұрын
Good man
@ErmiErmiyas-i9t
@ErmiErmiyas-i9t 11 сағат бұрын
ተጋቡ
@sosinagetahun8457
@sosinagetahun8457 12 сағат бұрын
ተክልዬ አግባ በናትህ
@wonjione6236
@wonjione6236 Сағат бұрын
ወንድሜ ስወድህ 1 ጥያቄ ላቅርብ። በሄቨን ጉዳይ ሣልረዳህ በጣም አዝኜብህ ነበር። ይቅርታህን ፈልጋለሁ
@salemsalem2511
@salemsalem2511 9 сағат бұрын
ተክሌ አስተሳሰብህ ጌታ ይባርክህ
@tigestbekele5143
@tigestbekele5143 15 сағат бұрын
ግን ተክልዮ ያን ጉዳይ ባትነካ ጥሩ ነበር በግሌ ሀሳብክ ላይ እምነት ነው ያጣሁት
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 8 сағат бұрын
ስለየትኛው እስራኤል ነው የምታወሩት ጦርነት ውስጥ እንዴት ?
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 45 минут бұрын
ልጅቷ እኮ ስለአገባችው ብዙ ሰው ደግፋት ነበር እርሷ ግን ሚዲያ ሌላ ሰው ስትፀየፍ ታየች
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 2 сағат бұрын
ምን አለ ትዳር ከሌለሺ ተክልየ ቢታገበው ❤❤❤
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 10 сағат бұрын
Tkley ❤
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 10 сағат бұрын
ኪነ ጥፋት ብንለዉ አይሻልም
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 10 сағат бұрын
🎉🎉😘😘
@belayineshseleshi8636
@belayineshseleshi8636 12 сағат бұрын
መቸም ሁሉም ነገር ያምላክ ሥራነዉ ነገርግን በዘር ከሆነ ችግር የሚደርሥባት እሶ አይደለች ወይ ?ልጆችሥ ሥተወልድ እነሡን በማየት አትደነግጥም ወይ?ሥታሣድጋቸዉ አትጎዳም ወይ?መቸም ልጅ ማሠደግ ቀላል አይደለም ግን ይህን ሁሉ አሥባ ካገባችዉ ሁሉነም ለሶአመተዉ ነዉ ነገርግን ባገራችን በህል ያለነዉ በትዳር ወቅት መጠንቀቅ በዘር የሚመጣ ከሆነ ያለነዉ ❤አንተግን አዳልከዉ ፖልዬ ነዉ ስላልክ እንዳንተ ያለ ልጅ አትወልድም መቸም ሁሉንም ለፈጣሪ መተዉ ነዉ ለስአም ጥንካሬና ብርታተቱን ይሥጣት ❤
@yifat-o4w
@yifat-o4w 10 сағат бұрын
ልጅ አንወልድም ብለዋል። ፖልዮ ክትባት አለው።
@HahlamJelalu-hm2rj
@HahlamJelalu-hm2rj 15 сағат бұрын
@hannametaferia9381
@hannametaferia9381 9 сағат бұрын
Leprocy ( ye sega dewi ) is not genetical it’s caused by bacterial infection. Please don’t give wrong information to people that cause discrimination.
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 10 сағат бұрын
☝️🌎🇪🇹☝️🤲
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 7 сағат бұрын
❤🎉👍🤞💕
@alem7474
@alem7474 12 сағат бұрын
ምንም እንኩዋን ማግባትዋን ባልደግፍም፣ አንድ ቀን ቲክ ቶክ ፔጁ ላይ ሳልፍ ገብቼ፣ ሰው ሁሉ ሲሰድበው ስሜቱ በጣም ሲጨነቅና ተውኝ ሲል በጣም አሳዘነኝ አስለቀሰኝ፣ ፈልጎ አላመጣው፣
@yifat-o4w
@yifat-o4w 10 сағат бұрын
በምን ቋንቋ ሰደቡት?
@alem7474
@alem7474 Сағат бұрын
@@yifat-o4w በአማርኛ በእንግሊዝኛ
@BelayTadesse-t3l
@BelayTadesse-t3l 11 сағат бұрын
አንዲት እራሽያዊት ሴት አውቃለሁ ነርስ የነበረች ሴት ናት ሰውየው ወድቆ ወገቡ አይሰራም በወንበር ነው የሚሄደው ወዳው ተከትላው አብራው አገሩ ገብታ እያስታመመች አብራው ትኖራለች አሰባችሁት እሱን ማገላበጥ እንዴት ከባድ እንደሆነ አብራ ግን ትኖር ነበር
@FelekeBelay
@FelekeBelay 4 минут бұрын
ሌላውም ደግሞ አብራህ ያለችውን ልጅ ስለ ቢራቢሮ አመጣጥ ፈጠጥ አድርገህ ጠይቅልን?
@2Kmt
@2Kmt 3 сағат бұрын
በጣም አሳፋሪ ሆዳም ነች ከርሳም የጥቅም ሰው ነች በሷም ብሶ ሰው ትጠየፋለች ጡቴ ይመግላል ለልጄ ወተት መግዣ ስትላት ብሎክ አረገቻት ውሻ ነች
@astiraadgsf
@astiraadgsf 13 сағат бұрын
በናታቹሁ የግረኛውን ስልከ ቁጥር
@God-d9h
@God-d9h 11 сағат бұрын
ይቺልጂ ትወዳሀለች እፊቷላይ ይታይባታል በፍቅር አይንኮነው የምታይህ
@ሙሀመድይመር1234
@ሙሀመድይመር1234 3 сағат бұрын
እስራኢልለመኸድእፈልግነበር መሪውንባገኘውናገድሌውብሞት መታደልነበር
@samiashariff7120
@samiashariff7120 7 сағат бұрын
ኢኔ የገረመኝ ለዚ ቆማጣ አሠደበችን የሉት ኡሱኮ ባለጌ ብቻ ነው የለወ አነሱ የሰደቡት አይብሰም አላህ የመጣበት በሸታ ነው ነጌ አኛ ምን ኢንደምደ ርሰብን ምን ኢናቃለን
@커비마버로아TV
@커비마버로아TV 5 сағат бұрын
እረ ስጋ ደዌ በዘር አይተላለፈም። እኔም አባቴ የስጋ ደዌ ታማሚ ነበር። እኔ ግን ጤነኛ ነኘ።
@kelemlove4937
@kelemlove4937 11 сағат бұрын
ቁም ነገርዬ ድምቀቱ ሆንሽለት ለተክሌ ይደግ ብያለው
@1heroabechu
@1heroabechu 15 сағат бұрын
የሄለንን አባት መጠየቅ ካለበት አንተ ነህ መሆን ያለብህ
@BelayTadesse-t3l
@BelayTadesse-t3l 11 сағат бұрын
እንደውም ይቺ ሴት ከትንሽ ጊዜ በሁዋላ ሌላ የሚገርም ነገር ታሳየናለች ዝም ብሎ መጠበቅ ነው ለመሆኑ ህፃኑም የእስዋ ልጅ ነው ወይ
@yifat-o4w
@yifat-o4w 10 сағат бұрын
ሕፃኑ የሷ ልጅ አይደለም። እንደ ባሏ አይነት በሽታ የተጠቃ ልጅ ነው
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 13 сағат бұрын
Ewnete new. Wende. Wende. Bettekkll. Bellhall
@senayity6967
@senayity6967 11 сағат бұрын
እኔ ባሌን ሳገባ ደሞዙ😅😅😅😅😅😅
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 49 минут бұрын
ጥሎብሽ ጣሊያናዊ ትወጃለሽ እኔ የጣሊያን ክልስ ነኝ ስለዚህ ለምን አንተያይም ምን ይመስልሻል ?
@bubuyeabu3211
@bubuyeabu3211 10 сағат бұрын
Ere asorat
@TigistWondimu-mg1nu
@TigistWondimu-mg1nu 15 сағат бұрын
😘😘😘😘🇪🇹የኝ አገር ባለጊናችው
@aster9701
@aster9701 13 сағат бұрын
የስጋ ደዌ በዘር ነዉ? በደንብ አጣሩ
@yifat-o4w
@yifat-o4w 10 сағат бұрын
የባሏ በሽታ በ GEN የሚወረስ ነው።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 9 сағат бұрын
እንዴ የእሷ ብቻዋን ሰርግ መደገስ ምን ያስደነቃል ፈልጋ ነው አንዴ ወጣች ሰው እንደ ሚሰድባት ካወቀች ለምን ሚዲያ ላይ ትወጣለች አርፋ አትቀመጥም
@Gigi-pl4yf
@Gigi-pl4yf 9 сағат бұрын
Wrong !! Vita means life
@senaitgenatu8069
@senaitgenatu8069 13 сағат бұрын
Sega dewa kezh yeleyal sega dewa bacterya new antibiotic kwesedu yedenal ..sega dewa yezer ayedelm . Just sega dewa besheta besheta derja laye khuna yegabale like gunfan like hiv like hiptatis selze aberew yemenuru sewachi selemetelalf yezer new bemalet bezelemde new SEGA DEWA JUST BACTERYA
@yifat-o4w
@yifat-o4w 10 сағат бұрын
ማን አይለይም አለህ?
@alem7474
@alem7474 12 сағат бұрын
እንዴ ተክሌ በሽተኛ ልንለው አንችልም ትላለህ እንዴ፣ አሁንም እኮ በሂደት ላይ ያለ፣ እስከ ህይወቱ መጨረሻ የሚቆይ በሽታ ነው፣ አካል ጉዳተኛ ብቻ ሳይሆን በሽተኛም ነው፣ ነገሩን ያከረረው እኮ አሁንም በሽተኛ መሆኑ ነው፣ አካል ጉዳተኛማ ምን አዲስ ነገር አለው፣ እኔም ባላገባ ኖሮ፣ ግን የወደድኩት ሰው እጅ ወይ እግር ባይኖረው ወይ አይነ ስውር ቢሆንም ማግባቴ አይቀርም ነበር፣ ለምሳሌ የአንተ አካለጎደሎ ከተባለ፣ እኔ ግን አይታየኝም፣
@onetruth4649
@onetruth4649 14 сағат бұрын
እግረኛው ሚድያ እውነትን አይወድም
@AycheshEndeshaw-un8st
@AycheshEndeshaw-un8st 13 сағат бұрын
Vita Male Hiwot Malte nwe
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 9 сағат бұрын
እሱ አካለ ጎደሎ ብቻ ሳይሆን የሚተላለፍ በሽታ አለበት እረ ከባድ ነው
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 8 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 18 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,7 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 138 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 8 МЛН