Eid Al Fatir 2021 Vlog| ኢድ በአል 2013 ቭሎግ

  Рет қаралды 33,616

Suzana Siraj

Suzana Siraj

Күн бұрын

Thank you for watching and for your continues support! Please subscribe to my channel for more videos. Thank you
Follow me on my Instagram page / suzana_siraj

Пікірлер: 118
@alemantube
@alemantube 3 жыл бұрын
#ማሜ_ነኝ እጅግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁርዓንን ማንበብ የፈለገ ቤተሰብ ያድርገኝ ወረቢ በጣም ይጠቀማሉ።
@sekinatube1816
@sekinatube1816 3 жыл бұрын
ሂጀብሽን አስታከክሊ የሙስሊም ሴት በሂጀቡዋ ነዉ ምትታዋቀው እናም አትቀንዳቢ የምትቀነደብ ሴት ነብያችን ዐ .ሰ ረግሟተል በተራፈ በርቺ ማሻአለህ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 3 жыл бұрын
ሲጀመር አልተቀነደበቺም
@eee1675
@eee1675 3 жыл бұрын
Mekendeb Sayhon mekual new eshi🙄🙄
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
በሜካፕ ብልጭ የለም ድርግም ካልሆነ።እኔኳን ሜካፕ ስቀባ የዱር አራዊት ነው የምመስለው ስለዚ ሜካፕ አጠገብ አልደርስም።ልብስሽ ሲያምር ማሻ አላህ ብያለው።እድሜ ለኮሮና ዘንድሮ አምና ኡምራ ሳልሄድ የኢድ ሰላት ሳልሰግድ በቤት ውስጥ አሳለፍኩ።ለሚቀጥለው አመት ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም ያድርሰን።
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የዱር አራዊት ጭራሽሽሽ
@seadasied1014
@seadasied1014 3 жыл бұрын
ይገርማል ይህ ሚዲያ ስንቱንአሳየንአላህ ልቦና ይስጥሽ
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 3 жыл бұрын
እኔ ቆጆ እንኮን አደረሰሽ Eid mubark wude ደሞ እወድሻለሁ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 жыл бұрын
ሳይረፍድ ዳእዋውንም ስሚ ይጠቅምሻል የልብንም እርካታ ታገኛለሽ ነገ ወይም ዛሬ ቆንጆ ያለሽ አይከተልሽም አላህ ፊት ስትቀርቢ የሰራሽው ስራነው የሚከተልሽ እንዲህ ስልሽ እኔ መልካም ሆኜ ላይሆን ይችላል ባንቺ ምክንያት አላህ ቢምረኝ ብዬ ነው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
As wr.wb ስላወኩሽ ደስ ብሎኝል እንኮን አብሮ አደረሰን ታምራላቹህ ማሻአላህ እኔ ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ስራዬን እይና አበረታቺኝ አግዝኝ አመሰግናለሁ🙏🙏
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
እድ ሙባረክ ውድ የእስልምና ተከታይ ወገኖቼ
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 3 жыл бұрын
subscribe አድርጌሻለሁ ቆንጆ። I like ur channel ልብስሽ እንዴት አንደሚያምር። ከየት ነው ያገኘሽው? pls tell me..? lol
@user-nk7mo4yw6f
@user-nk7mo4yw6f 3 жыл бұрын
Eid Mubarak yena konjoo 💖💖💖💖💝💝
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Eid Mubarak Masha Allah everything was perfect I love your outfit👌keep up sis❤️
@askask9433
@askask9433 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 жыл бұрын
ያ ኡክቲ ካንቺ በላይ ባላውም አይሪሽ ቅንድብ መኳል ሜካፕ አይፈቀድም ታውቂያለሽ ብዬ አስባለሁ የማንበብ እድሉን የምታገኚ ይመስለኛል አላህ ለምን ያዝንብሻል ሜካብሽ ለምታገቢው ባልሽ ብትዋቢለት
@rahamat10smobile23
@rahamat10smobile23 3 жыл бұрын
Eid Mubarak Masha bil Afiya
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 жыл бұрын
የእውቀት ችግር ዘመናችን ላይ የለም የመተግበር ጉዳይ እንጂ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢድ ሙባረክ
@privatelife3602
@privatelife3602 3 жыл бұрын
Where is rehana from EPS
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 жыл бұрын
ስሚኝ ስሚኝ ያትኛዉ ያቁርአን አያ ናዉ ሜካፕታቃብታሽ ለሰሏት ሂጂያላሽ ንጋሪኝ? አራ አራ ታዉ 🙄
@proudamarawit1505
@proudamarawit1505 3 жыл бұрын
ምናገባሽ ለምን አየሻት መጀመሪያ ኡስታዛ ማነው ሜካፕ አያሰግድም ያለው?
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 жыл бұрын
@@proudamarawit1505 mind your tuangh (ምላስሽን ታቆጣጣሪዉ) እኛ ሙስሊሞች ማጥፎናጋር ከያን ያማናጋር ግዴታአላብን አንቺም አልቃናሻትም አታሽቃብጪ🙄
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 жыл бұрын
@@proudamarawit1505 ሙስሊምናሽ አንቺ ሙስሊም ብትሆኚ ይሄንንበትዪ እሷእራሷ ታቃላች ያታካላካላማሆኖን ሰይጣን ማቼን አሳስቷትቢሆንእንጂ እዋቂ
@aishamohammed7348
@aishamohammed7348 3 жыл бұрын
Eid mubarak for all Muslims around the world l love this vlog
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ከበሽታና ከችግር ይጠብቃችሁ። በፍቅርና በጤና ያኑራችሁ። ላይክ፣ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ:
@zahar8284
@zahar8284 3 жыл бұрын
ብቅ እላለው በርቺ አንቺም ብቅ በይ
@ahlam123-hussein
@ahlam123-hussein 3 жыл бұрын
ግን የት ሀገር ነው ያለችው?
@seidredi4158
@seidredi4158 3 жыл бұрын
የሲኖቹ ረከቦት የት ነው የሚገኝው ??
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
አኡ ዙቢላህ ደና ለብሰሽ ፀጉርሽን ማሳየት ምን እሚሉት ነው በአላህ
@nunuyemane5014
@nunuyemane5014 3 жыл бұрын
I wish to all Muslims happy Ed Mubarak and it looks nice holiday
@sadea4704
@sadea4704 3 жыл бұрын
መሸአላ
@siyamisiyami7173
@siyamisiyami7173 3 жыл бұрын
ኢድ ሙበረክ ማሻ አላህ
@lylaurgesa3506
@lylaurgesa3506 Жыл бұрын
የትነው የምትኖሪው
@user-ei7qs1gi4o
@user-ei7qs1gi4o 3 жыл бұрын
ሱበሀነላህ ማሻአላህ የምትሉሰው ስለማሻአላህ ትርጉምየምታቁአይመስለኝም ቁይ ለምኑነውማሻአላህየምትሉት እህቴ እኔምነ አልልሽም አላህ ማስተባልእና የኢስላምስብእብናያስጥሽነው የምልሽ እውነት አንቲካደረግሺውነገርእና የአላህመልክቱኛ ካሉትሰማይእናምድርነው አላህቅልብዪስጥንያረቢ
@alemantube
@alemantube 3 жыл бұрын
#ማሜ_ነኝ እጅግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁርዓንን ማንበብ የፈለገ ቤተሰብ ያድርገኝ ወረቢ በጣም ይጠቀማሉ።
@esmaelali5535
@esmaelali5535 3 жыл бұрын
Mashallah keep it up dear sister
@fatumahmed5169
@fatumahmed5169 3 жыл бұрын
Eid Mubarak ❤️
@user-ly3dj8cu4d
@user-ly3dj8cu4d 3 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ ማማየ አድሰ ነኝ ለቤትሺ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ግቢ አረፍ በይ
@tube-vw7ku
@tube-vw7ku 3 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 እኔ ጋ ነይ ልምጣ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
@@tube-vw7ku ደመርኩሽ
@muhye4848
@muhye4848 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ፀጉርሺን ሽፊኒ ሞሥሊምከሆሺ
@fatmaali5386
@fatmaali5386 3 жыл бұрын
በርች ማማየ
@seidabdudebesay8830
@seidabdudebesay8830 3 жыл бұрын
ማሻላህ
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm 3 жыл бұрын
ለምኑነዉ ማሻአላህ የምትለዉ
@8100A
@8100A 3 жыл бұрын
Suziyee💜💜💜
@MD-ks2ox
@MD-ks2ox 3 жыл бұрын
ዋው ሂናሽ ያምረል
@hawadamukaram3751
@hawadamukaram3751 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ፁጉራሸ ሸፊኘ
@jawaraakoo5094
@jawaraakoo5094 3 жыл бұрын
Wowwwww Masha allah 😘😘😘😘
@5gtube
@5gtube 3 жыл бұрын
LIKE WEDE AS WR WB ESKI ENM BBET NEITOLO
@semutube4366
@semutube4366 3 жыл бұрын
Masha alah bechi
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 жыл бұрын
Mashallh ❤❤❤
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 жыл бұрын
ታዉባሽ ታዋዉባሽ ላሶላት ናብያች ሰ.አ.ወ ሴቶች ለጁማአ ሶላት ላሃጅ እና ለኢድ ሶሏት ማሄድ ይችላሉ ግን ማማሪያዉን ታግብራዉ ናዉያሉት አባዳን ማዋብአይቻልም ትሳታርናዉ ያሉት እንዴ ዋላሂ ባጣምናዉ ያፋርኩት
@laylareshed5456
@laylareshed5456 3 жыл бұрын
Enat Sat leje yemtwabew batwa West le balwa becha New tekwakulo adebabay mewtat lala neger felega New yemimeslew allah hediyawen yestsh
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 жыл бұрын
@@laylareshed5456 እንዴ እኔ እኮ ሰርግ ቤት ምትሄድማስሎኛል ያምር ማጫራሻዉን ሰያዉ ሶላት ስትል ክዉናዉያልኩት 🙄
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 жыл бұрын
@@laylareshed5456 ይሄኔ ያስንት ዋዶችን ቃልብሰብራሻል በሶላትለይላዛዉም🙄
@roze6595
@roze6595 3 жыл бұрын
ውይ እህቴ ሥታሳዝኒ አላህ ይድረሥልሺ
@sofiyahassan9645
@sofiyahassan9645 3 жыл бұрын
Mjamrey aslamualykum ykdemal
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 жыл бұрын
ትግሰቱንሰጠኝ ያረቢ
@rosemohammad4833
@rosemohammad4833 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን. አብዲን ሠላም ብይልኝ
@lolohamdan2899
@lolohamdan2899 3 жыл бұрын
I loved you more
@seidredi4158
@seidredi4158 3 жыл бұрын
Maash allhs
@zayetube3001
@zayetube3001 3 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁሽ ማሽአላህ በርቺ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ነይልኝ ወደኔ ዉዷ ልብስሽ ደሞ ማሽአላህ
@siyamisiyami7173
@siyamisiyami7173 3 жыл бұрын
ለምን አሰላሙ አሌይኩም አትይም??? እነ ህጀብሺንም አሲታከክይ😄😀
@vernavassimengn663
@vernavassimengn663 3 жыл бұрын
Hey friend
@raibaraiba4781
@raibaraiba4781 3 жыл бұрын
ያምራል በጣም
@sa3eeedd76
@sa3eeedd76 3 жыл бұрын
ለምን አሰላም አለይኩም አትይም
@user-py8rk6lj6k
@user-py8rk6lj6k 3 жыл бұрын
ቀሚስሽ ያምራል
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ካለ ሜካጵም ታምሪያለሸ
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 3 жыл бұрын
Mozaza
@ZZ-th2mb
@ZZ-th2mb 3 жыл бұрын
እደዚህ ተቀብቶ መስጂዲ አጃኢብ
@user-nm9tq8uz2r
@user-nm9tq8uz2r 3 жыл бұрын
💐💐
@hayatabera4017
@hayatabera4017 3 жыл бұрын
Kemiseshe btm yamral
@NnNn-nu3wh
@NnNn-nu3wh 3 жыл бұрын
Suz gen yala make up ybalt tamryalsh ymaslagal
@SamsungJplus-sd2ko
@SamsungJplus-sd2ko 3 жыл бұрын
መሸአለህ
@rosemohammad4833
@rosemohammad4833 3 жыл бұрын
ሠላም ዛሬ እኔ አንደኛ ነኝ
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 3 жыл бұрын
በርች ውደ
@Elaa_hab
@Elaa_hab 3 жыл бұрын
ገንፎ ከኢድ በፊት ነው ሚበላው
@alewiyaahmed2834
@alewiyaahmed2834 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል አንቺም ታምሪያለሽ
@h.j8360
@h.j8360 3 жыл бұрын
ገፎው ግን እንዴት ነው በአይቤ ነው ልበል ቡና በ ወተት አገርኛ
@suzanasiraj
@suzanasiraj 3 жыл бұрын
ገንፎው ላይ ያለው ኣይቤ እና ቆጭቆጫ ነው።
@tube-jk1pg
@tube-jk1pg 3 жыл бұрын
እነዛመድ
@shebelawe5806
@shebelawe5806 3 жыл бұрын
Ke eneqelfe senesa yanchi video new ya yehute yanchine webat telahu konjo nesh yet new metenoriwe
@ashwakmensur2696
@ashwakmensur2696 3 жыл бұрын
Yene konjo ❤️
@ritallove2698
@ritallove2698 3 жыл бұрын
ሰላምሰላምስትይክርስቲያንመስለሽኝነበርአሰላንአለይኩምአትይም
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 3 жыл бұрын
ሂናው ያምራል
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 ай бұрын
ሙስልም ነሽ ፅጉሩሽን ሸፍኝዉ በታራፋ አንድ ሚስት ፈልግልኝ እስት
@ismaelabdu7304
@ismaelabdu7304 3 жыл бұрын
hijabshn astekaky
@remedangidi7942
@remedangidi7942 3 жыл бұрын
whera is the group
@sadea4704
@sadea4704 3 жыл бұрын
💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍
@hawadamukaram3751
@hawadamukaram3751 3 жыл бұрын
እንዴት ነው ሚሰግጂ እቴ
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 3 жыл бұрын
ማማየ ሂጃብሽን አስተካክሊ ጸጉርሽን እና ጆሮሽን አታሳይ በተርፍ።ቆንጀየ ነሽ ማሻ አላህ
@ahlam123-hussein
@ahlam123-hussein 3 жыл бұрын
ወላሂ ፊቷን ሜካፕ አበላሽቶታል ያለ ሜካፕ ቆንጆ ነበረች አሁን ግን ...
@azizaahmed2629
@azizaahmed2629 3 жыл бұрын
Be midiya li gena lgenaw conjio nen bellachihu ... ymetgellalletu hulu allahnferu...fashin adergachihut chirashi .....allahn feru ...mgellallet webetshin masayet yallbeshi le balleshi becha new... tetenkaki ... ke din wechi ... atugi ....
@user-rs8hq8lq8j
@user-rs8hq8lq8j 3 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥♥
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Watching😍
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 3 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ አደርግሻለሁ አይከፈልበት ግን አለባበሥሽን አስተካክይ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
ያለሜካፕ በጣም በጣም ታምሪያለሽ።
@dreamomar5134
@dreamomar5134 3 жыл бұрын
ቆንጆነሽ ግን ሂጃብላይ ይቀራል እሽ እህት
@user-rs8hq8lq8j
@user-rs8hq8lq8j 3 жыл бұрын
ወላሂ ያምራል ሂናሽ ጉበዝነሽ እደዉም
@ali123456989
@ali123456989 3 жыл бұрын
Mertoiy
@azizaahmed2629
@azizaahmed2629 3 жыл бұрын
Err muslim setochi allahen feru...
@alyahar7642
@alyahar7642 3 жыл бұрын
በኢድቀንፏማለትጥሩነው፣ነገርግንህጃብሽንአስተካክል፣ለምንድንነው፣የፍትፀጉርየሚይታየው፣አላህህዳያይስጠንለሆላችንም
@hawadamukaram3751
@hawadamukaram3751 3 жыл бұрын
makapeshi
@yutb3998
@yutb3998 3 жыл бұрын
ለቤትሽ፣አድስነኝ፣እንደመር
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 3 жыл бұрын
ኢጭ
@tamrasaeed
@tamrasaeed Жыл бұрын
ሞኝሴትኣሰዳቢቢቢቢቢቢ
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 3 жыл бұрын
ትታስጠሊ
@user-nk7pw8wm9l
@user-nk7pw8wm9l 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Anikka XVIII {Same Day Edit}
4:50
Pixelight Multimedia
Рет қаралды 164
EID EL FITR 2021 AQSA SALAM - NEW YORK
17:40
FOFI DVSTV
Рет қаралды 2,2 М.
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 522 М.
እንጦጦ ፓርክ አደርን | Camping at entoto park
16:37
Suzana Siraj
Рет қаралды 20 М.
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН