"Ejig Likeh" እጅግ ልቀህ Eyob Ali New Amharic Gospel Song 2016(Official Video)HD

  Рет қаралды 10,236,641

FrayTV

FrayTV

Күн бұрын

Пікірлер
@የማርያም-ረ8ከ
@የማርያም-ረ8ከ 5 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር በአሁን ሰዓት ለምታደምጡ እግዚአብሔር በጨለመባችሁ ነገር ሁሉ ብርሐን ይሁንላችሁ ከዛሬ ጀምሮ አለመከናወን ጭንገፋ ለዘላለም ከእናንተ ይራቅ መከናወን ይሁንላችሁ ዘማሪው እግዚአብሔር ይባርክህ
@betytade2907
@betytade2907 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mradt2023
@Mradt2023 4 жыл бұрын
አሜን
@meserethailu1451
@meserethailu1451 4 жыл бұрын
Amen Amen tebarki
@hazard3668
@hazard3668 4 жыл бұрын
L
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abenezerhabeshawi1089
@abenezerhabeshawi1089 2 жыл бұрын
me and my friends are listening to this song from tigray right now. We still believe God can make ethiopia one again. እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@horotube9869
@horotube9869 2 жыл бұрын
My brothers from from Tigray, we pray for you all. God loves you and also all nations and nationalities also loves you including me.
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
Amen
@emmanuel8923
@emmanuel8923 2 жыл бұрын
Yeah It will be fine. Be strong our brothers and sisters. Bless you!!
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 2 жыл бұрын
We pray for the whole Ethiopian and the world . One day by the grace of God . Ethiopia will be one . Love wins !! Let’s love each other
@eeeee2022
@eeeee2022 2 жыл бұрын
Brother I can't imagine the situation there right now but our God is not a God of impossible,everything is possible for him,I pray for his intervention, may God protect u ,keep u safe,I hope and pray God will bring us together to sing and praise for his greatness
@hlinaakliluabebe2568
@hlinaakliluabebe2568 5 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ይህንን መዝሙር ስሰማው ውስጤ የሆነ ነገር ይገባል ዋው❤
@RespectJohn11
@RespectJohn11 4 ай бұрын
muslim aydeleshim atiwashi Hilina aklilu Abebe Yemuslim sim new ere tewu gin atiwashu
@SamiTadese-u9m
@SamiTadese-u9m 3 ай бұрын
Saksum
@MatanaJ
@MatanaJ Ай бұрын
እህቴ ሙስሊም ብሆኝ ይሄን ውስጥ የሚያሳርፈውን ጌታ ተቀበዪ ባትሆኚም በእየሱስ ብቻ እመኙ ጌታ ይባርክሽ
@kassakayeso
@kassakayeso 21 күн бұрын
እህቴ ስለሀሳብሽ እኔም ደስ ብሎኛል፡፡ እውነት የሆነ ነገር ደስ ያሰኛል፡፡ ሁላችንም የተፈጠርነውና የሚንከተለው እውነትን ነው፡፡ምክንያቱም እግዚአብሔር እውነት ስለሆነ ነው፡፡ ኢየሱስም አኔ ‹‹ እውነት፤መንገድና ሕይወት ነኝ፡፡›› ብሎአልና፡፡ እህቴ በጣም አከብርሻለሁ ይህንን እውነት ስላወቅሽ!!!! እግዚአብሔር የሁሉም አባት ነውና፡፡ ተባረኪ
@LazarusTub
@LazarusTub 5 ай бұрын
ዛሬም ብሆን የማይሰለቸኝ መዝሙር 2024🥺🙏♥️
@bethelfantu
@bethelfantu 5 ай бұрын
yeah best mezmur of the century❤
@meretechwolda-v1j
@meretechwolda-v1j Ай бұрын
every time sweet Jesus name❤❤❤
@Bezatesfaye-c7v
@Bezatesfaye-c7v 2 ай бұрын
የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም የዳኒን መዝሙር ከመስማት ሸፍቼ አላውቅም ምክንያቱም ምስጋና ነው። መዝሙረ ዳዊት ላይ እግዚያብሔርን ድምፅ ያለው ሁሉ ያመስግነው ይላል።
@kassakayeso
@kassakayeso 21 күн бұрын
እህቴ ስለሀሳብሽ እኔም ደስ ብሎኛል፡፡ እውነት የሆነ ነገር ደስ ያሰኛል፡፡ ሁላችንም የተፈጠርነውና የሚንከተለው እውነትን ነው፡፡ምክንያቱም እግዚአብሔር እውነት ስለሆነ ነው፡፡ ኢየሱስም አኔ ‹‹ እውነት፤መንገድና ሕይወት ነኝ፡፡›› ብሎአልና፡፡ እህቴ በጣም አከብርሻለሁ ይህንን እውነት ስላወቅሽ!!!! እግዚአብሔር የሁሉም አባት ነውና፡፡ ተባረኪ
@MelkamuTUBETv
@MelkamuTUBETv 3 жыл бұрын
ባንተ መንፈስ የተነካ ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ ይዘምራል በዋለበት አያስችለው የሆንክለት ባንተ መንፈስ የተነካ ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ ይዘምራል በሄደበት አያስችለው የሆንክለት በመንፈስህ ዝናብ የረሰረሰ ሰው ዛሬም አንተን ነገም አንተን አንተን ነው የሚለው(x2) እኔም አንተን አንተን አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ(x2) እጅግ ልቀህ በሃሳቤ(x5) ደግሞ ልቀህ በሃሳቤ እጅግ ልቀህ በሃሳቤ መንፈስህ ከላይ ሲያገኘኝ ያሰረኝ ነገር ተፈታ ክብርህ ነፍሴን አበራት እንደ ጠዋት ፀሃይ ወገግታ ካንተጋ ውሎ እንዳደረ ፀዳልክ ፊቴ ላይ ቀርቶ ፍጥረት በሙሉ ተገርሟል (መልኬ ላይ መልክክን አይቶ)(x2) አልናግርም እንዲ ነው ብዬ ፍቅሩ ያረገኝን በምን አቅሜ ማውጣት አቅቶኝ አቅም ጨርሼ መግለፅ አልቻልኩም በምን ምላሴ አንተን በመውደድ ሸፍታ ነፍሴ በማያቋርጥ በምኞት አጥናፍ አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2) ከምናገረው ይላልቅ በኔ አፍ አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ(x2) በመልካም ይሁን በክፉ ጊዜ አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2) በሰላም መንደር ወይ በትካዜ አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2) ከባህር ሰጥሞ በዝቅጠት አየርን እንደሚሻት ሰው ነፍሴ አንተኑ ትላለች በእውነት ፊትህ ምላለው ደመና በአየር ሲበተን ብርሃን ሲሄድ ጨልሞ ነፍሴ ግን እግርህ ስር አለች (በፍቅርህ አቅሟ ተዳክሞ)(x2) አልናግርም እንዲ ነው ብዬ ፍቅሩ ያረገኝን በምን አንደበቴ ማውጣት አቅቶኝ አቅም ጨርሼ መግለፅ አልቻልኩም በምን ምላሴ አንተን በመውደድ ሸፍታ ነፍሴ ኋላ ወደ ውሃ ምንጭ እንደምትጓጓ አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2) እንደምትናፍቅ መርካት ፈልጋ አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2) ክረምትም ይሁን በብሩህ ጊዜ አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2) በሰላም መንደር ወይ በትካዜ አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2) ሁሌም አንተን አንተን አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ(x2) እጅግ ልቀህ በሃሳቤ(x5) ደግሞ ልቀህ በሃሳቤ እጅግ ልቀህ በሃሳቤ Eyob ali 🙏🙏🙏
@biniyamfikre4754
@biniyamfikre4754 2 жыл бұрын
👍👍
@Hannahdorru8402
@Hannahdorru8402 Жыл бұрын
Eghziaber yibarkih
@zelekekefale2914
@zelekekefale2914 10 күн бұрын
ከስምም ሁሉ በላይ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር እጅግ የላቀ ነው። አሁንም ለዘላለም ስሙ ይባረክ!
@muluwerk5878
@muluwerk5878 7 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ስሰማ ውስጤ ሰላም ያገኛል ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
@mosestsegaye7273
@mosestsegaye7273 6 жыл бұрын
Muluwerk የማሪያም ልጅ የማሪያም ልጅ sister this is the spirit of God message to you from the kingdom of God Christ died for you. become to know Christ personally you go to love it.
@bettyabc5104
@bettyabc5104 6 жыл бұрын
Amen
@sintayehutirualem7245
@sintayehutirualem7245 6 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@helahelen9034
@helahelen9034 6 жыл бұрын
The spirit of God is talking to your heart. Pursue him never stop God will reveal himself to you more. Blessings to you dear
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 6 жыл бұрын
እኔም እንደዛው
@YohananAlemayehu-v2v
@YohananAlemayehu-v2v Ай бұрын
😭😭😭 የዛሬ 8 ዓመት ካለሁበት የሃዘን ማቅ የወጣሁበት ነው ::ዛሬ ደግሞ ከ8 ዓመት በኃላ አግዚአብሔር እያመሰገንኩበት ነው ::😂😂😂
@yohanisKidanemhret
@yohanisKidanemhret 6 жыл бұрын
ኦሮቶዶክስነኝ ግን ይሄን መዝሙር እዳጋጣሚ ታክሲላይ ሰማሁትና ሾፌሩን የዘማሪውን ስምጠይቄ ዩቲቢ ላይ ሰርች አድርጌ ይሄው ይሄንመዝሙር መተንፈሻየ አድጌዋለው የየትኛውም እምነት ተከታይ ሁን ግን በመዝሙር ደስበሚልዜማ ክርስቶስ ሲከብር ደስይላል ❤❤ሁሌም በጌታ ደስ ይለኛል የረቀቀና የተባረከ መዝሙር ነው❤❤
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 6 жыл бұрын
You are absolutely right dear
@granpro4963
@granpro4963 5 жыл бұрын
አብይየኢትዮጲያፍቅርተባረኪ
@justblessed9358
@justblessed9358 5 жыл бұрын
Betam you are right I wish everybody thinks like you 👍 yimechish bakesh
@samrawitjamesonethio
@samrawitjamesonethio 4 жыл бұрын
Selam le Ethiopian, what an awesome way of thinking. You’re spot on. I feel the same way about Ethiopian Orthodox songs and listen to them from time to time even-though I am not part of the church. Sometimes it is better to think about what makes as unite than what divide as. When you hear a positive message you can’t help it but appreciate it regardless. ✌️ 💜
@merhawityosief7926
@merhawityosief7926 4 жыл бұрын
@@samrawitjamesonethio 4
@bereketsemon3010
@bereketsemon3010 Жыл бұрын
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4፥19 አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።
@halimaabdurahman3451
@halimaabdurahman3451 7 жыл бұрын
ይህን ዝማሬ ገና ዛሬ ነው የሰማሁት ብታምኑም ባታምኑም 12 ጊዛ ደጋግሜ ሰማሁት በዚህ በሰማሁበት በ 12ቱም ጊዛ ውስጣ የሚግርረም እዳዲስ ነገሮችን ያስቃኝኚ ነበር!!! ይገርማል አንደዚህ የልባችን በሮች ማንካካት የሚችሉ ዘማሪዎች ያብዛቹ!! ተባረክ ወንድም!!!
@abihani3828
@abihani3828 6 жыл бұрын
I believe u b/c same to
@elsanazi7824
@elsanazi7824 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@customerglobal6
@customerglobal6 6 жыл бұрын
Ethiopianx. Zsmt
@customerglobal6
@customerglobal6 6 жыл бұрын
Okay
@grandfor4809
@grandfor4809 6 жыл бұрын
Amen
@solona2000
@solona2000 6 жыл бұрын
በ 25 አመታት የውጣ ውረድ እንግልት ዘመኔ ፣ በዚ ክፋት እና አመጽ በሞላት አለም ከዬሴፍ በቀለና ከታምራት ሃይሌ በሃላ እንደዚ መዝሙር ልቤን የነካ የለም ።
@Kediga999
@Kediga999 4 жыл бұрын
I am orthodox from eritrea and i listen a little amharic but i really appreciate this song and the singer. May God bless him and give him long life and evermore success and happiness. It is an extraordinary gospel song.
@mekdatsega277
@mekdatsega277 4 жыл бұрын
Amennn....!!!!
@solona2000
@solona2000 3 жыл бұрын
Amenn...!!!
@ayafaith7317
@ayafaith7317 8 жыл бұрын
የዘማሪው ድምፅ, የሙዚቃው ድምፅ , የመዝሙሩ ቃላት, አጃቢዎቹና ባክ ግራውንዱ ውብ ነው። የእግዚአብሔርን ክብር የሚናገር። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@samdunorime1608
@samdunorime1608 7 жыл бұрын
aya Faith አሜን አሜን
@samuelhadgu3265
@samuelhadgu3265 7 жыл бұрын
aya Faith
@ZewaRealGunner
@ZewaRealGunner 4 ай бұрын
ይህን ስፅፍ በውስጤ የነበረውን ጭንቀት እና መረበሽ በዚህ መዝሙር ረስቼው ነው ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ GOD IS LORD
@milenahabtay9004
@milenahabtay9004 4 жыл бұрын
Whenever I hear this song,...makes me cry🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Happypotato917
@Happypotato917 3 жыл бұрын
This is not a song
@rrr5388
@rrr5388 3 жыл бұрын
Me too
@teferidinka6557
@teferidinka6557 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teferidinka6557
@teferidinka6557 3 жыл бұрын
I love this heart soaking song
@samsamsamsam7502
@samsamsamsam7502 3 жыл бұрын
Busy
@TheTimeforwar
@TheTimeforwar 6 жыл бұрын
I'm African American and I listen to this all day. I'm not a Christian, but Ethiopian singers are the best in the world. No other music is really worth listening to.
@faithhopelove7509
@faithhopelove7509 6 жыл бұрын
Jesus loves you
@Smile_smile7
@Smile_smile7 6 жыл бұрын
Jesus Love you Ahmose riegns
@linaamenamenlina2041
@linaamenamenlina2041 6 жыл бұрын
God bless u
@TheTimeforwar
@TheTimeforwar 6 жыл бұрын
@Sem Sem: With all due respect, Jesus was made up by the Greeks and the Romans (mostly the Romans). I love, respect and revere the Creator and that is more then enough for me.
@TheTimeforwar
@TheTimeforwar 6 жыл бұрын
@haben: With all due respect, Jesus was made up by the Greeks and the Romans (mostly the Romans). I love, respect and revere the Creator and that is more then enough for me.
@solona2000
@solona2000 6 жыл бұрын
በኤልሳ መቃብር ሬሳውን ህያዋን ያደረገው የአምላካችን የትሳኤው ሃይል ዛሬም በዚ ዝማሬ የሞተውን ነገሮችን ሕያው ያድርግ ።
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 6 жыл бұрын
Amen Amen
@eseyrobi6401
@eseyrobi6401 6 жыл бұрын
ኣሜን ተባረኪ ብርኽቲ
@tihonabradubyitihonabradub3249
@tihonabradubyitihonabradub3249 6 жыл бұрын
amen
@selamawitghedam7685
@selamawitghedam7685 6 жыл бұрын
.,,,,mmjmm. fdaAaaq
@genigeni3834
@genigeni3834 6 жыл бұрын
Amennnnnnn
@wenmot8615
@wenmot8615 7 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ልቤን ነካዉ ።ዝማሬ መላክ ያሰማልን።አሜን!
@gemechuseboka4808
@gemechuseboka4808 7 жыл бұрын
Ye geta fikir haymanot aymertim...! Tebarak..!
@sintayehutirualem7245
@sintayehutirualem7245 6 жыл бұрын
ተባረኪ
@firataresa4064
@firataresa4064 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@qiz0
@qiz0 6 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ልብሽን/ህን ይንካው
@mimisho8519
@mimisho8519 6 жыл бұрын
በጥፍ ዝማሬ ተባረክ
@saratamere4471
@saratamere4471 4 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ህይወትን ነክቶ ሲያልፍ ሁሉ ጊዜ ዝማሬ እንዲ ተፅእኖ ይፈጥራል ብዙዎችን መንፈስ ቅዱስ ያገኛል ዘማሪ ኢዮብ አሊ ጌታ ኢየሱስ ደጋግሞ ይባርክ
@eyobaliofficial103
@eyobaliofficial103 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/HHL7TFRfbNeuTFHnkYqvMA
@genilema9503
@genilema9503 6 жыл бұрын
የሐይማኖቱ ትከታይ አይደለውም ግን ይሄንን መዝሙር ስሰማው እንባዬ ይመጣል እውነት ተባረክ በጣም ብዙ ጊዜ ነው የደገምኩት
@seni9792
@seni9792 3 жыл бұрын
Neye yene wedzi geta yiwedshal hamanot aydenm emnet nw miyadenw eysus lene na lanchi nw wedzi medr yimeta kibrun teto yewerdw ney kaleshbet esrat yawetashl ebakshn
@kassakayeso
@kassakayeso 21 күн бұрын
እህቴ ስለሀሳብሽ እኔም ደስ ብሎኛል፡፡ እውነት የሆነ ነገር ደስ ያሰኛል፡፡ ሁላችንም የተፈጠርነውና የሚንከተለው እውነትን ነው፡፡ምክንያቱም እግዚአብሔር እውነት ስለሆነ ነው፡፡ ኢየሱስም አኔ ‹‹ እውነት፤መንገድና ሕይወት ነኝ፡፡›› ብሎአልና፡፡ እህቴ በጣም አከብርሻለሁ ይህንን እውነት ስላወቅሽ!!!! እግዚአብሔር የሁሉም አባት ነውና፡፡ ተባረኪ
@kassakayeso
@kassakayeso 21 күн бұрын
እህቴ ስለሀሳብሽ እኔም ደስ ብሎኛል፡፡ እውነት የሆነ ነገር ደስ ያሰኛል፡፡ ሁላችንም የተፈጠርነውና የሚንከተለው እውነትን ነው፡፡ምክንያቱም እግዚአብሔር እውነት ስለሆነ ነው፡፡ ኢየሱስም አኔ ‹‹ እውነት፤መንገድና ሕይወት ነኝ፡፡›› ብሎአልና፡፡ እህቴ በጣም አከብርሻለሁ ይህንን እውነት ስላወቅሽ!!!! እግዚአብሔር የሁሉም አባት ነውና፡፡ ተባረኪ
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 8 жыл бұрын
ለምድነው ግን ይሄንን መዝሙር ስሰማው እምባዬ ግጥም የሚለው????? እጅግ የሚደንቅ የተረጋጋ መንፈስን የሚነካ ዝማሬ ነው,,,,በብዙ ተባረኩ
@weloveyoujesus929
@weloveyoujesus929 8 жыл бұрын
የጌታ መንፈስ ያለባት መዝሙር ነው በፀሎትነ በመንፈስ ቅዱስ ክሽን ያለ ነው ለዝህ ነው ውስጥ የምባላው
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 8 жыл бұрын
Me too! and it's because the Afro girl, in the video, reminds me of the beautiful years, when I was a young handsome Afro teenage, just like her!
@gachagirl1978
@gachagirl1978 8 жыл бұрын
seyid kedir
@alemmeasho2914
@alemmeasho2914 8 жыл бұрын
seyid kedir
@alemu672
@alemu672 7 жыл бұрын
ያኔ እኔንም እምባ በምባ እያረገኝ ነዉ የተቆጣጠረኝ። አባቢ ስሙ ይባረክ
@innocentdzvengwe9604
@innocentdzvengwe9604 4 жыл бұрын
I'm from Zim 🇿🇼 and this is one of my favorite songs ❤️. God bless you all
@magi62
@magi62 Жыл бұрын
Come Ethiopia
@innocentdzvengwe9604
@innocentdzvengwe9604 Жыл бұрын
@@magi62 Lord willing i will visit Ethiopia some day. 😁
@danielkumssa3216
@danielkumssa3216 8 жыл бұрын
በመንፈሱ የተነካ ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ በጣም እውነት የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል የዮሐንስ ወንጌል 4:21 "ኢየሱስም እንዲህ አላት። አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል።" እግዚአብሔርን የሚያመልኩት በእውነት እና በመንፈስ ያለምንም ገደብ እና ሁኔታ ይመለካል።
@gedionmelesse7172
@gedionmelesse7172 2 жыл бұрын
ባንተ መንፈስ የተነካ ቦታ አይመርጥም ለማምለኪያ ይዘምራል በሄደበት አያስችለው የሆንክለት በመንፈስህ ዝናብ የረሰረሰ ሰው ዛሬም አንተ ነገም አንተ አንተን ነው የሚለው x2 እኔም አንተን አንተን አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ እጅግ ልቀህ በሀሳቤ x2 ደሞ ልቀህ በሀሳቤx2 መንፈስህ ከላይ ሲያገኘኝ ያሰረኝ ነገር ተፈታ ክብር ነፍሴን አበራት እንደጠዋት ፀሐይ ወገግታ ካንተ ጋር ዉሎ እንዳደረ ፀዳልህ ፊቴ ላይ ቀርቶ ፍጥረት በሙሉ ተገርሟል ፊቴ ላይ ፊትህን አይቶ x2 አልናገርም እንዲ ነው ብዬ ፍቅርህ ያረገኝን በምን አንደበቴ ማውራት አቅቶኝ አቅም ጨርሼ መግለፆ አልቻልኩም በምን ምላሴ አንተን በመውደድ ሸፉታ ነፉሴ በማያቋርጥ በምኞት አጥናፍ አንተን አንተን ይላል ልቤx2 ከምናገረው ይልቅ በኔ አፍ አንተን አንተን ይላል ልቤx2 በመልካም ይሁን በክፉ ጊዜ አንተን አንተን ይላል ልቤx2 በሰላም መንደር ወይ በትካዜ አንተን አንተን ይላል ልቤx2 በባህር ሰጥሞ በዝቅጠት አየርን እንደሚሻት ስው ነፍሴ አንተኑ ትላለች በእውነት ፊትህ ምላለው ደመናው ባየር ሲበተን ብርሀን ሲሄድ ጨልሞ ነፍሴ ግን እግርህ ስር አለች በፍቅርህ አቅሟ ተዳክሞx2 አልናገርም እንዲ ነው ብዬ ፍቅርህ ያረገኝን በምን አንደበቴ ማውራት አቅቶኝ አቅም ጨርሼ መግለፆ አልቻልኩም በምን ምላሴ አንተን በመውደድ ሸፉታ ነፉሴ ሗላ ወደውሀ ምንጭ እንደምትጏጏ አንተን አንተን ይላል ልቤx2 እንደምትናፍቅ መርካት ፈልጋ አንተን አንተን ይላል ልቤx2 ክረምትም ይሁን በብሩህ ጊዜ አንተን አንተን ይላል ልቤx2 በሰላም መንደር ወይ በትካዜ አንተን አንተን ይላል ልቤx2 ሁሌም አንተን አንተን አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ እጅግ ልቀህ በሀሳቤ x2 ደሞ ልቀህ በሀሳቤx2
@F07066
@F07066 3 жыл бұрын
We were hearing this song in Sawa🇪🇷... It's so motivational song. God was really blessing us by this song 💖. God bless this singer ❤️.
@sisu5396
@sisu5396 3 жыл бұрын
In Sawa, really, how come? Kindey zur eka/ eki
@F07066
@F07066 3 жыл бұрын
@@sisu5396 32 round what about u...
@sisu5396
@sisu5396 3 жыл бұрын
@@F07066 okay, Kereba gize eyu ember ab natna 23 ayhisebn eyu neru, wela Bible ayfkedenan neru
@F07066
@F07066 3 жыл бұрын
@@sisu5396 wela ab nata gn ab natna kurub fekisu nieru hgi, teterekebka gn 6 brgied iyu
@sisu5396
@sisu5396 3 жыл бұрын
@@F07066 hahahaha, yea , 6berged dea ewe.... Goita buzuh neger eyu asagirna, temeliska kitihasbo kebid eyu, Anyways, nice to meet u wedi Erey
@ajmanloveyou5507
@ajmanloveyou5507 Ай бұрын
😢😢ሲከፋኝ እየመጣሁ ምሰማዉ ነገር የኔ ጌታን 🙏ምህረትህ ይብዛልኝ
@ኢያኤልነገሰያለምህረትህም
@ኢያኤልነገሰያለምህረትህም 6 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማው ውስጤ ይናወጣል እንባዬ በአይኔ ይሞላል አልቅሼም አይወጣልኝ.......ውስጥን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ....በተለይ በአረብ ሃገራት ላልን የተዘመረ ነው የሚመስለኝ በመንፈሱ ተነክተን ቦታ ሳንመርጥ ለምናመልከው እየጠረግን እየወለወልን ልብስ እያጠብን..........ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስዬ እውነት ነው ባንተ መንፈስ የተነካ ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ....እንወድሃለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂
@rahmamth8034
@rahmamth8034 5 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሽለሁ! አምላኬ ሆይ በድያለሁ! Tabaareki ihiti. Tikikkil. Nawu. Botawun. Sasnmarxi. iyamallakani. Nawu. iyesuusi yikbari yimasgeni Ameeni
@girmabetelehem2777
@girmabetelehem2777 Жыл бұрын
@fritaaddis727
@fritaaddis727 5 жыл бұрын
መንፈስኸ ከላይ ሲያገኝ ያሰረኘ ነገር ተፈታ 🙌🏼🙌🏼🙌🏼 ሃሌሉያ ክብር ለ ጌታ ኢየሱስ ይህን ለደረገ🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@shirodankann1980
@shirodankann1980 6 жыл бұрын
Jesus..am a kenyan in gulf and this took me on my knees crying for Lord coz His spirit led me...Am gonna worship Him more and more.....never heard of this in my life...Thank you so much God reward you guys amazingly...Lord Lord I thank you for this talent you am blessed so much...
@endalotolossajaleta4728
@endalotolossajaleta4728 6 жыл бұрын
may God of Almighty Bless You And Your Family
@awothaile6602
@awothaile6602 4 жыл бұрын
Habariyako rafiki it's a real song has a great sprit you can fell it
@mastersonmajakstudios1084
@mastersonmajakstudios1084 3 жыл бұрын
Naomba mungu awe nawe huko aky ....najua ulipo ni pahali pangumu Sana 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@lucopodium
@lucopodium 3 жыл бұрын
Great Worship. From Kenya but this worship is super deep. The spirit of God is manifest
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
Amen it’s true!
@ያዳነኝኢየሱስነው
@ያዳነኝኢየሱስነው 8 жыл бұрын
ሰምቼ ስምቼ አልጠግብ አልኩኝ..... ወንድሜ አንተን ለመባረከ ቃለት አጠሁ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ
@ቀሪዘመኔላንተይሁንልህየኔ 8 жыл бұрын
እውነት ነው
@kikimengiste1812
@kikimengiste1812 8 жыл бұрын
እውነት ነው ስለዚ ዘማሪ እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙌
@mintesnotmarkos7231
@mintesnotmarkos7231 8 жыл бұрын
ያዳነኝ ኢየሱስ ነው
@mastewalalamer105
@mastewalalamer105 7 жыл бұрын
be blessed brother
@aronteklebrhan7266
@aronteklebrhan7266 7 жыл бұрын
God pless you good
@samiboy297
@samiboy297 6 жыл бұрын
i am eritrean i don,t understand amahric well but this song encourage me in bad times juses bless eritrean and ehiopian
@TezeruTadesse
@TezeruTadesse 2 ай бұрын
Amen
@bezajesus3798
@bezajesus3798 8 жыл бұрын
ufffff ሰምቼ ስምቼው የማልጠግበው ዝማሬ ነው ደስ ሲል ዜማው ቅላፄው ባጠቃላል ደስ የሚል ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ነው ፀጋው በእጥፋ ይብዛላችሁ የተባረካችሁ ውዶች♥
@weloveyoujesus929
@weloveyoujesus929 8 жыл бұрын
me to♥♥
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 8 жыл бұрын
እኔም ቢያንስ በቀን 12ጊዜ እባረክበታለው በዚህ ድንቅ መዝሙር,,,,
@bezajesus3798
@bezajesus3798 8 жыл бұрын
@freefreee5175
@freefreee5175 8 жыл бұрын
metoo
@etanafekadu2636
@etanafekadu2636 7 жыл бұрын
Béžå Ĵéśūŝ k
@abimandefro6385
@abimandefro6385 2 жыл бұрын
እረ ይሄን መዝሙር አልጠግበው አልኩ በጌታ በኢየሱስ ስም ይሄንን መዝሙር ለሰጠን መንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን የተቀበልከውም ወንድሜ ተባርከሀል
@getahunhalefom913
@getahunhalefom913 8 жыл бұрын
መዝሙሩ አና በምሳሌ የጠቀሙበት ምስል በጣም ኣስደናቂ ነው ፡ ፡ ምክኒያቱም ዘማሪው አየተቀኜ ያለው ፡ ኣንተን ለማምለክ ቦታና ጊዜ ኣይመረጥም ፡ በየትኛውም ስፍራ ትመለካለህ ፡ ኣይነስውሩ በመንገድ ላይ ፡አረዳት አንደሌለው አየተማረረ ሳይሆን ፡ ኣንተን በማግኘቱ ደስ አያለው በውስጡ አያመለከህ ይሄዳል፡ ሰኣሊው ሰአሉን አየሳለ ፡ተመራማሪው በምርምር ስፍራው፡በደስታ ስራውን አያከናወነ ያመልክሃል ነው ሙሉ መልክቱ ። ለኔ ይሄ ልዩ ፈጠራ ነው ፡ ከሁሉ በላይ የተወደደው ኣምላካችንን ልዩ በሆነ ዜማ አና ግጥም ዘማሪው ተቅኝቶለታል ። ጌታ ይባርክህ !
@ronielblessed2155
@ronielblessed2155 7 жыл бұрын
Getahun Halefom wow well said. be blessed
@eysuseselamnew2484
@eysuseselamnew2484 7 жыл бұрын
Getahun Halefom ረ
@taki555bayan8
@taki555bayan8 7 жыл бұрын
Getahun HalefoAmanm
@solona2000
@solona2000 6 жыл бұрын
አሜን !!! great expression ... GOD bless you bro...
@genetyohannes8922
@genetyohannes8922 6 жыл бұрын
Ewnet new Enam Yeha Mezmuer kaweta mesemat kajemrkubet jemro leyu tergum alew Getan yamdenkebet yamltegbew kalat yelgm Jever la Egzabhare yehun wendma Eyob tebarek zamnhi bebetu selke.
@almeayalew7664
@almeayalew7664 6 жыл бұрын
ምስሉን ሳይ ደብሮኝ ከፍቸ ስሰማው መዝሙሩ እውነት ሰማይ ይዞኝ ሄደ በመንፍስ ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ ዋው ዘማሬው ዘመንህ ይባርክ ሻሎን
@SilenatAdamuHasen
@SilenatAdamuHasen Жыл бұрын
It is 2023 ,I'm still listening to it,it's makes me love Jesus more &more ❤
@tirhasgebrezgiabiher662
@tirhasgebrezgiabiher662 4 ай бұрын
Its 2024
@abieltesfamariam4463
@abieltesfamariam4463 3 жыл бұрын
ኣንተን ኣንተ ይላል ልቤ😢😢😢,🇪 i love it from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@davidzed6719
@davidzed6719 4 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር መቼ ነው መስማት ሚያቆመው በ አንድ ቀን ከ 10 ግዜ በለይ ነው ምሰመው የ አምላኬ ነገር ተነግሮ መች ያልቃል ስምህ ለ ዘላዓለም ይክበር
@ahazamahaza5712
@ahazamahaza5712 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@arayakidane3891
@arayakidane3891 8 жыл бұрын
ምንኛ ውስጥ ድረስ ዘልቆ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ ነው ! እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርክህ ወንድሜ !
@fikirtetulu6135
@fikirtetulu6135 7 жыл бұрын
god bless u b/r
@kftddu8888
@kftddu8888 6 жыл бұрын
ameeeeeeee
@MAMA-ns4iv
@MAMA-ns4iv 6 жыл бұрын
klkg
@KebedeBedada-j4r
@KebedeBedada-j4r 4 ай бұрын
ኢዮብ ፀጋው ይብዛልህ ስላንተ አግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ልዩና መንፈስ የሚያነቃቃ መዝሙር ነው
@ibsamerga5153
@ibsamerga5153 7 жыл бұрын
What a song is this? Let me tell u what happened in the office while I was on my you tube page, the other songs have been on the way touching my spirit then it cascades it self towards other hymns in order. this song got the right time to display on the playlist ....... it was new to my ear but I heard it unconsciously even though my spirit was on action to respond. It finished the first round to pass to other song on you tube then with out intention my hand stretched to click the re-back icon as a result I started the second round to listen carefully at this time my face became full of tears ........ the good side is I was alone in the office. I cried loudly..... speaking My God, Jesus...... astonishing guy. My God I bless you for this gift to Church.......
@Tes-qe1jc
@Tes-qe1jc 6 жыл бұрын
The exact same thing happened to me!
@okaymea
@okaymea 5 жыл бұрын
God's goodness amazes me. He truly is good. Bless His name
@newcreation7897
@newcreation7897 4 жыл бұрын
Hallelujah
@zemenjonedi1047
@zemenjonedi1047 Жыл бұрын
በዚህ ቀን ፤ በዚህች ሰዓት በህንድ ቼናን ከተማ ዉስጥ ምሽት ላይ ፤ ባረፍኩበት ሆቴል መስኮት ዝም ያለውን የህንድ ሰማይ በተመስጦ እየተመለከትኩ ነዉ እየሰማሁት ያለሁት ፤ መልካም ጊዜ!! ይህን ድምቅ የአምኮ መዝሙር በመላው አለም እንደምሰማው እርግጠኛ ነኝ.....ይቀጥላል ።
@zemenjonedi1047
@zemenjonedi1047 Жыл бұрын
Today am in #Paris !!
@Rahel8811
@Rahel8811 6 жыл бұрын
So beautiful! This is how I feel about Jesus! Hallelujah ❤️🙏🏼😭
@filifilawi6763
@filifilawi6763 3 жыл бұрын
This mezmur I love it ❤❤
@Rahel8811
@Rahel8811 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@weloveyoujesus929
@weloveyoujesus929 8 жыл бұрын
ኡፍፍ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባት መዝሙር ሰመይ ሰመይ ነው ምሸተኝ ይህ መዝሙር ስሰማ የፀጋው በለቤት ይባረክ አንተም ብርክ ባል
@eyrusalemsharew6838
@eyrusalemsharew6838 6 жыл бұрын
WE LOVE YOU JESUS
@arijsaleh4693
@arijsaleh4693 6 жыл бұрын
WE LOVE YOU JESUS amennn
@bertukantadese4557
@bertukantadese4557 6 жыл бұрын
WE LOVE YOU JESUS ይህን መዝሙር ስሳማ ይናካል
@فتحيعبدالله-ف1ص
@فتحيعبدالله-ف1ص 6 жыл бұрын
Adismazmurupr
@zeleketemesgen5439
@zeleketemesgen5439 8 жыл бұрын
It's been a very long time since I listened to a hymn of this kind. This is so deep and an amazing song. May God bless him for being the source of encouragement.
@jesusislord1569
@jesusislord1569 8 жыл бұрын
Ameeeeen ameeeeen ameeeeen
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 8 жыл бұрын
exactly right,,,!something touch spirit
@youmiyoumi4299
@youmiyoumi4299 8 жыл бұрын
ተባረክ
@abeba4328
@abeba4328 8 жыл бұрын
God bless you brother it is tuching
@zamenm5774
@zamenm5774 7 жыл бұрын
Zeleke Temesgen it's the best song
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
OMG ይሄንን መዝሙር በስልኬ ላይ በቀን ከ10 ጊዜ በላይ የማልሰማው ይመስላችኋል። በእውነት አንዳንዶች መዝሙር የሚሰቹበት አጋጣሚ አለ። ለኢዮብ በስልኩ ቁጥሩ ሁሉ ደውዬ ስለ ግጥምና ቅኔው አውርቼዋለሁ። ፈጣሪ ስሙ ከፍ ይበል። ደስ የሚል ዝማሬ ነው።
@BelayneshSeifu
@BelayneshSeifu Ай бұрын
❤❤❤❤
@φγπφ
@φγπφ 3 жыл бұрын
Wow.... I like it!!!! ማሪያምን በጣም ደስ ይላል!!! መንፈስን የሚያነቃቃ መዝሙር ነው፤ የሆነ ሰማያዊ ነገር ውስጥ ይጨምራል።
@reality165
@reality165 7 жыл бұрын
ቢደመጥ የማይሰለች ፡ ይልቁንም ወደ ጌታ ህልዉና የሚያስገሰግስ ዝማሬ ሆኖልኛል ፡ ጌታ ይባርካችሁ ወገኖቼ ደስታ ከኖርዌይ
@jesussavedmylifejesus513
@jesussavedmylifejesus513 7 жыл бұрын
እውነት በመንፈሱ የተነካው ሰው ቦታ አይመረጥም የማምለኪያ በእየሱሰ ሰም ፀጋ በእጥፍ ይብዛልክ ዛሬም አንተን አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ አሜንንንንን
@meselchyouhanee3505
@meselchyouhanee3505 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@eddised7036
@eddised7036 6 жыл бұрын
Ewnt ewnt nw
@tigistaldo6522
@tigistaldo6522 8 жыл бұрын
ufffffffffffffffffffff ጌታ ሆይ ሁለም አንተን አንተን አንተን አንተን ይላል ልብ እር እነ አልቀናብህም ውንድሜ ፀጋው በእጥፍ ይጨመርልህ ክብር ለጌታ ይሁንንንን
@abeba4328
@abeba4328 8 жыл бұрын
it has gods spirit .thanks god5.
@hosanakibrom3784
@hosanakibrom3784 8 жыл бұрын
goyta yebark yegzabehir menfes yalw goyta yebzalh
@agapemu1158
@agapemu1158 8 жыл бұрын
amsale temtme, pls write GOD small g is for አመልክት ነው፡፡ ይቅርታ
@yosephabebe5180
@yosephabebe5180 7 жыл бұрын
Hosana Kibrom d
@beimnetteshome7477
@beimnetteshome7477 3 жыл бұрын
መንፈስህ ከላይ ሲያገኘኝ ያሰረኝ ነገር ተፈታ አሜን!
@ሉዓላዊ-ዀ3ወ
@ሉዓላዊ-ዀ3ወ 3 жыл бұрын
የሞተ ነገር በዚህ ዝማሬ ይነሳል 🙏🙏🙏
@tiblettub8472
@tiblettub8472 7 жыл бұрын
ኡኡኡ ሰምቸ ሰምቸ አልጠግበውም የጸጋው ባለበት ጌታ ክብሩን ይውሰደው ተባረክ
@amenamenamendekueyasusidem8459
@amenamenamendekueyasusidem8459 7 жыл бұрын
Gata zamankin ybarkaw tagaw ybezaliki tbarkalae
@mekonenwehab4928
@mekonenwehab4928 5 жыл бұрын
በመልካም ፣ይሁን፣በክፍ፣ጊዜ፣ አንተን፣አተን፣ይላል፡ልቤ
@ምህረትየበዛላትሰላም
@ምህረትየበዛላትሰላም 8 жыл бұрын
ተባርክ ወንድማችን የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
@kassemcell1620
@kassemcell1620 8 жыл бұрын
ምህርት የበዛላት ሰላም
@ምህረትየበዛላትሰላም
@ምህረትየበዛላትሰላም 8 жыл бұрын
Kassem Cell abet
@salinayegitasantnatabareku841
@salinayegitasantnatabareku841 8 жыл бұрын
ምህርት የበዛላት ሰላም
@zelalemzemichael2183
@zelalemzemichael2183 6 жыл бұрын
Eventhough I am orthodox ,like this an amazing mezmur .God bless u
@MignotNegash
@MignotNegash 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው !! ኢየሱስ ያድናል !!!! ተባረክ !!
@yohanneshagos3431
@yohanneshagos3431 Ай бұрын
You are healed!! Because our lord is a healer The one who raised me death in March 2023 You will continue singing for the lord Amen
@tihundinku3505
@tihundinku3505 7 жыл бұрын
እጅግ ልቀህ በሃሳቤ!! ልብን ፍስስ የሚያደርግ ዝማሬ፣ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!
@sabla201
@sabla201 4 жыл бұрын
ይመዝማርርጋታውንስወደውዘመንክይባረክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍
@mekdesbelete8766
@mekdesbelete8766 2 жыл бұрын
I am an Ethiopian, Ethiopian. and the song touches the bottom of my heart and refreshes my soul.
@ያዳነኝኢየሱስክርስቶስነው
@ያዳነኝኢየሱስክርስቶስነው 8 жыл бұрын
አንተ አንተን ይላል ልቤ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይቀባህ ከዚህ እልፍ ያርግህ እጅግ ልቀህ በሀሳቤ እጅግ ገነህ በሀሳቤ አሜን
@getafikarnawhulumbasuhona7063
@getafikarnawhulumbasuhona7063 7 жыл бұрын
Yelma ቤስት anen
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ማን አለ እንዳንተ በስምህ ተፈትቻለሁ ተባረክ ኢየሱስ 🙌 አንተን አንተን ይላል ልቤ 😭😭😭 በቃ አንተን ብቻ የኔ ፈዋሽ የኔ መድህን
@emueshetu6942
@emueshetu6942 6 жыл бұрын
የሚገርም ነው ሁሌም ስሰማው አዲስ የሚሆንብኝ እና የተረጋጋ ደስ የሚል መዝሙር ነው.. ..እድህ የተረጋጉ መዝሙር ና የተረጋጉ ዘማሪያን ይብዙል ።
@jolememeru471
@jolememeru471 6 жыл бұрын
መልኬ ላይ መልክህን አይቶ አሜን እኛም የክርስቶስ መልክ በእኛ ላይ እሱ ይርዳን
@medanbeyesus8970
@medanbeyesus8970 7 жыл бұрын
የመድሀኒቴ የጌታ እየሱስ ሞገስ ይከተልህ
@aben6948
@aben6948 6 жыл бұрын
Bless you
@selammousa750
@selammousa750 6 жыл бұрын
አሚን
@patokabakhana264
@patokabakhana264 6 жыл бұрын
I love Ethiopian gospel music even though I don't understand,thanks for caption.. God bless you
@genetmoges3521
@genetmoges3521 6 жыл бұрын
አፍፍፍ ጌታ ሆይ ይህ ዝማሬ የምገልጽብት ቃል አጣሁ ጌታእየሱስ ተባረክ ......
@biniblissful6274
@biniblissful6274 4 жыл бұрын
God bless you richly! This is really a wonderful song. Love from Eri🇪🇷🇪🇷
@eyobaliofficial103
@eyobaliofficial103 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/HHL7TFRfbNeuTFHnkYqvMA
@agegngatiye2357
@agegngatiye2357 7 жыл бұрын
ዋውው....ድንቅ ዝማሬ መንፈስን ሰርስሮ የሚሰማ። ክብር ለጌታ ይሁን እናንተም ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ሚገርም ነው ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 6 жыл бұрын
Uffff በስማው በሥማው የማይሰለቸኝ መዝሙር አምላኬን የማመሰኝበት መዝሙር. ጌታ ዘመንህን ይባርቀው በብዙ ወንድሜ
@bettylove1989
@bettylove1989 7 жыл бұрын
........ አልናገርም እንዲ ነው ብዬ፤ ፍቅርህ ያረገኝን በምን አንደበቴ ማውራት አቅቶኝ አቅሜን ጨርሼ መግለፅ አልቻልኩም በምን ምላሴ ሀ ሄ ! አንተን በመውደድ ሸፍታ ነፍሴ ....Amen Amen Amen
@binyamhaile9157
@binyamhaile9157 7 жыл бұрын
ameeeeen
@selammousa750
@selammousa750 6 жыл бұрын
አሚን ተባረኪ
@marthayakob8729
@marthayakob8729 6 жыл бұрын
Amen amen tebarki bettyee
@nigistyimer1737
@nigistyimer1737 5 жыл бұрын
አንተን አንተን ይላል ልቤ ለኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ እባካችሁ ፅልዩልኝ
@hanategegn7736
@hanategegn7736 5 жыл бұрын
Alenagrem endh nw beye fikirh yaregagi bamen andabate mawerat aketogi hakemen chreshe megleti alechalkum...........ufff orthodox ng geta damo la hulum nw yehen sesama weste hulem selam yagegal God bless you bro
@dawitworku821
@dawitworku821 6 жыл бұрын
ነፍስ እስከማይቀርልኝ ድረስ የምወደው ዝማሬ ፤ ሳደምጠው ሰርክ አዲስ የሚሆንብኝ፤ ጠግቤ በቃኝ የማልለው፤ እንደገና መልሼ መልሼ የማደምጠው፤ ልክ ሁልግዜ ፍቅሩን እንደማይጠግቡት ሰው አይነት፤ ቃላቱ፣ የዜማው ፍሰት፣ ግጥሙ፣ ሙዚቃ ቅንብር . . . በቃ:: ወደ አምልኮ ውስጥ ፈጥኖ የሚከት ዝማሬ። ነፍስን እጅግ አድርጎ የሚያረሰርስ ጥዑም ዜማ ነው:: ዘመን ተሻጋሪ ዜማ:: መቼም የትም የሚደመጥ። ዘመን አይሽሬ። God the Almighty bless you my brother!
@eyasuendale1610
@eyasuendale1610 7 жыл бұрын
መቼም ሰነባብተናል በመዝሙሮቻችንም በቪዲዮዎችም ጭምር ሽምቅቅ ማለት ከጀመርን:: በፊት በፊት ሸጋ መዝሙር ስንሰማ... ወዳጆቻችን በሰሙልንና ልባቸው በወንጌሉ በተሰበረ÷ከበላነው የሕይወት እንጀራ በተካፈሉን÷ ሰርክ አዲስና ዘላለማዊ የሆነው የመድኃንያለም ፍቅር በተገለጠላቸው ነበር የምንለው። አሁንስ? ሰቀቀን:: ሰው ሰማብን÷ አልሰማብን ... ሰው አየን አላየን ብለን በሀፍረት ማለቅ:: ቆየን በ " ዋሸው እንዴ?" እና በ "ኦኦ ተወለደ" እናሲዝ መባባል ከጀመርን:: ዛሬ ታዲያ ቀን ይውጣልህ ሲለኝ ይሄንን መዝሙር ሰማው÷ ደስስስ አለኝ:: ሳልሸማቀቅ ሲያልቅ አላመንኩም:: ደገምኩት::ቪዲዮውም ቢያንስ አይቆሮቁርም:: ተቸገርን እኮ! የመዘሙር ክሊፖችን ባየን ቁጥር በጭፈራው አይነትና ቅጥ ማጣት ላብ ላብ እያለን:: ተባረክ !
@roshanaramarketing5704
@roshanaramarketing5704 7 жыл бұрын
@ Eyasu endale , Tebarek yewusten new yetenagerkew , seken bilen getan yeminayibet gize yimtalin .
@tarkekaled3263
@tarkekaled3263 7 жыл бұрын
@abateasefa1155
@abateasefa1155 7 жыл бұрын
Be blessed
@abateasefa1155
@abateasefa1155 7 жыл бұрын
we need such type of spiritual songs to motivate our soul
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 6 жыл бұрын
Eyasu endalle, you are absolutely right.I agree with you.Stay blessed
@neftea7
@neftea7 7 жыл бұрын
ብዙ መዝሙር በብዙ መንገድ ይባርኸኛል። የዚህ ለየት ይላል ወደ ጌታ ያስጠጋኛል ፍቅሩን እንዳስብ ከሱጋ ብቻ ያሰኘናል። ተባረክ
@girma28
@girma28 8 жыл бұрын
Praise The Lord about this song, I have no words to express my feeling and blessing when I listen to this song. God bless you brother and all!
@seniyegeta1229
@seniyegeta1229 6 жыл бұрын
በየቀኑ ብሰማው አልጠግበው ነብሴም አትቀርልኝ ዘመን ብሩክ ይሁን
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 Жыл бұрын
ትልቅ የሆና መልዕክት ያለውና ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሻጋገር መዝሙር ነው፡ ቤቲዬ ጌታ ለዘላለም ይባርክሽ🙏
@ማርታአበራእየሱስጌታነው
@ማርታአበራእየሱስጌታነው 8 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለኢያሱስ ይሁን ወንድሞቹ በብዝ ተባርኮ
@bezalove2232
@bezalove2232 6 жыл бұрын
Burtkan
@bezalove2232
@bezalove2232 6 жыл бұрын
Osini
@zahraayoub5705
@zahraayoub5705 6 жыл бұрын
ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው mrtabr
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 7 жыл бұрын
ምን፡አይ፡መዝሙር፡ይሄ፡መዝሙር፡ስሰማው፡ልቤ፡ይታደሳል፡የሆነ፡ነገር፡ይሰማል
@selammousa750
@selammousa750 6 жыл бұрын
እውነት ነው
@grandfor4809
@grandfor4809 6 жыл бұрын
Amen
@birtukanteklu433
@birtukanteklu433 5 жыл бұрын
B
@jesuschrisfourever719
@jesuschrisfourever719 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል 🙌 አሜን አሜን አሜን ብሰማ ብሰማ ማልጡግበው መዝሙር ብሩክ ናችሁ በኢየሱስ ስም ተባረኩ በብዙ 🥰🥰🥰🥰🥰
@KarimKassem-eo7ho
@KarimKassem-eo7ho Ай бұрын
Amen
@peacendlove3628
@peacendlove3628 5 жыл бұрын
ሁልሜ ይህንን መዝመር ስሰማ ውስጤ ላይ የሆነ የተለየ መንፈስ ይወረኛል...መገመት ማይቻል የደስታ ብዛት ልቤን ይወረዋል!! ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን !!
@Holyspiritministry806
@Holyspiritministry806 Жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ያልተባረ ሰብ ኣለ ብየ ኣላስብም። መንፈሱን ጸጋዉን በሃይል ይፈሳልውስጤ ገብቶ መንፈሴን ነፍሴን ስጋየንም ጭምር ያድሰዋል።፡እንዲህ ነው መዝሙር ማለት። ዘመን ተሻጋሪ የማይጠገብ መዝሙር ነው።ልሰማይ ብየ ከከፈትኩ ቢያንስ ከ10 ግዜ በላይ ደጋግሜው ሳልሰማው ኣልተወዉም።እግዚኣብሄር ኣምላካችን ክብር ለዘለኣለም ይውሰድ።ኣሜን
@woldechame526
@woldechame526 7 жыл бұрын
ወንድሜ ሆይ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከህ የሙዚቃ ተጫዋቾችህንም ስለነርሱም እግዚአብሔ አምላካችን የተባረከ ይሁን የቪዲዮ አቀናባሪውንም እግዚአብሔር ይባርክ! ስለሁላችሁም የተባረከው አምላክ እንደገናም የተባረከ ይሁን! አሜን
@Mekdeslukas
@Mekdeslukas 6 жыл бұрын
ይባስ ልቤ ተቃጠለብኝ ዝማሬውን ስሰማ ብርክ በልልን በብዙ
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱሰ ጌታ ነው ተባርኩ።
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
እዮብየ እሄንን ዝማሬ መደማጥ የጀማርኩት.3 አመት ሆኖኛል. አንድም ቀን ሰለደምጥ አለልፍም. የምገርም ነዉ. ግን ስሰመ እምባዬ. ግጥም ነው ምለዉ. የሰመይ አበቴ እግዝአብሔር ዘመንክን ጨርሶ ይበርክህ አብሮ የዘመሩት የቀረጹት ሁሉ ይበረኩ 🙌🙌🙌
@eyobaliofficial103
@eyobaliofficial103 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/HHL7TFRfbNeuTFHnkYqvMA
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 5 жыл бұрын
ትልቅ መልእክት ያለው ቢሰማ ቢሰማ የማይችል መዝሙር ነው ተባረክልን እዮብ
@abebamengstu75
@abebamengstu75 8 жыл бұрын
እውነት ነው አሜንንንን ዘመንክ ይባረክ.!!!
@masiyegetalijemasiyegetali5505
@masiyegetalijemasiyegetali5505 8 жыл бұрын
Abeba Mengstu
@biruhnhtirfe9092
@biruhnhtirfe9092 6 жыл бұрын
የእውነት መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ ። እዮብ በብዙ ተባረክ! !!!!
@edenjones9252
@edenjones9252 4 жыл бұрын
What can I see I have no words to describe how I feel, my heavenly father bless you all and poured his Holy Spirit more in all you hearts and thank you for English subtitle I love you so much all my brothers and sisters in Christ our Lord is coming soon and we already love all over
@lisalieupart1194
@lisalieupart1194 3 жыл бұрын
Amen
@eyobaliofficial103
@eyobaliofficial103 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/HHL7TFRfbNeuTFHnkYqvMA
@carolinengendo8544
@carolinengendo8544 Жыл бұрын
More Grace to the singer my soul is blessed. I'm kenyan
@tarikumengistu6875
@tarikumengistu6875 Жыл бұрын
You're welcome 😊❤
@53067
@53067 Жыл бұрын
ሁሌም ሰማው ውስጤ ይረሰርሳል የእየሱስን ውለታበምን እንመልሳላን ግን ባቃ ልቤ ሁሌም እሱን እሱን እንዲል ይህንን መዝሙር እሰማለው በእርጋታ ውስጥ ሆነን ስንሰማው ልዩነው የኢየሱስ ፍቅር የገባው እያነባ ይሰማዋል ጌታዬ ምን ብትወደኝ ነው ይህንን መዝሙር እንድሰማው ያደረከኝ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰደው
@betanigus2128
@betanigus2128 Жыл бұрын
እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው። 2 ቆሮንቶስ 3:18
@eyerusalemtilahun3334
@eyerusalemtilahun3334 6 жыл бұрын
I can’t stop listening this song! God bless you Eyob for this amazing revelation
@HalaHala-yf7ym
@HalaHala-yf7ym 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ተባረክ በብዙ ልብ የሚነካ መዝሙር ክብር ለወደደን ለእየሱስ ሀሌ ሉያ ተሰምቶ ማይጠገብ ዝማሬ ወንድሜ ተባረክ በብዙ
@lulithaile5335
@lulithaile5335 6 жыл бұрын
Hala hala
@shelmatehangelo8284
@shelmatehangelo8284 6 жыл бұрын
Lulit Haile zz
@mrsamane2898
@mrsamane2898 2 жыл бұрын
English translation is superb, makes the song even more powerful. i love the song
@yetsehayligmekides3282
@yetsehayligmekides3282 6 жыл бұрын
በመንፍስ ዝናብ የርስርስው ዛርም አንተን አንተን ናው የምለው እየስሱ እስከዘላለም በመንፍስ አጥለቀልቅኛ አሜን ለዘማርው ከዝህ በላይ ፀጋው ይብዛልህ
@yewubdargebeyehu6794
@yewubdargebeyehu6794 22 күн бұрын
ተባረክ ውድ ወንድሜ ዘመንህ ሁሉ ለጌታ አምልኮ በማስገባት ይለቅ
@babi_fikir
@babi_fikir 8 жыл бұрын
wow......Amen Amennnnnnnn. what a gospel song. i litsened 10 times a day....still so blessing mezmur. it touches me inside and think we have such a great dad a loving lord and merciful God. praise God. it is much better from the other Gospel songs in such away it is well orchestrated...outstanding melody and ryhtm....God bless Eyob Ali.
@FrayTV
@FrayTV 8 жыл бұрын
Ik. There is just something different about this song. We need more like this
@richioendrias1535
@richioendrias1535 8 жыл бұрын
tewolde debesay the same here what à blessed song !!
@eleniogba6791
@eleniogba6791 8 жыл бұрын
like doesn't matter for likeness the song
@daslcheabe2661
@daslcheabe2661 7 жыл бұрын
Eleni Ogba vgcgjkgukkigc
@kassahunyigzawayalew6783
@kassahunyigzawayalew6783 2 жыл бұрын
በእውነት ከተነካ የፈለቀ ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ
@mokenninwirtu4149
@mokenninwirtu4149 7 жыл бұрын
THIS SPRETUAL SONG TOUCHES EACH AND EVERY PROTESTANTS EVEN THOSE WHO ARE OUT . I NEVER EVER HEARD SUCH WONDERFUL SONG . WHEN I AM IN MY OFFICE I AM WITH THIS SONG SPECIALLY THE PART : MAWURAT AKTONG .................
@betelehemeayele8597
@betelehemeayele8597 7 жыл бұрын
Omg Lizemzte yitwkute bi menfese wiste hone Tselote wisdege... Yihase mizmure directlly ki simay yiwrde niw minme yisew siga ena dime hasabe sayikelakelbet....zimenhe biberket yilke ...gina hultiga guza sisma...
Yidnekachew Teka Chekolebigne libe single gospel
7:36
ታምራት ፀደቀ አለሙ
Рет қаралды 45 М.
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Wededekegne (ወደድከኝ) - Awtaru Kebede
19:55
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 1,3 МЛН
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 1 МЛН
Yashageregne II ምርጥ የድሮ መዝሙሮች: ያሻገረን Yashageregne Full Album
57:46
ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli
Рет қаралды 873 М.
"አልሄድም" New Gosple song by singer Eyob Ali 2016/2024
9:19
Eyob Ali Official
Рет қаралды 220 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 316 М.
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,7 МЛН