Getayawkal and Biruktawit 4 Best Songs in 1 with Lyrics የጌታያውቃልና ብሩክታዊት 4 ተወዳጅ ዝማሬዎች በአንድ ላይ

  Рет қаралды 1,006,954

Fikadu Animut

Fikadu Animut

3 жыл бұрын

የዘማሪ ጌታያውቃልና የዘማሪት ብሩክታዊት አራት ተወዳጅ ዝማሬዎች!
ተባረኩበት!
አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለው
አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለው
...
ነፍሴ የምትወድህ አንተ ውዴ
እስኪ ልቀኝልህ እኔም ከልቤ
ኢየሱስ ኢየሱስ አስሬ ትላለች
ነፍሴ ባንተ ፍቅር ተይዛለች
...
እግዚአብሔርን እወደዋለው
እግዚአብሔርን እወደዋለው
የልመናዬን ቃል ሰምቶልኛልና
እሰዋለታለው ክብር ምስጋና
...
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር
የፍቅርን ትርጉም ያጣ ሰው
ወደ ኢየሱስ መጥቶ ይቅመሰው
እኛስ የፍቅር ልጆች ነን
በፍቅሩ እንጀራ እንጠግባለን
...

Пікірлер: 443
@martadereje5712
@martadereje5712 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እናንተን ሁለት ዕንቁ ባልና ሚስት ትጉህ፣ታማኝና ታታሪ የጌታ አገልጋዮች የሰጠን አምላካችን ስለእናንተ የተባረከ ይሁን!!!!!!! amen
@Fidelyenelej123
@Fidelyenelej123 Жыл бұрын
Amen
@gomegu3557
@gomegu3557 6 ай бұрын
Amen ewnet new
@zewditudano5897
@zewditudano5897 6 ай бұрын
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር የፍቅር ትርጉም ያልገባው ወደ ኢየሱሲስ ገብቶ ይቅመሰው አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ ወንድሜና እህቴ ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏
@almazgebrehana2131
@almazgebrehana2131 20 күн бұрын
Tebareku
@muluwirtu8197
@muluwirtu8197 Жыл бұрын
የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ዝማሬ እስከዛሬ ሳይበርድ እንደጋሌ በትውልዱ ልብ የሰነበተ የምር ሰማያዊ ዜማ!
@nuraguyo7544
@nuraguyo7544 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ዘመን የማይሽረውን ጌታ ዘመን በማይሽረው ዜማ!❤❤❤❤👏👏👏👏 l've been listeninig this song from my childhood (ቢያንስ ላለፉት 22 ዓመታት) ዘመናችሁ ይባረክ!
@eyasuzsina4902
@eyasuzsina4902 2 жыл бұрын
መዝሙራችሁ ዘመን ተሻጋሪና የሚየንፁ በመሆናቸው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 6 ай бұрын
በጣም በጣም ይባረኩልኝ።እ አኔና ቤተሰብ በሩቅ ቆርበት ወድድድድድድ አሜን።
@yeabserabizuayehu2197
@yeabserabizuayehu2197 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ!
@fekefre9616
@fekefre9616 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ሼር ያደረከንሞ ጌታ ይባርክህ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 10 күн бұрын
❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ ተባረኩ ✊❤✅🙏
@Azilkegnefikadu
@Azilkegnefikadu 3 ай бұрын
በርቱ ፈጣሪ ከዚህም በላይ አቅም ይስጣችሁና ከዚም በላይ ስሩ ፈጣሪ ዘመችሁ ይባርክ፡፡🙏🙏
@BASLEALHABTAMU-br3ue
@BASLEALHABTAMU-br3ue 2 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤❤ ዝማሬዎቻቹ ያንፃሉ ዘመናቹ ይባረክ
@yonasterefe3660
@yonasterefe3660 Жыл бұрын
ጌታ በፍቅርህ አኖረን ፍቅር አብዛልን ጌታ ሀገራችን በዛ በድንቅህ ፍቅር ጎብኛት
@yidnekachewlegesse5271
@yidnekachewlegesse5271 3 жыл бұрын
I am an Orthodox christian; I don't usually listen to other Christians' songs....but this one I do love it very much
@kiyakiya4017
@kiyakiya4017 2 жыл бұрын
Me too I love this song very very much ❤️
@memeapbibi2952
@memeapbibi2952 Жыл бұрын
amrnamen
@metomiju8918
@metomiju8918 Жыл бұрын
No no don't said that other Christian also followers of jesus
@befekaduwirtu6262
@befekaduwirtu6262 Жыл бұрын
Doctrine can never save anybody dear for the bibile says "believe in the Lord Jesus and you will be saved you and your house hold" Acts 16:31. The core of our faith is our Lord Jesus not the church doctrine. stay blessed warmly!
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 7 ай бұрын
ሕይወት ና እረፋት ወደሆነዉ በክርሰቶስ ዳግም መወለድ ከአለሆነልህ ዝማሬዉን ማድመጡ ብቻ ፋርድ ይሆንበሐል ዉስጥህን ደስ ያሰኘዉን አስተማሪ ና መከሪ መንፈሱ ቅዱስ በዝማሬዉ መዉደድህ በረከክ ብለህ ምን አደርግ ዘነድ አንድትል ጰለይኩልህኝ ።ጌታ ምህረቱን አትግፈዉ ሁል ጊዜ በዝማሬዉ ዉስጥ ሆነህ ደሥሥሥሥ ይበልህ ተባረክልኝ።
@Ab-th1hv
@Ab-th1hv 2 жыл бұрын
ልቤን ሁሌም ወደ ፍቅሩ የሚመልሰው መዝሙር ነው:: በጣም ውድ የሆነ መዝሙር ነው ተባረኩ!
@lidiyazewdneh2143
@lidiyazewdneh2143 2 жыл бұрын
I like jessus
@Gtmami7037
@Gtmami7037 3 жыл бұрын
ፍቅር ኢየሱስ ነው ።amazing song
@ramaabed7967
@ramaabed7967 3 жыл бұрын
Elisabet
@GeetaThomasDaniel__
@GeetaThomasDaniel__ 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ !!!!!
@helenlemma4514
@helenlemma4514 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ክብር ለንጉሱ ለጌታችን አሜን
@negatekle1752
@negatekle1752 3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር በወቅቱ ስሰማ ጆሮ ለመስጠትና ፈቅጄ ለማዳመጥ አዘማመሩንም ለመታገስ የጀመርሁበት ሰሞን ነበር
@genettechale2783
@genettechale2783 Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር የሚሰጥ እውነተኛ ወዳጅ እሱ ብቻ ነው ጌታ ተባረኩልኝ♥♥
@joyceamare-pe3bx
@joyceamare-pe3bx Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ!!!!!
@tmaniacell8622
@tmaniacell8622 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን💚💛❤🙏🙋👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ይጨምራላችሁ ተባረኩ📖🙏 📖➕💗 ፍቅር ኢየሱስ ነው📖
@TakeleFekadu
@TakeleFekadu 4 ай бұрын
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረኩ ደሰ ትላላቹ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 6 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ!!እወዳችኃለሁ!!❤❤❤❤
@TakeleHaile-d9q
@TakeleHaile-d9q 6 күн бұрын
ለእ/ር ክብር እና ምስጋና ምከንያት ስለሆናችሁ ተባረኩ.
@tafessegurachaofficial929
@tafessegurachaofficial929 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እናንተን ሁለት ዕንቁ ባልና ሚስት ትጉህ፣ታማኝና ታታሪ የጌታ አገልጋዮች የሰጠን አምላካችን ስለእናንተ የተባረከ ይሁን!!!!!!!
@jaheershanhaydros2832
@jaheershanhaydros2832 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን👏👏👏👏👏👏👏👏ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@negestesemre6684
@negestesemre6684 Жыл бұрын
@@jaheershanhaydros2832 à
@yemesrachawono6162
@yemesrachawono6162 Жыл бұрын
@@jaheershanhaydros2832 ppp
@muluwirtu8197
@muluwirtu8197 Жыл бұрын
አሜን አሜን ደርቦ ይባርካቸው
@meheretdebretsion1098
@meheretdebretsion1098 Жыл бұрын
​@@jaheershanhaydros2832 p0😅∆😅@😅😅qq qqqqqqq
@user-dr1el1jj5j
@user-dr1el1jj5j 3 жыл бұрын
አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለዉ አሜን አሜን ተባረኩ በብዙ ❤️❤️
@nftalembirhane197
@nftalembirhane197 3 жыл бұрын
Dry and I N
@stenabereket5563
@stenabereket5563 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ይጭምርባቹ
@abrahamararo1847
@abrahamararo1847 3 жыл бұрын
ዘመናቺሁ ሁሉ ይባረክ ኣሁንም ለበረከት ሁኑ።
@antenehsisay3504
@antenehsisay3504 10 ай бұрын
ተባረኩልኝ፡፡ እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ
@godslove7084
@godslove7084 3 жыл бұрын
በጣም ወደድኳችሁ ተባረኩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ፡፡
@user-if7ob8wv7y
@user-if7ob8wv7y Жыл бұрын
በጣምእምንወዳችሁየጌታ ባራዎች ዘመናችሁይባረክ በልጅነቴ በጣም የምሰማው የናተን መዝሙርነበር አዳምእናሂዋን የእጅስራዎ ሰውንስትሰራየመጀመሪያዎች የሚል
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 2 жыл бұрын
አሜን ፍቅር ኢየሱስ ነው። ጌታ ይባርካችሁ
@meriemerie7640
@meriemerie7640 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn tabaraku siwodachu
@henoktadesse5340
@henoktadesse5340 3 жыл бұрын
i am orthodox chirseyan ..... but this song i love god bless ......
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
ጌታ ይክብር ስለዝማሬው
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 3 жыл бұрын
ፍቅር ኢየሱስ ነው ♥ 👋😔👋♥
@ashebiryacob9845
@ashebiryacob9845 Жыл бұрын
Blessed Family!!!!! Geta Iyebareke Yibarkachiwu!!! Fish Antem Tebarekiln Begeetaaaa!!!!
@eyosiyasterefeofficial
@eyosiyasterefeofficial 7 ай бұрын
ተባርካችሑ ለበረከት ሖናችሑ ጌታ ይመስገን
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 жыл бұрын
Amennnn እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው ጌታችን ሆይ ብቻህን ላአላዊ ነህ🙌🙌🙌🙌💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-ml9cw4ue4g
@user-ml9cw4ue4g 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ተበረኩ
@user-vd3gx1zy2b
@user-vd3gx1zy2b 2 жыл бұрын
ጌታ።እግዚአብሔር። ይባርካቹ
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w Ай бұрын
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር የፍቅር ትርጉም ያልገባው ወደ ኢየሱሲስ ገብቶ ይቅመሰው አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ ወንድሜና እህቴ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@lemlemhailu60
@lemlemhailu60 11 ай бұрын
በጣም የምወደው ዝማሬ ነው ተባረኩ ፀጋውን ይጨምርላችሁ
@masaretteti1085
@masaretteti1085 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበረክ ተበረክ ተበረክ ተበረክ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙇🙇🙇🙇👍👍👍
@biruktesfaye3989
@biruktesfaye3989 11 ай бұрын
ተባረኩ ❤ቆንጆና እግዚአብሔር የሚያመሰግኑ መዝሙሮች ናቸው።❤
@pipoetana381
@pipoetana381 3 жыл бұрын
Nebse yemtwedh ante wude❤❤❤
@yoakob-777
@yoakob-777 Жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንንንን ክብር ለጌታ ጌቶች የሱስ 🙏🙏🙏 እልልልልልልልልል ኣሜንንንን
@lydiamesfin4610
@lydiamesfin4610 Жыл бұрын
የሚባርክ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
@senaitbasazinew8446
@senaitbasazinew8446 2 жыл бұрын
እልልልልልልእየሱስ ፍቅርነዉ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር ኢየሱስ ነው አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::
@tumimtaye8939
@tumimtaye8939 3 жыл бұрын
ኧረ አይጠገቡም ሌላም የነሱ ይለቀቅ 😇😇😇👏👏👏🙌🙌🙌
@DesalegnSoboka
@DesalegnSoboka 12 күн бұрын
Let God bless your services!!!!!!!
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
እጅግ ተወዳጅ መዝሙር ጌታ ያውቃልና ብሩክታዊት ብሩካን ናችው ።
@ruthdawit8030
@ruthdawit8030 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@user-km7oj3jw6l
@user-km7oj3jw6l 11 күн бұрын
Zamnchun Hulu geta yebarkchu tsagawun yicamrlchu ❤❤❤❤❤❤ Fiker eyesus naw fiker Amen ❤❤
@delolo1647
@delolo1647 3 жыл бұрын
Amen tebareku
@user-vm7xt3ip7s
@user-vm7xt3ip7s Ай бұрын
Awesome 👌 namaste 👌 👏 😍 AeeeeeeeeeeeAmna
@haimanotterefe1201
@haimanotterefe1201 3 жыл бұрын
ኢየሱስዬ ውዴ
@redietemito2950
@redietemito2950 3 жыл бұрын
በእየሱስም ዘመናችሁ ይባረክ
@ashudesu9025
@ashudesu9025 Жыл бұрын
Egziyabeher yemsegen muzmuraci betam des yelal tebareku zemnach yebarek sel mayenger setota egziyabeher yemsgen
@samuelabrham3321
@samuelabrham3321 3 жыл бұрын
AMENNNNNNN JESUS is LORD AMEN praise the LORD AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@taregnedetebo3736
@taregnedetebo3736 7 ай бұрын
ዎደቾዋለሁ እስካ ምፃት!!!!!!!!
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
እልልታም ውዳሴም ክብርም ምስጋናም አምልኮም ለሚገባው ለአምላካችን እና ለአባታችን ለእግዚአብሔር ይሁን። ስሙ ይባረክ።
@roamelu0722p
@roamelu0722p Жыл бұрын
@user-nj3um1rl2c
@user-nj3um1rl2c 10 ай бұрын
የእውነት መዝሙራቹ ልቤን ነካዉ ተባረኩ
@HshsHahahll
@HshsHahahll 8 ай бұрын
G&B God bless both for every time love you
@EliasBarasa-lp5qd
@EliasBarasa-lp5qd 2 ай бұрын
I love you everything God bless you❤
@awetandom4143
@awetandom4143 3 жыл бұрын
ተባርኬበት ኣለሁ ተደርጎልኛል።
@dawithileyesus448
@dawithileyesus448 2 жыл бұрын
I am catholic but I Love you Getayawkal
@user-rx1if2ny6s
@user-rx1if2ny6s Жыл бұрын
ጌታ ስለ እናንተ አመሰግናለሁ!ተባርካችዋል❤❤❤
@user-ev6qv5uv8b
@user-ev6qv5uv8b 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤.......egziabeher yibarikachu
@lailaetetu8690
@lailaetetu8690 2 жыл бұрын
ተባረኩ የኛ አንቁዎች አንወዳችሃለን
@zoetadesse
@zoetadesse 3 жыл бұрын
Thank you for sharing this amazing songs
@user-pl5oo6rd5c
@user-pl5oo6rd5c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበርክቹ
@TigistGirma-oh8cm
@TigistGirma-oh8cm 2 ай бұрын
በጣም ብዙ መሳሪያ ድምጽ የሌለው ዝማሬ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤ተባረኩልኝ።
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 2 жыл бұрын
እስይ ደስየሚል ልብየምነካ የምጋና መዝሙር እናንተን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ ነው የምባረከው በናንተ መዝሙር እግዚአብሔር ያረገልኝ ብዙ ብዙ ነው እልልልልልል ስሙይበር ይመስገን ሃሌሉያ::
@bedadaararso741
@bedadaararso741 2 жыл бұрын
ወወወወወወወወወወወፈፈፈፈ
@hiwotabebe4541
@hiwotabebe4541 2 жыл бұрын
00
@abrhamezalaqa3939
@abrhamezalaqa3939 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@tadesseyai1154
@tadesseyai1154 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ የወለዳችሁ ልጆችን የምታመልኩት አምላክ ይባርክላችሁ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 3 жыл бұрын
ልኡል ደኃኒዐአዓለም፣ዘመናቹሁን አሰተፌሰቹሁን፣ቀለሂይወታቹሁ ፣የባርካቹሁ።ለዘመናት፣ለእኛ ጊዚያቹሁ ሰታቹሁ ለምትዘሩልን ፣ዘር ለማመሰገን ቀላትም የለኝም፣ሂያው እግ/ር ዘራቹሁን ያበዛው፣ቤትካሃነታቹሁ በእናታ፣ትባርካለች እና፣አሁንም ከአለም አሰከበአለም የስስፌላቹሁ።
@misrakroyer234
@misrakroyer234 3 жыл бұрын
Geta abzto yebarkachu bedmu teshefnu
@ermyasteshome1201
@ermyasteshome1201 3 жыл бұрын
ተባራኩ
@ethiopiaeritrea7586
@ethiopiaeritrea7586 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ተባረኩ♥️♥️♥️
@biniyambrhanu6733
@biniyambrhanu6733 3 жыл бұрын
Bebzu testnanchalew tebareku
@ashutizu5726
@ashutizu5726 2 жыл бұрын
Fikir eyesus new fikir ..... Great song ever. God bless u G@B ministry
@tsigedawe6810
@tsigedawe6810 3 жыл бұрын
ተባረኩ!!!
@user-fh6wd9nz5x
@user-fh6wd9nz5x 5 ай бұрын
❤ተባረኩ!!!!!!
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 4 ай бұрын
Tebareku
@semiraberhe7976
@semiraberhe7976 3 жыл бұрын
I have no words heavenly song Ewy anget arse mezmurgeta ykber yemaytegeb!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ebiseidosa474
@ebiseidosa474 3 жыл бұрын
Tebareku.adera kechalachihu "Alchalkum iraseen lememrat Indet indemiramed egrochen lemansat Gen Geta kalredahegn indet ehonalehu Lastekakil biye hulun atefalehu" Yemilewn adera feligeh likekilin.
@user-vp5vq7xr1r
@user-vp5vq7xr1r 10 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ ለዘላአለምም በእቅፉ ስር ያኑራችሁ ።
@loveisjesus9267
@loveisjesus9267 2 жыл бұрын
WHAT A LOVELY SONG THIS IS.I hear this songs at least three times per day.JESUS IS LOVE.LOVE IS JESUS.
@meselamesela2052
@meselamesela2052 3 жыл бұрын
አሜንን አሜንን
@meseluabera5616
@meseluabera5616 Жыл бұрын
አሜን ዘመናቹ ይባርክላቹ
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 2 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይባርካቹ 🙏🏾
@azeb2809
@azeb2809 Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ይለምልምም የቀድሞ መጀመርያ ጌታን የተቀበልኩበትን ዘመን አስታወስኝ በተለይ ፉቅር የምትለዋ መዝሙር
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w Ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር የሚሰጥ እውነተኛ ወዳጅ እሱ ብቻ ነው ጌታ ተባረኩልኝ
@selamgenu9027
@selamgenu9027 3 жыл бұрын
ተባረኩልኝ አሜን
@zortihomemade5143
@zortihomemade5143 2 жыл бұрын
እሰይ ጌታ እግዚሔበረ እናንተን ይባርካቹሁ ብሬክ ነቹሁ
@SaraKetema
@SaraKetema 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉❤
@abebechasele
@abebechasele 3 жыл бұрын
አሜን
@lailaetetu8690
@lailaetetu8690 2 жыл бұрын
አንዲህ የባረካቺሁ አምላክ yይባረክ
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒🙏 God bless you both ❤🕊🤲
@eritreanabey5628
@eritreanabey5628 2 жыл бұрын
Dear brother and sister. As usual, I am so blessed by your ministry, your melodic gospel songs. May God expand your territory
@RosesRos-iy9ym
@RosesRos-iy9ym 9 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@gettygeteneshmargya3885
@gettygeteneshmargya3885 3 жыл бұрын
I thank you God for who you are and for what you have done!
@helenlemma4514
@helenlemma4514 3 жыл бұрын
Amen
@sabatedros6302
@sabatedros6302 3 жыл бұрын
Amen Amen Hallelujah!!! God is great!!! I'm speechless this is my most favorite songs~
G&B New Song
13:03
Deribe Dehenanew
Рет қаралды 1,9 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 15 МЛН
ፓስተር አገኘሁ ይደግ (ውለታው)       Pastor Agegew Yedage
14:42
መዝሙር Channel
Рет қаралды 785 М.
Season 1, Episode 12 (ሁሉ ደህና ነው)
27:05
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 133 М.
Nefse Yemtwedih (Live Worship) - Tekleab Matheos With Zetseat Choir
13:33
አዲሱ ወርቁ 5ቱ ምርጥ መዝሙሮች
24:38
DUKA MEZMUR
Рет қаралды 56 М.
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 501 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,2 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 101 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 89 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 25 МЛН
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 87 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 135 М.