ከባሌ ቤተስብ ጋር ደስ ሚል የኢድ ውሎ እና ከኢድ ስላት መልስ የጎዳና ጥያቄ እና መልስ

  Рет қаралды 96,189

እማማ ጨቤ Ekru Tube

እማማ ጨቤ Ekru Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 333
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ኢክሩዬ በጣም ነው የምወድሽ ኑሮሽን ቀለል ባለ መንገድ ስለምትመሪ ካንች ብዙእንማራለን ብዬ አስባለሁ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ሌሏቹ እማ ዝና ብለዉ ተቀምጠዉ እኛን እዳንገባ ያካብዳሉ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ትክልኛኑሮ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@fatimanigus3261 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞
@ነቢሀTube
@ነቢሀTube 2 жыл бұрын
እኔ የእሷን ቪድዎ ሳይ አገር መግባት ቀላል ይመስለኛል
@ayshatube6139
@ayshatube6139 2 жыл бұрын
ኢክሩ አንቺን ሳይ ሃገር ለመግባት እጓጓለሁ የኢትዮ ኑሮ አውቀሽበታል ማሻ አላህ
@halimaseid5226
@halimaseid5226 2 жыл бұрын
አኢሻ ደምሪኝ እህቴዋ በቅንነት እመልሳለሁ
@fafiethiotube9827
@fafiethiotube9827 2 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም
@زينبعمر-ذ6ع
@زينبعمر-ذ6ع 2 жыл бұрын
አወ በተለይ ያልወለዳችሁ ልጆች ፍጠኑ
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 2 жыл бұрын
ኑሮን አታካብዱ ቀለል አርጋቺሁ እደኢክራም ኑሩ መልካም በአል
@alfeyakhalil8283
@alfeyakhalil8283 2 жыл бұрын
😘😘😘😘
@halimaseid5226
@halimaseid5226 2 жыл бұрын
ኢክረምየ ደምሪኝ እመልሳለሁ
@ghghh3547
@ghghh3547 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የዱኒያ ኑሮ እየኖረች ነዉ ይመቻት አቦ
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 2 жыл бұрын
ሁላቺሁም ደምሩኝ እመልሳለሁ
@ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር
@ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የባል ቤተሰብ ማክበር ትልቅ ሀብት ነው ማሮቼ አላህ ይጨምርላቹ የሀገሬ ልጆች
@tube-lr8wx
@tube-lr8wx 2 жыл бұрын
ማአሻሏህ የኢትዮጵያ ወንድ ሙስሊሞች ቶብ አቤዝ ቶብ መልበስ መልበስ ጀምረዋል ማአሻሏህ ደስ ሲል ወላሂ
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 жыл бұрын
አዉ ማሻአላህ በየሀገሩነዉ እህት ሱሪ ብዙም አይለበሰም አሉ ሰንሄድ ሱፍ ከመግዛት ገላገሉን ክክክ
@abdasr4048
@abdasr4048 2 жыл бұрын
አሁን እኮ አብዛኛው ተሰትረዋል
@tube-lr8wx
@tube-lr8wx 2 жыл бұрын
@@ali-tk7rw የኔ ዉድ እህት ደስ በሚል ሁኔታ አሳቅሽኝ ግን ለብሰዉ ሳያቸዉ ደስ አለኝ
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@tube-lr8wx እደማምር ደሜዋ
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 2 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ እክሩ ጎበዝ የኔ ባለሞያ በርቺ ማሻአላህ
@ettalk123
@ettalk123 2 жыл бұрын
ብያለው ብዬ ነው የወጣሁት ያለው ልጅ😂😂😂😂❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@ራያነትክቡርማንነት
@ራያነትክቡርማንነት 2 жыл бұрын
እኩሩይ ስታምሩ ያኣመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌❤❤❤ሃገራችን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤🙏
@seadiyoutubeseadiyoutube2590
@seadiyoutubeseadiyoutube2590 2 жыл бұрын
የኔወድ አሚንንንንንንንን አላህ አገራችንንን ሰላም ያድረግልን ⛪️⛪️❤❤🕌🕌🕌🕌❤❤
@ራያነትክቡርማንነት
@ራያነትክቡርማንነት 2 жыл бұрын
@@seadiyoutubeseadiyoutube2590 🕌😊⛪🙏🙏🙏ኣሜን ✌❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
Amen
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@seadiyoutubeseadiyoutube2590 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞
@seadiyoutubeseadiyoutube2590
@seadiyoutubeseadiyoutube2590 2 жыл бұрын
@@lloveethiopa7130 እሽ ውዴ ያገሬ ልጅ👍👍
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 жыл бұрын
ኢክሩየ የኔገራገር ባለሙያነሺ ማሻአላህ
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 2 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ 1443 ሂጅሪ ኢዳል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ ማሻአሏህ ጨብዬ ጎበዝ 👍 ጅልባቡ ያምርብሻል አትልቀቂው👈 ቢኒም እንደዛው ሶቡ ከነ ሽማጉ አምሮበታል 👌
@halimaseid5226
@halimaseid5226 2 жыл бұрын
ሙሀባ ወንድሜ በቅንነት ደምረኝ
@mekilovexff7334
@mekilovexff7334 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ይህ ቀን ናፈቀኝ እማማ ጨቤ ጎበዝ ነሽ ግን ለምን ፉዋ ብትን አላልሽም ከራስ በላይ ንፋስ መልበስ መኩዋኩዋል ነበረብሽ ምክነያቱ ም ኢድ አንድ ቀን ነው
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
@yotube7095
@yotube7095 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች እህቴ
@sarazeray3586
@sarazeray3586 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@hxhffhdufcjgs7874
@hxhffhdufcjgs7874 2 жыл бұрын
ለካ እድህ ጎበዝ ነሺ ማሻአላህ በርች
@z.d7914
@z.d7914 2 жыл бұрын
ኢክሩየ ጎበዝ ነሽ መሻአላህ
@ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ
@ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት ደስ ይላል እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የኢስላም ልጆች ። የመጀመሪያ ኮሜንት ስፅፍ እና እህታችን ፀጉርሽን በደንን ልበሽ አትገላለጭ ።እራስሽን አስውቢ
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
ምከረው ምከረው ካልስማ መከራ ይምከረው ይላል አባቴ ስቴ ተመከረች ለምክራችን ቦታም አሰጠውም ሄጃም ለሴት ልጅ ውበትዋ ነው
@tube5648
@tube5648 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ዉድ
@toybaseid3783
@toybaseid3783 2 жыл бұрын
ማሻላ ህልም በሀገር ያምራል ሁላችንም ላገራቺን ያብቃን
@mahi141
@mahi141 2 жыл бұрын
ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😥🙏🇪🇹😘
@toybaseid3783
@toybaseid3783 2 жыл бұрын
@@mahi141 አትሞቺብኚ አረግሺ አለሁ
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
አላህ ኢትዮጲያን ስላምያርግልን ኡፍ በስዴት ዝቅ ብለን እዬኖርን ሀገር ሲታመስ በጭካኔ ግዲያ ጦርነት ሀበሻ መሆኔ ምጥላበት ዘመንላይነኝ
@ሐየትአደመ
@ሐየትአደመ 2 жыл бұрын
ማሻላ
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
ግን ይቅርታ አድርግልኝና ቅቤው ነጭ ነው ለምን ቅቤ ሲነጠር ቀላ ሲል በጣም ይጥባል ሽታውም ደስ ይላል ጣአምም አለው አሁን ያቺው ማንጥር ይቀረዋል ማለቴ እሳት ይቀረዋል በነገራችን ላይ እኔ ማጠር አልችልበትም እናቴ እና እህቴ ሲያነጥሩ ስል ማይ ነው
@So-tr8ej
@So-tr8ej 2 жыл бұрын
የሁሉም ሰዉ አነጣጠር ይለያያል እንደሙያቸዉ ነዉ ዉዷ
@arhibutube6566
@arhibutube6566 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢክሩ ሁሌም በቪድዮ ስትገቢ እንዲ ልበሺ ዉብ ነሽ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 2 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ ነሽ በጣም ጎበዝ
@birtukantube8571
@birtukantube8571 2 жыл бұрын
@Hussa Me በፈጣሪማ ለምነኸኝ አላልፍህም ቀብቸሀለሁ አተም ቀባኝ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 2 жыл бұрын
@Hussa Me እሽ
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@birtukantube8571 እንደማምር ደሜዋ
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@መቢ ዩቱብ mebi KZbin እንደማምር
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@bateyyoutube3038 እንደማምር
@sofiyasofiya2878
@sofiyasofiya2878 2 жыл бұрын
ማሻ አሏ
@hamriaethiopia8010
@hamriaethiopia8010 2 жыл бұрын
ማሻላህ ቀጥበት ኑሮሁን አወቅሽበት
@ettalk123
@ettalk123 2 жыл бұрын
ፓ እክሩዬ ባለሙያ👏👏👏
@indujed3236
@indujed3236 2 жыл бұрын
Maasha allh ekru Eid Mubarak mashe allhe tabrklhe setmur yen konjo ekru qimaa nashi
@syoutube7416
@syoutube7416 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ የኔዉድ እኮንአብሮ አደረሰን ጠካራነሺ ሳላደቅሺ አላልፍም
@ጫሊየወሊሶልጅ
@ጫሊየወሊሶልጅ 2 жыл бұрын
Yene konjo bela betishen seyi betam azenkugne becha anchi berchi gobez nesh
@bintahmed
@bintahmed 2 жыл бұрын
وبشر الصابرين: 🖊"ህይወት ያምራል!! ህይወት ከተውሂድ ጋር ህይወት ከቁርዐን ጋር ህይወት ከሡና ጋር ህይወት ከሠላት ጋር ህይወት ከፆም ጋር ህይወት ከትዕግስት ጋር ህይወት ከእውነት ጋር ህይወት ከብልሀት ጋር ህይወት ከኢልም ጋር ህይወት ከተውበት ጋር ህይወት ከእዝነት ጋር ህይወት ከሂጃብ ጋር ህይወት ከመልካም ትዳር ጋር ህይወት ከመልካም ጓደኛ ጋር ህይወት ከመተናነስ ጋር ህይወት ከተቅዋ ጋር ህይወት ከኢይማን ጋር ህይወት ከኢህሳን ጋር ህይወት ከሀያዕ ጋር ህይወት ከመውደድ(አላህና መልእክተኛውን ሙእሚኖችን) ህይወት ከመተሳሰብ ጋር ህይወት ከፈገግታ(ለሙስሊም ወንድም እህት መልካም ፊት ማሳየት) ጋር ህይወት ከዱዐ ጋር ህይወት ከመልካም ስነ ምግባር ጋር ህይወት ከማክበር ጋር ህይወት ከጤና ጋር ህይወት ከኢስላም ጋር ህይወት ያምራል!! ሰብስክራይብ አርጉኝ ፖሮፋይሌን በመጫን
@mekiyaahmed4290
@mekiyaahmed4290 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
እር ተዉ ዩቱዩበሮች በፈጠራችሁ እንግዳ እንኳን ሲበላ አትቀርጹ እየተሸማቀቁ እየበሉ ምንም አጀታቸዉ አይደርስም
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አምሮባችኋል ጨብዬ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢክሩ
@birtukantube8571
@birtukantube8571 2 жыл бұрын
ጨቤ ግን ባለሟያነች ከሷ የማልጠብቀዉን ጉብዝና እያየሁነዉ በርቺ እህታችን
@nebilabeauty
@nebilabeauty 2 жыл бұрын
ማሻሐላ እማማ ጮበ እንኳን ለ1443 ኢድ አል ፈጥር አዴረሰሽ
@najmiyauae7874
@najmiyauae7874 2 жыл бұрын
ማአላህ ባለሞያ ወላሂ ነሽ
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
ኢክሩየ ጠክሪ ኑሮን በትንሽ ነገር ተብቃቅተው መኖርእደሚቻል ካች ተምሪያለሁ እህት
@ዜድነኝየማርያምልጅ-ነ5ኈ
@ዜድነኝየማርያምልጅ-ነ5ኈ 2 жыл бұрын
በተሠብ ተወደዶ ኑሮ እያሉ ሥት ይላሉ እሷ ግን እጥር ምጥን አርጋ እየኖረችነዉ ዉነት እኔ ሁለተኛ ኑሮ ተወደደ ቢሉኝ አቃለሁ የራሤ ሂወት በዛ አለብኝ ምሥቅልቅሌን ላወጡት እኮነዉ
@seenaakabadaa199
@seenaakabadaa199 2 жыл бұрын
Bayee namati tola vidoo kee oton lalaluu nat bartee adha kee naf dhugadhuu
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እክሩ ሴት ዊዛሮ❤❤
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
አሰላሙ ዋሌኩም ሰላም ኢክሩ እንኳን አደረሳቹ ማሻላህ ዩህሩዬ ለካ እዲ ባለ ሙያ ነሽ በጣም ደስ የሚል አከባበር በርቺ
@habibatube2534
@habibatube2534 2 жыл бұрын
እማማ ጨሜ ማሻአላል ደሥ ትላላትሁ ግን አች ሁልግዜ ትርክርክ ወይም ዝርክርክ እዳልሽ መቸነዉ ግን አለባበሥሽን እምታሣምሪዉ እህቴ ምን አለበት ሽቴዉን በቦዲ ልበሽዉ ሂጃብሽን አሥተካክይ እጎንሽ ያለችዉ እያት አለባበሧን
@f.2834
@f.2834 2 жыл бұрын
እኔ ምግብ በስሀና ቢሰጡኝ አልበላም ማድነው ደስ እሚለኝ አብሮ በትሪ መብላት
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 2 жыл бұрын
እኔም
@seadahusin634
@seadahusin634 2 жыл бұрын
ክክልክትክክል ሥትእሚፈራልካይበቃውበቃኝ እሚል ማድከሆነ ሥለሚጨምር በቃአያሰጋም
@jcjxbxxhx4753
@jcjxbxxhx4753 2 жыл бұрын
ማሻአላ
@gutahuruma7181
@gutahuruma7181 2 жыл бұрын
Enkuan adersesh Eid Mubarek
@UMMUURAYYANyoutub
@UMMUURAYYANyoutub 2 жыл бұрын
Mashaa Allaah ekiru ukan adarasashi mamaye
@asimaasina8101
@asimaasina8101 2 жыл бұрын
Masha masha mshala masha mshala masha mshala masha mshala masha mshala masha mshala masha mshala masha mshala masha
@ኢክራምየወሎልጅ
@ኢክራምየወሎልጅ 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣምዴስይላል
@seadasead2516
@seadasead2516 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ኢክሩየ
@lolo-dk7tc
@lolo-dk7tc 2 жыл бұрын
ማሻአላህጎበዝ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 2 жыл бұрын
አላህ ትዳርሽን ይባርከዉ
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 2 жыл бұрын
ፍቅራቺሁን አላህ ይጨምርላቺሁ ውለዱ ክበዱ ሥሰግድ አለቀሥኩ አለ ባለቤትሺ ወንድሜዋ እንኳን ወደትክክለኛው መንገድ መራህ
@khadejahhussain8985
@khadejahhussain8985 2 жыл бұрын
እኔ እምለው ዳቦ ምነው ማረጉን አጣ የዳቦ ባህላችን ወጋችን ቡና ተፈልቶ ሰው ተጠርቶ አባትም ይሁን ጎረቢት ሲቆርሰው ነው እማውቀው የዘንድሮው ደግሞ የተለየ ነው ያም ተነስቆ መቁረስ ሆነ ኸረ ተው በረካውን አታሳጡት ወላሂ ቅር ነው ያለኝ ለምን ይሆን አላውቅም ብዙ ልጆች ሲቆርሱ አለሁ 🥺😥
@ummeryemtube8723
@ummeryemtube8723 2 жыл бұрын
ምንም ችግር የለው
@seadamuhammed2135
@seadamuhammed2135 2 жыл бұрын
ምን ችግራለሁ ሁሉም የሰው ልጅ የ9ወር ነው ትልቅ ሆነ ትንሽ በረካን አላህ ነው እሚሰጠው የሰው ልጅ አይፈለም
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 жыл бұрын
ጎበዝነሽ
@Tube-xu5jw
@Tube-xu5jw 2 жыл бұрын
ጎበዝ ኢክሩ ጀግና
@hamerewerku9908
@hamerewerku9908 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዞ
@ፍቅርለወሎልጅ-ነ3ሸ
@ፍቅርለወሎልጅ-ነ3ሸ 2 жыл бұрын
ኤክሩየ ኑሮዉን ያወቅሽበት አችነሽ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
የት ነው እምትኖሪዉ
@munaethtube5064
@munaethtube5064 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትይ ለካ እደዚህ ባለ ሙያ ነሽ😜
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951 2 жыл бұрын
ማሸ አለህ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 2 жыл бұрын
ጉድኔ ትፕወጣጥረ ፀጉራቸውን ቆንነው ሽቅብ ሶላት ሶላት ስንቆም እኮ አላህ ፊት ነው የምንቆመው ውይ የውስጥ ልብሳቸው ይታያል አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@romanghandour2003
@romanghandour2003 2 жыл бұрын
እናትሽስ ባለቤትሽ ዛሬ አምሮበታል በርቱ
@rewdatube581
@rewdatube581 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👌👌👌👍
@hekeruhekeru615
@hekeruhekeru615 2 жыл бұрын
የት ሀገር ነው?
@aaaaaaaa2928
@aaaaaaaa2928 2 жыл бұрын
ማሸአላህ
@darartadararta9867
@darartadararta9867 2 жыл бұрын
Eid mubarak mashaallah bexam new des mitilu melkam behal yehunilachu yihunilin
@መሬምወሎቱይብ
@መሬምወሎቱይብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ዜድጎደረዋ
@ዜድጎደረዋ 2 жыл бұрын
መሻላህአራፈነው
@toybayimor2020
@toybayimor2020 2 жыл бұрын
ማሻአላማሻአላ
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሁሉንም ኸይር
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ 2 жыл бұрын
መሽአላ
@fatumatube2613
@fatumatube2613 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢክሩ ደስ የምትይነሽ
@zainebshamsu9828
@zainebshamsu9828 2 жыл бұрын
Mashallah Allah yixbeqachu
@moneeradawood6235
@moneeradawood6235 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ታምራላችሁ
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 2 жыл бұрын
ማሸአለሀ በጠም ደሰ ይለሊ ኡኪሩ
@ዜድነኝ-ዘ7ረ
@ዜድነኝ-ዘ7ረ 2 жыл бұрын
መሻህላ እኜንም አለህ ለዚ የብቃን እክሩ ዱዋ አድግልን
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 2 жыл бұрын
እማማ ጮቤ ምርጥ ሰዉ
@wardatube3623
@wardatube3623 2 жыл бұрын
عيدكم مبارك! تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال! ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን! አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን አደረሳቹ
@medinamegesha263
@medinamegesha263 2 жыл бұрын
ማሻ አላሕ 😍😍
@meka2809
@meka2809 2 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጩምርልሽ
@ፈዲ-ሸ5ቨ
@ፈዲ-ሸ5ቨ 2 жыл бұрын
ዬኔ ቆንጆ እክሩዬ ለከበለሞየ ኔሽ
@fafelove8893
@fafelove8893 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ጉበዝ ጨቤ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ ሆነሻል
@toybamohammed3581
@toybamohammed3581 2 жыл бұрын
እኔ ግን እሚገርመኝ ይቺን ልጂ ያገበ
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 2 жыл бұрын
በሪቺ ኡንኳን አቢሮሆ አደረሰን
@ዜድጎደረዋ
@ዜድጎደረዋ 2 жыл бұрын
ሰላምነው
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 2 жыл бұрын
ጉበዝነሽ ማሻአላህ ኢክሩ
@ahdhshsh5847
@ahdhshsh5847 2 жыл бұрын
Walikumeselam werametulahi weberekatu masha allah
@zinatzinaaat7213
@zinatzinaaat7213 2 жыл бұрын
አሚን
@sss2505
@sss2505 2 жыл бұрын
ማሻአላህተባረከላአ
@wollo1630
@wollo1630 2 жыл бұрын
ኢክሩ የኔማር መሸአላሕ ብያሀሑ አሕት🙏😘
@ዜድነኝ-ዘ7ረ
@ዜድነኝ-ዘ7ረ 2 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ
@እሙሰላምይቱብ
@እሙሰላምይቱብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ👌👌👌👌👌💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐💞💞💞💐🌹💐🌹💐🌹💐👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@gutahuruma7181
@gutahuruma7181 2 жыл бұрын
Are Ekru Lenam Card lakilegn /Biruke
@asdguadf9128
@asdguadf9128 2 жыл бұрын
ግንአች መቸነው ሂጃብአስተካክለሽእምለብሽው
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@ኡሙዩስራyoutube
@ኡሙዩስራyoutube 2 жыл бұрын
ኢክሩ ባአላህ እፈልግሻለው
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ስወድሽ
@shemsiyatube2850
@shemsiyatube2850 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስተምሩ ኢድ ሙባረክ ኢክሩ በላ ሞያ ዋው
@halimaseid5226
@halimaseid5226 2 жыл бұрын
ሸምስያ እህት በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@saudisaudi9660
@saudisaudi9660 2 жыл бұрын
ሰላም
@saudisaudi9660
@saudisaudi9660 2 жыл бұрын
ሁሴን ፈልጌህነበር እዴትላግኝህ
@makiyayoutube3785
@makiyayoutube3785 2 жыл бұрын
ማአሻአላሀ
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
በኔ በኩል ጨርሻለው
9:36
እማማ ጨቤ Ekru Tube
Рет қаралды 82 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 434 М.
ለካ ኢሄም አለ
9:54
እማማ ጨቤ Ekru Tube
Рет қаралды 33 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН