ela tv - Mastewal Eyayu - Gubeleye - | ጉብልዬ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)

  Рет қаралды 664,002

ELLA RECORDS

ELLA RECORDS

Күн бұрын

Пікірлер: 388
@Melketegnaw
@Melketegnaw 11 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች ለጆሮዋችን መዳኒት ተገኘ🥰
@mitiku3652
@mitiku3652 11 ай бұрын
መቼስ ጥላሁን ብዙነሽና ሙሐሙድ ናቸው እንጂ የማስተዋልና ክሩዎቹ አይደለም በሉኝ። የቡዝዬንና የጥሌን ዘመን አስታወስከኝ❤❤❤ ቁርጥ የእነሱን ነው የሚመስለው Thank you boy for making my day bright
@antenehasfaw2259
@antenehasfaw2259 11 ай бұрын
ጆሮ ይፈልጋል ..!!! ምርጥ አድማጭ መሆንን ያጠይቃል ምርጥ ስራ ነው ማስ
@bineluda7558
@bineluda7558 11 ай бұрын
ይሔን ሙዚቃ እንዴት እንደደከሙበት መገመት ቀላል ነው ሙዚቀኞቻችን ለኛ እንቁ ናቸው የደከሙበትን ስራ ሁሎም ጋር ተደራሽ እንዲሆን እያንዳንዳችን ለአስር ሰው ሼር ብናረግላቸው የድካማቸውን እና የስራቸው ውጤት መልካም ይሆን ነበር በዚህ ልንደግፋቸው ይገባል👍👍👍 በተለይ እንደዚ ያሎ ምርጥ ስራዎች ሁሎም ሰው ጋር መድረስ አለበት👍
@Enat_Hager16
@Enat_Hager16 11 ай бұрын
What a breathtaking song!!! we Ethiopians have precious artists! Thanks our country son, Maste! Believe it or not, I am listening to this song for the 11th time right now.
@teddy6326
@teddy6326 11 ай бұрын
Enda beatm
@bluelife6722
@bluelife6722 11 ай бұрын
ሁሉንም ሰማሁት በጣም አሪፍ ስራ ነው። ጉብልዬ ግን ገብቶልኛል❤❤❤
@henokgetuhenyg1480
@henokgetuhenyg1480 11 ай бұрын
ትአምር ነዉ ምንሰማዉ አስደናቂ አልበም እዚ ድምጽ ዉስጥ ሚኒሊክ ወስናቸዉ ሀዬለየሱስን ሰምቻለዉ
@yohighness6167
@yohighness6167 11 ай бұрын
እና ማዲንጎ
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 11 ай бұрын
Madingo too❤
@biniyanos5014
@biniyanos5014 11 ай бұрын
ማስቴ ከአልበምህ ዉሰሰጥ እጅግ የወደድኩልህ ምርጥ ስራህ ለኔም ቀዳሚ ምርጫዬ ይህንን ሙዚቃ ነዉ ሁሉ ነገሩ የተዋጣለት ስራ ሰርተሃል መሞገስና መደነቅቅ ይገባሃል ጀግና።
@ashly27able
@ashly27able 11 ай бұрын
ማስቴ እኔ አንተን በየክለቡ ስከተል መኖሬ ትክክል ነበር። አሁን ደግሞ ከምር ተደሰትኩ። ምርጥ ስራ !! Keep shining!!
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 11 ай бұрын
እነዚ ቅራቅንቦዎች ኮ ካንተ እኩል ዘፋኝ ነን ብለው ያወሩ ይሆናል! Hats off to u my brother!
@Babi__m
@Babi__m 11 ай бұрын
ቃላት አልቀዋል ❤ እምትገርም ነህ ናትናኤል እጅህ ይባረክ
@nahommekuria251
@nahommekuria251 11 ай бұрын
ጉብልዬ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ይለያል ምርጥ ጥምረት ድንቅ ብቃት ነው።
@habteshj
@habteshj 10 ай бұрын
Nahome antem jegena neh
@lemlemhailemichaelOfficial
@lemlemhailemichaelOfficial 11 ай бұрын
አቤት ለዛ አቤት ቅንጅት👏👏👏
@msaratm1234
@msaratm1234 11 ай бұрын
የአንተ እና የዳዊት ፅጌ ተሰጥኦ አጀብ የሚያስብል ነው 😊 ዛሬም ድምፃዊያን አሉን👌👏🎉❤
@teddy6326
@teddy6326 11 ай бұрын
Betam
@IsaacAbraham-i2c
@IsaacAbraham-i2c 6 ай бұрын
why is ethiopian people keep saying " zarem zarem zarem " live today every zemen has its own taste
@edomaklilu3761
@edomaklilu3761 11 ай бұрын
Look how far you have come.... happy to witness this. Keep doing the great job you are doing...💪💪💪 sky is not the limit
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 11 ай бұрын
ብዙነሽ በቀለ+ ጥላሁን ገሠሠ+መሀሙድ አህመድ ….እና ኦሮማይ…….. ብዙዎቻችሁ ባልኖራችሁበት ዘመን የተሰራውን ድንገቴ ባህላዊ የሙዚቃ ስራ + "ሁነት" በዚህ ደረጃ አሻሽላችሁ ጀባ ያላችሁን የዚህ ዘመን ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ……..You did it!!!
@alabobadigaz454
@alabobadigaz454 11 ай бұрын
የሚገርም ዜማ የሚገርም ግጥም የሚገርም ድምፅ የሚገርም ቅንብር በመሞት ላይ የነበረው የሀገራችን ሙዚቃ አፈር ልሶ እንደተነሳ የሚመሰክር ድንቅ ሙዚቃ (ድንቅ ልጅ ) ነው።
@selams4468
@selams4468 11 ай бұрын
ግን ዜማው የነ ጥላሁን ነው ጥላሁን ብዙነሽ እና መሀሙድ ናቸው መጀምሪያ ያዜሙት ከዛ እነማስቴ ደሞ ግጥሙን ቀየሩት ብቻ በጣም ነው የወደድኩት
@brookgiez5700
@brookgiez5700 11 ай бұрын
በጣም ነው ደስስስስ የሚለው ጋሽ ጥላሁን ጉብልዬ ስል አስታውሳለው ድንቅ ነው
@andenetayeta3814
@andenetayeta3814 11 ай бұрын
ጥፍጥ እንደ ሰኳር ተሞዘቀ ተረቀቀ ተንቆረቆረ ተሰ ቀረ ቀረ ደሰ የሚል ሙዚቃ እናመሰግናለን ወንድማችን የልፋት ህን ይክፈልህ
@Yotor_Tube
@Yotor_Tube 11 ай бұрын
When ever you read this comment and like it ;i will come every time to listen this marvellous work of art.
@ChuHusseinAA
@ChuHusseinAA 11 ай бұрын
ይሄ ልጅ ምርጥ ዘፋኝ ነው ለምን ፌመስ እንዳልሆነ ይገርመኛል
@Fascinatingtapes
@Fascinatingtapes 11 ай бұрын
he is
@ermiastekeba7462
@ermiastekeba7462 11 ай бұрын
He is famous man
@msnexus2671
@msnexus2671 11 ай бұрын
Mefemes kelal new mastewal yalebh wde neger bzu sew gar aygegnm arcash bihon noro bzu sew gar yders neber kebzu trat
@Sunwhite-entertainment
@Sunwhite-entertainment 11 ай бұрын
ኣሁንም ድሮም ፌመስ ነው ብሮ
@bineluda7558
@bineluda7558 11 ай бұрын
ኸረ በዚህ ዘመን ከሚወደዱት ዘፋኖች መሀል አንደዱ ነው እሱን እና ዳዊት ፅጌን የሚያክል ዘፋኝ የለም
@birukadane8022
@birukadane8022 11 ай бұрын
እዚ ጋ ኮንቦው ደስ ይላል ጥሌ, ብዙ እና ማሜ ትችላለህ ማስ ሳውንዱም ምርጥ ነው
@WondosonWondieman
@WondosonWondieman 11 ай бұрын
ቃል የለኝም ። አንተ ልዩና ድንቅ ነህ
@alexacademy-12
@alexacademy-12 11 ай бұрын
ማስተዋልን መልካም እድል እንበለው እስኪ❤❤❤!!
@ARON_TDF
@ARON_TDF 11 ай бұрын
I knew that you only release such a masterpiece song that should be available in a drug store to cure broken hearts.
@kezero
@kezero 11 ай бұрын
እጅን በአፍ የሚያስጭን ሙዚቃ 😍
@biniamgmariam8068
@biniamgmariam8068 11 ай бұрын
ከክፉ አይን ያውጣህ። ቆንጆ ስራ ነዉ።
@AbrhamLetay-uw9yv
@AbrhamLetay-uw9yv 11 ай бұрын
ይሄን ልታሰማን ነበር ይሄ ሁሉ ያስጠበቀን ❤👏👏👏👏👏👏👏
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 11 ай бұрын
" enie engidawu negn" This phrase makes me feel deep in my core the real sense of the story. Is she Mastie's wife? Amazing! And I know Mesfinie!
@universalfreebeats2859
@universalfreebeats2859 11 ай бұрын
Best Album of the Year !!!!!!!!!!
@bollysongsshort148
@bollysongsshort148 11 ай бұрын
የዚህ ሙዚቃ ትልቁ ችግር ማለቁ ብቻ ነው፡፡
@mitikukurabachew2586
@mitikukurabachew2586 11 ай бұрын
የልህቀት ጥግ አይቻለውም የማህሙድን ከለር ዋው❤
@dawitkassahun9064
@dawitkassahun9064 11 ай бұрын
ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ ይልሃል ይህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@MenilikNega
@MenilikNega 11 ай бұрын
መልካም እድል ወጣቱ
@abrhamdebele5209
@abrhamdebele5209 11 ай бұрын
ከአስር ጊዜ በላይ አደመጥኩት ልጠግበው አልቻልኩም!!!! ማስቴ በርታልን......ምርጥ ጥምረት ምርጥ ስራ!!
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 11 ай бұрын
ለኔ ብቻ ነው የማስተዋል እያዩ አዘፋፈን ዘይቬው ከማዲንጎ አፈወርቅ ጋር የሚመሳሰልብኝ
@FAFENET
@FAFENET 5 ай бұрын
የማስተዎል ድምፁ በጩኸትም እንኳን ይወሰውሳል 😢😢😢ደጉ ዘመን ናፈቀኝ😢😢😢
@sistekle
@sistekle 10 ай бұрын
ሙዚቃህን ስሰማ ብቃትህ ማዲንጎን እያሰብኩ ነው ያዳመጥኩት ምርጥስራ ነው
@Oza_ab
@Oza_ab 4 ай бұрын
ቁጥር 2ጀግና 🙌🙌🙌 All musics perfect keep it mastewal!!
@teddy6326
@teddy6326 11 ай бұрын
I absolutely love it when I listen to this song, I can't get enough.
@WasihunAndargie
@WasihunAndargie 11 ай бұрын
ጊዜ የሚወስድ ዘፈን ለመረዳት እናመሰግናለን
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 11 ай бұрын
where have you been dear❤you came and bought our hearts ማስዬ አባቴ ተወዳጁ❤የአስቻለው አልበም አልሰለች ብሎኝ እኮ ዘወር ልበል እስኪ ስል ሌላውን ድንቅ አንተን አገኝው ሰሞኑን ግን 90s ውስጥ ያለው እየመሰለኝ ነው😥❤ አስቻለው ፈጠነ ማስተዋል እያዩ ዳዊት ጽጌ፣ እናንተ ሶስታችሁ ግን በዚህ ባዶ ቆርቆሮ ዘመን ከየት የተገኛችሁ ውድ ወርቆች ናችሁ?❤
@Tigist-w7d
@Tigist-w7d 11 ай бұрын
የኔ ጌታ ቃል የለኝም❤
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 11 ай бұрын
Anytime I listen to this type of melody it makes me cry I keep thinking about my country how our people struggle and suffer the beauty of our multicultural is a treasure we can all share thank you for this beautiful song Mastewal you are a truly amazing!!
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 11 ай бұрын
ከዚህ ሙዚቃ ውስጥ ራሄል ዩሀንስን, ፀሀየን, ብዙነሽን , ጥሌን እና ማሀሙድን ሰምቻለሁ
@mahi139
@mahi139 11 ай бұрын
ድንቅ ግጥም ሃሳብ የተሰደረበት ጥሩ ዜማና ቅንብር ያለው ጥዑም ዜማ❤
@derejebelay4615
@derejebelay4615 11 ай бұрын
Wowww Mastewal👏,absolute soul piercing,Simply superb from start to finish 👏 🎉I feel the real presence of Madingo and Tilahun in his voice!
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 11 ай бұрын
ጎበዝ ነህ ማስተዋል!! I appreciate you!!
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 11 ай бұрын
በጣም ግሩም ቅንብር የሚማርክ ድምፅ
@burabura749
@burabura749 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ስራ ዋውውውው
@BefikaduTsegaye
@BefikaduTsegaye 11 ай бұрын
semonun nuro gira endagaban gebtuachuhal deva ena mass really thanks keep booming ❤❤❤❤❤
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 7 ай бұрын
የማስተዋል እያዩ ዘፈኖችን ለማዳመጥ ጆሮ ይፈልጋል እና ኢትዮጵያዊነትን ይፈልጋል❤❤❤
@hageretube2559
@hageretube2559 11 ай бұрын
Hmmm.... I have no words... a complete song interms of lyric and melody... honestly speaking the first album I`m listening after Dawit Tsiges 1st album...
@meskeremabebe7883
@meskeremabebe7883 11 ай бұрын
2016 ! What a year! #Leul Sisay #Yema #Aschalew F #Dawit Tsige and here it is the other G.O.A.T #Mastewal Eyayu
@aratayinmedia6433
@aratayinmedia6433 11 ай бұрын
ማዲንጎን ነው የምታስናፍቀኝ ሁሌም እንደምልህ❤❤❤በርታ ወንድምዬ
@zrfukiru13
@zrfukiru13 11 ай бұрын
የዚህ ዘፈን ችግር ቶሎ ማለቁ ነው❤
@Zewdinh
@Zewdinh 11 ай бұрын
ዋውውውው.... ማስቱ አይጠገብም🙏🙏🙏
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 10 ай бұрын
ከቃላት በላይ.... ምርጥ ክሊፕ እንጠብቃለን።
@AbrhamLetay-uw9yv
@AbrhamLetay-uw9yv 11 ай бұрын
እውነትም ስምን መልአክ ያወጣዋል ❤ mastewal eyayu ❤❤❤ ewentm astewelh meheden techlbtalh❤
@abiybekele9838
@abiybekele9838 11 ай бұрын
Congrats Mastu !
@manchilotminwyelet
@manchilotminwyelet 11 ай бұрын
ይለያል ይሄን በጣም
@Abelasrat-r8u
@Abelasrat-r8u 11 ай бұрын
Simply amazing hands down for the creativity in the old us
@manchilotminwyelet
@manchilotminwyelet 11 ай бұрын
Ere my best song I listen ever
@asesanews
@asesanews 11 ай бұрын
ምርጥ ስራ
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 11 ай бұрын
በዘሬ እስራኤላዊ ነኝ ነገር ግን ኢትዮጵያዊነቴን አኮራበታለሁ በተለይም ኦርቶዶክስ በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ!
@eyobb8280
@eyobb8280 11 ай бұрын
የዓመቱ ምርጥ album 👌
@BirtukanGirma-nl4ic
@BirtukanGirma-nl4ic 11 ай бұрын
ዋው ማስተዋል በእውነት በጣም ምርጥ አልበም ነዉ በርታ 👍💪 ከአልበምህ ውሰጥ እንዝራ የተሰኘውን በቪዲዮ ቢሰረልን አሪፍ ነዉ 🎼🎧
@welloDK
@welloDK 11 ай бұрын
እጅግ ምርጥ ሙዚቃ !!!
@darieselamtibor9020
@darieselamtibor9020 11 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ !!!!!
@mekdilove9234
@mekdilove9234 11 ай бұрын
ጉብልዬ አቤት ጥምረት ባልና ሚስት ካንድ ጉሮሮ....ማለቴ ካንድ ባህር
@weallblessed1222
@weallblessed1222 11 ай бұрын
በቃ ወንዙም ቀረ 😅
@mekdilove9234
@mekdilove9234 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@NardiErmi
@NardiErmi 29 күн бұрын
ታክሲ ዉስጥ ሰምቼ ነዉ የመጣሁት ለካ አንተዉ ነህ ❤❤❤
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 8 ай бұрын
ይህ በጣም ድንቅ የሙዚቃ ሥራ ነው ቅንብሩ የዜማዎቹ የድምጻቸው አዘፋፈናቸው የግጥሙ ለዛና ውበት በጣም ደስ የሚል ነው!!!
@minyaheldemelash
@minyaheldemelash 4 ай бұрын
ማስቲ ውዳሴ አደረግነው አልበምህን ጠዋትም ማታም ❤❤❤❤❤❤ተባረክ
@YitbarekYalew
@YitbarekYalew 7 ай бұрын
What a wonderful music
@tilahunabebe9047
@tilahunabebe9047 11 ай бұрын
I am so excited and I am simply Speechless...! Congrats ወንድምዋ ጓደኛዬ ማስትዋ
@ጊወነሞርያም
@ጊወነሞርያም 11 ай бұрын
ያ ሰላም❤❤❤❤
@fitseethio
@fitseethio 11 ай бұрын
Remind legends Tilahun gessese Mehmud Ahmed and Bzuyeee ... Nice voice ... Good Job 👏👏👌👌
@lilscott4515
@lilscott4515 11 ай бұрын
በቃ ትችላለህ ጌታን ቃላት የለኝም🙏🫶
@helensema7904
@helensema7904 6 ай бұрын
በጣም በጣም ገራሚ ስራ ደጋግሜ ሰማሁት ተባረክ
@tigistmolla-ew1mc
@tigistmolla-ew1mc 11 ай бұрын
Wow getem 1gna Zema. 1gna Keneber. 1gna Enamesegenalen Hulum 1gna❤❤❤❤
@fkreselamsisay4290
@fkreselamsisay4290 11 ай бұрын
ምርጥ ለጆሮ ብቻ ሳይሆን ለልብ የሚመጥን ድንቅ ስራ👌❤🙏
@YitbarekYalew
@YitbarekYalew 7 ай бұрын
The most underrated musican in Ethiopia music industry.....pat on the back my guy
@zagollentertainment8403
@zagollentertainment8403 Ай бұрын
ይሄን ሙዚቃ ሰምቸ አልጠግበው ያልኩት ነገር😍👌
@BezaGetu-t8m
@BezaGetu-t8m 11 ай бұрын
እባካችሁ እነ ጊልዱና ሳንቾ ለፍርድ ይቅረቡልን
@temesgenasfaw-jx8sw
@temesgenasfaw-jx8sw 11 ай бұрын
What an amazing collaboration🙏🙏🙏
@tewodrostena905
@tewodrostena905 11 ай бұрын
Impressive!
@ZerihunAdera-nf3wn
@ZerihunAdera-nf3wn 6 күн бұрын
ከልቤ ነው የማዳምትክ bro you are so different and amazing
@yeabtsegayonas1978
@yeabtsegayonas1978 11 ай бұрын
WHAT A MASTERPIECE DID I JUST WITNESSED ...... MASTU YOU ARE DIFFERENT
@Bisiebadboy
@Bisiebadboy 11 ай бұрын
የዚ ዘፈን ግጥሙ ከኔ ጋር አብሮ አይሄድም እስኪ ሌሎችን ዘፈኑቹን ልጠብቅ 😊😊
@EyerusEshete-c3p
@EyerusEshete-c3p 11 ай бұрын
Kante gr megenaget ayetbekebetim arif kehone arif nw
@mekidesnigatu4188
@mekidesnigatu4188 11 ай бұрын
😅😅
@wmnawm2221
@wmnawm2221 11 ай бұрын
You must be the guy best friend😂😂
@gelilademeke9447
@gelilademeke9447 11 ай бұрын
What the album!!!! Thank you!!!
@soliyedengellij1171
@soliyedengellij1171 11 ай бұрын
እሚገርም ስራ አይጣል ነው ደጋግሜ ሰማሁት❤
@waleligntamru5710
@waleligntamru5710 11 ай бұрын
አጀብ ነው ማስቱ ❤❤❤👌👌
@zelalemgatachew2987
@zelalemgatachew2987 11 ай бұрын
ትችላለህ Underrated artist ነመስቴ ብለናል ማስቴ 🙏😎
@ፋንዬአበበ
@ፋንዬአበበ 11 ай бұрын
መልካም እድል ወንድማችን አሪፍ ስራ ነው❤
@yonihareg5656
@yonihareg5656 11 ай бұрын
የጠበኩትን ነው ያገኘሁት።ማስቴ ድንቅ ስራ ነው።
@Alexma344
@Alexma344 11 ай бұрын
አናቴን ክሽን ያለ Album ማስተዋል ባንትዉስጥ madingo ይታየኛል ማርይምን በቃ አምባ አይትናንቅኝ ነው አያድምጥኩት ያልሁት 😍😍😍😍
@1hagerachin
@1hagerachin 11 ай бұрын
Great job Maste
@HenokAsfaw-o4d
@HenokAsfaw-o4d 11 ай бұрын
real story wow
@YohannesEnyew-u8x
@YohannesEnyew-u8x 11 ай бұрын
Waw mastewal ajayib new ❤
@gettila7772
@gettila7772 11 ай бұрын
ጥላሁን ብዙዬ መሀሙድን ያስታውሳል
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Madingo Afework best collection Songs.
19:14
Best hits
Рет қаралды 186 М.
''ሄደች አሉ'' ማስተዋል እያዩ live performance
4:31
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН