ela tv - Mastewal Eyayu - Meteche Neber - | መጥቼ ነበር - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics )

  Рет қаралды 3,229,032

ELLA RECORDS

ELLA RECORDS

Күн бұрын

Пікірлер: 880
@bamlakabebe712
@bamlakabebe712 10 ай бұрын
ይህንን መልእክት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ በረከት በሕይወታቹ ይፈፅምላቹ ❤❤❤
@yibekalhabtamu
@yibekalhabtamu 10 ай бұрын
amen
@MasteMastr
@MasteMastr 10 ай бұрын
2:42
@Fiya-dg3cr
@Fiya-dg3cr 10 ай бұрын
amen
@floridayilma2163
@floridayilma2163 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@floridayilma2163
@floridayilma2163 10 ай бұрын
❤❤❤
@bollysongsshort148
@bollysongsshort148 11 ай бұрын
የዚህ ሙዚቃ ትልቁ ችግር ማለቁ ብቻ ነው፡፡
@amanoria5301
@amanoria5301 11 ай бұрын
የዝህ ዘፈን ስህተቱ ማለቁ ብቻ ነው!!👌
@NigatuAlebachew
@NigatuAlebachew 11 ай бұрын
Betam
@hananbk37
@hananbk37 11 ай бұрын
So true omg
@amanoria5301
@amanoria5301 11 ай бұрын
@@hananbk37 really sis!
@GetachewGeta-f4h
@GetachewGeta-f4h 11 ай бұрын
Tired of this comment
@amanoria5301
@amanoria5301 11 ай бұрын
@@GetachewGeta-f4h bro.🙏
@FatumaOumer-px7sq
@FatumaOumer-px7sq 11 ай бұрын
ዘፈን መስማት ካቆምኩ በጣም ቆይቼ ነበር ፌስቡክ ላይ የዘፋኙን ስምና ስለእናት የዘፈነውን የፃፉትን አይቼ ጎራ አልኩኝ ፣ስለእናት ያዜምከው ሲገርመኝ ይሄም ከቃል በላይ ነው እርጋታህ ፣የድምፅህ ነገር፣ዜማ ግጥም ሁሉም ያማረ ነው በርታ ❤
@elidukonjo201
@elidukonjo201 11 ай бұрын
እኔ እራሱ
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow 21 күн бұрын
እኔ የሆነ ልጅ ቤተሰቦቹ በጦርነቱ አልቀዉበት ቤታቸዉ ሄዶ ማንም የለም ጭር ብሏል ግቢዉ በዚህ ዘፈን አቀናብሮ በቲክቶክ ቪድዮ ለቆ አይቼ እየሮጥኩ መጥቼ ሰርች አድርጌ​@@elidukonjo201
@zafuzembel7087
@zafuzembel7087 11 ай бұрын
የእሱባለው ዜማ የናትናኤል ግጥም በማስተዋል ድምፅ አቤት ዘፈኑ ሲጥም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zafuzembel7087
@zafuzembel7087 11 ай бұрын
@@hiwotregassa6007 ሸውራራ እኔን ከማስተካከልሽ በፊት አይንሽን ተመርምረሽ አስተካክይ ። ደሞ የምን ናቲ አልሽ 😆😆 ማፈሪያ ይሄ ሁሉ የምወርድብሽ ለነገር ስለቸኮልሽ ነው። ለማንኛውም ግጥሙ የናቲ ዜማው የእሱባለው ነው።
@hiwotregassa6007
@hiwotregassa6007 11 ай бұрын
Kkkkkkkk muti
@zafuzembel7087
@zafuzembel7087 11 ай бұрын
@hiwotregassa6007 😄😄😄😄😄I love you 😍 hiwotye I enjoy taking to you online. So I would really to take you out What do you think baby? Please let me know
@my-family-r4l
@my-family-r4l 11 ай бұрын
❤so beautiful voice
@tamirattadesse2129
@tamirattadesse2129 11 ай бұрын
መጨረሻ የተሰራ ሰራ ነው ደግሞ
@salinayilma2094
@salinayilma2094 9 ай бұрын
I hhave nothing to says just 😭😭😭😭 i wishes born in 90's and live in 20's😭😭😭
@bineluda7558
@bineluda7558 11 ай бұрын
አንድ የሚወድቅ ዜማ የሌለው የዘመናችን ገራሚ አልበም ማስተዋል ትገርማለህ ይሔ ከሌላ ኘላኔት እንጂ ከምድር ለመሆኑ እስክጠራጠር ድረስ ነው የሙዚቃን ከፍታ ያሳየኸን ክብር ለደራሲያኑ እና ለሙዚቀኞቹ
@firehiwotmelese1640
@firehiwotmelese1640 Ай бұрын
🥂 ቺርስ እንደዛ እየተዋደድን ለተለያየነው ❤🥰🥰😍😘
@امينهامينه-ف2خ
@امينهامينه-ف2خ 28 күн бұрын
ምን ይሆን ምክንያትህ ፍቅራችን ተስፋችን ገደል የገባው ኡፍ በምን ልርሳህ በሰው አገር ተቃጠለኩ እየተዋደድ መለያየት ኡፍ
@BirukYeshialem
@BirukYeshialem 11 ай бұрын
ዜማው እና ግጥሙ እንዴት የሚገርም እንደሆነ ❤❤❤❤
@Z.E.Advocacy
@Z.E.Advocacy 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው ! ትዝታ የሚቀሰቅስ ልብ የሚሰረስር ድንቅ ዘፈን ነው ።
@Selamfekadu-bl9hr
@Selamfekadu-bl9hr 11 ай бұрын
ቃላት እንደዚህ የልብን ሲናገር❤❤❤
@fisshG
@fisshG 7 ай бұрын
ናትናኤል ግርማቸው ግን ምን ኣይነት ተሰጥኦ ፈጣሪ እንደሰጠው ግርምምምም ነው የሚለኝ .. ናቲ ዘመንክ ይባረክ.... ፈጣሪ በትኣምሩ ጆሮክ ላይ ሹክ የሚልክን ሁሌ ስለምታካፍለን እድሜክ ያርዝመው... ተባረክ.. !!!!
@EkuFano
@EkuFano 10 ай бұрын
🥺አላህ ይቅርይበለኝ ይሄው ገናዛሬ ሰማሁት ይሄን ሙዚቃ በረመዷን እያዳመጥኩትነው🥺 ልቤን ጎትቶሊያወጣውነው ገራሚ ሙዚቃነው
@almaztdesealmaztdese9030
@almaztdesealmaztdese9030 9 ай бұрын
እኔም 😢😢😂😂😂😂😂😂
@BABR7826
@BABR7826 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ይሄ ዘፈን ሳባን ነው ሚያስታውሰኝ😢😢😢😢ይሄን እየሰማች መልኳን በመስታወት እያየች እየዘፈነች ከፈገግታዋ ጋር ፊቴ ላይ አለች 😢😢😢ነብስ ይማር ኡፍፍ እኔ አላቅም አንተም ማዲንጎ አፎርቅን ነው ምትመስለው ዘፈኖችህ ሁሉ ነገርህ
@abinetw4413
@abinetw4413 10 ай бұрын
በጣም ያማል መሰናበቻ አደረገች 💔💔💔💔
@bzbz3363
@bzbz3363 9 ай бұрын
Weyne enem esuwan new yemasbew😭😭😭😭😭😭
@sara14_24
@sara14_24 9 ай бұрын
እኔም😢😢
@mistireworku2872
@mistireworku2872 4 ай бұрын
እኔም
@moongirlasmr12245
@moongirlasmr12245 3 ай бұрын
who is she
@habtar593
@habtar593 11 ай бұрын
የኛ ትውልድ ማዲንጎ እና ጥላሁን ገሰሰን የሚተካ አንተን አገኘን ። ጀግናው ማስተዋል ❤❤❤❤
@workubisratkiduse-eu5yl
@workubisratkiduse-eu5yl 11 ай бұрын
ለኔ ብቻ ነው ያጠረው ዘፈኑ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 11 ай бұрын
የዳውትን ዘፈኖቼ አጣጥሜ ሳልጨርስ ደግሞ ሌላ ትግርት ትችላለህ ጃ መልካም እድል❤❤❤❤
@MatyasKiros
@MatyasKiros 11 ай бұрын
ደጋግመህ ብትሰማዉ እማይሰለች ሙዚቃ! እናመሰግናለን
@ZolTube2112
@ZolTube2112 11 ай бұрын
ዝምተኛው የጥበብ ሰው እግዚያር ይስጥልን🙏
@AsheFd
@AsheFd 3 ай бұрын
love
@KalkidanKale-id9tl
@KalkidanKale-id9tl 11 ай бұрын
ጆሮዬ ተርቦ ነበር ከስንት ግዜ በኃላ ምግብ አገኘ አመሰግናለሁ በርታ ❤🎉
@tegsetese4514
@tegsetese4514 10 ай бұрын
በነፍስ የተሞላ አካል እንዳልነበርንለአይን ይጠወልጋል ሰው ልቡ ሲሰበር😭😭😭😭😭
@yousephalamerew5648
@yousephalamerew5648 11 ай бұрын
ይሄ ደሞ ሌላ ከተማ ነው🎉🎉🎉🎉ዜማ ና ግጥም ጠላሁ ብሩኬ nice one
@lamisab1024
@lamisab1024 2 ай бұрын
cheers for those who come from tiktok
@5G5764
@5G5764 Ай бұрын
Cheers
@AD-wu6fl
@AD-wu6fl Ай бұрын
Cheers
@Selammerde-tp1sc
@Selammerde-tp1sc Ай бұрын
Cheers
@MeklitSisay-2816
@MeklitSisay-2816 28 күн бұрын
Cheers
@zinatyimam3729
@zinatyimam3729 24 күн бұрын
Cheers 🥂እኔራሱ ከዛ ነው የመጣውት😊
@mulugetahana416
@mulugetahana416 10 ай бұрын
በመጀመሪያ አልሰማሁትም ነበር የሳባ የሰንብት ዘፈን በጣም ነው ያለቀስኩት ወጣታዎ በአጭር ተቀጨች ነብስ ይማር ይገርማል መጥቼ የለሽም የለሽም ከቦታው ሆነሻል የጤዛ የውሀ ጠብታ
@tsegamez
@tsegamez Ай бұрын
Cheers 🥂 እናታችንን የቱንም ያህል ብንናፍቅ ትዝታዋን እንጂ አብረን መሆን ለማንችል ፡፡ 2024 ማነው እንደ እኔ ብቸኝነት የተሰማው😅😅😅😅
@SamrawitSamuel-p4l
@SamrawitSamuel-p4l Ай бұрын
አይዞን በሰዉ ተከቦ ሰው ማጣትም አለ አሺ
@BefiYad
@BefiYad 11 ай бұрын
ማስቴ ወንድሜ በጣም ቆንጆ የሚወደድ ስራ ሰርተሀል እንኴን ደስ አለህ
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 11 ай бұрын
Befi yantenem Sera entebkalen mert Sera entebkalen
@SelomonSolome
@SelomonSolome 11 ай бұрын
ያንተንም እንጠብቃለን በፊያድዬ ድምፅህን በጣም ነው ውድድ የማደርገው
@SolomeTasew-x5o
@SolomeTasew-x5o 11 ай бұрын
befiyad teftehal berta wendime!hulem yemastawisew zefenih" anikeliba kochicoch" lovely music❤❤
@LamrotLamrot-p6h
@LamrotLamrot-p6h 4 ай бұрын
Befiye teftekal
@Redu_21
@Redu_21 11 ай бұрын
I am from Ireland 🇮🇪,i love ethiopian music
@MeG-vl2ck
@MeG-vl2ck 11 ай бұрын
😂😂
@davewendesen5438
@davewendesen5438 10 ай бұрын
Wht do u knw abt us
@AyenewWakjra
@AyenewWakjra 6 ай бұрын
What country this
@adeneshetu3117
@adeneshetu3117 Ай бұрын
በጣም ውስጤን የገለፅልኝ ሙዚቃ ❤❤❤❤❤ እናመስግናለን ኣንደኛ
@ZemenayAmere
@ZemenayAmere 11 ай бұрын
በምን ያስታውቃል ሰው የዋለበት ሄደው ሲያጡት እንጂ አለው ካለበት
@rahelzerihun8941
@rahelzerihun8941 4 ай бұрын
በምን ያስታውቃል ሰው የዋለበት ሄደው ሲያጡት እንጂ አለው ካለበት
@onlyforgenius54
@onlyforgenius54 10 ай бұрын
😍😘ትለያለህ የምለው በምክንያት ነው ትችላለህ😍😘 በቀን 100ጊዜ አሰማዋለሁ አይሰለችም
@arontemesgen4178
@arontemesgen4178 11 ай бұрын
I from Eritrea nice song yamral ❤❤😊
@aderajewguesh2076
@aderajewguesh2076 11 ай бұрын
Ende simih asteway ena tibebn yetecherk sew bante musica endet endemhon ante atakm ygermal ❤❤❤❤❤
@abeldebebe1784
@abeldebebe1784 11 ай бұрын
እዩኝ እዩኝ የማትል ውድ ልጅ ።
@abenezermohammed7324
@abenezermohammed7324 10 ай бұрын
Mastewal + Esubalew = Big explosion 💥💥💥💥💥 Wow.......Amazing Mix with Maste 👍🙏💪
@Milliblackcreativities
@Milliblackcreativities 11 ай бұрын
ሚላ ነኝ ከማርስ...ትልቅ ሰው ነህ...ተባረክ
@G-mk1ky
@G-mk1ky 11 ай бұрын
Ayshalshm ke jubiter😅
@امينهامينه-ف2خ
@امينهامينه-ف2خ 28 күн бұрын
😂😂😂​@@G-mk1ky
@zinabudebebe3794
@zinabudebebe3794 11 ай бұрын
I'am From Canada Love You Ethiopian Music.❤ትላለህ
@abaynahdenku4476
@abaynahdenku4476 2 ай бұрын
Am from Canada 🇨🇦 I like Ethiopia music 🇪🇹
@mesfingebremedhin7922
@mesfingebremedhin7922 11 ай бұрын
Exceptional vocalist and amazing musical arrangement! Woderful thank you for this extremely touching and moving music!
@alexacademy-12
@alexacademy-12 11 ай бұрын
ሰላም፣ ፍቅር እና መተሳሰብ ለሰው ልጆች ሁሉ❤❤❤ መከራ፣ ችግርና እርሀብን ከወገኔ ያርቅልን❤❤❤!!
@queenmenentube
@queenmenentube 11 ай бұрын
እኔ በሰማሁት ቁጥር ማልቀስ ሆነ ስራዬ አይ በሰዉ የተጐዳ ሰዉ ልብ ❤❤ ዘፈኑ ነብስን ነዉ ሚነካዉ
@hiwotregassa6007
@hiwotregassa6007 11 ай бұрын
Yene jegena dero idol senwedader new jegena endehonk makew ehe mizica demo😭😭😭😭 love you this song am happy for you 🤩🤩
@Yeshi-b8b
@Yeshi-b8b 8 ай бұрын
ይሄ ዘፈን በልቅሶ ነው የምሰማው መና ለቀረው ልጅነቴ 😭😭 ከ16አመቴ ጀምሬ አረብ ቤት የተቀቀልኩ ለውጥ ለሌለው ህይወት💔 16 አመት አረብ ቤት,ድካም ብቻ🤕😰
@ReyadTerefe-ke7hh
@ReyadTerefe-ke7hh 8 ай бұрын
አይዞን ህይወትን ለመግፉት አንዳንዴ የግድ መወሰን ያሉብን ነገሮች ይኖራሉ እና ጠንከር በይ ከስራ ቡሀላ ማረፍ አለ ባለሽ ግዜ ራስሽን አዘናኚ ያለፈዉን መመለስ ባይቻልም አሁን ላይ ግን ደስተኛ ሊያረጉሽ ሚችሉትን ነገር ማረግና ወደፊት ፈጣሪ ከፈቀደ በልጆች ለማየት ያብቃሽ ደስታዉን
@WIZ169
@WIZ169 8 ай бұрын
ayzosh ahunm tigray tashenfalch
@welovemathimathics6083
@welovemathimathics6083 7 ай бұрын
Ayizosh yane ehitee...hulum yalifal le hagerish be selam yabikash
@MershaKasa
@MershaKasa 7 ай бұрын
አይዞኝ ለእግዚአብሔር ቀን አለው
@NigussieBirru-rv4wt
@NigussieBirru-rv4wt 5 ай бұрын
Ehte ahunem endayrefd eshi weleji 1 enquan lman nw yedekemkut setyi 1 መፅናኛ enquan yinorshal berchi eshi dmo egziyabher ale!!!
@abiygetachew11
@abiygetachew11 11 ай бұрын
እሱባለው የነካው ሁሉ ያምራል የማይሰለች ለስለስ ያለ ዜማ ይሄን የመሰለ ዜማ ስለሰጠህን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ማስተዋልም አሪፍ አርገህ ተጫውተህዋል🔥🔥🔥🔥🔥
@fitsumabera3454
@fitsumabera3454 10 ай бұрын
the same here yehe seubalew mibal lij gen teamier new zemawochu geday nachew...
@makonenbirada5378
@makonenbirada5378 11 ай бұрын
የምርጦቹ ምርጥ ማስተዋሌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Dani-oh1bu
@Dani-oh1bu 9 ай бұрын
እሱቤኮ ስራሽ ጠብ አይልም👏😍😍
@kebronabera-s7h
@kebronabera-s7h 9 ай бұрын
ከማር የጣፈጠ ከስኳር የበለጠ ጣፋች....... ምንድነው....መልካም ቃል ነው....®እሱ ደግሞ ..ይሄው.....ያጠውትን የሚያቅ ፈጣሪ አምላክ ብቻ ነው ማርያም በዝናብ ሰአት ስሙት እራሳቹን ትስታላቹ 😢...........ፍቅር ሳይሰስት ይስጣቹ ❤❤
@BeheroLegend
@BeheroLegend 11 ай бұрын
አሱቤ አባቴ የነካሽው ሁሉ ማማሩ ይመችሽ አቦ
@alllayrics
@alllayrics 4 ай бұрын
i am from Russia and i like ethiopian music yemir betam nw mimchegn
@Mekediwase
@Mekediwase 11 ай бұрын
🙏🙏🙏ahun yalehubeten hunet selemigelets wededekut 🙏thanks arif sera
@lidiyawolde713
@lidiyawolde713 10 ай бұрын
እንችን ሳጣ እምነት ክብሬን...ላልል ቀና መሰበሬን የኔ ታሪክ እናቴ ናፍቆቴ የለሽም😢
@jemilaali8261
@jemilaali8261 8 ай бұрын
😢
@henokteshome2618
@henokteshome2618 5 ай бұрын
የኔም ታሪክ እንጃንቺው ነው😢😢
@tsegamez
@tsegamez 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እናቴ የለሽም እንችን ሳጣሽ እራሴንም አጣውት ለካስ ክብሬ እኔነቴ አንቺ ነበርሽ
@psychnote7970
@psychnote7970 Ай бұрын
ይሄ ዘፈን ለእናት የሚሆን አይመስለኝም:: ዘፈኑ ወቀሳ ያዘለ እና እሷን በማጣቱ ምክንያት ምን እንዳጣ የሚያትት እና በውስጡ የሚቃረኑ ሃሳቦች የያዘ ይመስለኛል
@senait626
@senait626 11 ай бұрын
Am from ጨርቦሌ and i love 🇪🇹 music
@yaredtekle8854
@yaredtekle8854 11 ай бұрын
And I'm from bole😂😂😂
@mershalulye5814
@mershalulye5814 11 ай бұрын
ቃል የለኝም ለዚህ ድንቅ አልበም❤❤❤❤❤❤
@bettyabera6245
@bettyabera6245 10 ай бұрын
የወደድኩት ዘፍን ❤❤❤❤
@ephremtadesse-ei6bc
@ephremtadesse-ei6bc 18 күн бұрын
Cheers alu eyalnachew lexefu yelbachn balemuwaloch AGEGNEHEGN!!!!!!❤
@Nasir-z6q
@Nasir-z6q 6 ай бұрын
I am from germany and I love ethiopian culture,people,foods and music tlaleh 😂😅
@JamelHassen-uv2jn
@JamelHassen-uv2jn 5 ай бұрын
😂😂😂I am from 😂😂😂
@KalKidan-nx4er
@KalKidan-nx4er 2 ай бұрын
ዋልያ ሁላ 😅😅
@TizuuAsrta
@TizuuAsrta 2 ай бұрын
Tawu enji😂
@5G5764
@5G5764 Ай бұрын
Who is from Jupiter like me😂😂
@EdenMohammed-cf9go
@EdenMohammed-cf9go 18 күн бұрын
😂😂
@akliluadumer9138
@akliluadumer9138 Ай бұрын
Amazing music❤ Best wishes for all my lovely African people, from 🇳🇴 Special Peace and Justice for Eri & Ethio people💙
@FikreGatchwe
@FikreGatchwe 11 ай бұрын
እንከን የሌለው አልበም ❤
@MekdesBazie
@MekdesBazie 11 ай бұрын
Im from Pakistan i love 🇪🇹Ethiopian music
@Afro-sport94
@Afro-sport94 8 ай бұрын
ይህን ዜማ እንደ እኔ ደጋግሞ የሰማው ይኖር ይሆን? ገጣሚውን፣ ዜማ ደራሲውን፣ ዘፋኙንና አቀናባሪዎች አለማድነቅ ስስታምነት ይመስለኛል።
@marigoldan1
@marigoldan1 11 ай бұрын
You got an angelic voice, listening from 🇨🇲
@SabitMiftah-k2p
@SabitMiftah-k2p 17 сағат бұрын
በጣምነውደስየሚለውአንደኜ🎉🎉😊
@amahaasgedom07
@amahaasgedom07 11 ай бұрын
I am from South Korea i love et music
@mickydax5595
@mickydax5595 11 ай бұрын
ከአማራ ክልል ብትል ምን ይጎላል
@NebaBu-p6v
@NebaBu-p6v 11 ай бұрын
Ahun yalbetn yehonal yalw ​@@mickydax5595
@BABR7826
@BABR7826 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣​@@mickydax5595
@Forever-pb2pk
@Forever-pb2pk 10 ай бұрын
@@mickydax5595😂😂
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 7 ай бұрын
진짜요 ㅋㅋㅋㅋKorean hahah
@chalaasrat1768
@chalaasrat1768 5 ай бұрын
we love you mastewal
@wesengeramo2742
@wesengeramo2742 11 ай бұрын
Hats off for lyrics and melody
@astetewodros3106
@astetewodros3106 11 ай бұрын
ልቡ ለተሠበረ ምርጥ ዜማ
@KonjoK-k3f
@KonjoK-k3f 11 ай бұрын
ምን እደምል አላውቅም❤❤❤❤❤❤አንደኛ
@rahelyifru5658
@rahelyifru5658 4 ай бұрын
ታናሽ እህቴ ሊሊዬ አንችን ያስታውሰኛል ይሄ ዘፈን ትንሿ ነብስሽ በሰላም ትረፍ😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
Ow ደስ ሲል ዘፈኑን ስሰማ የጎፋው ጋሽ ለማ ትዝ አሉኝ 😥 በደብ ሚገልፃቸው ዘፈን ነው
@Jemal_afendi
@Jemal_afendi 11 ай бұрын
Am addicted 2 zis song from🇪🇷❤❤
@Selamselam-l6p
@Selamselam-l6p 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ምንም ቃል የለኝም
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 11 ай бұрын
Great job! Esubie!!!
@surafieltadesse3784
@surafieltadesse3784 11 ай бұрын
OMG this is so beautiful
@SaraSara-cf9wd
@SaraSara-cf9wd 17 күн бұрын
🥺🥺🥺🥺ምርጣ ነው
@yoditzelekeethioyoutube7873
@yoditzelekeethioyoutube7873 11 ай бұрын
ማስቴ እንኳን ደስ አለህ የተሟላ ድንቅ አልበም🎉🎉🎉
@getAsme
@getAsme Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም ብዙ ነገሮችን ነዉ እሚያስታዉሠኝ
@rahwagere4062
@rahwagere4062 10 ай бұрын
ዋው 😮 ግጥም !!
@eyoeltadesse6563
@eyoeltadesse6563 11 ай бұрын
Mastewal❤ Natnael Girmachew- He Never disappoint.
@workeasnake1561
@workeasnake1561 10 ай бұрын
Why is this song is so short i want to listened it for hrs❤❤❤❤❤❤ Egziabher edeme yiseteh
@sabawiyan-Design
@sabawiyan-Design 11 ай бұрын
ይችን ኮመንት ለምታነቡ ያላሰባችሁትን እንጀራ ይስጣችሁ
@saadaali3824
@saadaali3824 11 ай бұрын
አሜን ላንችም ❤❤❤
@rahmet123
@rahmet123 11 ай бұрын
wow mastewal tebarek
@MikiyasMesefen-c4v
@MikiyasMesefen-c4v 10 күн бұрын
ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emiye20
@Emiye20 5 күн бұрын
30 ሰከንድ እንኳን ያደመጥኩት ሳይመስለኝ ሙዚቃው አለቀ! ግን ጥሩነቱ ሰው እስኪታዘበኝ ድረስ እንደከፈትኩት ከ10 ጊዜ በላይ ደጋግሜ አደመጥኩት።
@HiwiHiwi-wh9sy
@HiwiHiwi-wh9sy 11 ай бұрын
ዋው ለኔ ነው የተዘፈነው 😢😢😢😢😢
@kalkidantsegaye2812
@kalkidantsegaye2812 11 ай бұрын
Ow
@shiguthani1309
@shiguthani1309 21 күн бұрын
😢ባባዬ ከአር ብታች ላአንተ ይሁንልኝ
@kiyeberhane1259
@kiyeberhane1259 11 ай бұрын
gerami albem new maste, good luck bro
@wowtube
@wowtube 11 ай бұрын
Just wonderful 🔥
@TamiratDesisapoem
@TamiratDesisapoem 4 ай бұрын
እሔንን የመሰለ ጣፋጭ ስራ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@ashenafihaile4986
@ashenafihaile4986 11 ай бұрын
ሳጣሽ ያጣሁት ምኔን ነው አንቺን አደለም እኔን ነው❤❤❤
@BiskuteBiskut
@BiskuteBiskut 11 ай бұрын
Beka kalat yeleghm mastwal❤❤❤❤❤
@mahi2011ful
@mahi2011ful 10 ай бұрын
I feel sad for the Ethiopian lady who passed away in Israel while she was listening this music....
@makimaki8517
@makimaki8517 10 ай бұрын
What happened? I never heard
@AntenehZerfu-e9z
@AntenehZerfu-e9z 9 ай бұрын
Me too !!!!
@thankyouGod2119
@thankyouGod2119 5 ай бұрын
Really
@emannfree577
@emannfree577 4 ай бұрын
For real
@MrsGHossain
@MrsGHossain 2 ай бұрын
Beautiful songs ❤
@ZeyeAli
@ZeyeAli 11 ай бұрын
ባየኸኝ እንዴት እንደወደድኩት
@DawitErba
@DawitErba 2 ай бұрын
አቤት ድምፅ ገራሚ ነው በርታ !! አሁን እነ እስጢፎም ዘፋኝ ናቸው
@addisuasmare6209
@addisuasmare6209 11 ай бұрын
Wow voice ,melody and lyrics no words just wow Master piece
@RuthWorkalmahu
@RuthWorkalmahu 3 ай бұрын
wow 😍😍😍😍😄it is very nice. he will be the most famous musician for the future like that of MADINGO AFORKE .
@MeekOne-fo1un
@MeekOne-fo1un 11 ай бұрын
Mnalbat timeta endew ❤❤❤❤ ngerwat nafkagnalech
@YEABTSEGAaklilu-is6xb
@YEABTSEGAaklilu-is6xb 7 ай бұрын
በሙዚቃ ዘርፍ ተስፋ እንዳንቋርጥ ያደረጉ ሰዎች የተሳተፉበት ድንቅ አልበም Much respect and appreciate
@addisababa8072
@addisababa8072 Ай бұрын
Nice music
@RiAwel-mj2pr
@RiAwel-mj2pr 10 ай бұрын
ምርጥ ማነዉ ❤
@mekdesabera7425
@mekdesabera7425 11 ай бұрын
Wendema betam mert sera nw temechetogal yaltemechew yale aymesligem berta
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
የተቀየረ ታሪክ የጤፍ ምርት በአፋር
4:25
Fana Television
Рет қаралды 1 М.
Andualem Gosa | Maarree (New Oromo Music 2024)
4:36
Andualem Gosa
Рет қаралды 952 М.
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 3,3 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН