ኃጢአተኛ ነኝ...ምን ላድርግ? || ELAF TUBE

  Рет қаралды 91,253

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 461
@ሀዊየአላህባሪያ
@ሀዊየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውዱ ወንድማችን በርታልን ብዙ ትምህቶችን እየቀሰምን ነው በተረጋጋ ድምፅ አላህ ጋንተጋር ይሁን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
አሏህ ሆይ አንተ የአዛኞች አዛኝ ነህና " ሀጥያቴን ማርልኝ።። ኢላሂ እዘንልኝ። ከወንጀልም ጠብቀኝ። ሰብትኒ ያረብ"!!!!
@ረሂማእሙየሕያ
@ረሂማእሙየሕያ 3 жыл бұрын
ወድማችን በዋስታፕና በቲቪ ጀምርልን ይጀመር የምትሉ ላይ ወላሂ ለየት ያለ ትምህርትነው ያረብ እድሜ ይስጥህ ከሙሉ አፊያጋ
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
እኔ፡ጭቀቴ፡፡አገር፡ስሄድ፡በምን፡ልማርነው፡ነ፡እያልኩ፡ሀሳብ፡ይዞናል፡አላህ፡ያመችልን፡ኡስታዝ፡እረጅም፡እድሜ፡ይስጥህ፡የምሰጠው፡ሀዲስ፡አቀራረብህ፡ወደርየለውም፡በሰማን፡ተጠቃሚ፡ያድርገን፡
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 жыл бұрын
ኢላፍ ቲዩብ 1ኛ ምርጫየ ነው አቀራረብ ጥራት ድምፅ ማሻ አላህ ተባረከላህ👍👍
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡R
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 жыл бұрын
@@እልምቱዩብ መርሀባ
@ነኢመትወሎዬዋ
@ነኢመትወሎዬዋ 2 жыл бұрын
ሳዳት ከማል እና ኢላፍ ማሻ አላህ ነው ድምፅ እና ካሜራ
@መክያዩቱብ-ጸ5ረ
@መክያዩቱብ-ጸ5ረ 2 жыл бұрын
እኔም
@hahayeyys8896
@hahayeyys8896 2 жыл бұрын
Enm ማሻአላህ
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
መሳጭ የሆኑ ትምህርቶችን ነው የምታቀርብልን ጀዛክአላ ኸይር ወንድም።👌👌👌👍👍👍💐💐💐
@Hayat-xx2gn
@Hayat-xx2gn Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱ ወንድም አላህ ቀዱኒያ ክብረትን በአሄሬ ጀነትን አላህ ይወፍቅህ በጣም ልብ የሚነካ ትምሀህርትን ነወሰ የምትሰጠው አላህ ይጨምርልህ
@ዳሩልአኼራ
@ዳሩልአኼራ 3 жыл бұрын
አላሂ ይቅር በለን ይቅር ማለትን ትወዳለህና ያረብ በራህመትህ☝️🤲🤲ጀዛከላሁ ኸይር LIKE SHARE አድርጉ ያጀመአ☝️👍👍👍👈🌻🌻🌹🌹
@hayat5572
@hayat5572 3 жыл бұрын
አሚን ያራቢ🤲🤲🤲
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Жыл бұрын
አሚንን ያረብአላህ ይማረን ብዙ ወንጀል አለብን
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Amniiiiie yarebe
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 8 ай бұрын
😭
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Ай бұрын
አሚንያረብእህት
@sofiyasofiya9399
@sofiyasofiya9399 2 жыл бұрын
አለህ ይዛንልን እኔም ትልቅ ወንጃለኛ ነኝ አለህ ሆይ ምህራትህን ለግሳኝ የራብ
@kedirosman1328
@kedirosman1328 3 жыл бұрын
የስወችን ክብርና ልእልና ፈርተው ሳይሆን የአላህን ውዴታና አንዲሁም ነገ አላህ ይጠይቀኛል ብለው ተውበት ከሚያበዙና ከሚያደርጉት ያድርገን ለዚህ ቻናልም ስለምታስታውሱን አላህ ጀዛቹሁን ይክፈላቹሁ በርቱልን
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Ай бұрын
ጀዛክአላህኸይረንኡሥታዝ አላህመሰሎችህንያብዛልንያረብእኛንም ተፀፃቾችያድርገን በሰማነው እምንተገብርአንተምበነገርከንእምትጠቀም ያድርገን
@አለህሆይመጨረሸዬንአደረዘ
@አለህሆይመጨረሸዬንአደረዘ 3 жыл бұрын
እልፍ ተከተተዮች እስት ምከሩኝ ሶለት ለይ ኩሹ ዬለኝም ቀልቤ በጠም ይወሰወሰል የረሰሁትን ሁለ ሶለት ለይ ስሆን ይተወሰኝል ብዙ ግዜም እሰሰተለሁ ዱዓ አድርጉልኝ አጅረቹን ከ አለህ
@hawaseidhawaseid9610
@hawaseidhawaseid9610 3 жыл бұрын
لبشار الله يحفزك الله ال قلب دانك
@foreverything1486
@foreverything1486 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ አላህ ይዘንልን
@kedirosman1328
@kedirosman1328 3 жыл бұрын
ወንድሜ ወይም እህቴ እኔ ብዙም እውቀቱም ባይኖረኝም የማውቀውን ያህል ለማስረዳት እና ለማካፈል እፈልጋለሁ. ይህ ስላት ላይ ያለ ችግር የእብዛኞቻችን ነው ብል ማጋነን አይመስለኝም ነገር ግን . እንደመፈትሄ ይሆናል ብየ የማስበው ወደ ስላት ከመግባታችን በፊት ኡዱህ በምናደርግበት ግዜ በተረጋጋና ዱአ በማድርግና የምንታጠባቸው የስውነት ክፍል በትክክል ውሀ መንካታቸውን በማስተዋል እዱሀችን ካደርግን እንዲሁም ከፈርድ ሶላት በፊት ሱና ሶላቶችን መስገድ የፈርድ ሶላትችንን በሁሹ እና ሁዱእ ( በመተናነስ እና በፍራቻ ) ሶላታችንን ለመስገድ ያግዙናል ብየ እሰባለሁ ከዚህ በተረፈ ግን (አላሁ ያ አለም) !!
@fatimaali6761
@fatimaali6761 3 жыл бұрын
አብሺሪ እህት ሸይጦን እኮነው ያርቢ አላህ አያወሳውሰን እሻአላህ
@muhamedfenta3977
@muhamedfenta3977 3 жыл бұрын
@@kedirosman1328 6
@shemsyatube49
@shemsyatube49 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኢላፎች በመልካም ነገር ልብን ማራኪ ናችሁኮ ያሠላም አላህ ይጠብቅልን በላይ ፍቅራችሁን አሳዩንኝ
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡S
@Sportworld_1480
@Sportworld_1480 3 жыл бұрын
አላህ በታች በዝህ ዩቶብ ውስጥ እንደ ኢላፍ የሚስደስተኝነገር የለም አላህ ይጠብቅልኝ
@Abdellah_tq4yt4cc4k
@Abdellah_tq4yt4cc4k 3 жыл бұрын
ቁረአን ማዳመጥ ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹👈👈👈👌👌👌☝☝☝
@rbr9487
@rbr9487 Жыл бұрын
ረመቴ ነኝ
@taybatayba8799
@taybatayba8799 3 жыл бұрын
ያአላህ እደስራዬ እደኔ ሳይሆን እዳንተ እሩህሩህነት እዛኝነት እርዳኝ።
@rhimakedir2284
@rhimakedir2284 3 жыл бұрын
ኢላፍ ለእኔ ልዪ ነው አላህ ይጠንቅህ
@ቅዲምየለተዉሂዲ
@ቅዲምየለተዉሂዲ 3 жыл бұрын
አለሀ በለሀበት ይጠቢቅ
@makiyaahmad1369
@makiyaahmad1369 3 жыл бұрын
.
@በየትኛውምሁኔታላይብትሆን
@በየትኛውምሁኔታላይብትሆን 3 жыл бұрын
አሚን
@kamilatube2275
@kamilatube2275 3 жыл бұрын
ሳህ
@Aminatbintbaba
@Aminatbintbaba 3 жыл бұрын
ትክክል ለኔም
@اللهمصليوسلموباركعلىنبينام-ض4ط
@اللهمصليوسلموباركعلىنبينام-ض4ط 3 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱለላሁ አለይሂ ወሰልም ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኸይር
@MeryemSdme
@MeryemSdme Ай бұрын
አላህየ አተበእዝነትህ ማረኝያረብ ያርሀም ራሂሚ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SumyaAbdulhdehdye
@SumyaAbdulhdehdye 2 ай бұрын
እላፍ ጃዛካላሀ ያኬራኣ አስታዋሻች አለሀ እድሜና ጤና ራጂም ያዲርጊልህ በዱ አቲርሳን
@እሙፈውዛን-ፈ8ሐ
@እሙፈውዛን-ፈ8ሐ 3 жыл бұрын
ጀዛኩምላ 👍ይቅር ይበልን የተውበት መገዱ ይክፍትልን ያግራልን
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 2 жыл бұрын
አላህ። ይጨምርልኝ የኔወድም ያረብ እኔነፍሴን በዳይነኝ ያረብአተ በራህመትክ
@SewdeAbate
@SewdeAbate 3 ай бұрын
❤❤ጅዛካላ ኸይር ❤❤አላህ ሆይ አተ ❤❤አዛኚ❤ነህና❤ አግዘኚ❤❤ያረብ❤❤
@SewdeAbate
@SewdeAbate 3 ай бұрын
❤❤ጅዛካላ ኸይር ❤❤አላህ ሆይ አተ ❤❤አዛኚ❤ነህና❤ አግዘኚ❤❤ያረብ❤❤
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
አህለን እህቶቸና ወንድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ጀዛኩሙላሁል ኸይር ቁርአን አኸትሚያለው የተወሰነ ነገርም ቀርቻለው ግን ኢማኔ ቀጠን ያለ ነው ባወኩት እየሰራውበት አድለም ሶላት ላይ ስቆም ያልሆነ ነገር እፊቴ ላይ ይቆማል ስተኛም የማልፈልገው ሀሳብ ስነሳም በቃ አላህ የጠላቸውን ነገሮች አስባለው እባካችሁ ዱአ አድርጉልኝ ጥሩ ባልም እንድረዝቀኝ ኢማኔ ሙሉ እንድሆን።
@ሱስመሀመድ
@ሱስመሀመድ 3 жыл бұрын
አላህሙሉኢማን ጥሩባል ፍቅሽ
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
@@ሱስመሀመድ አሚን ያረብ አሚን ያኡምሪ
@mushemsuyoutube7266
@mushemsuyoutube7266 3 жыл бұрын
አብሽሪ
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
@@mushemsuyoutube7266 ኢንሻ አላህ ሀያቲ
@مدينهعلي-ك8ت
@مدينهعلي-ك8ت 3 жыл бұрын
አላህ ይዘንልን
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 жыл бұрын
ግን ምን አለበት በቲቪ እንድታይ ብታደርጉ ስንት ሰወች በተለወጡ ልክ እንደ እኛ በአላህ ከተቻለ በቲቪ ለማቅረብ ሞክሩ ባረከላህ ፊኩም
@rukiya6481
@rukiya6481 3 жыл бұрын
አቅም ፍቃድ ብዙ ወጪ አለዉኮ በቲቪ
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡ያጀማአ
@sofiyaali2679
@sofiyaali2679 3 жыл бұрын
ትክክል ጀዛከሏህ ኸይር
@f8917
@f8917 Жыл бұрын
ማሸአለህ አለህ ይጠብቀቹ ወድመችን ለአለህ ብዬ እወደቹሀሎ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@አልሃምዱሊላህአላኩሊሃልኩ
@አልሃምዱሊላህአላኩሊሃልኩ 7 ай бұрын
አላህ እዶሜችሁን ያብዛላችሁ
@ሰሙቲዬሰልጤዋ
@ሰሙቲዬሰልጤዋ 2 жыл бұрын
ምን ልበል ወላሂ የትም ይሁን የትም የቱቡ በጣም ነው የወደድኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@EMUHANFA
@EMUHANFA 2 жыл бұрын
መሻ አላህ ቤተሰብ አርጊኝ
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 8 ай бұрын
😭😭
@ሠሚራፍትህለሰኡዲእስራኞች
@ሠሚራፍትህለሰኡዲእስራኞች 3 жыл бұрын
የላመት ጌታ የሳመይና የምድር የሁሉ ናጋር በለቤት የሆናው አሏህ ይቅር ይበላን ስንት ወጃል ተሻክመናል ኡስታዝ አሏህ የቆይልን የራብ አለህ በእውቃትለይ እውቃት ይጨምርልህ❤❤❤❤❤☝☝☝☝👍👍👍👍👍
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
እናም ቁረአን ስቀራ ልቤ አይረክዝም ከቁርአኑ ጋ አውዶወ ዳእዋ ስሰማ ቶሎ ይተናል ህይወቴ በሙሉ አስተጣላኝ በጣም አስባለው አላህ ያለው ነው የሚሆነው እሱን እያወቅኩኝ ግን ኢማን አጣው ዱአ አድርጉልኝኝ
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡z
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 жыл бұрын
አብሽሪ ዉደ ሄወት አስጠላኝ አይባልም
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
@@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ ጠይብ ያኡምሪ ኢንሻ አላህ
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
@@እልምቱዩብ እሽ ዴምሬሻለው
@mushemsuyoutube7266
@mushemsuyoutube7266 3 жыл бұрын
አብሽሪ ኡክቲ አላህ ያለው ነው የሚሆነው
@አልሃምዱሊላህአላኩሊሃልኩ
@አልሃምዱሊላህአላኩሊሃልኩ 7 ай бұрын
ዋአለይኩም አሠላም ወራሕመቱሊሏሂ ወበረካትሁ❤❤❤
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 3 жыл бұрын
በአላህ ላይ ተስፋ ሲኖር አይሆንም የሚለው ቦታ አይኖረውም ጌታህ ላንተ ኸይር ነው ብሎ እስካሰበው ድረስ ቀደር የተሸከመልህን ነገር ሁሉ ውደድ ። አላህ አንድም ቀን እንዳላዘንክ አድርጎ ያስደስትሃል‥ ተስፋ አትቁረ ጀዛከሏሁ ኸይረን
@blichatasteutbe7756
@blichatasteutbe7756 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ይቅር ባዮችን ትወዳላ ይቅር ባላን
@abdinkiyyaasimayaarabbii
@abdinkiyyaasimayaarabbii 2 жыл бұрын
ኢላፍ ቲዩብ ለእኔ ምርጫየ ነዉ ወላሂ በጣም ተለዉጨበታለሁ አላህ እኛንም በሰማነዉ አተም በተናገርከዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብብብብብ🤲🤲🤲🤲
@abdkebedewi
@abdkebedewi Ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር❤❤❤❤🤲🤲
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር 6 ай бұрын
ሶሎለሁ አለይሂ ወሰለም ጀዘከለሁ ኸይር አሏህ ሆይ መጨረሸችንን አሰምርልን يرب
@hadyagishen9299
@hadyagishen9299 3 жыл бұрын
ያረቢ የአላህ ልባችንን ለቶበት ክፍት አርግልን ያረብ የከሪም
@Laila-vs6rg
@Laila-vs6rg 3 жыл бұрын
አላህ ልባችንን ያጥራልን ያረብ😭😥😥😥
@EmebitHassen-fk9hi
@EmebitHassen-fk9hi 11 ай бұрын
ኢሻአላህ አላህ ወጀላችንን ይበስልን
@qwwj8843
@qwwj8843 2 жыл бұрын
ያረቢአላህበሰማነውእምንጠቀመውያድርገን።ወድማችንዱኔህምአኬራህንምአላህያሳምርልህ።መሰሎችህንያብዛልን
@gu3333
@gu3333 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله تعالى وبركاته بارك الله فيكم وجزاكم الله خير احسن الجزاء الله يحفظكم من كل شر وسوء أكرمكم الله ايد يكم الله وفقكم الله
@ያአላህመጨረሻዬንአሳ-ፈ4ዘ
@ያአላህመጨረሻዬንአሳ-ፈ4ዘ 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ። የአላህይቅርበለን።
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 жыл бұрын
ኢላፍ ምርጫችን የሚል ላይክ ✌👍
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡H
@አልሃምዱሊላህአላኩሊሃልኩ
@አልሃምዱሊላህአላኩሊሃልኩ 7 ай бұрын
እኒምባለወጀለኛነኘ መቸም አላህ እሩሕሩመየሕነዉናም ከአላህ እራሕመት አልቆረኩም ሀስቢየላሁ ወኒእመልወኪል
@አላህወኪል-ሰ3ፈ
@አላህወኪል-ሰ3ፈ 3 жыл бұрын
ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@sayadaislam4787
@sayadaislam4787 4 ай бұрын
አሀለ እዲሜነ ጤነ አለሀ ይሲጥኪ ያረቢ አምንን
@hawaadam4740
@hawaadam4740 2 жыл бұрын
ጀዛካላህ እይር ኢላሂ ቀጥተኘኘውን መንገድ ምራን ያረብ
@ayshaaysha1819
@ayshaaysha1819 2 жыл бұрын
ጀዛኩመላ ኸይር ወድሜ አላህይጠብቅህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እነዠኛንም እዉነተኛ ተውበተኞች ያድርገን
@በየትኛውምሁኔታላይብትሆን
@በየትኛውምሁኔታላይብትሆን 3 жыл бұрын
ዋለይኩሰላምወራህመቱላሂወበራካቱሁ ተውዳጁተናፍቂውድማችንአህሌን ኢንሻአሏህ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@hawaseidhawaseid9610
@hawaseidhawaseid9610 3 жыл бұрын
صلي الله عليه وسالم. صالون النبي ياجمء
@selenah3877
@selenah3877 3 жыл бұрын
ይረቢ😭😭😭አርሀምኒ.እኔበጣም.ሀራምሰርቻለው.አላህይህዲክበሉኝአሁንም.አላቆምኩም.ሶላትምእቆራርጣለው.ከሰለምኩ5አመቴነውእስታፈርላህ
@hawaseidhawaseid9610
@hawaseidhawaseid9610 3 жыл бұрын
@@selenah3877 الشاري مامي داكار أبز ي مارررر🤲🤲🤲🤲🤲يارب باي
@awelendris6884
@awelendris6884 10 ай бұрын
ወድሜ አላ ይጠብቅ
@AaSs-zq2lp
@AaSs-zq2lp 2 жыл бұрын
ጄዘእኩሙለሁ ከይረን
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 3 жыл бұрын
አላህይቅርይበለን በራህመቱ ያረቢ
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj Жыл бұрын
ወለይኩምስላምወራህመትላሂ ወበርካትሁ ጀዛክ አላህ ከይር አላህ ካዛኛች ሁሉአዛኝነው እሱ ይዘንንን ያርብ
@mebubahussen5073
@mebubahussen5073 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አላህ ይቅር የበለን ይህ ኢላፍ በጣም ነው የሚማርከኝ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ትምህረት ነው የምተን የምንጠቀምበት ያድርገን እህቶቾ👌👌🤲🤲
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡M
@mustefaabdulkadir9097
@mustefaabdulkadir9097 2 жыл бұрын
@@እልምቱዩብ ma maashaa’allah
@shubaraargoo2367
@shubaraargoo2367 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እኔም ይህን ስሰማ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ወላሂ ቀልቤ ይረጋጋል አላህ እዲሜህን ያርዝመው
@እሙአቡበክር-ፀ3መ
@እሙአቡበክር-ፀ3መ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላሁ ኸይረን አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ እኛንም አላህ በስማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ቀልባችንን ወደሱ ይመልስልን ረበና ሂዲና ያረብ ብስማው የማልስለቸው ኢላፍ ቲዪብ ጀዛኪላሁ ኸይረን
@hayugonderewa5727
@hayugonderewa5727 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጀዛ ከላህ
@neimanderis9769
@neimanderis9769 2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁኸይር ወንድማችን
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 3 жыл бұрын
ዉድ ኡሥታዜ አላሕ ይጠብቅሕ
@zm6096
@zm6096 2 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላምወህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛሁሙላኸይር ወደም
@halimaali2276
@halimaali2276 25 күн бұрын
ወድሜ፡ድምጥህ፡የተባረከነው፡እኛም፡በአላህእዝነት፡አዳምጠን፡የምንጠቀምያድርገን፡እዳናዳምጥ፡ከሸይጧንውስወሳ፡አላህይጠብቀን፡ጓደኞቸ
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሁሌም በምታቀርባቸውነገሮች ሁሉ በመስማት እፅናናለሁ
@JermeDayer-rx3ml
@JermeDayer-rx3ml Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@ሱስመሀመድ
@ሱስመሀመድ 3 жыл бұрын
ዋሊኩምእሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር
@ኒቃቤውበቴክብሬነው
@ኒቃቤውበቴክብሬነው 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@nursyanhassan6620
@nursyanhassan6620 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@ferdowesfentaw6607
@ferdowesfentaw6607 2 жыл бұрын
አላህ እረጂም እድሜ ዪወፍቅህ ከሙሉ አፍዪጋር ያረብ🤲🤲
@alawyaalawya7789
@alawyaalawya7789 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የሁል ጌዜ ምርጫዬ ኢላፍ ጀዛከላህ ኧይር
@እልምቱዩብ
@እልምቱዩብ 3 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡A
@umhuzeifa4734
@umhuzeifa4734 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን አሏህ ሆይ አስተዋሽ መካሪ አታሳጣን ያከሪም
@jemilakendalem8824
@jemilakendalem8824 2 жыл бұрын
ያኢላሂ ማረን☝
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 3 жыл бұрын
አህለን ወመርሀባን ወንድማችን ጀዛካለሁ ኸይር
@ኡሙሡመያ-ጠ9ረ
@ኡሙሡመያ-ጠ9ረ 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ምን ብዬ እደምፅፍ አላውቅም ያረብ ይቅር በለኝ 😭
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 3 жыл бұрын
ኢላፍ የምርጦች ምርጫ በርቱልን
@amatuahimedmuhe7780
@amatuahimedmuhe7780 2 жыл бұрын
As wr wb yarabbi tobatal nasuhan sixen yarahimii
@ndbndhc3579
@ndbndhc3579 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ🌱
@እሙሀፊዞህ
@እሙሀፊዞህ 3 жыл бұрын
جزاكم الله خيرن
@sadasada5288
@sadasada5288 3 жыл бұрын
jezakala alha kayere
@zeynebatube4634
@zeynebatube4634 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ
@seadamohammed9717
@seadamohammed9717 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም እናመሰግናለን ኡስታዝ
@GgGg-l8d
@GgGg-l8d 10 күн бұрын
جزاك الله خير ايلاف
@rawdawollo177
@rawdawollo177 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም መራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኸላህ ኸይር ወድማችን
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይር ያረብ
@salasala5700
@salasala5700 3 жыл бұрын
ጃዛኩም አላህ ኽይረን
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@محمدسويد-ح2ح
@محمدسويد-ح2ح 3 жыл бұрын
ያረቢ ታረቀን
@mlekaali
@mlekaali 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ወበረካቱ. ማሻ አላህ ሁሌም ባዳምጠው የማልጠግብ ፕሮግራምህ አላህ ይጨምርልክ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ጀዛኩም አላሁ ኽይር
@طيبه-ح4ض2د
@طيبه-ح4ض2د 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይር
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 Жыл бұрын
የአላህ ማረን
@zzzz6032
@zzzz6032 2 жыл бұрын
ያረብ ትክክለኘ ተውበት ወፍቀን
@fgdd7332
@fgdd7332 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ
@hatadubai8892
@hatadubai8892 2 жыл бұрын
Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh Mashallah
@tizekifle7570
@tizekifle7570 3 жыл бұрын
አላህ ለሰራነው ወንጀል ይቅር ይበለን ማሰተዋሉን የሰጠን
@እማፍቅር-ፀ5ረ
@እማፍቅር-ፀ5ረ 2 жыл бұрын
ያ አላህ አንተው ማአራን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@gyduxh1576
@gyduxh1576 2 жыл бұрын
Mashaallh
@zizizmohammedsysgsf2974
@zizizmohammedsysgsf2974 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@ሀያትጉራጌዋ
@ሀያትጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@layelalayela34
@layelalayela34 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸረን ጀ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@raafardallol5538
@raafardallol5538 3 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር
@dfgghh9015
@dfgghh9015 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱ ኡስታዙናጀዛከላህ ኸይረን በርታልን አላህ ይጨምርልህ ኢንሻ አላህ
@لاتحزنإناللهمعنا-د6ث
@لاتحزنإناللهمعنا-د6ث 3 жыл бұрын
ወአለይከም ሰላም ወራህመቱሊላህወበረካቱ.ኡስታዝና ጀዛከላህ. ኸይረን 👍🌷🌷🌷
@እማእወድሻለሁሁሌምእማየ
@እማእወድሻለሁሁሌምእማየ 3 жыл бұрын
#ሱሱየ#🌺
@foziyawasfe1054
@foziyawasfe1054 2 жыл бұрын
shaukaran ya ahie allah yabrekha
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН