KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ታጋሽ ሁን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
20:59
ለአላህ ብቻ ብለህ ስራ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
17:30
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
3:17
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
28:03
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
25:59
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
በዝምታ ስራ || ልብ ያለው ልብ ይበል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Рет қаралды 99,728
Facebook
Twitter
Жүктеу
5100
Жазылу 440 М.
Elaf Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 394
@mayailoveethiopa3284
2 жыл бұрын
እኔ ሁሌም ነው የምከታተልህ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ
@wolloyewa
2 жыл бұрын
መልካም ሰው 🌹🌹 ቅጥተኛውን መንገድ ይመራሽ ዘንድ ዱዓየ ነው 🌹🌹
@momi8826
2 жыл бұрын
አላህ ይምራሸ ወዴተፈጠረሸበት መንገድ
@AzizaAhmed-ee8ol
2 жыл бұрын
እህታችን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ወዴ ተከታተይ እንዳታቆርጪ ኢላፍ ለሁሉም ሰው የሚጠቀም ትምህርት ነው የሚቀርብልን አላህ ይክፍለው ጀዛውን
@ዙዙነኝ-ረ3ሐ
2 жыл бұрын
አሏህ ወደተፈጠርሽበት ይመልስሽ እህቴ
@መኪያወሎዬዋ
2 жыл бұрын
አላህ ይምራሺ ዉዴ😍
@Tube-ww8hb
2 жыл бұрын
ወንድም አለሜ ትምህርትህ ምግቤ ነው ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን ኮሜንት መፃፍ በብዙ ግዜ አይሆንልኝም ትምህርቶችን ግን ሁሌም እከታተላለሁ ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ አላህዬ አብዝቶ እድሜ አና ጤና ይስጥህ እህቶቼ እዚህ ያላችሁ በአደራ በዱአ አትርሱኝ
@rahmara9910
2 жыл бұрын
አብሺሪማር
@lztoutube8165
2 жыл бұрын
ደምሪይ ዉደ
@lztoutube8165
2 жыл бұрын
ቤተሠብ እነሁን
@meryemtube3873
2 жыл бұрын
ውስጤን የሆነ ስሜት ሲሰማው ዞሬ ዞሬ እዚች ቤት ከተፍ ነው የምለው ውስጤ ሰላምና መረጋጋት አግኝቶ ይመለሳል ከአላህ በታች ጀዛከአላህ ኸይራህ
@jamilabediru5787
2 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ጣፋጭ ምክር ሰምታችሁ በለየ ለምን ላሽ ትላላችሁ ላይኩት አይካፈልበትም የኛ ላይክ ለእሱ ብርታት ነው ወንድማችን ጀዛከሏህ ኸይር በርታ 😍
@zemzemmohammed6372
2 жыл бұрын
Tikikil beleshal ehetachn
@አዩሽጉራጌዋ
2 жыл бұрын
የኛ ሰው እንደዚህ ጣፋጭ ምክር ትምህርት መቼ ይወዳል አላህ ቀልባችን ያርጥብልን 🥺🥺
@wolloyewa
2 жыл бұрын
ሠብ አድርጊኝ ጀሚላየ
@wolloyewa
2 жыл бұрын
@@አዩሽጉራጌዋ አላህ ቀልብ ይስጠን
@KemuJem
3 ай бұрын
ያረብ ትላልቅ አላማወች አሉኝ አላህ ያሣኬላን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር❤❤
@rukiaabdella3037
Жыл бұрын
የምንግዜም ምርጫየ ምርጥ አቀራረብና ምርጥ ትምህርት ባረከአላህ
@wolloyewa
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኢላፉ ወንድማችን ◾️የቀልብ በሽታ መድሀኒቶች አምስት ነገሮች ናቸው። ①】ቁርአንን በማስተንተን መቅራት ②】ሆድን ባዶ ማድረግ (ከመጠን በላይ አለመመገብ) ③】ሌሊት መቆም (የሌሊት ሶላት መስገድ) ④】የሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ ለአላህ መተናነስ ⑤】ከመልካም ሰዎች ጋር መቀማመጥ 📚حليَة الأولياء (٣٢٧/١٠)
@HyGf-t2u
5 ай бұрын
የዛካላህ ኸይር ማማየ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@jujuyellahbariya8884
2 жыл бұрын
ህልሜ ቁርአንን መሀፈዝ ሂፍዝ መሆን ነው እስኪ በዱአእ አንረሳሳ
@Sarasara-jz3mg
9 ай бұрын
አላህ ያሳካልን የኔም ምኞት ነው❤❤❤
@ZeynebAbdurehman-e5f
7 ай бұрын
Allah yasakalsh enem mgnote new gn mnm altemechachelgnm duaa adrgulgn!
@Alhimdulilah
5 ай бұрын
እኔም እዳንቺ ነኝ አላህ ይገዘን
@HyGf-t2u
5 ай бұрын
አላህ ያሣካልሺ እኔም ምኞቴነው❤❤❤
@GoAsd-dh5ul
5 ай бұрын
Eanam, endazaw, ensha, allha, yarbe
@FgF-mq3gr
2 ай бұрын
ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን🤲
@WwAs-uh7wj
10 ай бұрын
ኢሻ አላህ ኡሰታዛ አላህ ኸይር ስራህን የብዛልህ አላሁመ አሚን🤲🤲🤲🙏
@Aዬነኝያአላህበርያ
28 күн бұрын
ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን🤲🤲☝️
@SlaioAlgyfy
Ай бұрын
ኢላፍ ቲውፕ የድካሜ ማስታገሻ ሲከፋኝ እማዳምጠው ሶብርን ብቻ ስቱን ልዘርዝረው አላይ ይጠብቅህ ጀዛህን አላህ በዱኒያም በአሄራ ይክፈልህ
@leylashamel8891
2 жыл бұрын
መሸአለ ጀዘከለህ ኡዝታስ!!!
@shewateorange7324
Жыл бұрын
ያረብ ያአላህ ኸይር እሻልን ጌታየ አንተ አይሸግርህም ያአላህ ብሠማውብሠማው የማይጠገብ ትምህርትነው ጀዛከላ ኸይረን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sitizerga7814
4 ай бұрын
ሁሌም ኑርልን ኢላፍ ድምፅህ ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@habebamohammad1734
9 күн бұрын
ዋአለይኩም እሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ጅዛከላህ ህይረ እድሚና ጤና ይስጥልን ያርብ አገራችንን ሰላም ያረግልን እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ssana721
2 жыл бұрын
በሰመነው ተጠቃምየዲረገንንን አሚንን በሉ የጀም🌹🌹🌹
@الحمدءاللهعلكلحل
2 жыл бұрын
አሚንንን አላሁመ አሚን ያረብ
@mom-oj5rg2fb
Жыл бұрын
አሚንንንን
@zedoSeda
3 ай бұрын
አሚንን❤❤
@High-z9e
Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ እዉቀትን ጨምሮ ይስጥህ ኡስታዝ
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
Жыл бұрын
ጀዛክአላህ ውሰታዝ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን
@عليالحبشي-ط8ل
Жыл бұрын
ጀዛኩሞላ ኸይረን ዉሥታዜሀያትና አፍያይሥጥልን ያረብሠምተውተሚጠቀሙት ያድርገን🙏❤🌺
@ZahedaNaser
5 ай бұрын
ወላሂህልም አለኝ ህልመችን አረህመን ያሰከልን የረሂም
@hamduyealfaruk464
3 ай бұрын
አላህ ህልሞችህን ያሳካልህ 🙏🤗🤗
@maryamali5748
2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ ኢንሻ አላህ ጀዛ ኪላህ ኸይር ወንድማችን
@እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችኝ ትምህርትህ በጣም ይመቸኛል በማዳምጠው ተጠቃሚ ያድርገኝ
@susubint4595
2 жыл бұрын
ሳህህህህህ ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጄዛካአላህ ኸይረን አላህይጠብቅህ ኡስታዜ
@SofiyaHussen-uq3so
6 ай бұрын
ኢንሻላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር በመከታተሌ ብዙ ትምህርቶችን ተምሬአለሁ ማሻአላህ ብዙ ስህተቶችን አርሜ አለሁ አልሀምዱሊላህ
@hayat-9606
2 жыл бұрын
ሱብሃን አሏህ ትምህርትህ በጣም ይመቸኛል ማሻ አሏህ ተባረክ ረህማን አሏህ ይጨምርልህ ወንድም
@اممعاذالحمدالله
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን አተም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
@nejutube6948
2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልክ ባለህበት አላህ ይጠብቅክ ምክርክ መቼም የማይጠገብ ነዉ
@habebamohammad1734
9 күн бұрын
አሚንንንን ያረብ አላህ እረዳን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@بنتاحمد-ش9ج
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አልሀምዱሊላህ እንኮን በሠላም መጣህ👍👍👍👍✅✅✅🌺🌺🌺👍👍👍ኢንሻ አላህ
@uaez-vh6qq
3 ай бұрын
As,la wr.wb
@emanhaji8905
Жыл бұрын
ኢንሻ አለህ ኡስታስ አለህ yethabiki
@kadafomohammed7710
Жыл бұрын
❤ ወለህ በጠም እወደዋለሁ ያንተን ብሮግረም አላህ ይውደደህ ወንድሜ 🤲🙏
@idirismhemedi5058
2 жыл бұрын
ወለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላኸይር በጣም አነቃቂ ድንቅ ዳዕዋ ነዉ አልችልም ለሚሉ ሠወች በጣም አነሳሽነዉ ጀዛካላኸይር
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
11 ай бұрын
ያረብ አግዘኚ ሁሉምነገር ይቻላል ይሳካልም ኢንሻአላህ።ጀዛኩሙላሁ ኸይርን
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
2 жыл бұрын
ከአላህ በታች የሰዉ ልጂ ካለበት እንዲነቃ ተስፋ እንዲሰንቅ ታነቃለህ ጀካላህ ኸይር እዉነት ነዉ በትናንሽ ነገሮች እጂ እየሰጠንጂ ሰዉ ከተነሳ በአላህ ከተመካ የማያሳካዉ ነገር የለም በአላህ ፍቃድ አላህ ያበርታን
@awolseid-b3f
2 ай бұрын
jezakellah allah yechemreleh besemanew yemnteqem yadrgen aminn
@zeharatube1277
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@shheyye2081
2 жыл бұрын
JZK
@Jugff-tg2sr
5 ай бұрын
እኔ ሁልም ነዉ የምከተታልህ ወላህ ሰብረኘነ ትግስተኛ ሆኩ አንቷ መመከተታል ጄዘከለ ከይር❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞
@مكيهمكيه-ل2م
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ የስደተኞች ተስፋ ሰጪ ነዉ።
@shhehs6678
2 жыл бұрын
ኡሲታዝ ጀዘከ አለሀ ኸይር ሰምተን ምኒጠቀም አለህ የዲሪገን
@SamsungKsa-yg4jx
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ባተምክር ጠካራ እየሆኩመጣሁአልሀምድሊላ 😢😢😢❤❤
@SeadaMsawu-r2b
Ай бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@Fofudjzf
Ай бұрын
ማሽአላህጀዘከለህኡስታዝ🎉🎉🎉🎉❤🎉❤
@nuriya8577
Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላሁመአሚንንንን🙏
@jrjd3949
2 жыл бұрын
መሻአላህ ቲከፋኝ መጥናኛ ስበብ። ሁነውኛል። ውድሜ የምታስተምራቸው ነገሮች ሁሉ ጠካራ እደሁን ስበብ ሁነውኛል። አላህ ይገዝህ አብሽር
@maryem9100
2 жыл бұрын
ኢላፍ ቱዩብ ጀዛከላህ አላህ ከየር ስራህን ይዉደድልህ የኛ መካሪ ወደም
@foziyaendris608
Жыл бұрын
ኢሻአላህ አላህየ እኔም ህልምአለኝ ያረብ አሳካልኝ አቅርበኝ ወደአንተ አላህይስጥህ ትምህርትህ ልክ እንደምግብ በለው
@fanouseayela7005
8 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛኹመላህ ኸይረንጀዛ ኡዝታዝ አወትክክል ባሁኑስአት ሰወችን ከማማከር ከራስጋ መምከር እራስን መጠየቅ ባላህ መወከል ሁሌም ደስተኛና ስከተኛ ያረጋል
@SmilingBakedBread-uw6le
6 ай бұрын
ማሽአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@subehanalah3220
Жыл бұрын
እኔ ሁሌም እከተተላለሁ በጣም ጥሩ ምክርትምህርት አለው
@ዙዙቢንትባባ-ኘ6ደ
2 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ
@ያኢላሂምራኝ
2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ያረብ ጀዛከላሁ ኸይራ ወንድማችን
@rawadasulemanrawadasuleman3512
2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ሰ አ ወ አሚን አሚን ጀዛከላሁ ከይረን ወንድማችን
@muzaesa1160
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@UMUYAHAYYOUTUBE
Жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ኢላፍ ሀፊዘክ አላህ
@wemernesro-tk8ed
Жыл бұрын
ወአለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛ ከሏህ ኸይረን
@YasinteshomeAli-wr7pf
Жыл бұрын
ወንድሜ ጀዛ ከሏህ ኸይር አሏህ በጀነት ያረጋጋህ
@zabebimohammed8462
2 жыл бұрын
ዋአለይኩምስላምወራህመቱላሂተአላወበርካትሁ ስምተንተጠቃሚ ያዲርገን አሚን አሚን ያርብልአለሚን
@khedjakasamu6746
2 жыл бұрын
ዎላሂ ትክክል ነክ እስታዝ አንድ አንድ ከመደማ ቤት ማቻነዉ ያመዉጣዉ ብዬ አስበሌባግን አላህ ትልቅ ፈታና ሰጣኝ እኔ ዱባይነዉ ያመጣሁት ግን ሰዉች ግብፅዉ ነችዉ ግን በአላህ ተመክች ህልሜን ለሳካ አልኩኝ አሁንም እንሻ አላህ አላህ በሰላም በዳሃገሬ ይማልሳኝል አላህ ባቄያ ነዉ ስደት ማላት ያልቤ ዉስጥ ያደጣበቃ ፍህም እሳት ነዉ እህቶች አላህ ይጣብቃቹሁ ያረብ ትክክል ነክ ኡስታዝ ዎላሂ ህልሜ ይሳካል እንሻ አላህ
@nursefadineka5931
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@morida1876
2 жыл бұрын
ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ጀዛከላህ ኸይረን ወድማችን ሶመን ጠፋህብን እኛ ስደተኞች ያንተ ትምህርት የድካማችን ብርታት ነዉ እኔ በበኩሌ በጣም ነዉ የምፅናናበት አላህ ይጠብቅህ ያረብ🤲☝️🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@AhmedMohammed-mt4dh
2 жыл бұрын
አሚንን አላህ ይጠብቅልን ወንድማችንን
@omrahimfohfff9312
Жыл бұрын
ሚንንንን
@MakyahIu
11 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ያአሂ
@RukyaDinu
Жыл бұрын
አላህ በዲኑ ላይ እምፃና ባሪያዎቹ ያረገን🙏
@qamariahouse2363
Жыл бұрын
ተድለክየተበረሰዉ❤❤❤ለለቢይዮደድከለዉ
@galaxyyppp287
2 жыл бұрын
ጀዛክ አሎህ ኸይር ወድማችን
@zetyunakedir9000
2 жыл бұрын
ኡስታዚ በ አላህ ለውርቹ ፋለጋለው አንዴት ላግኛቺ አባክቹ የኝ ማልክም ሰው ❤❤❤❤❤💚💚💚💚መልሱለግን አየቹ ዘም አጠብልዉ አብከቹ
@saniaawel8912
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ኢንሻአላህ ጀዛካ አላህ ኸይር
@maha-pu8kd
2 жыл бұрын
ሹኪረን ኡስተዝ ።አላህ የዉስጥ ሰላም አላህ ይዎፊቀን🥺🤲🤲🤲
@ahmedhasan9114
Жыл бұрын
As wr wb Jzk ustaz
@amenamohammad1838
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኢንሻ አላህ ኡስታዝና ረዥም እድሜ እና ጤና ጋአ አላህ ይስጥህ አላህ ይጠብቅልን አላህ ከአንተ ጋአ ይሁን ኡስታዝና
@ZemiMuhammed
Жыл бұрын
ያረቢአላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@hayathassan1685
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድማችን ሲደክመኝና ስናደድ አዳምጥሁሉ
@mamahlesty7440
2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠለም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ኢላፍ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ አላህ መለካም ስራህን ይቀበለህ ያረብ
@lsvshjsieo4256
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
Жыл бұрын
የአላህ የሁሉንም ሰው የውስጥ ስሜት የተረዳክ ነህ
@ععه-س8ح
11 ай бұрын
ሀቅነው አላህይመልሠን ያረብ❤❤❤
@naiymanaiyma8278
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበራካቱ አላህ ህልመችንን የሠከልን እንሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ በረታ
@rewudajemal
Жыл бұрын
በዚህ ደአዋ እራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል እራሴን ጥያቄ እንድጠይቅ አድርጎኛል ባረከላህ ፊክ ወንድማችን አላህ ይቀበልህ
@zubida6656
Жыл бұрын
ጀ ዛ ከ ለ ኢላፍ ተዬብ
@tamemaalain9956
2 жыл бұрын
አላፍ ላንተ ቃል የለኝም አላህ ጀዛክን ይክፈልህ
@budreiya6437
Жыл бұрын
ጄዘከለ ዎድሜ❤❤❤❤❤
@ኡሙሰልሰቤላ
Жыл бұрын
አላህ ከፈ ያድርግህ በድኒያውም በአኪራውም ይከትር አምሳለክ
@fanouseayela7005
8 ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@LayL793
Жыл бұрын
ጀዛክአላህ ህይር አላህ በርታትንም ይጨምርልህ
@MakaGashaw
2 ай бұрын
Masha Allah Allah Yechemrlih ostaz JejakumAlleh
@agebaa8093
5 күн бұрын
ጀዛክአላህየርቃላትየለኝምገልጨም አለጨረሰውም
@khedjakasamu6746
2 жыл бұрын
ዎላሂ ትክክል ነክ ያረብ እረደኝ እናትናአባዬመያታ በጣምፈልገሌዉ ባሌ እንሻ አላህ አላህ ውክልነዉ ነገሬን ሁሉለአላህ ሰጣቻሌዉ ሁሉም ይሳካል እዬሄ አመት በጣም ችግር ላይችግር ላይነኝ አልሀምዲሊላሂ አላህ ትግስትኝ ሴት አድርጎኛል ዎላሂ ዱዓ አድርጎልኝ ያጃመዓ ያረብ ሡሉላሁ አላይሂ ዋሰላም ልቤ በእማን ጣካር ስላ ሁንች መደማ ቤት ሥራ እቅልፍ እያመጣ በአላህ ፊቃድ ነጌ የተሻላቀን ህሁንል እያሌኩኝ አሌዉ አላህ ውክል ያረብ
@QuibUhbb-dg1zl
Жыл бұрын
ዋለይኩሙ ሰላም ማሽኣሏህ ጀዛኩሙ ሏህ ኸይር ማሸኣሏህ ብየሎሁ❤❤❤❤❤ ወለሂ አላሁ ታዓላ ምኘቲህ ይሥጠሀ❤❤
@hadramohammad3169
2 жыл бұрын
አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ወሏሂ በጣም አሰተማሪ ነው ህልም አለኝ ኢንሻ አሏህ አሳካዋለሁ
@hidayaa7171
2 жыл бұрын
ወንድሜ አላህን ሥለቅከው ነው ወንድሜ አላህ ያግዝህ አላህ ያግዝህ 💝💝💝💝💝💝💝
@ligtiya
Жыл бұрын
ሡባሀን አላህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወድሜ
@mereyimtube
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወቀረካቱ ወንድሜ የመልካም ስራክንና ኢኽላስን አያሳጣክ ።ለኔ ትልቅ የመልካም ነገር ሰበብ ሆነከኛል ። ኸይር ነገረክን ያብዛልክ
@samiiramahdi6635
2 жыл бұрын
ውአለይኩ መሰላም ወረህመቱላህ ወባራከቱሁ ወንድሜ አላህ ይጠብቀህ
@Busy-s4r
Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ከሁሉም በላይ
@hayatmohmmed3030
2 жыл бұрын
ጀዛህ አላህ ኸይ ወድም
@AhmedMohammed-mt4dh
2 жыл бұрын
ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@zedoSeda
3 ай бұрын
ማሻሻአላህ ❤❤❤❤
@sofya-r3k
Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@mekiyatube5981
2 жыл бұрын
አህለን ወስ አህለን በሰማነው ተጠቃሚዌች ያድርገን اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله الطيبين الطاهرين ጀዛክ አላህ ኸይር ላይክ ሼርር አድርጉት ልብ ያክማል ማሻአላህ ኢላፍ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@SadaAl-dd5lg
Ай бұрын
የሚስቡና የሚያስፈልጉ ነገሮች ብዙ ቢሆኑም ለዛሬም ለነገም እጅግ በሚጠቅሙሽ ነገሮች ላይ ብቻ አተኩሪ ያብለጨለጨ እቃ ሁሉ ምርጥ አዬዴለም ዴምቆ ርእሱ የተፃፈ ዜና ሁሉ ፍሬ ላይኖረዉ ይችላል እናም ትቂት በትዘናጊ እንኳን ቶሎ ብለሽ ወዴዋና ጣቢያዉ ተመለሽ
20:59
ታጋሽ ሁን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 147 М.
17:30
ለአላህ ብቻ ብለህ ስራ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 38 М.
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН
25:59
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 558 М.
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
21:20
የደስታ ህይወት ለማግኘት || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 78 М.
23:30
ቀልብህ ሲደነድን ..ፍራ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 114 М.
12:47
አል ሙሰና ኢብኑ ሓሪሳህ የሶሀቦች ታሪክ ሀያቱ ሶሀባ በጣም የሚገርም ታሪክ እስከመጨርሻው አዳምጡት
Hawa ሀዋ tube
Рет қаралды 1,2 М.
22:53
በጭራሽ መቅረብ የሌለብን ጉዳይ ቢኖር በኡስታዝ ዩሱፍ ኢብራሂም
ሙአዝ ሚድያ muaz media
Рет қаралды 12 М.
14:46
የደስታ ህይወት ለመኖር || የአንዲት የተጨነቀት እህት አስማሪ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 34 М.
31:35
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ (ሳባ ክፍል 17)
Heyab Amen
Рет қаралды 27 М.
12:17
ኢላሂ የውስጤን ታውቀዋለህ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 116 М.
27:03
ዱዓ እና ቂመሀ መደመጥ ያለበት አንገብጋቢ ትምህርት ኡስታዝ ሙሀመድ|ሀዲስ|ሀዳስ በአማርኛ|ሀደስ|ሀድስ|ሀድስ ትምህርት|ሀዱስ|ሀደሰ|hadis|hadis
ዳሩ ሰላም || daru selam
Рет қаралды 3,4 М.
12:20
የሚገርም ዘመን || ልብ ያለው ልብ ይበል || አብሽሩ || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 5 М.
29:57
እንዳትሳሳቱ ልብ በሉ ከሰላት በኋላ የምንላቸው ትክክለኛ አዝካሮችና ቅደም ተከተላቸው ይህ ነው ተመልከቱ ዲንህን እወቅ Amantaa kee Beeki
ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube
Рет қаралды 8 М.
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.