ela tv - Mastewal Eyayu - Jegna | ጀግና - New Ethiopian Music 2022 - ( Official Music Video )

  Рет қаралды 19,152,483

ELLA RECORDS

ELLA RECORDS

Күн бұрын

Пікірлер
@Kaleb1988
@Kaleb1988 2 жыл бұрын
- የዜማው ጥልቀት - የግጥሙ ብስለት - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! 🙏 This is the purest definition of Artistic Perfection!! እናመሰግናለን!! 💚 💛 ❤️
@merinameku1105
@merinameku1105 2 жыл бұрын
Pp
@merinameku1105
@merinameku1105 2 жыл бұрын
P
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v 2 жыл бұрын
💯 %
@mahiletgatu4439
@mahiletgatu4439 2 жыл бұрын
Tebarkelg beka adega nehe
@meheretu09
@meheretu09 2 жыл бұрын
Yes Yes !!!!!
@djtapaj5634
@djtapaj5634 7 ай бұрын
I am from Haïti, I come to this channel to listening and find 2 or 3 songs to add to my playlist for a birthday party cause where there will be Ethiopians. So Many nice nice songs. I don't understand a words, I feel the song and I Like it, the melody, the beat , the message, Congratulations the Singer. Weye Weye it's a nice song also
@turyamusiimalivanDEVIL
@turyamusiimalivanDEVIL Жыл бұрын
የጨረስኩት የዚህን ዘፈን ዘይቤ ስለወደድኩት ነው። ይህን አስተያየት የሚያነብ ማንኛውም ሰው አንተ በጣም የተባረክህ እንደሆንክ እወቅ እና በጣም ጥሩ ነገሮች በቅርቡ ወደ እርስዎ ይመጣሉ። አጥብቀህ ያዝ ኢየሱስ ክርስቶስ በስራ ላይ ነው።
@Joni-29
@Joni-29 2 жыл бұрын
ጩኸት ብቻ በበዛበት የሙዚቃ ዓለም ውስጥ ነጥሮ የወጣ ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ ግጥም እና ዜማ ጋር 👏👏👏
@senafekeshbiruk4148
@senafekeshbiruk4148 2 жыл бұрын
perfectly said
@sebledesie2569
@sebledesie2569 Жыл бұрын
@@senafekeshbiruk4148 b. Wow🤩🤩🤩
@JesusChrist-Gives-Eternal-Life
@JesusChrist-Gives-Eternal-Life Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደሚወድህ ታውቃለህ? ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና ብቸኛው ወደ እግዚአብሔር መንገድ ነው። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ለኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሳ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ዮሐንስ 3፡16
@tz6hy
@tz6hy 2 жыл бұрын
I don’t understand a single word of Amharic but I feel deeply connected to Ethiopia and its wonderful people and civilization. I had a great chance to meet with this great singer in Addis. Keep up the GREAT job you are doing Mastewal! You have scores of followers here in Mali.
@nathanmedia5778
@nathanmedia5778 2 жыл бұрын
Quelle langue vous parlent au Mali? Je vous aime aussi
@peace8750
@peace8750 2 жыл бұрын
Thanks brother. Keep connected with us your brothers and sisters.
@fasikazerihun5525
@fasikazerihun5525 2 жыл бұрын
@@peace8750 a
@WupeViasco
@WupeViasco 2 жыл бұрын
Brother you look Ethiopian
@tz6hy
@tz6hy 2 жыл бұрын
@@nathanmedia5778 Notre langue officielle est le français mais il y a beaucoup de langues locales.
@tigistalemante3369
@tigistalemante3369 Жыл бұрын
በህይወት አጋጣሚ ሁሉ ዝምታን ስንመርጥ ሰዎች ፋሪ አርገው ያስብናል። 😐
@ማርያም-ቀን21
@ማርያም-ቀን21 10 ай бұрын
Yesbekuti yetngrshwe ❤ wadgalwe❤
@MameMan-z4d
@MameMan-z4d 3 ай бұрын
ሀቅ ነው ዝም ማለት ፈርሀት አደለም❤❤
@BarchHailay-bl7lk
@BarchHailay-bl7lk Ай бұрын
መሆናችን ደሞ ኮ ኣናምንም 😅😅😅
@mnwagaw4179
@mnwagaw4179 2 жыл бұрын
ከተለቀቀበት ሰዓት ጀምሮ ያለማቋረጥ እየሰማ ያለ ማን ነዉ !?😃 ምርጥ ስራ ነዉ!💚💛❤️♾🫶
@frehiwetgebremeskel4584
@frehiwetgebremeskel4584 2 жыл бұрын
@@saramillion9585 you jjjji
@Blen413
@Blen413 2 жыл бұрын
Me😂
@selamasmare4063
@selamasmare4063 2 жыл бұрын
Me too
@addisneger1356
@addisneger1356 2 жыл бұрын
,
@reewreew8679
@reewreew8679 2 жыл бұрын
ena
@abbysanimation4113
@abbysanimation4113 Жыл бұрын
ለምን እንደሆነ ኣላቅም ይህን ዜማ ስሰማ በጣም ስሜታዊ እሆናለሁ። እንዲህ የተበደላችሁ ሰዎች ስሜታችሁ ይሰማኛል።
@naod9050
@naod9050 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው! እንኳን ሰው ደካማው ቀርቶ የፈጠረው ጌታ፣ ተስሞ ተሽጧል በወዳጁ ማታ:: ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ወንድሞቼ🙏
@EdenMulugeta-c5c
@EdenMulugeta-c5c Жыл бұрын
L
@JesusChrist-Gives-Eternal-Life
@JesusChrist-Gives-Eternal-Life Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደሚወድህ ታውቃለህ? ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና ብቸኛው ወደ እግዚአብሔር መንገድ ነው። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ለኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሳ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ዮሐንስ 3፡16
@temesgentigro5650
@temesgentigro5650 2 жыл бұрын
ምን አይነት አስማት ነህ በእናትህ እውነትም ጀግና ነህ የሰሞኑ ዘፋኞች ነን ባዮች ተልፈስፍሰው አንዴ አልቻለም ጎኔ አንዴ ሁሌ አይመችሽም እያሉ ሲለፋደዱብን አንተ መጥተህ ቆፍጠን ያለስራ ጀባ ብለኸናልና ልትመሰገን ይገባሀል👏 በርታልን💪💪
@Sarasara-xk5zn
@Sarasara-xk5zn 2 жыл бұрын
Hhahahahhah
@emnetAkalu
@emnetAkalu 7 ай бұрын
ዘፈን የማንን ታቃለህ ከተባልኩ የመጀመሪያ ምርጫዬ ነው እምነት ሠሚነው ነኝ❤❤❤❤❤
@yemareyamclina2425
@yemareyamclina2425 2 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ በሳል ግጥም "እንኳን ሰው ደካማው ቀርቶ የፈጠረ ጌታ ተስሞ ተሽጧል በወዳጁ ማታ" "የወደደ አደለም የጠላ ነው ፈሪ"ሁሌም ፍቅር አሸናፊ ነው።መልካም እድል
@birukketema3213
@birukketema3213 Жыл бұрын
It's ma history ..🙃
@ነፍጠኛውሚድያ106
@ነፍጠኛውሚድያ106 2 жыл бұрын
ጥበብ እንዲህ ተከሽኖ ሲቀርብ ህይወት ዘርቶ ከልብህ ጋር ያዋህድሀል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
ቅኔ ያለው ዘፈን ስወድ በጣም ምርጥ ስራ ! የዘፈኑ ርእስ ብቻ ሳይሆን አንተም ጀግና ነህ
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
ፍቅርን ብዬ እጂ የምተናነሰው ከመረረማ በኔ ነው የሚብሰው ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዋው ድምፅ💚💛❤ 💪💪💪👍🥰🥰🥰🥰🥰
@emakiyatube7890
@emakiyatube7890 2 жыл бұрын
"ለምን ስል ልከፋ ልዘን ምን በወጣኝ አንድ አንችን ነው እንጂ ሀቄን አያሳጣኝ!" ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤
@elilta01
@elilta01 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@kalkidanzena5992
@kalkidanzena5992 2 жыл бұрын
The best part
@kassayeebrahim889
@kassayeebrahim889 2 жыл бұрын
ይመችህ ደስ አይልም?
@የማርያምአብርሀም
@የማርያምአብርሀም 2 жыл бұрын
I love that part !
@mihertemerci
@mihertemerci Жыл бұрын
Wow
@fiya9970
@fiya9970 2 жыл бұрын
ፍቅርን ብየ እንጂ የምተናነሰው ካመረረማ በኔ ነው ሚብሰው...... ምንም እንከን የሌለው ምርጥ ዘፈን ነው👋👋
@fasikatakele3467
@fasikatakele3467 2 жыл бұрын
ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ በኔ ነው የሚብሰው ልብ ይነካል ኢትዮጵያ ሁሌም ትቅደም ከምንም ከማንም በላይ ነች 💚💛❤️
@ashenafiwandimu3440
@ashenafiwandimu3440 2 жыл бұрын
wOw ከምንም በላይ ልክ ነሽ❤❤❤
@በእምኒጌታቸው
@በእምኒጌታቸው 2 жыл бұрын
ፍቅር ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ በኔ ነው ሚብሰው
@biniteshome1403
@biniteshome1403 Жыл бұрын
ባክሽ አታስፈራሪ! ይባሳ
@efremkiros7118
@efremkiros7118 2 жыл бұрын
💔❤️‍🩹 አላዝን አላዝን ግልጹን ልንገርሽ ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ ኧረ አይደለሁ አይደለሁም ደህና ደካማ ጎኔን ባንቺ አዩብኝና ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር የወደቀ ዛፍ መች ያጣዋል ምሳር *********************************** ቀን የሰጠው ለታ ቅል ድንጋይን ሰብሮ ወትሮስ እንደ ጀግና ያውቃል ወይ ፎክሮ አገኘሽኝ እንጂ ድንገት ስዘናጋ ባልቆጨኝ ለፍቅርሽ የከፈልኩት ዋጋ ሳስበው ሳስበው ገባኝ ሳዳምጠው ውስጤን ሽንፈት አልለውም በቃ ባንቺ መበለጤን እንኳን ሰው ደካማው ቀርቶ የፈጠረው ጌታ ተስሞ ተሽጧል በወዳጁ ማታ….. ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ በኔ ነው ሚብሰው ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ(2*) ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ (2*) *********************************** አላዝን አላዝን ግልጹን ልንገርሽ ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ ኧረ አይደለሁ አይደለሁም ደህና ደካማ ጎኔን ባንቺ አዩብኝና ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር የወደቀ ዛፍ መች ያጣዋል ምሳር *********************************** ባልጨክን ነው እንጂ ፊትም ባንቺ ጉዳይ ቤቴን ባልጎበኘው አሳስቆ ገዳይ ወዶ መለየትን ቢመርም ልቅመሰው ከእንግዲህ ውለታን አልጠብቅም ከሰው ብቻ ቀርቦ ጉርሻ ልምዱን ባልኩራራበትም ሰው ራቀኝ ብሎ መቼም እጅ አፉን አይስትም ለምን ስል ልከፋ ደሞ ልዘን ምን በወጣኝ አንድ አንቺን ነው እንጂ ሀቄን አያሳጣኝ ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰው ከመረረማ በኔ ነው ሚብሰው ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ(2*) ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ(2*)
@kayekebede7588
@kayekebede7588 2 жыл бұрын
Thank you
@samsiha88
@samsiha88 2 жыл бұрын
Tnx
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
👏👏👏👍👈
@ልደት
@ልደት 2 жыл бұрын
Waw thanks
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
exactly
@JonYemane-y9f
@JonYemane-y9f Жыл бұрын
ደስ የሚል ስራ ነው ወንድሜ ወንድማቹ ከኤርትራ 🇪🇷❤🇪🇹🤲🤲🤲
@FreMara-z4y
@FreMara-z4y 8 ай бұрын
❤❤
@EndayehuGeresu
@EndayehuGeresu 2 ай бұрын
❤❤
@senaithaile2423
@senaithaile2423 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ግጥምና ዜማ ነዉ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ያልፋል ሁላችንም ልባችን ደምቷል ብሶታችንን በሚያምረዉ ድምፅህ ስለገለፅክልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@emakiyatube7890
@emakiyatube7890 2 жыл бұрын
ጀግናናና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ😍 ዋውውው ድምፅ ውብ ቅንብር ❤
@munirhatolanipekun9687
@munirhatolanipekun9687 2 жыл бұрын
It's really funny that I have this beautiful song on repeat even though I do not understand a word (I'm from Nigeria) Sending so much love from Nigeria to Ethiopia ❤❤ I really love this song. It's so soothing and makes you feel really calm and relaxed at the same time, you want to start dancing to the beat. 😊
@yareddejene462
@yareddejene462 2 жыл бұрын
Pardon my English. It's not perfect but I tried, Chorus I won't be sad to tell you the truth People are not gossiping about me because I have no courage Though people talk a lot it's in vain because it's not the lover rather it's the hater that's a coward Oh, am not okay because they have known you are my weakness they trashed my name coz a fallen tree is a pray to the ax (There is a saying here "Yewedeke zaf misar yibezabetal" translated a fallen tree is a pray to the axe. for firewood but the hidden message is bad things keep on happening to an already hurt person) a dry hollow butternut squash won't boast about breaking the rock when the timing was right you found me when I was not prepared I wouldn't have regretted the sacrifices I made for your love (Another popular saying "Gize yesetew qil dingay yisebral" translated When the time is right even a dry hollow butternut squash will break a rock. through time a rock loses its strength) I thought about it and understood I don't consider losing to you a lose even Jesus was kissed and betrayed by his friend let alone a human, a weak creation I am belittling myself in the name of love It will be over once I am done with it my brave and courageous heart will never beg you. Chorus I won't be sad to tell you the truth People are not gossiping about me because I have no courage Though people talk a lot it's in vain because it's not the lover rather it's the hater that's a coward It's because I couldn't pressure you that a killer with a smile visited my house (not literally, it means other People got involved in our business) I should try leaving while in love I won't be expecting much from people anymore though I don't like eating alone A hand won't miss a mouth because there is no one to share with Why should I be sad and depressed for I have lost you not myself I am belittling myself in the name of love It will be over once I am done with it my brave and courageous heart will never beg you.
@munirhatolanipekun9687
@munirhatolanipekun9687 2 жыл бұрын
Oh my Goodness! ! I was really looking forward to Google the lyrics of this song oh Woww Thank you sooo much I appreciate this😊
@yareddejene462
@yareddejene462 2 жыл бұрын
@@munirhatolanipekun9687 you are welcome. It doesn’t rhyme as it does in Amharic. But you’ve got the gist of it I believe.
@edenbirhanu3934
@edenbirhanu3934 2 жыл бұрын
Thank you. So much love from Ethiopia to Nigeria ✌✌❤❤❤
@munirhatolanipekun9687
@munirhatolanipekun9687 2 жыл бұрын
@@yareddejene462 most certainly ☺💯
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ቅንብር ጋር ጀግና😍 ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይመለስልሽ🇪🇹
@aerjemaerjem9007
@aerjemaerjem9007 2 жыл бұрын
🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇷❤️♥️
@kerya5102
@kerya5102 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ቲክቶክ ላይ ነበር የሰማሁት እና በጣም ነው የወደድኩት መስተዋል እያዬ በርታ ወድሜ አሪፍ ሙዚቃ ነው😢❤️❤️🙏 ሰላም ለሀገራችን
@lovedivinecorner
@lovedivinecorner 2 жыл бұрын
i don’t understand anything but this song is a💯%💯% much love from Rwanda ❤️🇷🇼
@addisman5642
@addisman5642 2 жыл бұрын
God bless you
@Addis948
@Addis948 2 жыл бұрын
❤❤
@meseratcherenate8120
@meseratcherenate8120 2 жыл бұрын
Much respect 🤩🙏🙏🙏
@sisaygalo3701
@sisaygalo3701 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yareddejene462
@yareddejene462 2 жыл бұрын
Pardon my English. It's not perfect but I tried, Chorus I won't be sad to tell you the truth People are not gossiping about me because I have no courage Though people talk a lot it's in vain because it's not the lover rather it's the hater that's a coward Oh, am not okay because they have known you are my weakness they trashed my name coz a fallen tree is a pray to the ax (There is a saying here "Yewedeke zaf misar yibezabetal" translated a fallen tree is a pray to the axe. for firewood but the hidden message is bad things keep on happening to an already hurt person) a dry hollow butternut squash won't boast about breaking the rock when the timing was right you found me when I was not prepared I wouldn't have regretted the sacrifices I made for your love (Another popular saying "Gize yesetew qil dingay yisebral" translated When the time is right even a dry hollow butternut squash will break a rock. through time a rock loses its strength) I thought about it and understood I don't consider losing to you a lose even Jesus was kissed and betrayed by his friend let alone a human, a weak creation I am belittling myself in the name of love It will be over once I am done with it my brave and courageous heart will never beg you. Chorus I won't be sad to tell you the truth People are not gossiping about me because I have no courage Though people talk a lot it's in vain because it's not the lover rather it's the hater that's a coward It's because I couldn't pressure you that a killer with a smile visited my house (not literally, it means other People got involved in our business) I should try leaving while in love I won't be expecting much from people anymore though I don't like eating alone A hand won't miss a mouth because there is no one to share with Why should I be sad and depressed for I have lost you not myself I am belittling myself in the name of love It will be over once I am done with it my brave and courageous heart will never beg you.
@habeshatv5360
@habeshatv5360 2 жыл бұрын
"ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ!" ምርጥ ስራ! እንደስምህ አስተዋይ ልጅ ነህ! ይመችህ!
@ኤፊየከላላዋ
@ኤፊየከላላዋ 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ሥራ ነው ፈጣሪ የሀገራችንን ሥላም ይመልስልን 🙏
@Ermiassegay
@Ermiassegay 2 жыл бұрын
Im Eritrean 🇪🇷 but I really do love Ethiopia 🇪🇹 such a beautiful country with diversity of cultures I really want to visit it one day .
@abeltefera3412
@abeltefera3412 2 жыл бұрын
Hey buddy don't say like that you are Ethiopian and Ethiopian are Eritrean keep it in your heart that year is bad but this generation and this year is love and peace.
@danbezstudio4740
@danbezstudio4740 2 жыл бұрын
We welcome you my sister already it's your home country as it is before.
@yaredasnake8820
@yaredasnake8820 2 жыл бұрын
​@@abeltefera3412 ው ን
@markaria1123
@markaria1123 2 жыл бұрын
Pls Come my friend my bro ...I will help you ..by guide..and by everything u want.. 😘
@hayatabdu212
@hayatabdu212 2 жыл бұрын
well come bro we love Eritrean people
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ-ወ8ቸ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ-ወ8ቸ 2 жыл бұрын
ፍቅርን ብየ እንጅ የምተናነስው ከመርርማ በኔ ነው የሚብስው አቤት ድምፅ 100💚💛❤
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 2 жыл бұрын
የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንችን መለማመጡ ድምፅ ፣ ውበት ፣ ቅንብር የአመቱ ምርጥ ዘፈን ቢባል ማጋነን አይሆንም 100 % ምርጥ ስራ ነው
@betigetachew3358
@betigetachew3358 2 жыл бұрын
Edr
@deresedanse3444
@deresedanse3444 2 жыл бұрын
jegna nw
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 2 жыл бұрын
ምረጥ ዘፈን ነዉ ጎበዝ እንደዝህ አይነት የተረጋጋ ልብን የሚነካ ዘፈን በአሁኑ ሰአት የለም በርታ ወንድማችን አድናቂህ ነኝ God bless you keep up the good job❤❤❤👏👏👏
@edenbirhanu3934
@edenbirhanu3934 2 жыл бұрын
The melody ❤👍 The lyrics ❤👍 The video ❤👍 Your VOICE is a miracle. Thank you Mastewal!
@tataafro
@tataafro 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው። ዜማ፣ ግጥም፣ የሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክስ እንዲሁም ማስተሪንጉ እጅግ ማራኪ ነው። በተጨማሪም ተንቀሳቃሽ ምስሉም /Video/ ገዢ ነው። በጣም የወደድኩት እና መካሪ ቃል ነው ብዬ የመረጥኩት ስንኝ የሚከተለው ነው። "አላዝን አላዝን ግልጡን ልንገርሽ ወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽ ከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪ የወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ..." ጥላቻ የሚመነጨው ፍቅርን ከመፍራት እንደሆነ በመናገር አፍቃሪን የሚያጀግን /መዋደድን የሚያበረታታ/ ድንቅ የግጥም ስንኝ ነው።
@misganayibzalet7899
@misganayibzalet7899 2 жыл бұрын
የወደእደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪ ! ፍቅር ያሸንፉል 💚💛❤️
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
የዜማ ግጥም እዲህ ብሥል ያለ ሢሆን ሁሌም እደኣዲሥ ይሠማል በየቀኑነዉ የምሠማዉ እሄን ሙዚቃ😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌 የነጥላሁን ገሠሠ የኔ ቴዲ ኣፍሬ ምትክ ናችሁ ብዙልን እድሉን ሥላገኛችሁ ለመታየትሣይሆን ሥራየብላችሁ ተጨቃችሁ ነዉ ዩምሠሩት እናመሠግናለን
@genetsolotube772
@genetsolotube772 2 жыл бұрын
በስማምዬ ስንት ጊዜ ደጋግሜ እየሰማሁት እንደሆነ።ማስቱዬ ትችላለህ በርታ ዜማ ግጥሙ ቅንብሩ ቀረፃዉ ላይ የተሳተፉ በጠቅላላ ምስጋና ይገባቸኋላ እንደዚህ አይነት ስሜትን የሚሰረስር ሙዚቃ ከሰማን ሰነባብተን ነበረ።
@judo_in_Ethiopia
@judo_in_Ethiopia 2 жыл бұрын
አገኘሺኝ እንጂ ድንገት ስዘናጋ ባልቆጨኝ ለፍቅርሽ የከፈልኩት ዋጋ ሳስበው ሳስበው ገባኝ ሳዳምጠው ውስጤን ሽንፈት አልለውም በቃ ባንቺ መበለጤን እንኳን ሰው ደካማው ቀርቶ የፈጠረው ጌታ ተስሞ ተሽጥዋል እ...ህ በወዳጁ ማታ ድንቅ ሙዚቃ ነው ኑርልን!!!!
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
I wish the whole world could understand the language, Amharic. The lyrics are univerasal, expressing true feelings, deep reaching and timeless. A great song. 💚💛❤
@getachewassefa9152
@getachewassefa9152 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂❤
@godisincontrol5983
@godisincontrol5983 9 ай бұрын
I know, i share yur toughts..... it's so deep and express thoughts amazingly. ...
@Natanim_Tube
@Natanim_Tube 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው ሰው በመሆኔ ደስ ብሎኛል !!😊
@meazamekonnen5495
@meazamekonnen5495 2 жыл бұрын
ቀደምከኝ
@abd1685
@abd1685 2 жыл бұрын
Sira sileleleh eko nw
@Natanim_Tube
@Natanim_Tube 2 жыл бұрын
@@abd1685 esu eko new yemeleh endante aynet guadegna agegnehu 😂
@tsgazab6816
@tsgazab6816 2 жыл бұрын
Adam
@zekariyassolomon2126
@zekariyassolomon2126 2 жыл бұрын
Adame nw yemjmriya sew
@NahomAsamere-q8o
@NahomAsamere-q8o 2 жыл бұрын
ለገባው በውስጡ ጠንካራ መልእክት ያዘለ ነው :: እንደሁልግዜው ምርጥ ስራ በርታ::
@kalkidanzena5992
@kalkidanzena5992 2 жыл бұрын
Yeah betam
@thitnast7593
@thitnast7593 2 жыл бұрын
ለከሀዲው ለድሮ ፍቅርኛዬ ለሲሳይ አብርሀም ይድርስልኝ ሆሳዕና
@nebilbiketouring5836
@nebilbiketouring5836 9 ай бұрын
😂😂😂
@ConfusedBlueLake-yb3bj
@ConfusedBlueLake-yb3bj 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@MeseretKebede-z9t
@MeseretKebede-z9t 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ermiastekeba7462
@ermiastekeba7462 2 ай бұрын
Wtf 😂
@MahletMahlet-yt9gy
@MahletMahlet-yt9gy 2 ай бұрын
😅😅😅
@M7T21
@M7T21 2 жыл бұрын
I was desperate that we will not have a musical art with Ethiopian color anymore, and attached myself with old Ethiopian music. Now I got the most valuable present which I didn't dream of from my generation. Good job Mastewal!
@galomclacias4240
@galomclacias4240 2 жыл бұрын
I can't agree more.
@tinbitbelete
@tinbitbelete Жыл бұрын
Httzzffxcc Mnnnjqc
@fedilaahmed6038
@fedilaahmed6038 Жыл бұрын
Woww songon
@AyenewAregaofficial
@AyenewAregaofficial 2 жыл бұрын
ዘፈን ተዘፈነች ዘፈን ቦታዋን አገኘች በርታ ሸጋ ስራ ነው አሁንም ደገምኩት I can’t stop listening
@habeshatv5360
@habeshatv5360 2 жыл бұрын
Me too
@letagenat4478
@letagenat4478 2 жыл бұрын
meeeeeeeeetoooooooooooo
@gechaddis7128
@gechaddis7128 Жыл бұрын
ማርያምን እንዴ ይሄን ዘፈን፣ግጥም እስካሁን እንድሰማው ሰው አልጋበዘኝም። Great music with great voice...en message!
@bilustar5505
@bilustar5505 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ሙዚቃ ነዉ ምንም ቃላት የለኝም እራስህ ብለህዋል እዉነትም " ጀግና" በጣጣጣጣጣጣም ጎበዝ ያልተዘመረልህ ጀግና
@akaltube5753
@akaltube5753 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ የሆነ ሥራ ከግጥሙ ዜማው, ከድምፀመረዋው እስከ ቅንብሩ ለጆሮ ግቡ የሆነ ኪሊፉ ባህልን ቶፍትን የምገልጽ ስሜት ቀስቃሽ የሆነ የአመቱ ምርጥ ሥራ ነው
@Biin_there
@Biin_there 5 ай бұрын
They say English boasts around a million words in its vocabulary. Amharic might have only a third of those or even fewer. However, it always leaves me in awe how my rural fellas mince simple words to conjour up absolutely powerful messages that drill deep into my soul. Rural Amharic, what a rich language!!!❤❤❤
@marietedla9997
@marietedla9997 3 ай бұрын
I can’t agree more.
@emumamo2724
@emumamo2724 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አሁን ማንነትህን አሳየህን እንደዚህ ነው።የክለብ ዘፋኝ ሆነህ እንዳትቀር ወንድሜ
@lamriworku2783
@lamriworku2783 2 жыл бұрын
"ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነዉ አንተን መለማመጡ" ዉስጥን ሰርስሮ ይገባል የዉስጤን ነዉ የገለፅክልኝ ቃላት የለኝም
@belaysisay9633
@belaysisay9633 Жыл бұрын
I am from 🇪🇹 today we are in trouble but we believe in good one day our country be free from such kids of unrest
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 2 жыл бұрын
ምርጥ ቅንብር፦ የሚገርም ድምፅ፦ በአጠቃላይ ድንቅ ስራ በርታ ወንድማችን🙏🙏🙏 ፈጣሪ አገራችን ይባርክልን 💚💛❤️
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 2 жыл бұрын
I am from Sudan and I love Ethiopian songs very much ❤🤍🍂🇪🇹🇸🇩
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇸🇩🇸🇩🇸🇩👈
@benmecuriaw7018
@benmecuriaw7018 2 жыл бұрын
we love Sudans people too. they are our people. but the government is not good at all
@solomontesfamichael5321
@solomontesfamichael5321 2 жыл бұрын
Thank you for the respect. Many Ethiopians & Eritreans also love Sudanse music. It is upto us to preserve our culture. The current Sudanese gvn't is serving the terrorist USA to destroy this beautiful culture of Ethiopian by music by serving as running ground & hidding place to TPLF. We expect & encourage Sudanese oeoole to say No to the Sudanese gvn't who is a puppet to Egypt & Westerns. East Africa shall prevail.
@tesfalem2586
@tesfalem2586 2 жыл бұрын
We Ethiopians love Sudanese music, too. Muhammed Wardi is deep inside our heart.
@vgfhjg8429
@vgfhjg8429 9 ай бұрын
​@@zed73600
@clarissajhenie2209
@clarissajhenie2209 2 жыл бұрын
I from Madagascar🇲🇬 and i love song Ethiopia🇪🇹 💪
@shelemesheleme9926
@shelemesheleme9926 2 жыл бұрын
it is a hurt teach song express his betray
@leileabirhanu7344
@leileabirhanu7344 Жыл бұрын
there aint no way you are from madagascar. you 100% look ethiopian... I almost feel tempted to talk to you in Amhric
@awothaile6602
@awothaile6602 Жыл бұрын
Eager yega madagaskar ?
@alem-f6v
@alem-f6v 8 ай бұрын
❤❤❤
@jonathanteshome3538
@jonathanteshome3538 8 ай бұрын
U have no choice
@hilinamamo6073
@hilinamamo6073 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው በሳል የሆነ ግጥም ለዛ ያለው ዜማ ከሚገርም ድምፅ ጋር ዋው አንደኛ በቃ።
@zahinhilina7871
@zahinhilina7871 2 жыл бұрын
ከሰማሁት ሰዓት ጀምሮ ማድመጤን ማቆም አልቻልኩም በስመአብ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🥰ሁላችሁም በዚህ ስራ ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ ብዙ ምስጋና ብዙ ፍቅር ይገባችኋል ❤️😍🤗
@annetteaggrey6824
@annetteaggrey6824 Жыл бұрын
I don’t understand the Ethiopian 🇪🇹 language but I love this song ❤❤❤❤ from Ghana 🇬🇭
@jonitesfaye
@jonitesfaye Жыл бұрын
🎉❤😊❤ 4:44
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 2 жыл бұрын
Wow ጀግና የጀግና ጀግና በጣም ደስ ይላል ግጥም ቃላት አመራረጥ ክሊፕ ድምፅ ሁሉም የተዋጣለት ምርጥ ስራ ነው
@zenebezeleke6432
@zenebezeleke6432 2 жыл бұрын
ማንም የሚያጎነብሰው ሊያጣው ለማይፈልገው ሠው ነው አቦ ይመችህ ነፍስ ያለው እራሡ የሚንቀሳቀስ ሙዚቃ በግሌ አመሠግናለሁ
@millala7327
@millala7327 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ምን ብዬ አስተያየት እንደምሰጥ እራሱ ግራ ስለገባኝ እየደጋገምኩ ከስማሁት ብኋላ ነው ይህንን ኮሜንት የጻፍኩልክ በጣም ምርጥ ስራ ነው ከዚ ይተሻለ ደሞ በቅርቡ እንደምታሰማን ተስፋ አለኝ በርታልን🙏🙏
@arsenalethio-muste
@arsenalethio-muste 2 жыл бұрын
ፍቅርን ብዬ እንጂ...... የምተናነሰው ከመረረማ በኔ ነው ሚብሰው። ምርጥ ሙዚቃ።
@rutric759
@rutric759 2 жыл бұрын
የትአግኝቼ አድናቆቴን በገለፅኩልህ አንዲ ውስጤን በዜማም በተለይ በድምፅህ ስላከምከኝ እግዚያብሄር ምኞትህን ያሣካልህ !!!!!!!!!!!!!!!
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Жыл бұрын
So deep! Amazing ,አልባሳት facial expression,body language, the word usage, no word to express it...its amazing award መደረግ አለበት የግጥሙ እውነታ፣ ትምህርቱ ትግስቱ የፍቅርን ኃያልነት ቦታው የካሜራው ጥራት ቅንብሩ wow its so amazing
@filmtube7322
@filmtube7322 2 жыл бұрын
ይገርማል፡ የእኔን የህይዎት ጉዞና ገጠመኝ …ነው የዘፈንክልኝ፡፡ ሰው ከባድ ነው ወዳጆቸ፡፡
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የመልጠግበው ሙዚቃ ነው ወንድሜ አንጀቴን እንዳራስከው የሚርስ እንጀራ ይስጥህ አቦ 😘🙏🙏🙏🙏
@mackadiss1
@mackadiss1 Жыл бұрын
ጀና ነህ አንተ እራሱ.. ምርጥ ሙዚቃ በመልቀቅህ…100 ብላይ አዳምጥኩት አልሰለቸኝም…..ምን አልባት ከኔ ህይወት ጋር ይገናኛል ግጥሙ…አቦ ይመችህ
@nahomasrat8074
@nahomasrat8074 2 жыл бұрын
እሚገርም እሚነዝር ድምፅ ሰማይ የነካ ግጥም የተለየ ዜማ በጣም በጣም ትችላለህ ምን አይነት አልበም ትሰጠን ይሆን ማስቴ ጀግና
@Nega-21
@Nega-21 2 жыл бұрын
ፍቅርን ብዬ እንጂ የምትናነሰው ከመረረማ በእኔ ነው የሚብሰው። ጀግና... ምርጥ ስራ ነው💙
@fisshG
@fisshG 2 жыл бұрын
Ohhhh boy … ohhhhh boy… I can’t really believe what I am listening…. Wowwwwwwww….. so deep so beautiful so expressive .. bless you …!!! የድምጹ ውበት የቅላጼው ጥዕም የግጥሙ ጥልቀት ... እንግዲክ ፈጣሪ ሹክ ሲል እንዲክ ነው ... ስነጥበብን የብርሃን ውብ ቀለማት ከሚቀቡት ኣንዱ ኣድርጎ ስለፈጠረክ ኣምላክን ኣመስገን.... ❤❤❤❤❤❤❤
@getahundesalegn9431
@getahundesalegn9431 2 жыл бұрын
The music shows us that, the Ethiopian music industry is reviving once again. Thank you Mastewal.
@enku7630
@enku7630 2 жыл бұрын
Agree!
@mesfinwubishet1106
@mesfinwubishet1106 2 жыл бұрын
To be honest this is the Best Music of all time !!! Video quality 100% Melody >100% The girl is soo adorable & naturally beautiful,,,every thing is Culturally sensetional,,,Thanks you inadvance!!!
@charientertainment
@charientertainment 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ጀግና ስራ -❤ ከነቦታው ቪዲዮ ያበደ ቅንብር 👍 ❤ ይሄን ኮሜንት ላያችሁ ሁሉ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤ እኔ ቤት ከች በሉልኝ ውዶችዬ ፈታ እንበል 👍
@emerald21576
@emerald21576 2 жыл бұрын
ለጀሮ ደስ የሚል ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ድንቅ ስራ🙏 ማስቴ የመጣህበት መንገድ በጣም በጥረት የተሞላ እንደነበር በግልጽ አሳይተህበታል🙏ጀግና!!!የሚለውን ለአንተ ለራስህ ጋብዤሃለሁ።ጀግና ነህ በርታ🙏🙏😘😘😘
@dipendraramtel9931
@dipendraramtel9931 Жыл бұрын
Iam from nepal and this music and video has genuinly started touching my heart love you all eyhiopean you have such an unique talent 🙏
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ Жыл бұрын
Namaste didi
@tigestbazezew3425
@tigestbazezew3425 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ወድሜ ገና ገና ብዙ እጠብቃለን 😍
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 жыл бұрын
Wow! I’m fall in love this song.he deserves more than a million viewers. we have to support him!🥰💚💛❤️🕊 ጀግና 1ኛ! በርታ ብሮ
@Shahoda90
@Shahoda90 Жыл бұрын
Love from a Sudanese girl ♥️♥️♥️💜 I love Ethiopian music ♥️♥️🩵🩵🩵 inshallah one day I wanna go there and visit my uncle in Addis 😍🥰 beautiful people Ethiopian ppl
@yohanestesfaye3926
@yohanestesfaye3926 Жыл бұрын
Thanks ! But in Ethiopia we believe that the birth place of music is somewhere in Sudan!!
@kumabeharu4142
@kumabeharu4142 2 жыл бұрын
Voice 100% Location 100% Action 100% I love it this music ❤❤❤👀🤘💪Ethiopia tinur
@habeshamusic2151
@habeshamusic2151 2 жыл бұрын
የሚገርም ሥራ ነው ግጥም+ድምፅ+ቅንብር 👌👌👌 እውነትም የጀግና ጀግና ነህ በርታልን
@AlazarBaharuGoogle
@AlazarBaharuGoogle Жыл бұрын
አንድ መጽሀፍ የሚወጣው ታሪክ በአንድ ዘፈን!!! አቦ ድምጽህ ይባረክ!!
@Faysel296
@Faysel296 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም ሙዚቃ እንደዚህ ሲነዝር ነው እጅ ማስቱ ትችላለክ👏👏👏👏👏👏
@successtube23
@successtube23 2 жыл бұрын
This must be one of the best Amharic songs I have ever watched!!Good job!!
@marietedla9997
@marietedla9997 Жыл бұрын
Ethiopian music, has religious value, cultural values, philosophical values , love , you got everything in it. When he explained he had been betrayed, he said, “ let alone me, Christ was sold by 30 dinar” to show, how we ( human beings) are brutal each others.
@msaratm1234
@msaratm1234 2 жыл бұрын
ይን ሙዚቃ ለአማራ ልጆች በሙሉ ግብዣዬ ነው😢 ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል😢💔 ድምፅ 100% ግጥም 100% አለባበስ 100% ቀረፃ 100% @ አማራዬ አይደለሁም ደህና😢
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 2 жыл бұрын
በጣም ይገልፀዋል 😢😢😢
@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ
@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ 2 жыл бұрын
በጣም የኔ የዋህ አማራየ ምን አባቴ ላድርግህ አይዞን ያልፈን የማያልፍ የለም
@fiametafilabela1584
@fiametafilabela1584 2 жыл бұрын
@@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ እባካቹህ የልጁን ስራ የደዘር ቋት ከታቹህ አታበላሹት።ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስራ፣ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።ይህ በቂ ነው።በየቦታው የዘረኝነትን ዘር መዝራት ለራስም አይበጅም።ልብ ይስጠን።
@zelalemtesfaye9555
@zelalemtesfaye9555 2 жыл бұрын
Thank you
@ሜሪየናሆም
@ሜሪየናሆም 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😓😓😓😓😓😰😰😰😰
@enyewgebrisha9946
@enyewgebrisha9946 2 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ💚💛❤️
@bdhdbdh1434
@bdhdbdh1434 Жыл бұрын
ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ የዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ በርታ አቦ ይመችህ ሰላም ላገራችን
@haileyesustaye6633
@haileyesustaye6633 2 жыл бұрын
ማስቱ ድመፀ-መረዋው!! ደሜን አሞቅኸው!!ዋውውው በርታልኝ ጀግናየ!
@letusthinkagain8907
@letusthinkagain8907 2 жыл бұрын
I love Amhara music ከ ትግራይ ❤💛❤ ሰላም ውድ ሀገሬ ትግራይ 💊💊💊 ሰላም ለምትወዶት ሀገራቹ ኢትዮጲያ 💚💛❤ ሰላም ለሁሉም 🙏🙏
@nebiyoubetru1494
@nebiyoubetru1494 2 жыл бұрын
....... ልቤ ቆራጡ ዘበት ነው አንቺን መለማመጡ ፣
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
ሁለቱም አንድ ኢትዮጵያ ናት የጊዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ሆዳሞችን ከነ ክርሳቸው አፈር ይከታቸዋል
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
The language is Amharic, ignorance is bliss, lol you are still part of I check there is no country called Tigray...
@122fffj
@122fffj Жыл бұрын
That was deep. 🤣🤣🤣🤣👎
@hermonadereje1876
@hermonadereje1876 Жыл бұрын
አሽቃባጪት ተረጋጊ ተታረቁ እኮ አልሰማሽም 😂 ወይስ አንቺ ዋሻ ዉስጥ ነሽ አሁንም
@abrahamwilson9914
@abrahamwilson9914 Жыл бұрын
From ghana..I don't understand nothing but seems nice. Any Ethiopian I'm Atlanta, Georgia
@catdog-gc8qv
@catdog-gc8qv Жыл бұрын
The meaning his wife is being attracted by her neighbor.but her husband loves even he knows about her attention
@mesfinsisay1105
@mesfinsisay1105 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አርቲስቶች እያሉ ቲርኪ ምርኪ ዞራ ዞራ እያሉ ጆሮዎቻችንን ያደነቁርነል
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 2 жыл бұрын
Very explicit comment 😂
@lielinamanayehailu6543
@lielinamanayehailu6543 Жыл бұрын
Kkkkkk
@estifanosalemu3149
@estifanosalemu3149 Жыл бұрын
Betikikil kesefer eyetelekakemu yimetuna zora zora, birabiro anbeta kesiyas bewala minamin lemilut hula
@meharni5941
@meharni5941 9 ай бұрын
🤣🤣
@derejesime6230
@derejesime6230 2 жыл бұрын
This music is even better than most of the famous singers' work, but the viewers aren't many here! Bravo Maste, and I am sure you will shine like a star very soon!! Millions like is expected even in one day!
@ambessashield9360
@ambessashield9360 2 жыл бұрын
4 million now…
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 Жыл бұрын
ይህን ዘፈን ያየሁት ዛሬ ነው 54 ጊዜ ደጋግሜ ሰምቼው አንዴም የሰማሁት ስላልመሰለኝ ለ 55ተኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው ❤❤❤ ግጥሙ ❤ ዜማው ❤የሙዚቃ ቅንብሩ❤ የኩታራው (የኮበሌው)ድምፅ የሚገርም ነው ❤❤❤
@saramahre2529
@saramahre2529 Жыл бұрын
ማርያምን ቀን ሙሉ ሳይሰለቸይ ሰማሁት❤
@bekelegezahegn5245
@bekelegezahegn5245 10 ай бұрын
Me 2
@olompiapost7312
@olompiapost7312 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ የማስተዋል አድናቂ በመሆኔ ጀግና ነኝ እስኪ የጀግናዉን ስራ የወደዳቹት 👍
@Miryam12359
@Miryam12359 2 жыл бұрын
Wow I’m just melting my heart ❤️. I love it from 🇪🇷
@shekelatebs5369
@shekelatebs5369 2 жыл бұрын
የብዙ ወንዶች ስሜት ነው ዘፈኑ። ጠንካራ ግጥም ፣ ቆንጆ ዘፈኑ 👋👋👋
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
🤣aye shrekla tebs ayeee
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 2 жыл бұрын
Ooo Eskezare balmadamate tetsetsetkugn😥😥😥😥waw waw waw At yelib Adris effff dmtsk Endet abatu yamral beza layi💓🤗
@fitsummequanent3738
@fitsummequanent3738 2 жыл бұрын
እጹብ ግጥም ናቲ። ድንቅ ዜማ ቢንአሚር። ዘይገርም አዚያዜም ማስቴ። ያምራል በርቱ፣ ሰላም ለኢትዮጵያ፣ ሰላም ለሃገራችን፣
@addisugenet8271
@addisugenet8271 6 күн бұрын
በጣም በጣም በጣም የሚገርም ቅላጼ፣ ቀረፃ፣ ድምጽ እና ግጥም። top with a reason.
@emakiyatube7890
@emakiyatube7890 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር 😍 ማስተዋል ባለድንቅ ተሰጥኦ ልጅ !
@tube5630
@tube5630 2 жыл бұрын
ማስቴ የኔ ጀግና አልበምክን እተብቃለሁ 💚💛❤️ ወርቃማ ድምፅ ያለህ ጀግና ነህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@dforcom
@dforcom Жыл бұрын
የዜማው ጥልቀት - የግጥሙ ብስለት - የሙዚቃው ቅንብር ውህደት - የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት - የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት 💯👍👍👍
@LucyTip
@LucyTip 2 жыл бұрын
እውነትም ጀግና... ድንቅ ስራ ነው ማስተዋል 💥
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 46 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 21 МЛН
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:44:52
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1 МЛН
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (Elon Getachew)
Рет қаралды 395 М.
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 46 МЛН