KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Abebaye
4:19
حمزة المحمداوي - اول مرة - ( حصــــرياً ) | 2024 Hamza al-Mhamadawi - awl mara
4:05
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Support each other🤝
00:31
ela tv - Nahom Mekuriya - Bada Bada | ባዳ ባዳ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Music Video)
Рет қаралды 11,344,695
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,4 МЛН
ELLA RECORDS
Күн бұрын
Пікірлер: 2 500
@MareWale-ny9pt
9 ай бұрын
❤🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹በርታ
@yonidaniz2044
10 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ምን አይነት ግጥም ዜማ እንዲሁም ቅንብር ነው ናሆሜ አልዋሽህም አሁን ሰላሳ ሰባተኛ ጊዜ ስሰማው አይሰለችም ድምጽህ ደግሞ የሆነ አንጀት የሚበላ ቃና አለው በተለይ የመጥሪያው ባዳ ባዳ ነው የሚለው በቃ እንባ ያመጣል እውነት ነው ሰውነት ባዳ ነው መልእከቱ አንጀት አርስ ነው በርታ ለወጣቱ ተጠንቅቆ መስራት እንዳለበት ያሳያል ይህን አይቼ ደግሞ ዳርምየላት ሳየው ከዚያ ውዴን ሳይ አከበርኩህ ሌላው ብቃትህ ግጥሙም ዜማውም ያንተ ነው ዋው አቡሽም ዳሬክቲንጉ ያበደ ነው ግን ግን ዳንሰኛዋን ፌትለፌት አምጥታቸው ብዙ አዳሞች እተጎዳን ነው እባካችሁ በሌላም ስራ አምጡልን ጀግና ነህ
@Tsedi12
10 ай бұрын
😂❤
@yonidaniz2044
9 ай бұрын
@@Tsedi12 ምነው ማር
@roba1221
8 ай бұрын
እውነትሸ ነው በጣምአሬፍዘፍነው
@laychluhshiferaw8580
7 ай бұрын
የወጀበዘጰጀ ወጀበወፐ😂ዠj
@EnateFasil
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BekeleAmdetsion
11 ай бұрын
Bro ሁሌም ታኮራኝለህ መልካም እድል
@nahommekuria251
11 ай бұрын
Bekiye kiberilign brother
@babadebrye
2 ай бұрын
ማነው እንደኔ አሁንም እንደአዲስ እያደመጠ ያለ❤?
@gelilagebremariam6759
2 ай бұрын
Eni❤
@Kkm2127
2 ай бұрын
Ene❤
@drdeklyrics3879
2 ай бұрын
IGreat All My Brothers Ethiopia I am from Somalia 🇸🇴 i Listening Ethiopian Songs like this
@Hawiiteshale
8 ай бұрын
ወንድማች እናመሰግናለን ምርጥ ዘፈን ነው
@estifanosayitegeb8366
11 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@Kingmovies123-y4r
11 ай бұрын
amen
@MebamariyamNiguse
11 ай бұрын
አሜን
@MilkiyasGirma
11 ай бұрын
አሜን
@eskuabebe7191
10 ай бұрын
Amen
@Asssxx-j5t
10 ай бұрын
Ame❤❤
@AcheDegu
9 ай бұрын
ናሆሜ ምርጥ የተሟላለት 👍👍👍👍👍👍
@AmenMatebe
6 ай бұрын
ይህን ፁሑፍ የምታነቡ ሁሉ ባላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@kiflesahle6649
5 ай бұрын
cncbxmc
@AberaMihrete
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AberaMihrete
5 ай бұрын
Football
@EdlawitGirma-p1l
4 ай бұрын
Amen
@EdlawitGirma-p1l
4 ай бұрын
Amen
@Mekdi-t2b
4 ай бұрын
እኔ በጣም ግርም የሚለኝ ሙዚቃው እየሰሙ ዘፈንክ ብለው የሚያጣጥሉ ሀረብ ሀገር ካፌ ውስጥ በጣም ይሰማል በርታ ከዚህ የለጠ ሰርተክ አሳያቸው
@Yordanos-r5z
9 ай бұрын
ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤
@HagerHadelu
9 ай бұрын
የምር ይሄ ዘፈን 63ጊዜ ብሰማው አይሰለቸኝም❤❤❤❤❤
@adonaykidu8132
9 ай бұрын
64ኛስ😂
@TT-ip2px
7 ай бұрын
me to
@yoni_captures
7 ай бұрын
@@adonaykidu8132esun comment lareg segeba leka tekedmialew 😂😂
@zelalemabebe5133
6 ай бұрын
Me Too
@goldenboymuhammed2738
5 ай бұрын
@Tklui Bokoi Io 2:07 T-ip2px
@lemlemalemayehu-iq4sj
11 ай бұрын
የሚገርም 🎧🎧🎧 ሙዚቃ ነው ናሆም በዚው ቀጥል ያበደ ክሊፕ ነው ❤❤❤💪💪💪👑👑👑 ይመችህ
@MusabAbdi-zl2fu
6 ай бұрын
Balage
@Jesus_Saves_Believers
4 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 3፡15
@SleepyDuck-bf7hc
3 ай бұрын
🎉😂❤😅😢
@Inatzed
24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Inatzed
20 күн бұрын
🎉😂
@DagimKing-h1u
2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ምርጥ ዘፈን አለ እንዴ? I love this song so much!!!!!!!!!!!
@DagimKing-h1u
2 ай бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው የምትሉ ላይክ አድርጉ
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
3 ай бұрын
❤❤❤❤ለዚህ ትውልድ የሚመጥን መልእክት ያለው ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን
@henoklemenew9811
9 ай бұрын
hulu negeresh eko new memechegn keepup bro
@saron6381
11 ай бұрын
እንደ ሁል ጊዜው በጣም የሚገርም ስራ ነው ናሆሜ ዋው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@TigstTegegne-i4l
10 ай бұрын
❤❤
@MohamedHassan-2020
11 ай бұрын
فيديو كليب رائع موسيقة رائعة فنان رائع | ستظل إثيوبيا بلد الجمال والفن | محبكم من السودان ❤❤❤🇸🇩🇪🇹
@fatumaabdu3774
9 ай бұрын
بنحبكم من قلب❤ الله يحفز بلدكم اختكم من اثيوبيا
@MohamedHassan-2020
9 ай бұрын
@@fatumaabdu3774 آمين يارب ويحفظكم جميعا ❤❤🇪🇹🇸🇩
@ZiyadaMohammed-kp3re
8 ай бұрын
بنحبهم من جوه قلبنا والله ❤
@YalgnauKing
4 ай бұрын
👠👠👠👙👙👙👡🙎👠👠👠👙👙👠👠👠
@HiwetWedcgh
5 күн бұрын
እናመሰግናለን
@NAHOMALEMU-j7s
4 ай бұрын
ye ametu mirit zefen new yemitilu like
@habtamutesfaye0821
3 ай бұрын
🎉00😢p😮😮p5l4rpoplt
@Tinysoccer901
2 ай бұрын
🥰
@Oromusic430
2 ай бұрын
Enengn ye ametu mirt zefen
@NAHOMALEMU-j7s
2 ай бұрын
@@Oromusic430 aligebangm
@HiwotHaileHidas
Ай бұрын
Begildo knbr aw😂😊
@AminaKonjo-ux4up
2 ай бұрын
የአንተ ሙዚቃዎች በጣም ቆንጆ ናቸው በጣም ደስ ይሉኛል ደጋግሜ ሰማሁት በጣም ነው ደስ የሚለው ወንድሜ❤❤❤❤❤🫶🫶
@MiskBirhanu-xx5hc
9 ай бұрын
Me agot❤❤❤
@abiydaka256
9 ай бұрын
ሙዚቃ ውንከመውደዴ የተነሳ 20ጊዜ ነው የሰማውት❤❤❤❤❤
@MartaAdane-wj7fi
9 ай бұрын
me tooo😂❤
@takursahalu
9 ай бұрын
saxxxxxxx@@MartaAdane-wj7fi
@biniamtesfaye977
7 ай бұрын
Me too
@selomebogale
7 ай бұрын
እኔም 20 ጊዜ ነው ያየሁት
@etsubdink4017
7 ай бұрын
20 ጊዜ ዳዊት ብትደግም👉ገነት VIP
@YordanosBrhane-v2g
10 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@BintRabiya
4 ай бұрын
ዳንሰኛዋ ስታምር ምርጥ ሙዚቃ
@sudeysiahmad
2 ай бұрын
2:57 the best thing
@BereketBereketAlemayehu
9 ай бұрын
ትችላለህ ❤❤❤❤
@Tigmekuria
10 ай бұрын
እውነት ብለሃል ናሆሜ የላይ ውበት ለሚመለከቱ ሁሉ አሪፍ መልእክት ነው ተባረክ ዋናው የውስጥ ውበት ነው ❤️😍😘
@kalkidanejigu4693
8 ай бұрын
Siyayut yalmare sibalut....
@DoueihyCell-qc4tf
7 ай бұрын
❤❤
@aberhamalemu
6 ай бұрын
የ አስቀያሚ ሰው ኮመንት
@KibamoHaile
6 ай бұрын
😢😮❤
@MineAnbse
3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰q @@KibamoHaile
@milkanaLuel
9 ай бұрын
wow berta betam arif new 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MohammedNabeilbabkerAbozaid
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Our love for Ethiopian music has no limits. Thank you for this unique music. All of Sudan loves you.
@nomore-gf5ni
9 ай бұрын
እኔን ብቻ ነው ወይስ ሁሉንም ሰው ነው ዳንሰኘዋ ልጅ የማረከችው በዛላይ የማውቃት ያክል ነው የሚሰማኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SarikalemiNuguse-nj8ci
9 ай бұрын
Er enm ngn😮😮
@saymenayz3462
8 ай бұрын
blen anchin nw meselgn
@AbdallahShifaa
8 ай бұрын
V@@SarikalemiNuguse-nj8ci❤❤
@yohannestekilu432
5 ай бұрын
Me too!
@BTV001
10 ай бұрын
ሁሉም ነገር ባዳ ነው........................... ከብዙ ጊዜ በሃላ clip ደጋግሜ አየሁ ምርጥ ነው MAN
@YemaneBirhan-wc7pp
7 ай бұрын
Mono
@zakirfayiso3352
2 ай бұрын
ማአን አለ ሳይለውጥ የፍቅርን ቃና በመውደድ ልቤን ያቃና ነዘረኝ
@issac_ent.
4 ай бұрын
Even i don't understand what his saying i'm in love with this song❤ love from Rwanda🇷🇼
@kalkidantilahun3324
10 ай бұрын
ፀዴ Muziቃቃቃ👏👏👏
@semereg9228
11 ай бұрын
I didn't know afrobeat could convene a strong message like this one. Superb!👏👏👏👏👏 plus your voice is infectious that reminds the 90's.
@gezahegnendale8390
2 ай бұрын
ምን ልበልህ ቀኑን ሙሉ ብሰማው እራሱ አይደብረንም ምርጥ ሙዚቃ ❤❤❤
@MathewReech
11 ай бұрын
waw finally out thanks bro music has contributed to ma life been waiting fo so long keep it up pliz
@MakbelAbebe-uq7di
11 ай бұрын
ገላማ ባዳ ነው 🎉❤
@KaleMane-si3cc
7 ай бұрын
አዎ❤❤❤❤
@AmarechTadese
2 ай бұрын
.makbel Abebeu .makbel@ Abebe.up7dj.8moago🎉❤
@TosheEntertament
9 ай бұрын
ዳንሰኞቹ ጎበዝ ናቸው የሚል እሰቲ 👍
@MusaAwel-tm3np
8 ай бұрын
🎉❤
@EthlamMehemmed
6 ай бұрын
gobez nachew❤❤👍
@GgGg-db7oc
6 ай бұрын
ጎበዝናቸው
@MeseretGetasew-k2v
2 ай бұрын
ene wow
@GenetBekele-qq8os
5 ай бұрын
I am sigma ይሄንን ዘፈን ስሰማ ይደብረኛል Ethiopia ለዘላለም ትኑር
@DawitMami
9 ай бұрын
Wow.berita
@FraolWorku-u5j
11 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ከዋናዋ ሞዴል ዳንሰኛዋ የተመቸችኝ...
@ArsemaGetahun-f9y
11 ай бұрын
እኔም
@nebiatgebregergis
11 ай бұрын
Count me in...
@AbeniElshu-ll4cv
11 ай бұрын
Me2 bru/sis
@yonidaniz2044
10 ай бұрын
አንተ እኔም በቃ ፍዝዝ ብዬ ሳያት ሳያት ደግሞ ሳቅዋ ሲያምር በቃ ከዘፋኙ ናሆሜ ጋር እናጋባታለን 😜
@AbeniElshu-ll4cv
10 ай бұрын
Yeshalal beleh new bro
@Suhaybyare631
11 ай бұрын
Horay usoco😢😢❤
@eastsoldierson
7 ай бұрын
roughly he is saying: Beauty will perish or disappear the only thing will live forever is love if I God didn't gave me your love how can I survive
@HabtamumkonenYmariyam-h2y
3 ай бұрын
የዘመኑ ተወዳጅ ሙዚቃ አንደኛ ነው በጣም ተመችቶኛል
@AndinetAberaEshetu
11 ай бұрын
ዋው ስፈልገው አገኘውት በጣምነው የምወደው ምርጥእና ድንቅ ስራነው በርታልን❤❤❤🎉🎉
@EmiaeMelese
8 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmarechTadese
5 ай бұрын
Bujumbura 6rgtthnnnjnm🎉
@ADEBANANA
10 ай бұрын
ደስትላለች ልጅቷ ዋው 👍👍👍👍
@teddygetnet7470
9 ай бұрын
Nahome betam yemiyamr singl nw
@HeluAdu-i6m
11 ай бұрын
semechem ayechem letegbew alchalkum betam konjo music new god job nahome
@nahommekuria251
11 ай бұрын
❤❤❤ so much love
@danielgetachew2737
11 ай бұрын
Nahomi, you give us lovely music again thank so much bro
@mesita6167
11 ай бұрын
I can’t stop listening to this song ❤❤❤❤
@AbebaKhasse
10 ай бұрын
me too❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@girmaGeresu-eq1ef
9 ай бұрын
yes
@Solomonasfaw-zq4vb
Ай бұрын
በጣም ነው የወድኩት😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikruaragaw8772
11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ነገር ግን ቆንጆ ሙዚቃ መሆኑን ያወኩት ካለ ቪዲዮ በድምጽ ብቻ ስሰማው ነው ቪዲዮ ግርግር የበዛበት ነው
@MeseretGetasew-k2v
2 ай бұрын
girigir 😂😂😂😂 min malet newu hodiye
@FOZYADawed
14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊
@BirukKassahun-bp9rd
9 ай бұрын
ምርጥዪ ነው I love these music s
@NatiSuta
9 ай бұрын
በሪታልን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@Atctube12
8 ай бұрын
Hi
@DinsefaEbrahim31
9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ቀጥልበት❤❤❤
@abdijemal7906
8 ай бұрын
Ara yemache..የኔ ፀባይ ነው የሚያወራው ዘፈኑ ደግሞ ❤❤❤ thanks nahoma
@ZaynabEthio
9 ай бұрын
ባዳ
@kaleab_Tube
11 ай бұрын
Des yemel sera new betlye yemchreshew part ❤❤❤🔥
@bekilemlem
10 ай бұрын
abo kemodela dansengawa atamrm semayawi yelebesechwu yene qonjo❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getunigussie8442
9 ай бұрын
wow the best of word in 2024 wooow nahome is est singer i am from canada
@GezahagnWold
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kol-qy6cs
8 ай бұрын
❤
@BoniBoni-g1c
10 ай бұрын
Semayawi libs ye lebesechiwa bexam tamralech👌👌👌👌❤️🥰🙏😇
@KaleMane-si3cc
7 ай бұрын
አረ 🤢🤢🤢🤢🤢አረንጎዴውስ
@abeniassefa-uv2gj
11 ай бұрын
Brother አንደኛ ስራ ነው🎉🎉🎉
@YisuGirma
6 ай бұрын
ቀለም እንዳስዋባት እንደሰማዩ በራሪ በውበት ከፍታ ደግመሽ ብትጠሪ ቢደነቅ ደም ግባትሽ ቢታይ ቁንጅናሽ ታውቂዋለሽና ቅንጣት አይደንቅሽ ጭራሽ አይገርምሽ አንቺማ እንደቃሉ ያለሽ አንቺማ ደግ ነሽ ልባም ሰው ከነክብሯ ኗሪ ቁንጅናሽ ፍቅር ነው አንቺማ የማይነጥፍ ውበት እንዳንቺስ ያለ ነው አንቺማ ማማር ከልብ እንጂ ገላማ ባዳ ነው ባዳ ባዳ ባዳ ነው ገላ ሰውነት ባዳ ጊዜ የማይሽረው ፍቅር ነው (x2) ማን አለ ሳይለውጥ የፍቅርን ቃና በመውደድ ልቤን ያቀና ኡኡኡ ማን አለ እንዳንቺ ፍቅርን በዓለም ያሰየኝ ማንም የለም አሀሀ አንቺማ ባለጠግነት አንቺማ ይወረሳል ከአባት አንቺማ አትመጣም መልካም ሚስት እሱ ካልፈቀዳት አንቺማ የማይነጥፍ ውበት አንቺማ እንዳንቺስ ያለ ነው ማማር ከልብ እንጂ ገላማ ባዳ ነው ባዳ ባዳ ባዳ ነው ገላ ሰውነት ባዳ ጊዜ የማይሽረው ፍቅር ነው (x2) ባይቸረኝ ፍቅሯን ባጣማ ምን እሆን ነበር እኔማ ምን እሆን ነበር እኔማ እንጃልኝ ባይሰጠኝ ፍቅሯን ባጣማ ምን እሆን ነበር እኔማ ምን እሆን ነበር እኔማ እንጃልኝ በይቸረኝ ፍቅሯን ባጣማ ምን እሆን ነበር እኔማ ምን እሆን ነበር እኔማ እንጃልኝ ባይሰጠኝ ፍቅሯን ባጣማ ምን እሆን ነበር እኔማ ምን እሆን ነበር እኔማ እንጃልኝ ቻናል ኖሮኝ ሳይሆን ዘፈኑ ስለተመቸኝ ነው።
@Jesus_Saves_Believers
4 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይኖረዋል። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሣ። ዮሐንስ 6:47
@JohnwickPhd
10 ай бұрын
እንደኛ ነው ብሮ❤🎉 በዚህ ምድር ሁሉም ነገር ባዳ ነው ፩ love man
@suraboss2673
9 ай бұрын
Litegbew alchalkum 😮
@RekikKebert
9 ай бұрын
በጣም አሪፋነው
@EdnaCosmo-zm2lz
4 ай бұрын
ሁላችሁም ያሰባችሁት ይሳካ ባላችሁበት ❤❤❤❤
@eyasumulugeta370
8 ай бұрын
i am from italy❤❤❤i love amharik musik
@MohammedAmin-xv9oc
8 ай бұрын
Not musik didn't expect from Italian peoples this kind of mistake yegnaw jema nesh bro talyan sefer beya😂
@wendesenabebe6362
8 ай бұрын
😂😂😂
@mulumekonnen
6 ай бұрын
Bro talian sefer btl tzede nw eyasu blo italy😮😮😮😏😏😏😏🙄🙄😉😉😉😉😎😎😎😎😏😏
@ZemedeWendesen
3 ай бұрын
Hi how are you how is Italy l love ltaly
@NebiuUfaysa
2 ай бұрын
@@MohammedAmin-xv9oc yes
@MessertAlemayehu
11 ай бұрын
It's amazing music 🎙️🎙️ Nahom keep it up it's a crazy clip. Your work doesn't cost anything. It's a great job. Keep it up, God, Hat Layk.
@FanaFana-l8t
9 ай бұрын
I love the song
@zemedudemsis5155
11 ай бұрын
Great! Good luck Nahom!
@ZseGtfg
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤waw
@MarwaanJafar
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊
@Abebebura-i4t
11 ай бұрын
ይመችሽ ናሚ ምርጥ ስረ
@LoCoCreative
8 ай бұрын
2:45 this melody❤❤❤
@NanatyTeketel
9 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት❤❤❤❤❤❤
@alazvlogs3858
4 ай бұрын
esti nahomn endene yemiwedew be like🥰🥰🥰❤❤
@eastsoldierson
8 ай бұрын
Ya killed it ❤🇪🇹🔥 This what we call PERFECT!!! lyrics 👌🏽 rhythm/melody❤ mix🔥 Singer 💯 dancers 😮 clip/music video 🙏🏽 I salute you all🫶
@genetmekuria4560
9 ай бұрын
እውነት ብለሃል ናሚ በጣም ግሩም ነው በርታ
@arontube1818
10 ай бұрын
ይህንን comment የምታነቡ ሁላችሁም ገብታችሁ ስራዎቼን አይታችሁ አበረታቱኝ ወንድማችሁ ነኝ ኢትዮጽያውያን 🩸🙏🙏🙏!!! ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውራቹ ❣
@RutmulatRutmulat
5 ай бұрын
ይህን ዘፈን የወደድኩት tictok ላይ አይቼ ነው ልጆቹ አስካሁን ፍቅር አስይዘውኛል እናንተም አበረቷቷቸው አካውንታቸው (ዋናው ቦክስ ) ነው የሚባለው የምር ትወዷቸዋላችሁ እኔ ግን እስካሁን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘
@MikiAschu
11 ай бұрын
Nahome arif sra nw yimech✌✌🖒🖒
@Atctube12
8 ай бұрын
Hi
@FrehiywotTayeFrehjywotTaye
9 ай бұрын
WAW
@AschalewAbate-fv3nd
6 ай бұрын
ግግግ😊😊😊😊😊😊
@memeworld8072
11 ай бұрын
You give us best songs every time ❤
@edenabreham-x5e
11 ай бұрын
ይመችህ
@suwalihjemal8367
9 ай бұрын
Aihen zefen yesemawt ken yemekina adega dersobghal 😢😢😢 gn ahun teshloghal🎉🎉🎉
@meklitzeleke
9 ай бұрын
Enkuan egziaber aterefesh/aterefeh
@yabsirayab6288
11 ай бұрын
Wendeme nice work bertaleg 👏👏😍😍
@DawitBelete-f6y
9 ай бұрын
ናሚዬ እውነትም መኩሪያ ነህ የኔ ልዩ በርታ❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤
@mathewostilahuntilahun
9 ай бұрын
i can,t stop litsening this music wow👌just wow
@ElinaTekle
10 ай бұрын
በነገራችላይ በጣም የምወደው ዘፈን ነው ይመችክ ናሆም
@Atctube12
8 ай бұрын
Hi
@AshenafiAshenafi-w2k
10 ай бұрын
Classic .....keep moving Nahom
@TewodrosMekurya
11 ай бұрын
You did it 😮😮😮
@aschenakibekele2445
11 ай бұрын
Nahi mirt sera yemir konjo music good luck my bro
@abeiTemsegen
11 ай бұрын
ድምፅህን ስወድልህ ሙዚቃወችህ ሁሉ ይመቹኛል በፍቅር❤ነዉ ተመስጨ የምሰማቸዉ😊😊😊❤❤❤
@nahommekuria251
11 ай бұрын
Kelib new mamesegnew❤❤❤
@susumy5832
11 ай бұрын
ምርጥ ስራ
@sanchoGabre
11 ай бұрын
Wow bro amazing
@KamilAman-r1o
5 ай бұрын
Wow🎉🎉🎉🎉
@AbCd-h5d
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow
@ShaimliuIIIVIIX
11 ай бұрын
ወይኔ መጀመሪያውም ስወድክ ጭራሽ ባሰብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@befkadutberhan8639
11 ай бұрын
Nahome melodywech 1gna nachew
@BereketGebre-j2x
2 ай бұрын
Love2love 👔👔👔3👔👔👔 👖👖👖4👖👖👖 🎩🎩🎩5🎩🎩🎩
4:19
Abebaye
Veronica Adane
Рет қаралды 1,1 МЛН
4:05
حمزة المحمداوي - اول مرة - ( حصــــرياً ) | 2024 Hamza al-Mhamadawi - awl mara
حمزة المحمداوي- Hamza Almahmdwi
Рет қаралды 107 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
3:49
Yohana - ዮሐና - ገላጋይ | Yohana - Gelagay (Official Video)
Yohana ዮሐና
Рет қаралды 16 МЛН
4:23
ela tv - Bisrat Surafel - Erefi - እረፊ - New Ethiopian Music 2023 - ( Offcial Music Video )
ELLA RECORDS
Рет қаралды 15 МЛН
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 49 М.
1:42:47
የ 90ዎቹ ምርጥ ስብሰብ | የ 90ዎቹ ትውስታ ቀስቃሽ NON STOP MIX
AOTT
Рет қаралды 533 М.
8:47
Sherrie Silver Foundation Live Performance with Kevin Kade at the Ben's Concert 2025
Sherrie Silver
Рет қаралды 119 М.
4:42
Veronica Adane - ካንተ ሌላ - Kante Lela (Official Music Video) New Ethiopian Music 2024
Veronica Adane
Рет қаралды 5 МЛН
5:46
Bilillee | Andualem Gosa | New Oromo Music Video 2024
Andualem Gosa
Рет қаралды 12 МЛН
5:40
Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance)
Dawit Tsige
Рет қаралды 3,7 МЛН
22:32
Ethiopian music tamirat desta - mix non stop | ታምራት ደስታ ምርጥ 10 የፍቅር ዘፈኖች ስብስብ
Mimiye
Рет қаралды 2,8 МЛН
3:59
Taminike Tamu - Eyale Eyale | ታሚኒኬ ታሙ - እያለ እያለ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,1 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН