ሁለተኛ ሳምንት የሽበት ማጥፋት ቻሌንጅ በዛውም ያልተረዳችሁትን መልስ በተጨማሪ ይገኛል//gray hair challange

  Рет қаралды 18,516

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

Күн бұрын

Пікірлер: 152
@SebleG-v9l
@SebleG-v9l 23 күн бұрын
እግዚአብሔር በረዳኝ እኔም እሞክራለሁ ያለ እድሜዬ ተሸማቀኩ እኮ😔
@mulutube2116
@mulutube2116 21 күн бұрын
ሰላም እንኳን አደረሰሽ ኤልሲዬ ቆንጆ ቻሌንጅ ነው በሂደት በመደጋገም ለውጥ ይመጣል የኔ መልካም ሰርተሽ ስለምታሳይን❤🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 20 күн бұрын
ሙሉዬ የኔዋ አንቺም የምትሰሪው ጎበዝ በርቺ እሺ
@ahmadjameel1471
@ahmadjameel1471 15 күн бұрын
የኔ,ቆንጅ,በጣም,ነዉ,የምወድሽ,ወንጌል,ስትሰብኬ,የሰማዉሽ,መሰለኝ,ድምፅሽ,ተባረኬ,እኔ,ገና,በሰላሳ,አመቴ,ሙሉ,በሙሉ,ሸብቻለዉ,በቀለም,አዉንም,ኤና,እየተጠቀምኩኝ,ነዉ,ሙክራለዉ,እኔም,❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 15 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@lemlmtefera7788
@lemlmtefera7788 24 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እኽት ተባረኪ መልካምነትሽ ያስደስተኛል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
አሜን የኔ ደግ
@foodloverethio
@foodloverethio 24 күн бұрын
ኤልሲ እንዃን አደረሰሸ እናመሰግናለን እኔም እሞክረዋለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
አሜን ተባረኪ
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 3 күн бұрын
ኤልስዬ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እኔ ለውጥ እያየሁ ነው ሽበቱ ወደ brown እየተቀየረ ነው እና ውደ ኃላ የለም ወደፊት ነው ኤልስዬ 🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 күн бұрын
ሌላም ሰው ብሎኛል እንበርታ
@Abrhet-xc9ot
@Abrhet-xc9ot 5 күн бұрын
Elsie yene konjo Hulu mtseriw konjo new❤❤❤❤
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 24 күн бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሠሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
አሜን ለሁላችንም
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 24 күн бұрын
ኤልሲ እንዲህ አድርገሽ የምታቀርቢልን አመሠግናለሁ
@BirtukanAlamrew
@BirtukanAlamrew 23 күн бұрын
ሽበቱ ይጠፋልሻል። ሽበት ፀጋ ነው የሚሉት ደግሞ አለመጠቀምየ ይችላሉ። ጥጥ አሥመሥለው መቀጠል ይችላሉ። አንቺ በርቺ። ልፋትሽን ይቁጠርልሽ። በርቺ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 22 күн бұрын
የኔ ደግ እህት አመሰግናለሁ
@MisrakDemissie-t5s
@MisrakDemissie-t5s 24 күн бұрын
ኤልሲዬ ከኦሊቦይል ሌላ ፈሳሽ ቅባት አይሆንም ወይ
@AccAcc-b1w
@AccAcc-b1w 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢልሰየ እውነት ነው ግብዝ ነሽ በረች
@elsabeautynt
@elsabeautynt 23 күн бұрын
አሜን ተባረኪ
@yashemariamaria380
@yashemariamaria380 24 күн бұрын
Elsey እንኳን አደረሰሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@mssnoon1874
@mssnoon1874 23 күн бұрын
ሰለምሺ ይብዘ ህታችን❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 23 күн бұрын
አሜን
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳንም በሰላም መጣሸልኝ ውድ እህቴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 21 күн бұрын
አሜን
@hayarhayar2392
@hayarhayar2392 14 күн бұрын
ጎበዝ እህቴ ጥሩ ጥሩ እዉቀት ታሥተምሪናለሺ ኑሪልን ለዘላለም እህቴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 14 күн бұрын
አሜን የኔ ደግ
@GenetGezhangh
@GenetGezhangh 15 сағат бұрын
ኤልሲ እናሰግናለን ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 сағат бұрын
እኔም የኔ ደግ ገንዬ
@genetbahilibi6105
@genetbahilibi6105 11 күн бұрын
ኤልስዬ እንዴት ነሽልኝ እኔም ዛሬ ሁለትኛ ግዜዬ ነው ማታ ቅብት ብዬ በላስቲክ እፍን አርጌ አሳድሬ ጠዋት ሙልጭ ሽበት ካጠፋ እስየው ካልሆ ቆዳዬን የሚያክምልኝ ፅጉሬ እንዳይነቀል የሚረዳኝ እኔ ኤልስዬ አልፎርሽም ሶስት ወር ጉዱን አያለው ጥቅም እንጂ ጉዳት ስለሌለው ብሩክ ነሽ እህቴ🙏🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 күн бұрын
ገንዬ ቆንጆ እኔም አልፎርሽም ኪኪኪኪኪ ደስ ስትይ
@ajebushhabtewold6071
@ajebushhabtewold6071 Күн бұрын
ሀጢያት ነው? ሽበት ፀጋ ነው? እድሜ ነው እንጂ ፀጋ በወጣትነት ሽበትማ ፊት ያጎሳቁላል እንዴት እንደሚያስጠላ እሞክረዋለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Күн бұрын
ፐ አደነኩሽ ትክክለኛ መልስ እንዴ ዱቄት የተነሰነሰበት አመዳም ነው የሚያረገው ቀለም ከመቀባት አይሻልም?
@AmenRoee
@AmenRoee 24 күн бұрын
ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሽ አኔ ዉርር አርጎኛል እስኪ አሞክረዋለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
አብረን እንሞክር
@Jebena9797
@Jebena9797 24 күн бұрын
Hi Elsiye konjiye,ene betam new des yalegn ye shebet matefiya seleserashelen Tebareki Elsiye Beka fuwa fuwa lel new be segure
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
yene deg ehit tebareki
@tigi2023
@tigi2023 22 күн бұрын
አርጋታሽ ደስ ይላል እንሞክረዋለን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 24 күн бұрын
ኤልሲዬ እናመሰግናለን።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
እኔም
@fanayealex5530
@fanayealex5530 23 күн бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰሽ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 23 күн бұрын
አሜን
@AjebiyaJemal
@AjebiyaJemal 24 күн бұрын
ኤልሲ አመሰግናለሁ ውዴ ተባረኪልኝ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 23 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@GermaFetene
@GermaFetene 23 күн бұрын
አረ የምን ሀጢአት የ60 አመቷም ቀለም ትቀባለችአረ እኔም እንዳይወጣብኝ እጠቀማለው ምርጥ ይመስለኛል አረ ተባረኪ የኔ ልበቀና ኑሪልን ወድሻለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 22 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ftunebetire667
@ftunebetire667 23 күн бұрын
Hi Elsi betam gobez eshi....gin beleloch yetsegur kibatoch aychalim bilesh tasibyalesh?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 23 күн бұрын
yihenin new yemelew
@HanaYigezu-y7m
@HanaYigezu-y7m 22 күн бұрын
ኤልሲ ጥቁርአዝሙድ ፈጭተን ብናረግበትስ?
@GermaFetene
@GermaFetene 23 күн бұрын
አረ ጸጋ ቢሆንም ሽበት ያሳቅቃል ሁሉም ቀለምና ሂና እየተለቀለቀ አዚጋር የሰውን ስራ ማናኔቅ ይፈልጋል ሰው አረ ልብ ይሰሰጠን አረ ይጠፋል ስንቶቹ ባንቺ አይነት ሳይዮሆን በሌላ መንገድ እያሳዬ እንኳን ጠፋ እያሉ ነው አንቺ ብቻ በርቺልን ከጠፋማ አረ አይኑ ይጥፋ ያስጠላል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 22 күн бұрын
ኧረ ልክ ነው እኔም ያልኩት እሱን ነው
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 24 күн бұрын
እኔ ካንቺ እኩል ጀምሬአለሁ በቅርብ ቀን 5 ሽበቶች ወጥተውብኛልና ይጠፋሉ ብየ አምናለሁ ያንቺን ቪዲዮ ሳይ ራሴን ለመንከባከብ የበለጠ እነሳሳለሁና እጅግ አመሰግንሻለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 23 күн бұрын
በጣም ይራባሉ ቶሎ በይ
@emiMulu3610
@emiMulu3610 24 күн бұрын
ሰላም አልሲ ተሻለሽ እህቴ ? እንኳን ለገጌታችን ለመዳህኒታችን ልደት ከነቤተሰብሽ አደረሳችሁ። መልካም ገና 🙏💕
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
አሜን የኔ ደግ መልካም ገና
@almaslooo9659
@almaslooo9659 6 күн бұрын
በሌለ ዘይት መሰርት የችለል ውይ እሰክ ንገሪ
@VeinTadie
@VeinTadie 24 күн бұрын
ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም ፣ በፍቅር በጤና እና በደስታ አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አንቺ የተባረክሽ ሁሌም ህይወት ያማረ ይሁን ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
የኔ ደግ አሜን ተባረኪ
@GermaFetene
@GermaFetene 23 күн бұрын
የኔ ልበቀና ስታስረጂ ራሱ እንዳስተማሪ ሳይሆን እንደቤተሰብ እንደጓደኛ ኮ ነው የሚታወሪው የኛን ልብ ብቻ ያቅናልን የኔ ምስኪን ቀናነትሽን ይባርክልሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 22 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@Makia-pz3hy
@Makia-pz3hy 9 күн бұрын
ጠፍተሽኝነበር የኔዉድ እህት ወዉ መሸአላህ ከባለፈዉ ቶምርትሽ ከጠቅሚያለሁ አሪፍነዉበርች
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@destagezahegn2396
@destagezahegn2396 16 күн бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤ ኢትዮጵያ ግን ቅባቱ ይገኛል እንዴ? እኔ አኩዮቼ እራሱ የለባቸውም ታላቅ እህቴ እራሱ ከፌቴ በኩል ትንሽ አለብኝ በእምነት እጠቀማለሁ ደም ይጠፋልኛል 🙏 ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 16 күн бұрын
አሜን ይጠፋል አይዞሽ በሽታ አይደለም ፈጣሪ ጤና ያርገን ዋናው እሱ ነው
@WubalemYohannes-j2e
@WubalemYohannes-j2e 24 күн бұрын
እናመስግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
እኔም
@genetsida8067
@genetsida8067 24 күн бұрын
Elisi enquan Lelidetu Aderesen 🙏🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
Amen yene deg
@yoyosiii226
@yoyosiii226 24 күн бұрын
Thanku so much Elisiye
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
you welcome dear
@Hager-x3x
@Hager-x3x 24 күн бұрын
ሠላም ኤልሲ ውፍር ብለሻል ተስማምቶሻል በጣም የቆየ ፊቴ ላይ ትንንሽ ማዲያቶች አሉብኝ አለቅም አሉ እስኪ ጥናት አርጊ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
@Jebena9797
@Jebena9797 24 күн бұрын
Ere yemen hatiyat? Hatiyat sew mamat new,yehema love yourself new, mezenet new Thankyou Elsiye
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
yene konjio esey lik nesh wedishalehu
@SeniReta
@SeniReta 20 күн бұрын
ኤልስዬ ስላም ላንቺ ይሁን እኔ ካንቺ እኩል ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ ትንሽ ሽበት እየጅመረኝ ነው ለውጡን በቅርቡ ይጠብቁ ቤተስብ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 20 күн бұрын
እንበርታ እሺ ጎበዝ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Күн бұрын
እኔም እሞክርዋለው ገና 30 ሳልገባ ሸብቻለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 11 сағат бұрын
በርቺ ይጠፋል
@KidistMekoya
@KidistMekoya 24 күн бұрын
ኤልሲዬ በሌላ አይነት ቅባት ቢሆን ችግር አለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
ላይሰራ ይችላል በዚህ ነው ያሉት
@AynalemAlessa
@AynalemAlessa 24 күн бұрын
ማንኛውንም የፈሳሽ ቅባት አይነት መጠቀም አንችልም?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
በኦሊቭ ነው ያሉት
@almaslooo9659
@almaslooo9659 6 күн бұрын
የምግብ ዌር ዘይት መሰርት የችለል ውይ ውይም ኮኮነት
@WeaynshetAsrat
@WeaynshetAsrat 22 күн бұрын
❤እነትሽ ነው
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 24 күн бұрын
ኤልሲ እግርሽን ተሻለሽ ወይ ያው በሂደት ይድናል እኔም ሁለተኛውን በዚህ ሳምንት እሞክረዋለሁ:: ለነበረኝ ጥያቄ መልስ እግኝቻለሁ በርቺ ተባረኪ::
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
ደህና ነኝ የኔ ደግ አመሰግናለሁ የኔ ጎበዝ ደስ ስትይ በርቺ
@semiramohammed8490
@semiramohammed8490 24 күн бұрын
Thank you I will try next week ❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 23 күн бұрын
Good luck, keep me posted.
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham 24 күн бұрын
Elsu mar selam nesh enkon aderesesh kene melaw betesebochish
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
Amen yene deg lanchim melkam gena
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham 24 күн бұрын
@elsabeautynt Amen amen amen yene qonjo
@GermaFetene
@GermaFetene 23 күн бұрын
አቦ ጸጉርሽ ያምራል ታድለሽ ኡፍ ይመርልሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 22 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@KheriyaJemal
@KheriyaJemal 24 күн бұрын
ኤልስየ እንዴት ነሽ ማማየ ልጅሽ እንዴት ናት እንኳን አደረሰሽ እህቴ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ኤልስየ ላናግርሽ እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ እህቴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ደህና ነች ተባረኪ ስለጠየቅሽኝ አመሰግናለሁ
@FikerZike
@FikerZike 23 күн бұрын
እኔ Extra Virgin Olive ሆኖ የጠርሙሱን ነዉ የጀመርኩት ያው ነው አደል?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 23 күн бұрын
perfect እሱ አንደኛ ነው ለሚቀጥለው የጠርሙሱን ነው የምገዛው
@HamntiKasaun
@HamntiKasaun 24 күн бұрын
Endatnesh elsi yane wudi banchi bertat enatefawalen yawunat anchi yane setota nesh bafite menyahil endatedasetku atawkim bawust masmer bagengesh dase yilengal
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
@Elsasey telegram yene new eshi
@Elsa-l8j7n
@Elsa-l8j7n 19 күн бұрын
Tegestse dese yelale
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 24 күн бұрын
መጀመሪያ የጨመርሽው ምንድነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
ከባለፈው የሰራሁትን በዘይት
@selamawitBekele-i3e
@selamawitBekele-i3e 22 күн бұрын
En yemelawu oil extra olive oil bichavl nw yemhonawu
@abayabay3382
@abayabay3382 22 күн бұрын
እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ለቤትሽ አዲስነኝ ውዴ ❤እኔ ንቅሳት ነበረኝ አገቴጋ እና እያስጠፋውትነው በሌዘርነው የሚጠፉልኝ ግን ጠባሳ ጣለብኝ እባክሽ በቤትውስጥ የሚደረግ ትሪትመንት እምታውቂውን ብትነግርኝ 😢እባክሽ በኮሜንት መልሽልኝ ከይቅርታጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 22 күн бұрын
እራሱ ዶክተሩ ነው ማዘዝ ያለበት ንቅሳቱን ያጠፋው ማለት ነው አንቺ ምንም እንዳታረጊ እሺ ጥንቃቄ
@abayabay3382
@abayabay3382 22 күн бұрын
@elsabeautynt እህቴ ዶክተሩ እማ ያለኝ የራሱ የሆነ ክሪም የለውም አለኝ ለምፁ በራሱ ግዜ በሂደት ይጠፋል ነው ያለኝ ምናልባት የለምፅ ማጥፍያ እምታውቂ ከሆነ በታካፍይኝ ብየነው የኔመልካም በጣም አመሰግናለው ከበሪልኝ ውዴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 22 күн бұрын
@@abayabay3382 አዎ ቆይ ዶክተሩ ያለውን ብንከታተል ይመረጣል ምንም አታስነኪ በአይኑ አይቶ ስለሆነ በዛ ላይ የተጠቀመበት ነገር ምን እንደሆነ እሱ ብቻ ነው የሚያቀው ሌላ ነገር መቀላቀል የማይቻል ከሆነስ? አየሽ ለዛ ብዬ ነው እሺ
@abayabay3382
@abayabay3382 22 күн бұрын
@@elsabeautynt እሽ እህቴ ክብረት ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለው
@ClassicPhone-mg7ru
@ClassicPhone-mg7ru 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 16 күн бұрын
ኤልሲ ማለት በጣም የምትገርም ቅን ሠው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 16 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ደግ
@NewCellphone-b4x
@NewCellphone-b4x 24 күн бұрын
Este benateshe kiloye arfe newuu gene fete kesabenye mene temekernyalesh
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 24 күн бұрын
ለስንት ቀን እናስቀምጠው ውሁዱን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
መልሼዋለሁ እኮ ቪዲዮ ላይ
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 21 күн бұрын
እሺ አብርን እንሰራው እኔ ሸበት አለኝ ቻሌንጁ እጠቀመለሁ በርቺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 20 күн бұрын
አብረን ሲሆን ደስ ይላል በርቺ
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 20 күн бұрын
@elsabeautynt እሺ ውድ እህቴ
@aselefkassa2661
@aselefkassa2661 24 күн бұрын
ሽታው በምን ይጠፋል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
በሻምፖ በፍፁም አይሸትም መታጠብ ነው በቃ
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i 24 күн бұрын
Selame selame enkun adersash
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
Yoditዬ enquan abro aderesen
@DjdjSjs-k7j
@DjdjSjs-k7j 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidistMekoya
@KidistMekoya 24 күн бұрын
በሌላ አይነት ቅባት ቢሆንስ
@DjdjSjs-k7j
@DjdjSjs-k7j 24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tigest-xd5tl
@Tigest-xd5tl 21 күн бұрын
በምግብ ዘይት አይሆንም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 20 күн бұрын
የምግብ ነው እኮ
@Abiyotbizuayehu
@Abiyotbizuayehu 19 күн бұрын
ehtachin lewendim yhonal
@elsabeautynt
@elsabeautynt 19 күн бұрын
ይሆናል
@adissbezabih2329
@adissbezabih2329 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabapinsard596
@lubabapinsard596 24 күн бұрын
Leke neshe
@addistesfaye7269
@addistesfaye7269 24 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 24 күн бұрын
ኤልሲ ከልጅሽ ከመላው ቤተሰብሽ ከተከታይዎችሽ ከመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ ሁላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የበአለ ልደቱ መታሰብያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 23 күн бұрын
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
@SaraAbera-u2f
@SaraAbera-u2f 23 күн бұрын
ኤልሲ እንኳን ኣደረሰሽ።ያሳየሽኝ ቅባት እኛ ኣካባቢ የለም እና ሌላ አማራጭ ካለ ነገሪኝ
@fekab5672
@fekab5672 24 күн бұрын
Selam to all in advance.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
Selam my dear brother welcome
@fekab5672
@fekab5672 23 күн бұрын
በዸተሰቦች እና ኤልሲና እንኳን ለጌታችን ልደት በዓል አደረሳችሁ። ኤልሲናዬ ውዷ እህታችን በጣም የምትወደጂና የምትንናፈቂ ነሽ። ተባረኩ ሁላችሁም።
@Sjuly-ke7en
@Sjuly-ke7en 21 күн бұрын
ভেরি nive
@elsabeautynt
@elsabeautynt 20 күн бұрын
Thank you dear
@abebeadamu1424
@abebeadamu1424 24 күн бұрын
እድሜአችን እንቀንስና ያለ ዕድሜ ሽበት ወጣብን እንላለን ለአካለ ሽበት መድረስ እራሱ መታደል ነው። ግን እርሶ ብዙ ሰብስክራይ አሎት ሌላሚያስተምር ነገር ቢሰሩበት እላለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
ሰበካ ተጀመረ ኪኪኪኪ ይረጋጉ ሰብስክራይቤ ደምዎትን አፈላው?
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 24 күн бұрын
ሽበት በጭራሽ በእድሜ አይውጣም በዘርም ይወጣል ትንንሽ ልጆች ሁሉ ነው ያለባቸው:: ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ትልቅ ሰው ነሽ ለማለት ነው ልጅ ነኝ አላለችም በጣም ታሳዝኛለሽ negative አስተሳሰብ ያለሽ ነሽ እድሜ ልክሽን አትሻሻይም::
@makw5069
@makw5069 24 күн бұрын
Why do you upset. Instead of using color it is good to use this. Most people use color that is not good. You are very selfish and cruel person.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
@@makw5069 Thank you dear, her problem is my subscription kkkkk
@elsabeautynt
@elsabeautynt 24 күн бұрын
@@AA-ln2fk AAዬ ተነሳባት ሰብስክራይቡ ደሞ በዛና አጨናነቃት ለዛ ነው ስሟን እየቀያየረች ደከመች እኔ የምትወዱኝ ብዙውች ስላላችሁ ወደፊት ወደኃላ የለም ይቀጥላል በፈጣሪ ፈቃድ
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН