" አፖሎጀቲክሰ " ፤ ፓናሊስት : ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ፤ አወያይ: ፓስተር ስለሺ ከበደ

  Рет қаралды 6,065

Elshaddai Television Network Official

Elshaddai Television Network Official

Күн бұрын

" አፖሎጀቲክሰ " ፤ ፓናሊስት : ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ ፤ አወያይ: ፓስተር ስለሺ ከበደ
Subscribe: / @elshaddai_television_...
Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
Website : www.elshaddaitv...
Telegram : t.me/Elshaddai...
#ElshaddaiTelevisionNetwork #isreal #ethiopia

Пікірлер: 14
@tsyontesefaye9195
@tsyontesefaye9195 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ስለሼ እኔንና ቤተ ሰቦቼን በጌታ አሳድጐ ናል🙏
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem 11 ай бұрын
አሜን አሜን👏👏👏👏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 10 ай бұрын
ክርስትና ማለት ጥልቅ እውቀት ያለው መሆኑን ከዚህ ውይይት ነው የተረዳሁት ጥልቅ ውቅያኔስ ውስጥ ገብቶ ለመዋናት መሞከር ማለት ነው እግዚአብሔር ግን ራሱን በስው ማደርያ ውስጥ ስላደረገ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእሱ ብቻ ይሁን አሜን ጌታ ይባርካችሁ ግሩምና ድንቅ ውይይት ጌታ የልባችንን አይን ያብራልን ማስተዋልንም ይስጠን አሜን አሜን
@wardewarde9415
@wardewarde9415 11 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@mastewaldagne4016
@mastewaldagne4016 6 ай бұрын
ወንድሞቼ እናመሰግናለን።
@betsiabe8232
@betsiabe8232 6 ай бұрын
ተባረኩ ወንድሞች!
@brketadese
@brketadese 7 ай бұрын
ዶክተር ተ ስ ፍ ሽ ሰላም ለ አ ን ተ ይ ሁ ን ጌታ ለ ዚ ህ ስ ላበ ቃ ህ ጌታ ን አምሰግናለሁ በ አ ን ድ ወ ቅ ት ቃ ለ ህ ይ ወ ት ያ ስ ተ ማ ር ከ ኝ ለ መ ን ፈ ሳ ዊ ህ ይ ወ ቴ በጣም ጠ ቅ ሞ ኛል ጌታ ይ ባ ር ክ ህ ለ ኢ ት ዮ ጵ ያ አንተ ን ስ ላ ስ ነሳ ህ ጌታ ይ ባ ረ ክ በ ር ታ ፀጋ ው ይ ብ ዛል ህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadelechtesfaye5159
@tadelechtesfaye5159 11 ай бұрын
አሜሪካን የት ይገኛሉ መፃሕፍቱ
@getebekele8167
@getebekele8167 10 ай бұрын
ወንድሜ, ምእመንን መጠበቅ ትክክል ነው, ሌሎችን ማውገዝም ትልቅ ስህተት ነው ይልቁንም ምእመኖቻችሁን ከአለምዊነት ብጠብቁና ቅድናን ብታስተምሩ የበለጠ መልካም ነው ዛሬ ጴንጤውን ከአለማዊው መለየት እየከበደ ነው እና የበለጠ ያንን ብታደርጉ መልካም ነው በኢየሱስ ስም አጋንንትን እያስወጣችሁ በኢየሱስ ስም መጠመቅ መናፍቅነት ነው ምለት አይከብም?? ወንድሜ ራስህን መርምር!
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e 10 ай бұрын
Do you know proper speech ? If you do why are you mixing some English words when you are speaking in Amharic.
@getebekele8167
@getebekele8167 10 ай бұрын
ወንድሜ, Only Jesus የሚለው የስድብ ስም ነውና ባትጠቀምበት መልካም ነው የ Trinity ጉዳይ ከሆነ "እሥራኤል ሆይ ስማ እ/ር አምላካችን እንድ አምላክ ነው" እንጂ ሶስት አምላክ ነው የሚል አላነበብንም, በሶስት መንገድ መንገድ መገለፁን እንጂ (እብ ወልድ መ/ቅዱስ):: ፊሊጶስም እኮ አብን አሳየንና ይበቃናል ብሎት ነበረ ዮሐንስ 14 ላይ, የሱስ ግን እስከዛሬ ከኔ ጋር ስትኖር አታውቀኝምን አለው እንጂ አብ ሰማይ ላይ ነው አላለውም:: ኢየሱስ ፍፁም ሰውና ፍፁም አምላክ መሆኑን አትዘንጋ:: የዘመናት የሊቃውንቱ ክርክር ቢኖርም እ/ር አምላካችን አንድ አምላክ ነው full stop. የስላሴው ይቅርና የጥምቀቱስ ጉዳይ? "ለሀጢአታችሁ ስርየት በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ" አይደለሞይ ቃሉ የሚለው?? ለመሆኑ ሐዋርያት ሥራ ላይ ማን ነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የተጠመቀው? ደግሞስ "የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ አድርጉት አይደልም ወይ ቃሉ የሚለው?? የመጀመሪያዋ ቤተክርስትያን ሐዋርያት ሥራ ላይ ስትመሰረትና ከ3ሺ በላይ ሕዝብ በኢየሱስ ስም ተጠምቆ በመንፈስ ቅዱስም ተሞልተው አልነበረም ወይ? የቤተ ክርስትያንን ታሪክ ስትመረምሩ መቼ ነው በአብ በወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ማጥመቅ የተጀመረው:: ስለዚህ እኛ መናፍቅ አይደለንም በእግዚአብሄር ሙላት በሁለንተናው የምናምን እንጂ:: ወንድሜ እኔ ለመዳኔ እንጂ ለድርጅት የምኖር አይደለሁም:: ኦርቶዶክስ እናንተን መናፍቅ ይላችሁ የለም እንዴ? እናንተ ደግሞ በስላሴ ስለሚያምኑ ወዘተ እያላችሁ ማመቻመች/ compromise ትፈልጋላችሁ:: Really, what do you have in common with Orthodox.it is so funny, just think about it ስለዚህ እኛን መናፍቅ ማለት ይቅርባችህ ይልቁንም ራሳችሁን አስተካክሉ እንጂ! አየሱስ ዛሬም ለዘላለምም ጌታ ነው!!!
@natnaeldesta5932
@natnaeldesta5932 7 ай бұрын
search this => @ExposingOJ and @tesfayerobeletesfaye2480 watch them your will get the right answer, if you really wanna know the truth
@bereket5896
@bereket5896 6 ай бұрын
ሰላም በውስጥ ማውራት እንችላለን ማለቴ የበለጠ ማብራርያ ፈልጌ ነበር። እንዴት ላገኝሽ እችላለው
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 5 ай бұрын
Tesfaye Robele beleh/sh youtube lay yastenarewn sma/smi sle Trinity, you will be shocked and you will know the truth.
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
Dr. Tesfaye Robele
48:33
ECFC Houston
Рет қаралды 9 М.
ሥላሴን በተመለከተ ልክ ያልሆኑ ሁለት ጥያቄዎች || Dr. Tesfaye Robele
12:53
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 2,1 М.
Interview with Dr. Tesfaye Robele - Part 1
38:08
Heywet TV
Рет қаралды 3,7 М.
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН