EMS Eletawi ሽምግልናው ከአንጀት ወይስ ካንገት Sat 27 July 2024

  Рет қаралды 57,862

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/me...
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 78
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 ай бұрын
ነፃነቱን የተነፈገ ህዝብ የምን ትምህርት ፈተና ነዉ ፋኖ ተቀላቅለዉ አልያ በመርዳት የነፃነታቸዉን ጊዜ ማሳጠር ነዉ የሚበጀዉ።
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 ай бұрын
10/08/2016 - 22/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@MohedeguWelo
@MohedeguWelo 2 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል፣በ60አመት ተሞክሮየ ግን ሰውየው ለሀገራችን ጠንቅና አደገኛ ነው ከመጣ ጀምሮ ያለቀው ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ይቁጠረው አገር ወደመች የሚሰራ የሚበላ የለም የሚታየው ጨለማ ነው የሚገርመው ሌላው ብሄር ዝምታ ነገን አለማየቱ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ሌላው ብሄር ብሄርረሰብ የአማራው መገደል ተመችቶታል። አማራው ለራሱ መኖር ጠንክሮ መዋጋት አለበት።
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 2 ай бұрын
አንተ ደንቆሮ አማራ ያሸንፋል አይባልም:ደስ አይልም ሌላው ህዝብ ይጠላናል የሚል ግንዛቤ ከሌለህ አትፃፍ።ግን አማራ አትመስለኝም።ፋኖ ያሸንፋል በል።መቸ ነው ብልጥ የምትሆኑት????ይሂንን የወደቀ ሓሳብኮ ማንም ህፃን ይተቸዋል።
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 2 ай бұрын
ፍኖ እንደሰሞኑ ጀግኖች አያቅም ። እንኳን ሚበታተን
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Thank you Jegnoch God bless you
@saraahmed293
@saraahmed293 2 ай бұрын
የአብይ ቁማር መጫወቻ ካርታዎች 1ኛ የምክክር ኮሚሽን 1ኛ የሽምግልና አባቶች 3ኛ የሰላም ኮሚሽን እነዚህን የቁማር ካርታዎች ጠፍጥፎ የሰራቸው ናቸው ከፈረጆች ብድር ለማግኘት የሰላም ሰው ነኝ ለማስባል ብቻ ነው የሚጠቀምባቸው እዲሁም የኢትዮጵያን ሕዝብ ለማምታታ ይጠቀምበታል
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 ай бұрын
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የአማራ ህዝብ እኩል ክብር እንዲኖረው የሚፈልግ ማንም የለም፣ ብቻ አማራን እንደ መሰላል ተጠቅመው ስልጣን ላይ ሊወጡ ወይም አሁን ያላቸውን ስልጣን እንስማማለን እያሉ ማረጋጋት ይፈልጋሉ። ነገር ግን ስምምነቱ ብዙም እንደማይቆይ ስለሚያውቁ 3 ተሳታፊዎችን ከሀገር ውጭ ማካተት አይፈልጉም። እነዚህ 50 አመታት አማራ በገዛ ባገሩ ተዋረደ ተገደለ ከቤቱን ሸሽቷል፣ ቤቱ ፈርሷል፣ ቤት አልባ ሆነ አሁን በቂ ነው. ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የዐማራው ሕዝብ በሚጠበቀው እግዚአብሔር ጥላ ሥር ከዚህ አስከፊ ግፍ በራሳቸው ኃይል ሊወጡ ይገባል👈 እግዚአብሔር ይርዳቸው በዚህ ይጠብቃቸው🙏🙏🙏
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete 2 ай бұрын
በጎፋ ለተጎዱ ወገኖቻችን መጽናናትን ያድልልን የሞቱትንም ነፍስ ይማርልን😢😢😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ትክክል! ሌላው ብሄር ብሄርረሰብ የአማራው መገደል ተመችቶታል ፤በወለጋ እኛ አማራን ብቻ ነው የምነገለው እናንተን አንነካም ብለዉን በኋላ መጥተው እኛንም መግደል ጀመሩ ብለዋል።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Thank you Fano Gashe Tedla God bbless you
@twdrskss
@twdrskss 2 ай бұрын
ጋሽ ተድላ ጥሩ አስተያየት በEMS ቴሌፎን ውይይት ላይ ሰተዋል ነገርግን ፍኖ ከዚህ ብፊት ካስታወሳችሁ ማስጠንቀቂያ ሰቶ ነበር ምንም አይነት ሽማግሌ አንፈልግም ብለው አስጠንቅቀው ነበር ስለዚህ ፍኖ ለደረሰው ችግር እና ጥቃት ሀላፊነቱን አይወስድም period!
@mogesgirma534
@mogesgirma534 2 ай бұрын
ወንድማገኝ!!! 101% መፍተሄው እራስን ማጠከር ብቻናብቻ ነው።ከዛውጭ እንዳመጣጡ ይደረጋል።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Welcome Fano Gashe Tedla
@lakomnzatube2361
@lakomnzatube2361 2 ай бұрын
ነጩጂብ ብልፅግና ሰላም ፈልጎ ሳይሆን ብዙእርቀት ተጉዞማሸነፍ ስላቃተው ነውአነጂ ለህዝብና ለአካባቢውሰላም ሲል አይደለም
@gm3419
@gm3419 2 ай бұрын
ስሜን አልናግርም ብሎ ዘረኝነቱንና ዝባዝንኬውን ይዘበዝባል :: ደሞ ራያ የትውልድ ቦታዬ ነው ይላል :: በጣም ነው የራያ ሰው የምትመስለው ብሉት 😊
@yohaneshagos7573
@yohaneshagos7573 2 ай бұрын
ፋሲል ሻቢያ 30 ዓመት ወያኔ 17 ዓመት ሲንቀረፈፉ ፋኖ 7 ወር እያጨደ አገሩን ነጻ አወጣው በፋሲል ወታደራዊ ትንተና አስገራሚና ታምር ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Welcome Jegnoch sorry I missed you yesterday
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 2 ай бұрын
ፋኖዋች ወንድምና እህቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዛብሄር ከአብይ ስው በላው አስተዳደር ይጠብቃቸው: ውሸታም ጨካኝ አብይን አናምን አማራ ህዝብ ጠላት ነው
@YohannesHagosTemelso
@YohannesHagosTemelso 2 ай бұрын
Aye Gud memarek Ena Egmestet mindinew Lihunet
@sisaymelese5225
@sisaymelese5225 2 ай бұрын
ሰላም EMS ጋዜጠኞች አቶ ግዛው ለገሰ የት ጠፉፉፉፉፉፉ
@MohedeguWelo
@MohedeguWelo 2 ай бұрын
@@sisaymelese5225 ያቀረበውን የሚባለው በልቶት ይሆን
@MulugetaTemesgen-k9k
@MulugetaTemesgen-k9k 2 ай бұрын
ሞቶአል RIP
@WorkuGeremew-pw2pi
@WorkuGeremew-pw2pi 2 ай бұрын
አቶ ተድላ ዛሬ የነበረኝን ከበሬታ ቀንሶብኛል ሰለ ፋኖ ብዙም አስተያየት ባይሰጡ መልካም ነው
@twdrskss
@twdrskss 2 ай бұрын
የህፃናት እና የሴቶች ጥቃት በኢትዮጵያውያን እየተለመደ መጥቷል ለምሳሌ ከትምህርት ፈተና በኅላ የታገቱ እና ከት/ቤት ፈተና በኅላ አጃቢ ወጣደር ደፍሯል ይህ የማይረሳ በደል በአማራ ህዝብ ተፈፅሟል ጃል🤔🤔🤔
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 ай бұрын
ወንበዴ ሌባዉ ትህነግና አብይ አገር እየመሩ አማራ ሰላም ያገኛል እንደ ሰዉ ይቆጠራል ማለት ዘበት ነዉ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
በጣም ትክክለኛ አባባል ነው። እነኝህ በዘር ተሸፍነው የሚዘርፉ እወቀትም ችሎታም የሌላቸዉ ዱርዬዎች ካልተወገዱ ሰላም አይመጣም።
@danielejigu5307
@danielejigu5307 2 ай бұрын
Yes
@Esu1616
@Esu1616 2 ай бұрын
፩ አማራ ✊✊✊✊✊✊💪💪💪💪💪
@ferezerabraham2047
@ferezerabraham2047 2 ай бұрын
Agazi tube ወይም ማስረሻ የመጨረሻውን ቪዲዮ ከሰራ 3 ሳምንት ሆነው አረ ምን ሆኖ ነው?????
@ayamy100
@ayamy100 2 ай бұрын
I wish you both find another JOB.
@mekdimhailu7667
@mekdimhailu7667 2 ай бұрын
አቶ ግዛው ምነው ጠፋ በሰላም ነው?
@MulugetaTemesgen-k9k
@MulugetaTemesgen-k9k 2 ай бұрын
RIP
@dejene2196
@dejene2196 2 ай бұрын
ቅዛናሞች ብዙ አመት ቃዛነቹ
@gm3419
@gm3419 2 ай бұрын
ቃዛናም
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Egzio Meharene Kiristos God help wogenoch. God bless their souls for the victims
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 2 ай бұрын
Who blames someone, the ways long. Who blame your self, half way. Who blames no one is he or she is on the right way.
@AbrahamNegash-m9u
@AbrahamNegash-m9u 2 ай бұрын
EMS: Thank you all ❤
@yihunietsehay6403
@yihunietsehay6403 2 ай бұрын
ስለመደራደር ሐሳብ ከፈለጋችሁ ከባለሙያዎች ተቀብላችሁ ብታጋሩን መልካም ነበር። አገዛዙ ጦሩን በተጠናከረ ሁኔታ አዝምቶ አማራውን እየወጋ ባለበት ሁኔታ እናንተ ይህንን ለውይይት ማቅረባችሁ ለአገዛዙ አጀንዳ ፈጠራችሁለት። እናንተ ግን አሁንም ይህንን የዋህ ህዝብ በንፅህና ቅረቡት፤ ካልሆነ አንድ ቀን መጋለጣችሁ አይቀርም። ለሽምግልና የተመረጡ አካላትም ሰዎች መሆናቸውን እጠራጠራለሁ። ሮሆቦት መሆን አለባቸው። የሽምግልና ወሬው ወጥመድም፤ ፖለቲካ ለመስራትም የታለመ ነው። ከድርድር የተጠቀመ ማን ነበር? ድርድሩ እውነታ የለውም። ሌላው ፋኖ ችግሮቹን ለመፍታት እየሰራ ባለበት በዚህ ወሳኝ ጊዜ በተሳታፊዎቻችሁና በእናንተ በኩል ስለ "መሠነጣጠቅ" ትኩረት ሰጥታችሁ ማራገባችሁ ለእኛ አይጠቅመንም። ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሌት ከቀን ስለምትደክሙ እናመሠግናለን፤ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን። ትግላችን አልጋ በአልጋ አይሆንም። አማራ ግን ያሸንፋል💚💛❤
@fbm9001
@fbm9001 2 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ የተቀለደበትን Paris Olympic የደመቀ ስትል ትንሽ አታፍርም???
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 2 ай бұрын
መደራደር. ሲፈልግ እኮ ሽማግሌም. ሳያስፈልገው ከህዝም ተደብቀው ነው እሜደራደሩት ሲጣሉ. ብቻ ነው. እስከአሁን ሰው እሚጠሩት ይም ሁነ ይህ አንደራደርም ግን አይባልም አንድነት. አችሁን. አጠናክሮ እባካችሁ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Bravo Fanos Victory for Fanos is Victory to Ethiopia
@wondutadesse66
@wondutadesse66 2 ай бұрын
እናተ ግን shame አታዉቁም መንግስት ፈንጅ አጠመደ ስትሉ ? ዋናዋቹ የ'ፋኖ'ቃልአቀባዮች ሆናችኋል ምንም የሚዲያ Ethics እየታየባችሁ አደለም ያሳፍራል
@FeyissoMasebo
@FeyissoMasebo 2 ай бұрын
@@wondutadesse66 ቀሽም ካድሬ! ሰለ ዕፍረት ከወራህ ዘንዳ፣ እንዲያውም ዕፍረት ማለት ምን እንደሆነ ፈፅሞ የማታውቀው አንተው ራስህ ነህ! ከፈጣሪ በላይ ነው ብለህ የምታመልከው ጨከኙ፣አረመኔው፣ፋሽስቱና የከተማ ችግኝ ተካዪ አለቃህ ኮለኔል አብይ አሕመድ እኮ፣ በፈንጂ ብቻ ሳይሆን በአውሮፕላን እና በድሮን ጭምር በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ንፁሀን ዜጎችን በት/ቤት፣ገበያ፣ክልንኮች፣ እንዲሁም በእርሻ ስራ ላይ እያሉ የጨፈጨፈ፣ በአገራችን ታሪክ ብቸኛ ሰው በላ ዕብዱ መሪ ነው።
@BaneS744
@BaneS744 2 ай бұрын
መንግሥት ለወንበዴ ፈንጂ ሲያጠምድ አስቂኝ ነው:: መሆን የሚችለው በተቃራኒው ነው::
@befairbalance7507
@befairbalance7507 2 ай бұрын
Don't worry about tplf tigray, it is normal in tigray democracy to its best in Ethiopia is only in tigray , you are happy when tigray people are divided but it won't happened, it is only. in your dream!!!what goes around it comes around what happened in tigray innocent is unforgettable you might forgive but we never forget ,tigray people blood was screaming to God louder than ever and bleeding gods heart, tomorrow will knocked every body doors and it is happening.
@AdnanAbdi-wj7cy
@AdnanAbdi-wj7cy 2 ай бұрын
ወንድም አገኘሁ በስልክ የጠየከውን ምስክር ፈንጅ ልታስደምጠው ነው
@AdnanAbdi-wj7cy
@AdnanAbdi-wj7cy 2 ай бұрын
ቆሻሻ የማይልፍልህ ፋሳ_የኢትዮጵያ መከላከያ ላይ የምታወራው ዋጋ ያስከፍላል !ለአንተ እና ለመሰሎችህ!የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ትላንት ዛሬ ነገም የሀገር ኩራት የወገን መከታ ነው ❤
@atrislle8749
@atrislle8749 2 ай бұрын
አንች ደንቆሮ ማህይም ዘጋ ያድርግሽ ዲዲ ያድርግሽ
@Efitah
@Efitah 2 ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🤜🤜🤜🤜🤜
@grsemaichew-ek6hc
@grsemaichew-ek6hc 2 ай бұрын
Kmalam leba never think about ethiopia only think about tigray kelil
@AhmedEshete-jz5oo
@AhmedEshete-jz5oo 2 ай бұрын
አብይ ሼኔን እራሱን እየላጨ የመከላከያ ልብስ እያለበሰ አማራ ክልል እያስገባ ነው በኦሮምያ ክልል ያለዉን አማራ ጨፍጭፎ አፈናቅሎ ጨርሶል
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 2 ай бұрын
Gonder bada leba sbsb nachew
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 2 ай бұрын
ምናለ ዘመነ ተወግዶ አስረስ ቢመራ።ዘመነኮ ከባንዳዎች አይለይም።ምክንያቱም በስልጣን ሰክሮ ፋኖን እያተራመሰውና ተስፋ እያስቆረጠው ያለው ዘመነ ነው።
@birhanuderbew2629
@birhanuderbew2629 2 ай бұрын
Arfesh tekemech endih andun mewkes andun mamoges new yekefafelachew
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 2 ай бұрын
Ke America yedewelkew tikkl
@user-yo1pu6ly1m
@user-yo1pu6ly1m 2 ай бұрын
Korkoda. Simple. English mnmne ylale
@YohannesHagosTemelso
@YohannesHagosTemelso 2 ай бұрын
FANO ASHENIFEWAL ZIMBILASHUH ACHACHIHUT YEMIYAWATW YIH NEW
@elsabethe
@elsabethe 2 ай бұрын
God help Fano
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
The world forget Ethiopia this satan is destroying Amharas
@atrislle8749
@atrislle8749 2 ай бұрын
አህያ ተድላ የሚባል ገገማ በሽታ
@ttm770
@ttm770 2 ай бұрын
ዘ አምሐራ ሚዲያ የሚለውን አዳምጡ የናንተ አቲሆ ባቲሆ ለአማራ ትግል ጠንቅ ነው በተለይ ውሸታችሁ ለህልውናችሁም ጭምር ይጎዳል። ድጋፋችሁም ሆን ተቃውሟችሁ ውጤት የለውም። 😢
@grsemaichew-ek6hc
@grsemaichew-ek6hc 2 ай бұрын
Don't trust oromuma beligyna
@tolashtola6224
@tolashtola6224 2 ай бұрын
😂እናንተ ስልክ ለመደወል የእናንተ ሰብቻ ከለፀበረቁ የውሻታችሁ ሄሎ ሄሎ ሄሎ ብለችሁ ሰው ላይ ትዘጋለቹ በኢትዮጵያ ላይ የጥላች ጥግ አይጠቅምም ሰው ሀገር ተቀምጣቹ ልጆቻችንን ታፋጃለቹ። አረ ተው ህዝቡን በደዴ እንድሄድ አታድርጉ። ይህ እታያ ጥንት ከአብይ ውጭ ፋኖ ህዝብን የማምራት ቢቃት የለም እስከ ዘሬ ከነበረው የትኛውም መንግስት ህዝብን በደዴ አለስኬደም።
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 2 ай бұрын
ፋኖዋች ወንድምና እህቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዛብሄር ከአብይ ስው በላው አስተዳደር ይጠብቃቸው: ውሸታም ጨካኝ አብይን አናምን አማራ ህዝብ ጠላት ነው
EMS የራያ አላማጣ ወጣቶች ሰቆቃ Oct 2024
17:07
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 15 М.
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 80 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 8 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
8:13
EMS Eletawi  የሕልውና ትግሉ መጨረሻ Thu 17 Oct 2024
1:08:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 55 М.
ከውይይቱ Excerpt from a discussion on Fano and the New Amhara Nationalism- Prof. Messay and Ato Lidetu
40:28
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 215 М.
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН