EMS Eletawi የአገራችንን ችግር እንዴት እንፍታ Sat 24 Aug 2024

  Рет қаралды 36,104

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@timharmon10
@timharmon10 2 ай бұрын
ድል ለ አይበገሬው እና ለጀግናው የ አማራ ፋኖ 💪🏼💪🏼
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 ай бұрын
10/12/2016 - 20/12/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . . የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው??? በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡ በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .  በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .  አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .  በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 2 ай бұрын
EMS the best
@hagerieethiopia6167
@hagerieethiopia6167 2 ай бұрын
መጭዉ ጊዜ የሚያስፈራ ነዉ የሚለዉ ሃሳብ ለሚዲያዉ ግብአት የይመስለኛል፡፡
@ThomasGessesse
@ThomasGessesse 2 ай бұрын
በዉጭ ሀገር ያላችሁ ሚዲያዎች እናንተ ናችሁ ለዚህ ሁሉ ነገር ዋና ተጠያቂዎች ናችሁ
@dkm1666
@dkm1666 2 ай бұрын
ይፈለገው ግለ ሰብ ይዘባርቅ የፋኖን የህልውና ትግል ማንም ሊያስቆመው አይችልም ፋኖ (አማራ) ማሸነፍ ወይም መጥፋት ነው ምርጫው
@አበበበላው
@አበበበላው 2 ай бұрын
አይ ልኡል የብአዴን ፕሮፓጋንዳ መሆንህን ጠንቅቀን እናውቃለን በር የሌለው ቤት አለ የፍኖን ህግ ልታወጣላቸው ፈለክ አይደል
@kassahuneshete5780
@kassahuneshete5780 2 ай бұрын
የችግሩ ሰለባ የሆኑት ዜጎች ብቻ ከሃገር ቤት ሃሳባቸውን ብታስተናግዱ የበለጠ ግንዛቤ ይሰጠናል ከውጭ የወሬ ሱስ ያለባችውን አለማስተናገድ ይመረጥል
@አበበበላው
@አበበበላው 2 ай бұрын
ልኡል ብልፅግና ነው
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 2 ай бұрын
እይ ግዛው ደህና ነው? የመመለስ ፍላጎት የለውም ውይ? እግዜር ይማረው።
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 2 ай бұрын
Ato Leoul, never had a chance, to speak on his mind, in Abiy 🐒 Ahmed 🙈 Ali's 🙊 medias. So, he should appreciate, EMS, very much.
@GizachewEniyew-dk9xo
@GizachewEniyew-dk9xo 2 ай бұрын
ere asikumut yihin banda
@samira9231
@samira9231 2 ай бұрын
ድልልልልል ለጀግናው ፍኖኖኖኖ ሞት ውረደት ለመከላከያ እና ለአብይ
@samira9231
@samira9231 2 ай бұрын
ወገኖቸ መጭው ግዜ አሰከፊ አሰፊሪ አሰጨናቂ ነው ግን አብይ ከሰልጣን ከተወገደ ሰላም ይመጣል አለቀ ደል ለጀግናው ፍኖ
@wondemagegnehudenbel6239
@wondemagegnehudenbel6239 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 ай бұрын
ልኡል ቢትፈለጊ እንኳን ስለ ጎጃም ለመናገር አቅም መብት ሊኖርህ አይችልም ሀሜተኛ 😡ያሳዝናል😔
@Putin3444
@Putin3444 2 ай бұрын
ልኡል አትደናቆሮ ክፍት አፍ
@samira9231
@samira9231 2 ай бұрын
ሉወል የአብይ ገረድ ነህ አንተ ደደብ ድልልልል ለዘሜሜሜሜ ጀግናው ዘሜ በረታ እንደዚህ አጨረጭራቸው ምድረ በዳውን ሁሉ❤❤❤❤❤
@TemesgenAbate-k3j
@TemesgenAbate-k3j 2 ай бұрын
ልዑል የምትባል ደቆሮ አታምታታ ለምን መጥተህ አታስፈታውም እሡጋ ሆነህ አፍህን መልቀቅ ተረት ተረት ነው
@WorkuGeremew-pw2pi
@WorkuGeremew-pw2pi 2 ай бұрын
አቶ ልዑል ኢት 360ላይቀርበህ ዘባርቅ እንጅበጊዜችን አትዘባርቀ እስክንድርን ተሸክመህ መዞር ትችላለህ
@user-yo1pu6ly1m
@user-yo1pu6ly1m 2 ай бұрын
አይ ልኡል
@MahamedAli-t3z
@MahamedAli-t3z 2 ай бұрын
Ahe dornat yemeshanafow group yalam
@meserethailu7647
@meserethailu7647 2 ай бұрын
ልኡልን አሰቁሙት
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 2 ай бұрын
አይሰማም ምነው EMS
@የበሻሻውጮሌ
@የበሻሻውጮሌ 2 ай бұрын
ለህዝቡ ብዙ አጀንዳ ሰጥቶ ብልፅግና የፈጠረውን ኑሮ ውድነት አስራሳ አደል🤔🤔🤔ነገሩ ሰዉ ሲርበው ትዝ ይለዋል
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 2 ай бұрын
EMS- Meti is she getting free treatment who supported president Isayas
@tesfayfeshazian1592
@tesfayfeshazian1592 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤👍❤️👍👍
@nigetube6038
@nigetube6038 2 ай бұрын
ማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚባል አለ እንዴ?
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 2 ай бұрын
Meti she is getting free treatment no way
@Putin3444
@Putin3444 2 ай бұрын
ዶንቆሮ ነህ ልኡል
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 2 ай бұрын
Hello first abiy Ahmed should be removed and we will discuss what to do feature Ethiopia thank you 😢
@zed4133
@zed4133 2 ай бұрын
😂😂😂የመርዶ የገዳይ አሰገዳይ መሆናቹሁን አገር ወዳድ ላይክ አያደርጊም ከሉሁል ጋር አብይሰትተቹ አማራን ፈጃቹ የቀራቹት እናተና ተከታዮቻቸ ብቻ😂😂😂😂
@medinamuhammed4532
@medinamuhammed4532 2 ай бұрын
አትልአልነኝያልከዉደቆሮእዳትያሉትእዉጪተቀምጣቺ፣፣ፋኖንመተቸትአዪቻልም፣፣ዘመነካሴንእጁዪቆረጥያልከዉ፣፣፣ያተዪቆረጥ፣፣ዘመነካሴየአማራምልክትለዉ፣፣በፋኖምሀከልልዪነትቢኖመነገወደአዲነትዪመጣሉ፣
EMS ዜና Mon 28 Oct 2024
21:17
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 15 М.
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
ዘሎ ግጥም አዲስ ሙሉ ፊልም(zelo Kub New Full Ethiopian Movie 2024
1:06:25
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 575
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 367 М.
EMS ዜና Fri 25 Oct 2024
30:21
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 23 М.
ሰበር ዜና ማክሰኞ ጥቅምት 19/2017/ አድሰ መረጃ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 233
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН