EMS Eletawi የአማራ ክልል የሰላም ጥሪ የት ያደርሳል Tue 25 Jun 2024

  Рет қаралды 58,072

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

5 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 117
@eneyewguadie9419
@eneyewguadie9419 3 күн бұрын
አባቴ አሁን እኔን እያሳሰበኝ ያለው የአማራ አዲሱ ትውልድ የአማራ ባንዳን በማፅዳት እና ያረዱትን የገደሉትን ለማፅዳት መዘጋጀቱ ነው ። አትዮጵያ ትፈርሳለች ብትለው አሁኑኑ ትፍረስ የሚልህል ትውልድ ተፈጥሯል ።
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 3 күн бұрын
አቶ ግዛው ወዴት ጠፋ? በደህናው እንደሆነ ተስፋ አለን። በሰላም ያምጣው። ጥሩ እየሠራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን ።
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 3 күн бұрын
he might be on Summer break
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Thank you Jegnoch God bless you all
@asmara3973
@asmara3973 3 күн бұрын
በምንም ታአምር የአማራን ህዝብን ያዋረድት ሁዳሙች ምሥለኔውች ብአዲን እሚባል ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ነቅሉ ካልተባረረምንም የአማራ ህዝብ እልቂት መሳደድ አይቀርም
@asmara3973
@asmara3973 3 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት አሁን ስላም ፍልጉ ሳይሆን እርዳታ ሥለተከለከለ ነው ሁለተኛ ክረምት ሥለመጣ ፋኖ የአብይን ወታደር ጠራርጉ ሥለምያወጣው ፋርቱ ነው ዋናው ግን የአማራ ህዝብ ም ፋኖም እዳትዘናጉ እደጀመራቹሁት ጨርሱት ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@danieltadele4233
@danieltadele4233 3 күн бұрын
መቼ ይሁን ስለ ሠላም ዕርቅ የምናስተጋባዉ መወያየት ይቀጥል ሞት ይብቃን ወንዲሞቼ ጦርነት ካንሠር ነዉ እኛዉ እንታረቅ አደራ "መልካም አንደበት የተሰበረ አጥንት ይጠገናን"
@kibreyohannes2746
@kibreyohannes2746 3 күн бұрын
Petros great explanations!!! ጌታ ይባርክህ ከሰማይ የመጣ ለአገራችን መልክት ነዉ ካንተ አይደለም
@asmara3973
@asmara3973 3 күн бұрын
😢😢እውነት እፍር ብሉ ብአዲን እምትባሉ ስብተዋል በአማራ ህዝብ ደም ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ
@demekuabate5876
@demekuabate5876 3 күн бұрын
ለናተ ቃላት ያሰኛልሳደንቃችሁ ምክንያቱም ሁልጊዜ ነው የምከታተላችሁ በደንብ ሁሉንም ነገሮች የምትገልፁት በጣም የጎበዝ ጎበዝ ጋዜጠኞች ናችሁ እንከን የሌላችሁ ሶስታችሁንም አደንቃችኋሐሁ እወዳችኋለሁ ምክንያቱም የሆዴን የሀሳቤን የምገልፅበት ቦታ ስላጣሁ እናተ ስትገልፁት ደስ ይለኛል እነሱ ማናቸውና የአማራራን ጥያቄዎች የማይመልሱ? አማራ ከማን ያንሳል ስንቱ ጀግና አማራ እርስ በእርስ ያጨራረሱ ቁጭ ብለው ጎን ተቀምጠው ይስቃሉ ስለዚህ ሆዴ ይቃጠላል እና ስንት የአማራ ምሁር የሞተው የአማራ ልጆች ቁጭብለችሁ ብታዩ በዚህ ስድስት አመት ውስጥ ሂወቱ ያለፈው አይቆጫጭሁም እስቲ አስቡ እስቲ ሌላውን ብሔር እዩ አሳልፈው አይሰጡም እዚያው ይፋጩ እንጂ የኛ ከነሱ ለምን አይማሩም?
@asmara3973
@asmara3973 3 күн бұрын
እኔ ይገርመኛል ብአዴንን የምያምን ካለ በቁሙ ሙተዋል ማለት ነው
@demismuktar
@demismuktar 3 күн бұрын
ለጅሌችና ለእብዶች ስብሰባና መግለጫ ባትጨነቁ የሚሻል። ድል ለፋኖ ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😅❤
@abdimarco5368
@abdimarco5368 3 күн бұрын
ሰላምና ጤና እመኝላቸኃለሁ ያገሬ ጀግኖች ጋዜጠኞቻችን በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጦርነት ይቁም ሰላም ይስፈን አላህ ይርዳን
@eke1914
@eke1914 3 күн бұрын
Peter you are a young generation super start and the true hero 👏
@hundetafa4450
@hundetafa4450 3 күн бұрын
እውነት ነው ከባህር ዳር አዲስአበባ መሄድ ቅንጦት ነው : ""እንደምንም ተቸጋግሮ ቢሄድም አይገባትምአዲሳባ "! "!
@twdrskss
@twdrskss 3 күн бұрын
ወንድም አገኝ I like your opinions, and well done💪🏽💪🏽💪🏽
@yoseftsion7667
@yoseftsion7667 3 күн бұрын
Great explanation, Petros.
@saraahmed293
@saraahmed293 3 күн бұрын
የኬኒያ ህዝብ ከኢትዮጵያ ህዝብ ለነፃነታቸው ያላቸው ቦታ በጣም የተራራቀ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ለባርነት የተዘጋጅ ህዝብ ነው
@user-bd3ir2yn5z
@user-bd3ir2yn5z 3 күн бұрын
የኔ ሀሀ የኔና የናተ ቤተስቦች የኔየሚለውን አምልጦት መሆን አለበት
@tesfayegebre8701
@tesfayegebre8701 3 күн бұрын
እድሜ ለአማራ ብልፅግና ! ህዝቡን ለመከራ የከተተው የእናተ ሆድ አደር ነት ነው። ህዝቡማ በሚገባ ጥያቄውን በሰላማዊ ሰልፍ አቅርቧል። ግን እናተ ስለሆናችሁ በቁስሉ ላይ እንጨት ሰደዳችሁበት: ተሳለቃችሁበት:: የብልፅግና ነውርና ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም።
@TayeMokonen
@TayeMokonen 3 күн бұрын
አገኘሁ መረጃው አሁን ነው እንዴ መረጃው የደረሰው።
@birukmekonnen3575
@birukmekonnen3575 3 күн бұрын
thank you.
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 3 күн бұрын
10/08/2016 - 19/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@desalekidane9663
@desalekidane9663 3 күн бұрын
It was good discussion
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 3 күн бұрын
ወይ መክራ የአማራ ብልጽግናዎች ናቸው የራሳችውን ህዝብ ያስጨፈጨፉት አሁንም ያለ ተንኮል አለ ስለዚህ የአማራና ሌሎችም ከእማራ ይተወለዳችሁ እባካችሁ አንድ ሁኑ ተጠንቀቁ የአብይ መንግሥት ለራሱ ስልጣን እንጂ ለማንም ግድ የለውም ያስጨፈጬሀል ስለዚህ ተጠንቀቁ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Alamata public is patriotic God bless them and help them
@demismuktar
@demismuktar 3 күн бұрын
ብልፅግናዎች ሱፍ የለበሱ እብዶች እና የሞት ነጋዴዎች ናቸው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ!!! ❤😅❤
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 3 күн бұрын
EMS ,አቶ ግዛው ምነው ጠፋሳ? በሰላም በጤና ነው ? ሁላችሁም ሰላም ሁኑልን። በርቱ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Welcome Jegnoch
@Metadelb13
@Metadelb13 3 күн бұрын
ብአዴን ሀሞተ ቢሰ አአሽከር። የአድርባይ ስብስበብ ነው።
@akiyamalik5394
@akiyamalik5394 3 күн бұрын
የአማራን ህዝብ በኢትዮጲያ ህዝቦች አሥጠልታቹታል
@timharmon10
@timharmon10 3 күн бұрын
ሂዲ 😂 የ ኢተዮዽያ ህዝብ አብላጫው አማራ መሆኑን መዘንጋታችንስ? ትንሽ ታገስ ተየዋለህ
@KillorBeKilled-kh3vqdes
@KillorBeKilled-kh3vqdes 3 күн бұрын
EMS🎉🎉🎉
@tsedaytegegne
@tsedaytegegne 3 күн бұрын
'እየተለቃቀሙ ቀሩ' ጴጥሮስ ይመችህ።
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 3 күн бұрын
አረ ጋሽ ግዛው ጠፍ በደህና ነው ወይ
@BirhanuDamtew-sv9ew
@BirhanuDamtew-sv9ew 3 күн бұрын
እናተእቁ ጋዜጠኛ ናችሁ ❤❤❤❤
@asmara3973
@asmara3973 3 күн бұрын
አሁን ወደ ካብ እሚባል ነገር የለም ሁሉም በመከላከያ ሥም የገባው የኦሮም ልዩ ሀይል ነው ወደክሉ ይመለሥ።
@user-tn1iy1hu2z
@user-tn1iy1hu2z 3 күн бұрын
እጅግ ጥሩ ዉይይት ነበር
@mamush3456
@mamush3456 3 күн бұрын
❤❤❤
@danielamare8280
@danielamare8280 3 күн бұрын
Congratulations to all that suffered in prison and released to freedom. GHU JW
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Tikikil Wondemagenge Kenyas are far ahead in democracy
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 күн бұрын
ትክክል!
@dkm1666
@dkm1666 3 күн бұрын
በቅርቡ የፋኖ አመራሮች ጥሩ ምላሽ እንደሚሰጧቸው አልጠራጠርም
@agas1974
@agas1974 3 күн бұрын
Try to be Optimistic Wondimagegn and Fasil, it is good that the government has toned down
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 3 күн бұрын
በትግራይ ሰላማዊ ሰልፍላይ አንድም ሰዉ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ የያዘ ሰዉአላየሁም
@lubabaawol6002
@lubabaawol6002 3 күн бұрын
You all look happy, what did you get?
@GezemMelaku
@GezemMelaku 3 күн бұрын
ድልለፋኖ
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 3 күн бұрын
በአማራነታችን ለመኩራት የሚቀረን ባንዱ የኦረሙማ ተላላኪዎች አነ ተመስገን ጥሩነህ ለሆዳቸው የወደቁ የአማራ ባንዳዎች ተጠራርገው ከጠፉ በቃ ጀግንነት አርቆአሳቢነት ሩህሩህነት ሀገር ማስተዳደር አማራ ከፈጣሪ የተሰጠው ጸጋ አለው አንድነታችን የበለጠ የሚያኮራን ስለሆነ በአማራ አመጽ ሀገርና መንግስታዊው ሐይል እንዴት እንደተሽመደመደ በእውነት አንገቱን ቀና ያደረገው የእውነት አምላክ መገፋታችንን አይቶ ሐይል ስለሆነ ነው ያሰባሰበን አምላክ ይክበር ይመስገን
@twdrskss
@twdrskss 3 күн бұрын
ብልፅግና በርግጥ ሰላም ከፈለገ ስልጣን ይልቀቅ እና አላፊነቱን ለህዝብ ያስረክብ መጨረሻላይ እንደመንጌ አገርጥሎ ከመሰደድ ይድናል🤔🤔🤔 ድርድር ከፈለጉ መጀመርያ የታሰሩትን የአማራ ልጆችን ያለምንም ሆኔታ ባስቸኳይ ከስርቤት ይፍታ::
@twdrskss
@twdrskss 3 күн бұрын
ድርድር ከተባለ ከሆነም ፍኖ አንድ የመንግስት አካል እና ድርሻ ማግኘት አለበት ይህ ካልሆነ ግን የአማራ እናት ለዘላም እንደ ቁልቋል ዛፍ ስታነባ ትኖራለች እመኑኝ🤔🤔🤔
@mimia7202
@mimia7202 3 күн бұрын
እነ አገኘሁ stupidዶች ናቸው አንድም ቀን ያሁሉ አማራ ህፃን ሳይቀር መከላከያ ነኝ የሚሉ ሲጨፈጭፉ ትንፍሽ ብላችሁ አታውቁም😡😡 አቦ እግዚአብሔር ይፋችሁ
@user-uw6zr4zx2d
@user-uw6zr4zx2d 3 күн бұрын
ልክ ነህ ወንድማገኝ ፋሲል ገና በብልፅግና ላይ ተስፋ አልቆረጠም ለዛ ነዉ የሚያሽቃብጠዉ ወይም የቃላት ማሽሞንሞን ዉስጥ የገባዉ
@danielamare8280
@danielamare8280 3 күн бұрын
Del Le Amhara Fano. Mengizem!
@user-of7ww5do2f
@user-of7ww5do2f 3 күн бұрын
Why not report about kenya .,.
@danielamare8280
@danielamare8280 3 күн бұрын
Why didn’t they ask Dereder during peace time before causing war and genocide? However, Dereder would have been the way to any government conflict but it’s too late. Not Dereder but Shigegir mengist only for all Ethiopians in 1/2 a century. GHU JW
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Abebaw is Bilgina party😊
@gdr668
@gdr668 3 күн бұрын
ድል ለመከላከያችን ሞት ለሻዕቢያ ገረዶቹ ለሳልሳዊ ቴድሮስ የጎጃም ጂኒ ህልመኞች
@eyuaelmebatsion9267
@eyuaelmebatsion9267 3 күн бұрын
የደም ዋጋቸው ነዉ ለዚህ ያበቃቸዉ
@twdrskss
@twdrskss 3 күн бұрын
የኬኒያ ህዝብ የተማረ ነው ታክስ ተጨመረ ብለው መንግስትን አንቀጠቀጡት የኛ ህዝብ ግን እየተገደለ እየታሰረ እየተደፈረ ፀጥ🤔🤔🤔🙈🙈🙈
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k 3 күн бұрын
አትሸወዱ ብልፅግና ምንም ፖዘቲቭ ነገር የለውም ወጥመድ ነው አማራ ህልውናውን በክንዱ ማስከበር አለበት ይህ እነሱ የሚሉት ወጥመድ ነው ፋኖን ለማጥመድ ነ ው ልብ ያለው ልብ ይበል !!! አማራ የገደል ጫፍ ላይ ነው !!
@danielamare8280
@danielamare8280 3 күн бұрын
By the way there is no lawful reason to be in prison accept they happened to be Amhara, but when God created us never said you are Amhara, Tigray, Afar or Oromo etc. Everyone can live together with peace unless an Emperor or a Prince falls in love to the another emperor’s beautiful daughter when he can’t give her hands then declares war, that’s not hate like nowadays but love. GHU JW
@AmeerAWOL-ub4hd
@AmeerAWOL-ub4hd 3 күн бұрын
Where is ato gzaw
@twdrskss
@twdrskss 3 күн бұрын
በአደጉት አገሮች ፖለቲሻኖች በየጊዜው ይቀየራሉ አዲስ አዲስ አይል ወጣቶች በመሳተፍ አገራቸውን ያበለፅጋሉ ኢትዮጵያ ግን የምታየው የድሮውን ቋንጣ ፊት አገኘሁን እና አረጋን ብቻ ነው🙈🙈🙈
@user-rh8er5qg4d
@user-rh8er5qg4d 3 күн бұрын
ጥፋ
@user-sf8tt4qm9e
@user-sf8tt4qm9e 3 күн бұрын
ግዛውማ ከለላ እየተለመጠ ነው
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 күн бұрын
እረ አቶ ግዛው በደና ነወይ?
@fekadeancho9236
@fekadeancho9236 3 күн бұрын
የመጀመሪያው ጥፋተኛ ሰውዬ ባለመጠየቁ ሌላውን ጥፋተኛ አድርጐ ሲኮንን
@WazemaMan
@WazemaMan 3 күн бұрын
😮k😅
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs 3 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል። ህውሀትም ወልቃይት እና እራያ ላይ ይቀበራል።
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 3 күн бұрын
አቶ አገኘሁ የአብይን ፕሮፓጋንዳ አፍረጥርጦ አጋለጠው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Tikikil Fasil no more fooling Ethiopians
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
I wish you dont waste your time with this stupid useless meeting.
@chombegashe7810
@chombegashe7810 3 күн бұрын
🎉
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Agengehu Teshager is one of the killers with satan Abiye forces they cant talk about Amharas these are the killers. The public has Fanos. Talk about Fanos ignore these bandas
@demismuktar
@demismuktar 3 күн бұрын
Abbey Ahmed is the mad false king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano, fano, fano(Zerma)!!! ❤😅❤
@user-lg8wn6ci2u
@user-lg8wn6ci2u 3 күн бұрын
Amhara propaganda bejaa now leb i yalam
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 3 күн бұрын
የሰላምን ጥሪ ማናናቅ ምን መዘዝ እንደሚያስከትል ከጁንታው መማር ብልህነት ነው።
@Rahawa91
@Rahawa91 3 күн бұрын
Funny 😄
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
No Amhara mengist
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 3 күн бұрын
አቶ ግዛው የት ጠፋቶ ነው ደም ብዛቱ ተነሳበት እንዴ?😂😂
@user-sf8tt4qm9e
@user-sf8tt4qm9e 3 күн бұрын
ግዛው ከለላ እየተለመጠ ነው
@user-sf8tt4qm9e
@user-sf8tt4qm9e 3 күн бұрын
ከኃላ
@Mekd87
@Mekd87 3 күн бұрын
​@@user-sf8tt4qm9eባለጌ🤧
@empyrealcirus
@empyrealcirus 3 күн бұрын
​@@user-sf8tt4qm9eመጀመርያ በደንብ መፃፍ ተለማመድ 😂
@user-mt4ox5fg3q
@user-mt4ox5fg3q 3 күн бұрын
ፋሲል ስምህን ቀይር ስምህ መነገጃ አይሆንህም ስምህ ተበልቶበታል
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 3 күн бұрын
ሶሰት የድንጋይ ጉልቻዎች ስታስጠሉ ተዝቅዘቁ።።
@lulsegedeshete-ov5mk
@lulsegedeshete-ov5mk 3 күн бұрын
ደደብ ውጣ
@SolomonHailemariam-pi5tr
@SolomonHailemariam-pi5tr 3 күн бұрын
ፋሲል ፀረ ሰው ና የጥላቻ መምህር እዚህ አለም ያለ አይመስለኝም
@amarechw9853
@amarechw9853 3 күн бұрын
እርርርርርር ርርርርርርርርርርርርርርርርቅጥልልልልልልልልልልልድብንንንንንንንንንንንን በል ቱልቱላ ሁላ ምንም አታመጡም ...
@empyrealcirus
@empyrealcirus 3 күн бұрын
እራስህን እየሰማህ ቅጥል በል ቀላዋጭ 😂😂😂
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 күн бұрын
ምነወ አትናደድ እርርርርር ድብንንንንንንን ስትል እንደሆነ ተበላኸ!!!!
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 3 күн бұрын
​@@abebamengestu9914በዛሬው እለት ፋኖ ቀመሰችኮ
@user-jt1zk2rk5f
@user-jt1zk2rk5f 3 күн бұрын
ጨረቂት እያረረች ትስቃለች ማለት አንተን ነው የራሥክን ነው ምታዎራው ምን አናደደህ ክፍያህኮ አልተቋረጠም
@amarechw9853
@amarechw9853 3 күн бұрын
👉🏼🐗👽🪱ውይ ውይ እናንተን የማናይበት ባንዳ የአገር ምቀኛ ሁላ ሌላ youTuber እስክሪን ቢኖር ምድረ ስራ ፈት ሁላ እናንተ ተቀደዱ ተበጥረቁ አገሪት እየተሻሻለች እያማረባት ፉ ብትን እያለች ነው ከአብቹ አባ መላ እና , አዳነች አቤቤ እሺ ምድረ ባንዳ የአገር ውስጥ ቡዳ ቱልትላ ሁላ
@empyrealcirus
@empyrealcirus 3 күн бұрын
ታድያ እዚህ ማን ነይ አለሽ ልክስክስ ወረኛ ቀላዋጭ 😂አባ በጥባጭ አባአፍራሽ ! አባ ውሸታም አባ አጭበርባሪ 😂ከአቤቤ ገልቱ ጋር ገደል ግባ 😂
@empyrealcirus
@empyrealcirus 3 күн бұрын
አባቴ ህዝብ ካልወደደህ ትወድቃለህ ! ህውሀትም ወድቋል! ብልፅግናም ይወድቃል ! ከህውሀት እንኳን አትማሩም 😅ደነዞች😂
@empyrealcirus
@empyrealcirus 3 күн бұрын
አባ አጭበርባሪ አባ ውሸታም አባ አፈናቃይ አባ አፍራሽ እና ከአቤቤ ዘረኛዋ ጋር ገደል ግባ😂አንተ ነህ እኮ የመጣኅው 😂ማን ና አለህ አርፈህ ስማ 😂
@danielamare8280
@danielamare8280 3 күн бұрын
By the way there is no lawful reason to be in prison accept they happened to be Amhara, but when God created us never said you are Amhara, Tigray, Afar or Oromo etc. Everyone can live together with peace unless an Emperor or a Prince falls in love to the another emperor’s beautiful daughter when he can’t give her hands then declares war, that’s not hate like nowadays but love. GHU JW
EMS Eletawi  ለሰላም ጠርቶ ጭፍጨፋ Sat 29 June 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,3 М.
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 50 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 9 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 16 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 50 МЛН