EMS Eletawi የፋኖ የአንድ ዓመት ጉዞ እና ቀጣይ ሂደቱ Mon 05 Aug 2024

  Рет қаралды 46,750

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/me...
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 67
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
ለሺ አመት አይነሳም የተባለዉ አማራ አመት ሳይሞላ ጥንካሬዉ እየጨመረ መምጣቱ ጠላትን እያደናበረ ይገኛል። የፋኖ አንድነት ግድ ነዉ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Tikikil Fasil Fanos growing very fast
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Ай бұрын
ወንድማገኝ የፋኖ ህመም ስላስጨነቀህ ከልብ እመስግንሀለሁ ይህ ነ ሰው የመሆን ልኩ
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 Ай бұрын
ታምረኛው እግዚአብሔር ከተገፋው የአማራ ሕዝብ ጋር ስለሆነ እኮ ነው ይህ ሁሉ ድል የተገኘው።
@biniyamtesema3201
@biniyamtesema3201 Ай бұрын
Good job for saying everything
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፋኖቻችንን አንድ ያድርግልን በመካከላቸው የገባውን ጥላት የብልፅግና ( ብልግና) አጋንንት ወደ ጥልቁ ወደስኦል ላይመለስ ይጣልልን
@yineger
@yineger Ай бұрын
ጥሩ ነው
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Ай бұрын
ወይኔ ውንድማገኝ እኔ ልብ ውስጥ ሁልጊዜ የሚያስጨንቀኝን የፋኖ ረሀብ ጥማትና ብርድ ሙቀት ስታነሳ ቁስሌን ነው የነነካኽው እሱ ፈጣሪ ይርዳቸው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Victory to Fanos is Victory to all of us
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 Ай бұрын
EMS, የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ህዝብ ህልውናና የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነትና ሰላም እውን ሊሆን የሚችለው በአንድ ማዕከላዊ ዕዝ ስር ትግሉ ማካሄድ ሲችል እንጂ በአራት ጠቅላይ ግዛቶች ተሰይሞ ለአማራና ለመላ ኢትዮጵያ ህዝበ ውጤት ማምጣት በሂደት በአራቱ ጠቅላይ ግዛቶች ፋኖች መካከል አሁን እየታየው ዓይነት መሰንጠቅ ለፋኖ አደጋ ስለሆነ እንደ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ድንቅዬ የሚዲያ ሥራ አጠናክራችሁ ብትሠሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውከታዎች ናችሁ፤ በርቱ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Fanos are truely showed Ethiopian patriotism defending their freedom and the National Flag just like our forefathers.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Weldone Fanos. Thank God for empowering Fanos
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Ай бұрын
10/08/2016 - 30/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@astesh1973
@astesh1973 Ай бұрын
ፈሲል የፋኖን ትግል የጥላቻ ሂሳብ ማዎራረጃ አታርገው ያአለፈውን ሙኮነኑ ምንድነው አሉታዊ አስተዋጾ? የምታዎራው ን በትክክል ስሳትረዳ ማክ ላይፊጥጥ አትበል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thanks for these parties trying to help our Gofa wogenoch
@ዘመኑከፋ
@ዘመኑከፋ Ай бұрын
እርስ በርሷ የምትለያይ መንግሥት ትጠፋለች ይላል ታላቁ እና ቅዱሱ መጽሐፍ፡፡ ፋኖ እዚህ የደረሰው በእግዚአብሔር እርዳታ እንጂ በእነርሱ ኃይል አይደለም፡፡ እግዚአብሔር ከተገፉ፣ በንጽህና እና በቅድስና ከሚኖሩ ጋር ነውና፡፡ አሁን የፋኖ መጥፊያው ቀርቧል፡፡ ምክንያቱም እዚህ ያደረሰውን እግዚአብሔርን ረስቶ፣ በንጽህና እና በቅድስና መታገሉን ትቶ፤ በገንዝብ እና በሰዎች አሉባልታ ተጠልፎ፣ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ የሚለውን የፈጣሪ ቃል ትቶ፣ እርስ በእርሳቸው መወነጃጀል፣ መካሰስና መነካከስ ጀምረዋል፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ፍቅር፣ እምነት፣ መተሳሰብ እና መረዳዳት በሌለበት አይገኝም፡፡ እግዚአብሔር ባልተገኘበት ደግሞ ሰላምም፣ ድልም አይኖርም፡፡ እርስ በእርስ ተመካክሮ ይቅርታ እንደመባባል፣ እየታገልኩልህ ነው የሚሉትን ሕዝብ ለባሰ ችግር ዳርገው፣ የዩቲዩብ ቀለብተኛን ዳኛ አድርገው የሚነገረውን እና የማይነገረውን ሳይለዩ፣ የወረደ የአረቂ ቤት ጭቅጭቅ ይመስል ሚስጥራቸውን በአደባባይ ይዘረግፉታል፡፡ የሚዲያው ይባስ፡፡ ገና ለገና የዩቲዩብን ፍርፋሪ እለቅማለሁ ብሎ፣ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለሚዲያ መቅረብ ያለበትን እና የሌለበትን ሳይለዩ ነገሮችን እያራገቡ በእሳት ላይ ቤንዚን የሚያርከፈክፉ፣ ቡሁለት ቢላ እየበሉ ተቆርቋሪ መስለው በሕዝብ ቁስል ላይ እንጨት የሚሸቀሽቁ፣ ስንት አሉ? እያንዳንድህ ወደ ፈጣሪህ በንጹህ ልብ ሆነህ፣ ተንበርክከህ ከልብ ይቅር ካልተባባልክ እንደ ባቢሎን ቋንቋህን ይደበላልቀዋል፣ እንደጀመረህ ይበታትንሃል፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል ¬¬¬ እርስ በርሷ የምትለያይ መንግሥት ትጠፋለች!!!!!!!!!!!!!!!!
@MarkanMahlet
@MarkanMahlet Ай бұрын
Barth ems
@elsabethe
@elsabethe Ай бұрын
God help Fano
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Good luck to our Athlets
@mekdesgirma1582
@mekdesgirma1582 Ай бұрын
ዘመድኩን በቀለ ያማራ ጠላት ነው ፋኖን የሚከፋፍለዉ ዘመድኩን ነውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዎዎዎዎውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
የፋኖንም ትግልም ትግላችንም እየራስውንም አመራርም አለዉ ስም አታጥፉ ስለፋኖም ነዉ ምንለዉም ምናታግለዉ በየወረዳዉ የራስዉም አመራርም አለዉ የፋኖንም ትግልም ከፖለቲካም ድርጅትም ገለልተኛም ተዋጊይም ጦርንም የማያቀርብ ፖለቲከኛም ከትግልዉ ፈቀቅም ይበልዉ ስብሰባቸዉንም ገለልተኛም ከትግላችንም ከጦራችንም አመራርነትም ይበልዉ ፖለቲከኛም ፓርቲም ጦራችንም አይመራም ጣልቃም ከትግልም አይገባም በነፃም መርየትም በፋኖም ግዛይትም እራሳቸዉንም በፖለቲካም አደራጅተዉ ይመራርዉ ነዉ ምንለዉም የፋኖንም ታጋይም ጦርንም አነራርም ከፖለቲካም ገለልተኛም ጦርንም ነንም ታጋይም መደበኛም ጦርንም ለመሆንም ነዉ ትግላችንም ወዳንድንም መደበኛም ጦርንም ለሀገርንም ጦርንም ለመሆንም ነዉ መደበኛም ጦርም ከፖለቲካም ገከልተኛም የሀገርንም ጦርም የበላይነትም ስልጣንም ጦርንም ሁነንም ሰላም አምጭንም ነፃነትም ሰጭንም ለህዝብንም ኢትዮጵያም ጠባቂይም ለነሆንም ነወልም ትግላችንም የበላይነትም የጦርንም ስልጣንም ይዘንም በዲሞክራሲም ህዝብዉ እንዲመራም ለማድረግም በፓርቲም በዉድድርንም ምርጫንም በመሸናነፍንም ያሸነፈንም የራስዉንም መሪም ፕሪዘዳንት ያስቀምጣልም ሀገርንም ማልማትም መገንባትም ስራም እሰራለሁንም ብልዎንም ማሸነፍንም ይችላልም በዲሞክራሲያዊ ስረአትም ሁልዉም በህግም እኩልነትዉም አዉቆም ይመርጠውልልም ይህናም ይህንም ለማፅደቅም ለማምጣትም ነዉ የፋኖንም መደበኛም ጦርንም ምስረታም ምንታገለዉ ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖንም አማራም ነንም።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnoch sorry I missed your live show.
@habtamueyasu-pl1vu
@habtamueyasu-pl1vu Ай бұрын
ቀልደኛ ናቺሁ የገደለ በማዪጠየቅበት የመታ ማስጠየቅ የከብዳን
@demekuabate5876
@demekuabate5876 Ай бұрын
በየክፍለሀገሩ ያሉት አአማራዎች እውቅና እንዲኖራቸው ማድድረግ። የአማራ ችግር በህገመንግሱቱ መካተት እንዳለበት መነጋገር መገዳደል ብቻ ጥሩ አይመስለኝም ስለዚህ ሙህሮች ብትነጋገሩ መልካም ነው በመነጋገር እመኑ መነጋጋገር ጥሩ ደረጃ ይደረሳል በጠረጴዛ ዙሪያ ችግር ይፈታል አሳልፋችሁ አትሰጣጡ አመሰገናለሁ
@mekdesgirma1582
@mekdesgirma1582 Ай бұрын
ፈየፉኖ ጠላት ዘመድኩን በቀለ ነው ያማራ ደጋፊ መስሎ ፈኖወችን የሚከፋፍል አደገኛ ያማራ ጠላት ዘመድኩን በቀለ ነውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Ай бұрын
According BBC , in Bangladeshi 🇧🇩 nearly 300 ppl died, not ❌ 200
@saraahmed293
@saraahmed293 Ай бұрын
ያለምክንያት አይደለም ከብቶች የሚባሉት እደሰው ማሰብ ተስኗቸዋል የሚሞቱ አይመስላቸውም
@bayanova
@bayanova Ай бұрын
Three parties together 60,000 birr? Ahhhhhhh ……!
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
ያዱስንም አበባም ጉርብንም ወፈፎንም ስልጣንም ነዉ ሙያስብዉትም መሸነፍንም የትግልም አላማንም አደለም ቆሻም ናቸዉ ከትግላችንም መወገድም አለባቸዉ ።
@hussainmohammed5043
@hussainmohammed5043 Ай бұрын
Game over guys 😂😂😂😂
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
God save our coubtry from this terrorist regime
@nurrkewollo417
@nurrkewollo417 Ай бұрын
ወላሂ በጣም ያሳፍራል ልጁን ፈልጉት እባካችሁ እርምጃ ይወሰድበት
@penafrica4321
@penafrica4321 Ай бұрын
ፋኖ የሚያስተባብር የህብረት ድርጅት የሚያስፈልገው እንጂ አንድ መሪ እያስፈልጋቸውም - ስለዚህም የአማራ ፋኖ ምክርበት መቆቆም ልምን ያስቸግራል? መሪ የሚመረጠው ህዝቡ ነፃ ከወጣ በኋላ ህዝቡ ይመርጣል።
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Ай бұрын
ለኛ ሀገር ብቻ ነው ወይስ እንደዚህ ያለ እገዛዝ ተው የሚል በእለም ላይ የለውም
@tewodroesmelese8525
@tewodroesmelese8525 Ай бұрын
አይ ፋሲል። ዘመነን እንደታጋይ ታነሳዋለህ። አራት ኪሎ ካልተሠጠኝ አልደራደርም የሚል ስለጣን ናፋቂ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሠው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
The public all are Fanos Fasil they have same high social value. They were attacked on their race and for being defendant of Ethiopiawinet.
@meseret6459
@meseret6459 Ай бұрын
አስከሬኑንማ አብይ በልቶታል። ይህ ደም ጠጭ።
@engidagebremeskel
@engidagebremeskel Ай бұрын
አዲስ አበባ ሊገቡ ነው የኔ ማፈሪያ?
@tiruyezeni6418
@tiruyezeni6418 Ай бұрын
እንዳ አንተ አይነቱ ሆዳም ህሊናቢስ ይሁዳ ና ባንዳ ሳያፍር "ems"አያፍርም። ጠብቀን ይፋቶችን ብቻ ጠብቅ አ፡አ እንገባለን።
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p Ай бұрын
ማፈርያውማ አንተው ነኽ አጋሰስ!!!
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Ай бұрын
ለሼኔ ብርሃኑ ጁላ በብጫር ህልኮፍተር ጭኖ ነው ወስዶ ያስታጠቀው ፋኖ ግን እየማረከ ነው ያገኘው እግዚአብሔር ይርዳን
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Ай бұрын
ወይ ወገኖቼ በእላዋቂ እመራር በቅኝም በግራም ወገንቼን ማጣቴ ያሳዝነኝልና እረ የገላጋይ ያለህ ፈጣሪ ውይ ውረድ ወይ ፍርድ
@baletedare5567
@baletedare5567 Ай бұрын
የቆየ ፊልም የምታሳዩን ለምንድነው ወይም ከፋይል በሉ
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt Ай бұрын
የብልጽግና ግብረገብ ነው
@astewlagumas
@astewlagumas Ай бұрын
ችግሩ ስክንድር የራሱ ይሆነ ሐይል የለውም ከዚህም ከዛም ያስኮበልለቸው አንዳንድ መሪውች እንጅ የራሱ ሰራዊት የለውም ለዛም ነው እንዴህ የከፍፍላቸው እስክንድር
@Fanoyema
@Fanoyema Ай бұрын
cowards
@getugurbe-r7p
@getugurbe-r7p Ай бұрын
woreynochi
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Ай бұрын
አብይ እኮ ትልቁ ተልኮው አማራንና ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ማጥፋት ነው ይህን ካደረገ ይረዳል ስልጣኑም እንደምፀና ምሉ ተማምሎ ነው በሙሉ ሃይሉ ለማጥቃት ነው
@Hagare1234
@Hagare1234 Ай бұрын
Ethiopia in dangerous
@Gus6727
@Gus6727 Ай бұрын
🎉😅😅😅😮😅😂🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😮😮😮 8:01
@solomondemissie8744
@solomondemissie8744 Ай бұрын
መንግስት እራሱ የሚያረገው
@BerheMengistu-dh8rl
@BerheMengistu-dh8rl Ай бұрын
ለማሳሳት ቢሆን ንሮ በጥራት ይቀረጽ ነበር ይህ ግን የቀረጸው ሰው እየፈራና ተደብቆ የቀረጸው መሆኑ ያስታውቃል ስለዚህ በተጨባጭ በእንስሶች የተፈጸመ ለመሆኑ ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለውም
@engidagebremeskel
@engidagebremeskel Ай бұрын
ዉሽታችሁ ሊያልቅ ተቃርቧል
@bizuket8324
@bizuket8324 Ай бұрын
Meriwise manew andgna ZEREGNA Abiy Ahmed
@ya411
@ya411 Ай бұрын
እሺ ተቆጣጠሩ እንበል እና ምንድነው ውጤቱ? ምን አይነት ከንቱዎች ናችሁ ግን
@tayeg.263
@tayeg.263 Ай бұрын
ወሬ ከመላክ ምናለ ዶላር ብትልኩ
EMS ዜና Mon 09 Sept 2024
40:19
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 15 М.
EMS Eletawi ምርኮኞች Mon 09 Sept 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,6 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 50 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
EMS Special ደቡብ ጎንደር ፋኖ 7 ከተሞችን ተቆጣጠረ Sep 2024 W
10:10
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 65 М.
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 106 М.
EMS Special ወልዲያን በ አቅጣጫ ከበናታል Sep 2024 W
6:00
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 42 М.
EMS Eletawi የጦርነት ጉሰማና  የመተማ ጉዳይ Sat 07 Sep 2024
1:13:05
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 45 М.
ማንን እንለይ ሁሉም ጨካኝ ሆነ
29:15
Tikus Neger
Рет қаралды 24 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 50 МЛН