EMS ታዋቂዋ ባለሀብት ወገኔን እታደጋለው አሉ Dec 2024

  Рет қаралды 56,407

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер: 195
@Regina-m9i
@Regina-m9i 4 күн бұрын
በርችልን እህታችን እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሽና ለብዙዎች ረዳት ያርግሽ !!
@WA101.11
@WA101.11 4 күн бұрын
Thanks, Tigist for your commitment to help your poor community.
@GheHdhd-h4y
@GheHdhd-h4y 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ሁላችሁንም ጀግኒት🎉🎉🎉❤❤❤
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 4 күн бұрын
ጀግኒት ኑሪልን !ሌሎቻችሁስ የት ናችሁ ?ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 4 күн бұрын
ጀግና አህታችን ፈጣሪ መልካምን ልቦችን ሁሉ ይረዳል በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ በረከቱን ይስጥሽ ጤናሽን ይስጥሽ ዘመንሽ ሁሉ ደስታ ይሁን ትልቅ እድሜ ይስጥሽ ።የኔ ቆንጆ እንወድሻለንንንን ኑረልን❤❤❤❤❤❤
@addisietafere1918
@addisietafere1918 4 күн бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ላስታ ላሊበላ ቡግና በተከሰተው ረሀብ ልጆች እየተጎዱ ነው የሀቅማችሁን ብትደርሱላቸው
@zekariyasGEBERI
@zekariyasGEBERI 4 күн бұрын
Hello . LÈT THE MOST LOVED ALMIGHTY GOD JESUS CHRIST BLESS YOU. AMEN ! Please , send your current adderes to contact and talk to you.
@shiferawkebede6286
@shiferawkebede6286 3 күн бұрын
ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ።
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 3 күн бұрын
እግዚእብሄር እንካን ሀሳብሽን የሞላልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ተባረኪበርች ጎበዝ ጀግና ነሽ ከጎንሽ ነው ኢትዮጵያውያን በሙሉ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 күн бұрын
ወይዘሮ ትእግስት የኛ ኩራት መዳህኒአለም ጉልበት ይሁንሽ
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 4 күн бұрын
Ems ዎች ተባረኩ ወይዘሮ ትእግሰት እግዚአብሔር ይባርክሸ❤❤❤❤❤
@endayehukendie5515
@endayehukendie5515 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሬሽን ይቀጥልልሽ።
@yoseftsion7667
@yoseftsion7667 4 күн бұрын
We all Ethiopians must do our part to help our people.
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 3 күн бұрын
ቲጂ አላህ መልካም ስራሹን ይቀበልሺ ያረብ እረጁም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሺ የስራሺውንም ልጆቺሺንም በረካ ያርግልሺ 🤲❤️ እናመስግናለን 🙏❤️
@AlemneshDemeke-z8e
@AlemneshDemeke-z8e 4 күн бұрын
እግዚአብሔር፡የሰጠሽን፡ይባርክልሽ። እድሜና፡ጤና፡ሰቶሽ፡ለወገኖችሽ፤ ለኢትዮጵያ፡ሀገርሽ፡ደራሽ፡ያድርግሽ። ሀብት፡አይደለም፡ልብነው፡ትልቅ!!!
@azemerawchanie8324
@azemerawchanie8324 4 күн бұрын
ዕድሜ ጤና ይስጥልን የሀገር ባለውለታ መሆን ትልቅነት ነው
@asterbekele9478
@asterbekele9478 3 күн бұрын
መድኃኒያለም ይርዳችሁ እንዲህ ዓይነት ፍቅር አንድነት መተሳሰብ የምናይበት መድረክ የናፈቀንን ስላሳያችሁን ሌላ ሌላ አጥፊ ጉዳዮች በምናይበት ወቅት የተቀደሰ ሃሳብ በጠዋቱ ስላሰማችሁኝ ለምታደርጉት ሁሉ የፈጣሪ በረከት ይጨመርበት እናንተንም በረጅም ዕድሜና ጤና ይባርክልን🙏🏾💐❤️
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 4 күн бұрын
ትግስትዬ እግዚአብሔርይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ እድሜና ጤናን ያልሽ
@TinsayeshNafekeje-v8r
@TinsayeshNafekeje-v8r 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ትግስትዬ የተትረፈረፈ እድሜና ጤና ይስጥሽ:: እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ውድድድ ነው የማረግሽ:: ቅን ስለሆንሽ, እግዚአብሔር ስለምትፈሪ በገንዘብ ስለማትመኪ ነው የምወድሽ::
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 күн бұрын
በርቺልን ኩራታችን ጀግኒት❤❤❤
@yenatguada
@yenatguada 4 күн бұрын
በስማአብ ውስጤ የገባች ቲጅዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ❤❤❤❤❤
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 4 күн бұрын
እምባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁሽ እንወድሻለንንንን❤❤❤❤ ልጆችሽን ዘርማንዘርሽን እግዚአብሔር ይባርክ!!!
@TezeiDejene
@TezeiDejene 3 күн бұрын
ትግስት በፈጣሪ የተመረጥሽ ሴት እህት ነሽ ከነልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጅርጅትሽም ክፍል ብሎ ለማየት ያብቃሽ ኢትዮጵያውያን ድንች ናቸው ይረዱሻል ከኅንሽ ይቆማሉ በአገረ አምሪካ ብዙ ድርጅት በአቅማችን እንርዳ ድል ምኞታችንን ከመስረትሽ አለን ተባረኪ።❤❤❤🎉🎉🎉
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 күн бұрын
እህታቹን ተባረኪ አሁንም እግዚአብኤር አብዝቶ ይባርክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቤተክርስቲያናችንን ገዳማቱንም አስቢ ተባረኪ
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 3 күн бұрын
God bless you Tigi and wish you be a successful charity and keep going Tigi
@zerfietifitu
@zerfietifitu 4 күн бұрын
ኣሁንም እግዚኣብሔር ከፍ ከፍ ያርግሽ❤።
@AIGHGFDDDDD4913
@AIGHGFDDDDD4913 4 күн бұрын
great, I wish your growth
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 4 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን !!!መሢ በጣም ለየት እያልሽብኝ ነው የሐገር ኩራት ነሽና እግዚአብሔር ይመስገን። ቲጂ ይህ ሁሉ የእግዘብሔር ሰጦታ ነውና የተመሠገነ ይሁን!!!
@MakiaFacebook
@MakiaFacebook 4 күн бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን. ከአይን ያውጣጠቸው ልጆችሽን. ከሀገር ለአለም የሚተርፍ የሚትረፈረፍ ሀብት ከጤናጋ ከእድሜጋ ይስጣቸው. አንቺም ከሰራሽው በላይ በሰማይም በምድርም ምንዳው ጨምሮ ጨማምሮ. ይስጥሽ
@fikirtemamo2161
@fikirtemamo2161 2 күн бұрын
I am so happy for you. You are a chosen person to help people. I didn't know you before but I know you today when I came from church. You make my day bright. Your smile, determination and the way you blessed God makes me so happy. እግዚአብሔር ይባርክሽ ፣ዘርሽ ይብዛ፣ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ፣ ጅማሮሽ እንዳማረ ፍፃሜሽም ያማረ ይሁን የኔ እህት
@MohammedKebede-d9n
@MohammedKebede-d9n 4 күн бұрын
ትግስት መልካም ሰው እንደሆነች ከንግግሯ መረዳት ይቻላል ለምሳሌ ሰውን በህይወት መርዳት መቻል አለብን እንጅ ከሞተ በኋላ አልቅሶ መቅበር ፋይዳ እንዴለለውና እዬዬም ሲደላ ነው የሚለው አባባል ጥልቅ ስለሆነ ብስለቷንና አርቆ አሳቢ እንደሆነች ያመለክታል ሌላው ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርካቸው:: ይመስለኛል በፍቅር እንዳሳደግሻቸው ያስታውቃል፡፡ እናም ለመልካም ስራሽ ምስጋና ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ህልም አርገሽ የተነሳሽው ከግብ እንዲደርስ ሁላችንም በምንችለው ሁሉ ከጎንሽ ብንቆም መልካም ነው ፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ ስሌት መሰል አባባል የሰማሁ ስለመሰለኝ ቢታረም ረዘመ ቢባል 150 አመት ቢያንስ 120 አመት የመኖር ከዚያም የቀረውን ምን አደርገዋለሁ የሚል አገላለፅ ለፈጣሪ ቢተው:: ማለት የፈለኩት ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ሊሰጣት ቢችል ምን ይሳነዋል ሌላው ፈጣሪ የሚወደው ሰው በምድር ላይ ጤና ፣ ሃብት ሌላም አለማዊ የሆነን ነገር ያገኘ ብቻ ነው የሚል እሳቤ እንዳይኖር እፈልጋለሁ ምክንያቱም ነብያቶች በድህነት እንዲሁም ጤና አጥተው የነበሩ ስላሉና ከዚያም በተጨማሪ በምድር ላይ አያሌ ሰዎች ፈጣሪ የሚወዳቸው አለማዊ የሆነ ድሎት የሌላቸው መንፈሳዊ ህይወታቸው በጣም ጠንካራ የሆነና በጣም ደስተኛ የሆኑ ሰዎች ስላሉ እሳቤው ትክክል አይመስለኝም፡፡
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Thank you Jegnachin for sharing. God bless you.
@eshetuwaktoli542
@eshetuwaktoli542 4 күн бұрын
Thank you long live bless you and I wish you all the best
@belayabbagartew3254
@belayabbagartew3254 4 күн бұрын
ይሄ ነው ሰውነት! ይሄ ነው የኢትዮጵያዊነት እሴት!!! ርቀቱን ተመልከቱት አንዳንዱች ፕሮፌሰር ነን እያሉ የሃሰት ትርክት ፈጥረው የውሸት የጡት ሃውልት ሰርተው ሰው በቢለዋ ያርዳሉ ያሳርዳሉ ሰው አራጅ ትውልድ ፈጥረዋል:: እስከ አሁን በአርሲ ሽርካ ክርስቲያኖች በቢለዋ ይታረዳሉ:: ተመልከቱ የሰው መሆንን ልዩነት: የእሴትን ልዩነት: የባህልን ልዩነት: የሰይጣንንና የመላክትን ልዩነት:: ሰዎችን ለማረድ የሚቀሰቅሰውን ሞራል የሚሰጠውን በኀሰት ትርክት ላይ ተመስርቶ የተገነባውን የጡት ሃውልት ዋና ኮሚቴ ሆኖ ያስራው መሪ ነኝ የሚለው አብይ አህመድ ነው:: የዲያቢሎስን አሰራር ተመለከቱ!!!
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 3 күн бұрын
🎉🎉🎉GOD BLESS 💚💛❤YOU SISTER❤❤❤🎉🎉🎉THANKS SO MUCH FOR SHARING 🎉🎉🎉❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Congratulations. God be with you all the time. Be successful.
@abebetegegne2481
@abebetegegne2481 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ። የበለጠ እቅድሽ ይሳካልሽ።
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 3 күн бұрын
GOD BLESS 🎉🎉🎉YOU WITH YOUR FAMILY 🎉🎉🎉
@alganehwmariam5970
@alganehwmariam5970 4 күн бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ታዋቂዋ አርትስት በጣም የማደንቅሽ ሲሆን ባለ ሀብቷን የሰማሁት ግን አሁን በዚህ መድረግ ነውና በተለይ ትዕግስት በዚህ መድረክ በታዋቂያ አርቲስት ሲደነቅ በጣም ሁለታችሁም አንስቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን ትእግስት ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳክልሽ ልጆችሽንም እግዚአብሄር ይባርክልሽ።
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 3 күн бұрын
ተባረኪ💙💙💙🙏
@tady670
@tady670 4 күн бұрын
እድሜና ጤናውን ያድልሽ: እግዚአብሔር ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ
@kolekole1475
@kolekole1475 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን እህታችን
@kebukebu770
@kebukebu770 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙዎች ከተሳካላቸው በኸላ ምንም ህልም የላቸውም ልጆችሽ ይባረኩ
@tadessemetafere540
@tadessemetafere540 3 күн бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 4 күн бұрын
ቀና ሠው ነሽ ተባረኪ🙏 በርቺ ሀሳብሽ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ነው። ሀገርሽ ኢትዮጵያ ካንቺና ከመሰሎችሽ ብዙ ትጠብቃለች።
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 3 күн бұрын
Bertu, Egziabher yiredash
@asheashe5320
@asheashe5320 4 күн бұрын
ፈጣሪ ዘምንሺነ ክሙሉ ቤተሰቢሽ ጋር ይባርካችሁ
@hibaamede4173
@hibaamede4173 3 күн бұрын
We all Ethiopians proud of you we are looking your humanitarian organisation in all over the world so that we Ethiopians support your organisation
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 4 күн бұрын
እግዚአብሄር ይከተልሽ ትግሥት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Kibery Thank you. Good luck.
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 4 күн бұрын
May EGZIABEHARE(Allah/God) BLESS TG, Her FAMILY and EVERYONE around her, who Will Be Standing By TG and SUPPORTING her With The NOBLE Humanitarian Mission She's About To Undertaking!!! What a LOVELY Idea and BLESSED Journey To Be Part Of!!!! HOORAHS!!! To All Of You Fellow Compatriots; _With ALL LOVE!!!😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
@aradaw320
@aradaw320 4 күн бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ የቻለውን ያድርግ እንድረስላቸው
@frehiwetlema2586
@frehiwetlema2586 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሆን አማራ ከወያኔ ጀምሩ እስካሆን የወረደበት መከራ በስው አእምሮ ሊታስብ እማይቻል ነው
@desalegngebire2297
@desalegngebire2297 4 күн бұрын
ተባረኪ እንዳች አይነቱን ያብዛልን
@Ab-io9rx
@Ab-io9rx 3 күн бұрын
Good Bless you and your family you are one of real Ethiopian women
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 4 күн бұрын
ትጅ እግዚአብሔርም ለኛ ሲል ረጅም ከነ ቤተሰቦችሽ ይሰጥልን
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 4 күн бұрын
ኑሪልኝ
@tomorrow9473
@tomorrow9473 4 күн бұрын
የተባረከ ይሁን
@YalemAsegia
@YalemAsegia 3 күн бұрын
ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ የጣናዋ ፈርጥ ያገሪ ልጅ መንገድሽ ሁሉ የተቃና ይሁን
@Aberos556
@Aberos556 3 күн бұрын
Mashaa Allah አላህ ይባርክልሽ
@asmaremelkamu-u4k
@asmaremelkamu-u4k 4 күн бұрын
ድሱልን ላሊበላ ችግር ላይ ነን
@agdr895
@agdr895 4 күн бұрын
ምን አለ ፈጣሪ እንዳንቺ ያለን ሴት መሪ አድርጎ ቢያመጣልን። ለሀገሩ የሚቆጭን ለህዝቡ የሚያስብን።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Thank you so much Fasil for sharing this incredible Ethiopian Humanitarian. God bless her. God bless you too.
@mulugetafsiabd7947
@mulugetafsiabd7947 2 күн бұрын
ትግስት እግዚአብሄር ምኞትሽንና አላማሽን ያሳካልሽ፡፡ ውድና ድንቋና ውቧ መስረት መብራቴ እንኳን በዚህ አይነት የበጎአድራጎት ላይ ተገኝተሽ እህን ለዛያለው ቃልሽን አሰማሽን!!
@tayetessema4908
@tayetessema4908 2 күн бұрын
መልካም ነገር ያነሰ ቢሆንም ሁልጊዜ መልካም ይሆናል። ከልባችን ንፅህና የመነጨ ሲሆን ደግሞ ፍሬውሎ አድሮ ይጎመራል። እህቴ ትእግስት ያች የተፈጠርንባት ሀገር በአብዛኛው በኛ እድሜ ሰቆቃ ግፍ ረሀብ መፈናቀል ስደት ሞት በአጥፊዎች እየተፈፀመባት ይገኛል። እንደዜጋ የሀገራችንን ተግዳራቶች ልንጋፈጥ የግድ ይላል ። ለዚህ ተጠቂ የሆኑትን ልንታደግ የግድ ነው።የሰላም አባት የሆነውን ፈጣሪ ይዘን እያንዳንዳችን ጥርጣሪን፣ ጥላቻን፣መገፋፋትን መጎነታተልን በጋራ ችግሮቻችን ተረባርበን መሥራት ይኖርብናል። በጎ ምግባሮችሽ ያስደምሙኛል።በጎተመኝተሽ መልካም እያደረግሽ ነው ፈጣሪ አንችንም ከነልጆችሺ እንዲሁም በቀሪ እድሜ የምታሳድጊውን 3ኛ ልጅሽን ከቁም ነገር ያብቃልሽ። ከፈጣሪ ከጎንሽ ነኝ።
@AmbaselMarye
@AmbaselMarye 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ ሁሉም የድርሻውን ቢወጣ መልካም ነው ፡እግዚአብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን
@destamolla3596
@destamolla3596 2 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።የተቸገረን እንደመርዳት ምን የሚያስደስት ነገር አለ።አኔም ከድርጅቱ ጋር በመሆን በታማኝነት በቅንነት ባለኝ ጊዜ ጉልበትና አቅም ሁሉ ለመታዘዝ ፈቃደኛ ነኝ ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ እያልሁ ሁሌም እግዚአብሄርን የምለምነው ምኞቴ ነው።ድንግ ል ማሪያም ከክፉው ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ።
@KebedeJemaneh
@KebedeJemaneh 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በእርግጥ ሐሳብሽ ይሳካል ቅን መለሰከም ደግ ሰው ስለሆንሽ
@TSEGAYEG-m2p
@TSEGAYEG-m2p 4 күн бұрын
BE blessed. may God help you to realize your vision
@aradaw320
@aradaw320 4 күн бұрын
ተባረኪ
@ፋኖ-ሐ4ቘ
@ፋኖ-ሐ4ቘ 4 күн бұрын
ተባረኪ እንዳች አይነቱን ያብዛልን 👏 ስንት ባላሀብቶች የአማራን ህዝብ ካድኩ ነገር ግን ንብረታቸው ሚካሄደው በአማራ ህዝብ ላይ ነው
@NureYem
@NureYem 3 күн бұрын
ሴትየዋ ስለብሔር አላወራችም ምድረ ደነዝ ስለ ብሄር አታውራ ጫታም አሺሻም ሌላ አታውሩ!!!
@MesfenMesfen-n4m
@MesfenMesfen-n4m 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ካቺ ጋር ይሁን።
@markosalemu
@markosalemu 3 күн бұрын
TG you are kind and cheerful
@habtamuyimer2904
@habtamuyimer2904 3 күн бұрын
egziabher yakbrsh edmae ena tena yistsh
@kassahunwoldetsedik7887
@kassahunwoldetsedik7887 4 күн бұрын
ጌታ በብዙ ለሥጋሸ በሆነ ነገር ባርኮሻል, ትጂ አሁን ለነፍሰሸ ዘላለማዊ እረፍት ወደ ምታገኝበት የዘላለም ህይወት ወደሚሰጥሸ ከሞት ወደሚያድንሸ ወደ ጌታ እየሱስ ክርሰቶሰ ተመለሺ,,
@wondimuwub
@wondimuwub 4 күн бұрын
Tg is one of the best individuals in this world.
@TarekegnMelese-io9im
@TarekegnMelese-io9im 3 күн бұрын
I wish you great success. I hope you will have knowledgeable and devoted people who will collaborate with you to make your dream a reality.
@yd2597
@yd2597 Күн бұрын
የጣኗዋ ፈርጥ እግዚአብሔር አምላክ ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ። ለተጎዱት እና ለተራቡት ሁሉ ድረሽላቸው ለአንችም ድንግል እመቤቴ ከነ ልጇ ትድረስልሽ። ❤❤❤
@TinsayeshNafekeje-v8r
@TinsayeshNafekeje-v8r 4 күн бұрын
ብእውቀቴ ለመርዳት በነፃ ፍቃደኛ ነኝ::
@fikruman1069
@fikruman1069 4 күн бұрын
በጣም ብክነሽ የተባረኩ ልጆሽም ሠቶሻል በአሁኑ ሠዓት ራሱ ሁኖ የሚገኝ በፍጹም የለም አንች ግን ራስሽ ሁነሽ የተገኘሽ ሠው ነሽ ዕድሜ ከጸጋ ጋ ያድልሽ
@animawanteneh6990
@animawanteneh6990 4 күн бұрын
This is what I believe a saint is! I am glad to see a live saint! Thank you, Saint Tigist Fetede!!!
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 2 күн бұрын
ህይወትሽንና ኑሮሽን በስኬት ሞልቶ አንደበትሽን ለምስጋና እንዲበቃ ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ኑሮ ለጎደለብን ስኬት ለራቀን ለእኛም ይድረስልን አሜን!
@kafi2121
@kafi2121 3 күн бұрын
እንደስምሽ ትዕግስቱን ያድልሽ, እግዚዓብሔር የሃሳብሽን ይሙላልሽ!!!!
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 күн бұрын
Waw,waw!God is good and always good!? God bless you and strengthen you, it looks like I come from above, from the sky? Heavenly Father the son of God is seeing through you?! Your home,our home Ethiopia is weeping, pounder like hey,like dried harvest grains! We just know you and got a chance to know you through your presentation,you provided. Till we hear and see your goals and efforts, may The Almighty God strenghten you and your suppoeters,friends and your Orthodox Faith leaders? Hope you got many humangus big , strong support and blessings from your fathers. Thanks to all who provided this programs. Amen 🙏 🙏 🙏
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 4 күн бұрын
እልልልልል የኔእህት እድሜና ጤና ይስጠሰሽ።
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እህቴ አሁን ድረሽላቸው ለነኛ ለተራቡ ህፃናት ድረሽላቸው እባክሽ እህቴ እንደቃልሽ ሳትውዪ ሳታድሪ እባክሽ ህቴ ድረሽላቸው ባወጣሽው የምትወጅው አምላክ ይርዳሽ እኔ ዛሬ ነው በዩቱብ ያየሁሽ
@ayalewasres9192
@ayalewasres9192 3 күн бұрын
እጅግ የተቀደሰ ሥራ ነው።እስከመጨረሻው ፈጣሪ ይደግፍሽ።
@eke1914
@eke1914 4 күн бұрын
Long lives and health ❤
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 3 күн бұрын
በሀዘን ተቀምጦ ጊዜ ማባከንን ተቃወሚ እንጂ ለቅሶንማ መቃወም አይቻልም ምክንያቱም ለቅሶና ሳቅ ከውስጥ ፈንግሎ የሚወጣ እንጂ በሰዎች ፍላጎት "ላቁመው/ላስቀረው" ተብሎ የሚቻል አይደለምና።
@girmalemma7039
@girmalemma7039 4 күн бұрын
በእርግጥ ጭብጨባ የምንወድ ማሕበረሰብ ብንሆም ይህን መድረክ የሚመራው ደግሞ በጭብጨባ ፍቅር የተለዬ ፍቅር ያለው ይመስላል።
@yfantaye3977
@yfantaye3977 4 күн бұрын
*TEBAREKI !!!*
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 2 күн бұрын
እግዚአብሔር የጀመርሽውን በመልካም መንገድ ያሳካልሽ።
@natnael1697
@natnael1697 Күн бұрын
ዉዱ እህቴ በርች እግዚአብሔር ይረዳሻል
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 4 күн бұрын
እግዚአብሄር የሚወደው ሥራ
@samuelbegashaw5328
@samuelbegashaw5328 2 күн бұрын
እህታችን እንደጋቢው ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋን ያላብስሽ
@muluzerefu7480
@muluzerefu7480 3 күн бұрын
እግዛብሔር ይባርክሽ እህታችን ልጆችሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 күн бұрын
Tebareki Sister
@Rahawa91
@Rahawa91 4 күн бұрын
Bless you our hero sister 📗📒📕🙏🏻
@mehariewgenet5734
@mehariewgenet5734 4 күн бұрын
I am really proud of you
@woldeasmare-hg9bq
@woldeasmare-hg9bq 4 күн бұрын
አንች ትልቅ ሰው ፈጣሪ ይከተልሽ እመብርሀን ትከተልሽ❤❤❤❤❤?
@aragiesisay908
@aragiesisay908 3 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ያለዉ ሰዉ ሲሰጥ አየሁ ሰማሁ:እድሜ ከጤና ጋር ብያታለሁ እህታችን::
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
EMS ሰበር - የወለጋ ፋኖ እዝ ተመሰረተ Dec 2024
11:26
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 164 М.
የማዕደ-ዜና የዕለቱ መረጃዎች  Dec 24,2024
44:49
OMN Irra Deebii  IMALA  KAAYYOO
OMN
Рет қаралды 15
ጽናት ክፍል 8 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
41:37
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 32 М.
EMS Eletawi አንድ አገር ሁለት መልክ Fri 20 Dec 2024
1:12:11
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 42 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН