EMS የጳጳሳቱ ክልከላ ከመጋቤ ስርአት ቀሲስ ጌታቸው ዘለቀ ጋር የተደረገ ቆይታ May 2024

  Рет қаралды 15,869

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@meseretkebede6203
@meseretkebede6203 4 ай бұрын
በፁዕ አባታች የአለም መድሀኒት ሉኡል እ/ር ከእርሶ ጋር ይሁን❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@GashawEndalamaw
@GashawEndalamaw 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይባርክወት ምርጥ አባት ነወት
@QueenAmhara-z8d
@QueenAmhara-z8d 4 ай бұрын
ትክክል አባታችን 🙏🙏❤️❤️
@meseretjiru4079
@meseretjiru4079 4 ай бұрын
አባቶቻችን ሁልጊዜም መላ አላቸው እግዚአብሔር ይምራቸው:: ግን ስብሰባው ላልተወሰነ ጊዜ ቢራዘም ጥሩ ነው::
@KassechMihretu
@KassechMihretu 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የሜመለከዉ በፍቅር ነው በጉልበት አይደለም ልባቸዉን ይመልሰዉ
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 4 ай бұрын
የሲኖዶስ ፀሃፊ ለመሆን እውቀት ያስፈልጋል አቡነ ጴጥሮስ የተማሩ ናቸው ::
@amarechw9853
@amarechw9853 4 ай бұрын
አረ ባክር hhhhhh ስንት የተማረ አለ ? እሱ ብቻ ነው የተማረው ? ቦታ ይዞ አለቅም ብሎ እንጂ ባንዳ ፅንፈኛ መሪ ነው ተነቅቶበታል ሌላው የ USA passport ይመልስ በሁለት ቦታ ዳማ አይጫወትም አጭበርባሪነት ነው !!!! ሌላው ከምርጡ ከአብቹ ድንቅ መሪ ጋር ወደፊት ..
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 4 ай бұрын
@@amarechw9853 ስድብ ምን አመጣው ያልታደልክ ፍጡር መልካም ነገር ከአፍህ አይወጣ
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 4 ай бұрын
@@ebsamohamed5845 really? Bytheway are you there when the incident happened?We don’t know that , nobody knows what happened there and at that time the people were celebrating tsiyon Mariam and the people who are celebrating all of them okay nothing happened it was in the news.
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 4 ай бұрын
@@ebsamohamed5845 if you have respect for your self then you’re respected other. Abune peteros and Abune Abraham are the best and smartest on the top educated person.
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 4 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እርሶ እንዳሉት ምንም አይነት እርካበ ካህናት መደረግ የለበትም ምክንያቱም ሰብሳቢዎች በሌሉበት ተሰብሳቢዎች ምን ይፈይዳሉ
@GezuKorecha
@GezuKorecha 3 ай бұрын
ለቤተክርስቲያን ምእመን ነው የማዝነው የአባቶች ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ።
@ማረኮንዓለሙአበበ
@ማረኮንዓለሙአበበ 4 ай бұрын
ይህም ያልፋል
@aschalewtefera7470
@aschalewtefera7470 2 ай бұрын
ጴጥሮስ ሚሊሻዉ ለ ሆርቶዶክስ መዋረድ እና ለ አገራችን እንደዚ መመሰቃቀል 1ኛ ተጠያቂው እሱ ሰዉዬ ነዉ ።
@romiooo0193
@romiooo0193 4 ай бұрын
Well came E M S 🙏❤️
@Samitrghh
@Samitrghh 3 ай бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልንቃወም ይገባል😮😅
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 4 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የቤተክርስትያናችን እራስ ነው ስለዚህ ከርሱ በፆም በፀሎት እንዲሁም በሰማዕትነት አርነት እንወጣለን
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 4 ай бұрын
ሁኔታው እስኪለይ ድረስ ስብሰባውን ማራዘም ነው።
@nigetube6038
@nigetube6038 4 ай бұрын
ህጋዊ እንቅስቃሴ ይከለክሉና ለምን ሲባል "ከ በላይ አካል ነው የታዘዝነው" ንፁሀን ሲገደሉ ምነው ዝም አላችሁን ሲባል "ከበላይ አካል አልታዘዝንም" ።!
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 4 ай бұрын
አባቶቻችን ከፊት ሆነው መአመኑን እስከ መስዋዕትነት መምራት አለባቸው እንደነ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕትነት ለመቀበል መዘጋጀት አለባቸው
@FrehiwotMolla-r9p
@FrehiwotMolla-r9p 4 ай бұрын
አባቶች እባካችው የውሳኔ ሰው ሁኑ ቤተክርስቲያናችንን ታደጉ መሞት አስቁሙ አውግዙ
@techawatch
@techawatch 3 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው የኦርቶዶክስ እና የጥንቱ ውሀብያን ያልሆነው ሙስሊም አማኝ ሆነው ሀይማኖታቸውን እያጠፋ ያለውን ብልጽግናን የሚደግፉ ሰወች ያሳዝናሉ የሚያጠፋቸውን ሀይል ደግፈዋልና።የጳጳሳቱ ወከባ ቤተክርስትያኗን ለማፍረስ ነው።አሁን ላይ ሩፋኤል፣ኤውስጣቴወስ፣ሳዊሮስ እናብሌሎችም በግልጽ ቤተክርስትያንን ለማፍረስ ከብልጽግና ጎን ቆመው፡ቤተክርስትያናቸውን ክደዋል።ህዝቡ አይኑን ማንሳት የለበትም ዘመነ ሰማይትነት በሩ ላይ መጥቷል።
@habtamuniguse9890
@habtamuniguse9890 4 ай бұрын
ፋኖ ጴጥሮስ አሸባሪ ነዉ !
@Mskel632
@Mskel632 4 ай бұрын
ባለጌ
@AbebaDessie
@AbebaDessie 4 ай бұрын
የሚካሄደው ርክበ ካህናት መተላለፍ አለበት ።
@wendi.G
@wendi.G 4 ай бұрын
አይ አማራ ከጥላቻ አና ክምቀኝነት ሌላ አውቀት ያላችሁ አይመስለኝም
@hko-ge5og
@hko-ge5og 4 ай бұрын
ደደብ በአማርኛ እየጣፍክ አማራን መተቸት አያዋጣም ባናትህ ተዘቅዘቅ እኛ አማራዎች የማንም ጥላቻ የለንም የጠላንን ግን አጠገባችን አናስጠጋም አማራ ለወደደው ማርነው❤❤❤❤
@QueenAmhara-z8d
@QueenAmhara-z8d 4 ай бұрын
አይ እህያ የሚወራውን አይቅም ከብት
@wendi.G
@wendi.G 4 ай бұрын
የማዝነው ኦርቶዶክስ በመሆኔ ነዉ ሰደብ የኦርቶዶክስ መገለጫ መሆኑ ደግሞ ያሳፍረኛል
@QueenAmhara-z8d
@QueenAmhara-z8d 4 ай бұрын
@@wendi.G ተዘቅዘቅ አንተ እየሽለምከን ነው በከብት አስተሳሰብህ ጥላቻ ብቻ በምተፋው አፍክ ምንእያልክ ነው አንተ ሌውንየምትተች
@meshnet9106
@meshnet9106 4 ай бұрын
Tigrai is calling!!
@Aschalewwube
@Aschalewwube 4 ай бұрын
What is the specific call of Tigray ? On what issue?
@meshnet9106
@meshnet9106 4 ай бұрын
@@Aschalewwube Amhara elites to remember what you did to Tigrai people during that time of your hypocrites.
@Mskel632
@Mskel632 4 ай бұрын
አገር ይጠፋው ማነው ለሚራበ ትግራይ ስዎች ምን አድርገሃል?
@MesfinKidan-pd6tr
@MesfinKidan-pd6tr 4 ай бұрын
@@meshnet9106 መቼ ይሆን የራሳችሁን ሃጢአት የምታዩት ሁሌ እዬዬ
@abebebitu2807
@abebebitu2807 3 ай бұрын
Do you think what you said is appropriate to condemn others? You are preaching division and conflict instead of peace building. God is watching and His patience gave you the chance to talk in this manner. God will rescue the Ethiopian people.
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 4 ай бұрын
እውነት ለመናገር ውጭ ሀገር የሚኖሩ ጳጳሶቸች አብይን የደገፋት ኢትዮጵያ እንገባለን ብለው እንጂ አብይን አውቀውት ወይም ወደውት አልነበረም
@johannasolomon1885
@johannasolomon1885 4 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ህዝቡን ማስተባበር እንደ ሻሸመኔ ህዝብ የአዲስ አበባውም መታገል የግድ ያስፈልጋል አንድነት ሀይልነው
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 4 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን እንደዚህ አይነት የኢትዮጵያ ኦርተደክስ ገጥማት አያውቅም ምክንያቱም ከፓትራሪኩ ጀምረህ ይዘር ፖለታካ ያልዋቸው ብዝወች አሉ ምክንያቱም ሀላፍነታችው ከገንዘብ ጋር ተቆራኝትዋል ስኖዶሱ መንግሥት መሆናቸው ረስተውታል
@Mskel632
@Mskel632 4 ай бұрын
Why did he leave Ethiopia when he was told he may never come back?
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 ай бұрын
ጥጋብ ጥጋብ ጥጋብ በዛ
@asresbitew7105
@asresbitew7105 4 ай бұрын
አቶ ወንድማገኝ እኚህን ቄስ እንደ ማዕረግ አስመስለህ "መጋቢ ሥርዓት ቀሲስ" ጌታቸው በማለት መጥራትህ ስሕተት ነው። ቄስ ጌታቸው በማለት በአክብሮት ብትጠራቸው ይገባ/ይበቃ ነበር። ለምሳሌ አንተ አቶ ወንድማግኝ እንጂ ጋዜጠኛ ወንድማገኝ አትባልም። አዎ ሥራህ ጋዜጠኛ ይባላል። ይህንን የአጠራር ጉዳይ በተመለከተ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አንድ ጉባዔ (ስለ ክብር ዶክተር እና መደበኛ ዶክተር መጠሪያነት ውይይት በተካሄደ ጊዜ) ግሩም ማስገንዘቢያ ተሰጥቶበታል። ዳኛ አገሌ፣ ጋዜጠኛ እገሌ፣ ፓይለት አገሌ፣ ሾፌር እገሌ፣ አናጢ አገሌ፣ መምህር፣ አርሶ አደር አገሌ፣ ረዳት ፕሮፌሰር እገሌ፣ እጩ ዶክተር እገሌ፣ ጽዳት ሠራተኛ እገሌ፣ ጠበቃ አገሌ፣ ዳኛ አገሌ፣ ወዘተርፈ ብሎ ግለሰቦችን መጥራት ያልተገባ ስለመሆኑ ተብራርቷልና ዕርማቱ ቢለመድ። የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጉዳይን በተመለከተ መንግሥት አገራዊ የሥልጣን ሃላፊነቱን ተጠቅሞ የሌላ አገር ዜጋ ስለሆኑ እና ራሱ በሚያውቀው ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ መግባትን ከልክሏቸዋል። ከተከልካዩ አባት ግን አንዳች የተነገረ ተቃውሞ አልተሰማምና የሌሎቻችን በይሆናል ግምት መንጫጫት ምን ይፈይዳል? እንደ ዕውነቱ የዓለምን ኑሮ ተጠይፎ የቁም ፍትሐት ተፈጥሞለት፣ ጠጉሩን ተላጭቶ፣ ስሙንና ልብሱን ቀይሮ ቆብ (የክርስቶስ የሾህ አክሊል) የተደረገለት መነኩስ የፈለገው ዓይነት ያስተዳደር በደል ቢጋረጥበት በአገሩ ወዳለ ገዳም ይሄዳል እንጂ ወደ ማይመስለው አገርና ማሕበረሰብ ለተሻለ ኑሮና ምቾት ሲል ሂዶ/ተሰዶ ኢትዮጵያዊ ዜግነቱን በፈቃዱ ሽሮ የሄደበትን አገር ዜግነት ምሎ የተቀበለ እስከሆነ ድረስ ምንም ኢትዮጵያዊነት የለውም። የተተወ ዜግነትና በሕጋዊ የፈረሰ ትዳር ተመሳሳይ ነው!
@mulerkinkindu9202
@mulerkinkindu9202 4 ай бұрын
WHY r u concerned about the name of addis ababa of Finfine? you are expected to talk about the church.
@habtamuniguse9890
@habtamuniguse9890 4 ай бұрын
ከአሸባሪዎች ጋር አንደራደርም
@carilhnaherre9226
@carilhnaherre9226 4 ай бұрын
niftam qes
@Mskel632
@Mskel632 4 ай бұрын
ባለጌ
@MesfinKidan-pd6tr
@MesfinKidan-pd6tr 4 ай бұрын
ዛፍ ቅቤ ለቅላቂ
@wondesensahilu2752
@wondesensahilu2752 4 ай бұрын
ሰላም ብለናል
@tigistuderese664
@tigistuderese664 4 ай бұрын
የዚህ መንግስት ፀረ ኦርቶዶክስነት ግልጽ ብሎ ወጥቷል!! ምንም ማስታመም አያስፈልገውም!! ምን ታመጣላችሁ ነው!!
@peace-x9s
@peace-x9s 4 ай бұрын
ብዙ መናገር አያስፈልግም የሲኖዶሱ ጳጳሳት በትግራይ ሕዝብ ለፈፀሙት ክህደት በግልጽ እያዩት ነው
@andualemzinabu5158
@andualemzinabu5158 4 ай бұрын
Why u guys harsh the image of Ortodox ...with ur personal political view
@carilhnaherre9226
@carilhnaherre9226 4 ай бұрын
ende
@abadihalfom6089
@abadihalfom6089 4 ай бұрын
ወንድምአገጝ የደርግ ወታደር ልጅ ስለሆንክ ስለትግራይ ጡሩነገር ትናገራለህ ተብሎ አይጠበቅም ግን የትግራይ መንበረሰለማ ከህወሓት ሳይሆን ከትግራይ ሀዝብ ከህዝባቸዉ ገር ነዉ የቆሙት አታጭበርብር;::
@MrEabebe
@MrEabebe 4 ай бұрын
አይ ድንቁርና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን ያድርግህ መመንግስት አይገባም ያለውን ሰው አምጥቶ ምን ያድርገው? ለንግሩ የት ህደህ ታውቅና እስቴ አለ ቪዛ የምጭንህ አየር መንገድ ጥራል
@DejeneBikila
@DejeneBikila 4 ай бұрын
ያውም ከኦሮሞ _ _ 😂 😂 😂
@carilhnaherre9226
@carilhnaherre9226 4 ай бұрын
ye Jawisaw qes enatotot tibeda
@peace-x9s
@peace-x9s 4 ай бұрын
በቃ ትናንት ሙሴ ያላችሁትን ሰው ካዳቹሁት በቃ ስለ መንበረ ሰላማ አፋችሁ ለመክፈት ሞራል የላቹሁም
@thaile9751
@thaile9751 3 ай бұрын
አዋ ትላንት ሙሴ የተባለው ስው ክህደት በህዝብ ላይ ፈጽሞአል:: ከሀዲ መሆኑ በኅላ ነው የገባን::
@peace-x9s
@peace-x9s 4 ай бұрын
ጥራሽ አባቶችን እያስፈራራህ ነው ድፋር ነህ
@endalekumsa
@endalekumsa 4 ай бұрын
ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባ ነዉ ተረቱ
@solomonshura809
@solomonshura809 4 ай бұрын
የነፍጠኛው ለቅሶ ይቀጥላል። የተጋሩ ደም ገና ያንከራትታችኋል ርዝራዦች
@nigetube6038
@nigetube6038 4 ай бұрын
ወያኔን ነፍተን ያባረርነው እኛ ነን። ወያኔ ግን ጠላት ያደረገው አማራን ነው።
@endalkachewgenbaru812
@endalkachewgenbaru812 4 ай бұрын
ነፍጠኛ ማለት ትርጓሜው ለመምህር ታዬ ቦጋለ ጠይቀው ይነግረሀል
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 ай бұрын
ውሻ የወያኔ
@solomonshura809
@solomonshura809 4 ай бұрын
@@DersolegneEndeshaw ምን አልክ ሰፋሪ?
@solomonshura809
@solomonshura809 4 ай бұрын
@@endalkachewgenbaru812 ለምን ጠይቀዋለሁ ታዬ ማለት የሸርሙጣ ገረድ ነው እዛው ተግማሙ ምድረ ደከከናም ሁላ ቂቂቂቂቂቂቂ
@kenenisategenu5913
@kenenisategenu5913 4 ай бұрын
Is this man a politician or a religious leader😂🤣
@MesfinKidan-pd6tr
@MesfinKidan-pd6tr 4 ай бұрын
so what seeing bad things and sitting with out saying nothing is the solution?
@thaile9751
@thaile9751 3 ай бұрын
cannot be both? Go read your religious books, if you have one. አገር ስትጠፋ ማን ላይ ተቀምጠህ ነው ሃይማኖትህን የምታራምደው::
@wendi.G
@wendi.G 4 ай бұрын
ያውም ኦሮሞ ❓ምን ማለት ነዉ ❓
@mulerkinkindu9202
@mulerkinkindu9202 4 ай бұрын
ante erasih min maletih new?
@wendi.G
@wendi.G 4 ай бұрын
@@mulerkinkindu9202ሰውየውን ሰማው (ጳጳስ ለያረጉ ለዛውም ኦሮሞ )አልግባኝም
@thaile9751
@thaile9751 3 ай бұрын
አንተ ራስህ ምን ለማለት ፈልገ ንው?
@carilhnaherre9226
@carilhnaherre9226 4 ай бұрын
enatot tibeda qesu hahahaha
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 986 М.
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 67 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 11 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
EMS Eletawi የመንግስት ፍርሀት በአዲስ አበባ Mon 23 Sep 2024
1:11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 59 М.
EMS Special አርበኛ ደረጄ በላይና የተሰውት ልጆቹ Sun 22 Sep 2024 W
12:33
EMS ዜና Mon 23 Sep 2024
56:55
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 26 М.
🔴 ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma 2017E.c
40:13
ሰበር   ዜነ  መሲከረም14/20/17   4ክሎየአመረ  ጎዶር
LayiLa shara ኡሙ ፈረሀ ።ቸነል
Рет қаралды 253
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 986 М.