No video

Emy ቀናች ቀወጠችው !! አለቀሰች😡

  Рет қаралды 130,811

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#couple #ethiopian #prank #eregnaye #coupleprank

Пікірлер: 365
@selamawithabtamu3662
@selamawithabtamu3662 7 ай бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሲል በተለይ ድምጽሽ ሰው ተናዶም እንዲ ይረጋጋል በጣም በጣም ድምጽሽ ያምራል እርጋታሽ አስተዋይነትሽ ሰው አክባሪነትሽ ለሴት ልጅ ያለሽ ክብር እኔ ብቻ አለማለትሽ በሷ ቦታ ሆነሽ እራስሽን ማየትሽ ብቻ ብዙ ብዙ … ለቤተሰቦችሽ አንቺን ለቀረጸ ማህበረሰብ ትልቅ ክብር አለኝ !!! ደሞ ይሄን ድምጽ ብዙ ብዙ ቦታዎች መስማት አለብን ብዙ ልትሰሪበት ትቺያለሽ የኔ ውድ ውድድድ ነው ያደረኩሽ
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Жыл бұрын
በቅናት የምታብዱ ሴቷካ ከዚቺ ልጂ ታማሩ እርጋታዊ ሰረአቷ ማሻ አሏህ።
@NambiKyadijah
@NambiKyadijah 4 күн бұрын
🎉❤❤❤❤❤ትክክክክክክል
@hgtube2653
@hgtube2653 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወይዉ ምስጊን አጨረጨርካት እኔን እህቴ አይዞሽ ድሮም የቆንጆ ሚስት መሆን መጠራጠር አይቀርም 😂😂😂😂😂😂😂 አይዞን
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
እኮ
@user-qm1tn7ny6r
@user-qm1tn7ny6r Жыл бұрын
አቤት ትግስት አላህይጨምርልሽ
@user-rw4of3ky2p
@user-rw4of3ky2p Жыл бұрын
እኮ 😂😂😂😂😂
@MnaleTefera
@MnaleTefera Жыл бұрын
በጣም የኔ ዉድድ እኔ እራሱ ፍቅርያዘእ ከሱ
@shsh1715
@shsh1715 Жыл бұрын
​@@MnaleTeferaእኔምወላሂ😢😢😮😢😮
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 Жыл бұрын
ኧረ ልጅቷን አለማድነቅ አይቻልም ቦንብ የሆነ ፕራንክ ነው እሙ የኔእናት እኔ ልጨርጨርልሽ❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 ай бұрын
ደስ ስትይ በጣም ትግስትሽ ብዝት ያለ ነው ትእግስት ላነሰን ሴቶች አስተማሪ ነሽ ❤❤❤🎉🎉
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 Жыл бұрын
ወዮዮዮዮዮ ትግስቷ የሊለ ነው ደሞ አንጀት ስትበላ ው የኔ እናት ትግስትሽን ወድጀዋለው ❤❤❤🙏
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 8 ай бұрын
እኔም የእወነት በጣምአድንቃትአለሁ👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️
@user-yu7jq2ss8c
@user-yu7jq2ss8c 6 ай бұрын
የእውነት ቢሆንኮ እደዚህትግስት አይኖራትምፊልምስለሆነነው😅
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 ай бұрын
💚💛❤🤝
@saeid-mn9fb
@saeid-mn9fb 8 ай бұрын
አቤት ትዕግስት እኔ ወሬ አላስጨርሳትም እሱን ነው ተሎ እምወጣበት የነበር😮😂😂❤😢
@user-lk4qi8kb4o
@user-lk4qi8kb4o 7 ай бұрын
😂
@melkamsewtube9477
@melkamsewtube9477 Жыл бұрын
የምር በናትሽ ልምድሽን ለእኛ ሴቶች አካፍይን እርጋታሽ እየተናደቡ እርጋታ እንዴት ድርስ ይላል ❤❤
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 10 ай бұрын
የምር ልዩነት እኮ እኔብሆን እቦነጫጭረዋለሁ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
በመጀመርያ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ታግሰሽ ታግሰሽ ነው የመታሽው 😂😂😂የኔ እናት 😊አጨረጨረሽ
@user-xh1he4ld2y
@user-xh1he4ld2y Жыл бұрын
ዩቲዉበሮች ሽር አርጉላቸዉ አበረታቷቸዉ
@derasnmokil6741
@derasnmokil6741 Жыл бұрын
የኔ እናት ትግስታ ወይ የኔ ብጤ እኔ ሁሉንም ነገር ዝም በማለት ነው የማሳልፈው 😢
@SaddsdGsxfg-oi3ut
@SaddsdGsxfg-oi3ut 8 ай бұрын
እንየም😢
@TigestBegna6
@TigestBegna6 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ይሄ ለናንተ ፕራንክ አስተማ ነው ለኔ ግን በትክክለኛ ያለፍኩበት ሕይወቴ ነው እያንቀጠቀጠኝ እያለቀስኩ ነበር የጨረስኩት ወደኋላ መለሰኝ ዛሬ ግን ብቻዬንም ብሆን ደስተኛ ነኝ ልጅ ወልጄለታለሁ ብቻዬንም እያሳደኩት ነው በሀረብ ሀገር ሆኜ 💔💔💔😭 አንድ ቀን በራሴ ቻናል ተከታታይ አቀርበዋለሁ አበረታቱኝ የምታነቡ በሴት ልጅ የሚቀልድ ወንድና በትዳር ጣልቃ የምትገባ ሴት በኔ ይብቃ ማለት አለብን
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
አቤት ትግስትሽ በጣም ጎበዝነሽ በተረጋጋ መፈስ ነው ያወራሻት ጥፊሽ ደግሞ ተመችቶኛል ክክክ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
አቤት የልጂትዋ ትግስት የኔማርስታሳዝን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 ай бұрын
ለማንኛውም ጥፊብጥፊ ቀምሰህል።ትእግስቷ ብቻ ይገዛሀል።ስጠኝ መርቆ ማለት ሚስትህ ናት።ታድላችሁ አላህ ያቆያችሁ ❤❤
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 Жыл бұрын
ወይኔ ትግስትዋ እኔ ብስልክ ደሜ ፈላ እፍፍፍፍ ታድለሽ እግዚአብሔር ፍቅራቹ እስከ ፍፃሜዉ ያድርግላቹ
@fatesaide5767
@fatesaide5767 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሽኝ ፕራንክ እንደሚያረግሽ ነግሮ ነው ቪዲዮውን የጀመረው ግን የአንቺ ትግስት ሳላውቀው እንባዬ ፈሰሰ
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
እኔ ብሆን የዚህን ያክል አልታገስም እቀውሳለሁ 😂😂😂😂 እዴት እደሳዘነችኝ 🥺🥺
@zxas7498
@zxas7498 Жыл бұрын
አቤት ትግስት የኔ እናት ደስ ስትይ እማዬ💛🔥😢
@ስደተኛዋነኝ
@ስደተኛዋነኝ 7 ай бұрын
የኔ እህት አጨረጨራት አገባሻለሁ ብሎ አላለችም ዞሮ ስታምሩ😂😂😂😂😂
@abebayehuabeba2476
@abebayehuabeba2476 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ በርቱ የወናስ ደግሞ አንድ የሀይቅ ልጂ ልክ አንተን የሚመስል አውቃለሁ ድምፃችሁም መልካችሁም አንድ ነው ጌታቸው አለሙ ይባላል
@tsedalaserade
@tsedalaserade Жыл бұрын
E eni enim emakew lj ale ye DT lj nw ahun USA nw Geta alemu yebalal
@mengeshakedir
@mengeshakedir Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
😂😂😂እና ምን ይፈጠር
@user-ob1co4zc8n
@user-ob1co4zc8n Жыл бұрын
​@@user-wt4hp3ln5m መድሪ 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️
@user-bu7rk1ey9t
@user-bu7rk1ey9t Жыл бұрын
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 ай бұрын
የኔ እናት ስታወራ አንጀት ነዉ የምትበላዉ እርጋታዋ ስርአቷ ትዕግስቷ በስመአም ታድለሽ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛዉ ❤❤❤❤
@user-gz3xd6xq1u
@user-gz3xd6xq1u 8 ай бұрын
ያረቢ ያንችን ትግስት ለኔ ሩቡን እንኳን ቢሠጠኝ መታደል ነው
@user-gv1wt9mx1k
@user-gv1wt9mx1k 7 ай бұрын
የኔ ዉዶች ምርጥ ጥንዶች ናችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 6 ай бұрын
ወይኔ ሴት ልጂ ትግሲተኜ ሲትሆን በአንቺ አየዉ በሪቺልኝ እነሚ ተበቀይዉ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
😢😢😢ኧረ በማርያ ዮ እሙ ፈልጌ ፈልጌ ጠፋችሁብኝ ምን ሆናችሁ ነው የጠፋችሁት በማርያም በሰላም ነው ወይኔ አሳሰባችሁኝ እኮ😢😢😢
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
አቤት ትግስት❤😢እኔብሆን አብጃለሑ እሄኔ❤❤❤🎉🎉🎉
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-bu7rk1ey9t
@user-bu7rk1ey9t Жыл бұрын
ሴም ሰብሬ አለሁ
@shsh1715
@shsh1715 Жыл бұрын
​@@user-bu7rk1ey9tሴም ቀላል ነው😂😂😂የቤቱን እቃ ጨርሼውነበር
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 ай бұрын
😂😂😂​@@shsh1715
@NoorAli-uz4ub
@NoorAli-uz4ub 8 ай бұрын
ወይኔኮሜንት
@user-wz4ts1jk1u
@user-wz4ts1jk1u 8 ай бұрын
ወላሂ ትግስትሽን ወደድኩት እኔ ቢሆን በሞባይሉ ግምባሩን ብዬ ነበር እምፈረክሰው 🤭😁
@nunubintbaba
@nunubintbaba 7 ай бұрын
ክክክክክክክ
@fuzeyaali3802
@fuzeyaali3802 Жыл бұрын
አቢት ትግስት ወላሂ እኔ ብሆን አህኔ ወይይይ አንድ የባሌ ወንድም ሚስት አስታው ቻረጅራይ አርጎት ወላሂ ላብድ ስል ግና ሃሎ ስትልኝ ክዛን ስነግረኝ ተረጋጋሁ አልችልም እኔ አንድ ደውይ ብዜ ካል ካላስ ክክክ በቀጥታ በግድ ደውሎ ነው የማነሳለት ክክክ😂😂😢የኔ ታጋሽ ባል ❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
ጥፊው ተመችቶኛል😃😃😃 ደግ አደረግሽ
@NetsiyouTube-zh2pm
@NetsiyouTube-zh2pm 8 ай бұрын
መድሀኒአለም አባቴ ምን አይነት ትግስትነው አቤት መታደልሽ ቀጥይበት ጌታን ❤
@Ngsitabrha
@Ngsitabrha Жыл бұрын
ይንይ ማሮች ፈቂራቹሁ በጣም ያምራል እስከ መጨረሻ ያዲሪጊላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamriSamri-uc5kr
@SamriSamri-uc5kr Жыл бұрын
ሚስትክ ትግስቷ እኔ በሷ ቦታ ብሆን 😅😅ገደልኩህ😅😅
@HalaAl-z2f
@HalaAl-z2f 27 күн бұрын
የኔ ውድ ስታሳዝን የኔ እናት ደሞ የሰው ያለት ክብር ❤❤❤❤❤
@user-su1jw9fq5x
@user-su1jw9fq5x Жыл бұрын
ትግስትሽ ዋው ያዝልቅልሽ ደሞ ቀስ ብላ ነው ምታወራው አችኩልም አሳዘነችኝ
@FjFj-gf3nh
@FjFj-gf3nh Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አረኮሜተሮች አፈቀራችሁትገ አገቱምናምን ማለትይሸምማል የሰውነው
@user-ir4bt4xu3o
@user-ir4bt4xu3o Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xo4sn4jc5o
@user-xo4sn4jc5o 10 ай бұрын
የቆንጆ ሚስት መሆን ከባድ ነዉ ደርሶብኛል
@kuubiisaid8393
@kuubiisaid8393 8 ай бұрын
Batam
@AmmmAmm-k8f
@AmmmAmm-k8f Ай бұрын
ይቅርታ አድርግልኝ እና ኤሚ እንኳን ከበፊት ጀምሮ የምታውቂው ባልሽን ብዙ ሰዎች አሉ የሰወችን ፍቅር አይተው ግን ለማለያየት ብዙ የሚሞክሩ እንዲህ አይነት ክፍተት ፕራንክም ቢሆን አስተማሪ ነው
@deeddeed2583
@deeddeed2583 6 ай бұрын
ወይኔ ትግስቷ ማሻአላህ የኔ ናት አሣዘሽኚ😢😢
@user-gb6tr2rf7y
@user-gb6tr2rf7y 6 ай бұрын
ታሳዝናለች የምረ እደዚህ ያለ ፍራክ ይቅረባቹህ
@mehratabenat
@mehratabenat Жыл бұрын
Wudoche bante fkr lmot naw mela balwuy❤❤❤ mare tadleshi baleshi serat yalwu lej naw fatrii yetbkachu
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Жыл бұрын
ስታሳዝን የኔ ቆጆ ትግስታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nn1fp9xi1l
@user-nn1fp9xi1l 8 ай бұрын
ወላህ እኔ ሦብር እሚባል ነገር የለኝም እህኔ እኔ ብሆን ተጋለን ነበር😮😅😅😅😅😅
@user-oi3br3nh2v
@user-oi3br3nh2v Жыл бұрын
ትዕግስትሽ 100%👌👌👌💚💚💚💚💚
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 Жыл бұрын
ወይነ ትግስትሽ ደስ ስትህኝ ❤❤❤❤❤❤ተቢረኩልኝ
@fetitube9478
@fetitube9478 7 ай бұрын
የኔ ማር እህት አነጋገር ትቺያለሽ የምር ትለያለ❤❤❤❤❤
@user-su1jw9fq5x
@user-su1jw9fq5x Жыл бұрын
ወላሂ ትግስትሽ ዋው እኔ ብሆን ፍንክቼው ነበር
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 6 ай бұрын
እ እኔ ብሆን ስልኩን እሱላይነው የምሰብረው ጎበዝነሽ
@user-wo1le5ck3d
@user-wo1le5ck3d 6 ай бұрын
ደስ ስትይ የኔ እናት ትግስትሽ ትህትናሽ የሚገርም ነዉ እህቴ ቀጥይበት
@deeddeed2583
@deeddeed2583 6 ай бұрын
😍😍😍😍ቪደወውን ሣላይ የምፅፈውሥ ነገር ማነው እደኔ የሚጦለበው😅
@hiweotyoutube5200
@hiweotyoutube5200 Жыл бұрын
እርጋታዊ ስረአቷ ትግስትሸን ወድጀዋለው❤❤
@user-rf6vd4cz4g
@user-rf6vd4cz4g 8 ай бұрын
ቆጆ ባል ማግባት ከባዲ ነዉ😂😂
@meazeatemesgn5872
@meazeatemesgn5872 8 ай бұрын
Betem 😅
@user-gb6tr2rf7y
@user-gb6tr2rf7y 6 ай бұрын
እራጋታሸ ደሰ ሲል ሰትረጅ የኔ እናት❤❤❤
@AddisieAlehegn
@AddisieAlehegn Ай бұрын
እህቴ በእወነት ማይሆን ነገር አትስሪ በትዳር ጨዋታየለም ሌላ ስራ ብትሰሩ ይሻላል
@dubaidxb3955
@dubaidxb3955 21 күн бұрын
እኔብሆን አላወራትም በሥድብነበር የምጦጋት😂😂😂😂😂😂
@SeidSafi-zi7cr
@SeidSafi-zi7cr 8 ай бұрын
ጥፊው ይደገም😅😅😅
@hshs437
@hshs437 7 ай бұрын
ስወዳቹህ አላህ መጨረሻቹህን ያሳምርልቹህ❤❤❤❤❤❤
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w Жыл бұрын
ያበድ ፕራንክ ቀጭዬ የጥፌው ነገር እማ እሚገረም ነው
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
አረ ጥፊ ቶቶለ ልቀቁ 😂😂😂😄😂🤦‍♀️🙆‍♂️🙆‍♂️
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 Жыл бұрын
ጥፊ ትጠላለህ ጀግና ጉዳዩ አስተማሪ ቢሆንም
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 Жыл бұрын
ዉይይይ ትግስትሽ ማማየ እኔ ብሆን ታየኝኮ በቢላዋ ስዘለዝለዉ 😂 የጥፊያዋ ነገር ትደግሚያታለሽ ብየ በጉጉት😂 ማሬ ዉዴ እንባባል ነበር አላለም ወላሂ ትግስትሽ ዋዉ❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
😂😂ቢላዋ አባባልሽ 😂😂😂 አድ ጎረበታችንን አስታወሺኝ የምር ስትናደድ አናትሽን ነው በቢላዋ ምልሽ ትላለች
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 10 ай бұрын
😂
@user-ek7js6qo6d
@user-ek7js6qo6d 8 ай бұрын
ካአመንኩት በቂ ነው ዋናው እምነት ነው
@mareemmuhammed3569
@mareemmuhammed3569 6 ай бұрын
Yene wud sewedesh
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Жыл бұрын
የኔ አዳም ወይት ነህ ይዲፋህ እና🙈🙈🙈
@djheih3100
@djheih3100 Жыл бұрын
😅😅😅
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@seadi6123
@seadi6123 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz Жыл бұрын
ለምን እደፋልሽ 😄😄😄😄
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ከተድፋማ ከየት ይመጣል
@Strrrtt8765
@Strrrtt8765 6 ай бұрын
የምር በጣም ትግስተኛ ነሽ እኔ እንደዚ ድምጿን ሰምቼ ምንም ባምነው 😂😂😂😂እንደዚ በጥፊ😂😂😂😂
@luabab6092
@luabab6092 8 ай бұрын
እኔስ አዲስ ነው ያወኻችሁ ግን እስር እደምወዳችሁ ባሉካ ምርጥ ባል ነህ
@user-bv5my1my4i
@user-bv5my1my4i Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ❤❤😂
@HalaAl-z2f
@HalaAl-z2f 27 күн бұрын
ደሞ ስወዳቹ የኔ ንግሶቶች❤❤❤
@taricakne1
@taricakne1 9 ай бұрын
😂😂😂ሳ ሳ አቤት ጥፊ👋
@user-vb7jq1ym5e
@user-vb7jq1ym5e 8 ай бұрын
ጥፊዉ ይደገም😂😂😂ትግስት❤❤❤
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 7 ай бұрын
ይሄን ያክል ባትገማመቱ ጥሩነው
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
የምር ስርአት ያለሽ ምርጥ ሴት በመረጋጋት በመነጋገር ችግሮች ይፈታሉ እና ቦግ ቦግ አለማለትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በተረፈ ውለዱ ክበዱ
@semirahassenhassen8543
@semirahassenhassen8543 Жыл бұрын
Tegesiteshe mashe alahi❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AliiAlii678-hv5di
@AliiAlii678-hv5di 7 ай бұрын
እሙየ አቤት ትግስት❤❤❤❤❤እኔ ብሆን አልቼልም
@user-us1ov4no9h
@user-us1ov4no9h Ай бұрын
እሷ ያወራቻት እሡን ፍጥጥብላየምተየዉ ነገርሥ😅😅😅😅
@HayatHayat-je4nz
@HayatHayat-je4nz Жыл бұрын
እየተናደዱመረጋጋትንአሥተምሪኚማሬ😅😅😅😅❤❤❤❤
@user-xs6lo9di4k
@user-xs6lo9di4k Жыл бұрын
እወነት ትግሰትሸ በጣም ነው ማደቅሸ ❤❤ እኔ ባንች ቦታ ብሆን ኑሮ እውነት ምን እንደማደርገው አላውቅም
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ እራሱ በሥርዓት ልጅቷን አላናግርዓትም ነበር ትግስትሺ ♥️♥️♥️♥️♥️
@cuteborse6904
@cuteborse6904 Жыл бұрын
Enda satochi ergata endazi hube yergale enda uuuufff siwdeshi lejutu❤❤❤❤❤❤❤
@zaharaayalew
@zaharaayalew Жыл бұрын
ማሻ አላህ ትግስት አለሽ
@user-ps2sn7lg1w
@user-ps2sn7lg1w Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ማሻአላህ ትግስቶ
@fatesaide5767
@fatesaide5767 Жыл бұрын
የኔ ውድ ትግስትሽን ድጄልሻለው አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ እባክህ አታስጨንቃት
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 7 ай бұрын
ወዶችሚስታችሁንአክብሩሴቶችምአደዛዉ
@asterworko
@asterworko 2 күн бұрын
ሰታምሩ ግን❤❤
@RthiBmhg
@RthiBmhg 13 күн бұрын
አንዳንደየ እንኳ እየተነቃቃችሁ ነዉ መሰል
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ትግስተኛ ነሽ
@sihemsihem8497
@sihemsihem8497 7 ай бұрын
ወላሂ ትግስትሽን ሳደቅልሽ እኔ ብሆን በጀዋሉ አናቱን ነው የምለው
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ አቤትሶብር❤❤
@ttyyggh3370
@ttyyggh3370 Жыл бұрын
በጣም ትግሰተኛ ነች😅😅😅😊😊😊
@mikekemel2891
@mikekemel2891 Жыл бұрын
Waw betam new dasi yemitilut ...fatari yazelikachu yene mirtocheeeee hulem ewodachuhalohu....
@Semiraarega1
@Semiraarega1 3 ай бұрын
ወየው እርጋታ የኔማር ጥፊውተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 3 ай бұрын
ትግስተኛነሽ እኔ ብሁን 😂😂😂
@FatmaKh-dz8kk
@FatmaKh-dz8kk 6 ай бұрын
አይዝሺያጋጡማልሚስኪኑ
@SinkeGirma
@SinkeGirma 7 ай бұрын
በጣም ነዉ እወድቺዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 10 ай бұрын
ወይኔ ደለሽ ርጋታሽን እኔ ብሖን አብጄ ጨርቄን አዉልቄ ነበር
@user-bg7os2ox2x
@user-bg7os2ox2x 8 ай бұрын
የጥፊውነገር 😂😂😂😂😂😂 እኔ ብሆን እዛው ነው አይኑን እማጠፍው😂😂
@user-gv1wt9mx1k
@user-gv1wt9mx1k 7 ай бұрын
ትእግስቱን አደለሽ የኔ ቆጆ ደስ ሰትይ
@SmilingJuicer-ef5pq
@SmilingJuicer-ef5pq 7 ай бұрын
የኔውድ❤❤❤❤❤❤
@user-sl2ir7qd7t
@user-sl2ir7qd7t Жыл бұрын
Woww widoche
@Ikram-ry3gj
@Ikram-ry3gj 4 ай бұрын
እሙየየኔውብትግስትሽተመቸሽ😢😢😢😢
ለሊቱን ሙሉ የሴት ስም ሲጠራ አደረ.....
13:09
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 57 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 47 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 13 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 47 МЛН