አሰቃየኋት 🙆‍♂️ || አሳዘነቺኝ

  Рет қаралды 233,762

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

Пікірлер: 885
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
ወይኔ ማነው እደኔ የቅዳሴው ድምጽ የሳበው እግዚአብሔር ሆይ ለድጂህ አብቃን በስደት ያለነውን ልጆችህን ማሪያምን እናተን ብዙ ልብ ሳልላችሁ የቅዳሴው ድምጽ መሰጠኝ
@Birkutawet
@Birkutawet Ай бұрын
አሜን
@ytxcggfjbb9560
@ytxcggfjbb9560 Жыл бұрын
የቅዳሴውን ድምፅ የሰማ😢 ማነው😢😢
@fikerdegen188
@fikerdegen188 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እኔ
@fikerdegen188
@fikerdegen188 11 ай бұрын
ማሪያምን
@Seniseniii
@Seniseniii 11 ай бұрын
ኣወ ይሰማል ቅዳሴ❤
@QidistSelemon-lp3zv
@QidistSelemon-lp3zv 7 ай бұрын
Inem semichalew
@KasaneshMlauw
@KasaneshMlauw 6 ай бұрын
እኔ❤❤❤😢
@FatenMama
@FatenMama Жыл бұрын
የቅዳሰው ድምፀ የሰማል ደሰ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሳሪቲነኝየእናትዋጀግና
@ሳሪቲነኝየእናትዋጀግና Жыл бұрын
ወይኔ ቅዳሴዉ ይሰማል 🙏🙏🙏 ዮኒ ግን ግፍህ በቀን አይሻልም ነበር ለማንኛውም እሙየ በጥፍ እንጠብቃለን
@Fjogfsc
@Fjogfsc 11 ай бұрын
አቤት ግፍህ😂ስወዳችሁኮ❤ዬቅዳሴዉ ድምፅ😢ዉይ ናፍቆኝ ነበር❤❤❤❤❤❤
@Mkah34
@Mkah34 4 ай бұрын
ደስስትሉአታሰጨንቃት
@NegsitHeylom
@NegsitHeylom Жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በፍሬ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
አቤት ❤ትግስት😮ሲበዛ ጨዋ ጨዋ ቤተሠብያሣደገሽነሽ❤❤👍🌷❣️❣️
@sheromame8643
@sheromame8643 Жыл бұрын
የኔ እናት ፍቅር የሆነች ልጅ❤ የምላሽ ምት እንጠብቃለን 😂😂
@UuKk-vu7vq
@UuKk-vu7vq Жыл бұрын
የቅዳሴውን ደምፀ ስሰማ ሆዴተረበሸ😢😢😢❤❤❤❤ኢትዮጲያዬ መቸነው የማገኝሽ😢😢😢❤❤❤እናንተም እግዚአብሔር ከፍቅር ላይፍቅር ይጨምርላችሁ😢😢❤❤❤
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ Жыл бұрын
ፍቅርየሆናችሁ ልጆች እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ ግን ከልጂነትየጀመረ ፍቅር እኮ በስምማም ደስሲል ❤❤ የኔቆጆ አሳዘነችኝ አይዞሸ አችም ተራሸን ምግብስበሉ አነቀኝብለሸ ስልምልምበይበት😂😂
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
የቅዳሴው ድምፅ ደስ ሲል ውይይይይ ታድላችሁ ስታምሩ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
ውይ የኔናት አሳዘነችኝ ዮኒምነው በሌሊት ቀንይሻልነበር ግን የሰሞኑየምግቡምላሽነው😂😂😂 አሳዘነችኝ 😢ጠብቅ የመልስምቱን ታስለቅስሀለች በተኮል ትበልጥሀለች😂😂በርቱ❤❤❤
@እሙሂራ
@እሙሂራ Жыл бұрын
አይመዳምቅሞሞችየእደት ሰው ሁሌ ይሸወድይመስላችሆል ለቪድወ እያስመሰሉነውእጂ የምርእኔአንድቀንከተሸወድኩከዛወድህከልሸወድምሆሆ
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል Жыл бұрын
@@እሙሂራ አረ እውነትነውየሚመሰለው እኔከባሌጋለቀልዲእያልን አዲዱሰአትእሰምያሰለቅሰኝል እኔምአሰለቅሰውአለሁ እውነትነውየሚመሰለው ከባዱነውልብበሺታያለበግን ፀጥብሎነውየሚቀረው
@አወቀችተመስጌን
@አወቀችተመስጌን 4 ай бұрын
አረ በዚሌሊት እደዚህ ያረጋል ብላ አትገምትም
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
የኔማር ስርአትሽ የለለ አንደኛ የሴት ወግ አለሽ ስታከብሪው የኔ ቸኮሌት ትለያላችሁ❤❤በሌላ ቪድዬ ነይልን 😂😂
@xggdhdhhdhdyuf3193
@xggdhdhhdhdyuf3193 Жыл бұрын
የኔ እናት❤❤❤❤ምን አይነት ምርጥ ሴት ነሽ ውይ ትዕግስት ዛሬም እልሃለሁ በጣም እድለኛ ነህ በሷ ተባረኪልኝ ❤❤❤
@egziabhrfkrnew
@egziabhrfkrnew Жыл бұрын
ቆንጅየ ነህ የኔ ባለማህተብ ይገባሀል በጣም ነው የምታምሩት መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ነው በፍቅር ኑሩ❤️😘😘
@4123_yte
@4123_yte Жыл бұрын
ቅዳሴው ይሰማል ታድላችሁ❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demekchdemekch
@demekchdemekch Жыл бұрын
❤❤❤Amen
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
ዬኒ ደግሞ ይች ውብ የሆነች ታዛዢ የሆነች ሚስትህን በሌሊት አታሰቃያት በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ አሳዘነችኝ በውነት እኔም ከቅልፌ የሚቀሰቅሰኝ ሰው በጣም ነው የሚናድደኝ ለወደፊት ባል ሳገባ ምን እደምሆን አላቅም😀
@tadessetakele3418
@tadessetakele3418 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ነው ።ያዝልቅላቹህ...!!!
@abdabu195
@abdabu195 Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ኮማች ስወዳችሁ እግዚአብሔር በልጅ ቤታችሁን ይባርከው❤❤❤❤
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Жыл бұрын
አሜን,አሜን አሜን
@ዘሙሰለምቴዋቲዬብ
@ዘሙሰለምቴዋቲዬብ Жыл бұрын
አሚን
@tgdiple
@tgdiple Жыл бұрын
የምር ተጫወትክባት ፍቅር ይታገሳል ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ የኔ ውዶች😀😀🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Жыл бұрын
ለኔ የተሰማኝ ቅዳሴው ደስ ሲል በርቱ
@rahmah7531
@rahmah7531 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
😂😂😂ዮ ሳታውቀው የለሊት መጋኛ ሳይመታክ አይቀርም ሚስኪን እሺኝ ሲላት ነካ ነካ አድርጋው ትተክዛለች 😂😂😂
@hanna7637
@hanna7637 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ የቅዳሤ ደምፅ ሢሠማ ደሥ ያለዉ❤
@sikosilo1727
@sikosilo1727 Жыл бұрын
የኔ እናት ሰታሳዝን እርግት ያለች የኔማር አየፍቅር አገላታሀት😅😅❤❤❤
@tewoldebiruk
@tewoldebiruk Жыл бұрын
ወይኔ አንጀቴን የምትበልኝ ነገርስ ወይ ውስጤ ነው የሚላወሰው Proverbs 31 አማ - ምሳሌ 10: ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። 11: የባልዋ ልብ ይታመንባታል። ምርኮም አይጐድልበትም። 12: ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። ይህ የሚቀጥል ይሁን ለልጅ ልጆቻቹ የምታሳዩት ይሁን እስቲ ኢትዮጵያ ልጆች ይወለድላት መልካም ጭምት እሩሩህ ታዛዥ ልጆች ይጠብቃለን ❤❤ ዋው ተባረኩ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@antenehalemu5011
@antenehalemu5011 Жыл бұрын
ደስ ስትል🥰🥰🥰 ልቤን ነካችው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@daruselamseid1319
@daruselamseid1319 Жыл бұрын
ትዕግስቷን ሳላደንቅ አላልፍም🥰 እኔ ብሆን እዛው ቁጭ ብዬ ሳለቅስ ይነጋል😅
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
ለቅሶው ለምን አስፈለገ እንቅልፋም፣🤣🤣🤣
@dgg774
@dgg774 Жыл бұрын
ወላሂ ሱስሆናችሁብኝ ደስስትል ውለዱ ክበዱ አሳዘነችኝ ምላሽ እጠብቃለን 8:01
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
ሚስት እኮ እናት ነች በእውነት 😢❤
@BirtukanYergalem
@BirtukanYergalem Жыл бұрын
የኔውድ ስታሳዝን ስትወድህ የውነት አሰቃየሀት ስታስቀኑ ፍቅራችሁ ይለምልም
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 Жыл бұрын
ስታሳዝን ምስክን የሆነች ልጅ ናት እድለኛ ነህ ከምር በዚህ ምሽት እሽ ማለቷ መታዘዟ
@nfffdt931
@nfffdt931 Жыл бұрын
ኣሰይ ሙቁራተይ እንካዕ ብሰላም መፃኹም ማሮቼ እንካን በሰላም መጣቹልኝ ❤❤❤
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ Жыл бұрын
ውይ ፍቅራቹህ ሲያስቀና ግን በለሊቱ ግፈኛ ነህ ማሪያምን አሳዘነችኝ ትግስቷን አለማድነቅ ንፍገት ነው❤❤
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ፈቅራችሁ እኮ ደስ ሲል መከባበራችሁ በቃ ታድላችኋል❤️
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
ኤሚዬ የዚህን ብድር እጠብቃለው መቼም በማስነቀል አንደኛ ነሽ 😂😂 ወድሻለው የኔ ቀጫጫ❤❤❤❤😊
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ Жыл бұрын
ሚስት ለባሏ ታዛዣ ነች ምንም ቢደክምሽ ታ መታዘዝሽ ታማኘነት ነው የሚሳየው ❤በእምነት
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🥰❤️❤️
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 5 ай бұрын
💚💛❤🤝
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ግፍህ አንተ ልጅ በእጥፍ እንጠብቃለን ❤❤❤
@makamohamed3279
@makamohamed3279 Жыл бұрын
የኔ ውድ አሟዘዝካት አዴል ትግሥቷን ለመፈታተን ይሄ ፕራንክ እያለ ምን መተኛ አላችሁ የምር በጣም ነው ያሣዘነትኝ
@Enbebdjfn
@Enbebdjfn Жыл бұрын
ከምር እድለኛ ነህ ትግስቷ በስማም እኔ ብሆን ደክሞኝ እቅልፍ ላይ ሁኘ ከቀሰቀሱኝ ቤቱ ባድግሩ ነውእማቆመው ማንም እድናገረኝ አልፈልግ😆😆😆 ለማንኛውም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
😂😂😂😂ወይ እኔ በቅልፈፍየ ቀልድአላቅም ደሞ ደክሞታል የኔዉድ ቻይዉዉዉዉ😂😂😂 አሞህነዉ 😮😮😢
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😂😂🥰❤️
@FatumaMohammd-fx8lj
@FatumaMohammd-fx8lj Жыл бұрын
አሳዘነችኝ ቻይ ነች እኛ ቢርበን ለሽ ነዉየምንለዉ የኔ እህት❤
@meribr282
@meribr282 Жыл бұрын
ወይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ እኮ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
ዉይ እናተ ልጆች እኔ ልክ ወንድምና እህት ነዉ የምትመስሉኝ ደስ ስትሉ ማሪያምን ፍቅራችሁን ያብዛዉ ❤❤❤
@KubraTofke
@KubraTofke Жыл бұрын
😂😂😂😂 የኔ ማር አሳዘነችኝ ዮኒ ግን ግፍክ በቀን ቢሆን ይሻል ነበር በተረፈ ሁሌም እንደምለዉ አይለያቹዉ ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አሜን🥰🥰❤️❤️
@حصه-ض4ل
@حصه-ض4ل Жыл бұрын
የቅዳሴው ድምፅ😥
@tegsttegsty6960
@tegsttegsty6960 Жыл бұрын
አማትበህ ስጠጣ ደስስትል ጎበዝወቼ❤❤❤
@almaztarekegn8508
@almaztarekegn8508 Жыл бұрын
የኔ ማር ስታሳዝን እኔ እራሱ እደዚህ አልሆንም የምነሳም አይመስለኝ እዲህ ደክሞኝ❤❤❤❤
@omhyat8581
@omhyat8581 Жыл бұрын
እራት አልበለህም እዴ እኛ ሴቶች በእቅልፈችን የምቀሰቅሰን ወንድ አንወድም ሆ ወዶች ሆደሞች ነቹ ክክክክክክክክክክክ ጭራሽ በለልት ተነስታሽ ስር በታራፋዉ ትደረቹ አለህ ይጠብቅለቹ
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 5 ай бұрын
ወይኔ የቅዳሤው ድምፅ አምላኬ ሆይ ለ ሀገራችን ሠላም አርግልንና በባእድ ሀገር ያልነውን ልጆችህን ሠብስበን👏👏👏👏🍃
@Emanmohammed-c3h
@Emanmohammed-c3h Жыл бұрын
😅ይሄ ልጅ በለሊት ነው ሁሌ ፕራክ የሚያረጋት😅አድ ቀን ባደነግጥ ግን😮😊
@muluneshmelie1042
@muluneshmelie1042 Жыл бұрын
የኔ እናት ሰታሳዝን❤❤❤ ደሞ እያቆረጠ ይሰቃል🤣🤣🤣🤣
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤እውዳችዋለው እውነት አዛዘነችኝ የእኔ እህት በርችልኝ አንችም ስሪለት😂😂😂
@hanihanihanihani4738
@hanihanihanihani4738 Жыл бұрын
የቅዳሴ ድሞፆ ይስማኛል ውይ ታድላችሁ ቤታችሁ ቤተክርስቲያን ጣገብ ነው❤❤❤
@muluneshmelie1042
@muluneshmelie1042 Жыл бұрын
መሰለኝ ደስስስስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤❤ ለደጁ ያብቃን እኛንም
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አሜን❤️❤️❤️
@Soryen-tc5ov
@Soryen-tc5ov Ай бұрын
አቤት ትግስትሽ ታድለሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የቅዳሴዉ ደምፅ ደስ ሲል ታድላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@gdgs8276
@gdgs8276 Жыл бұрын
ሥታሣዝን ዛሬ ገና ተበቀለሺ አይዞን😂😂😂 የማዳም ቅመሞች ምን ተሠማችሁ ይህን ፕራክ ሣይ ማዳም ነቺ ትዝ ያለችኝ አይ እቅልፍ ከባድ ነዉ 😂😂❤❤❤❤❤
@emebet7575
@emebet7575 Жыл бұрын
የኔናት አሳዘነችኝ ከምር 😢 አሰቃየሀት አተ የተመታህ 😅❤❤❤
@pakwxawenipakwxawen3212
@pakwxawenipakwxawen3212 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
@sheto-bh1kb
@sheto-bh1kb Жыл бұрын
ስታሳዝን ፍቅር የሆነች ምስት ሰቶአል ፈጣር ❤❤ማር ልስጥክ 😂😂
@gjch5302
@gjch5302 Жыл бұрын
እኔ ከይቅረታ ጋሬ ከባሌ ጋ ስተኝ እቅልፍ ብዙም አይወስደኝ ወገኖቼ ሀሳብ እሚሆንብኝ የቤት ስራ ነው እሚሆንብኝ😢😢😢❤❤❤
@አላህከሩም
@አላህከሩም Жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@Ami-gs8er1zm9i
@Ami-gs8er1zm9i Жыл бұрын
እኔም አይወስደኝ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 11 ай бұрын
እረእኔስ ይወስደኛል እንደውም አሳቤን ጥየነው እምተኛው
@ብንትጀማልየAአፍቃሪ
@ብንትጀማልየAአፍቃሪ 10 ай бұрын
አይዞሽ ግን ለምን
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 10 ай бұрын
እኔም ነበረኩ አሁንስ ተለያይተናል ላንገናኝ ግን አንድ ቀን ደህና እንቅልፍ ተኝቸ አላቅም
@lemlem5955
@lemlem5955 Жыл бұрын
ኡፉ የኔ እናት ስታሳዝን😂😂❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️🥰🥰🙏
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Жыл бұрын
አንገላታሀት እኮ ሚስኪን ምዝዝ አልክባት የግድዋን ነው ቁጭ ብድግ እያለች የትታዘዝህ 😅😅በርቱ ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@UnicellDoughman-ue1tx
@UnicellDoughman-ue1tx Жыл бұрын
ወይ ምስጊን አሳዘነችኝ 😂😂❤❤❤❤ቀጣይ አች ነሽ ቆንጆ ፕራንክ አድርጊው ኧረ ተው ትተኛበት ወይኑ ዛሬ በሳቅ ሞትኮ😂😂😂❤❤❤
@mekdeshaylu378
@mekdeshaylu378 Жыл бұрын
ወይኔ ግፍህ ስታሳዝን የኔ ቆንጆ 🥰🥰 ግን ደሞ እወዳችኋለሁ ❤
@wegelove3502
@wegelove3502 7 ай бұрын
bro gin abatwa lejen asakakat belew ferdbet endayakomu feraw tetenkek
@HalimaAh-or5kv
@HalimaAh-or5kv 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም የምወዳችሁ ጥዶች ናችሁ ፈጣራ የልባችሁን ያሳካላችሁ ❤❤❤❤❤
@HhdGhf-t6h
@HhdGhf-t6h 5 ай бұрын
ወላሂ እኔ ተእቅልፌ የሚቀሰቅሠኝ ሠው አልወድም የሆነ ይሁንጅ😅😅😅😅እናቴ ትንታ ነበረባትና ሌትሌት አልተኛም ነበር ግንሥዴት መጣሁኝ አሁንም ልጆቹም ሢቀሰቅሡኝ አልወድም
@የነገንማንያውቃልጌታነህ
@የነገንማንያውቃልጌታነህ Жыл бұрын
እዴት እንዳሳዘነችኝ በቀሎ ልስጥህ ውሃ ልስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችኃለሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል
@AddisFamily23
@AddisFamily23 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ መልካም ጊዜ
@TiringoBelete
@TiringoBelete Жыл бұрын
የኔ ውድ ስታሳዝን 😥😥😥😥ውይይይ ዮናስ ነፍስህ አይማርም በሌሊት እምደዚህ የምታሰቃያት 🤣
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
እሙዬ ዮኔ ሰርግ የማድረግ ፕላን አላችሁ ወይ? ለማወቅ ፈልጌ ነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መቼ አስባችኋል ኤንተርቬአችሁን ደግሜ ደግሜ እያየሁት ነው እንደገና በጣም በጣም ውድድድድድድድ አደረኳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RuqayaAli-i1e
@RuqayaAli-i1e Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 የኔውድ አሣዘነችኝ እቅልፎን አቋረጥካት 😂😂😂😂 ፍቅራችው ማሻላህ አላህ ያጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@tyebeti7363
@tyebeti7363 Жыл бұрын
የፍቅር ተምሳሊት ነሽ ወላሂ እኔ ብሆን ትቸው ነው የምተኛው ከቅልፊ ከሚቀሰቅሱኝ ሁለት ቀን ሳልበላ ባድር ይሻለኛል የኔውድ❤ ብርቺ
@Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
@Mነኝየናቴናፋቂ-f2l Жыл бұрын
ክክክክ
@genetgetachew8822
@genetgetachew8822 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔም
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂
@zenebwagnew3946
@zenebwagnew3946 4 ай бұрын
ማርያምን እኔ እየሰማሁት ነበር እሔንን ፕራክ ግን ባል ባላችሁን እያሰራችሁት ተኙ እዴ ወይ አትለምዷቸው ወይ መታመሳችሁን አተው
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ Жыл бұрын
አድራጊውም ተደራጊዋም ሁለታችሁም ታሳዝኑኛላችሁ ቀጮየ አይዞሽ እማ❤
@kalli5975
@kalli5975 Жыл бұрын
ወይ አሳዘነቺኝ የምር ግን ጠብቅ የመልስ ምት በተንኮል ትበልጥሀለች የኔውድ አሪፍ ተንኮል እጠብቃለን 😍 በርቱ
@bezubb3137
@bezubb3137 Жыл бұрын
ባለጌ ነክ እሺ ግፈኛ ፕራንክ ይላል በውድቅት ጨለማ😣
@tiglave9553
@tiglave9553 Жыл бұрын
የኔ ማሮች በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ ነው እማረጋችሁ 🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️😘😘
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
ደሞ ስጦታ ስጠሀት አታቅም ብዙ ቀንህ ነው ሰርፕራይዝ አርግልን❤❤🌹💕💕💕
@tsaheyeabere3552
@tsaheyeabere3552 Жыл бұрын
Anetem mangista samayi atigabami ewunti batami azazanchi uuuufff kkkk😅😅😅
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😳🥰❤️
@tsaheyeabere3552
@tsaheyeabere3552 Жыл бұрын
@@yoeemy ❤❤❤😘
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 Жыл бұрын
ክፉ ነህ ግን ለቤታቺሁ አዲስ ነኝ አገላታት እኮ 😂😂 በቃ ደመርኳቺሁ ❤
@redblutens9341
@redblutens9341 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ታይ ገበረቶ ደቀይ ለይቲ ምድርስ😂😂😂ከም ጥንስቲኮ ትእዛዛት ኣብዚሑ😂😂😂😂😂
@hamerhamer4725
@hamerhamer4725 Жыл бұрын
kkkkk anes kenaded neyire leyites kebid eyu OMG
@redblutens9341
@redblutens9341 Жыл бұрын
@@hamerhamer4725 😁😁😁ዋላ ኣነ ካብኩሉ ካብ ምድቃሰይ ዘልዓለኒ ተልዒልኪ ንኸስዮ እዩ ዝመፀኒ😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@ቲጂ-ጠ3ደ
@ቲጂ-ጠ3ደ Жыл бұрын
ጠብቅ ምላሹ የከፋነው እደው ብድርሽን የማትመልሽ ካልሆ😅😅😅 ውይ ቅዳሴው❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@kedestkedeest9591
@kedestkedeest9591 Жыл бұрын
የኔ ማር አጀቴን ነው የበላችሁ❤❤❤❤ ዩውኒ የአንተሥ ከፋ😂😂😂 ❤❤❤❤😂
@hidjind8081
@hidjind8081 Жыл бұрын
ፍራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ❤❤
@HananMareiam-jq5xh
@HananMareiam-jq5xh 3 ай бұрын
ማነው እንደእኔ የቅዳሴው ድምፅ 😢😢😢የተሰማው❤❤❤❤❤🌸🌸🌸🌸🌸🌸እግዚአብሔር ይመስገን
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
😂😂❤❤❤❤❤የኔ ውድ አሰቃየት እኮ ዮ ነበሰህ አይመርም😂😂😂
@Mekdes1668
@Mekdes1668 11 ай бұрын
የኔ ውድ ትግስትሽ ደሞ ታዛዥ ነሸ ትምርት ካቺ 👍😘😘🥰🥰🥰
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
ዮኔ በጣም ደረቅ ነህ አዎን ምግብ ተነስ😂ውድድድድ❤❤❤❤
@AkunaAbinet-b1x
@AkunaAbinet-b1x 10 ай бұрын
ስታሳዝን የኔ ቆንጆ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 10 ай бұрын
አረ አናንተ ልጆች ሱሰ ሆናችቡን😢ሰራ ትውት ኣርጌ ወደአናንተ😊ሰታምሩ አግዚኣቢሄር ፍቅራቹ ያጽንላቹ😊
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
ስወዳቹ በመቤቴ ደሞ ቅዳሴው ስሰማ ማነው ሃገሩ ትዝ ያለው😢
@Temerha
@Temerha Жыл бұрын
እረይመቻችሁ❤ስታሳዝንየኔዉድ❤😂😂
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤️❤️🥰🥰
@ametu-i7c
@ametu-i7c Жыл бұрын
አንደኛ ለመኳመት ስሯሯጥ ተደፍቼ ነበረ ግን አልተሳካልኝም😂😂
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️😍
@DygggGihhy
@DygggGihhy Жыл бұрын
የኔ ምስኪን ስታሳዝን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️በጣም ነዉ የምወዳችሁ 😁😁😂
@BettyLove-m8k
@BettyLove-m8k Жыл бұрын
ወይኔ ግፍህ ስታሳዝን እኔ ብሆን አልሰማህም 😂😂😂
@zadyoutube7062
@zadyoutube7062 Жыл бұрын
ከንግድህ አንች የባለፈውን ዱላ ከጎንሽ አድርገሽ ተኝ እንጅ መተኛም አላገኘሽም 😂😂😂
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
Kkkk❤❤❤
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
😂😂😂😅
@የኮቻዋነኝ
@የኮቻዋነኝ Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
በቀን ምግብ ስጥታህ ፕራንክ ታርግህ እኮ ነው ብለን የብዙዎች ኮሜንት አንተ ደሞ ከእንቅልፍ ቀስቅሰህ ምግብ ስጪኝ እሺኝ ሚስኪን አሞህ ነው ሚስኪን ፕራንክ የባለፈውን መልስ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@ayedaayeda-kr9nk
@ayedaayeda-kr9nk Жыл бұрын
ወይኔ የምግቡን ነው የተብቀልካት ግን ምላሽህን ግን ጠብቅ የኔ እስማርቶች ወዳችሁለሁ ❤❤❤❤❤
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
ለበዓል የተሰራው ዶሮ ተደፋ
20:50
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 655 М.
ለሊቱን ሙሉ የሴት ስም ሲጠራ አደረ.....
13:09
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 59 М.