ፈጣን ልዩ ቁርስ ምሳ እራት// 2 አይነት የተሰራ ፓንኬክ // ቅቅል//ጎመን በድንች በካሮት//ድንች በRad beans //ሰላጣ

  Рет қаралды 149,651

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@Degsewtube
@Degsewtube 3 жыл бұрын
ዋውው ሁል ጊዜ አዲሥ ነው እሚሆንብኝ እናትዬ በጣም ልዩና በሺታ እሚያበላ የተባለለት ምግብ እኮ ነው እምታሳይን ፈጣሪ እጆችሺን ይባርካቸው የኔ ባለሙያ ቅንነት ከሚያምር ሙያ ጋር አሟልቶ የሰጠሺ ❤️👌 ጓደኞቸ አይተው ይጠቀሙ ዘንድ ሸር
@emabtimagistu1934
@emabtimagistu1934 Жыл бұрын
Wawa
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 жыл бұрын
እቃወችሽ ሁሉ አንደኛ ናቸው የአንቺ ባለሙያነት ልዩ ነው
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 2 жыл бұрын
ዋውው በጠም ምርጥ ነው ተበራክልኝ የኔ በላሞያ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ሁሉም የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ 👌❤
@astermekuria811
@astermekuria811 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው so creative!!! God bless you
@zaidrussom7802
@zaidrussom7802 3 жыл бұрын
Waaaw bexam gobez ejish yibarek.
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@umifaruk5394
@umifaruk5394 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አሰራርሽ እቃዎችሽ ደስ ይላል በርቺ ሲስ
@amlakiesmani3149
@amlakiesmani3149 3 жыл бұрын
wawwww እንዴት ያለሞያ ነው እጂሽ ይባርክ እህቴ
@compunour1250
@compunour1250 3 жыл бұрын
አቤት ሙያ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
@tigestaweke3168
@tigestaweke3168 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያደነኩሽ የሀገራችን ምግብ ጤነኛ በሆነ መልኩ በአጭር እንዲሁም ዘመዊ መልኩ አሳድገሽው ጎበዝ እህቴ ኮራሁብሽ ወደፊት ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@sabboonad2063
@sabboonad2063 2 жыл бұрын
የቡና ማሽንሽ በጣም ደስ ትላልች መሪኩን ላክልን
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Жыл бұрын
እናት ተባረኪ ደስ ስል ዋው
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
Bexami konijo new ijshi yibareki 👍💯👈
@Orange06909
@Orange06909 3 жыл бұрын
የምትጠቀሚባቸው እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ
@senitgebrhiowt7894
@senitgebrhiowt7894 3 жыл бұрын
ባለሙያ በጣም ደስይላል ተባረኪ
@umuhamudyoutube5399
@umuhamudyoutube5399 3 жыл бұрын
አይዝሽ በጣም ሀሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ በጣም የሚያምር ስራ ነው
@kbromgebru7640
@kbromgebru7640 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እኒ ብልህ ጊዜ በምትነግርህ ጥሩ ነበረ
@tenudeju7814
@tenudeju7814 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሺ በርች ምልሺ ነገር ቢኖር አገር ቤት ላለነዉ የምናገኝዉን ግብአት ቢሆን ደስ ይለናል እንደ አስተየትነዉ የኔ ውድ በርችልኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሽ የኔ እህት🙏❤️
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 жыл бұрын
በጣሞ ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው አገላለጽሽ እና እርጋታሽ ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ እህቴ
@እሙከድር-ነ7ተ
@እሙከድር-ነ7ተ 2 жыл бұрын
ዋውውውማሻአላህ😍😍😍👌
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
ላንች ሞያ ቃል የለኝም ።እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክ በጣም ብዙ ተምሪለሁ ካንች ።በዛ ላይ ንፅህናሽ አቦ ያሳደጉሽ እናትም ይባረኩ ውድድድ አረግሻለሁ ቆንጆ
@lalaside9094
@lalaside9094 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሌላው ቢቀር በፅዳት አሰራርሽ ብቻ ይበቃል ባለሞያ ስለ kitchen እቃዎችሽ ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 жыл бұрын
Masha allah new berchi betame gobze neshe🙏👍
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋውውውውው እጅግ በጣም ቆንጆ ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
@sedaletegaye7763
@sedaletegaye7763 3 жыл бұрын
🙏❤
@tigistmehemed6515
@tigistmehemed6515 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ብዙ ስራ የሚያቀል ዘዴ እናመሰግናለን በርቺልኝ👌
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion Жыл бұрын
Yene lyu betam inamesegnalen inwedshalen ❤❤❤
@ናኦሚግዛዉ
@ናኦሚግዛዉ 3 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ ባለሞያ ነሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሞያ 👌👌👌ሼር❤🙏
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 3 жыл бұрын
እንዴት ጎበዝ ነሽ እባክሽ!!!! በእቃዎችሽ ደግሞ ተደንቄያለሁ። ሥራ ያቀላሉ። አገራችን ግን ሁሉም ያሉ አይመስለኝም። ቢኖሩም ውድ ናቸው። ተባረኪ
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም በጣም ቆንጆ ነዉ ጥሩ አማራጭ ነው እናመሰግናለን
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ዋው እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ብዙ ስራ የሚያቀል ዘዴ ታካፊይናለሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍👍❤❤🙏
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 жыл бұрын
ደረደርሽው ባይነት ባይነቱ እጅሽ ይባረክ
@gch752
@gch752 3 жыл бұрын
እናትዬ የኔ ባለሙያ እማደንቅበት ቃላት የለኝም በጣም ጎበዝ ነሺ እጆችሺ ይባረኩ🙏
@ስንታየሁዳርጌ
@ስንታየሁዳርጌ 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነወ ምራቅ ያስውጣል
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 3 жыл бұрын
Suse tebareki
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 жыл бұрын
Look so yammy, my daughter five years old said, I love it mommy please do it so I am going to try. Your channel is helpful.
@degsewz9849
@degsewz9849 3 жыл бұрын
Woww Thanks for sharing 💓🙏
@adetube8673
@adetube8673 3 жыл бұрын
ዋውው ጎበዝ በጣም አርፊ ነው
@tsegi9563
@tsegi9563 3 жыл бұрын
ባለምያ በጣም ጎበዝ
@game-lf7ou
@game-lf7ou 3 жыл бұрын
ባለሞያ ነሺ እህት ጌታ ይባርክሺ
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@helenzemicahel926
@helenzemicahel926 3 жыл бұрын
Watching awww yummy God bless you ma sis
@zufanamde8391
@zufanamde8391 3 жыл бұрын
Good job it’s beautiful yummmmmm
@muluendawika5665
@muluendawika5665 3 жыл бұрын
"wow ልዪ ነው🌷🌷😘😘😘____
@tigistbussa8309
@tigistbussa8309 3 жыл бұрын
i am impressed you make cooking so easy and i love all your kitchen aids. Worth following you! Thankyou,keep up the good work .
@azeb8953
@azeb8953 3 жыл бұрын
Wow your Amazing!! 🙏🏾
@yalemasmamaw1642
@yalemasmamaw1642 3 жыл бұрын
Amazing cook!!!
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
እናትዬ ሁሉም ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌
@elisaayele6647
@elisaayele6647 Жыл бұрын
Abet akerarab liyu newu ijish yibarek
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም 👍👍👍👍👍💕👏👏 አመሰግናለሁ
@ሚሚኢትዪጵያዊት
@ሚሚኢትዪጵያዊት 3 жыл бұрын
ቁንዲ የህንሽ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ እቦእናም እቃዎችሽን በጣም ነው የምወዳቸው ዛር ደግሞ የጨውና ብላክ ፔፐር😻
@msrajm6899
@msrajm6899 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥሽ ሁሌ አዲስ ነገር ሰለ ምታሳይኝ
@neimamohammed4833
@neimamohammed4833 3 жыл бұрын
Berchi ehte
@Vero_G-r1m
@Vero_G-r1m 3 жыл бұрын
I'm very amazed see how your kitchen are always knit and clean while you're cooking you u know what gone happen when we cook our habash food like shoro or doro even if.....
@fassica9853
@fassica9853 3 жыл бұрын
Thanks Enat. A good way to eat your rolled oats besides oatmeal.
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 жыл бұрын
Everything looks perfect I love the pancakes maker I will definitely wait for your next video thank you for sharing 🥰🙏
@hewe4kg11
@hewe4kg11 3 жыл бұрын
Well done thank you for sharing
@meksebtv1376
@meksebtv1376 3 жыл бұрын
Wawww betam konjoo aserar new🥰🥰🥰🥰👌👌
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 3 жыл бұрын
ሥጦታ ነው እኔ ምግብ መሥራት አልችልም።
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
አቤት እናትዬ የኔ ባለሙያ ሁሉ ሙሉ በጣም ቆንጆ ምግብ አዘገጃጀት እንግዲህ ካልሽ አይቀር አስተያየት ልስጥሽ እኔን በቤትሽ መጋበዝ አለብሽ 🤣 በጣም እናመስግናለን እህቴ የምትጠቀሚያቸው kitchen appliances/kitchenware በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ናቸው እናመስግናለን 👍🏾👌🏾💯💝
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ውይ በደስታ ነበር የምጋብዝሽ❤️
@selamawithg408
@selamawithg408 3 жыл бұрын
You are the best 🙏🏽 Thank you so much for sharing your best cook. You have no idea how much you are helping. Thanks again 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
great job 👏
@hamgf1951
@hamgf1951 3 жыл бұрын
Always you make healthy food
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
እኔ ግርም ነው የምትይኝ እንዳው ተባረኪ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ ነው የኔ ባለሙያ 👌👍😍
@samriwtkidanie6429
@samriwtkidanie6429 3 жыл бұрын
Gobeze , keep up the good work. I can’t wait to see the coffee machine like. Thank you
@almazsisay6359
@almazsisay6359 2 жыл бұрын
ለአበሻ አገር ሳይሁን እዛው ለናተ ነወ
@foziyakalil4973
@foziyakalil4973 3 жыл бұрын
Wooooow
@Rosina.K
@Rosina.K 3 жыл бұрын
Thanks 🙏! It looks delicious! BTW, it is finally nice to see your face. I learned so many things from you including how to make injera! You are talented ባለሞያ👌
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 3 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት አዲስ ቤተሰብ ነኝ 💚💛❤🙏
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እናትዬ 🥰🥰🥰👍👍
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet 3 жыл бұрын
Betam gobez des yilal!
@beftuoromo714
@beftuoromo714 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ስራሽ ሁሉ ያስደስታል የእቃዎችሽን ሊንክ ግን በቅርቡ ስሪልን
@shitayenegash5529
@shitayenegash5529 3 жыл бұрын
Nice!!!!
@emutube6306
@emutube6306 3 жыл бұрын
በርች ፅዲት ያለ ቪዲወ ነው እምሰሪው
@መካአደም
@መካአደም 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቀቢኝ እህት
@nadhishow
@nadhishow 2 жыл бұрын
man that looks so yummy.
@neimamohammed3366
@neimamohammed3366 3 жыл бұрын
እሄን ማብሰያሽን ወድጃታለሁ ኢትዮጵያ ያለሰው በምን ያገኛል አመሰግናለሁ
@tsigezeirhun7150
@tsigezeirhun7150 2 жыл бұрын
ሰላም እህታችን በሰላም ነው ጠፍሽብን
@mekdistube
@mekdistube 3 жыл бұрын
የምወድሽ በጣም ጎበዝነሽ የእኔ እሴት
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
As always enatye you delivered very beautiful and healthy food. Thank you for sharing and also አትጥፊ እማ😘😘😘👈
@nebihatseid8347
@nebihatseid8347 3 жыл бұрын
Delicious 😋😋
@abebahagos5208
@abebahagos5208 2 жыл бұрын
You are so amazing women. I really appreciate you so much. ❤
@senaalemu3430
@senaalemu3430 3 жыл бұрын
Love it
@messaysahile8073
@messaysahile8073 Жыл бұрын
ተባረኪልን።❤😂
@mihretabera6858
@mihretabera6858 3 жыл бұрын
swedish yene enat 1gna nesh!
@hi8228-hi
@hi8228-hi 11 ай бұрын
gobezzz
@FasiNico
@FasiNico 3 жыл бұрын
Yummy yummy yummy👌❤
@barechabreha2418
@barechabreha2418 2 жыл бұрын
Kurse???
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
አናነትዬ ሰለመጠሸ ደሰ ብሎኛል የኔ ባለሙያ
@robelwoldearegay8007
@robelwoldearegay8007 3 жыл бұрын
እባክሽ መጥበሻው ከየት ገዛሽው ሹክ በይኝ
@lizworede-said919
@lizworede-said919 3 жыл бұрын
Looks 👍🏽 Can you share the link for the electric grill?
@ዘይነብሙሀመድ-ሰ9ጰ
@ዘይነብሙሀመድ-ሰ9ጰ 2 жыл бұрын
ብከታተልሽ የማስለለቸኝ በርች እህትብዙየማላቃቸው ሞያወችቀሰምኩወላሂ
@ERITREACONNECT
@ERITREACONNECT 3 жыл бұрын
wowwwww betam bale moya nesh
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሽ የእውነት ሞያሽብቻሳይሆንጉድለቴን ንገሩኝ ማለት ቀላል አይደለም በርቺ የኔውድ አመሠግናለሁ።
@rahmaahmed8489
@rahmaahmed8489 3 жыл бұрын
Hi the van for pancake from where did u get pls sis
@alemgodeloeya7247
@alemgodeloeya7247 3 жыл бұрын
What is this electric coking thing you using and where can I find? Keep up the best job you’re doing
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
እናትዬ ባለሙያ እኮ ነሽ እንደወትሮው ሁሉ እናመሰግንሻለን👏🏽👏🏽
@suubanfarah6683
@suubanfarah6683 3 жыл бұрын
Keep going you are so organized and good cook! Can you please share with us which website you get your kitchen staff.
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 жыл бұрын
እናትዬ ከቻልሽ ሁልጊዜ የዕቃዎችሽን ሊንኮች ዲስክሪብሽን ቦክስ ላይ ብታስቀምጪልን ለመግዛት ያስችለናል ተባረኪ:::
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 166 М.
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 70 М.