KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
GERE EMUN PART 217 | ገሬ እሙን ክፋል 217
39:00
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
ቀላል የሚጣፍጥ ህልበት //ቃሪያ ስንግ//ከዜብራ የጤፍ እንጀራ ጋር
Рет қаралды 382,812
Facebook
Twitter
Жүктеу
7800
Жазылу 178 М.
Enat - Ethiopian food
Күн бұрын
Пікірлер: 437
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
እጀራ አሰራር kzbin.info/www/bejne/mZ-xkImmpqyMnJo
@ethiosaki4515
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው የጀራ መቡኪያሽ እና ማስፊያሽን ኬትአገኘሽው በናትሽ ንገሪኝ
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
@@ethiosaki4515 ማቡኪያው Costco ነው የገዛሁት ማስፊያው Target
@AmenAmen2220
2 жыл бұрын
እናት እኔ የምፈልግ የምጣዷን ስም ከየት ማግኘት ይቻላል?
@ethiosaki4515
2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 thank u so much 💓
@stephanieadams9702
2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261what’s the calorie of Engaira ?
@misrakbahiru9067
2 жыл бұрын
ህልበት በጣም ነው የምወደው ዕቃዎችሽ ሁሉ ሲያምሩ የእውነት በደንብ አስበሽበት ተጨንቀሽ ነው የምታቀርቢው big respect Enateye
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏💝
@meseretwerede6118
2 жыл бұрын
ስታምሪ ጎበዝ እንደዚህ አይነት የህልበት አዘገጃጀት ሳይ የመጀመሪያ ግዜ ነው እጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ቅንነትሽ ይብዛ አይወሰድብሽ ትሁት እህቴ ።
@pate840
2 жыл бұрын
በጣም አደንቅሻለሁ ተምሬ ነው የምሰራው በማለትሽ ። ህልበት ግን እንዲህ አይዘጋጅም ዱቄቱ የሚዘጋጀው በጣም በተለየ ሁኔታ ነው ። አንድ ቀን ሰላም ሲወርድ ዱቄቱት ከትግራይ አስመጥተሽ ልዩነቱን ቀምሰሽ ትነግሪናለሽ ። አድናቂሽ ነኝ ብርት 😘🙏🏼❤️ለመምታት ከአንድ ሰዓት በላይ ያስፈልገዋል ። ብዙ ሲመታ ነጭ ይሆናል ቀላል እንደ አረፋ ይሆናል ። በቀላሉ ይፈጫል ። መምታቱ ከበቃው በኃላ ነጭ ሽንኩርት ከጨው ጋር ተፈጭቶ ልሞ ይገባበታል ከቆንጆ ሽሮና ስንግ ጋር መመገብ ። የማንጨርሰው ከሆነ ቀንሶ ጨው መጨመር ።ትግራይ ሰላምሽ ይመለስ የምግብ አይነትሽ አስደምሞኛል ከጠጅና ጠላሽ ጋር ።ውለታሽን አልረሳውም 😘🙏🏼
@shwet5513
2 жыл бұрын
ጎበዝ እንዴት ኣወቅሽው ኣሰራሩ?
@Mekatubewello
2 жыл бұрын
ግልጽናቷ ደስ ይላል አንችም መልካም ነሺ ሰላማችንን ይመልስልን
@sunhailu6094
2 жыл бұрын
Miss Tigray so much. May God be with you 💛❤️
@enatbabey2776
2 жыл бұрын
እልበት ከትግራይ ብቻ አደለም እህቴ መሀል ጎንደርም የፆም ምግባችን እልበት ነዉ እና እዳልሽዉ አሰራሩ እደዚህ አይደለም ግን ይህ አሰራርም ቢሆን ዱቄቱን በማይገኝበት ቦታ በጣም ጥሩ አሰራር ነዉ
@YiDesswa
Жыл бұрын
@@enatbabey2776 እህት አለም እንዴት እንደሚሰራ ከባቄላ ዱቄት እባክሽን አስረጅኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Mimi-ex4si
2 жыл бұрын
እንደው የሙያሽ ብቻ ሳይሆን ንግግርሽ እራሱ ደስ ይላል ደግሞ ከሰው የተማርሽውን ሳትደብቂ ነው የምትነግሪን ካንቺ ሙያ ብቻ ሳይሆን ትህትናን እንማራለንእእግዚአብሔር ዘመንሽን ብርክ ያድርገው🙏
@sisayasfaw6197
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ከንፅህና ጋር በጣም ደስ ይላል
@yordanosmamo6642
2 жыл бұрын
አንደኛ ንፅህና ሁለተኛ ሞያ የእናቶች እፎፎፎፎፎ እንጀራ ብርቅ የሆነበት ሀገር አስጓመዠሽኝ እጅሽ ይባረክ
@saritube7372
2 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ንፁህ ፀባዬ ሰናይ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የምወድሽ 😘
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏💝
@astersimatube
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ❤❤❤❤
@Abc-zl6ts
2 жыл бұрын
ፅዳትሽ ራሱ ደስ ሲል አንቺ ሽልማት ያስፈልግሻል 💪💪💪 መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት በርቺ እህቴ አድናቂሽ ነኝ😘😘😘
@Abc-zl6ts
2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በርቺ ደምሬሻለሁ
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏💝🥰
@Jebena9797
2 жыл бұрын
Betam new enateye yemewedesh betam new yemadenekesh berechi,Fetari yebarekesh
@weldabkidane3135
Жыл бұрын
በጣም አስደናቂ እናት ነሽ እህታችን አሰራርሽ እና ጽዳትሽ ደስ ይላል.
@birder5052
2 жыл бұрын
እናት መቼም ከአንቺ ስንት ሞያ እንደተማርኩ ልገልፅልሽ አልችልም ተባረኪ ። በተለይ የቅርብ ግዜ ትዳር ጀማሪ በመሆኔ የበለጠ ጠቅመሽኛል አመሰግንሻለሁ። ሌላው ከቻልሽ የእንጀራ ማዞሪያሽን ከየት እንደገዛሽው ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኛል በርቺ ኑሪልን
@ghirmaiyy
Жыл бұрын
በጣም የታደልሽ ባለሞያ ነሽ። ኩሽናሽ በጣም ንጹህ እና የተወጋገነ ነው። ወንዶች የሚመኟት ዓይነት ሚስት ነሽ። ቀጥይበት።
@nejatraya
2 жыл бұрын
ማሻላህ እውነትም እናት ነሽ ስራሽ ሲያም አላህ ✋ እጂሽን ይባረክ በጣም ባለሙያ ነሽ አይዞሽ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ ውድ
@eletderash
5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ከንፅህና ጋር በጣም ደስ ይላል❤❤❤🙏
@azmeraokbamicael1042
2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ፡ኣገላለጽሽ፡የክችኑ ንጽህና፣ኣቀራረብች ሁሉ ደስ ይላል፡እናትነትና ዘዴ ላስተማሩን ውድ እናቶቻችን ክብር ይገባል።
@tamirrayehubenti493
Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። ምርጥና ቀላል አሰራር በያለንበት ሀገር የህልበት እህል ማግኘት አንችልም ይህ አሰራርሽ ግን በቀላሉ እንድንሰራ ይረዳናል። Thank you🙏❤
@LoveAndPeace2424
2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ዋው ሞያ ንፅህ👏👏 ቃሪያ ስንግ እኔም የተቁላላውን ነው የምወደው።
@messeretalem638
2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ትላንትና የአንችን ብድዮ የቅቤ አነጣጠር ሌለ ሰው ለቆ አይቼ በጣም ነው የገረመኝ ምዲረ ሴቱን ሁሉ አንጫጨሽልኝ አንች ግን አነጠጠረሽ ልክ እንደ አያቴ ነበር አንች ሁሉንም በትክክል ነበር የዘገዴሽው እጂሽ ይባረክ ምድረ ሴቱ የአነጋገር ከህሊናው ተነጥቀዋል አበስኩ ገበርኩ መቼም ሞረልሽን እንደጨመሩ እርግጠኛ ኔኝ ተቸግረዋል እኳ በአመት አንድ ኪሎ ቅቤ የነጥረሉ ምላሳቸው መርዝ እንደለሁሉም አስተያየት ከአገር ቤት ነው የለቀቃቸውን ልጅ በዝህ አጋጠም አመሠግናለሁ አንች በረች የእኔ ዊዴ ሰለም ሁኝ
@seyatube5967
2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ባለሙያ ማለት እንዲ አይነት ነው። እጅሽ ይባረክ በውነት😯😯🥰🤩🙏
@ethiomistre121
2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገርችን ያርግልን ፈጣሪ በጣም የሚያምር አሰሰራር ኘዉ እናመሰግናለን ሐቤትሽ አዲስ ነኝ ሰቢ ልይክ አንች ኘይ ጉራ በይ እህት
@kukkuassefa8347
2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ እጆችሽ ይባረኩ
@senaitkidane3774
2 жыл бұрын
Wow bale moya nesh af yagomognal 🙏🌹 egish ybarek demo betam nixhna yethebeqew migb des ylal my feedback is 101%🙏🙏
@titighezai9205
2 жыл бұрын
ዋውውው መሸላህ አለኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁሉም ስራሽን ጽዳቱም በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ሰይይይ
@genetghebrewahid688
2 жыл бұрын
Betam gobez balmoynesh looks delicious ❤❤❤
@rahelwolde146
2 жыл бұрын
እናትዬ ምልበልሽ ቃላት አጣሁልሽ ብቻ እግዝያብሔር ጤና እና እድሜ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይስጥሽ። ሁሌ አንደኛ ባለሙያ።
@fri8050
2 жыл бұрын
Btame gobez lije nesh tbarki ejesh ybark😘
@abieltarik1907
10 ай бұрын
Waaaw🎉🎉🎉 xdat des ylali betam gobezi tyake aley yekmem mederderya kedstu ategeb yale des ylali ket gezashu ❤❤❤❤❤❤❤
@tsgerda1234
8 ай бұрын
Ejshen ybarkew yne konjo ❤❤❤
@dinkuyenenesh2049
2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ባለሙያ እንካን በሰላም መጣሽ!!እጅሽ ይባረክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏👍👍👍👍
@tigistasfaw6121
2 жыл бұрын
የሚስተካከልሽ የለም በጣም ጥርት ጥንቅቅ ያለ ደስ የሚል ስራ ነው ሁሌም ይዘሽ የምትመጭው ብዙ ተምሬያለው ካንቺ thank you እናትዬ
@rahmamuhammad9596
Жыл бұрын
Wow 👌 thanks for sharing
@zionmekonnen3212
2 жыл бұрын
እናትዬ ላንቺማ like ስያንስሽ ነው እጅግ በጣም ባለሙያ ነሽ የሰራሽው በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
@millionyohans6737
2 жыл бұрын
Amazing , tebareki , bebzu berchi ❤
@senyseny1143
2 жыл бұрын
Betam gobez nesh ihtye mitadus yet new yegezashiw ijish yibarek 💕🌻🌻
@abezashabebe5654
Жыл бұрын
Wow ijish yibareke gobazi nesh yeewunt
@genettesfasion9786
Жыл бұрын
Betam gobez adnakishi nengi Yebet ekashi betam yamral ket new metegaziw tekumin bakeshi
@almazseyoum2393
2 жыл бұрын
Gobez nesh gin ye hilbet aserar endesu aydelem . Lelaw gin betam gobez nesh
@rahelmehari1057
2 жыл бұрын
Betam konjo aserar new betam new madenkesh,mewedesh ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@selamleethiopia3423
2 жыл бұрын
ሲስቱ አሪፍ ስራ ነው!! በተረፈ ልብ አላልሽ ይሆናል እንጂ ውሀሽ እየባከነብሽ ነው!! ትኩረት አድርጊ::
@etalemtamrat
Жыл бұрын
ባለሙያ ስታኮሪ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን። አሜን
@zufantesfai9270
Жыл бұрын
Betam. Gobez. Lje ajshn. Ybark bar. Menged temarkuty amesegnaleu
@paolodariogadaleta4421
2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል የእናቶቻችን ትዕግስትና ብርታት ይደነቃል እህታችን እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ሞያሽን አድንቄልሻለሁ እጅሽ ይባረክ።
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
2 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ አርጌ ሥጋግሮ ነበር ጎበዝ በርች ሥራሽን ወድጀዋለሁ👌👌👌
@VenusAdiam
2 жыл бұрын
ሠላም ደና ነሽ ሁሉ ጊዜ የሚያደንቅሽ የሚከታተልሽ ከሚላኖ ነኝ በጣም ጎበዝ በርቺ ስራሽን ይባርክልሽ
@sitotatube-
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እናትዬ በጣም ያምራል 👌👌👍🥰🥰
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏🥰
@rutgetachew9591
2 жыл бұрын
Xdt Yalsh Slehonsh Betam Mew Yewededkush. Ejishin Ybarek💌💝
@abbylove4379
2 жыл бұрын
Amazing 👏, well done!!! I'll try to make this. Thanks again for another magnificent recipe 😋
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Thank you dear 🙏💝
@lalleyatata
2 жыл бұрын
So good thank you for teaching me how to make Hilbet
@marxtgiyorgis3436
2 жыл бұрын
የእውነት ጎበዝ ባለሞያነሽ እህታችን ክቡር ለእናቶቻችን አኔችም በርቺ
@sofyaali6747
Жыл бұрын
ወይኔ ስትባለሞያ ሴት አለ ፍጥነት ጽዳት ተባረኪ👍👍👍👍👍❤️🥰
@Fthyhtube
2 жыл бұрын
ውዴ ሰላምሸ ይብዛ ጥሩ አሰራር ቆንጆ ነው
@shawaliyaaa
10 ай бұрын
More than anything u are so clean respect for that barchi gobaz
@hirutfekadu4629
Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውው ምርጥ ስራ ባለሞያ ነው ቆንጆ ❤👏👏👏👏👏👏🙏🏽እጅሽን ቁርጥማት እይካው መልካም ፁም ይሁንልን የፍቅር የሰላም የበረከት ይሁንልን !!!!❤
@dmhabesha2355
Жыл бұрын
ከምንም በላይ ፅዳትሽ እና የእቃዎቺሽ ጥራት ያስደስታል. በርቺ አህቴ 👍
@belalilula6909
2 жыл бұрын
betam gobez nesh enaten astaweshin ejsh ybarek ehte 💌🎁💋
@zeritutube
11 ай бұрын
ዋይዋይ ተለያየን😢 ነወ ያስባልሽኝ ዋዉዉዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ👌👌👌
@mekedesmezmur4057
2 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ባለሞያ ነሽ ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር ይስጥልን
@yousifibraheem3049
2 жыл бұрын
Ma sha Allah very delicious
@bezakulutube2642
2 жыл бұрын
Wow it's so yummy and delicious thank you for sharing my dear sister like 👍 😋
@belaineshchaklu833
2 жыл бұрын
ንፅህናሽ ዋው ደስ ሴል እጅሽ ይባረክ
@liliamare3295
2 жыл бұрын
በጣም ባለምያ ነሽ እጅሽ ይባረክ።
@martinendres5657
2 жыл бұрын
Wow you are the best!💎🏅🏆🎖🏆🎖🌻🌸🌺💐🌼🍀
@mimiendalew1564
2 жыл бұрын
Betam balmuya neshe egziabher amelak yasebshewn yestesh tebarki. Thank you so much
@helentola6189
2 жыл бұрын
yene konjo indet indemiwedish beteley sinesreatishin♥♥♥
@genetabebe3821
2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ እናት አመታት አስቆጠርኩኝ ህልበት ከበላሁ በጣም ቀላል አሰራር ነው አመሰግናለሁ
@zayedzedan389
2 жыл бұрын
Ejishe yebarik gobez....
@Emanshekor
2 жыл бұрын
Helbet looks Questionable Maybe because I'm use to the real deal lol sauce looks amazing delicious 😋 Well done 👍
@peep5558
2 жыл бұрын
My thoughts exactly! I like what she do tho 😊
@enuenu6334
2 жыл бұрын
Ejish yibarek betam leyu sira new
@BettyBet-sk5wj
3 ай бұрын
Yene gobez ameseginalew betam tekmeshignal
@yoditezazezaz3095
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ቆንጆ ነዉ ሕልበቱ ግን በጣም ቀጠነ ወፈር ማለት አለበት
@workeaimishaw7679
Жыл бұрын
Wow good job 👏
@bizuayehwdesta3538
2 жыл бұрын
Gobez ayayaizish betam yemichal !!!
@sarahjane9459
Жыл бұрын
ዋው ዋው እጅሽ ይባረክ ጌታ ይባርክሽ
@itsMe-kw4hn
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ብዙ ነገር አስተማርሽኝ አመሰግናለው
@anchinalumengist7265
2 жыл бұрын
በጣም ወርቅ ነው!። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። እህታችን። በትክክል ሰርተሽዋል ። በርች
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አሜንበጣም አመሰግናለሁ 😊🙏💝
@hiwotetadesse9100
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ እህቴ
@mesigmichael4719
2 жыл бұрын
Wow, betam yagwagwal! Gobez balmuya!, berchi! Thank you for sharing!!
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
Thank for watching 🙏💝
@hanikitchen8109
2 жыл бұрын
ዋው ማሻላህ በጣም አሪፍ ነው ውዴ
@Science_explained
2 жыл бұрын
Betam gobez my dear! Berchi bewnet you are my inspiration lewedefit!
@Science_explained
2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ konjo sra alesh dear! Berchi subscribe argeshalew!
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
🙏💝
@ayoubaayoub7215
2 жыл бұрын
Wooooooooooooooow des yelaln esty serchi ekrmeswalwegen Thanks
@Jebena9797
2 жыл бұрын
Enateye i love you always, Fetari yebarekesh
@tsegeredaghebre5758
Жыл бұрын
Great job!! I like your creativity, but as for me I would love one color injera or mix the dough together in one container. ❤
@ፍትህወዴትአለሽ
2 жыл бұрын
አጅሽ ይባረክ. በጣም ሳየው ጓጉቸበት ነበር የነገ ምሳየ ነው ዛሬ የሰራሽው በሙሉ. አያያዝሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏💝
@raheltadesse0611
2 жыл бұрын
Tebareki🙏
@tekleababoy5745
2 жыл бұрын
Basmam gobezz besmam betam nw yadnekushi inem eseralhu betam inamsgnaln
@truthteller9493
2 жыл бұрын
Wow 👏 looks great aqewalew gin bete mokire alaqim thank you for sharing gin diabitic person bibelaw chiger yinorewal?
@Fiyori-ye6qv
2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ ነው enatye ❤️❤️❤️ ህልበቱ መጭረሻ kenichi ሽጉርቲ ላይ adkikesh ቃርያ mechemr ደሞ በጣም ነው yemitafto መክሩ
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
እሽ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እሽ አደርግበታለሁ ስላካፈልሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏💝
@dxb0072
10 ай бұрын
Wow❤❤❤ jabadhu
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
ሰላም እናትዬ ሁሌም ልዩና ምርጥ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍👍❤🙏
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏💝
@AG-py4xd
Жыл бұрын
Amazing! You are whole package 💕💕💕
@zuzu_vlog12
2 жыл бұрын
እኔ ደሞ ከምንም በላይ ፅዳት ይስበኛል የፈለገ ሙያ ቢኖርሽ ፅዳት ከሌለሽ ይዘጋኛል አንቺ ደሞ ማሻአሏህ ነው ፅዳትሽ ውዴ
@emawayishtigabu9965
2 жыл бұрын
Good job sister ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🌹
@tigieyob6383
Жыл бұрын
Betam gobez nish
@saraadamu4359
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ኪችንሽ እራሱ ጽድት ያለ አንቺም ጽድት ስራሽን ባየው ባየው አልጠግበውም እ/ር ይጠብቅሽ
@selamenyew7476
Жыл бұрын
😅😊
@taddesebekele7493
2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ሙያ 🙏🏽❤️🙏🏽 ☺️😋😋😋
@tigabuadijamo722
2 жыл бұрын
Woww endet abatun naw miyamurawu
@compunour1250
2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ስራሽን ወድጀዋለሁ
@artistAmanuelGizaw
2 жыл бұрын
እዴት ነሸ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ በርች ማማ ቆንጆ ነው
17:35
ቁርስ ምሳ እና እራት
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 167 М.
39:00
GERE EMUN PART 217 | ገሬ እሙን ክፋል 217
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 61 М.
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
0:49
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
20:21
ጊዜና ጉልበት ዘይት ቆጣቢ የፆም 3 አይነት አማራጭ ፈጣን ቀላል አሰራር ዘይትን ቀስ በቀስ ላለመጨመር መፍትሄ
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 113 М.
8:17
ሕልበት አሰራር ያለዱቄት የፆም - በቀላልና ፈጣን መንገድ / Easy Hilbet Recipe - Vegan Cream
Edy's Kitchen
Рет қаралды 75 М.
5:20
እንጀራ ኣሰራርሓ/injera best traditional recipe exposed
Moseb Betna
Рет қаралды 18 М.
13:40
ከምዚ ከማይ ሕልበት ዝፈቱ ኣሎ"ዶ 😍😋How to make Hilbet Eritrea/Ethiopia dish🤤 #yummy
Fkri tube
Рет қаралды 13 М.
31:53
ዘሩባቤል - ተኸታታሊት ፊልም - ክፋል 21 | Eritrean Drama - zerubabel (Part 21) - Feb. 08, 2025
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 12 М.
23:19
ሩታ አብርሽን ከሂወቴ ውጣልኝ አለቺው .ቤቱ ተበጠበጠ😱😱
Dani Royal
Рет қаралды 105 М.
23:36
የህልበት አሰራር በቀላሉ በቤታችን
Melly spice tv
Рет қаралды 88 М.
15:34
how to make ethiopian fasting food የፆም ምግብ አሰራር 4 አይነት
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 405 М.
9:08
ዶሮ ያስንቃል በተቀቀለ በተቀመመ በተጠበሰ እንቁላል ይሞክሩት ለየት ያለ የእንጀራ ፍርፍር ሞክራችሁት አታዉቁም | Ethiopian Food | Spicy Food
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 898 М.
17:16
የጎመን ክትፎ እና የአይብ ጎመን አሰራር / Ethipian Food Gomen Ketfo and Aybe Gomen Recipe
Adanech Kitchen
Рет қаралды 259 М.
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН