"የዶሮጥብስ በአትክልት" Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና አዘገጃጀት በሼፍ እና አርቲስት ዝናህብዙ

  Рет қаралды 83,196

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና

Күн бұрын

Пікірлер
@tewabebadebo5499
@tewabebadebo5499 3 жыл бұрын
Tewabe ዝና በአርቲሰትነቱም ሆነ በሼፍነቱ ስኬታማ በመሆንህ በጣም አድናቂህ ነኝ ☑👍👍👍 በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ ምኑ ተያዘና ☑👍👍👍
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ ሁልጌዜ ሼፍ ዝናህ ብዙ ምግብ በጠራ ቁጥር ሁሌም ሙከራ የሚያደርግ? እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ መምህር!!!
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 3 жыл бұрын
ማር ደምሪኝ
@kf4113
@kf4113 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 3 жыл бұрын
Me too her....
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡እረጅም፡እደሜይስጥህ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@terefemekonnen3737
@terefemekonnen3737 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተወዳጁ አርቲስትና ሼፍ ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለኛ ለወንዶች እጅህ ይባረክ መልካም ሰው።
@marietub1298
@marietub1298 3 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም እማከብርህ እምወድህ ምርጥ ኢትዮጵያውያዎ በሰው ለሰው ድራማ ነበር እማውቅህ ከስንት ጊዜ በኃላ ስለየውህ እጅግ ደስ ብሎኛል እርቲስት ዝናህ ብዙ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝውልህ የምስራው ስራወችህ በጣም እሚደነቅ ድንቅ ስራ ነው ፅባይ ከሙያ ጋር ስነምግራ አቤት መታደል በርታል ብዙ ሙያ እንደምማር ተስፍ አለኝ 💚💛❤️🙏
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🥰🥰👍👍👍 እርጋታዉን ሁሌም የማደንቅለት አርቲስት ነዉ 🥰🥰🥰💚💛❤️
@macaellemaco3218
@macaellemaco3218 3 жыл бұрын
ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ይላሉ ሲተርቱ ኢሄን ግን ሳየው ገና ሰርተህ ሳጨርሰው ብይው ብይው አለኝ እርግጠኛ ነኝ እጅ ነው የሚያስቆረጥመው እናመሰግናለን 💚💙❤ እርጋታህ ደሞ ወይኔ ምነኛ መታደል ነው ሁሌም የማከብርህ እመብርሀን ሰላምህን ታብዛል ከመላው በተሰብህ 👏👏👏
@omahmed9853
@omahmed9853 3 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ምግቦችህ መሸአላህ ነዉጥሩማለቴ ነዉ ሁሌ ኢትዮጵያ ይጠበቅልን ይቺ ዱአ በጣም ደሰ ይላል ሁላችን ዱአ እናድርግ ክርስቲያኑ በፀሎት አላህ ይሰጥልን ለምትሰጠን
@yemar1635
@yemar1635 3 жыл бұрын
አርቲስት ዝናው ብዙ በጣም የሚገርመኝ እስክዛሬ ካንተ እያየሁት ያለሁት ብዙ ስውች #ሽበታቸው እንዳይታይ #ቀለም በመቀባት ይሽፍናሉ አንተ ግን ምንም ስትጠቀም አላይክም በጣም ነው እሚገርመኝ እድሜ ፀጋ ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
@truthshallsetyoufree3252
@truthshallsetyoufree3252 3 жыл бұрын
የእጁን ስራ ማድነቅ ኣይሻልም ዘሎ ራሱ ላይ ከመውጣት፡ ሽበታም ,😁
@yemar1635
@yemar1635 3 жыл бұрын
@@truthshallsetyoufree3252 አንቺ ሲሳደቡ ነው እንዴ የወለዱሽ ignorant
@marthagatchawe4864
@marthagatchawe4864 3 жыл бұрын
የምሰራው አረብ ሀገር ነው ምግብ ነው ካንተ ያየውትን ሰርቼ ብር አግቼበታለው ተጨማሪ አመስግናለው
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 3 жыл бұрын
በሃበሻ ቅቤ የሚሰራ፣ የበግ አሮስቶ አሰራሩን ብታቀርብልን። ያክብርልኝ
@kf4113
@kf4113 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባቴ
@genetyohannes2527
@genetyohannes2527 3 жыл бұрын
10\10 እጅህ ይባረክ
@merytube9234
@merytube9234 3 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነህ ዩቱብን ለአውቀትና ለበጎነገር መጠቀምህ ሴቱ አንደሆን ሀሜት ስድብ ያለ አውቀት ፖለትካ ሆኖል አስት ካንተ ሙያ አንማር ተባረክ 🙏🙏
@senaiteman1288
@senaiteman1288 3 жыл бұрын
የሰው ለሰው ድራማ ተከታታዮች የነበራችሁ በሙሉ የዝናህብዙን ቻናል በላይክ በሼር በሰብስክራይብ አናሳድግ ሰውለሰውን ያልያችሁትንም ይመለከታል አይተን ብቻ አንውጣ
@yelosfelana7194
@yelosfelana7194 3 жыл бұрын
ትህትናህ በተረጋጋ ዘዴ ማስተማርህ የሚደነቅ ነው አንተም ወንድማችን ተባረክ
@chaltushewa9488
@chaltushewa9488 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ የዶሮ ጥብስነው ምርጡ አርቲስታችን ዝናብዙ አናመስግናለን
@akberethintza9184
@akberethintza9184 3 жыл бұрын
Bravo
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ምርጡ አርቲስታችን ሼፍ እጅህ ይባረክ በትወናውም አባይህ ደስተኛ ነበርኩ
@bethkida6224
@bethkida6224 3 жыл бұрын
Good job
@hylamlakmulgeta3784
@hylamlakmulgeta3784 3 жыл бұрын
የምትሰራው ቆንጆ ነዉ ምስር በስጋ ብታሳየን በጣም ነው ደስየሚለኝ
@lemlemshegye3986
@lemlemshegye3986 3 жыл бұрын
አረ ተይ የኢትዮ ልጅ ሆነሽ ምሥር በሥጋ መሥራት እንዴት ይጠፋሻል
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 3 жыл бұрын
@@lemlemshegye3986 ena alakim endt endemisera hh
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 жыл бұрын
Alemawoke hateyate ayedelemi
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 3 жыл бұрын
@@Sara-ok8ri ምስር በስጋ ብለሽ ጣፊ ከለሰይ ዩቱብላይ ይመጣልሻል
@edenhaile9839
@edenhaile9839 3 жыл бұрын
እውነት ነው ተይው እራስሽ ስረው
@asnakechhennart3058
@asnakechhennart3058 3 жыл бұрын
Bravo berta
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 жыл бұрын
Amazing thank you so much God bless you and your family
@zufankiros5974
@zufankiros5974 3 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ግሩም የሆነ ምግብ ነው ። እጅህ ይባረክ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እናመስግናለን 🙏🙏👍🏽👍🏽
@genetasgedom304
@genetasgedom304 3 жыл бұрын
በርተ በጣም ጥሩ ትምህር ነው።
@yalem2598
@yalem2598 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ አሁን ነው ገና ቤተሰብ የሆንኩት ስራወችህን ከዚህ በኋላ በደንብ ነው ምከታተላቸው በርታልን ወንድማችን በጣም ነው ምናመሰግን
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ 🙏🏽👏🏽
@asressetegn9050
@asressetegn9050 3 жыл бұрын
በጣምቆጆነው👌👌👌👌
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው። ብሉኝ ብሉኝ ይላል።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ephermkebede8280
@ephermkebede8280 3 жыл бұрын
ራጂም እድሜ ይስጥህ ደስ ይላል ለእኛ ለወጣቶች አስተማሪ ነህ
@kidisttefera8729
@kidisttefera8729 3 жыл бұрын
,,አጅግ በጣም አናመሰግናለን ጊዜህን ሰተህ ያለህን እዉቀት እንደዚህ በተረጋጋ እና ግልጽ በሆነ መንገድ ስላካፈልከን በጣም አደንቃለሁ
@elizabethbizuneh452
@elizabethbizuneh452 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 3 жыл бұрын
ሙያ እሥተማረ እጂ ምን አሰገ
@genetoumer9377
@genetoumer9377 3 жыл бұрын
Wawu shefe tebarke batame harife New yante megebe sera leyu ena tenama New enamesgenale 👍👍👍👏👏👏👏🌹🌷🌹🌷
@OnlyByGrace1
@OnlyByGrace1 3 жыл бұрын
Yam yam, thank you! ተባረክ ከነመላው ቤተሰብህ። በርታ!
@emebet445
@emebet445 3 жыл бұрын
በጣም የሜጣፍጥ ምግብ ነው ሰርቸ ከልጆቸ ጋ በልተና አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!
@freetakebede880
@freetakebede880 3 жыл бұрын
እኛም በጣም እናመሰግናለን ከነቤተብህ ተባረክ እድሜና ጤንነት ይስጥህ
@mfriyatsultanmfriyatsultan6876
@mfriyatsultanmfriyatsultan6876 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ እቤት የምግብ ሙያ መማር በጣም እፈልጋለሁ ስራዬ ምግብ መብሰል ነው 😍😍
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ ላይክና ሼር
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥህ የኔ አባት
@asressetegn9050
@asressetegn9050 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 жыл бұрын
ስላምክይብዛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከስሞኑ እሞክራለው
@lubabanegash8321
@lubabanegash8321 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስራር ነው ምልክት የምታስተላልፈው ለእኔ በጣም ይጠቅሙኛል ነገር ግን መጠኑን በዛው በፅሁፍ ቢቀርብ የበለጠ ይሆናል በጣም እናመሠግናለን አላህ እድሜና ጤናና ይሰጥህ
@azebdesta5643
@azebdesta5643 3 жыл бұрын
Good job keep it up
@forgivebeforeyoupray6053
@forgivebeforeyoupray6053 3 жыл бұрын
I learned Amharic watching Sew Lesew. Now, here we have u teaching us cooking. God bless u and ur beautiful family!!!
@hanaasfaw2878
@hanaasfaw2878 Жыл бұрын
ንጽሕናህና አያያዝህ ደስ ይላል
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ተባረክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 3 жыл бұрын
አሜን ! አንተንም እግዚያብሄር ይባርክህ ! እናመሰግናለን በርታ
@fatumaseid5005
@fatumaseid5005 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ
@tigih.7181
@tigih.7181 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስላካፈልከን እጅ ይባረክ በርታ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ስላም በጣም ምርጥ አሰራር በትንሽ ሰጋ ቆንጆ ምግብ አመሰግናለሁ በርታልን 👌👌👍👍🙏
@mitekwamekuria507
@mitekwamekuria507 3 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን አንተንም ይባርክህ በርታ
@aronbrhane8725
@aronbrhane8725 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ ወንድማችን
@teshaytadesse6729
@teshaytadesse6729 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አዎ አገራችንን ጌታ ያሥብልን ሥለ ምግቡ እጅግ በጣም ጥሩ ነወ
@bisrattsegaye9862
@bisrattsegaye9862 3 жыл бұрын
እርጋታህ ሰላም ይሰጣል። የሚገርም ባለሙያ ነህ
@andargekitchen2239
@andargekitchen2239 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ከለሩ ደስ ይላል ሼፍ እናመሰግናለን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አረ ሙያ ያለማንሞ ከልካይ ዘረፍነዉ እድሜ እና ጤና ከነመላ ቤተሰብክ ይሁን
@amsalehabitamu8599
@amsalehabitamu8599 3 жыл бұрын
Abet siyemr yeseru ejochu yebarku wendmachen.
@deguabdu6332
@deguabdu6332 3 жыл бұрын
great show .. great show .. chief and actor zenahbezu the way you cook ethiopian and eyropian food great and nice . longlive enbela be zenahbezu show ..
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡ ሁሉ ነገር አለ ግን ዕውቀት ያስፈልገናል፡
@rahmayanous8894
@rahmayanous8894 3 жыл бұрын
በጣምያምራል
@girmaytesfazgi9841
@girmaytesfazgi9841 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 👍 Good Bless you
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 3 жыл бұрын
ተባረክ አባታችን
@alexs1555
@alexs1555 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ በርታ!
@abebinacooking
@abebinacooking 3 жыл бұрын
የወንድ ባለሞያ ደስ ሲል በጣምልዪነው🙏🏽🙏🏽
@yoditteshome6033
@yoditteshome6033 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ እድሜ ይስጥህ ልጆችህን ይባርክልህ👏👌💕
@hyatathup3022
@hyatathup3022 3 жыл бұрын
ዝናህብዙ፣አድነቂህነይ፣ከሰውሰው፣ድረመጀመሮነው፣የመቅህ💕💕💕
@lenileni4035
@lenileni4035 3 жыл бұрын
virivir God💓💓💓
@zizizuye9891
@zizizuye9891 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እጅህ ይባረክ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 жыл бұрын
ድንቅ አስተማሪ ተጠቅሜአለሁ ተባረክ ልጆችህ ይባረኩልህ ❤
@emebetmitiku7080
@emebetmitiku7080 3 жыл бұрын
Betam arfe keep going
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
የነገ ምሳዬ ይሄ ነው የሚሆነው 👌👌
@ሮም
@ሮም 3 жыл бұрын
ዝና ተባረክ!
@mekedesmelese4614
@mekedesmelese4614 3 жыл бұрын
wow looks so Delicious .thank you for sharing Brother 👍
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
በትንሽ ሰአት አሪፍ ነገር ይመችህ ምስሩን ሠርቼ ሞከርኩት አሪፍ ነው እናመሠግናለን
@jesusislord823
@jesusislord823 3 жыл бұрын
ጎበዝ እጅህ ይባረክ
@MD-ks2ox
@MD-ks2ox 3 жыл бұрын
በርታ በጣም ደስ የሚል ቀላል አሰራ እናመሰግናለን
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን እጂህ ይባረክ የኔ ምርጥ
@melatafewerk1503
@melatafewerk1503 3 жыл бұрын
Wow Betam kongo aserar
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሼፍ አርቲስት
@ruhamaelshaday4257
@ruhamaelshaday4257 3 жыл бұрын
Zenah bezu blessings.❤ from eritrea.
@elsagebremeskel1106
@elsagebremeskel1106 3 жыл бұрын
Fantastic ! Gomean ba seaga damou asayan God Bless with your beautiful family
@rahelmeles4909
@rahelmeles4909 3 жыл бұрын
Ohh betam tru lib yalew tru saw naw etio eyalew akewalew wadema kakefu ulu yetabekehe ❤❤❤
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh Жыл бұрын
ብዙ:ተምሬአለሁ: አመሰግናለሁ::
@rukasalah1117
@rukasalah1117 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እንዳልከዉ በስቲም ሩዝ ከሰላጣ ጋር በጣም ይጣፍጣል
@kalebgetachew716
@kalebgetachew716 3 жыл бұрын
Big respect for you bro
@abpower7942
@abpower7942 3 жыл бұрын
You are amazing 👏
@zachlis5644
@zachlis5644 3 жыл бұрын
Thanks 🙏🏿 Sir. Really I appreciate your contribution for the community. More Respect ✊ may God bless you and your family. Thanks 🙏🏿
@mihretyirdaw7996
@mihretyirdaw7996 3 жыл бұрын
WoW betam new des yemilew😍 yasgomejal bertalin chef znahbzu👏👏
@birhankebede786
@birhankebede786 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ በጣም ያምራል
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
መልካም አሰራር ነው
@ቶማስ-ኈ8ዐ
@ቶማስ-ኈ8ዐ 3 жыл бұрын
Very good
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
Amen amen amen tebarek wemdme
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Looks so yummy and Healthy As always👌👍
@salameselemetube6689
@salameselemetube6689 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በርታ
@tadelchtemirat4957
@tadelchtemirat4957 3 жыл бұрын
Ejhkin geta yibarekaw
@toninboulo8738
@toninboulo8738 3 жыл бұрын
በጣም አሬፍነው እናመስግናለን
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እድሜ ከጤና ይሰጥህ ,በጣም በእርጋታ ሰለምታሳይ ደሰ ይላል ቁልጭ ያለ ነገር ነው.ግን እኛ አገር ለምሳሌ dark soyya ባናገኝ ጣዕሙ አይመጣም?በተለመደው ነገር ብታሳየን ጥሩ ነው.
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው ሲጥም
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
Super classy chef with specific and detail easy to understand thank you 🙏🏽
@Solemeryew
@Solemeryew 3 жыл бұрын
God Bless Ethiopia
@girmaytesfazgi9841
@girmaytesfazgi9841 2 жыл бұрын
Very good shif
የስጋ ጉላሽ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝእናህብዙ Enebela Be Zenahbezu Kushina
17:53
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 132 М.
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
የታሸ ክትፎ አዘገጃጀት በአርቲስ እና ሼፍ ዝናህብዙ Enebela Be Zenahbezu kushina
15:26
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 14 М.
Gaafi fi deebii Jawar mohammed waliin Dallasitti taasisan 2025
37:56
United Oromia
Рет қаралды 1,1 М.