ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024

  Рет қаралды 2,083,734

Mlikit media - ምልክት ሚዲያ

Mlikit media - ምልክት ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 3 000
@BereketTewolde-n4u
@BereketTewolde-n4u 20 күн бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ሲኒማ ቤት አይቼው ወድጄው ነበር አሁን እየደገምኩት ነው
@abelabera2515
@abelabera2515 20 күн бұрын
salman khan kick film new
@abelabera2515
@abelabera2515 20 күн бұрын
Indian film new Salman khan Kick film new
@selamzelalem6432
@selamzelalem6432 20 күн бұрын
​@@abelabera2515Betaberetata ayishalm wendm history temesasele malet erasun filmun sertut malet aydelem eko
@BezawitTesfaye-yw8jp
@BezawitTesfaye-yw8jp 20 күн бұрын
@@BereketTewolde-n4u ena gebak gin ?
@B-Kend
@B-Kend 20 күн бұрын
Enem endezaw
@-mj8cn
@-mj8cn 20 күн бұрын
ስራ የሌላችሁ ስራ ይስጣችሁ ያላገባችሁ ባል ሚስት ይስጣችሁ ልጅ የሌላችሁ ልጅ ይስጣች ❤❤❤
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 20 күн бұрын
አሜን
@Tadufiker
@Tadufiker 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@نتنت-ث7ص
@نتنت-ث7ص 20 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@SayedAhmada-lj6qs
@SayedAhmada-lj6qs 20 күн бұрын
የአላህ አሚን ❤❤
@LeilaShamil
@LeilaShamil 20 күн бұрын
AMEN❤❤
@AmalayuKiya
@AmalayuKiya 20 күн бұрын
እንደኔ ቴዲን በትወና ብቃቱ የሚገረምበት🎉👍
@KenuFiyi
@KenuFiyi 20 күн бұрын
ቴዲ ይችላል 🎉🎉
@ayyalem7152
@ayyalem7152 20 күн бұрын
Ena betam
@ZyraTube
@ZyraTube 20 күн бұрын
ሀ - tube ጀማሪኝ ደምሩኝ 😢
@AnetenehAddisu
@AnetenehAddisu 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@jhgg2086
@jhgg2086 19 күн бұрын
ይችላል
@Nathan-bw3ds
@Nathan-bw3ds 13 күн бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@HananAli-ku6xn
@HananAli-ku6xn 5 күн бұрын
ከማን ወልዶት ይሆን
@HHa-q9m
@HHa-q9m 4 күн бұрын
ተባረኪ
@KamilatAhmed
@KamilatAhmed 18 күн бұрын
ስሙኝማ እናታቹ 1000 አመት ትኑርልን ጉሉ አሚን
@MikltBrook
@MikltBrook 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MisbaTemame-gh6se
@MisbaTemame-gh6se 17 күн бұрын
ኣሜን❤❤❤❤
@fjxghz5189
@fjxghz5189 17 күн бұрын
አሜኔ❤
@ermiastesfaye8547
@ermiastesfaye8547 16 күн бұрын
ለምን😡
@KamilatAhmed
@KamilatAhmed 16 күн бұрын
@ermiastesfaye8547 ማለት🤷
@AmalayuKiya
@AmalayuKiya 20 күн бұрын
በጣም ነው እየተመቸኝ ያለ የሰሞኑ ፊልሞች እንደኔ የተመቸው 👍
@ZyraTube
@ZyraTube 20 күн бұрын
ሀ - tube ጀማሪኝ ደምሩኝ 😢
@ajaebalezin2728
@ajaebalezin2728 20 күн бұрын
ስራ ፈት ነህ የነ የሺ ዳኒንም እዳያመልጥህ
@TsionSeyum
@TsionSeyum 19 күн бұрын
@@AmalayuKiya እየበዛ ነው
@fatemafatema-s2t
@fatemafatema-s2t 19 күн бұрын
Betam❤
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 19 күн бұрын
ኩኪሶቼን እንዳስተዋውቅ ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ ❤
@Shojon-d3w
@Shojon-d3w 16 күн бұрын
ስሙኝ እማ እናት ያላችሁ ሺ አመት ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 15 күн бұрын
Amen ❤
@ekrammuktar-hg4sp
@ekrammuktar-hg4sp 12 күн бұрын
Amin
@Eyerus-q9s
@Eyerus-q9s 11 күн бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesiHailu-h9k
@MesiHailu-h9k 11 күн бұрын
አሜን
@Hail-wr2kh
@Hail-wr2kh 9 күн бұрын
AmiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN alahum AmiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN❤❤❤
@hbhnhbng2282
@hbhnhbng2282 20 күн бұрын
በእርሱ የምያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዘአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሳጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ዓለም በልጁ እንዲድን ነዉ እንጂ በአለም እንዲፈርድ እግዘአብሔር ወደ አለም አልላከዉምና የዮሐንስ ወንጌል 3 16 ኑ ወደ ኢየሱስ
@DagnewDagnew
@DagnewDagnew 20 күн бұрын
ለሞኝ እንትን አታሳየዉ አሉ ምድረ ደንቆሮ ሁሉ
@DagnewDagnew
@DagnewDagnew 20 күн бұрын
እረ ጎበዝ ምን ጉዱ ነዉ Salomon ምትባል ሰዉ ጠልፈኽኝ ነዉ? ወይስ ምንድን ነዉ ነገሩ እየተከታተልከኝ ነዉ ማነህ ? ምንድነው ምትፈልገው ? ልታወራኝ ትችላለህ ?
@awetkidu3941
@awetkidu3941 20 күн бұрын
Amen geta Yesus yebarek ❤❤❤🎉🎉🎉
@BerhanuDebela-rq2tx
@BerhanuDebela-rq2tx 20 күн бұрын
Amen
@AzmeraAlemayehu-rz1jv
@AzmeraAlemayehu-rz1jv 20 күн бұрын
Amen wendeme
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 19 күн бұрын
አቦ ፊልሙ የተመቸው🤙በስንት ጊዜዬ ፊልም አየሁ👌🥰🥰🥰🥰
@yoni-d2b
@yoni-d2b 16 күн бұрын
Enes betel wde 4 amet amaringa film yche alawqem nbr
@Elshu254
@Elshu254 16 күн бұрын
እኔ 9 አመት አለፈኝ እና ልየው እሄንን እዳልናደድ ብዬ ነው
@agarotech
@agarotech 15 күн бұрын
​@@Elshu254 mechem atnadejim eskahun keteseru ye Ethiopia filmoch andegna new
@teshomeyite
@teshomeyite 17 күн бұрын
ከቲክቶክ 😊ላይ አይቶ የመጣ 😂😂😂
@MisbaTemame-gh6se
@MisbaTemame-gh6se 17 күн бұрын
እኔ ኣለው😂😂
@ninanina4000
@ninanina4000 17 күн бұрын
😂እኔ 😊
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 16 күн бұрын
😂
@ሰላምለሀገራችን-ፀ5ተ
@ሰላምለሀገራችን-ፀ5ተ 16 күн бұрын
😂
@lidunegussie
@lidunegussie 16 күн бұрын
Ya me too
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 20 күн бұрын
የ ቴዲ አድናቂዎች የት ናቹ 👍 እሱ ያለበት ነገር እንዴት እንደሚያምር ታቃላቹ አይደል 💪😂 ደስ አይልም በፊልም ሲሰበር የነበረው ጎናችን እየተጠገነልን ነው 😂እናመሰግናለን ሚልክቶች 🙏🙏
@ZyraTube
@ZyraTube 20 күн бұрын
ሀ - tube ጀማሪኝ ደምሩኝ 😢
@NaniMan-i9n
@NaniMan-i9n 20 күн бұрын
የማርታ ኣድናቂ የታላቹ 🎉❤❤
@SifanAlemayehu-s7z
@SifanAlemayehu-s7z 19 күн бұрын
Alew
@Haymi-cp7xv
@Haymi-cp7xv 16 күн бұрын
wow በስማም ገራሚ ፊልም አሁን በደንብ ማየት ልጀምር ነው ደስ የሚል ፊልም ነው በዛላይ ፈርጥ ፈርጥ የሆኑ አርቲስቶች የተሳተፉበት ድንቅ ችሎታቸውን ያሳዩበት ፊልም ነው ወድጄዋለሁ የዚህ አመት ምርጥ ፊልም ብዬዋለሁ እናመሰግናለን ይመቻቹ🎉😊
@Emebata
@Emebata 20 күн бұрын
በዚች አሰልች ምድር ላይ ያለን የማይቀየር የማይተወን ድንቅም ብርቅም የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እሱን ከእነናቱ የያዘ በመንገዱ ያስቀደመ መቸም አይወድቅም🙏😍
@Mihretbayissa
@Mihretbayissa 20 күн бұрын
አሜን
@CudFue
@CudFue 20 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@fatemafatema-s2t
@fatemafatema-s2t 19 күн бұрын
Amen❤
@اوديباي
@اوديباي 19 күн бұрын
እውነትነው ውዴ አሜን
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 19 күн бұрын
አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@Buron1234
@Buron1234 20 күн бұрын
guys Jesus is coming very soon ❤❤❤❤
@muhammednurumuhammednuru5573
@muhammednurumuhammednuru5573 19 күн бұрын
Negeresh inde
@christredeemerworldwide
@christredeemerworldwide 19 күн бұрын
Amenn❤
@Daniman843
@Daniman843 19 күн бұрын
ሞኝ እና ወረቀት የያዘውን አይለቅም አሉ የደቡብ ህዝብ ለማደዘዝ የተፈበረከ ተረት ነው
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 19 күн бұрын
Amen
@genetamare9547
@genetamare9547 19 күн бұрын
ታክሲ ሰልፉን ይችለዋል?
@meliyomollameles
@meliyomollameles 14 күн бұрын
ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ፊልም ካየው በኋላ አጨበጨብኩ። እንደዚህ ነው እንጂ ወገኔ ይመቻቸው። ከታሪኩ በላይም twistው ነው በጣም የተመቸኝ 💯🔥👏
@odaamedia5581
@odaamedia5581 8 күн бұрын
Please see kick full hindi film , just copy
@WallagaBiyya
@WallagaBiyya 20 күн бұрын
እሄን comment የምታነቡ በሙሉ እናታቹ ሽ አመት ትኑርላቹ ❤❤❤
@MeronNigatu-t3z
@MeronNigatu-t3z 20 күн бұрын
amne😢
@اوديباي
@اوديباي 19 күн бұрын
አሜን
@user-ny9pj5rl5y
@user-ny9pj5rl5y 18 күн бұрын
አሜን
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 15 күн бұрын
Amen ❤
@KamelaEsmael
@KamelaEsmael 13 күн бұрын
አሜን❤❤
@IbrahimAseeri
@IbrahimAseeri 20 күн бұрын
እንግዳ ሰው ሁሌም የማከብርህ አክተር ነህ። ነባ --ማርቲ እናመሰግናለን እንደዚህ አጣፍጦ ላበላን ክብር ላንተ ይሁን።ደራሲ እና ዳይሬክተር ❤❤ያለው ደስታ(ራስ)❤❤
@tzitab8961
@tzitab8961 16 күн бұрын
ከነሄኖክ ድንቁ የገላገልከን ተመስገን ምርጥፊልም ይቀጥላል ተብሏል ይቀጥል ሰሞኑን ምርጥ ተዋናይ ከቆንጆ movie ጋር 😊😊
@Sadah-t2d
@Sadah-t2d 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@meronkassahun3794
@meronkassahun3794 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@derejealemayhu-k5d
@derejealemayhu-k5d 12 күн бұрын
ቁጥር 2 ላይ ሄኖክን እዳያካትቱት
@tzitab8961
@tzitab8961 11 күн бұрын
@@derejealemayhu-k5d ደና ከብቁ ተዋናዮች ጋር የተናፈቀ ቢሰራ እኮ አይሰለቸንምነበር ሶደር አራዳ ወዘተየሚባሉት ቻናሉች የሱፉት በቻነዉ የሞላዉ😀
@tigistderibew
@tigistderibew 19 күн бұрын
ጃናሞራ 2 እንጠብቃለን ምርጥ ፊልም ነው
@Whatsnew-q9i
@Whatsnew-q9i 20 күн бұрын
በእውነቱ ደስ ይላል ከተለመደው ፊልሞች ይለያል unexpected finishing.....we waiting ጃናአሞራ2 ለደራሲና ዳይሬክተሩ ለያለው ደስታ 👏👏👏👏👏
@NebiyuBitew
@NebiyuBitew 20 күн бұрын
bravo
@ZyraTube
@ZyraTube 20 күн бұрын
ሀ - tube ጀማሪኝ ደምሩኝ 😢
@esubalewgize160
@esubalewgize160 19 күн бұрын
ቆይ ወንድማለም ምን ተምረህበት ነው?
@ExodusMedia-s7i
@ExodusMedia-s7i 19 күн бұрын
ለማድነቅ አትቸኩል ደራሲው Kicks ከሚል Selman Khan ከሰራበት ፊልም ታሪክ ብቻ ሳይሆን ንግግርም Copy አድርጎ ነው ያቀረበዉ
@FinotZekarias
@FinotZekarias 7 күн бұрын
​@@ExodusMedia-s7i they are too diffrent in which way are they so seems so similar....
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 4 күн бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች እዚህ ላይ ያሉትን ወንድ ተዋንያን ጨምሮ ይለፋሉ ይጥራሉ ነገር ግን በዚህ ፊልም በትክክል እንደምናየው የብዙዎቹ የሴት አርቲስቶችን ሕይወት ካየን በአጭር ግዜ ውስጥ ለአእምሮ የሚከብድ የሐብት ማማ ላይ ቁጭ ብለው እናያለን ታድያ ዛሬ ይህ ፊልም መልስ ሰጥቷል ብዬ አምናለሁ! በዚህ ሁሉ ውስጥ ስንት ትዳር ፈረሰ ስንት ቤተሰብ ተበተነ ስንት ምስኪን ሕፃናት ልጆች ምንም በማያውቁት ለጎዳና ሕይወት ተዳረጉ ብቻ ቤቱ ይቁጠረው:: 😢😢😢በጥቅሉ ምርጥ ተውኔት ከድምፅ ጥራት የተሟላ አንደኛ👍🤝🙏❤️
@fantahunfantahun6361
@fantahunfantahun6361 20 күн бұрын
ስራ የሌላችሁ ስራ ይስጣችሁ ትዳር የሌላችሁ ትዳር ይስጣችሁ ልጅ የሌላችሁ ልጅ ይስጣችሁ ቤተሰብ ሀገር ለናፍቃችሁ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ ከወዳጅ ከዘመድ ጋር በጤና ያገናኛችሁ❤️❤️❤️
@DhS-i2c
@DhS-i2c 19 күн бұрын
አሚን❤❤❤
@chaltuwardofa1615
@chaltuwardofa1615 18 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 20 күн бұрын
በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።
@KasimNuru-bi6rw
@KasimNuru-bi6rw 20 күн бұрын
በመኖሩነው
@firesara331
@firesara331 20 күн бұрын
አሜን
@ComCell-h1v
@ComCell-h1v 20 күн бұрын
amen
@VdjejBsndo
@VdjejBsndo 20 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@SaraAl-i6n
@SaraAl-i6n 20 күн бұрын
አሜን
@SolomonMehari-rf5vc
@SolomonMehari-rf5vc 16 күн бұрын
ፀሎት ኣርጉልን ቤተሰብ from Libya
@Rukya-l9o
@Rukya-l9o 20 күн бұрын
ቅመሞች አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ የቤተሠብ ክፉ አያሰማችሁ🎉🎉🎉🎉
@beza390
@beza390 20 күн бұрын
አሜን❤ደምሪኝ
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤l😊
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayat5097
@hayat5097 20 күн бұрын
Alen😂❤
@SacdaIdiris-v1b
@SacdaIdiris-v1b 20 күн бұрын
አሚን❤❤
@bezabekele3642
@bezabekele3642 14 күн бұрын
አሁን ፊልሙን እያዩ ከሆነ Likeግጩኝ😮
@lydia7654
@lydia7654 18 күн бұрын
ቴዲ በጣም የማደንቅህ አርቲስት ነህ በርታ ከዚህም የሚበልጥ እንደምታሳየን እምናለሁ በርታ እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@CokShukur
@CokShukur 18 күн бұрын
qizenam jil
@zumramehammed-e6n
@zumramehammed-e6n 14 күн бұрын
ሴትን መግደል ነው ጀግንነት ፊልም ነው ግን ግድያ ያለበት ጥሩ ፊልም ነው አይባልም የሚያስተምር ነው እንጅ የሚበረታታው ሲቀጥል በቀል የፈጣሪ ነው የውነትም ቢሆንም ማለት ነው
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 13 күн бұрын
Eshi mikreshn tekebyalehu
@NurMukaz
@NurMukaz 20 күн бұрын
አቦ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን በሉ ❤❤❤
@ሡሡወለየዋ-ፈ5ለ
@ሡሡወለየዋ-ፈ5ለ 20 күн бұрын
አሜን🥰🥰🥰🙏
@tagotago6842
@tagotago6842 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@efrembelay-yo6de
@efrembelay-yo6de 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HanaAdemasu-cl5yv
@HanaAdemasu-cl5yv 17 күн бұрын
Amen amen amen
@MiskGanda
@MiskGanda 16 күн бұрын
አሜንንን 🙏
@ስምየለኝም
@ስምየለኝም 20 күн бұрын
ለመጀመራያ ግዜ መጨርሻውን ያልገመትኩት ፊልም እናመስግናለን ብእራችሁ አይንጠፍ❤❤❤
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 20 күн бұрын
@ስምየለኝም enem move betam Ewodihalehu gin hule yemiselechegn ketayun Kal bekal bilew yikelegnal awukew alehu, bizu silemay + derasiwoch silemaytenekiru. Yihen movie gin ke engidasew wuchi lelawun alawokum Des bilogn acting andegna, first, directing hulum yetewatalet movie
@Eyou12
@Eyou12 19 күн бұрын
እኔም ጭራሽ አልገመትኩም
@እንደእግዛአብሔርያለማንም
@እንደእግዛአብሔርያለማንም 19 күн бұрын
ቀጣይ አለው😂😂
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 18 күн бұрын
እኔ ደግሞ ተናደድኩ ባልገመትኩት መንገድ ስላለቀ 😂
@fuada3241
@fuada3241 18 күн бұрын
እኔ ደሞ ገና ከጅምሩ ነው የተሰረቀ ፊልም መሆኑ የገባኝ Kick ሚለውን የ Salman Khan movie እየው ይገባሀል😂😂
@NetsanetYohannes
@NetsanetYohannes 18 күн бұрын
ከ ረቡኒ ቀጥሎ የሸወደኝ አጨራረስ አመሰግናለሁ በርቱ
@NigusieErkibo
@NigusieErkibo 15 күн бұрын
ይህን የሚታነቡት በሙሉ እስክ ሊመርቃችሁ ነው አንዴ አሜን በሉልኝ በቸገራችሁ ጊዜ ፈጣሪ አለሁ ይበላችሁ፣የትኛውም ክፉ ነገር አያገኛችሁ፣ዘመናችሁ የበረከት ይሁን ወልዳችሁ እቀፉ፣ፈጣሪ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ።
@ETHIOfilms-j6y
@ETHIOfilms-j6y 11 күн бұрын
Amene
@smauabebe9104
@smauabebe9104 6 күн бұрын
ኮፒ ኮፒ ለምትሉ አይደለም የህንድ ለምን የ ኡዝባኪስታን ኮፒ አይሆንም ለኔ አንደኛ ነው በጣም እንደተለፋበትም ያስታውቃል በርቱልን
@Fነኝያለፈንናፍቂ
@Fነኝያለፈንናፍቂ 20 күн бұрын
ደራሲውን ያለውን ደስታ ከልቤ አመሰግናለሁ ምርጥ ስራ ነው ወጣ ያለስራ ሀገር ወዳድ መስለው በፓሊስ ልብስ ተሸፍነው ሀገርን ህዝብን የሚያደቁ በልፍታቸው ሳይሆን በሰው ላብ እራሳቸውን የሀብት ማማ ላይ የሚሰቅሉትንበደብ አድርገህ አሳየህን አክሽኑ እራሱ ይለያል ሁሉቱም ቆከብ አርቲስቶች ድራማው እዲወደድ አድርጎታል ትንሽ ቅር የሚለው ነገር ፊልሙ የሚቀጥል ከሆነ የመርማሪው እህት ፍቅረኛዋን ተኮሳ ሄደች እና ፍቅረኛዋንም አሳየን ግን ሳይነቃ ቢቀር ኢዚህ ጋር ቢደበቅ እና በጉጉት ብንጣብቀው መልካም ነበር ።ብቻ ምርጥ ስራ ነው በርታ❤❤
@bettylove6359
@bettylove6359 13 күн бұрын
በጣም የምርጦች ምርጥ ፊልም በፍፁም እማይገመት ፉልም ያላያቹት እዩት እኔ አንደኛ በየዋለው ሊሸለም ይገበዋል ወዬን ይመቻቹ ተመስጬ ነው ያየሁት ዋው ነው በዚው ቀጥሉ❤❤❤❤❤
@Amdeferensay
@Amdeferensay 20 күн бұрын
በዚ አይነት ዘዴ ደሞ የብልፅግናን አመራሮችን እንዴት ማስወገድ እንዳለብን ደራሲው ቢነግረን ባጠቃላይ ግን በጣም ለየት ያለ ቆንጆ ፊልም ነው አንደኛ ብያለው ዋውዋውዋው👍👍👍
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@clickcell7393
@clickcell7393 20 күн бұрын
CMerte hasabnwe😅😂😂
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 20 күн бұрын
🙆🙆😀😀😅😅😅😅😅🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔😲😲😲😊
@Eyou12
@Eyou12 19 күн бұрын
😂😂😂
@اوديباي
@اوديباي 19 күн бұрын
ጉድ😅😅😅
@JooKids-t7d
@JooKids-t7d 19 күн бұрын
አጀማመሩ እና መሀል አካባቢ ያሉ ትነሽ ዲያሎጎች kick ከሚለው የህንድ ፊልም ነው የተወሰደው ይሄ ማለት የዚህ ፊልም መነሻ ሀሳብ ሌላ ፊልም ነው...ግን ከመሀል ጀምሮ በራስህ መንገድ የቀየርክበት መንገድ wowwwwww..👏👏ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን ግን እባክህ አሰራርህ,የታሪክ አወቃቀርህ ከኮረጅከው በላይ ያንተ ጥሩ መስሎ ታይቶኛል ስለዚህ አሁን ላይ መነሻ ሀሳብ አያስፈልግህም እና ሙሉ በሙሉ በራስህ ተመርኩዘህ ስራ ትችላለህ............ሁላችሁም ከቻላችሁ ይሄን ሀሳብ ደራሲው ጋ እንዲደርስ አድርጉ
@HaftuB
@HaftuB 18 күн бұрын
Bravo brother... I was thinking about that too. What a nice ending is though
@Nafakiwa
@Nafakiwa 16 күн бұрын
ጥሩ እይታ ነው 👏
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 8 күн бұрын
Woooooooow 👌 lemjimreya geza film kemjimriyawu esik mchershawu salegemte yayehut film ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹❤️
@AnnaAnna-e3j
@AnnaAnna-e3j 5 күн бұрын
Ke hende flme nue yetkorju bzum atkuraru😂
@ephrembekele2982
@ephrembekele2982 19 күн бұрын
ከስንት አመት በኋላ ምርጥ አማርኛ ፊልም አየሁ ቀጣዩን ፓርት ከዚህ በበለጠ ተሰርቶ እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ አደራ እንደሌላው ፊልም ተዋናይ እንዳትቀይሩ 👏👏
@yonizeru9413
@yonizeru9413 12 күн бұрын
የዚህ ፊልምና ደራሲ በ ጣ ም ትልቅ ሰዉ ድርሰት ባንተ ያምራል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MetakTube
@MetakTube 15 күн бұрын
ይሄን ፊልም 🎦 የአማርኛ ፊልም አላይም ለሚሉ ሰዎች ሼር አድርጉላቸው 100% ሀሳባቸውን ይቀይራሉ በጣም ትልቅ ለውጥ አለ 🎉
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 20 күн бұрын
የእውነት የነባ እና የቴዲ ትወና ቃል የለኝም ማርቲ ደሞ ለፊልሙ ቅመም ነው የሆነችው ። ለደራሲው ጎበዝ ማለት እፈልጋለሁ ነባ ምርጥ ነበርaction ይዋጣልሀል በጣም ደስ የሚል ፊልም
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 19 күн бұрын
ኩኪሶቼን እንዳስተዋውቅ ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ ❤
@Sara-716-7
@Sara-716-7 16 күн бұрын
waw ጃናሞራ በጣም ነው የወደድኩት ለማየት እንደጓጓሁ ነው ያለቀው ቀጣዩን አታዘግዩት 🎉 🥰 Thanks You
@kaltesfesh4803
@kaltesfesh4803 13 күн бұрын
አይገርምም እጅግ በጣም የማፈቅረው ልጅ ለ 3 አመታት አንድም ቀን ሳይደውልልኝ ጠፍቶ ከሶስት አመታት በኋላ ተመልሶ ወደህይወቴ ገባ እኔም ስለማፈቅረው ይቅር ብዬ ተቀበልኩት ግን ሁሉ ነገሩ ከኔ ጋር አልነበረም ከመጀመሪያው የበለጠ ተመልሶ በመምጣቱ በጣም ጎዳኝ 😭 ከትንሽ ወራት በኋላም ተመልሶ ጠፋ...ግን ለምድን ነው አፍቃሪ ሰዎች ሁሌም የሚጎዱት !አንዳዴ ፈጣሪዬ ምናለ እደዚህ አይነት አፍቃሪና ታማኝ ልብ ባይሰጠኝ ብዬ አማርራለሁ....ተመልሼ ደግሞ ለበጎ ነው እላለሁ 🥺
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 12 күн бұрын
የሄደን ሰው ተመልሶ መቀበል ትርፉ ህመም።በመጀመሪያ ለምን ሄደ የመጣም ፍቅርን ብሎ አደለም
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 9 күн бұрын
ጠንካራ ሁኝ ተመልሶ ከመጣ እንድስትቀበይ አንዳንዶች መሄጃ የለለን ይመስላቼዋል
@Hermon-he7bm
@Hermon-he7bm 5 күн бұрын
አንዴ የሄደ ሁሌም ሂያጅ ነው
@ሀይሚUTB5555
@ሀይሚUTB5555 3 күн бұрын
Edet tkebeyalshi 3 amnet MN eyeserahsi nebr setochi berasachub stmeku tenkara sthonuu mannm atlemametum lezi new betasachu kumu mlew
@sebleyohanes7657
@sebleyohanes7657 18 күн бұрын
የ ቴዲን ጀግንነቱን እና ችሎታውን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤1ኛ
@AminaAli-h8v
@AminaAli-h8v 18 күн бұрын
ማንኛው ነወሸ
@zeynbayalew6517
@zeynbayalew6517 12 күн бұрын
ችሎታ አለው ግን ጀግነት በፊልም ብቻ ሆነ እንጂ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 20 күн бұрын
ነብዬ በጣም ምርጥ ትወና ይችላል አይገልፀዉም❤❤❤የምር በጣም የሚያስፈራ ፊልም ነዉ😢😢ግን በጣም ምርጥ አሪፍ ለየት ያለ ፊልም ነዉ❤❤❤ማርቲዬ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤
@abubisema4213
@abubisema4213 19 күн бұрын
ሰው በማታ መፈለጉ ነብዩ የሰፈር መርማሪ መምሰሉ ሚቀረው ነገር አለ
@FoziyaAden
@FoziyaAden 17 күн бұрын
ምንድነው የሚያስፈራው 😂
@Nati_Ruta_N
@Nati_Ruta_N 6 күн бұрын
I’m not gonna lie Ethiopian movie is improving. The best movie I ever saw in seven years the best. I can’t wait to see the second one love it.👌🙌🙌🙌👏🏿👏🏿👏🏿🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@DawetEdale
@DawetEdale 20 күн бұрын
ስሞኑ በፊልም እያንበሽበሹን ስለሆነ እናመስግናቸው 😊😊
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 19 күн бұрын
ኩኪሶቼን እንዳስተዋውቅ ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ ❤
@Haile_G_19
@Haile_G_19 19 күн бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ፊልም ነው ቀጣዩም ከዚህ በተሻለ እጠብቃለሁ ለደራሲው እና ዳይሬክተሩ ያለው (ራስ) ግን ሳለደንቅ ማለፍ አልፈልግም 💪👏
@EldanaEphrem-t1c
@EldanaEphrem-t1c 6 күн бұрын
This is very amazing I have never ever seen Amharic movie like this before keep up the good work 🙌👏
@Jesusy777
@Jesusy777 20 күн бұрын
ኢየሱስ ብቸኛ ጌታ ነው ሳታምኑበት እንዳትሞቱ!!!
@اوديباي
@اوديباي 19 күн бұрын
እዚም ስብከት ጀመራችሁ ጉድ እኮነው
@SeidSani-s4v
@SeidSani-s4v 17 күн бұрын
ማነው ያለው እሡ ሠው ነኝ እያለ እናንተ ፈጣሪ ነው ትላላቺሁአቦ አትጃጃሉ
@DagimawitKelab
@DagimawitKelab 17 күн бұрын
​@SeidSani-s4v ከንቱ
@mariouset142
@mariouset142 15 күн бұрын
ማርያም አማላጅ ነች❤❤❤
@AmharicBibleStories777
@AmharicBibleStories777 5 күн бұрын
@@mariouset142ቃሉ አይልም
@ቲነኝስደተኛዋ
@ቲነኝስደተኛዋ 11 күн бұрын
እኔ አማረኛ ፊልም እንድህ ያስገርመኛል ብየ አስቢ አላውቅም ነበር 👍👍👍👍👍የምር ትችላላችሁ ቶሎ ቀጣዩን እንደምትለቁልን ተስፍ አለኝ. ይመቻችሁ
@Aregash-g2k
@Aregash-g2k 10 күн бұрын
የህንድ ፊልም ኮፊ ነው ውዴ original አይደለም 😂
@Yakob979
@Yakob979 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤የምትሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን 🤲
@doch_yt
@doch_yt 20 күн бұрын
ወዳጆች! ይህ ምርጥ ፊልም ነው። ከቻልን የልፋታቸውን እንዲያገኙ እዚሁ ብቻ በመመልከት እንደግፋቸው። ሥራው ስለ ልፋቱ አፍ አውጥቶ ያወራል። እንደ ቀደሙ ተደግመው ከማይሰለቹ ፊልሞቻችን አንዱ መሆን የሚችል ድንቅ ሥራ ነው። በርቱልን🎉❤
@ZyraTube
@ZyraTube 20 күн бұрын
ሀ - tube ጀማሪኝ ደምሩኝ 😢
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 19 күн бұрын
ኩኪሶቼን እንዳስተዋውቅ ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ ❤
@sairaroy6182
@sairaroy6182 8 күн бұрын
ደስ ሲል ቀጣዩን ለማየት ጎጎሁ❤❤😊😊😊
@ፎዚያ-ቐ6ዠ
@ፎዚያ-ቐ6ዠ 9 күн бұрын
ደስ የሚል ፊልም 👌👌👌
@Lijrich
@Lijrich 20 күн бұрын
ቴዳችን ያንተን ፊልሞች ማይወድ ይኖራል ብዬ አላስብም❤❤❤❤❤ደምሩኝ ጋይስ🎉
@SonySony-z7s
@SonySony-z7s 13 күн бұрын
ወዮ እንደዚህ እንደፊልምና እንደ ኪያ ፊልም የተመቼኝ የለም በእዉነት ሞተ ሥል አይኑ ቦግ ይበል ወዮ ወዮ ወዮ❤❤❤❤
@BarchiYeEnateleji
@BarchiYeEnateleji 20 күн бұрын
ወድ የሀገሬ ልጆች በውጭም በሀገርም ያላቹ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የመገዳደሉን ሳይሆን የመተሳሰቡን እና የአንድነቱን ጊዜ አላህ ያምጣልን ስለ ፊልሙ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ልየውና እኮምታለሁ እነ ቅመም ኑ ያለኛ መቸስ ምንም አይደምቅም
@SarahEth-n2x
@SarahEth-n2x 20 күн бұрын
በደዚ ክፍ ሰሀት ፈጣሪ ይጠብቀን 😢
@አዲስህይወትበክርስቶስ
@አዲስህይወትበክርስቶስ 19 күн бұрын
ደራሲ ያለው ደስታ(ራስ) ሆይ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ከዚህ በላይ አቅምህን መግለጥ ይሁንልህ❤ በእውነት በጣም በጣም ጥሩ ፊልም ነው የአገራችን ፊልሞች ተመሳሳይ ከመሆናቸው እና ጅማሬውን አይተን ፍጻሜውን ከማወቃችን የተነሳ ማየት አሰልችቶን ነበር። በእርግጥ ይሄኛው ምርጥ ድርሰት ምርጥ የትወና ብቃት ያየንበት ፊልም ነው። በዚህ ፊልም የተሳተፋቹ ተዋንያን እና ባለሞያዎች በሞሉ ክብረት ይስጥልን በርቱልን❤
@Nuhamin-ml7hh
@Nuhamin-ml7hh 9 күн бұрын
ከ ዶቃ ቀጣይ የተመቸኝ ፊልም❤ በነገራችን ላይ 😢 ሰውን ሲገፋ መጨረሻ የምር ገምቼ ነበረ🥺 እሱ እንደሚሆን።
@neba1034
@neba1034 20 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝💝💝
@ZyraTube
@ZyraTube 20 күн бұрын
ሀ - tube ጀማሪኝ ደምሩኝ 😢
@kehiwetgets
@kehiwetgets 19 күн бұрын
WoW በጣም masterpiece የሆነ ስራ ነው...ከታሪኩ ፍሰት, ቀረጻው ,ተዋናዮቹ productioኑ WoW ..Thank you guys አንደኛ👏👏
@DagiBaba-e7w
@DagiBaba-e7w Күн бұрын
ቴዲዬ በጣም ነዉ የማደቅህ ፊልሞችህን በጣምነዉ የምወዳቸዉ ትለያለህ ❤❤❤
@ChernetAdeme-g6s
@ChernetAdeme-g6s 15 күн бұрын
ሚዲያ ላይ ያልተካበደለት ግን ድንቅ ፊልም እሚገርም story flow , location , production ቆንጆ አመጣጥ ነው በርቱልን ጀግና Director የምር i love it
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 9 күн бұрын
ይቀጥላል ያለው መቼ ነው
@keekiyaa
@keekiyaa 20 күн бұрын
ሰሞኑን እሚሰሩት ፊልሞች በጣም ነው ደስ እሚሉት ምርጥ ምርጥ ናቸው የአማርኛ ፊልሞቻችን ተሻሽለዋል❤❤❤
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 19 күн бұрын
ኩኪሶቼን እንዳስተዋውቅ ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ ❤
@ReduSuper-oe1bo
@ReduSuper-oe1bo 3 сағат бұрын
በፍፁም እንዲህ ይሆናል ብዬ አላሰብኩም አአአአአ ለፊልሙ ግን 100/100😊😊😊 እኔስ የማያ ነዉ የገረመኝ 😯😯
@Yeabu787
@Yeabu787 20 күн бұрын
11ኛ ኮማች ነኝ😂እንዴት ስጠብቀዉ እንደነበረ አልገባቹም ወገን❤❤❤😊😊እናመሰግናለን❤❤❤
@HAd-t5j
@HAd-t5j 16 күн бұрын
እስኪ እንደዚህች እሚስጨንቅ አክሽን ያለው ፊልም ስሩልነሰ ኡፏፏፏፏ ሲመች ፊልሙ ይመቻቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@semirseid5816
@semirseid5816 13 күн бұрын
Pa pa pa AMAZING work. Ethiopian movie industry is on 🔥 Can’t wait for part 2. Mishten new yademeqachut yimechachu.
@EtsubAshenafi-q2q
@EtsubAshenafi-q2q 15 күн бұрын
ቴዲን እንደኔ ሚወደው 🥰🥰🥰 ፊልሙ ይቀጥል ምትሉ 😢😢😢
@BeyoroHana
@BeyoroHana 20 күн бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን ቶሎ ልቀቁልን
@YordanosAshagre-h7x
@YordanosAshagre-h7x 14 күн бұрын
ያለወ ደስታ ትችላለህ የፃፉት እጆችህ ይባረኩ wow ጌታነ ቃላት አጣው ፁፍ ትወና ካሜራ ቅንብር ትችላላቹ 👏👏👏👏👏👏👏ፊልም አየሁ ዛሬ ቀጣዩን ታድያ አደራ 🙏
@Gang_G-q6e
@Gang_G-q6e 20 күн бұрын
Neba , kal , tedy , selam , hana , martha and many others are trying their best to change the industry in our country , I want to say thank you and all the crew behind with the master minds
@meselusimegn-f7k
@meselusimegn-f7k 20 күн бұрын
በዚደረጃ አማርኛፊልም ዋው 😮 እደዚደስያለኝ ያየውት ፊልም ከ 3 ተኛው አይን ቡሀላ አሪፉ ፊልምነው 👏👏👏
@ትውልድ.ለወንጌል
@ትውልድ.ለወንጌል 19 күн бұрын
በዚህ አገጣም ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አደኝ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ ኢየሱስ ይወዳችኃል ወደ እርሱ ተመለሱ። “ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤” - ሮሜ 10፥9
@اوديباي
@اوديباي 18 күн бұрын
ኸረ ተው ፌልሙን እንይበት ይኸ የሰበካ መድረክ አይደለም
@AmanuelSintayho
@AmanuelSintayho 15 күн бұрын
ከ ኢትዮጵያ እስካሁን ከውጡ ፊልሞች በጣም የሚለይ ፊልም ነው እውነት ቀጣይ part በጉጉት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cornice-7090
@cornice-7090 14 күн бұрын
Teza alayehm
@Sami-h696
@Sami-h696 13 күн бұрын
Omg Amazing ፊልም😮🔥 ይቀጥላል....HOW😳
@SitiDanyo
@SitiDanyo 20 күн бұрын
እንደዚህ አክሽን ያለው እና የዱሮ አርቲስቶች ሲመጡ ደስ ይላል
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 20 күн бұрын
ቃላት አጠረኝ በእውነት እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዮች ጋር መጨረሻው ማይገመት 🙏👏👏👏👏💝💝💝💝💝
@EjiguTesfalem
@EjiguTesfalem 15 күн бұрын
ያልጠበኩነገር ነው በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለው ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናቹ💪💪💪💪
@lawaytarko2448
@lawaytarko2448 20 күн бұрын
ቴዲ ማርቲ ነባ ድንቅ ፊልም ነው ተባረኩ ትችላላችሁ ቃል የለኝም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 20 күн бұрын
ኢየሱስ ፍቅር ነው ኑ ወደ ፍቅር ትድናላችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ሃለሉያ ❤
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 20 күн бұрын
እውቀት ባዶ😂😂😂
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 20 күн бұрын
@NTTSUHWALE እውቀትን የምሰጥ እግዚአብሔር ነው ተባረክ
@Fatumamohammed-d2i
@Fatumamohammed-d2i 20 күн бұрын
በየደረሳችሀበት መጮህ 😅😅😅😅😅​@@BinyamTamirat
@maerongebiremedihen-nd4zz
@maerongebiremedihen-nd4zz 19 күн бұрын
ማርያም አማላጅ ናት ካለማርያም እየሱስ የለም ሀሌሉያ
@اوديباي
@اوديباي 19 күн бұрын
ከውቀት ነፃ የሆናችሁ ሰወች ባዶ ጭቅላት ይዛችሁ መጮህ ለማንኛውም ይኸ መድረክ አደለም አትለፍልፍ
@MeluG.gergis
@MeluG.gergis 17 күн бұрын
ግራ ገብቶኝ ጀምሬ መጨረሻው ምን እንደምል ግራ ኣጋብቶ ቀኑን ሙሉ ስለ ፊልሙ ሳስብ እና ሳወራ ውዬ ስራዬ ብዬ ለመኮመት ነው የመጣሁት ፊልሞቻችን የምርም ለውጥማ በደምብ ኣለ❤ተዲ ነባ ማርቲ 👏👏 ደራሲና ዳይሪክተር ማንጨብጨብ ያንሳል👌👏🙏🙏
@የረሱልወደጅ
@የረሱልወደጅ 16 күн бұрын
😂😂😂
@MatuSala-7
@MatuSala-7 20 күн бұрын
ርዕሱና ፊልሙ ምንድን ነው? ስሙ ደስ ስላላቹህ መሆኑ ነው? ለማንኛውም ጃንአሞራ ጎንደር ውስጥ የሚገኝ አንድ አውራጃ ነው
@DagnewDagnew
@DagnewDagnew 20 күн бұрын
እስከ ትርጉም ና አወጣጡ ልነግርህ እችላለሁ
@meketeaddisie9948
@meketeaddisie9948 18 күн бұрын
ንገረን እስኪ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 19 күн бұрын
እኔ አማርኛ ፊልም ታሪኩ ባባ ያለበት ካልሆነ ማየት አይመቸኝም ግን ይሄ ፊልም ላይ የሚመቹኝ ተዋናዮች ስላሉ ነባ ማርቲ ቴዲ ስላሉበት ለማየት መጣው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ባያልቅ እያልኩኝ ነው የጨረስኩት 🤝👏👏👌💯
@MastewalNega-ij2ey
@MastewalNega-ij2ey 2 күн бұрын
Wow wow wow 😮😮😱😱😱 everything is spotless . Keep it up!!!
@HassenOumer-h3o
@HassenOumer-h3o 20 күн бұрын
ሀሌሉያ እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው❤❤❤ምርጥ ፊልም ነው!!
@danelalemneh9302
@danelalemneh9302 19 күн бұрын
የኢትጵያ ፊልም ገና ስጀምረዉ መጨረሻዉን ወድያዉን እንደ ደራሲዉ መጨረሻዉን አዉቀዋለሁ ይህ ፊልም ግን ይለያል ልገምተዉም አልቻልኩም ብቻ ያምራል ቀጥሉበት ከስንት ግዜ በኋላ ጣፋጭ ፊልም አየን
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 8 күн бұрын
Really best movie I watched this week. Expecte the unexpected ,best players . Good job keep it up 🎉🎉🎉
@ZuzuAhmed8085
@ZuzuAhmed8085 20 күн бұрын
ዋው ተለቀቀ እንዴ በጉጉት ስጠብቀው ነበር❤❤❤
@طيبهسعيد
@طيبهسعيد 19 күн бұрын
እኔ ራሱ እደት እደጓጓሁ ነበር እስቲ ለቀቅ
@የራያዋ
@የራያዋ 20 күн бұрын
እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሜን🙏🤲🎉❤
@Destavich
@Destavich 15 күн бұрын
ማለት ባልፈልግም ግን ልል ነው። ምንም የኢትዮጵያ ፊልም አይመስልም! ማለቴ ጉትት ያለ ታሪክ እና መጨረሻው የሚታወቅ ፊልም ስለለመድን እንደዚ ያልተንዛዛ ጽድት ያለ ምንም የማይገመት አጨራረስ ላይ ሌላ አጨራረስ ሁላ ያለው ፊልም በፍጹም አልጠበቅኩም! በጣም ነው የወደድኩት! ሁላችሁም ሃሪፍ ናችሁ ነባ ግን ይለያል። 👏 ሲኒማ ዛሬ ነገ እሄዳለሁ ስል ዩትዩብ ላይ አገኘሁት! ይመቻችሁ!
@SofiaSozat
@SofiaSozat 20 күн бұрын
👏👏👏👏👏 ቃላት አጣሁኝ የዘመኑ ምርጥ አማርኛ ፊልም 😮😮😮
@IhFg-w5m
@IhFg-w5m 20 күн бұрын
ቴዳችን እሱ ካለ ባያምርም ያምራል❤
@user_samuel10
@user_samuel10 11 күн бұрын
በጣም በጣም ተመችቶኛል🎉 አማርኛ ፊልም ለካ እንደዚ ደስ ይላል😮😮 አሁን ትልቁ ነገር መቼ ነዉ part 2 ሚለቀቀዉ 😢 አፍጥኑት ልቀቁልን 😊😊
@AmanuelTilahun-j3s
@AmanuelTilahun-j3s 14 күн бұрын
Part 2 pls be fast
@sadinaadarling
@sadinaadarling 20 күн бұрын
እንደ እኔ ገና ከመጀመሩ ገዳዩ ቴዲ መሆኑ ያወቀ
@hiwilove8293
@hiwilove8293 16 күн бұрын
እኔ ጠርጥሬ ነበር
@Yodit-dp8tt
@Yodit-dp8tt 8 күн бұрын
ምን አይነት የሚገርም ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉
@Yenanafkotenatanat
@Yenanafkotenatanat 9 күн бұрын
ዋዉ ዋው እጂግ በጣም እሚገርም ፊልም ነው!!! ደራሲው ተዋናይወቹ ከላይ እስከ ታች በዚህ ፊልም የተሳተፋችሁ በሙሉ ዘራችሁ ይብዛ ተባረኩልን ፊልም ብሎ ዝም ነው ያሰላም እፋ ❤
ህይወት ባጋጣሚ ሙሉ ፊልም - Hiwot Bagatami New Ethiopian Movie 2024
1:36:28
Sofi Cinema - ሶፊ ሲኒማ
Рет қаралды 1,2 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Surah Mulk - سورة الملك Recitation For Inner Peace & Restfulness | NOOR
3:53:10
ሚያዚያ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Miyaziya 2024 #Mlikitmedia
1:44:26
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
Eliana Entertainment
Рет қаралды 2,6 МЛН
CORAN POUR DORMIR QUI APAISE LE COEUR (Recitation magnifique) 2021
1:31:41
DOUAA PROTECTION
Рет қаралды 12 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН