EOTC TV | በወቅታዊ ጉዳይ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የተሰጠ መግለጫ

  Рет қаралды 463,690

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....

Пікірлер: 3 100
@RMetica
@RMetica 9 ай бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ እባክህ ተነስ😢 ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠብቅልን አሜን 😢 አባቶቼ ቡራኬዎቻችሁ ይድረሰኝ
@kidistdawit2379
@kidistdawit2379 9 ай бұрын
ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን። ኃይል የእግዚአብሔር ነው። አይናችን ልቦናችን ሁሉ ከቤተክርስቲያናችን።
@MeseretBelay-ie3fc
@MeseretBelay-ie3fc 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማል ደሥ የሚል መግለጫ ነው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ሠላምን ይሥጠን አባታችን እደ እናተ ያሉትን አባት ያብዛልን
@merrymegra
@merrymegra 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ አፅራረ ቤተክርስትያንን አስታግስልን🙏🙏🙏እምዬ ተዋህዶን ጠብቅልን ህዝበ ክርስቲያኑን ጠብቅልን ሰላሙን አምጣልን🙏🙏🙏
@tsion4649
@tsion4649 9 ай бұрын
😢Amen
@Samuel-q2g7l
@Samuel-q2g7l 9 ай бұрын
አሜን
@GirumYenatu
@GirumYenatu 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 9 ай бұрын
አሜን
@duliti7133
@duliti7133 9 ай бұрын
አሜን
@d.nhailuabe
@d.nhailuabe 9 ай бұрын
እስኪ ከቤተክርስቲያን ጎን ሆኜ የመጣውን እቀበላለሁ የሚል 👍 አድርጎ ያሳየን
@ethioacat4641
@ethioacat4641 9 ай бұрын
Trillion × ለቤተክርስቲያን ጀሀዱስቱን አብይን ለመሰዋት ዜግጁ ነኝ
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 9 ай бұрын
@ethioacast4641: አንተ፣አህያ፣ደደብ፣ቴረሪስት፣ ይሄኔ፣ጁንታ፣ወይም፣ጃዊሳዉ፣ፋኖ፣ነህ። አንተ፣የሞቀ፣ቤትህ፣ተቀምጠህ፣የድሀ፣ልጆችን፣ልታስጨርስ፣እንደ፣ቅሌታሙ፣ጳጳስ፣ነኝ፣ባንዳ፣ጦርነት፣ትቀሰቅሳለህ፣። እናንተ፣ታዲያ፣ከአልካይዳና፣አልሸባብ፣በምን፣ትለያላችሁ፣አፈር፣ብሉ።😱😱😱😱😱
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 9 ай бұрын
​@@ethioacat4641አልካይዳ፣አይሲስ፣አልሸባብ ነህ፣ማፈሪያ
@yetewahedofere3086
@yetewahedofere3086 9 ай бұрын
@@FikerSelam-wz9fn ስንገደል ዝም ስላልን ፈርተን መሰለክ ዲያቢሎስ አልቃይዳማ አንተ ነክ ቆሻሻው ዲያቢሎስ
@ashenafigezahegn3242
@ashenafigezahegn3242 9 ай бұрын
ሐይማኖትና ላይክ ስለሚለያይ እባክሽ ተይንና እንስማበት
@AlazarEyasu-x9q
@AlazarEyasu-x9q 9 ай бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን ምንጊዜም መጀመሪያ አይማኖቴ💯
@getanehshiferaw2262
@getanehshiferaw2262 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 9 ай бұрын
እኔ አይሁድ እስራኤላዊ ነኝ ።በእስራኤል የነበሩት አባቶቻችን እኔ ስማር ደፋሮች ጎበዞችናቸው። ሻምሾን ዳዊት ጌዲዮን እያሱ ። ስለስንቱ ልግለጽላችሁ ። የእስራኤል አምላክ ሰናክሬምን በደቂቃ ያጠፋው አምላክ ይድረስላችሁ።
@milionephrem489
@milionephrem489 9 ай бұрын
ይሄ አጁዛ ደብተራ ሴሰኛ ጳጳስ ነኝ ተብዬ ቢለፈልፍ ምንም አያመጣም። የበግ ለምድ የለበሱ በርካታ ጳጳስ ተብዬዎች ምንም ቢናገሩ አታዳምጡዋቸው እነሱ ከሰይጣን ወገን ናቸውና።
@mulerraya5732
@mulerraya5732 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 9 ай бұрын
Amen
@binimatebe-ro4pb
@binimatebe-ro4pb 9 ай бұрын
እኛ እንጠብቃት ወንድማችን።
@gebrekidanmekonnen8440
@gebrekidanmekonnen8440 9 ай бұрын
በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሚሊዮኖች ከጎናችሁ ነን
@mulualemzenebe4001
@mulualemzenebe4001 9 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@melakubelete4338
@melakubelete4338 9 ай бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ለሀገርና ለቤተክርስቲያናችን ቸሩ መድሀኒዓለም ሰላምን ያምጣልን በዓለ ጥምቀቱን በሰላም እንድናከብር እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን!
@mulerraya5732
@mulerraya5732 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi 9 ай бұрын
አሜን❤
@Talkik-s9k
@Talkik-s9k 9 ай бұрын
የአማራ ጳጳስ፣ የአማራ ዶ/ር፣ የአማራ ሹፌር፣ የአማራ ቀን-ሰራተኛ፣ የአማራ ደላላ ምንም ልዩነት የላችውም ሁሉም ቀልቀሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቀልቀሎ ናቸው፡፡ በዝህች አምስት አመታት ውስጥ አማራን የፖለትካ ሴራ ገሃድ፣ ራቁታቸውን ስላስቀረ ደስ ይለኛል፡፡
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 9 ай бұрын
@@Talkik-s9k አንተ ገና ቋንቋ ላይ ነህ ! አማራ ፅድት ያለ ዘር መሆኑን አንተ ተናገርክ እውነትህን ነው ክክክክክክክክክ ለ ጀግንነቱማ ምን ይባላል እያየኸው ነው ምድርን ቁና ሲያደርጋት !!! በጠመንጃ እንዲህ ያስገረመ ህ ድሮን ቢኖረው አስበኸዋል ? ይሄ ነው አማራ !!!!!!!! በአገር በሀይማኖቱ የማይደራደር ገቢቶ ?
@Talkik-s9k
@Talkik-s9k 9 ай бұрын
@@menitadesehasen9834 ለማያውቁሽ ታጠኝ😆😆😆
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አገራችንን ሠላም ያድርግልን ህዝቦቿን ከስደት ከመታረድ ከመሣደድ ይጠብቅልን በነፃነት ቤተክርስቲያን አምልኮዋን የምትፈፅምበትን ጊዜ ያምጣልን።
@SurprisedAnglerfish-ik7eu
@SurprisedAnglerfish-ik7eu 9 ай бұрын
አቤቱ አተ ከኦርቶዶክሳዊያን ገር ነህ ምክንያቱም ያንተን ቃልህን እየጠበቅን ነውና አተ በመካከላችን ሁን ጥምቀታችንን አንድናከብር አተ ደጋፍህን አርግልን አባታችን መዲሀኒአለም
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 9 ай бұрын
@@SurprisedAnglerfish-ik7eu "ያንተን ቃል እየጠበቅን ነው"? የትኛውን ቃል? "ግንባሩን በል" ያለውን ወይስ "አንደበትህን ከክፉ ከልክል" የሚለውን? እውነት እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ጥላቻና እርግማን ጋር አለ???
@pets8881
@pets8881 9 ай бұрын
​​@@gakitdebubu7655አንደኛ ነገር የቤተክርስቲያን መግለጫ ተብሎ እንደዛ ተነግሮ አያውቅም ፣ እንደ ሰው ግን ብዙ ሊናገሩ ይችላሉ፣ ንግግሮችን በቀጥታ ቃል በቃል ስታየው ስህተት ነው ትላለህ፣ እና ታድያ ቆይ ጣሊያን ልትወረን ስትመጣ ዝም ብላችሁ ጠብቁ ነበር መባል የነበረበት 😅 የግድ የምታደርገው ጦርነት ሊኖር እንደሚችል ማወቅ አለብህ ፣ እንደዛ ቢሆን ዳዊት ጎልያድን ሲጥለው እግዚአብሔር ባላገዘው ነበር። ይሄን ስል ግን የአብይ(ፈርዖን) ተቃዋሚ ሆኜ እንጂ የፋኖ ምናምን ደጋፊ ሆኜ አይደለም። መጀመሪያም TDF እንዲያሸንፍ ፈልጌ ነበር ግን አልሆነም፣ አሁን ደግሞ ተራውን ፋኖ ግን ማብቂያ አይኖረውም ። እንደዚህ አይነት አረመኔ አገዛዝን የምትጥለው አንድነት ኖሮህ እንጂ እነሱ እንደሚፈልጉት በብሄር እየተባላህ መቼም ማሸነፍ የለም። ገና እያሰቃየን ይኖራል። እግዚአብሔር ነቅሎ ይጣልልን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 9 ай бұрын
ብፁዓን አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@mandelaaddise2403
@mandelaaddise2403 9 ай бұрын
የፈራ ይመልስ እግዚአብሔር ሃገራችንን እና ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 9 ай бұрын
አባታችን ፣ጨዋና አስተማሪ በሆነ አንደበት የአስተላለፉት መልክት ፣" ልብ ያለው ልብ ይበል !" የሚየስብል ነው። ቅድስት ቤተክርስቲያን በየትኛውም ደረጃ ለማንም ቢሆን በአስተማሪታቸው ፣ ግብርና ምግባራቸው ምስጉንና ምጡቅ አባቶች እንዳሏት የሚመሰክር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@ermiasabdisa7396
@ermiasabdisa7396 9 ай бұрын
እኔ ግን የተረዳሁት አቡነ ሉቃስን ማውገዝ የፈለጉ አይመስሉም። እንዴት አንድ ዻዻስ አውደ ምህረትጠላይ ቆሞ ግድያን ያውጃል። አቡነ ሉቃስን ማለቴ ነው።
@AbrehamAlemu-e5p
@AbrehamAlemu-e5p 9 ай бұрын
ለምን እስከዛሬ ቸል አሉ ቀደሞውኑ አባቶች ያስተላለፉት መልዕክት የቤተ ክርስትያኗ አለመሆኑን ማሳወቅ ይችሉ ነበር
@abay3517
@abay3517 9 ай бұрын
​@@ermiasabdisa7396አንተ እና የጊዜ ተረኛ ነን ባዮች አትነግሯቸውም
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ3ደ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ3ደ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አባቶቻችን
@meazagenet4428
@meazagenet4428 9 ай бұрын
❤❤❤
@EsayasLulu
@EsayasLulu 9 ай бұрын
አሜን አባታችን ስለ እግዚአብሔር ቃል ከልቤ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@user-rm6zc7sn5b
@user-rm6zc7sn5b 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስ ተውህዶን ይጠብቅልን
@seneduhayle7730
@seneduhayle7730 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 9 ай бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን። ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን።
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 9 ай бұрын
🙏❤️ Blessings!!
@ethiopia6721
@ethiopia6721 9 ай бұрын
አባታችን ይባርኩኝ ቤተክርስቲያናችንን በዚህ አስከፊ ሰአት እናንተን የመስለ አባት ስላለን ቸሩ መድሀኒአለም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱሰ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ ድምፅ ለሌለው ድምፅ በመሆናችሁ በጣም አመስግናለሁ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ነው ኦርቶዶክስ ለሶስት ሺ ዘመን የኖረችው በታላላቅ አባቶቻችን መሪነት ነው::
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi 9 ай бұрын
አሜን ትክክል
@saraelyas661
@saraelyas661 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ! ወደ ኋላ የማንልበት የአምነታችን ጉዳይ ነውና ከጎንዎ መሆናችንን እናረጋግጣለን!!!
@meazagenet4428
@meazagenet4428 9 ай бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን 🙏እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ሀገራችንንና ህዝበ ክርስቲያኑን ይጠብቅልን🙏 በዓለ ጥምቀቱን በሰላም እንድናከብር እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን🙏🙏🙏
@AyalnehBinega
@AyalnehBinega 9 ай бұрын
አቤቱ የእስራኤል አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስን ጠብቃት
@NegashYifra
@NegashYifra 9 ай бұрын
E/r enanten yakoylen
@Yeshi987
@Yeshi987 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እሙአሚር-ዘ2ረ
@እሙአሚር-ዘ2ረ 9 ай бұрын
የሠውዘርሙሉሠላምይሁን
@berekethagoshagos4889
@berekethagoshagos4889 9 ай бұрын
እንዴ፡ ከጽንፍ እስከ ኣጽናፍ ሃዋርያዊ ተልእኮው የፈፀመ ተክሌ እያለ እንዴት የእስራኤል ኣምላክ ትላለህ? ይህ ክህደት ነው። ኢትዮጵያ የራሷ ኣምላክ እያላት!!!!!
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 9 ай бұрын
​@@berekethagoshagos4889እሥራኤል እኮ ምስጢራዊ ትርጉም አለው መሬቱን አይደለም።
@genetdiko5292
@genetdiko5292 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እትዮጵያን ተዋህዶ ሀይማታችንን ይጠብቅ
@zrobel7772
@zrobel7772 9 ай бұрын
ከአባቶቻችንጎንን
@samuelatsmegiorgis9395
@samuelatsmegiorgis9395 9 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብኝ አሜን!!!
@Goldu21
@Goldu21 9 ай бұрын
በረከተዎ ይደርብን አባታችን!! ይህን የምታነቡ በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! 🎉
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 9 ай бұрын
ብፁ አባቶቻችን የመንጋው ጠባቂ ስለሆናቹ እኛ ምእመናን ከቃላቹ ፣ ከትዛዛቹ እንዳንወጣ እግዚያብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤ ቡራኬያቹ ትድረሰን ❤❤❤ እፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን !!! ተዋህዶ በልእልና ለዘላለም ትኑር !!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@benyammulugetasr.7933
@benyammulugetasr.7933 9 ай бұрын
Thank you your Holiness, thanks God that we have you as a leader at this time of Our Church challenges and history. God be with you!!
@yajibushaltesfaye6201
@yajibushaltesfaye6201 9 ай бұрын
አባቶቼ በጣም እያመመኝ መጣ ያላችሁበት ፈተና እግዚአብሔር ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 ай бұрын
አቤቱ የእስራኤል ቅዱስ ኢትዮጵያን ታደጋት የቤተክርስቲያን ፈተናዋ ይብቃት ሰላም ናፍቆናል✝️💚💛❤
@KidestAlemayehu-gx5cz
@KidestAlemayehu-gx5cz 9 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋይጠብቅልን እነንተየምትሉንን እነደርጋለን እግዚአብሔር ይመስገን ባሁኑ ግዜ እናንተን እሰወን የሰጠንን እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን
@yibeltalasire1773
@yibeltalasire1773 9 ай бұрын
አባታችን በረከቶዎ ይድረሰን ከቅድስት ቤተክርስቲያን እና ከአባቶቻችን ጎን እቆማለሁ!!!!!!!
@kinfeworku7368
@kinfeworku7368 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በአባታችን አንደበት ተናገረ
@faceofafrica-y8u
@faceofafrica-y8u 9 ай бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ............ መድኃኔዓለም ኢትዮጵያን እና ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ...... አሜን
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 9 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የአባቶቻችንን
@TeferaGillo
@TeferaGillo 9 ай бұрын
አባ ታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝመው!በረከትዎ ይደርብን!!!!!
@markos-pd7td
@markos-pd7td 9 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። እናንተን ማመስገን የማልችል ባለ ብዙ ጉድፍ ነኝና እ/ር ያክብራችሁ
@ገነትየማርያምልጂ
@ገነትየማርያምልጂ 9 ай бұрын
😢😢😢አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልልን በእዉነቱ ከማንም በላይ መከራ እየተቀበላችሁ እንደሆነ ይገባናል እማምላክ ሰላምን ታሰጠን በፀሎታች ይማረን😢😢😢😢ኡፉፉፉ
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 9 ай бұрын
#አባታችን ይባርኩን። #ቃለ-ህይወት ያሰማልን። #እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት። #ብዙ ሚሊዮኖች ከጎናችሁ ነን ። #ኃይማኖታችን በሚፈቅደው እና በሚያዘው መሰረት መክራችሁ አዋጅ አውጁ። #በኃይማኖታችን በቤተክርስቲያን ለሚመጣው ነገር ሁሉ ሰማዕትነት ለመቀበል ዝግጁ ነን።
@AdmasuAdmasu-ww1xc
@AdmasuAdmasu-ww1xc 9 ай бұрын
የቤተክርስቲያን ታማኝነት እየጎዱ ያሉ እንደ አቡነ ሉቃስ አይነቶች መሆናቸውን መቀበል እንዴት ተሳናችሁ????አቡነ ሉቃስ በአደባባይ ለተናገሩት ከእምነት ያፈነገጠ መልእክት ቤተክርስቲያኗ በአደባባይ የእርምት እርምጃ መውሰዶን ማሳየት አለባት!!!
@tewahdo_1221
@tewahdo_1221 9 ай бұрын
ተው ብዙ ታስወሩናላችሁ
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 9 ай бұрын
ቤተ፣ከርስቲያን፣ማለት፣የክርስቲያኖች፣ቤት፣ማለት፣ነዉ፣በስነ፣ምግባሯም፣በፀሎቷም፣በስራዋም፣መልካም፣ነገርን፣መስበክ፣ማሰተማር፣እንጂ፣ እንደ፣አልካይዳ፣ እንደ፣አይሲስ፣እንደ፣አልሸባብ፣ሽብርን፣ግድያን፣በህዝቦቿ፣ላይ፣አታዉጅም፣ እጅግ፣አሳፋሪ፣ነዉ። ከዚህ፣በፊት፣በትንሸ፣አለመግባባት፣ላይ፣የነበረዉን፣ጩኸትና፣ሁከት፣እናውቃለን፣ያንን፣ለማዉገዝ፣ፈጥናችሁ ነበር፣ግን፣ይህንን፣ሸብርተኝነት፣ተዉ፣ለማለት፣ ምነዉ፣ተቸገራችሁ። እኔም፣መንግስትን፣ብሆን፣ይዚህ፣ሰዉዬ፣(ጳጳስ፣ተብዬዉ)፣አሳፋሪ፣ሰነምግባር፣በአደባባይ፣ግደለዉ፣ጨፍጭፈዉ፣እስካልተወገዘ፣ድረስ፣ምንም፣ድጋፍ፣አላደርግም፣PERIOD! በቤተክርሰቲያን፣ስም፣ ስንት፣ጉድ፣እየተሰራ፣እንደሆነ፣ እያየን፣ነዉ፣በየገዳማቱ፣የተደበቀዉን፣እና፣የተደቀነዉን፣የመሳሪያ፣መአት፣የሽፍታ፣መሸሸጊያ፣አባቴ፣ሳያዩት፣ቀርተዉ፣ነዉ፣እንዲህ፣የሚናገሩት፣ውስጣችሁን፣አጥሩ፣ፈትሹ።
@yetewahedofere3086
@yetewahedofere3086 9 ай бұрын
@@AdmasuAdmasu-ww1xc የምናባክ እርምት ነው የሚወሰድባቸው ከአቡነ ሉቃስ እውነት ነው የተናገሩት ቤተክርስቲያን ለእውነት የቆመች ናት መንግስት ንፁሀንን እየገደ እያስገደለ ነው ስለዚህ ይህንን እውነት አባታችን በአለም አጋልጠዋል እዝብ እያለቀሰ ዝም ሲል እውነት መሰለክ ዲያቢሎስ እውነቱ ጠጣው አባታችን አቡነ ሉቃስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀኝ እጅ ናቸው በረከታቸው ይደርብን ዲያቢሎስ ተቃጠል
@TARIKUWOLDE-l2r
@TARIKUWOLDE-l2r 9 ай бұрын
እውነተኛ የሆናችሁ አባቶች ስላላችሁን ጠላት ያጎደለው ማንነታችን በእናንተ እምነት ምሉዕ ይሆናል ቃለህይወት ያሰማልን የአቡነ ጴጥሮስ ልጆችም ስለሆናችሁ እናመሰግናችሁ አለን❤❤❤❤
@SelamEthiopia-fo1tq
@SelamEthiopia-fo1tq 9 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን መንፈስ ቅዱስ ያበርታችሁ ኑሩልን ክበሩልን ይህ ክፉ ጊዜ በብርታት እግዚአብሔርን ከኛ ጋር ስለሆነ እንሻገረዋለን !!!
@janetkassay2555
@janetkassay2555 9 ай бұрын
አሜን!
@adanegashu3702
@adanegashu3702 9 ай бұрын
ከእናንተ ጋር ነን!!! አባቶቻችን መሪዎቻችን ናችሁና እንከተላችሗለን፡፡
@Talkik-s9k
@Talkik-s9k 9 ай бұрын
የአማራ ጳጳስ፣ የአማራ ዶ/ር፣ የአማራ ሹፌር፣ የአማራ ቀን-ሰራተኛ፣ የአማራ ደላላ ምንም ልዩነት የላችውም ሁሉም ቀልቀሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቀልቀሎ ናቸው፡፡ በዝህች አምስት አመታት ውስጥ አማራን የፖለትካ ሴራ ገሃድ፣ ራቁታቸውን ስላስቀረ ደስ ይለኛል፡፡
@FikerSelam-wz9fn
@FikerSelam-wz9fn 9 ай бұрын
@adanegashu3702: እናንተ፣ደም፣የጠማችሁ፣ዘረኞች፣ዛሬ፣ደሞ፣በቤተክርስቲያን፣ስም፣የንፁሀንን፣ደም፣ለማፍሰስ፣ነዉ፣የምትጠራሩት ፣አንተ፣ኦርቶዶክስም፣ክርስቲያንም፣አይደለህም፣ቆሻሻ፣ከብት፣ነህ፣ክርስቲያኖችን፣አታሰድቡ። በመጀመሪያ፣ከአስርቱ፣ትእዛዛት፣አንዱ፣አትግደል ነዉ፣ሁለተኛዉ፣ደግሞ፣ባልንጀራህን፣እንደራስህ፣አድርገህ፣ዉደድ፣ነዉ፣ ያንተ፣ጳጳስ፣ ተብዬ፣ግን፣በአደባባይ፣ግደል፣እያለ፣ይጮሀል፣ከፋኖ፣በቀር፣ሌላዉን፣ዘር፣ሁሉ፣ይሰድባል፣ ይሄ፣ጳጳስ፣ሳይሆን፣አሪዮሰ፣ ዲያቢሎስ፣ነዉ። ይልቅስ፣የበግ፣ለምድ፣ለብሰዉ፣ከሚመጡ፣ተኩላዎች፣እራሳችንን፣እንጠብቅ። አንተም፣የጦርነት፣ሰበቃ፣ጥሪህን፣ተዉና፣እዉነተኛ፣ክርስቲያን፣ለመሆን፣ሞክር፣በክርስቶስ፣ስነምግባር፣ዋል፣እደር።💪🇪🇹💚💛❤
@bekatube5242
@bekatube5242 9 ай бұрын
ኦ እግዚኦ ሰላም ን አውርድልን
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 9 ай бұрын
በረከተዎ ይደርብን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን እስከመጨረሻው ከጎናችሁ ነን ::
@kidistabatasswe7276
@kidistabatasswe7276 9 ай бұрын
ከአባቶቻችን ጎን ነን አይናችንም ልባችንም ከአባቶቻችን እና ቤተክርስቲያን ላይነው🙏🙏🙏🙏‼️
@kidistdawit2379
@kidistdawit2379 9 ай бұрын
ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን። ኃይል የእግዚአብሔር ነው። ከቤተክርስቲያን ጎን ነን። አይናችንም ልባችንም ከቤተክርስቲያናችን።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 9 ай бұрын
😂ቂቂቂቃቃቃ ድንቄም አባት እነዚህን ማፈሪያና አቃጣሪ ተላላኪ አድርባይ ካድሬዎች እበት እያላቹሁ ብትጠሯቸው ምን አለ ?
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 9 ай бұрын
​@@MikeAsmare3308አይባልም ምን አለ ስልጣናችውን ትተህ በእድሜ ብታከብራችው ባለጌ መናፍቅ ነህ አንተ
@geletawaka
@geletawaka 9 ай бұрын
@@MikeAsmare3308ልክ ነህ 90% የአንድ ሀይማኖት አመራር ባለበት አገር እንደ ፈለግክ ብትናገር አይፈረድብህም አይዞህ ግዜአለው❤❤❤
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 9 ай бұрын
አለማዬሁ ኪዳኔ? አንዴ ጴንጤ አንዴ የደርግ ካድሬ አንዴ ቬጋስ አንዴ ሆቴል መበጥበጥ አንዴ ደግሞ ሴተኝአዳሪዎችን በገንዘብ አታልለህ በዚህ ደረጃ መሸርሞጥ በስተእርጅና ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን መሳደብ ምን ይጠቅማል?እስቲ ከመሞትህ በፊት ቢያንስ አንዲት መልካምን ቃል ከአፍህ ይውጣ!!! ለነገሩ አንተን የመሰለ ባለጌ ጨዋ ሁን ቢባል ለአምስት ደቂቃ በታችን ነው! አንተ ፈሪ ደግሞ ይህንን ቦቲ አፍክን ክፈት አሉ​@@MikeAsmare3308
@edensol7353
@edensol7353 9 ай бұрын
አንዲት ናት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ቤተክርስትያን እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን
@Talkik-s9k
@Talkik-s9k 9 ай бұрын
የአማራ ጳጳስ፣ የአማራ ዶ/ር፣ የአማራ ሹፌር፣ የአማራ ቀን-ሰራተኛ፣ የአማራ ደላላ ምንም ልዩነት የላችውም ሁሉም ቀልቀሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቀልቀሎ ናቸው፡፡ በዝህች አምስት አመታት ውስጥ አማራን የፖለትካ ሴራ ገሃድ፣ ራቁታቸውን ስላስቀረ ደስ ይለኛል፡፡
@SminehAsfaw-vj1dv
@SminehAsfaw-vj1dv 9 ай бұрын
በረከተዎት ይደርብን ! አባታችን ይፍቱን ።
@Fzegeye
@Fzegeye 9 ай бұрын
መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
@Alemayehu-vx6qt
@Alemayehu-vx6qt 9 ай бұрын
ሀገራችንንስ?
@kinettibebu7076
@kinettibebu7076 9 ай бұрын
Amennnnn 🤲🤲🤲
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 9 ай бұрын
አንገቴ ለቅድስት ቤቴክርስትያን 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@birhanudrar2821
@birhanudrar2821 9 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን ።
@HabteslassieAbebaw
@HabteslassieAbebaw 9 ай бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን ብጹእነትዎ የቤተ ክርስቲያን አምላክ ኃይሉን ሞገሱን ይስጣችሁ
@YaynuGaddissa
@YaynuGaddissa 9 ай бұрын
በእውነት አባታችን ማንነታችንን እስከአሁን ላላወቁት ስላሳወቁ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። በረከቶ ይድረሰን።
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 9 ай бұрын
የኛ እንቁ አባቶች ኑሩልን❤❤❤❤
@serkadiskassa7352
@serkadiskassa7352 9 ай бұрын
ብጹዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን:: እግዚአብሔር ብርሃነ ጥምቀቱን በሰላም እንድናሳልፍ ይርዳን:: ሁላችን ተጠባብቀን በዓላችንን በሰላም እናሳልፋለን::
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 9 ай бұрын
እራሱ መቼ ተፈታና ነው እናንተን የሚፈታቹሁ እሄ ቀጣፊ አድርባይ አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪ ሆዳም ካድሬ ? ኧረ ግዴላችሁም ቲንሽ እንኳን አስቡ ለነሱ የታዘዘው የፈጣሪ ሠይፍና ቁጣ እናንተንም አሽቃባጮቹን ጠርጎ እንዳይወስዳቹሁ ተጠንቀቁ የመጨረሻው ምእራፍና ሠኣት ሊጠናቀቅ በጣም ቀርቧል
@Talkik-s9k
@Talkik-s9k 9 ай бұрын
የአማራ ጳጳስ፣ የአማራ ዶ/ር፣ የአማራ ሹፌር፣ የአማራ ቀን-ሰራተኛ፣ የአማራ ደላላ ምንም ልዩነት የላችውም ሁሉም ቀልቀሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቀልቀሎ ናቸው፡፡ በዝህች አምስት አመታት ውስጥ አማራን የፖለትካ ሴራ ገሃድ፣ ራቁታቸውን ስላስቀረ ደስ ይለኛል፡፡
@BirukAlemuZergaw
@BirukAlemuZergaw 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን
@ለሰላምእንትጋ
@ለሰላምእንትጋ 9 ай бұрын
ከልጅነታችሁ ጀምሮ ህይወታችሁን በሙሉ ፈጣሪያችሁን ስታገለግሉ የኖራችሁ አባቶች በሙሉ በንፅህናችሁ ፀንታችሁ እንድትመሩን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kinettibebu7076
@kinettibebu7076 9 ай бұрын
Amennnnn 🤲🤲
@workineshteka3269
@workineshteka3269 9 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን 🌹✝️🌹
@jerryabu119
@jerryabu119 9 ай бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን🙏🙏❤🙏🙏
@zkebede8763
@zkebede8763 9 ай бұрын
እግዛብሄር በቃ በለን አባታችን እግዛብሄር ያበርታችሁ በጣም ያሳዝናል እዚህ መድረሳችን እምላካችን ለሁሉም ልቦና ስጥልን
@EyobTsegaye-t5i
@EyobTsegaye-t5i 9 ай бұрын
I am evangelical church member but standing with the church in prayer.
@MegiAbate
@MegiAbate 9 ай бұрын
ይብርኩኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 9 ай бұрын
አባቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የቤተክርስቲያን ጥላት ይሆኑቱን እግዚአብሔር ያንሳቸው
@yegezukebede
@yegezukebede 9 ай бұрын
መርቁ መርቁ እንጂ አትርገሙ የተባለውን አላነበባችሁምን? ግንባሩን በለው ስንልስ አትግደል የተባለውን ወደየት አረጋችሁት?
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 True
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 9 ай бұрын
የአለም መዳዓኒት እየሱስ ክርስቶስ የብርሃን ጌታ ጠላቶቻችንን አስታገስልን🙏 በቤተክርስቲያናችን ላይ በየጊዜው የሚመጣውን መከራ አቅልልን😭😭😭። በመንፈስ ቅዱስ የሚመሩትን አቀኛ አባቶቻችንን ጠብቅልን🙏🙏🙏
@berhanu-bx7ey
@berhanu-bx7ey 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎት ይደርብን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብጽዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ለአገራችን ፍቅር ሰላም አንድነቱን ይሰጠን ከፉዎችን ይገሰጽልን ያርቅልን አሜን
@martatadesse7609
@martatadesse7609 9 ай бұрын
እንዲህ ነው ቆፍጠን ማለት ሌላው ቀርቶ የትላንቱ የአእላፋት ዝማሬ ምስክር ነው ሀገሬቱን አምሰው አምሰው የደም መሬት አድርገዋታል በሀይማኖታችን ግን ወይ ፍንክች❤❤❤ አባቶቻችን እያለፋችሁበት ያለውን መከራ ባንረዳችሁም እግዚአብሔር ያበርታችሁ ቡራኬችሁ ይድረሰን❤❤
@FujjRyuii
@FujjRyuii 9 ай бұрын
ትክክል
@kiflegetu22
@kiflegetu22 9 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@Show-mg6jb
@Show-mg6jb 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን : ሁሌም ቃላችሁን እስከመስዋትነት እንከተላለን!!!!
@meseretteklu2891
@meseretteklu2891 9 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እናንተ ባትሆኑ ይሄን ዘመን ማለፍ አይቻልም ነበረ ትዕግስት ብዙ ዋጋ አላት ቢዘገይም እግዚአብሔር ይፈርዳል ተዋጊው ጌታ ነው ለክፉዎች ልቦና ይስጣቸው ብንሞትም እንበዛለን ይብላኝ ለገዳይ። የሰላም አባት እግዚአብሔር ሰላምን ይስጠን ፀሎታችሁ ይርዳን 🙏
@ermitkd
@ermitkd 9 ай бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን🙏🙏🙏ዐይናችን በቤተክርስቲያናችን እና አባቶቻችን ላይ ነው🙏🙏🙏
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 9 ай бұрын
ቡፁሁ አባታችን ቡራኬዋት ይደረስን እኛ በብዙ ሚሎኖች የምንቆጠር የተዋህዶ ልጆች ከጎናቹ ነን አይዞቹ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 9 ай бұрын
በጣም የሳዝናል ኣባቶቻችን ስያማርሩ ለማነኛውም እግዚኣብሄር ይርዳቹ ለኛም በረከቶን ይደርብን ኣባ ጴጥሮስን በሰላም ይመለሱ በዓለ ጥምቀቱ በሰላም እንዲያልፍ የድንግል ልጅ ይርዳን ኣሜን
@solomonbekele2835
@solomonbekele2835 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ምልክት ነው በቤቱ ያጽናን የተዋህዶ ልጆች
@fekerte
@fekerte 9 ай бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 9 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን! አቡነ አብርሃም! ይፍቱን ይባርኩን። በዚህ የፈተና ጊዜ እናንተን የመረጠ "የኢትዮጵያ" አምላክ ይባረክ። 70%የኢትዮጵያ ህዝብ ከናንተ ጋር ነው።
@earthiopiamusic
@earthiopiamusic 9 ай бұрын
እኛም ዝም አንልም
@Berhane-v3g
@Berhane-v3g 9 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ❤❤
@bezagetachew9973
@bezagetachew9973 9 ай бұрын
እስከ ሂውታችን ፍፃሜ ድረስ ከቤተ ክርሰቲያናችን ና ከአባቶቸችን ጎንነን እግዚአብሔር ከሁለችን ጋር ይሁን
@ayutol9130
@ayutol9130 9 ай бұрын
በባንዲራና በኦርቶዶክስ ውስጥ የተሸሸገ ሌባ ሁሉ ላሐጩን እያዝረከረከ ራሱን ሲያጋልጥ አሳየን እግዚአብሔር ይመስገን
@fasikasisay3264
@fasikasisay3264 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ለአባቶቻችን ይስጥልን🙏🤲ልዑል እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን እና አገራችንን ሰላም ይስጥልን 🙏
@HenockAshagrie
@HenockAshagrie 9 ай бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@mimia7202
@mimia7202 9 ай бұрын
በቤተክርስቲያናችን ላይ ከእለት እለት የሚፈፀመው በደል ልብ ይሰብራል💔💔 አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፈጣሪአገራችንን ይጠብቅልን🙏
@yonastube8069
@yonastube8069 9 ай бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማል አባታችን እግዜከብሔር በድሜና ጤና ያቆይልን
@BirukGezahegn-q3t
@BirukGezahegn-q3t 9 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን እና ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን
@Addis-d4h
@Addis-d4h 9 ай бұрын
❤በረከትዎ ይደርብን ❤ እግዚያብሄር አባቶቻችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን ❤
@ritanegash8055
@ritanegash8055 9 ай бұрын
አባታችን ሀይል የእግዚአብሔር ነው ሀይሉን ይሙላባችሁ አድሜና ጤና ይስጥልን ቃል ሕይወቱን ያሰማልን ኢትዮጵያን እና ቤተክርስቲያንን ክርስቶስ ኢየሱስ በደሙ ይሸሸፍንልን እናመሰግናለን 🙏❤🙏
@abeba2241
@abeba2241 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ አባቶች ዘመናችን ከፍቷል ነገር ግን በእግዚአብሔር ሐይል እንሻገረዋለን 🙏🏿
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 9 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን ::እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን ሃገራችንና ህዝባችንን ይጠብቅልን ::
@selamgirma4322
@selamgirma4322 9 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን በእውነቱ እግዚአብሔር ይዋጋልን
@asnakechchekol5390
@asnakechchekol5390 9 ай бұрын
አባታችን ይባርኩን::እግዚያብሄእድሜ ይስጥልን :እናንተንም አያሳጣን::🙏
@workuemebet7106
@workuemebet7106 9 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቤትህን አፅዳ ከመከራና ከፈተናም አውጣን🙏🙏🙏
@ccu3907
@ccu3907 9 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@mulerraya5732
@mulerraya5732 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅዎ።
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 9 ай бұрын
አባቴ የእግዚአብሄር ፍፁም ሀይል ከእናንተ ጋር ይሁን እንደምኞታቹሁናፀሎታቹህ ሀገሪቷ ሰላም ያርግልን ሁሉም ልቦና ይስጣቸው ሁኔታው ያስጨንቃል
@fereworkgetachew5319
@fereworkgetachew5319 9 ай бұрын
አባቴ ፡እውነት፡ እላለሁ ፡በአይኔ ፡ሙሉ ፡አይቼዎት፡ አላውቅም፡ እሳሳለሁ❤እግዚአብሔር ፡ይጠብቆት።እርሶ፡ አባታችን ፡ጋር፡ ያለው፡ ከሁሉ ፡ይበልጣል❤እግዚአብሔር፡ ይጠብቅልን❤
@rahelayele4116
@rahelayele4116 9 ай бұрын
ፕሮቴስታንት ብሆንም ከአባታችን ጎን ነኝ መንግሥት ሆይ ቤተክርስቲያን ለእነሱ ተውላቸው
@burtemakriya7303
@burtemakriya7303 9 ай бұрын
ተባረክ
@tewodrosmengesha8759
@tewodrosmengesha8759 9 ай бұрын
You are not protestant
@tewodrosmengesha8759
@tewodrosmengesha8759 9 ай бұрын
You are politician
@kokobeworku
@kokobeworku 9 ай бұрын
​@@tewodrosmengesha8759ፐሮቴስታንት ስለ ሀገር አያገባውም አይደል?
@meazagenet4428
@meazagenet4428 9 ай бұрын
❤❤❤👍
@ያብናት
@ያብናት 9 ай бұрын
ምሩን እንከተላለን ካለን ሰንበትበት ብሎዋል ብንሞትም ብንኖረም ልዩነት የለዉም አባታችን።ቤተክርስቲያን ተባብረን እንጠብቃት
@ሐናከበደ
@ሐናከበደ 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Netsanet-hn5bv
@Netsanet-hn5bv 9 ай бұрын
አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ያሻግረን ሁሌም ያለምክንያት ነው መንግስት ቤተክርስቲያንንና አባቶቻችንን የሚያበሳጨው
@meazagenet4428
@meazagenet4428 9 ай бұрын
Ayreshenachew chenkote chegerot naew eko😔😭
@eremiasamaniel6131
@eremiasamaniel6131 9 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን መድኃኒዓለም ይቅር ይበለን እንደናንተ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ከናንተ ጋር ነን
@selemawittekle5890
@selemawittekle5890 9 ай бұрын
Oh God bless our orthodox and our father in peace ❤❤❤ we love our church and our fathers God please 🙏 bless us 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@jorgestephen7438
@jorgestephen7438 9 ай бұрын
የፕሮቴስታንት ሐይማኖት ተከታይ ብሆንም የመንግስት ጣልቃ ገብነትን እቃወማለሁ !!! በሳል መግለጫ ነው።
@fantaneshejigu6467
@fantaneshejigu6467 9 ай бұрын
የምነከተለው አንዱ እግዚአብሔር አይደል?
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 9 ай бұрын
​@@fantaneshejigu6467አደለም አታጠጋጉ እንደ አንድ እግዚአብሔር አላለም መልካም ስለፃፈ እናመሰግናለን በሃይማኖት አንገናኝም🙄🙄🙄
@radicalv2720
@radicalv2720 9 ай бұрын
የኦሮሚያና የብሄር በሄረሰቦችን እንደ ትግራዮች ሴኖዶስ እናቋቁማለን !!!!ጥቁር ልብስ አስለብሱ እንደለመዳችሁ ዘረኞች ታቦት አቁማችሁ ሞት የምታውጁ አሁንስ ኤጭ አስጠላኝ ቤተክርስቲያን መሄድ ።
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 9 ай бұрын
መልካም ብለሀል አምላክ ያክብርልን
@meazagenet4428
@meazagenet4428 9 ай бұрын
Tnx ❤❤❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ለእምነታችን ሁላችንም. የተዋህዶ ልጆች አንገታችንን ሰጥተን ቤተክርስቲያናችን ን እናስከብራለን
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 120 МЛН
ጎጃምኛውን አሰደለቀችኝ !
15:26
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 473 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 463 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26