MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መልአክ ምክር ቀሲስ ከፍያለው መራሒ - የ32 ልጆች አባት

  Рет қаралды 26,964

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 6 ай бұрын
እንዴት አንጀት አርስ የሆነች የመንፈሳዊ ዝግጅት አዘጋጅ እና አቅራቢ ናት!!!!! እጅግ በጣም ነው የወደደኳት!!! እንዲህ ያለ ስርአት ያለው!! የቃላት አጠቃቀሟ!!! የልበ ሙሉነት አነጋገሯ!! የአጠያየቅ ችሎታዋ!እንኳን ለእመነቱ አማኞች አይደለም ለአማኝ ያልሆነውም ሰው እንዲያደምጧት ታረጋለች!!! እናንተን እያደመጥኩኝ ተስፋ ቆርጬበት የነበረውን ሀገር ላይ ተስፋ እንዲኖረኝ አደረጋችሁኝ!!! ቅም አያቴ የተጋደሉባትን ሀይማኖት በነዚህ ሰዋች ቤተሰብ ውስጥ ሥላየሆት ያለኝ ተስፋዬ ታድሷል!!!
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 6 ай бұрын
እግዚአብሒርይመሰግን❤❤❤❤❤
@Seble7
@Seble7 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ አበቃዎት አበቃችሁ ይህ ነው ካህን
@Metadel-ts8cs
@Metadel-ts8cs 6 ай бұрын
11:32 11:36 11:36 11:37 ጅጅጅክፍ ብብብብብብብዮዮቩ
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል አባታችን በእዉነት እንዴት ደስስስ የሚል ቤተሰብ ነዉ ለእኔም 😢😢
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 6 ай бұрын
አሜን ፫ምርቃናችኹ ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤የሕይወት ቃል ያሰማልን
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 6 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ። በእንባ ነው የተከታተልኩት እንዲህ ዓይነት ኢትዮጵያ የሚወድ አባት ቤተሰቡ መታደል ነው። በጸሎትዎ አስቡን 7 መይሐፍትዎ በቤታችን ይገኛሉ። በሕይወት እንድንገለጥባቸው ይርዳን።
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 6 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ዝግጅት ነው:: በእንባ ነው የተክታተልኩት:: ቀሲስ ከፍያው መራሒን የማውቃችው ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ዋና ፀሐፊ ሆነው ሲሰሩ ነው:: አባቴ ስላየሁዎት በጣም ነው ደስ ያለኝ:: ቡራኬዎ ይድረሰኝ::
@57623
@57623 6 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነዉ ጌታ ሆይ መልካም ሚስት አድርገኝ😢😢😢 በስማአም በጣም ደስስስስስስ የሚል ቤተሠብ
@abemel1308
@abemel1308 6 ай бұрын
የማውቀውን ቤተሰብ ታሪክ ድጋሜ በሚዲያ ስሰማው፣ በእንባ ተሞልቸ አዳመጥቁት፣አባባ እድሜዎትን ያርዝምልን።እትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።ቲጂየ በጣም ደስ ይላል የተሻለውን አድርገሻል። መሪ ወንድሜ በጣም ታምራላችሁ። ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ውይ እንዴት ያለ ፍቅር ነው ማስተዋል ያድለን ለኛም የነዚኽን ፍቅር ለኛም ይስጠን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ በረከታቸው ይደርብን አሜን❤❤❤😢 ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን
@nesibugibato7686
@nesibugibato7686 6 ай бұрын
አባታችን በረከት ይድረሰን : : የካህን ቤተሰብ መሆን በጣም መታደል ነው በተለይ በጋብቻ መዛመድ ትልቅ እድል ነው : :
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 6 ай бұрын
ህይወትን የሚያለመልሙ ቤተስቦች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታችን በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በረቺልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ደስ የሚሉ አባት
@mesertamare1942
@mesertamare1942 6 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰቦች መታደል ነው
@Non-e8j
@Non-e8j 3 ай бұрын
What a blessing your family make all of us proud. May the lord bless orthodox. Thank you 🙏🏼
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ስላላጠፋን በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ሰው አይደለም ለማግኘት ለማየትም መታደል ነው
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 6 ай бұрын
ምን መባረክ ነው በጣም አስተማሪ ነወ ቃላት አይገልጠውም ተግባር ነው እንጂ አድሜ ጤና ይሰጣችሁ
@ሶልያና-ወ6ኘ
@ሶልያና-ወ6ኘ 6 ай бұрын
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት ፡ 💓ኢትዮጵያን ውደዱ💓ምንኛ መታደል ነው እዚ ቤተሰብ መቀላቀል፡ ግን በስማቸው የሚጠሯቸው ምናልባት የፍቅር ይሆን?
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 6 ай бұрын
ድንቅ ቤተስብ ድንቅ አርያ ያላቸው ፋሚሊዎች ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እናታችን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ🙏👏❤️❤️❤️❤️እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን ልጆቻችሁን ሁሉ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@afeworktarekegneasrat8308
@afeworktarekegneasrat8308 6 ай бұрын
መራሒ ምርሐነ ኀበ ከፍያለው መራሒ አኃዜ በረከት በትር ዘመንፈስቅዱስ መንጽሒ ግንቦት ፳፮ ቀን ፳፻፲፮ ዓ ም
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምትልሉ እናትና አባት አብዝቶ ይባርካችሁ ልጆጃቸውም እድለኞች ናችሁ ተንከባከቡአቸው
@TILAHUNBELETEW
@TILAHUNBELETEW 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ትዕግሥት ግን ካህኑን አንተ እናታችንን አልሚ በማለቷ ቅር ብሎኛል በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ መርሐግብር ነበር
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 6 ай бұрын
አዎ አባታችን ከዚህ በፊትም እንግዳ ሆነው ነበርና በድጋሚ በመቅረባቸው ደስ ብሎኛል ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤
@tsosenataddesse986
@tsosenataddesse986 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችኹ። ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ትኾናላችኹ።
@MartaBiru
@MartaBiru 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ቤተሰቦችን ስላሳየን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ።ቀሚስ አለሽ? ካባ እገዛልሻለሁ አሉ የኔ አባት የየዋህ አምላኳ ቅን የሆኑ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሚስት ሰጥዎት መቼም እኮ ድንቅ ነው ስራው አያልቅበት የኔ ጌታ ተመስገንልን!❤❤❤
@almaz7677
@almaz7677 6 ай бұрын
❤🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉
@seblekassa8411
@seblekassa8411 6 ай бұрын
አርአያ የሚሆን ቤተሰብ ነው ጥሩ ዝግጅት አቅራቢዋን እናመሰግናለን ።
@sisayabayneh8442
@sisayabayneh8442 6 ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ ፤ አስተማሪ እና መልካም የማህበረሰብ መሰረት የሆነ ቤተሰብ፡፡ ዝግጅቱ በሰፊው ለብዙ ሰው ቢደርስ፡፡ ምሳሌ የሚሆኑትን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@chaseyourdreamsin2024
@chaseyourdreamsin2024 6 ай бұрын
I watched this program with crying, gratefulness and hope. May God grant sound health and long live to the whole family. Thank you so much Birte.
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 6 ай бұрын
መላከ ምክር ቀሲስ ከፍያለው መራሂ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልዎ ወ/ሮ አልማዝም እንዲሁ በጣም ደስ የሚል ቤተሠብ ለሁሉም ቤተሠቦቻቸው ጤና ሠላም ፍቅር ይስጥልን እናመሠግናለን
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ 6 ай бұрын
ተባረኪ ብርትክዋን ሰውድሽ ስራትሽ ሁሉ ነገርሽ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 6 ай бұрын
ሲያምሩ ደሞ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉💝💝💝
@SemgnewS
@SemgnewS 6 ай бұрын
የአብርሃም አምላክ በልጅ ሲባርክ እንደዚህ ነው❤❤❤
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 6 ай бұрын
ይህ ነዉ የወንጌል አረበኛ ማለት ❤❤❤❤❤
@fitsum3993
@fitsum3993 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️። የብሩካን ቤተሰብ።
@hirut-zw3gr
@hirut-zw3gr 6 ай бұрын
ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ 6 ай бұрын
ደስ ሚሉ ቤተሰቦች ተባረኩልኝ ❤❤❤❤
@YohannesDesita
@YohannesDesita 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናችሁን ይስጣችሁ ደስ የሚሉ ቤተሰብ❤❤❤ያብዛልን እንደዚህ ዓይነት ቤተሰብ❤❤❤
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ 6 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት በረከትዎ ይድረሰን
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 6 ай бұрын
ግሩም! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ አምላክ ❤
@melakubekele7290
@melakubekele7290 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን እና የእናታችን በረከት ይደርብን መሐበረ ቅዱሳንንም ከልብ አመስግናለው ይህንን የቤተሰብ ታሪክ ስለአቀረባችሁልን ከምዕራብ ሐረርጌን ጭሮ እሰበተፈሪ
@assefataye2004
@assefataye2004 6 ай бұрын
ቀሲስ ከፍያለው መራሄ መምህር ካህን ብቻም አይደሉም ቀደም ባሉት ዘመናት ለቤተ ክርሰቲያን ያበረከቷቸው አስተዋፅዖዎችና ውለታዎች የሚረሱ አይደሉም እጅግ ሊቅ ናቸው። ከ27ቱ መሕፍቶቻቸው ጥቂቶቹን አንብቤ ተጠቅሜባቸዋለሁ ። እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አሁንም በሰላም በጤና የዘመናት ጌታ ይጠብቃችሁ አሜን !!! (አሰፋ ታዬ)
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 6 ай бұрын
የመፅሀፉን ሁላችንም ዘግተን እናንብበው ከትዳር በፊት ይጠቅመናል❤ እግዚአብሔር ያጣመረው ጋብቻ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ያፈራል።
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 6 ай бұрын
እኔ በምስካዬ ህዙናን ት/ቤት ልጆቻቸውን አስተምሬያለሁ ስርአት የተሞላ ቤተስብ ነበ ሩ ከረጅም ዘመን በኋላ በማየቴ ደስ ብሎኛል ልጃችን ጌታ ነው ከፍ ያለውን መቼም አንረሳህም
@seblekassa8411
@seblekassa8411 6 ай бұрын
አባታችንን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቤተሰብዎን ይጠብቅልን።
@fitsumhiruy2512
@fitsumhiruy2512 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 😍🥰
@wubetgirma4976
@wubetgirma4976 6 ай бұрын
በጣም ከምወዳቸው የሰፈራችን አባቶች አንዱ ናቸው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችዎ
@habtameneshtekunahe2988
@habtameneshtekunahe2988 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤናን ይ😂 ሰጣችሁን ።ለሀገራችን ሰላም ለህዝቧ አንድነትን ይመልስልን።
@ElaYemikael
@ElaYemikael 6 ай бұрын
በረከተዎት ይደርብን አባታችን በተቀደሰው ዘመን የነበረውን ታሪክ ማወቃችን ጥሩ ነው
@quenorthodox8600
@quenorthodox8600 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር ትግስት ተስፉዬ መታደልሽ እድለኛ ነሽ ❤ ከተባረከ ቤተሰብ መቀላቀልሽ ብሩክ ቤተሰብ ቀሲስ ከፍያለው መራሒ ይፍቱኝ
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 6 ай бұрын
የመጋቤ ሥርዓት ሀይሌን ስም ቢወሳ ደስ ይል ነበር
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 6 ай бұрын
ብርቱዬ በጣም አሰግናሁ ይሀ እውነተኛ ሕይዎት ለዚህ ትውልድ እውነተኛ መንገድ ነውና በርቺ የኔ እህት
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 6 ай бұрын
መልዓከ ምክር ቀሲስ ከፍያለው መራሂን የማውቃቸው ከልጅነቴ ጀምሮ ነው። በሰርክ ስብከት ብዙ ጊዜ ከሳቸው ተምሬያለሁ። በጣም ተወዳጅ አባት ናቸው።ቤተሰቡን ይጠብቅልን።
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 6 ай бұрын
ገራሚ ነው ከሁሉም በላይ መንፈሳዊ ሕይወት የተገለፀበት ለመንግስቱ ለክብሩ ያብቃልን ቸሩ እግዚአብሔር አዘጋጅና አቅራቢ ብርቱዬ ጥሎብኝ ስወድሽ እኮ❤❤❤ የፕሮግራሙ ድምቀት ነሽ በርቱ ማኅበረ ቅዱሳን ን ያስፋልን❤❤❤
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 6 ай бұрын
egeziabher melawen, beteseb selam yaderegelen ,lenanete kalate yeleghem
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 6 ай бұрын
Abatoche silu" EGZI biher Sewi alewi " EGZI biher yimesgen bezi zemen ediaynet lijoche yemiyasdig Betesb menoru ❤❤❤ edimeyachun yarzimlin 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 6 ай бұрын
እንዲህ ነው መባረክና መታደል! እጅግ የሚያስቀና ቤተሰብ ነው እድሜና ጤውን ያድልልን። እናመሰግናለን🙏
@abeldaniel2245
@abeldaniel2245 6 ай бұрын
አባታችንን እና እናታችንን ለዚህ ያበቃ አምላክ ይመስገን፡፡ ይሄ መባረክ ነው፡፡ አባታችን በረከቶ ይድረሰን፡፡ትውልደ ፡ ጻድቃን ፡ ይትባረኩ ነው፡፡
@EusbAyal
@EusbAyal 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቀራ ዘመናቹህን በጤና ያቆያቹህ
@KibromAshemelashe
@KibromAshemelashe 6 ай бұрын
Ewunete yekahne lege mehone metade la newu betame newu desse yemilewu bezi gize endezi aynete beteseb maggnet kebade newu legna tesfachene ena arayache nachewu eregime edme ketenaga ystotete ababa kene betesebo yeabrhame engda merha gber burte enamesegnalen ❤
@almazbati2519
@almazbati2519 6 ай бұрын
እህቴ የአባትነታቸውን ፀጋ ስትገልጪው ክፊቴ አትጥፋ ያልሽው ምኞትሽ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እኔም ለወላጅ አባቴተመኛሁ አባቴ እሜ ከጤና ይስጥዎት ከነቤተስብዎ🙏🏻🛐
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 6 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 6 ай бұрын
Egziabehr edime tena yedilchu
@desalegnhailu4972
@desalegnhailu4972 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን:: ግሩም አቀራረብ
@JhhkiDioss
@JhhkiDioss 6 ай бұрын
ሙቱላት ለኢትዮጵያ
@dohadoha6492
@dohadoha6492 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤Egziabher yimsgan❤
@EristeGurmeso
@EristeGurmeso 5 ай бұрын
Beewnt Egzabher enderso Yale Abete Ayasatan Azgagwme metmerchachu betam tero nachewe berch
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 6 ай бұрын
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@YeshmbetYetebareke
@YeshmbetYetebareke 6 ай бұрын
ትልቅ አርአያነት ምሳሌነት እረጅምና ጤናይስጥልን ዉን እኔነቴንና ጉዞዬን ተፀየፍኩት።
@marthaworku1575
@marthaworku1575 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@ዕጣንይእቲማርያም
@ዕጣንይእቲማርያም 6 ай бұрын
ተመስገን አምላከ ቅዱሳን
@etsubberhanu756
@etsubberhanu756 6 ай бұрын
የማውቀው ንፁህ መንፈሳየዊ ትዳር ያለበት፣ ፈጣሪን እና አገርን የሚያገልግል የተቀደሰ ቤተሰብ ነው። ትዳርን በቃላት ብቻ ሳይሆን የተግባር ተመክሮን ያመላክታል። ስለሆነም በዚህ መልክ ለህዝብ ዐይንና ጆሮ መቅረቡ ጥሩ ነው።
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 6 ай бұрын
Amen amen amen lej yelg mest men lebel kalat yelegnm yesergachew ley neberku
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 6 ай бұрын
ቃለሕይዎት ያሰማለን አባታችን ይህ ቤተሰብ እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ነው?አምላክ ሆይ ረጅም እድሜን ከጤናገር ያድልልን አሜን።
@zenbechlema3528
@zenbechlema3528 6 ай бұрын
❤❤❤erjm Edma Ketna Yestachu
@alemtsehaykassaye4431
@alemtsehaykassaye4431 6 ай бұрын
Amen amen amen
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 6 ай бұрын
በእዉነት ተግባራዊ ክርስትና ማለት እንዲህ ነዉ
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 6 ай бұрын
betam yemwedw menfesawe beteseb new geta berk yadrgachew
@ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ
@ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ 6 ай бұрын
ረዥም እድሜ ይስጣችሁ
@MeronTeshome-f6i
@MeronTeshome-f6i 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ይሰጥልን
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 6 ай бұрын
ቀሲስ ከፍያለው ከመላው ቤተሰብዎ ጋር ጤናችሁን ይስጣችሁ።
@negasenshew7085
@negasenshew7085 6 ай бұрын
እነ መልአከ ምክር እንዴት እንደ ተገናኙ ማን እንዳገናኛቸው አውቅ ስለነበር ሊዘሉት መስሎኝ እናታችን ዘረገፉት የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የነበሩ ገሪማ በኋላ ብፁዕ አቡነ ገሪማ ሱፍና ከረባት አድርጎ የቅድስት ሥላሴ ጸሐፊ ሆኖ ዘፍ ዘፍ ሲል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ ለብዙ ዓመታት በስዊዲን የአውሮፓ ሊቀ ጳጳስ ገሪማ አሁን ለማግባት መሽቶብሃል ትኋን ትኋን ሸተሃል ብለው አመንኩሰው ጳጳስ አድርገው አሁን በሕይወት የሉም መልአከ ምክር ከፍያለው ግን ሥማቸውን ያልጠቀሷቸው የቤተ ክርስቲያን ዘማሪና ጥሩ እናት እኒህን የዘመኑ አብርሃምና ሳራን አገናኝተዋቸዋል ሌላ የማውቀውን የአንድ ሚስት ፈላጊ ዲያቆን ታሪክ ልንገራችሁ አንድ መልካም ሰው የሀብታም ልጅ ዲያቆኑ ከውጭ ተምሮ እንደመጣ የሀብታም ልጅ ለማጨት ለወላጆቿ ጥያቄ ያቀርባሉ የወላጆቿ መልስ ምን ቢሆን ጣሩ ነው ?እሬሳ ለሚከተል ቄስ ልጃችን አንሰጥም እንዳሉና ልጅቱም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ በሕይወት እንደ ሌለች በሰዓቱ ሰምቻለሁ ለእኒህ አባት ግን ከላይ የጠቀስኳቸው መልካም እናት ከቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል የማይለዩ የአሁኖቹን የምድር መላእክት የመሰሉ ባለ ትዳሮች ለማገናኘት ከልብ ሲጥሩ አስታውሳለሁ ካህን እንደ ዛሬ ተፈላጊ ሳይሆን ካሕኑ አባቴን የዩኒቨርስቲ ተማሪው የሀባ በቀይ ሸብር በነጭ ሽብር ከመመታቱ በፊት ካህኑ አባቴን ባሕረ ሀሳባ ይጠይቃቸዋል ቆጥረው ሰፍረው ደምረው ቀንሰው 366 ቀናቱን ይነግሩታል የሀባው አባቴን ምን ቢላቸው ጥሩ ነው? አብደላ በጣም ጎበዝ ነህ ብሏቸው እንደሔደ አባቴ ነግሮኛል ምን ለማለት ነው ቤተ ክርስቲያን መሬቷ ሲነጠቅ እጇን ሰብስባ ቁጭ አላለችም ዣንጥላ ዘርግታ ለመነች ሀብታም ሆነች አሁን ዘመን ተገልብጦ አንድ ጧፍ ይዞ የሚዞር በቅጡ በገባሬ ሰናይ የማይቀድስ ዲያቆን ደመወዝ 10,000 ብር ሆነ የአንድ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ድሮ 300 ብር አሁን 4,000 ብር ሆነ አሁን ለሴቶች ካሕን ከማግባት የአሜሪካ ዲቪ ይቀላቸዋል ስለዚህ ይህ ቤት ትዳር ሳይሆን ቤተ ክርስቲያን ቢባል ማጋነን አይሆንም ዶክተርም ከእናትሽ ማኀፀን የተመረጥሽ ነሽ ያገናኟችሁም እሬሳ እየበላ የቀረው የቁራ መልእክተኛ ሳይሆኑ የእርግቧ ምሳሌ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ናቸው በልጆቻቸውና በሰማይ ሽልማቱ ይድረሳቸው አባታችን መልአከ ምክር ከፍያለው መራሒ ቡራኬዎ ይድረሰኝ 32 ልጅ ሳይሆኑ ያለዎት ያልተቆጠርን እጅግ ብዙ ነን ላልተቆጠርነው አባትነታቸው ቢጻፍ ብዙ መጻሕፍት ይወጣናል ቡራኬዎ ይድረሰን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 5 ай бұрын
እነ መልአከ ምክር እንዴት እንደ ተገናኙ ማን እንዳገናኛቸው አውቅ ስለነበር ሊዘሉት መስሎኝ እናታችን ዘረገፉት ገሪማ በኋላ ብፁዕ አቡነ ገሪማ ሱፍና ከረባት አድርጎ የቅድስት ሥላሴ ጸሐፊ ሆኖ ዘፍ ዘፍ ሲል ብፁዕ አቡነ ኤልያስ ለብዙ ዓመታት በስዊዲን የአውሮፓ ሊቀ ጳጳስ ገሪማ አሁን ለማግባት መሽቶብሃል ትኋን ትኋን ሸተሃል ብለው አመንኩሰው ጳጳስ አድርገው አሁን በሕይወት የሉም መልአከ ምክር ከፍያለው ግን ሥማቸውን ያልጠቀሷቸው የቤተ ክርስቲያን ዘማሪና ጥሩ እናት እኒህን የዘመኑ አብርሃምና ሳራን አገናኝተዋቸዋል ሌላ የማውቀውን የአንድ ሚስት ፈላጊ ዲያቆን ታሪክ ልንገራችሁ አንድ መልካም ሰው የሀብታም ልጅ ዲያቆኑ ከውጭ ተምሮ እንደመጣ የሀብታም ልጅ ለማጨት ለወላጆቿ ጥያቄ ያቀርባሉ የወላጆቿ መልስ ምን ቢሆን ጣሩ ነው ?እሬሳ ለሚከተል ቄስ ልጃችን አንሰጥም እንዳሉና ልጅቱም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ በሕይወት እንደ ሌለች በሰዓቱ ሰምቻለሁ ለእኒህ አባት ግን ከላይ የጠቀስኳቸው መልካም እናት ከቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል የማይለዩ የአሁኖቹን የምድር መላእክት የመሰሉ ባለ ትዳሮች ለማገናኘት ከልብ ሲጥሩ አስታውሳለሁ ካህን እንደ ዛሬ ተፈላጊ ሳይሆን ካሕኑ አባቴን የዩኒቨርስቲ ተማሪው የሀባ በቀይ ሸብር በነጭ ሽብር ከመመታቱ በፊት ካህኑ አባቴን ባሕረ ሀሳባ ይጠይቃቸዋል ቆጥረው ሰፍረው ደምረው ቀንሰው 366 ቀናቱን ይነግሩታል የሀባው አባቴን ምን ቢላቸው ጥሩ ነው? አብደላ በጣም ጎበዝ ነህ ብሏቸው እንደሔደ አባቴ ነግሮኛል ምን ለማለት ነው ቤተ ክርስቲያን መሬቷ ሲነጠቅ እጇን ሰብስባ ቁጭ አላለችም ዣንጥላ ዘርግታ ለመነች ሀብታም ሆነች አሁን ዘመን ተገልብጦ አንድ ጧፍ ይዞ የሚዞር በቅጡ በገባሬ ሰናይ የማይቀድስ ዲያቆን ደመወዝ 10,000 ብር ሆነ የአንድ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ድሮ 300 ብር አሁን 4,000 ብር ሆነ አሁን ለሴቶች ካሕን ከማግባት የአሜሪካ ዲቪ ይቀላቸዋል ስለዚህ ይህ ቤት ትዳር ሳይሆን ቤተ ክርስቲያን ቢባል ማጋነን አይሆንም ዶክተርም ከእናትሽ ማኀፀን የተመረጥሽ ነሽ ያገናኟችሁም እሬሳ እየበላ የቀረው የቁራ መልእክተኛ ሳይሆኑ የእርግቧ ምሳሌ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ናቸው በልጆቻቸውና በሰማይ ሽልማቱ ይድረሳቸው አባታችን መልአከ ምክር ከፍያለው መራሒ ቡራኬዎ ይድረሰኝ 32 ልጅ ሳይሆኑ ያለዎት ያልተቆጠርን እጅግ ብዙ ነን ላልተቆጠርነው አባትነታቸው ቢጻፍ ብዙ መጻሕፍት ይወጣናል ቡራኬዎ ይድረሰን
@sebastianmakonnen2653
@sebastianmakonnen2653 6 ай бұрын
Betam desylal edmena tena yestachu
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 6 ай бұрын
አቀራረብሽ እንደሚዪስደስተኝ! እንዴት ብዬ ልግለጽልሽ
@Joseph12357
@Joseph12357 6 ай бұрын
Egzyabhair yestlean
@JhhkiDioss
@JhhkiDioss 6 ай бұрын
እማማ እናቴ አትይምዴ በስሟ ከበደኝ በተወለድሁበት በሃል እናነይ እንላለን
@DawitGrmay-o1c
@DawitGrmay-o1c Ай бұрын
Betam desylal
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 6 ай бұрын
ለአስኬማ ያብቃችሁ
@JhhkiDioss
@JhhkiDioss 6 ай бұрын
ኢትዮጵያን ውደዱ እኔም ልጅዎ ነኝና እሽ ወይኔ!!!
@gedituasaye9858
@gedituasaye9858 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bezalealem854
@bezalealem854 6 ай бұрын
"ማህደረ ልብከ ሃለወት" ይሰብራል ቄሴ። ቅኔውስ ታሪክ ወይስ ጥቅስ ነው? አባዬ እና እማዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። የእናተ ፆም እና ፀሎት ያስፈልገናል። እህት ምርቱካን መንገሻ!!! እነዚህን ታላቅ አባት እና እናት በድጋሚ ስላቀርብሽልን እና ብዙ ነገር እንድንማር ስላደረግሽ እግዚአብሔር ይስጥልን። ሰላም ለሀገራችን !!!አንድነት ለቤተክርስቲያናችን!!!
@merahikefyalew6776
@merahikefyalew6776 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ። አስተካክላለሁ'ሀለወት' እንደ 4 ሳይሆን 3 ቆጥሬ ነበር። የቅኔው መሠረት ወደ ጢሞቴዎስ ከተላከው መልእክት ላይ ባገኘሁት ጥቅስ ነው። ዋናው ዓላማዬም አባቴን ማመሥገንና ማስደሰት እንጂ ብዙ የተማርኩበት ሆኜ አደለም። የበለጠ ከርስዎ ደግሞ ብማር ፈቃደኛ ነኝ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@mage325
@mage325 6 ай бұрын
አለቃ @bezalealem ... ሁሉንም ነቅሶና ወቅሶ አይቻልም። ቀሲስ ደግሞ ከሁሉ አስቀድሞ በትሕትናቸው ሁሉንም ገልጸውታል። ለርስዎ ኮሜንት (ሐሳብ) መልስ ብንሰጥ ብዙ ነገሮችን ልናወጣ እንችላለን። ለምሳሌ 1. ሐሳብ የሰጡበት መንገድ 'ቄሴ' ማለት ግብረ ገብ የጎደለው ይመስላል። 2. 'ማህደረ' እና 'ሃለወት' ብለው የጻፉበት መንገድ መልሰው ቢያዩት ከወቀሳው በፊት ማለቴ ነው። ዋናው ጉዳይ ከዚህ ቤተሰብ የምንማረው ትልቅ ቁም ነገር መኖሩ ነው። ለማንኛውም "ይደልዎ ይደልዎ ይደልዎ" ብለናል ቀሲስ ዶ/ር መራሒ!!! 28:38
@bezalealem854
@bezalealem854 6 ай бұрын
@@mage325 First of all, I apologize for the language I use; I do not have a Geez keyboard. I am open-minded and willing to correct my mistakes. I will change 'ማኅደረ' to 'ሀለወት'. I have one reply for @mage325 regarding the comment you made. It is important for us to believe in professionalism. Our church, the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, has faced difficult situations because we have elevated those who are undeserving and have not been strong in correcting wrongdoing immediately whenever possible. We must learn from our experiences today that these actions are not without cost. If you have ever stood in a church during Mahlet, you might wonder why our ancestors said, when the deacon brings the cross to the teachers, 'It is for you, it is for you, you are the leader.' It is due to professionalism and respect for each other and for the process. This practice shows us who truly deserves God's word and should be the leader of the 'mahlet'. Let me share something with you. In 2010 Ethiopian Calendar, Bahir Dar University launched the Geez Language Opening Program. Scholars from Gojam, Gondar, Shewa, Wollo, and Tigray attended. And who was chosen to be the guest of honor? Daniel Kibret. Hahahahaha, isn’t it funny? This is why we have fallen into trouble by granting the priesthood and the papacy to those who do not truly know the Church. (By the way, this statement does not apply to the doctor.) We should strive to uphold the values of our faith and maintain the integrity of our religious practices. Our church's history is rich with examples of strong leaders who corrected wrongdoings and guided their followers with wisdom and humility. By learning from their example, we can ensure that our traditions are preserved and respected. Let us work together to bring forward those who are truly deserving and capable of leading us in faith. In conclusion, let us reflect on the importance of professionalism, respect, and proper leadership within our church. We need to recognize and support those who embody these qualities to safeguard the future of our religious community. Only by doing so can we maintain the sanctity and integrity of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and continue to guide our followers on the right path.
@bezalealem854
@bezalealem854 6 ай бұрын
@@mage325 First of all, I apologize for the language I use; I do not have a Geez keyboard. I am open-minded and willing to correct my mistakes. I will change 'ማኅደረ' to 'ሀለወት'. I have one reply for @mage325 regarding the comment you made. It is important for us to believe in professionalism. Our church, the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, has faced difficult situations because we have elevated those who are undeserving and have not been strong in correcting wrongdoing immediately whenever possible. We must learn from our experiences today that these actions are not without cost. If you have ever stood in a church during Mahlet, you might wonder why our ancestors said, when the deacon brings the cross to the teachers, 'It is for you, it is for you, you are the leader.' It is due to professionalism and respect for each other and for the process. This practice shows us who truly deserves God's word and should be the leader of the 'mahlet'. Let me share something with you. In 2010 Ethiopian Calendar, Bahir Dar University launched the Geez Language Opening Program. Scholars from Gojam, Gondar, Shewa, Wollo, and Tigray attended. And who was chosen to be the guest of honor? Daniel Kibret. Hahahahaha, isn’t it funny? This is why we have fallen into trouble by granting the priesthood and the papacy to those who do not truly know the Church. (By the way, this statement does not apply to the doctor.) We should strive to uphold the values of our faith and maintain the integrity of our religious practices. Our church's history is rich with examples of strong leaders who corrected wrongdoings and guided their followers with wisdom and humility. By learning from their example, we can ensure that our traditions are preserved and respected. Let us work together to bring forward those who are truly deserving and capable of leading us in faith. In conclusion, let us reflect on the importance of professionalism, respect, and proper leadership within our church. We need to recognize and support those who embody these qualities to safeguard the future of our religious community. Only by doing so can we maintain the sanctity and integrity of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and continue to guide our followers on the right path.
@bezalealem854
@bezalealem854 6 ай бұрын
@@mage325 First of all, I apologize for the language I use; I do not have a Geez keyboard. I am open-minded and willing to correct my mistakes. I will change 'ማኅደረ' to 'ሀለወት'.
@adanuawel3325
@adanuawel3325 6 ай бұрын
Mtadle nwu siyaskanu amelake rjim edme Tena yistahu ayimtadle.
@langliznejla1190
@langliznejla1190 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አረፈደች እድሜ ያድላችሁ
@EtansheAbate-kn8wb
@EtansheAbate-kn8wb 6 ай бұрын
የእውነተኛዋቤተክርስቲያንአማኞችመገለጫስለሆናችሁንእናመሰግናለን
@ወለተሥላሴ-ቨ7ጠ
@ወለተሥላሴ-ቨ7ጠ 6 ай бұрын
ብርቱካን:- ከዚህ ቀደም ከቀሲስ ጋር አድርገነው ነበር ያልሽውን ውይይት እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@emebetmikru6036
@emebetmikru6036 6 ай бұрын
ኢትጸአቅ አባባ በከርሰ ሕማመ እርግና እስመ ሀለወት ለከ ወይነ እስራል...
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ፍቅር ይዞኝ ወላጆቼን አስቸግሬ ነበር። እግዚአብሔር ደግ ነው። wro fiker and kesis Ashenafi
47:16
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 3,5 М.