EOTC TV | በወቅታዊ ጉዳይ የቋሚ ሲኖዶስ መግለጫ!

  Рет қаралды 34,598

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 107
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ብእፁ አባታችን
@የራያዋነኝወለተሰንብት
@የራያዋነኝወለተሰንብት 2 жыл бұрын
በፁዑን አባታችን በረከታቸው ይደርሰን. አገሮች እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ይወደልን
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
ብፁአን አባቶቻችን ምህላ ፀሎት ይደርግ መላዉ አለም ሁሉም እንደ እምነታችን እንፀልይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሃገራችን ሠላም ያርግልን
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
ምህላ እስኪታወጅ ለምን እንጠብቃለን ቤተክርስቲያን ሁሉ ክፍት ነው፣ቤትም፣የትም መጸለይ እንችላለን🙏 እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
@@cassiopeia4672 እኛማ ፀሎታችንን አልተዉንም እኮ🤔 እኔማ ጠዋትም ማታም ሳልፀልይ አልተኛም ለሃገሬ 😭😭
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
@@ለበጎነዉስደተኘዋ እግዚአብሔር በጸሎታችሁ ይማረን🤲❤
@Mercy-x8o
@Mercy-x8o 2 жыл бұрын
እመቤቴ የአስራት ሃገርሽን ምህረት ታገኝ ዘንድ ለምኝልን በእውነት በአሁኑ ሰዓት ሃገር አቀፍ ጸሎት ቢታወጅ መልካም ነበር
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ፈጣሪ ለአገራችን ምሕረት ሰላም ፍቅር ይላክልን 😭😭😓የወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቸሩ መዲኃኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏😭😭
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዋ ይድረሰን እድሜ ጤና ይስጥልን ለወገኖቻችን ነፍሶቸውን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ6ኈ 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን
@gebregziabhergebremariam453
@gebregziabhergebremariam453 2 жыл бұрын
የሀገር ፍቅር ፤ እምነት እና እውነት እንዲህ ነው ለህዝቦች ሁሉ እኩል መጮህ ማለት እንዲህ ነው፡፡ መርጠው ለሚያለቅሱ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ንግግር ነው፡፡
@sisaygetaneh1046
@sisaygetaneh1046 2 жыл бұрын
ብጹዕ አባታችነ ለሀገራችን ጸሎትና ልመናዎት አይለየን ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@yeshiberihun6798
@yeshiberihun6798 2 жыл бұрын
አሜን በረከትው ይድረሰን አባታች እግዚአብሔር የአገራችን ሰላም ያውርድልን። አሜን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ይላክልን አባታችን ለአገራችን ፀዩልን
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 2 жыл бұрын
ብፁሃን አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ሀገረ ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን የምረት አምላክ ምረቱን ይላክልን😭😭😭😭😭
@woleteeyesusetube
@woleteeyesusetube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በራኬዎ ይድረሰን ብዕፁ ወቅዱስ አባታችን😭😭😭😭😭
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 2 жыл бұрын
ብፁ አባታችን በረከቶ ይድረሠን? እመብርሐን በድሜ፣በጤና፣በፀጋ፣በበረከት ትጠብቅልን
@tekahailu6360
@tekahailu6360 2 жыл бұрын
*በረከትዎ ይደርብን!እርሶማ ይህ ኢልቂት በትግራይ ብቻ ኣይቆምምና አብረን እናውግዝ ብለው ነበር* 🙏
@tamiratmuluneh5808
@tamiratmuluneh5808 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እርስዎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባት ኖት// የአንድ ወገን ናቸው የሚሉ አሁን ምን ይሉ ይሆን// በሁሉም አካባቢ ችግር ሲመጣ ወጥተው ይናገራሉ
@temesgen1978
@temesgen1978 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@የተዋህዶልጅነኝ-ጠ2በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጠ2በ 2 жыл бұрын
አባየ በረከተወት በራካወ ይደርብን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን
@endegenaabebegebeyehu8583
@endegenaabebegebeyehu8583 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን:በረከትዎ ይደርብን! :ሀገራችንን ከ እግዚአብሔር ግፈኞች ጭካኔ ያሳርፍልን😢😢
@betybetye1206
@betybetye1206 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት ለሞቱትም እግዚአብሔር ባፀደ ገነት ያሳርፍልን በስቃይ ያሉትን እማምላክ ከነልጇ ትሰውራቸው አቤቱ ማረን😭😭😭
@witnessam6592
@witnessam6592 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kidus Abatachen Berekato Ayelayen
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! እሰይ ቢዘገይም ጥሩ ነው ፈጣሪ በቃ ይበለን። ለቤተ ክርስቲያናችን ብሎም ለአገራችን ሰላምን ፣ ፍቅርንና አንድነትን ያድልልን።
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ አባታችን
@zeddegfe5505
@zeddegfe5505 2 жыл бұрын
በጸሎታችሁ ይማረን ብጹአን አባቶቻችን
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድለን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ብፁሀን አባቶቻችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር በቃ ይበለን
@helenbraids8901
@helenbraids8901 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይጠብቆት አባታችን 🙏😭
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድልን ቡራኬዎት ትድረሰን አባቻን😍😍😍
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 жыл бұрын
ብጹዕ ወቅዱስ አባታችን ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት አባቶቻችን በረከታችኹ ይደርብን
@almeandmesitub2921
@almeandmesitub2921 2 жыл бұрын
የብጹእነታቸው በረከት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሰላም ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን
@SolomonVA
@SolomonVA 2 жыл бұрын
አሜን ! ቡራኬዎ ይድረሰን። እንዲህ አይነት አሰቃቂ ተግባር ያላቸው ሰዎች በኢትዮጵያ ውስጥ መኖራቸ እጅግ ያሳዝናል፡ እግዚአብሔር በቃ ብሎ ሰላሙን ያውርድልን። '' እግዚአብሔር መንግስቱ ኃይለማርያምን ዝንባቡየ ሀራሬ ወስዶ በሰላም እንዳኖረልን፡ አሁንም ኢትዮጵያን መምራት ያልቻለውን አብይ አህመድን፡ የተባበሩት አረብ ኢምሬት ወስዶ በሰላም ያኑርልን። አሜን !!!
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
እአቤቱ የአባቶቻችን አምላክ ኢትዮዽያን ሰላምህን ሰጣት ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አሜንኤአሜን አሜን
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@eliasmohammed3554
@eliasmohammed3554 2 жыл бұрын
Amen! bereketote yedereben abatachen
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
አባታችንበረከትሆይደርብን
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን ✝️✝️✝️
@liltya3613
@liltya3613 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ኢትዮዺያሀገሬ
@ኢትዮዺያሀገሬ 2 жыл бұрын
አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን!በናንተ ፀሎትና ቡራኬ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@meklitasefa9879
@meklitasefa9879 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል አባቶቻችን እንደዚህ ነው የሚያምርባችኹ እኖዳችኅለን አባቶቻችን ክበሩልን :ከቃል በላይ ግን በተግባር እንጠብቃለን እባካችኹ ኢትዮጵያ አድኑ እናተ ኢትዮጵያን ማዳን ትችላላችኹ ሕዝብ እኮ ከጎናኹ ነው!!!!
@gebregziabhergebremariam453
@gebregziabhergebremariam453 2 жыл бұрын
አሜን ብፁእ አባቴ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን 😭😭 የተረፋትን እግዚአብሔር ያፅናናልን በቃቹ ይበለን
@marymikel565
@marymikel565 2 жыл бұрын
ብፁዕነታቸው በረከቶ ይደርብን
@hoheteeshete5314
@hoheteeshete5314 2 жыл бұрын
AMEN ! ! !
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
አባዬ የኔ ልዩ አባት በረከትዎ ይድረሰን
@emushagashaw7699
@emushagashaw7699 2 жыл бұрын
Amen abatachen bereketachew yiderben
@ወርቄወለተፃድቅ
@ወርቄወለተፃድቅ 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen BuTsu Abatchi Barkti Yersen Egzabhr Meratu Yawrdlin🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 2 жыл бұрын
እንደዚህ ነው ኣባቶቻቻን እንድዚህ ስትታዩ እኛም ጉልበት ይሁናል እስር መንጋውን ጥብቅ ድምጽችሁ አይጥፍብን።
@okom6307
@okom6307 2 жыл бұрын
አሜን
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 2 жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችው ይድረሰን
@fikrusiltan2245
@fikrusiltan2245 2 жыл бұрын
amen
@asefabelay2939
@asefabelay2939 2 жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባረኩኝ አባቴ
@gulilatlemi3039
@gulilatlemi3039 2 жыл бұрын
Amen❤️
@fasikademissie1162
@fasikademissie1162 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
Amen!!!
@heavenworkineh2593
@heavenworkineh2593 2 жыл бұрын
Ameeen abatachen
@yayayaya5229
@yayayaya5229 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
አባትችንእድሚ ጢናዪስጦት
@dreamtube4737
@dreamtube4737 2 жыл бұрын
የሀይማኖት አባቶች እባካችሁ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
👍
@nothingnew.348
@nothingnew.348 2 жыл бұрын
Genocide like Armenians by Turkish,Rohingaya Muslims by Myanmar,Tutsi in Rwanda by Hutu ,Jews by Hitlor during WW, today's Amhara innocent people including kids,elders,women's by Government lead rebels.We stand together all Ethiopians because tomorrow will be Ur turn.
@tsegabeyene4033
@tsegabeyene4033 2 жыл бұрын
Abatachin rejim edmena tena ystot abatawi burakewo ydresen amen🙏🙏🙏
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
እጅግ ያሳዝናል በወገኖቻችን ላይ በተፈፀመው የጅምላ ጭፍጨፋ ልቤ አዝንዋል ፣ፈጣሪ ደማቸውን ይበቀልላቸው ፣አባታችን ለቡራኬው አሜን ፣ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይጠብቃት
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tenkerzekasanches2738
@tenkerzekasanches2738 2 жыл бұрын
አባታችን የእርስ በእርስ ግጭት ብለዉ ያነበቡት ይስተካከል ግጭት ፈፅም አልነበረም
@gulilatlemi3039
@gulilatlemi3039 2 жыл бұрын
Berketachu yedrbn agerachenen yetbkiln
@abeltube550
@abeltube550 2 жыл бұрын
😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏
@petrospetros5226
@petrospetros5226 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 жыл бұрын
😢😢😢👏
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለንበቃችሁበለንብፅእወቅዱስአባታችንቡራኬዎትይደርብንለአገራችንእናልህዝባችንሰላሙንያዉርድልንአሜን3
@elsataddes7534
@elsataddes7534 2 жыл бұрын
Abetuykrebeln 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🕯🕯🕯💔💔💔
@amenethorthodoxtewahdo6133
@amenethorthodoxtewahdo6133 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@besa7670
@besa7670 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@meazazee7175
@meazazee7175 2 жыл бұрын
ለማነው የሚያሳስቡት? በጣም ያሳዝናል ። ቤተክርስቲያን በመሪዎቿ ከተዋረደች ቆይታለች።
@Hulushega
@Hulushega 2 жыл бұрын
Abatachin bereketo yidereben
@toptopjo9967
@toptopjo9967 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲😭😭😭😭
@jonihoy7643
@jonihoy7643 2 жыл бұрын
Abatahin manew yetegachew??
@konjiterago8593
@konjiterago8593 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒
@mareymarey1351
@mareymarey1351 2 жыл бұрын
መግሥት ነው የገደለው በአማራ ነታቸው ነውየሞቱት ዜጎች አአይደሉም አማራ ሕዝብ ነው አለም አማሬ ጆኖሣይድ ብሎ ዘግባል
@ከትረካዎችዓለም
@ከትረካዎችዓለም 2 жыл бұрын
በትክክል። በተጨማሪም ይሄን በድን የሆነ መንግስትም ጥበቃ አድር ግ ሳይሆን የሚባለው ስልጣንህን ለህዝብ አስረክብ ነው። ሳስበው እንደውም ይህ መግለጫ ከዚህ በፊት ከተሰጡት የተቀዳ ነው ቃላቶቹም ሆነ ሀሳቡ ምንም ያልተለየ ሆኖ አግቼዋለው የፃፈው አካል ቢጣራ እና ቢስተካከል እላለው። አባቶቼ ቡራኬዎት ትድረሰኝ።
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
@@ከትረካዎችዓለም እድሜ ና ጤና ከማስተዋል ጋር ፈጣሪ እንዲሰጥ እየተመኘውልህ ! እንዴት እንዴት ነው ሀሳብህ 😕😕 😠 እንደዚ ያለ ኣእምሮ ነው ቤተ ክርስቲያን ና ምእመናንን እየከፋፈለን ያለው ፤ ንግግሩ ይቆይም እንደተቀረፀም ያቅርቡት ብቻ በወለጋ ላይና በጋምቤላላይ ለታረዱት ሰው ልጆች ን ነው እንዲመረመር ትጠይቅ ዘንድ ኣንተ ማነህ ???????? ደግሞስ መንግስት ስልጣንህን ለህዝብ ኣስረክብ የሚሉልህ እሳቸው የቤተክርስቲያን ኣስተዳዳሪ እንጂ የሃገሪቱ የፖለቲካ መሪ ኣይደሉም። ማለት ያለብህ እራስህ በሌላ ሚድያዎች ላይነው ኧረ ወራጅ ኣለ ወገኔ ኣበዛኸው ። በተረፈ እኛ ኦርቶዶክሶች (የተዋህዶ❤ ልጆች 💖) ኣንድነታችንን ኣጠናክረን፣ መጠበቅ ፣መያዝ ኣለብን ጎሳችንም ጎጣችንም እዛው 😠 ከሓይማኖታችን ኣይበልጥም ኣንድእንሁን ክርስትያኖች እያለቅን ነው 😥
@kiflubeyenegebremariam8030
@kiflubeyenegebremariam8030 2 жыл бұрын
አንዲ ክርስቲያን ክርስቲያን አንሽተት አንጂ በአውነት አልልልልልል የሚያስብል ነው ይደልዋ bts
@terefemekonnen6992
@terefemekonnen6992 2 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ቅዱስ አባታችን ግን የአምሐራ ጭፍጨፋ ነው እውነት እውነቱን ተናግረን ከእግዚአብሔር ምሕረትን እንለምን
@tihutbekele8025
@tihutbekele8025 2 жыл бұрын
Hulachn be adebaby neseh engba
@maheletmamo3413
@maheletmamo3413 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ሰው እየተጨፈጨፈ መቼ ነው ቤተክርስቲያን ከመግለጫ በላይ የምትሰራው?
@tsegeredatilahun5830
@tsegeredatilahun5830 2 жыл бұрын
Bezhe seated mehlah kalazezahew mehea newe yemetazute
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን የዘር ማጥፍት ነው የተያዘው😭😭
@fevenmelake5739
@fevenmelake5739 2 жыл бұрын
Abatachen nurulen emberhan tikidemlewt
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 жыл бұрын
የኦሮሚያ ክልል ኘሮዝዳንቶች በድርጊታችሁ ልታፍሩ ይገባል፡፡
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
እሱን እዚ ኣይደለም መፃፍ ያለብክ
@tringodejene8460
@tringodejene8460 2 жыл бұрын
የእርስ በርስ ግጭት ሳይሆን የዘር ማጥፍት ነው የሚባለው ይህ እንዲታረም
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ቡራክዎ ይድረሰን! በመቀጠልም ግጭት ሳይሆን አማራ የተባለውን የአንድን ዘር ለይቶ የማጥፋት "የዘር እልቂት ወማጥራት" ጭፍጨፋ ነው።ብፁዕ አባታችን🙏
@ከትረካዎችዓለም
@ከትረካዎችዓለም 2 жыл бұрын
በትክክል። በተጨማሪም ይሄን በድን የሆነ መንግስትም ጥበቃ አድር ግ ሳይሆን የሚባለው ስልጣንህን ለህዝብ አስረክብ ነው። ሳስበው እንደውም ይህ መግለጫ ከዚህ በፊት ከተሰጡት የተቀዳ ነው ቃላቶቹም ሆነ ሀሳቡ ምንም ያልተለየ ሆኖ አግቼዋለው የፃፈው አካል ቢጣራ እና ቢስተካከል እላለው። አባቶቼ ቡራኬዎት ትድረሰኝ።
@tsigehaile9726
@tsigehaile9726 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር የሚወደው ዕውነት ነው ስለሆነም የሞቱት ንፁሀን አማራዎች ሆነው ሳለ ዜጎች ብሎ የሟቿቹን ሞት ሁለተኛ ሞት ማድረግ ግፍ ነው።
@bruhtesfa1252
@bruhtesfa1252 2 жыл бұрын
አባ በጎነደሩስ ጨፍጫፊዎች ተወገዙ ? በኢሬቻ በአል ወያኔ አነደ በግ ነድተው ኦሮሞ ገደል መጎባቱ ረሱት እነዴ ?አባት አያዳላም
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@enattube462
@enattube462 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
#አህያ_ለናፈቀው_በዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ_የተሰጠ_ምላሽ@NEGASHMEDIA
51:56
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 47 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,9 МЛН
🔴 በሰሞኑ አነጋጋሪ ጉዳይ ላይ ቀሲስ ዘበነ መልስ ሰጡበት
48:06
አርቲስት ተስፉ የቃጥላ ማርያምን ጉዳይ ተናገረ....ይድረስ ለሰመረ ባርያው
29:32
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 20 М.