#አህያ_ለናፈቀው_በዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ_የተሰጠ_ምላሽ

  Рет қаралды 90,458

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 833
@zekijesus
@zekijesus 19 күн бұрын
ብዙ ኦርቶዶክሶች የሚያማቸው እና ዘመቻ የሚወጡት የመፅሐፍ ቅዱስ እውነት ከተነገረ እና ከተገለጠ ነው ፤ይህ ደግሞ ምን ያህል ከእግዚአብሔር እውነት እጅግ የራቁ በምዕመን የተሞሉ እንደሆነ ያሳያል ።
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 12 күн бұрын
lek belehallll defar
@Aberaakineda
@Aberaakineda 16 күн бұрын
ነጋሽ በርታ እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን መጨረሻህንም ያሳምርልህ ለቤተክርስቲያን የምታሳየው ቀናኢነት በጣም ደስ ይላል!!!
@mseifug
@mseifug 22 күн бұрын
በመሰረቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው የሰዉን ልጅ ወደ ህይወት ሊመልስ እንጂ አህያን ነፃ ሊየወጣ ወይ ሊያነፃ አይደለም በብሉይ ዘመንም አህያ ናት በአዲስ ኪዳንም አህያ ናት ይልቅ አምላካችን የመጣው ትእዛዛቱን ሊያፀና ነው ። ከዚህ ሁሉ በላይ የአቡኑ ንግግር የገረመኝ ስለመዝሙረ ዳዊት የተናገሩት ነገር እጅግ ያስደነግጣል የአህያውን ነገር አህያውን ለመረጠው ትተን አባቶች ያቆዪልንን የፀሎት ቅዱሳን መፅሀፍን የማራከሱን ነገር በግልፅ መምህራኖች መልስ ልትሰጡበት ይገባል።
@solomona6221
@solomona6221 21 күн бұрын
@@mseifug ታዲያ ወምድርኒ ተገብር ፋሲካ ተሃፂባ በደመ ክርስቶስ የሚለው የትንሳኤ መዝሙር ስህተት ነው ?
@mseifug
@mseifug 21 күн бұрын
@ አወ ከአፈር የተሰራው የሰው ልጅ በደመ ክርስቶስ ታጥቡዋል አህያ ጥንትም ፍጥረቱ አህያ ነው ዛሬም አህያ ነው ።
@zteshome75
@zteshome75 21 күн бұрын
​@@solomona6221ምን አገናኛው ትርጉሙ የገባህ አልመሰለኝ
@Mahebera
@Mahebera 21 күн бұрын
ምድር ማለት የአዳም ዘር ነው የደም ዋጋ የተከፈለለት ሰው ነው።
@solomona6221
@solomona6221 21 күн бұрын
@@mseifug ኦሪት ዘፍጥረት 3 17፤ አዳምንም አለው፦ የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ፤
@TilahunHelemeskl
@TilahunHelemeskl 21 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔርአብ ልቦና ይስጠን ተዋሕዶ ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን❤❤❤
@wubedires2762
@wubedires2762 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እዳተ ሺ ይፈጠር አቤቴ መልካም ጊዜን አምጣልን በምህረትህ አስበን❤❤❤🙏🙏🙏
@ermiastollossa950
@ermiastollossa950 18 күн бұрын
በጣም የሚያሳፍር ትችት ነው። ቤ/ክ የሾመቻቸውን አባት በድፍረት የተናገሩትን ስህተት የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ ሳያቀርቡ ያልተገባ ክስ ማቅረብ ትውልዱን ለአባቶቻችን ክብር እንዳይሰጥ አስተማሪ የሆነና ስህተትን አባቶች በትምህርት እንደማይሞግቱ መንገድ የሚዘጋ እኛ/ምእመናን ነን አዋቂዎች የሚል ትውልድ የሚፈጥር መልእክት ሆኖ ነው ያገኘሁት።
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 17 күн бұрын
ከአንደበቱ ለሚወጣዉ በቃል ነዉ የማከብረዉ እንጁ ባለጌ ከወነ አላከብረዉም እሺ
@GodisGreat-f1m
@GodisGreat-f1m 17 күн бұрын
​@@SalamSalam-mt3dsመፅሀፍ ቅዱስሽን ከሻንጣሽ ውስጥ አውጥተሽ አንብቢ።
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 17 күн бұрын
@@GodisGreat-f1m እኔ ሰዉ እየነገረኝ አላነብም ምክንያቱም ሰዉ ስለማይመራኝ የሚያስብ ጭንቅላት ተሰቶኛል እሺ የሰዉ ተከታይ አይደለዉም የክርስቶስ እንጁ ምንፍቅና የሚያስተምሮ ከወነ አዉንም ደግሜ እናገራለዉ አላከብርም አህያ ወይም ፈረስ እምትበሉ ብሉ የማይፈልገወን ሰዉ የምን ማስገደድ ነዉ ሸኮና ያለዉ እንሰሳ አይበላም እናተ ፈረስ የምትበሉ አንብቡ እሺ ወሬኛ
@GodisGreat-f1m
@GodisGreat-f1m 17 күн бұрын
@SalamSalam-mt3ds እሳቸው ብሉ አላሉም። ወደአፍ የሚገባ ግን እንደማያፀድቅ ወይም እንደማያስኮንን ተናግረዋል። መፅሀፍ ቅዱስ ያለውን ነግረውናል። ብታነቢ ጥሩ ነው። ትእቢት ሀጢአት ነው። መፅሀፍ ቅዱስ ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች ይላል መፅሀፍ ቅዱስ። አንብቢና ተማሪ።
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 17 күн бұрын
@@GodisGreat-f1m ያዉ ፔንጤ አይመርጥብ ከርሱ መሙላት ብቻ ነዉ የምታቁት እየሱስ ጌታ ነዉ ብቻ ነዉ የምታቁት ወሬኛ እናተ እኮ አልዶናቹም ትላላች ግን የሙስሊም የኦሮቶዶክስ አይቀራችዉ መብላት ብቻ መፆም አታቁም አዉንማ አወቅናችዉ የት ነዉ ግን የምጠሩን ሙሉ ወንጌል ወይስ መካነ እየሱስ ወይስ መሰረ ክርስቶስ ወይስ ቃለ ህይወት እያለ ይቀጥላል63 አሉ ሁሉም የሚለያዩ ናቸዉ ጥምቀት ለድነት ወይስ ቃልህይወት ለአለም አልሞተም የምትል ወይስ ለአለም ሞታል ሙሉ ወንጌል የት ይሻላል መቹስ መታችዉ እኛ እንግዱ እየሱስ ጌታ ነዉ የጌቶች ጌታ አምላክ ነዉብለን እናምናለን አማላጅ አይደለም አለቀ እዚህ እየመጣችዉ አትለፍለፉ ይዱና አህዛብ ስበኩ እነሱን መስበክ አችሉም ምክንያቱም ዉሸታም ስለወናችዉ ይዱና አህዛብን በአብ በወልድ አጥምቁና ደቀ መዘሙርት አድርጉ ተብላችዋል እኛ በእየሱስ እናምናለን እሺ አህዛብ ነብይ ነዉ የሚሉትን ወንጌል ስበኩ እሺ በተረፈ የፈረሱን እና የሀያዉ አይጡን እናተ ብሉ እሺ በተረፈ እየሱስ ጌታ ነዉ አምላክ ነዉአሜን አሜን አሜን።
@HirutGeleta
@HirutGeleta 5 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜ ጤና ይስጥህ አደበተ እርቱ አሁንም። ልብህን አይቀይር ወድሜ ነጋሽ በተክርስቲያናችን። ከፈጣሪ በታች እንጠብቅ ኑርልን
@danielbelete1311
@danielbelete1311 22 күн бұрын
ወንድሜ ቃለሕይወት ያሰማልን የአባቶች ነገር በጣም አስቸጋሪና የከፋ ከሆነ ቆይቷል ለሰው ሞትና ለሀገር የእርስ በርስ እልቂት ያላሳሰባቸው አባት ስለአህያ መበላት አለመበላት ሲጋጋጡ ማየት እጅግ ልብ ይሰብራል ማስተዋልን ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን ይኸ የፀሎት ቤቴ እንጂ የነጋዴዎች አይደለም ብሎ በጅራፉ ይቅጣልን
@chuchubusinesscentercbc1129
@chuchubusinesscentercbc1129 21 күн бұрын
ጎበዝ እኝህ አባት የእነ በጋሻው ሀገር ናፍቋቸዋል ከዚህ ቀደምም የተናገሩት አለ ለምን አይሄዱም እሳቸው ከይሁዳ ፣ከነ አርዮስ አይበልጡም ቻዎ ነቅተን እያየናቸው ነው በርቱ ወንድሞቼ
@KibromGebrehiwot-ok8dc
@KibromGebrehiwot-ok8dc 10 күн бұрын
ራስህን ጠብቅ ምንም ስህተት ያልተናገሩት ኣባት ከምትጠብቅ ብክይ ላዕሌከ ወላዕለ ውሉድከ
@mergatamergata-p6r
@mergatamergata-p6r 22 күн бұрын
አምላከ ቅዱሳን ተዋህዶንና ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እንጅ ነገሩ ነገርም የለበት
@mergatamergata-p6r
@mergatamergata-p6r 22 күн бұрын
ከሀድያን ነገሥታት አላውያን ጳጳስት እንደሚነሱ ፈጣሪያችን አስተምሮናል ስለሆነም ምእመናን ቆም ብላችሁ አስቡ ይህ የሚደንቅ አይደለም የፈጣሪ አስተምሮም ስለሆነ ቃሉም ስለማይታበል። ነገር ግን የሰው ደገፊ አትሆኑ ብላ ቤተ ክርስቲያኒቱ ስታስተማር ማን አስተዋለ አሁንስ የእኒህ አባት ተከታዮች ሁለቱ የሐሰት መምህን ይሁዳ ዘገሊላን ቴዎዳስ ዘገብፅን የተከተሉ ሁሉ እነሱ ሲጠፉ አብረው የጠፉትን አለማስተዋል ሞኝነት ነው በዚሁ አጋጣሚ አሁንም ቢሆን ብዙ ይሁዳዎችና ቴዎዳሶች ብቅ ብቅ እያሉ ስለሆነ ምእመናን እራሳችሁንና እመነታችሁን እድትጠብቅ በክርስቶስ ሥም አሳስባችሁአለሁ። ፈጣሪ ይታረቀን።
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 17 күн бұрын
❤❤❤
@tsegazenebe2379
@tsegazenebe2379 21 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ኡፍፍፍ ከልባቸው መሆኑን እንዴት ይታወቃል አምላክ ሆይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው 💒💒💒🙏🙏🙏በቤቱ ያኑራቸው 🙏🙏🙏❤
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ የቤተክርስቲያንን ንብረት ሲዘርፉ ዝም፣ በጣም ባሰለጠ መንገድ አምላካችንን አማላጅ ሲሉም ዝም፣ ወዘተረፈ ሰው ሊቅ፣ አዋቂ ፣ እንደሌለበት ዝምታው ሲበዛ እኝህ ሰው በቤተክርስቲያን አውደምህረት ላይ ቦታና ጌዜ ተሰጧቸው ብሔርን ከብሔር በስም አወጣጥ ላይ ተከሳሽ ና ተጠያቂ አድርገው አስተማርኩ ብለው ሲወርዱ ተከብረው አባታችን ተብለው ስለተሸኙ አለማምደው ዛሬ የአህያን ምግብነት እንድንደፋፈር መጡብን። አሳዛኝ ነገር፤
@ethio8774
@ethio8774 21 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜነ ጤነ ይስጥህ 🤲🏽 እንዲህ አይነት አስተምሮ እኛ ኦርቶዶክሶችን ያበረታነል ። አንተም በርታልን።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@YimegnushalAsfaw
@YimegnushalAsfaw 22 күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር በፀጋዉ ያበርታህ፣በቤቱ ያኑርህ፣ብዙ እያነፅኸኝ ነዉ እግዚአብሔር እዉቀትህን ያንፀዉ፣እድሜህን፣እዉቀትህን ይባርከው።
@MtkeTsegaye
@MtkeTsegaye 21 күн бұрын
ነጋሽ ሚዲያ እንደበተ ርቱ ስለ እውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@etifasefa2886
@etifasefa2886 22 күн бұрын
ኦ ወንድም አለም ነጋሽዬ እኝማ ድብን ያሉ ተሀድሶ ናቸው ወይ ጉድ............
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 21 күн бұрын
ወደ ትግራይ ዓደይም አሉ እነ አቦ ሰረቐ 😢
@KibromGebrehiwot-ok8dc
@KibromGebrehiwot-ok8dc 10 күн бұрын
​@@bemnethailu1663 አንተ ማነህና ነው ኣባታችን ኣባ ሰረቀ መናፍቅ እምትል ወይ ኦርቶዶክስ ኣይደለህም ማለት ነው
@SamuelAlesew
@SamuelAlesew 19 күн бұрын
ሊቁ አቡነ በርናባስ ፀጋወትን ከዚህ በላይ ያብዛልወት !!! ሀይማኖት ና የባህል አመጋገብ ለይቶ የማያውቀውን የስም ሊቅ ና የስም ሀይማኖተኛ ነኝ ባይ ደናቁርትን ሁሉ አስለፈለፉት ።
@AfeworkdegifieSiraw
@AfeworkdegifieSiraw 21 күн бұрын
አህያ እንብላ የሚል አባት ኦርቶዶክ ቤተ ክርስትያን ማዕረግ ና አልባሳቱን ለብሶ መኖር የለበትም መታገስም አይገባም።
@GelilaTesfaye-b2i
@GelilaTesfaye-b2i 21 күн бұрын
እውነት ነው
@dan8175
@dan8175 19 күн бұрын
ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠን ድንቅ አባት: ድንቅ መምህር: ድንቅ ሰባኪ ወንጌል: ድንቅ ሊቀ ሊቃውንት: ዛሬ ላይ በዝተው ለሚታዩት ለወንጌል መምህራን አርአያና ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ፈር ቀዳጅ የሆኑ: የተዋህዶ ልጆች በተሳሳተ ትምህርት እንዳይጠለፉና ከመስመር እንዳይወጡ አጥንትን በሚያለመልመው የእግዝያብሔር ቃል እንዲታነፁና መሰረታቸውን እንዲያፀኑ ያደረጉ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዶግማና ቀኖናውን ለይተውና አጥርተው የሚያስተምሩ የክርስትና እምነቷ ሳይዛነፍ ሁለት ሺህ አመታትን አሳልፋ የዛሬዋ ቀን ላይ የደረሰችውን ጥንታዊቷና ቅድስቲቷ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ኦሪታዊ አድርገዉ ለሚተቹ ሁሉ በቂ መልስ ያላቸው: የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንደሚያስተምትሩትም እንደ ቃሉ ክርስትናን በዕለት ዕለት ሕይወታቸው የሚኖሩ: ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ከርስቶስን እንደምመስል እናንተም እንዲሁ ክርስቶስን ምሰሉ እንዳለው ክርስቶስን ለብሰው የሚኖሩ ባጭር አገላለፅ ስጋ የለበሱ የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ናቸው:: ቢሆንልንስ ብፁ አባታችንን አንደቀደሙት ብፁዓን ቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት እንደ አቡነ ጴጥሮስ እንደሌሎችም ቅዱስ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብናከብራቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋን እናገኝንበታለን:: እናንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን የምትሉ ብፁ አባታችን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የምትከሱ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቢገባችሁም በዚህ ሶሻል ሚዲያውን ባጣበበው ጉዳይ ላይ ግን ሁላችሁም ወድቃችሁአል በተለይ መምህር ነኝ አስተማሪ ነኝ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ዲያቆን ነኝ ካህን ነኝ ሊቀ ጠበብት ነኝ ሊቀ ሊቃውንት ነኝ እያላችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም እያነሳችሁ የቅዱሳኑን የሰማእታቱን የቅዱሳን መላእክቱን ስም እየጠራችሁ ከናንተ በላይ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት የሚያውቅ የሌለ የሚመስላችሁ ራሳችሁን ሊቀ ሊቃውንት አድርጋችሁ የምታቆለጳጵሱ ራሳችሁን አስታችሁ ሌላውን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ:: ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ማስተዋል ተገቢ ነው:: ቅዱስ ወንጌል ከእንግዲህ በምንበላውና በምንጠጣው ሳይሆን ከልባችን በሚወጣው ክፉ ሃሳብ እንዳንረክስ ከአፍ የሚወጣው እንጂ ወደ ሆድ የሚገባው እንደማያረክሰን ከሁሉ በላይ ልባችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ያስተምረናል:: ብፁ አባታችን አህያ ብሉ ብለው አልተናገሩም:: እሳቸው ያሉት ሰዎች የሀገራቸው ባህልና ልማድ ሆኖ እነኚህን እንስሳቶች ቢመገቡ የረከሱ ርኩሶች ናቸው ማለት እንዳልሆነና ይህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና አስተምኅሮ እንደሆነ ነው የገለፁት:: እርኩስ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባምና እርኩስ ስንል መጠንቀቅ ይገባናል:: እኛ የማንመገባቸውን እንስሳቶች ሰዎች ሲበሉ ወይም ሲመገቡ ብናይ እንዳንፀየፍ እኛ የማንመገብበት ምክንያት የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከልክሎን ሳይሆን በባህል በልማድና በፍላጎታችን ምክንያት መሆኑ በግልፅ መታወቅ ይኖርበታል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት ህገ አሪትን ትከተል ስለነበር በዚያን ግዜ የነበረው እምነት እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ይከለክል ስለነበረ ከክርስቶስ ልደት በሁዋላም የአመጋገባችን ባህልና ልማድ እንደቀጠለ ዛሬ ላይ እንደደረስን ይታወቃል:: በአዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከፈለልን የደም ዋጋ ፍጥረት ሁሉ አዲስ ሆኗል:: ይሁንና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ዛሬ ላይ እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ሃይማኖታችን ይከለክላል የምትሉ ከሆነ ግን ገና የወንጌሉ ምስጢር ያልተገለጠላችሁ ገና በኦሪት ዘመን ላይ የቆማችሁ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰላችሁን የኢየሱስ ክርስቶስን የደሙን ዋጋ በማሳነሳችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል በተለይ ከኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመርቀናል የምትሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ለይተን እናውቃለን በቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ አድገናል ተጠብበናል የምትሉ ይህንን የወንጌል እውነት አለመመስከራችሁ በእጅጉ ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን ብፁ አባታችን የተናገሩት ትክክል መሆኑን መመስከርና ከእውነት ጋር መቆም ይገባችሁ ነበር:: እርግጥ ነው እውነቱን መናገር መስቀል ሆኖባቹሁዋል ስለሆነም በእኔ የሚያምን ቢኖር መስቀሉን ይያዝ ይከተለኝም የሚለውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትዕዛዝ መጠበቅ አቅቶዋቹሁአል:: ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ግን የሚመጣውን ማንኛውንም መንፈሳዊ ውጊያ ሳይፈሩ በተለይም የዩቱዩብና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች የሚፈጥሩትን ውዥንብርና ጩኅት ከምንም ሳይቆጥሩት የወንጌሉን ቃል በትክክል በእምነት ፀንተው አስተማሩን እንጂ አንዳችም ስህተት አላስተማሩም:: በእርግጥም ብፁ አባታችን ስለወንጌሉ ቃል በመጋደላቸው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላሉ ክብርና ሞገስንም ያገኛሉ:: ከዚህ የሚበልጥም ዋጋ የለም:: እናንተ ግን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የተናገሩትን እውነት እያጣመማችሁ በሐሰት የምትከሱ የሌላውን ሰላም የምትነሱ ሁሉ ንስሐ ግቡ መስቀሉን ለመሸከምና ለእውነት ለመቆምም ትጉ:: በዚህ አጋጣሚ የማይረባውን ትተን ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ለአለፉት አስርተ አመታት በተለያዩ አርእስቶች ያስተማሩትን ትምህርቶች አቡነ በርናባስ ብለን ጉግል (google) ብናደርግ ስለኢትዮጵያ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን የበለጠ እውቀት እናገኛለን ያን ግዜም በእውነት ብፁ አባታችን ማን እንደሆኑ የበለጠ እንረዳለን እናመሰግናቸዋለንም እግዚአብሔርንም ስለአባታችን እናመሰግነዋለን:: ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስ እንወድዎታለን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና የአገልግሎት ዘመናትን ከጤንነት ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን:: እግዚያአብሔር ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን:: አሜን:: መልካም ቀን::
@lalibelak
@lalibelak 21 күн бұрын
ስሜታዊነቱን ተወት አድርገህ ፣ዕውቀትን፣ፍትሀ ነግስቱን መሰረት አድርገህ አስረዳን።
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma 19 күн бұрын
በትክክል ያለእውቀት ያለ ቅናት
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 22 күн бұрын
ማርያምን ለመስማት ከበደኝ ለመስማት እኮን ምን ጉድ ነው ለስሙ ጭቅላታቸውላይ ጭነዎል በውነት ይከብዳል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 21 күн бұрын
እውስጥ ቤተክርስቲያን የመሸጉ ብዙ ናቸው ስር የሰደዱ ኸደ ትግራይም እነ አቦና ሰረቐ እኮ በዓላት የሚባል ይቀራል ቅዱሳን ዋላ ሰማዕታት የሚባል በቤተክርስቲያን ይቀራል ብለው አፋቸው ሞልተው የተናገሩ ተሃድሶ ተከታይ ናቸው እና እኛ ቀንቃት መለየት አለብን , ለዛም ነው መምህር ዘበነ ለማ አባት ነፍስ ስትይዙ አስተውሉ ከወድየት ናቸው ብላቹህ ለዩ ዝም ብላቹህ አትያዙ ያሉት እና እኛ ብቻ በጥንቃቄ መኖር ይኖርብናል😢
@TadeleBereket-i7l
@TadeleBereket-i7l 21 күн бұрын
አንድ መፅሐፍ ቅዱስሳዊ ማስረጃ የለህም ልትሞግታቸው አትችልም።
@HelenMehari
@HelenMehari 20 күн бұрын
እውነት ብለሀል እሳቸው የተጻፈውን ጠቅስው ነው የሚናገሩት እሱ ግን የግል ጥላቻውን ነው ያንጸባረቀው ፈጣሪ ይቅር ይበለው
@TadeEducation
@TadeEducation 16 күн бұрын
አንተ ደደብ አንተ መብላት ከፈለክ ብላ እሱን ለምን ትቃወመዋለህ።
@TadeEducation
@TadeEducation 16 күн бұрын
​@@HelenMehariሆዳም ስለሆንሽ ብይ
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 13 күн бұрын
መች አንብቦት
@KibromGebrehiwot-ok8dc
@KibromGebrehiwot-ok8dc 10 күн бұрын
​@@TadeEducation ይህ ሆዳምነት ኣይደለም ኣስተምህሮ ነው እኔ እንደማያረክስ እማቀው ከልጅነቴ ነው። (በትግራይ ያሉት ሊቃውንት ጠይቄ ) እስካሁን ግን በልቼ ኣላቅም
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 15 күн бұрын
እውነትን ለመቀበል ለምን ይተናነቅሀል ? በጥላቻ ሳይሆን እውነትን በእውቀት የሚያስረዱ ጥሩ አባት ናቸው። ሀይማኖታዊ አክራሪነት የትም አያደርስም ።
@BirhaneUrga
@BirhaneUrga 21 күн бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም አሜን አሜን አሜን
@tinaeshetu6994
@tinaeshetu6994 21 күн бұрын
ነጋሽዬ መናገራቸውን አትጥላው!እግዚአብሔር ነው የሚያስለፈልፋቸው እኛም የእያንዳንዱን ማንነት እግዚአብሔር ለምዕመናኑ እየገለጸ ነው!ካለምንም እፍረትና ይሉኝታ መቃወምና አደብ ማስያዝ ያለብን እኛ ነን!እግዚአብሔር ግን በጨለማ ያሰቡትን በብርሀን እየገለጸ እኛም እንድንቆርጥባቸው እያደረገ ቤቱን ያጸዳል!!አሁን የሚወራው ሁሉ የተሸፈነ ነበር!እግዚአብሔር ግን የተሸፈነውን ሁሉ እየገለጸው ነው!!!
@AmanBamlaku
@AmanBamlaku 17 күн бұрын
er sew eyaye editefa new
@meskeremgirma2507
@meskeremgirma2507 21 күн бұрын
እውነትም ጊዜው ደርሷል ፀንቶ መጠበቅ ነው በቤቱ።እግዚያብሔር ይርዳን ።ነጋሽ አንተም በርታ ገና ከዚየበለጠ እንሰማለን እናያለን ጆሮ ማይሰማው የለ ።
@atn3819
@atn3819 19 күн бұрын
በርታ ወንድማችን! የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ! የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ! በቤቱ ሁላችንም ያቆየን።
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 22 күн бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ይሁን 🤲 ተግተን እንፀልይ ወደ ፈጣሪያችን
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 22 күн бұрын
እኚህን ጳጳስ ዲያቆን ዮርዳኖስ መናፈቅ እንደሆኑ በግልጽ ሲናገር ሰምቼ ስለነበር ምንም አልደነቀኝም እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እግዚአብሔር ከዚህ ምንፍቅና ይሰውረን
@selamawitHaile-n2g
@selamawitHaile-n2g 22 күн бұрын
ኣዎ ሰምተናል ግን ቤተ ክህነት ምን እስኪፈጠር እንደሚጠብቁ አናውቅም፣ የነሱ ዙፋን ብቻ ሲነካ ነው እንዴ 😮
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 22 күн бұрын
​@@selamawitHaile-n2g ተይ የአባቶችን ስራ ለአባቶች እንስጥ እኛ በገባን እየተናገረ ን ሀጢያት ውስጥ እንዳንገባ እህቴ የኛ ድርሻ ፀሎት ነው
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 21 күн бұрын
@@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ እውነት ነው እሱማ ግን አስቀድሜ ስላወኳቸው አልገረመኝም ለማለት ነው
@Stoicwisdom12
@Stoicwisdom12 21 күн бұрын
ልክ ናቸው እያልኩ አይደለም ግን የማርቆስ ወንጌል- ምዕራፍ 7:14-23 ዳግመኛም ሕዝቡን ጠርቶ እንዲህ አላ ቸው፥ “ሁላችሁም ስሙ፤ አስተውሉም። ፲፭ ከሰው ልብ የሚወጣው እርሱ ሰውን ያረ ክሰዋል እንጂ ከውጭ ወደ ሰው አፍ የሚገ ባው ሊያረክሰው የሚችል አይደለም። ፤ የሚ ሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።” ™ከሕዝቡም ተለ ይቶ ወደ ቤት በገባ ጊዜ፥ ደቀ መዛሙርቱ ምሳሌውን ጠየቁት። ፤ እርሱም እንዲህ አላ ቸው፥ “እናንተ ደግሞ እንዲህ አታስተውሉ ምን? ከውጭ ወደ ሰው አፍ የሚገባው ሁሉ ሰውን ሊያረክሰው እንደማይችል አታውቁ ምን? ™ወደ ሆዱ ብቻ እንጂ ወደ ልቡ አይገ ባምና፤ ምግቡንም ሁሉ እያጣራ ወደ ውጭ ያፈስሳል።” *እንዲህም አላቸው፥ “ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክሰው እርሱ ነው። ፳፩ከሰው ልብ ውስጥ ክፉ ዐሳብ ሁሉ ይወጣ ልና፤ ይኸውም ዝሙት፥ ስርቆት፥ መግደል፥ ፳፪ማመንዘር፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኮል፥ መዳራት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ምቀኝነት፥ ስን ፍና ነው። * ከውስጥ የሚወጣው ይህ ሁሉ ክፉ ነገር ሰውን ያረክሰዋል።” እኔን እንድትሰሚኝ ሳይሆን መፀሀፍ ቅዱሱን ከፍተሽ እንድታዩ ነው።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 21 күн бұрын
ቆይተዋል ካሊፎርኒያ ነው የሚኖሩት
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 22 күн бұрын
እንደው እውነት እናውጋ ከተባለ ኢትዮጵያ 10 ዓመት ሙሉ እንደዚህ በጦርነት ስናልቅ እግዚአብሔር ለምን ዝም ያለ ይመሥላችሁን እውነተኛ አባት እና እውነተኛ ምመናን ጠፍቶ ነው እኮ ።
@tsehayearaia2450
@tsehayearaia2450 15 күн бұрын
Tikkl
@adu-genet
@adu-genet 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይግለፅላቸው እግረኛው ሚዲያ እንደውም ሊመሰገን ይገባል ተሸፋፍነው ከሚኖሩ ቢገለጡ ምእመኑ በደንብ ጠንቅቆ እውነተኛውን እረኛ ይመርጣል እና ተመስገን የእሳቸው እንዲህ መሆን የይሁዳ ታሪክን እንድናስታውስ ያደርገናል ።
@seni41
@seni41 20 күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ አሉ አላሉ ለኛ ምንም አይደለም ሰውየው ተልእኮ ይኖራቸዋል እኛ እምነታችን ማፅናት ብቻ ነው እግዚአብሔር ተግባራቸው ሊያግልጣቸው ፈልጎ ፈልጓል ማለት ነው
@GodisGreat-f1m
@GodisGreat-f1m 17 күн бұрын
ቃሉን ሳታውቅ እምነትህ ምንድነው?
@zekemekonnen1478
@zekemekonnen1478 22 күн бұрын
Brother negash thank you for everything you do please don't stop to be voice for voice less Ethiopians Orthodox Tewahedo believers. God bless you and your family.
@TemesgenAbiy
@TemesgenAbiy 22 күн бұрын
አባቶችን እግዚአብሔር ይመልሳቸው እኛ ግን ተግተን እንጸልይ እማይተወን እግዚአብሔር ይረዳናል
@MamoGoa
@MamoGoa 21 күн бұрын
ኦርቶዶክስ አንድ ወጥ የሆነ አስተምሮት እያለ አንዳንድ ጳጳሳት ያልሆነ ትምህርት በማስተማር በጎቹ ጥርጣሬ ዉስጥ እንዲበተኑ ማድረግ አገባብ ስላይደለ በሚመለከታቸዉ በኩል እርምት መደረግ አለበት፣ይልቅ ሌሎች ብዙ ጉዳዮች እያሉ ይህን መልእክት ማስተላለፍ ተገብ አይደለም፣እግዝአብሔር የሚበሉና የማይበሉ ብለዉ ለይተዉ የለም፣ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን፣
@dan8175
@dan8175 19 күн бұрын
ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠን ድንቅ አባት: ድንቅ መምህር: ድንቅ ሰባኪ ወንጌል: ድንቅ ሊቀ ሊቃውንት: ዛሬ ላይ በዝተው ለሚታዩት ለወንጌል መምህራን አርአያና ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት ፈር ቀዳጅ የሆኑ: የተዋህዶ ልጆች በተሳሳተ ትምህርት እንዳይጠለፉና ከመስመር እንዳይወጡ አጥንትን በሚያለመልመው የእግዝያብሔር ቃል እንዲታነፁና መሰረታቸውን እንዲያፀኑ ያደረጉ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዶግማና ቀኖናውን ለይተውና አጥርተው የሚያስተምሩ የክርስትና እምነቷ ሳይዛነፍ ሁለት ሺህ አመታትን አሳልፋ የዛሬዋ ቀን ላይ የደረሰችውን ጥንታዊቷና ቅድስቲቷ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ኦሪታዊ አድርገዉ ለሚተቹ ሁሉ በቂ መልስ ያላቸው: የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንደሚያስተምትሩትም እንደ ቃሉ ክርስትናን በዕለት ዕለት ሕይወታቸው የሚኖሩ: ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ከርስቶስን እንደምመስል እናንተም እንዲሁ ክርስቶስን ምሰሉ እንዳለው ክርስቶስን ለብሰው የሚኖሩ ባጭር አገላለፅ ስጋ የለበሱ የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ናቸው:: ቢሆንልንስ ብፁ አባታችንን አንደቀደሙት ብፁዓን ቅዱሳን አባቶቻችን እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት እንደ አቡነ ጴጥሮስ እንደሌሎችም ቅዱስ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብናከብራቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋን እናገኝንበታለን:: እናንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነን የምትሉ ብፁ አባታችን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የምትከሱ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቢገባችሁም በዚህ ሶሻል ሚዲያውን ባጣበበው ጉዳይ ላይ ግን ሁላችሁም ወድቃችሁአል በተለይ መምህር ነኝ አስተማሪ ነኝ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ ዲያቆን ነኝ ካህን ነኝ ሊቀ ጠበብት ነኝ ሊቀ ሊቃውንት ነኝ እያላችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም እያነሳችሁ የቅዱሳኑን የሰማእታቱን የቅዱሳን መላእክቱን ስም እየጠራችሁ ከናንተ በላይ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና ስርዓት የሚያውቅ የሌለ የሚመስላችሁ ራሳችሁን ሊቀ ሊቃውንት አድርጋችሁ የምታቆለጳጵሱ ራሳችሁን አስታችሁ ሌላውን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ:: ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ማስተዋል ተገቢ ነው:: ቅዱስ ወንጌል ከእንግዲህ በምንበላውና በምንጠጣው ሳይሆን ከልባችን በሚወጣው ክፉ ሃሳብ እንዳንረክስ ከአፍ የሚወጣው እንጂ ወደ ሆድ የሚገባው እንደማያረክሰን ከሁሉ በላይ ልባችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ያስተምረናል:: ብፁ አባታችን አህያ ብሉ ብለው አልተናገሩም:: እሳቸው ያሉት ሰዎች የሀገራቸው ባህልና ልማድ ሆኖ እነኚህን እንስሳቶች ቢመገቡ የረከሱ ርኩሶች ናቸው ማለት እንዳልሆነና ይህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና አስተምኅሮ እንደሆነ ነው የገለፁት:: እርኩስ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባምና እርኩስ ስንል መጠንቀቅ ይገባናል:: እኛ የማንመገባቸውን እንስሳቶች ሰዎች ሲበሉ ወይም ሲመገቡ ብናይ እንዳንፀየፍ እኛ የማንመገብበት ምክንያት የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከልክሎን ሳይሆን በባህል በልማድና በፍላጎታችን ምክንያት መሆኑ በግልፅ መታወቅ ይኖርበታል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት ህገ አሪትን ትከተል ስለነበር በዚያን ግዜ የነበረው እምነት እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ይከለክል ስለነበረ ከክርስቶስ ልደት በሁዋላም የአመጋገባችን ባህልና ልማድ እንደቀጠለ ዛሬ ላይ እንደደረስን ይታወቃል:: በአዲስ ኪዳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከፈለልን የደም ዋጋ ፍጥረት ሁሉ አዲስ ሆኗል:: ይሁንና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ዛሬ ላይ እነኚህን እንስሳቶች እንዳንመገብ ሃይማኖታችን ይከለክላል የምትሉ ከሆነ ግን ገና የወንጌሉ ምስጢር ያልተገለጠላችሁ ገና በኦሪት ዘመን ላይ የቆማችሁ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰላችሁን የኢየሱስ ክርስቶስን የደሙን ዋጋ በማሳነሳችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል በተለይ ከኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመርቀናል የምትሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ለይተን እናውቃለን በቤተክርስቲያኗ አስተምህሮ አድገናል ተጠብበናል የምትሉ ይህንን የወንጌል እውነት አለመመስከራችሁ በእጅጉ ያሳዝናል ሲሆን ሲሆን ብፁ አባታችን የተናገሩት ትክክል መሆኑን መመስከርና ከእውነት ጋር መቆም ይገባችሁ ነበር:: እርግጥ ነው እውነቱን መናገር መስቀል ሆኖባቹሁዋል ስለሆነም በእኔ የሚያምን ቢኖር መስቀሉን ይያዝ ይከተለኝም የሚለውን የኢየሱስ ክርስቶስን ትዕዛዝ መጠበቅ አቅቶዋቹሁአል:: ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ግን የሚመጣውን ማንኛውንም መንፈሳዊ ውጊያ ሳይፈሩ በተለይም የዩቱዩብና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች የሚፈጥሩትን ውዥንብርና ጩኅት ከምንም ሳይቆጥሩት የወንጌሉን ቃል በትክክል በእምነት ፀንተው አስተማሩን እንጂ አንዳችም ስህተት አላስተማሩም:: በእርግጥም ብፁ አባታችን ስለወንጌሉ ቃል በመጋደላቸው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው በእግዚአብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላሉ ክብርና ሞገስንም ያገኛሉ:: ከዚህ የሚበልጥም ዋጋ የለም:: እናንተ ግን ያላሉትን ብለዋል እያላችሁ የተናገሩትን እውነት እያጣመማችሁ በሐሰት የምትከሱ የሌላውን ሰላም የምትነሱ ሁሉ ንስሐ ግቡ መስቀሉን ለመሸከምና ለእውነት ለመቆምም ትጉ:: በዚህ አጋጣሚ የማይረባውን ትተን ብፁ አባታችን አቡነ በርናባስ ለአለፉት አስርተ አመታት በተለያዩ አርእስቶች ያስተማሩትን ትምህርቶች አቡነ በርናባስ ብለን ጉግል (google) ብናደርግ ስለኢትዮጵያ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን የበለጠ እውቀት እናገኛለን ያን ግዜም በእውነት ብፁ አባታችን ማን እንደሆኑ የበለጠ እንረዳለን እናመሰግናቸዋለንም እግዚአብሔርንም ስለአባታችን እናመሰግነዋለን:: ብፁ አባታችን አቡነ ባርናባስ እንወድዎታለን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና የአገልግሎት ዘመናትን ከጤንነት ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን:: እግዚያአብሔር ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን:: አሜን:: መልካም ቀን::
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 21 күн бұрын
እግዚኦ አህያ በልቶ አህያ ከመሆን ጠብቀኝ አደሱ አለምን ባደባባይ መቀበል ይሉታል ይሔ ነው ። እግዚኦኦኦኦ ማህረነ ክርስቶስ
@gadlehamere2100
@gadlehamere2100 22 күн бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ፣በርታ እንዲህ አይነት ነገር መታለፍ የለበትም፣ ምን እየተፈጠረ ነው
@bertukan2121
@bertukan2121 19 күн бұрын
የእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እማየ ቤቤቱ ያፅናን
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 17 күн бұрын
እሳቸው ከፈለጉ ይብሉ :: እኛ እንበላም ከአባታቸው ከአርዮስ የተማሩት ነው:: መልካም ዘመን ይመጣልናል:: እግዚአብሔር ያውቃል❤
@tiruya2102
@tiruya2102 20 күн бұрын
Egziabhare Libona Yisetachew Degmo Kidsti Batekirstiyann Ayweklum Yih Yesachew Hasab New
@bluecloud5645
@bluecloud5645 22 күн бұрын
በመጀመርያ ደረጃ ቃለ መጠይቁ ላይ ምን ስህተት አለው የለም ሚለው እንደ አባታችን በትህትና ከመፀሀፍ ቅዱስ በማመሳከር ምከረን እውነቱ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስላለ ከዚያ ውጪ ስሜታዊ እና ፈራጅ መሆኑና ተናጋሪ ነኝ ብሎ መናገር ፍርዱ ከእግዚአብሔር ነው ነገሮችን ምናስተውልበት ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጠን ብሎ ፀሎት ማድርግ ነው እኔ አባታች ካሉት ያየውት ስህተት ቆጥበው ማውራታቸው እንጂ ብዙ ሚሉን ነገር ነበር ባሉን እና ስህተት ካለብኝ በተመለስኩኝ ...... አባታችን የተጠየቁትን ጥያቄ በትክክል በእግዚአብሔር ቃል መስረት በትህትና ከእውነት ጎን ከእግዚአብሔር ቃል ጎን ሆነው የእግዚአብሔር እውነት ነው የነገሩን እግዚአብሔር ያክብሮት ....
@Misrak-b6n
@Misrak-b6n 16 күн бұрын
አይይይ ከእውነት አይሳቱ አምላካቸው ሆዳቸው የሆነ እምነት ነው ከዚህ ይልቅ እግዚአብሔርን ቃል የአምላካችንን አዳኝነት ቢነግሩን ጥሩ ነበር የሆድ ኡስተምሮት ያለው ተሀድሶ እና መ ናፍቅ ሃይማኖት ተከታዮች ነው በእውቀት እንፃፍ
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw 21 күн бұрын
ወንጌል እየጠቀሱ መሞገት እንጂ በር ዘግቶ እዬዬ ተረቴን መልሱ አይነት ጨዋታ በወንጌል ቃል እውነት ከመታጠብ ( ከመታደስ አያድንም)::
@ገብርዬ
@ገብርዬ 21 күн бұрын
አንተ ከፈለክ ብላ፤ አብራችሁኝ ግድ ብሉ ይባላል እንዴ😂
@TadeEducation
@TadeEducation 16 күн бұрын
ይህንን በርናባስ ወይም ወልደተንሳይ የተባለውን ሰውዬ አፉን ከፍቶ ያናገረውና ያዋረደው እግዚአብሔር ነው። ስለገለጠልን እግዚአብሔር ይመስገን!!
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 20 күн бұрын
አቤቱ ማረን አባቶች እባካቹ አባቶች እኛኮ ከናተ ከናተ የተማርነውን ነው ለልጆቻችን የምናስተምረው
@Tigisthailu-iv7zg
@Tigisthailu-iv7zg 22 күн бұрын
ወንድሜ ጋዜጠኛ ነጋሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እኚህ አባት ምንፍቅናቸው የቆየ ነው መቼም ያልሰማ ጆሮ የሰማለት እንደሚባለው ሆኖ ነው አባ ወልደ ትንሳኤ በጣም የቆዩ መናፍቅ ናቸው
@GodisGreat-f1m
@GodisGreat-f1m 17 күн бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ብታነቡ ይጠቅማል።
@tigisit2534
@tigisit2534 16 күн бұрын
ቆይ መናፍቃን በብዙ ቦታ ለኝህ አባት ጥብቅና የምትቆሙት ለምንድነው 😁ይሄንን ሰሞኑን ሽንጣችሁ ገትራችሁ ገጠማችሁን ::👉እናተ እኝህ አባት ሰርጎ ገብ ጴንጤ እንደሆኑ አዉቃችሁን እ 🙁እኛም ደሞ ገና በፊት መናፍቅ ተሀድሶ መሆናቸውን እናዉቃለን የግዜ ጉዳይ ነው ​@@GodisGreat-f1m
@bitanyaasefa-h8m
@bitanyaasefa-h8m 16 күн бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ልቦናችን ይመልስልን ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤
@aronkebebe
@aronkebebe 22 күн бұрын
ወገኔ ጠንከር እንበል ዘንድሮ የማንሰማ ጉድ የለም (አንተ ግን በተማርክ ጰንተህ ኑር ከማን እንደተማርክ ተውቃለህና) አይገርመነም የፈለገ ሰው ቢበላ መብቱ ነው የበግ ለምድ ከለበሰው ተጠበቁ አስኬማውና መስቀሉ የኛ ነው በክብር ይመልሱልንና አህያቸው ይንዱ
@dietolive3763
@dietolive3763 17 күн бұрын
Eyesus yezelalem Hiywot ena bichegna Adagn new! Enay Ebakachu Eyesusin ye Hiywotachu Getana Adagn adirgachu satiqebelu atimutu!
@tiruneshnigatu3223
@tiruneshnigatu3223 21 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እሰከ መጨረሻው ያበርታህ ለኛም ጉልበታቸን ነህ በረታልን ❤❤❤❤❤
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 17 күн бұрын
እግዚሐብሔር ይማረን እኛ ከጠፋን ቆይተናል የድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኘን ከእንደዚህ አይነት አባት እኛ ደካሞች ስለ ቃሉ ምንም የማናዉቀዉ እንዴት እንዳን? ማንን እንመን?? እግዚሐብሔርን እንዳናገኘዉ እንቅፋት ሆኑብን ኧረ የራማዉ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ናልን ከዘመኑ እሳት ከቅፅፈቱ አድነኝ ከነ ልጆቼ ከነ ቤተሰቦቼ አትተወኝ አባት ሆይ ማረኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@BirtukanAyel
@BirtukanAyel 21 күн бұрын
ተባረክ !!!!
@HirutGeleta
@HirutGeleta 5 күн бұрын
ይክጅ አዋቂ ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ ከይን ያውጣህ
@Getachew-tw6dc
@Getachew-tw6dc 22 күн бұрын
❤🕊እግዚአብሔር አምላክ🕊❤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዎችን ይጠብቃል ። 🌹ኢትዮጵያ እጇቿን ወደ🌹 🌹🕊እግዚአብሔር 🕊🌹 ትዘረጋለች
@zeni5508
@zeni5508 15 күн бұрын
አቤቱ የድንግል ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን አባቴ
@ShowaHabteneri
@ShowaHabteneri 22 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላይክት ያሰማልን
@LileTufa
@LileTufa 21 күн бұрын
ሁላችንም የሀይማኖት አባቶቻችንን በፀሎት ልናስባቸው ይገባል በእውነት በጣም ያሳዝናል የምናየው የምንሰማው
@senibekalu4302
@senibekalu4302 17 күн бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ቀን በቀን የምንሰማው ነገረ ዝዘገንኛል ዛሬ በመምህር ተስፍየ you tube ላይ አንድ መነኩሴ አሀዱ አብ ቅዱስ ብለው እየቀደሱ 4ኪሎ የሚኖሩ የ3 ልጆች አባት ናቸው ሚስትዬዋ ቀርባ ተናገረች
@kifle1400
@kifle1400 21 күн бұрын
ወንድም ነጋሽ ሰለምህ ይብዛ እኔም ቤተሰቦቼ ምንም አዲስ አበባ ብወለድ ወደዛ ወደጉራጌ አካባቢ በስፋት የተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሼ ይቻለሁ ብዙ ቦታ ላይ ይሄ መጥፎ ልምድ ሆኗል በቅዳሴ ወቅት ለቤተክርስቲያን ገቢ በሚል ልመናና ጨረታ ይካሄዳል ምንም መሽሞንሞን አያስፈልግም ሊቆም ይገባል
@KibromGebrehiwot-ok8dc
@KibromGebrehiwot-ok8dc 10 күн бұрын
ኣባታችን ያሉት ልክ ነው።pls ካላወቅን እንማር ወይም የጠቀሱትን እንመልስ ዝም ብለው ኣይደለም ኣያረክስም ያሉት መፅሐፍ ቅዱስ፡ ሃይማኖተ አበው ፡ ከኛ በፊት የነበሩት ኣባታችም/የኢ/ያ ቤተክርስትያን ታሪክ የፃፉት ጠቅሰው ነው።
@ሠላምለአገራችን
@ሠላምለአገራችን 21 күн бұрын
ጤናቸውን ለመጠበቅ ማንኛውም የሥጋ አይነት አፋቸው እማያሥገቡ አባት፤ ይህን አወዛጋቢ ነገር በአሁኑ ሠዓት ለምን መናገር እንደፈለጉ አልገባኝም? ቤተክርስቲያንን እሚያወዛግባት እንዳጣች ሁሉ።
@Abdslegn
@Abdslegn 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 21 күн бұрын
ትክክል. እራሱ. አሕያነት. ነዉ. ! ኑርልን. ወንድማቾን. የኦርቶዶክስ. አማኙ. ! እ/ር. ሕይወትሕን. አብዝቶ. ይባርክልሕ በቤቱ. ያጽናሕ. !
@ማርያምእምነ2791
@ማርያምእምነ2791 22 күн бұрын
እነ ዲያቆን ያረጋል ሲያስተምሩ ልክ እሳቸው ሲናገሩ ልክ ያልሆነበት ሚዛኑ ምንድነው ነጋሽ?
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 21 күн бұрын
ወንድማችን ውድ ነጋሽ በእውነት እነዚህ አባቶች ተዋህዶ መስለው የመሸጉ ውስጥ ለውስጥ ሴራቸው እየሰሩ ያሉት በቀላል ልናልፋቸው አይገባም በእውነት መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ያለው ነገር ነገ ጠዋት መናገራቸው አይቀርም እሱ ምንድ ነው ነገ ጠዋት ታቦታት አያስፈልገንም ሊሉን ነው እና ቤተክርስትያናችን ስለዚህ አባቶች ምን ትላለች ? መጠየቅ እና መልሳቸው መስማት እንፈልጋለን ለምን ወደ ትግራይ እየተሰማ ያለው የእኚህ አባት ተከታዮች ናቸው እነ አቦይ ሰረቁ ከአሁን በኃላ በአለ ቅዱሳን ሰማእታት በዓላት የሚባል አይከብርም ብለው ተናግረዋል እና ኦርቶዶክስ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ትገኛለች እየናዷት ያሉት እውስጥ የመሸጉ ናቸው እንጂ ከውጭ የመጣ ማንም የለም
@HIWOTKifle-p5m
@HIWOTKifle-p5m 17 күн бұрын
መቼይሁን መዳኒአለም ስዴውን ከክርዶድ የሚለየው ያቀን ናፈቀኝ ወድማችን ጸጋውን ያብዛልን
@Megabehadisafkerekirkos
@Megabehadisafkerekirkos 6 күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ አንተን አለማመስገን ንፍገት መስሎ ታየኝና ስለዚህ ፍጹም በሆነ ኦርቶዶክሳዊ ቅንአት ከልብ በመነጨጽኑእ እምነት ለቤተክርስቲያንና ለተዋህዶ እምነት የምታደርገውን መንፈሳዊ ተጋድሎ ቤተክርስቲያንና ክርስቲያኖች ሲያስታውሱትና ሲዘክሩት ይኖራሉና እ ር ያበርታህ
@kebebushyemru2053
@kebebushyemru2053 22 күн бұрын
ወንጊልን መስበክ ትተህ ሙት አንሳ ትላለህ ሙት የሚያነሳዉ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሂር ልጅ ነዉ እርሱም ወንጊል ነዉ።።።
@mekedesberhanu4811
@mekedesberhanu4811 19 күн бұрын
ስራችንን ትተን እኛ ጋር በመጡ ቁጥር ተንከባክበን አባታችን ስንል ዛሬ አዋረዱን ባደባባይ በእጃቸው መስቀል ተሳልሜ የተባረኩኝ ሰው ዛሬ ይህን ስሰማ አፈርኩ በካሊፎርኒያ የምንኖር ኦርቶዶክሶች አንድ ነገር መደረግ አለበት አባታችን ከዚህ በፊት ታግደው በይቅርታ መመለሳቸውን እናውቃለን ሌላው ደቡብ ካሊፎርኒያ ውስጥ ከቅዳሴ ብሆላ ተአምረ ማርያም የማይነበብበት ቤተክርስቲያን አለ እረ ጕበዝ መንቃት አለብን
@AlemuTesifahun-rg3zj
@AlemuTesifahun-rg3zj 21 күн бұрын
እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ
@ump1715
@ump1715 20 күн бұрын
እሰቸውኩ አሁን አደለም አምላካችን ኤየሱስክርስቶስ ኦቱሰባት አማላጅነው ብለው አነዴ ነዘርፍና በጋሻው ሴስተምሮ ነበር
@tigestkefyalew
@tigestkefyalew 17 күн бұрын
አጀንዳ ነው አጀንዳ ነው በእምነታችን እንጠንክር በመነፈቁ አስመሳዮች አንጐተትም ዛሬ ስንት ችግር ያለበት ምዐመን ኑሮ ውድነት መፈናቀል ሰላም ማጣት ዘመን እግዚኦታ መታዘዝ እና ሱባዬ መያዝ ማልቀስ ባለበት ሰዓት ፍሬውን ከገለባ የሚለይበት ግዜ ስለሆነ ምዐመናን በፀሎት በርቱ፡፡
@gogofa2675
@gogofa2675 21 күн бұрын
አያቶቻችን ሀይማኖታቸውን በመስዋዕትነት ጭምር እስከዛሬዋ ዕለት ጠብቀው አኑረዋል ችግር የሆነው የሚድያ ገበያ ማራገፊያ መሆናችን ነው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ለሚድያ ፍጆታ እየተወዛገባችሁ ሕዝቡን አታወዛግቡ አከተመ መልካም ዕለተ ሰንበት
@baslealhabtamu9675
@baslealhabtamu9675 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ትልቅ ትግል ያስፈልጋል የተሀድሶ እንቅስቃሴ ለመግታት ።ቤተክርስቴያን በደሙ የተመሰረተች ነች ፈተና ቢበዛባትም እስከ መጨረሻው ትኖራለች ።
@mesimesi7756
@mesimesi7756 21 күн бұрын
ምእመናን እኛ እንበርታ አንደንግጥ በፀሎት፤በምፅዋት፤በስግደት፤በትህትና ክርስትናችንን እንጠብቅ ጊዜው የጥርጊያ እና የማፅጃ ነው የሚፀልዩ አባቶችን ያኑርልን የዲያቢሎስን አሰራር ያፍርስልን!!!
@tibeyinkumlachew6126
@tibeyinkumlachew6126 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አለማወቅ ሐጢያት አደለም ግን እሳቸዉን የመተቸት ብቃቱ የላችሁም ዝም ብላችሁ አትጩሁ መጀመሪያ መጽሐፉ የሚለዉን አንብቡ ለመተቸት ከመሮጥ እሳቸዉ ብዙ ያነበበቡ ናቸዉ በናንተ አንደበት የሚተቹ አደሉም ተዉ እባካችሁ እረፉ
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 21 күн бұрын
ነጋሽ፡ አገልግሎትህን፡ እግዚአብሔር፡ ይባርክ፤ የቅድስት፡ ቤተ ክርስቲያን፡ አምላክ፡ ይርዳህ፤ ይህ፡ ጊዜ፡ የዘመናችን፡ ከባዱ፡ ሰዓት፡ ነው፤ እኔ፡ አሁን፡ ጉዳዩ፡ የአህያ፡ መበላትና፡ አለመበላት፡ አይመስለኝም፤ ጥንብ፡ ባለበት፡ አሞራ፡ ይሰበሰባል፤ ለአጀንዳ፤ የምንደነቅ፤ አንሁን፤ ፀንተው፡ የቆሙ፡ ይሻገራሉ፤ እግዚአብሔር፡ ይርዳን፤፤
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 11 күн бұрын
መናፍቃኑ የሚሉት አባባል አለ ከአፍ የሚወጣ እንጂ ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም ይላሉ ።አቡነ በርነባስም ይህንኑ አባባል ደገሙት ።
@sintychere3809
@sintychere3809 22 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ, እንደዚህአባትን ያህል ነገር መናገር የሀይማኖታችን ትምህርት አይደለም:: እኝህ አባት ብሉ አላሉም:: መጸሀፍቅድስ ያስተማረውን ሁሉ ተሀድሶ እያሉ ከማለት ምንድነው የምትሉት ብሎ በመጸሀፍ ቅድሱ መወያየት እይሻልምን? ፈራጅ እግዚአብሔር ነው:: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትናራለች: እንደወርቅ ተቀጥቅጣ የተሰራች ነች:: እግዚአብሔርማስተዋልን ይስጠን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 21 күн бұрын
አባታችን ውሽልሽል አይደሉም ፣ ኦርቶዶክስ የሚያስፈልጋት ፣ እንዱህ አይነት አባት ነው፣ ወገኖቼ ያሁን ዘመን ሰው መረጃ ጣያቂ ነው ፣ መረጃ ከሌለህ ተረት ተረት ነው፣ ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር ማለት መቻል አለብን።
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 21 күн бұрын
ሰላም ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ ቸሩ መድኃኔዓለም በቅዱስ ስጋው በክብር ደሙ ለገዛን ለቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይገባል አትለይምና እናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድርሳት ሁላችን መጽሐፍ ቅዱስ እናንብ ቅዱሳን አባቶቻችን መርጠን መማር አለብን ።ለወደቁ አባቶች ጸልዩ ዳቢሎስ አይተኛም እንጸልይላቸው ሲወድቁም ዝም አንበል ።ራሳችን እንጠብቅ ለጠፉት እንጸልይ
@MershaBelay
@MershaBelay 17 күн бұрын
ስለ ጳጳሱ ዲያቆን ዮርዳኖስ ከ4 አመት በፊት መናፍቅ ናቸው ብሎ ተናግሯል ምንም አይገርመኝም ሰሚ የለም መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ እድሜ ጤና ይስጥህ
@kirstiyan
@kirstiyan 21 күн бұрын
ለኛ ለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች አህያ ፍርስ ብሉ አተብሉ ተብሎ ሊነገርን አይገባም ሊነገረን የሚገባው ወንጌል ነው
@Ziz-m1i
@Ziz-m1i 17 күн бұрын
እኚ አባት ይበላ ካሉ ያህያ ስጋ መጀመሪያ ለሳቸው አቅርቡላቸው እንዲበሉ ጋብዟቸው
@SebleworkAdeme
@SebleworkAdeme 22 күн бұрын
ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። እኔም አህያ ይበላል ሱሉ በጣም ቀፎኛል አሞኛል ። ምንፍቅናው እስ ላይ እስከ ሊቃነ ጰጰሳት ድረስ ደርሳል አሁን ዛሬ ምመኑ በየቦታው እየታረዱ ደማቸው እየፈሰሰ ባለበት ጊዜ እና ቤተክርስትያን ፈተነዋ በበዛበት ስለሚበላ ወይም ስለከር መናገራቸው ያሳዝናል ። አባት ከምመኑ ሲያንስ በጣም ነው የሚያሳዝን እባከችሁ እንዴ የሚያወዛግብ ነገር ይዛችሁ አትምጡ ።
@hammereborga7284
@hammereborga7284 21 күн бұрын
Egziabher lebona yestelen. My brother Egziabher yebarķhe. Am so sorry to hear this 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭. Egziabher yeker belen
@lkl7489
@lkl7489 21 күн бұрын
በርታልን ነጋሽ!!
@GechBetsi
@GechBetsi 20 күн бұрын
ሰው በልቡ ተንኮል ሲያስብ እግዚአብሔር የሰጠውን ፀጋ ስለሚጠፋበት በሬ ሆይ ሳሩን አይተ ገደሉን ሳታይ
@tigitube9484
@tigitube9484 22 күн бұрын
ንፁዎች እናቶቻችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማቸው
@natytesema9148
@natytesema9148 22 күн бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሽ በርታልን. ጳጳሳቱ የሚሰሩትን የሚያውቁ አይመሶለኝም. በጎቹን የመበተን ስራ ስለሆነ እየሰሩ ያሉት. አገልጋዩም ምዕመናኑም ሊነቃባቸው ይገባል. እጉዚአብሔር ቤቱን ያጠራል ቢዘገይ እንጂ አይቀርም. 👍🙏❤️🇪🇹⛪️
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 22 күн бұрын
የኔ ወንድም ጳጳሳቱ የሚሰሩትን በደንብ ያውቃሉ የሚሰሩት ምንፍቅናን ነው ይኸው በደንብ እየሰሩ ነው. እኛ ጳጳሳት ናቸው የምንለው አልባሳትን ለብሰው ስለሚቀርቡ ነው ግን ልብሰ ተክህኖው ምእመናኑን ለመሸወድ የሚጠቀሙበት ማስክ ነው እንጂ እንደዚ አይነት ጋጠወጥ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጪ የሆነን ትምህርት ርት የሚያስተምሩ እውነተኛ ጳጳሳት አይደሉም የነፓስተር ተላላኪዎች ናቸው ለማንኛውም አይደለም ጳጳስ ሳይሆን ጳጳስ መስሎ የመጣ የመንደር ዱርዬ ቀርቶ አባታችን አቡነማትዮስ ቢሆኑም ይህንን የተናገሩት እኛ አህያ እንደማይበላ እራሳችንን አሳምነን ስላደግን እንደማይበላ ነው የምናውቀው. ስለዚ አህያውን ለአህዮቹ አሳማውን ለአሳማዎቹ ትተንላቸዋል.
@HibaDemisse
@HibaDemisse 19 күн бұрын
Are gud new Ahuns ye Ahya sga blue eyalun new Are Egzabher Amlake ante Tebken ykr belen. Eyaweku lemiyatefu lbona ystachew.
@GebrewoldKitaw
@GebrewoldKitaw 21 күн бұрын
ሁልጊዜ ከዚህ የከፋ ምን አለ እንላለን ግን ቀን በቀን ከባድ ነገር እየሰማ ያለፈው እንደቀላል እየታየ መጣ የዘመን ፍፃሜ ነው የሚታየው የሚሰማውን ከኛ ያርቅልን
@Etagu-s6p
@Etagu-s6p 19 күн бұрын
ተባረኪእህታችን ሀሳቤንነውየገለፅሽው እኝህ ሰውዬተሀድሶናቸውብዬነውየማስበው
@sisaymasre1938
@sisaymasre1938 22 күн бұрын
አቤቱ ይቅር በለን የሆነብንን አስብ
@YemataworkWoldesemyat
@YemataworkWoldesemyat 19 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@AdamuKiro
@AdamuKiro 20 күн бұрын
በዘመኑ ብዙ ብርሃናችንን ለማጥፋት ከይስ ከሰልባጅ ተራ አድስ ወንገል በመግዛት ገጠሩን እየወረሩ ነው አድነነ።
@TiumelisanMariyeSitotaw-n2b
@TiumelisanMariyeSitotaw-n2b 16 күн бұрын
እህታችን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ድንል ማርያም ትጠብቅሽ!!!
@FantuKelecha
@FantuKelecha 20 күн бұрын
የምታስቀምጠው ፎቶ ደስ አይልም ባህላችንን በተመለከተ ቢታሠብበት መልካም ነው😍
@AgerituAdugna
@AgerituAdugna 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ከቤቱ ጠርጎ ያውጣልን እንጂ ምን አቅም አለን
@HermelaTilahun-qn6wd
@HermelaTilahun-qn6wd 16 күн бұрын
ስለ ፀድቃኑ ብሎ ይማረን ልቦና ይስጠን
@alembekele240
@alembekele240 22 күн бұрын
ለቡ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ም እንደዚህ አርገዋል እየለመኑ ይዘገንናል ስገዱ ሲባል ነው የገቡት ቅዳሴ በማይመስል መልኩ
@Seleshi-y6h
@Seleshi-y6h 18 күн бұрын
ወድወድማችን ነጋሽ በርታልን እመብራን ከነ ልጇ ትተብቅሕ
#እህተማርያም_ተሰበረች #አስደንጋጭ_መረጃ_ወጣባት @NEGASHMEDIA
37:23
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 34 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Confronting Ronaldo
00:21
MrBeast
Рет қаралды 33 МЛН
"ልዩ ቪዲዮ" | ሊቀጳጳሱ ምላሽ ሰጡ | የሚያረክስ ነገር አለ
1:41:24
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 104 М.
#እህተ_ማርያም_ቀኝ_እጇን_አጣች@NEGASHMEDIA
52:02
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 170 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 415 М.
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 34 МЛН