EOTC TV | “ቤተ ክርስቲያን የሙሰኞች ዋሻ ሆናለች የሚለው ዘርፈ ብዙ ፍርጃ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ እንጂ ሲቀንስ አይታይም” ብፁዕ አቡነ አብርሃም

  Рет қаралды 8,363

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@BetselotShifraw
@BetselotShifraw 17 сағат бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬው ይድረሰን እድሜና ጤና ያድልልን
@WondosenDerbeFeleke
@WondosenDerbeFeleke Сағат бұрын
አባታችን አምላክ ይርዳወት ቤተ ክርስቴያን የሞሰኞች ዋሻ ሆናለች በትክክል
@yeshisolomon9343
@yeshisolomon9343 3 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። ይህ የአደባባይ እውነት ነው። ወንድሞቼ ለመቀጠር 1ኛው 60,000 ብር 2ቱ ደግሞ 80,000 ብር 1ኛው 200,000 ከፍለዋል። እንግዲህ ይህ ስርዓት ከወዴት የመጣ ይሆን።
@michaelgirum3401
@michaelgirum3401 3 күн бұрын
ማስረጃ ካላቹህ ለጠቅላይ ስራ እስኪያጁ (ለአቡነ አብርሃም) ለምን አታቀርቡም???
@user-love2121
@user-love2121 2 күн бұрын
ተቀጣሪዎቹም ሌባ እንደሚሆኑ አምነዉ ነዉ የከፈሉት።
@WondosenDerbeFeleke
@WondosenDerbeFeleke Сағат бұрын
በትክክል እውነት ነው አባታችንከማንም በላይ ቤተ ክርስቴያንን ያሉ ሠወች የተሻለ የሥጋ ኑሮ ይኖራሉ ይሄ መከራችንም የመጣብን የቤተ ክርስቴያን አባቶች ለሀይማኖት ሣይሆን ለጥቅም ሆኗል
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 3 күн бұрын
ይህ የአደባባይ እውነት ነው። አስራታችን ወደ ገጠሯ ቤተክርስትያን።
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana 2 күн бұрын
እራሱ ሌባ እራሱ ዳኛ ሆኖ ቸገረን። ቁጥጥር መምርያን አያስፈልግም ብሎ ያፈረሳችሁት ለዝርፊያ አይደለም። ምዕመን ጊዜ ነው የሚጠብቀው። ድራሻችሁን ያጠፋል።
@ZegeyeAmanuel
@ZegeyeAmanuel 2 күн бұрын
የእውነት ቀጣይ አቋም ልያዝ የሚገባው የገጠሩ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ነው
@haregteferi5645
@haregteferi5645 2 күн бұрын
Abatochachin bereketo yidresen!kalehiweten yasemalen ❤
@NigusuYimetal
@NigusuYimetal 3 күн бұрын
ቤተክርስቲያን ጳጳሳትንና መነኮሳትንን የሚገድብ ሃይ የሚል ህግ ያስፈልጋታል ሊቃውንቱን እያስራቡ እነሱ እየተንፈላሰሱ እግዚአብሔር አይወደስም ጳጳሳት ከ100ሺ ብር በላይ ከጥቅማጥቅም ውጪ እየበሉ ሊቃውንቱ ዋናውን ሸክም የተሽከሙት በ10 ሺና በማይረባ ደሞዝ እይተሰቃዩ ቤተክርስቲያን ፍትህ አልባ ሆና ስናያት በእውኑ ያሳዝናል
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana 2 күн бұрын
እራሱ ሌባ እራሱ ዳኛ ሆኖ ቸገረን። ቁጥጥር መምርያን አያስፈልግም ብሎ ያፈረሳችሁት ለዝርፊያ አይደለም። ምዕመን ጊዜ ነው የሚጠብቀው። ድራሻችሁን ያጠፋል።
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana 2 күн бұрын
እራሱ ሌባ እራሱ ዳኛ ሆኖ ቸገረን። ቁጥጥር መምርያን አያስፈልግም ብሎ ያፈረሳችሁት ለዝርፊያ አይደለም። ምዕመን ጊዜ ነው የሚጠብቀው። ድራሻችሁን ያጠፋል።
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 3 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ብራኬወት ይድርሰን በእውነት የገጠር ቤተክርስትያን የሚቀዱስበት ጦፍ ያጡ የተዘጉ ቤተክርስትያን እንዳለ በደንብ ታውቃላችሁ ነገር ክን አዲስ አበባ ያለው ትልቁ ቤተክርስትያናችን ለእድሳት ስንት ምልየንእንደተመደበ እናውቃለን ይህ ነገር እንዴት ነው? እኛን ስታስተምሩን ቤተክርስትያን አንዴት ነች እያላችሁ ነው ስለዚህ የከተማን ቤተክርስትያን ብቻ ከምታሳምሩ የገጠሯን ቤተክርስትያንም አስብልን
@tarikent8618
@tarikent8618 3 күн бұрын
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 3 күн бұрын
❤🙏🙏🙏⛪⚖️
@workinehgoshime5870
@workinehgoshime5870 11 сағат бұрын
ልክ ነዎት ይህ ጉዳይ እኮ ብዙ አመታት አሰለፈ እኮ በየደብሩ ያለ ጉቦ በህግ የተፈቀደ ይመስል በይፋ ይን የህል አማጣ የሚለው ቃል ያደባባይ ሚስጥር ከሆነ ዘመናት አለፉ ለማንኛውም ልክ ነውት ይችሉ ይሆን ችግሩን ለማቅለል
@tigistbrileyemaryamleje4777
@tigistbrileyemaryamleje4777 3 күн бұрын
Abatochachen bereketachehu ydresen erejem edmi ketenagar yadlelne egzabher kemekakelachehu edgegni melkam fekadu yhunlen enatu enatachen Kdest dngel Maryanne kenategara thune abatochachen❤❤❤❤
@TsehayNegersa
@TsehayNegersa 2 күн бұрын
ግበዝ ሀጢያት አትገቡ። ፊታችሁን ወደ ገጠር ገዳማትና ቤተክርስቲያናት አዙሩ። ጽደቅን ለሥጋችንም ለነፍሳችን እናገኝበታለንና። ያን ጊዜ ለዘረፋ የተዘጋጀውን እጁን ባዶ እናደርገዋለን። እነሱንም ሀጢያትን ከመስራት እንጠብቃቸዋለን። ሥርዓትም እንዲይዙ ኡኡ ብለው ተለማምጠው ምእመኑን እንዲያቀርቡ ይገደዳሉና።
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 3 сағат бұрын
ይህንን መልዕክትበያለንበት በአገኘነው አጋጣሜ ሁሉ ለአዲስ አበባ ህዝብ ማስተላለፍይኖርብናል አንድ አመትእንዲሆን ቢቀጥል ያኔ ውጤቱ ይታይ ነበር !!
@fikreg2353
@fikreg2353 3 күн бұрын
"ካህን ቤተመቅደስን ያረክሳል " ተብሎ ተፅፏል
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana 2 күн бұрын
እራሱ ሌባ እራሱ ዳኛ ሆኖ ቸገረን። ቁጥጥር መምርያን አያስፈልግም ብሎ ያፈረሳችሁት ለዝርፊያ አይደለም። ምዕመን ጊዜ ነው የሚጠብቀው። ድራሻችሁን ያጠፋል።
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 3 күн бұрын
በአቡነ ጳውሎስ. ዘመን የተጀመረው. ሌብነት. ያደባባይ ሚስጥር ነው. ቅዱሳን. ገዳማውያን. በረሀብ ፣ በጥም ፣ በብርድ. እየተጠበሱ. ለምድሪቷ. ማር እያሉ. ይጸልያሉ ግን. ቤተ. ክህነቱ. ግን. እስከ መኖራቸው. እረስቷቸዋል. ለምን ግን ለምን ሆነ ?????
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana 2 күн бұрын
እራሱ ሌባ እራሱ ዳኛ ሆኖ ቸገረን። ቁጥጥር መምርያን አያስፈልግም ብሎ ያፈረሳችሁት ለዝርፊያ አይደለም። ምዕመን ጊዜ ነው የሚጠብቀው። ድራሻችሁን ያጠፋል።
@tkabate9021
@tkabate9021 3 күн бұрын
ሙስና በየአብያተ ቤተክርስቲያናት የበዙበት ዋናው ምክኒያት ሌላ ከየትም የመነጨ ችግር ሳይሆን የሲኖዶሱ አንድ እና አንድ ድክመት ብቻ ነው:: ስለ ሲኖዶሱ ህግና ደንብ እውቀቱ ባይኖረኝም ንገር ገን እንደማንኛውም ተቋም የየሀገሩ ሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳሳት ከሚገቡት ቃል ኪዳን ውጪ የፅሑፍ ውል በቀጣሪውና በተቀጣራው መካከል የፅሁፍ ውል መኖር አለበት ብዬ አስባለሁ ወይም ውሉ ካለም እንደገና update መደረግ ይገባዋል:: ይሄ ውል ከሌለ ግን ውሉ በደንብ ተረቆ በህግ ላይ የተመሰረተ በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስና በሲኖዶሱ መካከል ጥብቅ የሆነ የቅጥር ስምምነት መኖሮ ይኖርበታል:: ይህ እስካለ ድረስ የቤተከርስቲያኒቷን ቶውፊት ህግና ደንብ ጠብቆ ወይም የገባውን ቤተክርስቲያኒቷን ቃል ኪዳን ጠብቆ በማያስተዳድር ማንኛውም የሀገረ ሰብከቱ ሊቀ ጳጳሳት ላይ ከተግፃፅ ጀምሮ እሰከ ቅያሬ ከዛም ካለፈ በስንብት አስተዳደራዊ የዲሲፕሊን እርምጃ እስካልወሰደ ድረስ በተለይም ሙስናን በተመለከተ ውጤቱ እጅግ አደገኛ ሆኖ እያየነው ነው::
@bezaamde6952
@bezaamde6952 3 күн бұрын
ለህዝባቸው ምንም ያልቆሙ ባዶዎች😢
@HabtamuAbera-p6p
@HabtamuAbera-p6p 3 күн бұрын
እኔም ጓደኛየ ቃጥላማሪያም ሲቀጠር 120,000 ከፍሏን 2014 ላይ አድስ አበባ ሀገረ ስብከት በጣም 90%ሌባ ነው።
@ሠላምለአገራችን
@ሠላምለአገራችን 3 күн бұрын
ጳጳሳት አንድ ቤተከርስቲያን ሢሄዲ ለአንድ ቀን አገልግሎት ከ 40,000.00 እሥከ 70,000.00 እንደሚከፈላቸው ሠማሁ። የኢትዮጵያ ምሥኪን የቀን ሥራ ሠርቶና ሠርታ ገንዘብ እንድታሥገባ / እንዲያሥገባ ታቦት ቁሞ እየተለመነ ጳጳሳት ለግል ምቾታቸው ተሸክመው ወደቤታቸው እንደሚሄዱ መሥማት እንዴት ያማል😊
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana 2 күн бұрын
እራሱ ሌባ እራሱ ዳኛ ሆኖ ቸገረን። ቁጥጥር መምርያን አያስፈልግም ብሎ ያፈረሳችሁት ለዝርፊያ አይደለም። ምዕመን ጊዜ ነው የሚጠብቀው። ድራሻችሁን ያጠፋል።
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 5 сағат бұрын
Ye addis abebawun leba awudeldai papa negni bayi balege zerafi Kene guadochu oudit ahununu
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana 2 күн бұрын
አባ ግጭት
@user-love2121
@user-love2121 2 күн бұрын
እንዳንተ ሆድ ቀደዉ ሽል አያወጡ።ጥፋ ከዚህ ገዳይ
@zerihunwadajo9620
@zerihunwadajo9620 2 күн бұрын
ዲያቢሎስ
@MilkiiAyana
@MilkiiAyana Күн бұрын
@@zerihunwadajo9620 ማንን ነው? ሌባ ሊሆኑ ይችላሉ።
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 3 күн бұрын
Min weshet alew ewnet new yegnaw neseha abatoch eko nachew 200000, 300000 mikfelut lemeketer. Medhanialem yebetenew yehen ye leba menga.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 3,4 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 11 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 213 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34