#የአቡነ_አብርሃም_እና_የአቡነ_ሄኖክ_መጨረሻ

  Рет қаралды 32,140

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 139
@mekdesshifraw6237
@mekdesshifraw6237 Сағат бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እርሶም እንደ ምሳሌው እንደ ጋኑ ስለሆኑ ያኔ የቤተክርስቲያናችን ሀዘን ጊዜ አይተናል እና ክብር ይስጥልን ወንድሜ ነጋሽ እናመሰግንሀለ
@ayenewmekonnen6605
@ayenewmekonnen6605 14 сағат бұрын
ወንድም ነጋሽ ተባረክ!!! እንዲህ ዓይነት ግልጽና እዉነተኛ አባት አቅርበህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን፡፡ ለአባታችን ረጅም ዕድሜና ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን!!!
@MmMm-bk8eq
@MmMm-bk8eq 12 сағат бұрын
በቤተክርስቲያን ስርዓት የጌታም ሆነ የእመቤታችን ሥዐል በየቦታው መሆን አለበት በተለይም በጥቅመት በዓልና በቤተክርስቲያን አካባቢ በየመንገቱ ማስቀመጥ የቤቸክርስቲያን ስርዓት ነው ወይ?
@yeshi2239
@yeshi2239 13 сағат бұрын
ድንቅ እና ድንቅ አባት የማይሰለች ምሳሌያቸዉ ትምህርታዊ ወቅቱን የሚዋጅ ትምህርት ነዉ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠወት ያገልግሎት ዘመነወ የተባረከ ይሑን🙏🙏🙏🙏
@EtetuTilaye-k5v
@EtetuTilaye-k5v 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛለን ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@tsegayegebresilassie1813
@tsegayegebresilassie1813 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ። በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የሰጡን፤ ቃለ-ህይወት ያሰማልን። ነጋሽ ሚዲያ እናመሰግናለን
@Bezulewat
@Bezulewat 12 сағат бұрын
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜበጤና ይጠብቅልን ነጋሽወንድማችን እድሜናጤናውን ያድልህ
@zelalemMolla-w5p
@zelalemMolla-w5p Сағат бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ፈጣሪ ይባርክህ ሰማያዊ ምግብ ተመገብን በአንተ ምክንያት በጣም እረካሁ በአባታችን ትምህርት አባት ማለት እደነዚህ ያለ አባት ነው በውእነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እደርስዎ አይነት አባቶችን መድሃኒዓለም ያብዛልን
@meseretmolla1030
@meseretmolla1030 2 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን፤ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@fasileniyew7354
@fasileniyew7354 Сағат бұрын
የመምህርነት፣ የአባትነት ጸጋ ፣ጥሩ ትምህርት ከእርጋታ ጋር አግኝተንበታል ቃለ ህይወትን ያሰማል አባታችን !! ነጉ አንተንም እናመሰግናለን !!
@kshanko1339
@kshanko1339 Сағат бұрын
በእውነት ወንድሜ ነጋሽ ሚዲያ እንደ እድሜ ከጤና ይስጥህ ተባረክ በዚህ ቀጥል
@betsisdad1242
@betsisdad1242 13 минут бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ። ነጋሽ ሚዲያንም ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበትን ጸጋ ይስጥልን ።
@asfawgashe
@asfawgashe 11 сағат бұрын
ወንድም ነጋሽ አባታችንን ስለጋበስክልን እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ ለአባታችንም ቃለህይወት ያሰማልን።
@welansaali674
@welansaali674 2 сағат бұрын
አሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን
@DingilInate-z6r
@DingilInate-z6r 2 сағат бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን። ነጋሽ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 14 сағат бұрын
በስመአብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ የሚሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል እናት ቅድስት ቤተክርስቲያኔ በደሙ ያንፀሽ ባለቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይታደግሽ 😭😭😭😭😭😭💔
@sentayewsent-q5m
@sentayewsent-q5m 15 минут бұрын
ድንቅ እፁብ ድንቅ አስተምህሮ እግዛብሄር በፀጋ ይጠብቅዎት አባታችን አሜን
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 14 сағат бұрын
ትችት የምትሰጡ ሰዎች ልብ ይሰጣችሁ ያለውን መከራ እያያችሁ እንኳን አንደበታችሁን ተቆጣጠሩት ሰውን መዝለፍ ኃጢያት ነው መምህራችን ሰለሰጡት አሰተያየት አምላካችን ዕድሜና ጤና ይሰጥዎት አሜን
@elizabethmekbib715
@elizabethmekbib715 2 сағат бұрын
አባታችን እናመሰግናለን፡ ብዙ ጠቃሚ ትምሕርት፡ሰጥተውናል፡ነጋ ሽ፣ሚዲያም እናመሰግናል ።
@yalemkonjo7887
@yalemkonjo7887 2 сағат бұрын
እግዝያብሔር ቤቱን ያጥራ እንደእናንተ አይነት አባት ያብዛልን
@etifasefa2886
@etifasefa2886 13 сағат бұрын
የኔ የስስትና ዉድ አባት አምላክ በንፁህ ልቦና እዲጸኑ ያድርጎት
@shewaassefa-n8c
@shewaassefa-n8c 15 сағат бұрын
ነጋሽ ዛሬ ደስ አሰኚሂኝ ወንድሜ በጣም ግርማ ሞገስ ያላቸው ከእውቀት ጋር
@YemariamWeldu
@YemariamWeldu 45 минут бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 15 сағат бұрын
በእዉነት የተባረኩ አባት እንደርሶ አይነቱን አባት ያብዛልን በረከትሁ ይደርብን ❤❤❤🎉🎉🎉
@derejesahile4577
@derejesahile4577 2 минут бұрын
☦🙏☦ዕድሜና ፀጋን ይስጥልን፤ በድጋሚ ለጵጵስና ሢመት ያብቃልን…..!!🙏🙏🙏
@getayehu
@getayehu 2 сағат бұрын
ፈጣሪ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን። በጣም እናመሰናለን ነጋሽ በርታ ወንድሜ
@SlamSlam-p6z
@SlamSlam-p6z 9 сағат бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ ጤና ያድልልን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 13 сағат бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ነጋሽም እኚህ የመሰለ አባት ስለጋበዝክ እግዚአብሔር ይስጥልን
@nibreteshete4359
@nibreteshete4359 15 сағат бұрын
ድንቅ አባት እግዚአብሔር ይባርክዎት አባ ሕፃን መቼም በደንብ ይማሩበታል አባት እንዲህ ረጋ ሲል ነው የሚያምረው የ አቡነ መልከ ፄዴቅ ልጅ መሆንዎ ቁልጭ ብሎ ታይቷል ይፍቱኝ አባቴ
@addisumulugeta6057
@addisumulugeta6057 12 сағат бұрын
ረጋ ብለው በሰከነ መንፈስ የራቀውን አቅርበው፣ የረቀቀውን አጉልተው ያስተማሩንን መምህራችንን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፡፡ ወንድማችን ድንቅ እና የማይጠገቡን አባት ስለጋበዝክልን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡
@RomanMangsha
@RomanMangsha 11 сағат бұрын
ቃለህይወት። ያሰማልን። አባታችን። ለኛም። ማስተዋል። ይስጠን
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 15 сағат бұрын
አባታችንን የመለስልን እግዚአብሄር ይመስገን
@astershiferaw9245
@astershiferaw9245 3 сағат бұрын
እንዲ አይነቶች አባቶችን ያብዛልን በጣም ደስየሚል ትምህርታዊሰተውናል አንተም በርታ
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 16 сағат бұрын
ሰላም ለኢትዮጰያ የድንግል ማሪያም አስራት ሐገር 💚💛❤🙏
@HailachewKidane
@HailachewKidane 10 сағат бұрын
ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ደስ የሚል ገለፃ (ትምህርት ) ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆን
@FinoteSelam
@FinoteSelam 11 сағат бұрын
እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁለዎት አባ 🤲 ኩባያዎች ተወግደው ጋኖች ወደፊት መጥተው እኛም በዝምታ የምንባረክበትን ዘመን ያምጣልን🤲
@Seleshi-y6h
@Seleshi-y6h 4 сағат бұрын
ድንቅ ከባት አቀረብሕለን ተስፋ አለን ሐካ በርታ ወንድም ነጋሽ
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 9 сағат бұрын
እንድዚህ አይነት አባትያላት ኦርቶዶክስቤታችን ዛሬ በቀን ጭለማን በሚያስቡ እጅ ቤተክርስቲያናችን ትውደቅ ! ያሳዛናል እግዜእብሄር እድሜ ጤና ይስጣቸው እንደዚህ አይነት ሰው በቀን በፋኖስ በሚፈለግበት ውቅት ወደ ስልጣን ቢቀርቡ መጨረሻውን ምን እንድሚሆን እናይ ነበር ለማንኛው አምላካችን መልካም ቀን ያምጣል እስሜ ጤና ሰላም ለሀገራችን ሁን !!
@AlamYlima
@AlamYlima 16 сағат бұрын
ነጋሽ ዛሬ እርግት ያሉ አባት አቀረብክልን እኝህን የመሳሰሉ አባቶች እያየን እንፅናና እንጂ ሌላውማ ተከድኖ ይብሰል😢😢😢😢
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 15 сағат бұрын
እግዚአብሄር አዋቂ ነው አባታችንን የመለስልን
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 3 сағат бұрын
Bereketo yedereselen thank you so much negash 🎉🎉🎉
@EsheteWubalem
@EsheteWubalem 6 сағат бұрын
በእውነቱ እጅግ ግሩም ቃለመጠይቅ እጅግ ግሩም ትምህርት የተሰጠበት ግልጽ አባት የኩባያው ምሳሌ ብዙ እምቅ ሀሳቦችን የሚያስተነትን እና መልዕክት ያዘለ ነው ።ወንድም ነጋሽ ከባለፈው ግለሰባዊ ንትርክ ወጥተህ ማለትም (ከነ ወ/ሮ እጅጋየሁ )በእንደዚህ አይነት አስተማሪ ውይይት በመምጣትህ ለክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ።በርታልን
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 8 сағат бұрын
እንድዚህ አይነት አባትያላት ኦርቶዶክስቤታችን ዛሬ በቀን ጭለማን በሚያስቡ እጅ ቤተክርስቲያናችን ትውደቅ ! ያሳዛናል እግዜእብሄር እድሜ ጤና ይስጣቸው እንደዚህ አይነት ሰው በቀን በፋኖስ በሚፈለግበት ውቅት ወደ ስልጣን ቢቀርቡ መጨረሻውን ምን እንድሚሆን እናይ ነበር ለማንኛው አምላካችን መልካም ቀን ያምጣል ጤና ሰላም ለሀገራችን ይሁን !!ቤተክርስቲያናችንም ሰላም ይሆን:: መጨረሻው እባታችንን አንድ ነገር ላድስታውሳቸው እውዳለሁ ከንግግራቸው ትዝ ያለኝ አባታችን አቡነ ማርቆርወስ ይህ ሁሉ መከራ በደረሳባቸው ውቅት ያንን ሁሉ ዘመን በዝምታ ማለፋቸው ያውቃሉ? አውን እኔ የምለው አንድ ነገር አለ ይህች ቤተክርስቲያ በእኝህ አባታችን ላይ የተፈጸመውን በደል ሱባኤ ገብታው ይቅርታ አጽማቸውን ይቅርታ መጠይቅይኖርባታል ! ሌላው እለቃ አያሌው ታምራትን የአስተላለፉትን ትምህርት ግዛት የመርመር !!
@Maggyabata
@Maggyabata 10 сағат бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Abdulmasih22
@Abdulmasih22 14 сағат бұрын
ረጋ ብሎ በሰከነ መንፈስ የራቀውን አቅርቦ፣ የረቀቀውን አጉልቶ የሚያስተምር፣ መምህር ስለጋበዝከን ወንድሜ ነጋሽ እናመሰግናለን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህር፣ አገልግሎታቸው የሰፋ ይሁን።
@kmekuria3675
@kmekuria3675 13 сағат бұрын
ወንድም ነጋሽ እጅግ ጥሩ ትምህርት የተማርኩበት ነው በርታልን። እንዲህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን። አባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏
@ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም
@ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም 15 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በውነት እንደትበጣም ደስ የሜል መልክ
@genethabte613
@genethabte613 12 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን::
@akaluyae2902
@akaluyae2902 11 сағат бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብኝ
@DestaNegatu
@DestaNegatu 5 сағат бұрын
ወንድም ነጋሽ በጣም እናመሰግናለን
@chalema3123
@chalema3123 13 сағат бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን። ተስፋን የሚያለመልም ነፍስን የሚያለመልም ነው።
@sarakefli26
@sarakefli26 16 сағат бұрын
ሰላም ነጋሽ እግዚያብሔር ያበርታህ
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 2 сағат бұрын
ድንቅ.መፅናኛ
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 2 сағат бұрын
እንደዚህ ስለ ቤተክርስትያን አንድነት ብቻ የሚናገር አባት አቅርብልን እንጅ ሌቦችን እና ተበደልን ተገፋን እያሉ ቤተክርስትያንን በአደባባይ የሚያሳጡ ሰዎችን አታምጣብን እንዲሁም በጥቅም የሚጋጩትን እንደ አባ ህፃን እና እጅጋየሁ አይነቱን
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህርትህ ታርቁን አሜን።
@YhunMitku
@YhunMitku 9 минут бұрын
በቅርብ ቀን ጵጵስና እንጠብቃለን
@yemanedesta5698
@yemanedesta5698 10 сағат бұрын
እንደነዚህ ያሉ አዋቂ አባቶች እያሉ እንዴት እነዛ የንዋይ ሰዎች በዘመድ አዝማድ ተሾሙ ? ያሳዝናል ! እግዚአብሔር ይሁናችሁ። 🙏
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 14 сағат бұрын
ነጋሽየ ወንድሜ እግዚአብሔር ሃይል ይስጥህ
@aynatz6002
@aynatz6002 13 сағат бұрын
Aba thank you 🙏
@alemayehutsegaye3983
@alemayehutsegaye3983 16 сағат бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እንድሁም ነገሽ
@NebiyuTibebu-z3w
@NebiyuTibebu-z3w Сағат бұрын
እኝህ አባት እጅግ ትሁት ናቸው አግኝታችው ምንም ነገር ብትነግሯቸው ከእናንተ በላይ ተጨንቀው ነው የሚያናግሯችው በፍፁም ሰው አይንቁም ደግሞ እጅግ የተረጋጉና ሰውንም የሚያረጋጉ ናቸው
@Merhawigberysus
@Merhawigberysus 15 сағат бұрын
እውነት ነት ነው ብዙ ጋኖች አላት ተዋህዶ እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 8 сағат бұрын
አንጠራጠርም አባታችን እኔም ሰሞኑን ትንሽ ብር ልኬያለሁና በፀሎት አስቡን አባቶቻችን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 15 сағат бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን❤❤❤❤
@mentewablemma3590
@mentewablemma3590 12 сағат бұрын
God bless Aba Tsegzeab
@zerfietifitu
@zerfietifitu 12 сағат бұрын
ልቦና ይስጠን ነው የምለው ።
@gw9551
@gw9551 20 минут бұрын
አባታችን በደንብ ተናግረዋል የእርስዎ አይነት አባቶች ያብዛልኝ፡፡
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቤትህን ከተኩላዎች ጠብቅ!! ለአባቶቻችንም የማስተዋል ልቦና ስጥልን እኛ ልጆችህን ከመጥፎ መከራ ጠብቀን !!🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@alemayehuwmeskel5883
@alemayehuwmeskel5883 3 сағат бұрын
አባ ጥሩ ሲናገሩ ቆይተው በመጨረሻው ወደ እውነቱ ሲቀርቡ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው ሲጨቃጨቁ በቲቪ የሰማነውን ጠብ አደለም ፍቅር አለ በማላቸው ማለት ነገሩን ማለባበስ ነው እንጂ መፍትሔ አይሆንም ፣ አምነው ሲያበቁና ሚዲያ ጠርተው ለሌሎች ትዝብት ላይ እስክንወድቅ የነበረውን ውይይት ፍቅር በመሐላቸው አለ ማለት የመፍትሔ አካል አደለም እንኛ አንዴት አምነን በጎ ስራ እናርግ እነሱ በገንዘብ ሲጣሉ ብቻ ፈጣሪ መፍትሔውን ያምጣልን
@mengistumesfin267
@mengistumesfin267 Сағат бұрын
Betam des yemil wuyiyit new yaderegachihu bertu!!!
@kuduskudut3627
@kuduskudut3627 12 сағат бұрын
Abatachen bereketot yedersen. Telek eweket new yemegebun yasawekun. Egziabiher edemena yesetot. Negashey betam new yemakeberhe bertalegne wendemi
@online2420
@online2420 13 сағат бұрын
አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! አዎ ትምህርቱ ትክክልን ነው ግን ዘመኑንም ሁሉንም ያገናዘበ መሆን አለበት አዎ ትክክል ነዎት ዝምታ ለበቁ ሰዎች ይጠቅማል ግን ለኛ በኃጢአት ለተዘፈቅን ሕገ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና (ግሳፄ) ያስፈልገናል። 1ኛ ቤተ ክርስቲያን ለሁሉም ስለሆነች ሁሉም በሚመለከተውና በሚችለው ሁሉ ቤተ ክርስቲያንን መጠበቅ ግዴት ስለሆነ የሥራ ክፍፍል ቢያስተምሩን መልካም ነው ነውና ቤተ ክርስቲያን በጋራ ልንድንባት የተሠጠችን ሰማያዊትም ምድራዊትም እንጅ በጋራ ኃጢአት ልንሠራባት የተፈቀደች አይደለችም እናም አባቴ አሁን እርስዎ ለሰጡን ቃለ ወንጌል ብቁ አይደለንም
@T.N.M-zi2bs
@T.N.M-zi2bs 14 сағат бұрын
መቼም ዘድሮ ብዙ ነገር እያየን ነው ምእመኑን እና ቤተክርስቲያንን ይጠብቃሉ ያልናቸው አባቶች ስለ ገዘብ ኦዲት መደረግ ክርክር ሲገጥሙ ማየት እንደ አማኝ ማየት ልብ ይሰብራል ልብ ይስጥልን
@MellAddisu
@MellAddisu 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
@Merhawigberysus
@Merhawigberysus 15 сағат бұрын
በዑነት ወደ መስቀሉ ማየት ዋጋ አለው ቁዱስ እግዚአብሔር አይነ ልቦናዬን አብራ ንሰሐዬን ተቀበል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@YhunMitku
@YhunMitku 18 минут бұрын
አቤት አባት እድሜ ይስጥል
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 10 сағат бұрын
Negash great Bro.
@mutemute9914
@mutemute9914 12 сағат бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@sisaywoldeyohannes737
@sisaywoldeyohannes737 15 сағат бұрын
'መልአ፥ወዐብየ፥ወተለዓለ፥ ቃለ፥እግዚአብሔር፥ወበዝሁ ሕዝብ' የተባለ፥ በኋላ፥ላይ ያሉት፥ነው፥ አባ-ስላልተቀየጠው፥ወንጌል። ነጋሽ የወንጌል፥ ተጻራሪ፥ግልብ፥ነው። እስዎ፥ወንጌል፥የገባዎት፥ነዎት። ይህንን መንፈስ፥ያጽናልዎ!! ኃይለኛ፥ወንጌል፥እየተናገሩ፥ነው ። ከተባረሩ፥አይዞን!!
@tenayemelesse7479
@tenayemelesse7479 Сағат бұрын
ከእናንተ ምን እንማር ከጳጳሳቱ እባካችሁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተስማሙ ሁሉም ኃላፊ ጠፊ ነው።በእኔ በወራድዋ በኃጢአተኝዋ አንደበት በበመቤታችን አምስቱ ሃዘናት አለምናችሗለሁ። መንግስትም አንድ ነገር ሲወርድ ከላይ ወደታች ነው።
@demisse7777
@demisse7777 4 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yemisrachkebede2745
@yemisrachkebede2745 7 сағат бұрын
Qle hiwot yasemalen ye abatachen bereket yederesen wendeme tebarek.
@junefirst500
@junefirst500 15 сағат бұрын
ምህመኑ፡ ወጣቱ፡ እንዳያዝን፡ አባቶች፡ ሊጠነቀቁ፡ ይገባል! እግዚአብሔርም፡ ጠቦቶቸን፥ ግልገሎቼን፥ መንጋዎቼን፡ ስላልጠበቃችሁ፡ ቃሌን፡ አልመገባችሁ ብሎ፡ እንዳይቀጣን፡ ቶሎ፡ እንመለስ።
@DingilInate-z6r
@DingilInate-z6r Сағат бұрын
ነጋሽ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ ስልክህን ማግኘት ይቻለኛሎይ?
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 сағат бұрын
ቤቴ ቆሽሽዋል!!! ቤቴ ቆሽዋል!!! ህዝቤ ምን እየተናገሩ እንዳሉ እየገባችሁ ነው????? ቤቴ ቆሽሽዋል'''' ማፅዳት ከላይ ይጀመር በፍጥነት በፍጥነት ስንዴውን ከእንክርዳድ ለዩ ለዩ ፈትኑ ማን እንደሆነ ባላውቅም ሌብነቱ ስለበዛ ኦርቶዶክስ እየተንገዳገደች ነው!!!!! ጠቁምዋቸው ሁላችሁም ተባበሩ እና እኛ በአለባብሶ መኖር ነው ይሄን ሁሉ እማይጠፋ እሳት እሚያነድብን ተነሱ ካህናት እምታውቁቱን መስክሩ ተነሱ ፖፖሳት ተነፁ ፀሕፊዎች ቤተክርስቲያንን አፅድዋት ቃጠሎው እንዲጠፋ ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ !!! ማንም አይዋደድም ሁለት ፐርስንት አስመስሎ መሮር!!!!
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 15 сағат бұрын
ወንድም ነጋሽ በርታልን !!
@ambageb
@ambageb 14 сағат бұрын
ነጋሽ ጥንካሬህ ይታያል ያበርታህ!
@GetachewSeneshaw
@GetachewSeneshaw 15 сағат бұрын
አዎ የቤተክርስቲያን መጋቢያች ናት እያልን ስንከተል አንድ አንድ አባቶች ክብራን 🎉እየቀነሧት 🎉🎉ነበር አሁን ግን እንደ ነጋሽ የተወሰኑ ሰዎች መረባረብ ስለሚስፈልግ በርታልን
@WittneyAm
@WittneyAm 13 сағат бұрын
የተረጋጉ ደስስ የሚሉ መንፈሳዊ አባት
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 15 сағат бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@MihretGashaw
@MihretGashaw 2 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rutmulu
@rutmulu 10 сағат бұрын
በኩረ ምህመናን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤናን ከነመላው ቤተስቦ ይስጥልን ነጋሺ Interview ከዚ በተሻለ መልኩ ማቅረብ ትችል ነበር ሂወታችው በጣም አስተማሪ ነበር ነጋሺ Please don’t get offended This is my opinion you can do better the this is your second interview በኩረ ምህመናን life is very teaching our generation I did see interview ETV Please do it again you can do documentary how they struggle to be here Also in prison also they are poor time also the hotel is burning out they lose everything Including the first wife they lost their children God is great they bless ልክ እደዮብ የተባረኩ አባት ናቸዉ
@dawitamaye3265
@dawitamaye3265 14 сағат бұрын
አይ ይሄ ዘመን....ስንቱን አሳየን, እኔ ከ ክፍለ ሀገር መጥቼ ስንቱን የ አዲስ አበባን ቀሳውስት ታዘብኩት፣ ስንት አስመሳይ አለ..😞
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 15 сағат бұрын
እዉነት ነዉ
@tkabate9021
@tkabate9021 3 сағат бұрын
እኔ መቼም የምመኘው ክርስቶስ እራሱ ቤቱን እንዲያፀዳ ነው
@rahellove7588
@rahellove7588 13 сағат бұрын
ልክ እንደስማቸው ምግባራቸው የሚያስደስት ትትና ያላቸው አባት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 сағат бұрын
ያውቅዋቸዋል?????
@halasaade8338
@halasaade8338 12 сағат бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 Сағат бұрын
ግን.ከባድ.ነው..ካሜራ.ተደቅኖ.መለያየት.እያሳያቹን.አልተጣላንም..በምዲያ.እኔ.ደካማነኝ.ግን.እናተ.እደዚ.ስትነጋገሩ.መናፍቃን.ምን.ይሉናል.እላለው.እናተስ.አባቶቻችን.እንዴት.አትጠነቀቁልንምም.ያማል..እነዱ.አልፈተሽም.አንዱ.ስለ.ጤፍ.አር.ስንቱን
@belayAbate-p1r
@belayAbate-p1r 12 сағат бұрын
እውነት ነው 41:47
@tadesserezene6392
@tadesserezene6392 13 сағат бұрын
ወንድም ነጋሽ፦ አንድ አስትያየት ብቻ፡፡ ከሞባይል ይልቅ አጀንዳ ወይም ነጋሽ ሚዲያ የሚል ካርድ ብትጠቀም ለእንግዶችህም ክብር ነው ለአንተም የበለጠ ፕሮፌሽናል ያደርግሃል፡፡
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 13 сағат бұрын
የኛ የተከበረ እውነተኛው የኦርቶዶክስ ሐይማኖታችንን ያዋረዱና ክፍተት የፈጠሩት ሰላምን መስበክ ትተዉ የሰሜኑን ጦርነት መስበክ ሲጀምሩ አስናቁን :: ይቅርታም አልጠየቁ :: አርአያነታቸውን እንዴት እንውረስ ?
@AbiyMulatu-w6m
@AbiyMulatu-w6m 11 сағат бұрын
Momey
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 11 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 136 М.
🔴 በልጅነቱ ዓለምን ጥሎ የመነነው ሕጻኑ መነኩሴ | እንዲህም አለ ስሙትማ በማርያም
11:32
የስውሯ ማርያም ወዳጆች ማህበር- Swrua Maryam
Рет қаралды 22 М.