EOTC TV | ለዓመታት ተደብቆ የቆየው ቪድዮ ተለቀቀ!

  Рет қаралды 234,791

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 333
@hailemariam1221
@hailemariam1221 2 жыл бұрын
በአማን ሐዋርያ አቡነመርቆሬዎስ ጸሎቱ ወበረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለመ ዓለም
@እትጌጣይቱ
@እትጌጣይቱ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martafirde8459
@martafirde8459 2 жыл бұрын
በአማን ሐዋርያ ፓትርያርክ መርቆርዮስ በአቡነ ኤፍሬም ጸሎቱ ወበረከቱ ትኩን ምስሌነ ለዓለም ዓለም አሜን!
@selammamo5619
@selammamo5619 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@lidiyalidiya5895
@lidiyalidiya5895 2 жыл бұрын
Amen
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 2 жыл бұрын
አሜን
@መሰረትኢትዮጵያ-አ3ጠ
@መሰረትኢትዮጵያ-አ3ጠ 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን በእውነት ቅዱስ ነበሩ 🙏🙏🙏
@aynutube7552
@aynutube7552 2 жыл бұрын
ውይ ብጹኣን አባቶቻችንን ጸሎታችሁ ቡራኬያችሁ የመጣውን መዓት ከሃገራችን ላይ ያርቅልን
@tigisttesfaye-f5f
@tigisttesfaye-f5f 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@natnaelabatneh2139
@natnaelabatneh2139 2 жыл бұрын
amen yarikilin
@abusharedaei7801
@abusharedaei7801 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 2 жыл бұрын
ቅዱሡ ታማኙ የእግዚአብሔር አገልጋይ በረከትዎ አይለየን አባታችን እውነተኛው አባት
@አልማማዝአልማማዝ
@አልማማዝአልማማዝ 10 ай бұрын
የብጹ አባታችን በረከታችዉ ይድረሰነ
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከቱ አይለየን
@zelalemtakele3723
@zelalemtakele3723 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከት አይለየን 🙏💕🙏
@witnessam6592
@witnessam6592 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ አይለየን አሜን
@monalisam5171
@monalisam5171 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን ነፍስዎን በመንግስተ ስማይ ያኑርልን ሞት የማይቀር ቢሆንም እርሶን ማጣት ልብን ያሳዝናል የእለምን ከንቱ ንግግር ወደጎን ተተው ስለህዝባቸው እንደተከዙ ከአምላካቸው ጋር ብቻ መነጋገርን መርጠው እንደፀኑ ከዝች አለም ድካም አረፉ የቅዱስነታቸው በረከት በኛ ላይ ይደር
@selammamo5619
@selammamo5619 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopialove8122
@ethiopialove8122 2 жыл бұрын
አሜን አሜን!!
@eyeruafework3752
@eyeruafework3752 2 жыл бұрын
Amen Amen....
@luchia686
@luchia686 2 жыл бұрын
😭😭 አባቴ ቡራኬዎ እና ፀሎቶ ዘወትር አይለየን፣ ይባርኩን ይቀድሱን፣ ብፁዕነትዎ በጣም ቅዱስ ኖት😭😭
@ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
@ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ Жыл бұрын
የብጹኣን አባቶቻችን በረከታቸው አይለየን።
@dasashmelke7538
@dasashmelke7538 2 жыл бұрын
በእንባ ነዉ የጨረስኩት ምክንያቱም የእርስዎ ድምፅ ስሰማ ከዜማዎት ጋር ልብ ይሰብራል አሁን ላይ እግዚአብሔር ለአፍዎት ጠባቂ አዘጋጅቶ ይኸንን ዓለም ንቀዉ ምንም ቢበደሉ ዝም አንድ ስብከትዎ ስሰማ ሰዉ ዝም ብሎ እግዚአብሔርን ተስፋ ቢያደርገዉ ዛሬ ቢጨልምም ነገ ብርሃን ነዉ በእርስዎ ላይ አየሁት ።በወያኔ ግፍ ከሀገር ቢያሳድድዎትም እርስዎ ግን ተስፋ የሚያደርጉት እግዚአብሔር ከፍ ያለ ማደሪያ ሰጥዎት የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኛንም ባሪያዎቹን ያስቡን ያሳስቡልን አባታችን 😭😭😭
@FinoteSelam
@FinoteSelam 2 жыл бұрын
አባታችን ዛሬ እየሆነ ያለውን እያዩ ነበር ያኔ የሚነግሩን :: አባታችን በረከታቸው በኢትዮጵያ ላይ ይደርልን🤲🏻🤲🏻
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 жыл бұрын
መልካም ዕረፍት ቅዱስ አባታችን!⛪ ዓለም ተነጋግሮ መግባባት... ከሌለው ዝምታ መምረጡ አርምሞ መልካም ነው ሰው ክፉ ዘረኛ ...ጠላት የሚሆነው ትውልድ በሚያቃጥል አንደበት እሳት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል የነሳው በሁሉን ቻይነት ዝምታ አርምሞ ነው። እንደ መርቆሬዎስ ይህን ተገንዝቦ በአርምሞ ማረፍ እግዚአብሔርን ቀርቦ። ሰ.ወ ሽመልስ ተሊላ
@menberetessema6314
@menberetessema6314 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር አሠራር በጣም ይደንቃል ክርስቲያኖች ይህ መልእክት ከ40 ዓመታት በኇላ በዚህ ክፉና ሠላማችን በራቀን ዘመን ወደ እኛ ለምን መጣ? እስቲ ሁላችንም በደንብ ልባችንን ሰጥተን እናስተውል። እጅግ እጅግ በጣም ልቤን ነካኝ ብዙ ዓመታትንም ወደ ኇላ መለኝ። ባለመረዳት እርስዎን በደንብ ባለመወቅ በመናገር እና በኃሳባችን ጭምር የበደልን ሁላችንንም ይቅር ይበለን። ንጽህት ፀሎትዎና ቡራኬዎ ለአገረችንና ለሕዝባች ፈውስ ይሁነን። ይሀች እለት በአውነት ለእኔ የንሰሃ ቀን ነች፤ እርግጠኛ ነኝ ለበዙዎቻችን እንዲሁ።🎉
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 2 жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይድርብም🙏😭 ትውልድ ታሪክ እንዳያውቅ ይሄንን የመሰለ የቅዱስ የአባታችንን ታሪካቸውን ለምን ተደበቀ እና ማን ደበቀው? አሁን ሲያልፉ ነበር ማየት የነበረብን?🙏😭😭😭😭የኔ ውድ አባት ለእኔ ለሀጥያተኛዋ ቡራኬዎ ይድረሰኝ
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 2 жыл бұрын
ደብቆ ማውጣት የተለመደ ነው ማን ደበቀው? ማን አወጣው? ሆድ ይፍጀው። በረከታቸው ይደርብን። እኚህ ቅዱስ አባታችንን ሳንባረክባቸው ሳንጠግባቸው ማጣት በጣም ያሳዝናል።
@martacountrysidemarta2590
@martacountrysidemarta2590 2 жыл бұрын
💯😭💒🙏🙏🙏💯☝
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@degelamalaje60
@degelamalaje60 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ በህይወት እያሉ ሞራል መስጠት እይወደድም አገጋችን እንደውም ባህል እርገነዋል መሰለኝ በሽምግልናቸው ይህን ቢሰሙ እንደ ልጅ ደስ ይላቸው ነበር ግን ከሰው የሚገኝ ምን ይደርሳል ደስታን ስጦታን ከእግዚአብሔር እግዚአብሔር በሰማይ የበለጠ ደስታን ይሰጣቸዋል
@S1219M
@S1219M 5 ай бұрын
ያው ደርግና ወያኔ ነው ታሪካቸውን የደበቀው!
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን ብፁዕነትዎ ቡራኬዎት ትድረሰን በረከትዎ አይለየን። አንደበተ ርትዑ አባታችን ሄዱብን።
@stoptheamharagenocide4520
@stoptheamharagenocide4520 2 жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ትደርብን!!!
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። አምላካችን ሆይ ደጋግ አባቶቻችንን አንተ እየሰበሰብክ ከዚህ ክፉ ጊዜ ወሰድካቸው ሆድ ያስብሳል።
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 2 жыл бұрын
ልዩ ቅዱሥ የማይጠገቡ ቅዱሥ አባት እባካችሁ የታፈነውን የአባታችንን አገልግት አውጡት አቅርቡት ትውልድ ይማርበት ይባረክበት እውነተኛ የአባቶቻችን ልጆች የሆናችሁ የማታሥመሥሉ እውነተኛ አገልጋይ የሆናችሁትን ብቻ ነው የሚወክለው እውነተኛ የአባቶቻችን ልጆች አያሣጣን ያባታችን በረከታቸው እሥከዘለአለም አይለየን
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 жыл бұрын
የብፁህነታቸው በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏
@Thescorer16
@Thescorer16 2 жыл бұрын
ማርያም አዘን ለልቦና ታድርግል የ አባታችንን ነፍስ የገነት ያድርግልን አማኑኤል የቅድስት ማርያም ልጅ
@talitali3761
@talitali3761 2 жыл бұрын
በጣም አባቴ እንደሰላም ነፍስን የሚያረጋጋ ምን አለ እንድናስተው አይነ ልቦናችን ያብራልን ከአመፀኞች ወጥመድ ልዑል እግዚአብሔር ይሠውረን!
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የብፅ አባታችን አብነ ማርቆርዎስ እሪዴት በርከት ትድርሰን
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 2 жыл бұрын
እኔማ እንዴት ልጥገባቸው አልጠገበኝ አሉ በእውነት እግዜአብሔር በሚያውቀው አባታችን መንፈስቅዱስን የተጎናጸፉ እንደሆኑ ያስታውቃሉ ግን ማንም ስው አልተጠቀመም ለማይጠቅም ነገር ሰው ሲንገበገብ ጊዜውን ሲያጠፋ አይ አለመታደል የሚገርመው በቀደም መጋቢያቸው እሙሃይ ኢንተርቪ ሲጠየቁ አባታችን እንደመጡ ምግብ አብስሎ የሚያቀርብላቸው ሰው አልነበረም ነው ያሉ ማይሰማ ነገር የለም ጉድ ነው በጣም ነው የሚያሳዝን ዘመድ ከውጭ አስበስሎ አምጥቶ እንደገና ተሙቆ እንደሚሰጣቸው ያችን ቁራሽ አንዴ ለሚቀምሱት እንደሌሎች ቡፌ ይቅረብ አላሉ አቤት የፈጣሪ ያለህ ለእንህ ቅዱስ አባት እንደዝህ ይደረግ ነበር ስንቱን ጉድ ና ፈተና አዩት በእውነት አባታችን እንከን የለላት በርከትዎ አትለየን
@abitihamyisiahaki1196
@abitihamyisiahaki1196 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን ቅዱስ አባታችን
@tersite858
@tersite858 2 жыл бұрын
በረከታቸሁ ይደርብን አባቶቻችን። ስንት ያለፉ አባቶቻችንን አየን!
@helenaibrahim4073
@helenaibrahim4073 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን ብርክታችው ይድርብን የቅዱሳን የፃድቃን ልመና ፅሎታችው በእኛ በሃትያተኞች ላይ ይድርብን 🙏
@GetabalewSiyamer
@GetabalewSiyamer 9 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን በዕውነት የፃድቅ ሞቱ በእግዚአብሔር ፊት ክቡር ነው!!
@yoridanosiyarediyoridanosi2120
@yoridanosiyarediyoridanosi2120 11 ай бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከቶት ቡራኬዎት ይድረሰን እደእርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን ፈጣሪ
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን አባታችን አኖዶታለን
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl 2 жыл бұрын
ቅድስ አባታችን ብራኬው በረከቶት አይለየን🙏🏾🤲🏿
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
የብፁዕ አባታችን በረከታቸው በእውነቱ ይደርብን ነብሳችውን ሀገረ ህይወት ያዋርስልን። እኛንም በቸርነቱ ይቅር ይበለን ቸሩ አምላካችን መሀሪ ነውና። አሜን አሜን አሜን ይቆየን
@ተመስገንአምላኬ-ተ8ቘ
@ተመስገንአምላኬ-ተ8ቘ 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተወት ይደርብን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
የእኔ ፊት እርር ይበል የእኔ ከርታታ አባቴ በረከቶ ይድራሰን በግብር ከሚመስሎት አባታችን አቡነ ኤፍሬም ጋር በላይ በአብርሃም እቅፍ ሁናችው አትርሱን ልጆቻችሁን ከዚህ ውስጥ ስንቶቹን አጣን ከዚች ከንቱ አለም ተገላገላችሁ ምኑዋ ያስደስታል ሁፍፍፍፍፍ
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን🤲😢 እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በመዳፉ ተቀብሎ ያሳርፍልን🤲
@azmudmedia21
@azmudmedia21 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከትዎ በኢትዮጵያ ላይ ፀንቶ ይኑር
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@tigistaregay7211
@tigistaregay7211 2 жыл бұрын
የብጹእ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን፡ ነብሳቸውን ከቅዱሳኑ ጋር ያሳርፍልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይድረሰኝ ይደርብኝ
@besufekad9
@besufekad9 2 жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን በርከታቸው አይለየን የስርዓተ ቅዳሴው ሙሉው ካላችሁ እባካችሁ
@ethiopia8672
@ethiopia8672 2 жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን በርከታቼው ይደርብን ምና ለ በፊት ብታስተዋውቁን አሀንካለፉ በኃላ ምን እንሁን በቅድስት ፀለተወ ያስቡን
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን የቀሩትን አባቶቻችን እድሜና ጤና ሰጦ ያቆይልን
@ተሥፋሁንዓለምነው
@ተሥፋሁንዓለምነው 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን! ብፁአን አባቶቻችንን እና የቤተክርስቲያን ሊቃውንትን በህይወት እያሉ እንጠቀምባቸው! በእውነት እንዲህ ልቡናን የሚመስጥ ጭብጨባ እና እልልታ ያልበዛበት ትምህርተ ወንጌል የሚሰብከ አባት እግር ስር ተቀምጦ መማር እጂግ መታደል ነው!
@lawayesh8994
@lawayesh8994 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏😭
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
በረከተዎ ይደርብን በአብርሃም በይሰሃቅ እቅፍ በአፀደገነት ትረፍ ነብስዎ ሲቀዱሱ እንዴት ድምፃቸው ደሰ ይላል የኔ አባት አቤት ግርማ ሞገሰ አቤት ቁመት
@zewditutessema9622
@zewditutessema9622 2 жыл бұрын
ያባታችንን ነፍስ ይማርልን በረከታቸው በእኛ በልጆቻቸው ላይ ፀንቶ ለዘላለም ይኑር አሜን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
እባታችን ብርክታችው ዪደርብን የጽድቅን ምት በሰማዪ መንግሥትስማይት ነው 🙏🙏🙏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
የአይማኖት አባቶች በሀገራቸው እንደዚ ስያስቀድሱ በጣም ደስይላል ለሀገራች ሰላም የድርግልን ፍቅሩ ይስጠን ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 2 жыл бұрын
አባቴ በረከተወ ይደርብኝ አቤት ግርማ ሞገሰወ ምነኛ መታደል ነው እመብዙሀን እብርሃን ከልጃ ከወዳጆ ጋር ብትቀርበወት ብትወደወት እኮ ነው አባቴ እኛን ሀጤቶኛችን አይለዩን በፀሎተወት ጠፍተናል እና ከጠፋንበት እድንመለስ በፀሎትወ አስቡን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 жыл бұрын
ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን በረከተዎ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ በእቅፉ ያሳርፍልን በዓለማውያንና በፅኑ አገዛዝ ተንከራተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ያሰቡት እውን ሆኖ የምድር ጠላቶቻችን አመድ ትቢያ ሆነው ወደ ሀገር ተመልሰዋል በክብርም በበቀሉባት ምድር ኢትዮጵያ አርፈዋል ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እናቱ ድንግል ማርያም ከፍ ከፍ ትበል
@gizachewmelaku4130
@gizachewmelaku4130 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@emebetmelesa9443
@emebetmelesa9443 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከቶት ትደርብን
@argeashswety2362
@argeashswety2362 2 жыл бұрын
ያባቶቻችን በረከት ይደርብን
@SamuelFentahun-v8n
@SamuelFentahun-v8n 8 ай бұрын
በርከትዎ ይድርሰን ቅዱስ አባታችን🙏
@atkletatklet3498
@atkletatklet3498 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን ለኛ ለሀጥያተኞቹ በቆያችሁልን ለእንተ ሲል ይቅር እንዲለን እግዚአብሔር
@andualemsemachew1607
@andualemsemachew1607 2 жыл бұрын
አባታችን የእርስዎ በረከት ይደርብን!!
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 2 жыл бұрын
የቅዱስነታቸው በረከታቸው አይለየን።
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
አሜን,የአባቶቻችን,በረከት,ይደርብን,እነሱ,ወደአገራቸው,ነው,የሄዱት,ወዮ,ለኛ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
በዚህ ከፉ ዘመን እግዚአብሔር አምላከ የተመረጡትን መሠብሠቢያው ሠአት ይመስለኛል. ፫ ቅዱሳኖችን በዚሕ አመት የተወሰዱት ይሔ ቆሻሻ ወንድም ለወንድም እያጋደለ የለ ዘረኝነት ከፋት ተንኮል የበዛበት ጭካኔ የነገሰበት ቤተክርስቲያን የተደፈረችበት አባቶችን የማናከብርበት ዘመን የእኛው በደል የበዛበት ስለሆነ የተ ወደ የተመረጡት ከእኛ ተነጥቀው ወደፈጣሪያቸው እቅፍ ነው የገቡት ምስጋናይግባው የተመረጡት አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሠን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 2 жыл бұрын
ሀገሬ የምድር ገነት መታደላችን በረከታችሁ ይደርብን
@sinshawyimesgen2303
@sinshawyimesgen2303 2 жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ አይለየን
@africanvariety6014
@africanvariety6014 2 жыл бұрын
መልካም ዕረፍት ቅዱስ አባታችን!⛪ ዓለም ተነጋግሮ መግባባት... ከሌለው ዝምታ መምረጡ አርምሞ መልካም ነው ሰው ክፉ ዘረኛ ...ጠላት የሚሆነው ትውልድ በሚያቃጥል አንደበት እሳት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል የነሳው በሁሉን ቻይነት ዝምታ አርምሞ ነው። እንደ መርቆሬዎስ ይህን ተገንዝቦ በአርምሞ ማረፍ እግዚአብሔርን ቀርቦ።
@lemlemhaile3387
@lemlemhaile3387 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከት አይለየን!!!
@kebededemisse171
@kebededemisse171 2 жыл бұрын
በረከትዎ በሁላችን ላይ ይደርብን
@ሙሉነሽአየ
@ሙሉነሽአየ 2 жыл бұрын
አባታችን ነብሳቸውን በገነት ያሳርፍልን
@asresachyaso42
@asresachyaso42 2 жыл бұрын
አባ፣ ፀሎትዎ በረከትዎ ይደርብን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
አሜን ፫ በረከታቸው ይደርብን
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 2 жыл бұрын
አውጡት ብዙ የታፈነ የአባታችን አገልግሎት አለ አውጡት ትውልድ ይማርበት ይባረክበት ገድላቸው ይጻፍበት ይሕን የሚያደርግ እውነተኛ የአባቶቻችን ልጅ አያሣጣን
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 10 ай бұрын
አባታችን ቡራኪወ ይደርብን በረከትወም ይድረሰን በእዉነት
@tedamy1698
@tedamy1698 2 жыл бұрын
ይገርማል፣ የቅዱስነታቸው ረድዔት በረከታቸው ይደርብን፣ በጸሎት ምልጃቸው ይማረን
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 10 ай бұрын
አባታችን አባቶቻችን እረድኤት በረከትዮ ይደርብን ለኔ ላሀፀያተኘዋ😢😢😢😢
@samitse5098
@samitse5098 2 жыл бұрын
ብዕፁ አባታችን በረከታችን ቸው ይደርብን ነብስኦን በገነት ያንኑርልን
@1001-nurowoch
@1001-nurowoch 2 жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን በረከት አይለየን፣ ብዙ ሊቃነ ጳጳሳትን (አቡነ ዜና ማርቆስ፣ አቡነ ሰላማ፣ አቡነ መርሀ ክርስቶስ፣ አቡነ ጎርጎሬዎስ፣ አቡነ ጢሞቴውስንና ሌሎች) በልጅነት የባረኩንን ብጹአን አባቶችን ስላየሁ ደስ ብሎኛል፡፡
@mahiderderibe4737
@mahiderderibe4737 2 жыл бұрын
አባቶቼ በረከታችሁ አይለየን 🙏🙏🙏
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 2 жыл бұрын
የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን።
@msramona8951
@msramona8951 2 жыл бұрын
የብጹ አባታችን በረከታችው ይደርብን አሜን
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
አባቶቻቻን በክፉ ጊዜ ተለያችሁን ፈጣሪ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን
@bekiiache5805
@bekiiache5805 2 жыл бұрын
አባታችን በእውነቱ በርከታቹህ ይደርብን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@kebabush2119
@kebabush2119 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@etaguteke4857
@etaguteke4857 2 жыл бұрын
በረከትዎት ይደርብን አባታችን
@tsighiwote
@tsighiwote 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ…ነፍስ ይማርልን!
@mesayasert6703
@mesayasert6703 2 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይድረስብን
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 2 жыл бұрын
በጣም ታሪካዊና ትምህርታዊ ዶኪመንተሪ ፊልምና ቅርስ ነው።ነፍሳቸውን ይማር፣በረከታቸውና ቡራኬያቸው ይደርብን።
@meskubogale4409
@meskubogale4409 2 жыл бұрын
አባታችን ነፍስዎትን በሰማእታትና በጻድቃን ቦታ ያስቀምጥልን!
@ethiopiaorthodox5645
@ethiopiaorthodox5645 10 ай бұрын
እገሌ ይህን በደለኝ ሳይሉ ህዝብ በህዝብ ላይ እንዳይ ነሳ ክፉ ሳይናገሩ ሁሉን ለሚያውቀው ጌታ ሲናገሩ የኖሩ ትክክለኛ ሐዋርያ በረከተዎ አይለየን ቅዱስ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን ብፁዕ አባታችን
@hareg5262
@hareg5262 10 ай бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!!
@nebyiatkebede57
@nebyiatkebede57 2 жыл бұрын
የቅድስ አባታችን ነፍስ ይማርልን በረከታቸው ይደርብን
@shmsaaa23sham98
@shmsaaa23sham98 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አባታችን😥😥
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 2 жыл бұрын
እግዚኦ ተሰሃለን እግዚኦ ተሰሃለን እግዚኦ ተሰሃለን እግዚኦ ማሃረን ክርስቶስ እግዚኦ ማሃረን ክርስቶስ እግዚኦ ማሃረን ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር የቅዱስነታቸው በረከታቸው ይደርብን
@AMHARA840
@AMHARA840 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይሔን ቪዲዮ የለቀቃችሁልን
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ያበረከተው ይድረሰን በንጽሕና እንድንጸልይ እግዚአብሔር ይድረሰን
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏👍👍👍❤❤
@hailemariam1221
@hailemariam1221 2 жыл бұрын
በረከተዎት በሁላችን ላይ ይደርብን
@aynutube7552
@aynutube7552 2 жыл бұрын
መሐራ እግዚኦ! ለነፍሰ ፓትርያሪክነ አባ መርቆሬዎስ መሐራ እግዚኦ ! ለነፍሰ አቡነ አባ ኤፍሬም እግዚኦ አእርግ ለነፍሰ ፓትርያሪክነ አባ መርቆሬዎስ እግዚኦ እርግ ለነፍሰ አቡነ አባ ኤፍሬም ውስተ ገነተ ትፍስህት ወሐበ ተነጽፈ እረፍት አሜን
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@hailemariam1221
@hailemariam1221 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
በጣም ጥራት ጥራት ያለው ድምፅ ይሄኛው ነው በደንብ አድምጡት 💚💛❤️ 😱😱😱😱😱😱
4:42
Addisu Mikael tube (media)አዲሱ ሚካኤል ቲዩብ(ሚዲያ)
Рет қаралды 3,7 М.
ዘጠኝ ሞት (ሙሉ ፊልም) | Zetegn Mot full movie
1:45:45
Dejaf TV
Рет қаралды 1,9 МЛН