ዓለም ሁሉ ያስደነቀው ሚልዮኖች የተመለከቱት አስደናቂው ቪድዮ| Ethiopian Orthodox Mezmur

  Рет қаралды 257,970

Kidan Media ኪዳን ሚዲያ

Kidan Media ኪዳን ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 413
@yosephayalew476
@yosephayalew476 8 күн бұрын
በመጀመሪያ በዚህ ዘመን ይህንን የመላዕክት ዝማሬ ለአሰማችሁኝ አዕላፋት ዘማርያን ፀጋውንና ክብሩን ይስጥልኝ።በመቀጠል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሃይማኖት ተከታይ አማኝና ልጅ በመሆኔ ኮራሁ ደስም አለኝ። አምላኬንም አመሰገንኩት። ዝማሬ መላዕክት ን ያሰማልኝ
@ZdKebede
@ZdKebede 8 күн бұрын
ክብሩን የልደቱ ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 8 күн бұрын
@@ZdKebede amen amen. Thanknyou
@ድሉለፋኖነው
@ድሉለፋኖነው 8 күн бұрын
የፔንጤዎች እየሱስስ ግን መቸ ነው የተወለደው ምክነያቱም መፃፍ ቅዱስ ላይ ህዳር ታሳስ 29 ተወለድ ሚል የለም መወለዱን ስለተጠራጠርሁ ነው እኔ ራሴ ፔንጤ ነኝ
@HaftuGebre-MiracleSoftware
@HaftuGebre-MiracleSoftware 8 күн бұрын
@@ድሉለፋኖነው እኛ ምናገባን
@EmbetTamru
@EmbetTamru 7 күн бұрын
ዘጠኝ ወር የተሸከመከችውስ ማደያውስ የወለድርችውስ?
@Abebou-x7n
@Abebou-x7n 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንአሜን
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 8 күн бұрын
ማርያምን ባራሴ እምነት ቃናው 🤔❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 күн бұрын
😂😂❤❤❤❤❤❤❤እኔም ማርያምን እልልልልልልል
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 8 күн бұрын
በስደት እኔን ባየሽ❤❤❤
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 8 күн бұрын
እኔም 🥹🥹
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 күн бұрын
እኔም❤፣ እንበርታ❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 күн бұрын
እልል በሉ የሚለውን መዝሙር ስሰማ ሰውነቴን በደስታ ይወረኛል❤❤❤
@kebedegizaw9866
@kebedegizaw9866 7 күн бұрын
እግዚአብሔርን ለማመስገን ይህንን እድል ለሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 күн бұрын
በሚቀጥለው አመት ደግሞ እግዚአብሔር ችግራችን ላይ ሰላሙን ካሰፈነልን, በሁሉም ከተሞች እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ፣
@WoinshetG
@WoinshetG 8 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑርልን ጡኡም ዝማሪ ዝማሪ መለአከትን ያሰማልን🙏❤️
@HabtamuYedemie
@HabtamuYedemie 7 күн бұрын
ኦርቶዶክሶች እንኳን አደረሣችሁ ከአመት አመት በሰላም ያድርሳችሁ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 5 күн бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑት በእዉነት። ምህረቱ ሰፌ ነዉና። ይማረን በረሀብ በስደት፣ቤት ንብረታቸዉ ፈርሶ በልቅሶ በሐዘን ላሉት ወገኖች ብርታትና ጵናትን የሚሰጥ ዝማሬ ነዉ።
@seleshiketema7746
@seleshiketema7746 8 күн бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ መሆን መታደል ነዉ
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 8 күн бұрын
ትክክ
@SindaHotel
@SindaHotel 8 күн бұрын
እናቴ ተዋህዶ ክብርሽ ስርአትሽ በአለም ደምቆ ይታይ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 7 күн бұрын
@@seleshiketema7746 amen amen amen 💖💖💖
@Azu-n5u
@Azu-n5u 6 күн бұрын
ተመስገን ታድለን🙏
@በምህረት.ኗሪ
@በምህረት.ኗሪ 6 күн бұрын
❤❤❤
@ianbertus1119
@ianbertus1119 5 күн бұрын
I am a Catholic, but very proud of you Ethiopian Christian’s. God bless you ❤️🙏
@chuchudaso5439
@chuchudaso5439 7 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላዝላላም ትኑር ተዋይዶ ኦርቶዶስ ❤❤❤❤ቅቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YaredAddisu
@YaredAddisu 8 күн бұрын
ክብሩን የልደቱ ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ❤❤❤❤ egnam bedeju ye amet endinzemr yabkan
@bizengermay
@bizengermay 7 күн бұрын
በመድሃንያለም እንዴት እንደምታምሩ ተመስገን እኔማ እያለቀስኩ ነው ደስታውም አለ በተጨማሪም የድሮውን አስታወሰኝ ማለት መዘምራን ነበርኩ አሁን ግን የኑሮ ነገር ልጆች መጡ እና ማገልገል አልቻልኩም እሩጫ ሆነ ነገር ግን ተመስገን ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል ባውቅ ኖሮ ግን ልጆቼን ይዤ እመጣ ነበር የከርሞ ሰው ይበለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምንም እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል ተመስገን መድሃንያለም !!!❤😭🙏🙏😂😂
@KhalilAhmed-yc6we
@KhalilAhmed-yc6we 3 күн бұрын
እልልልልልልልልልል ይግዚአብሔር ይመስገን
@BelondiBemni
@BelondiBemni 8 күн бұрын
በጣም ቀናሁ ኦርቶዶክስ ባልሆን ምን ይፈጠር ይሆን .....ተመስገን በዚ ዘመን ይሆናል ብየ አላሠብኩም ነበር 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 8 күн бұрын
እልልልልልልል እሰይ እምነቴ እሰይ ኢትዮጵያ ከአለሁበት ሆኝ በቤተልሔም ከእውቆች ጋር ሆኝ ይሄውን ስንዘምር ስንማር ተደሰተን አደርን አገሬን ሰላም ያድርግልን
@Selamtadese-c5o
@Selamtadese-c5o 8 күн бұрын
አልልልልል😍😍😍😍😍😍😍ዝማረይ መለአካት ያሰማል አሜን ምሰጋና ይደረሰሸ ምሰጋና። ዓደሜና ይሰጥህ ወንደማቸን አርተደክሰ ድንቅና ታላቃ መሆንዋን ለአለም ያሰተወቀክ
@ElfSa-h4v
@ElfSa-h4v 6 күн бұрын
ደሞ እኮ አባታቻን መኖራቸው የተለየ ያረገዋል ❤❤
@AdanchiHlmariam
@AdanchiHlmariam 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danfanoethio
@danfanoethio 5 күн бұрын
በእግዚአብሔር ስም 🙏WoW .... እንዴት ሰውነት እንደሚነዝር አትጠይቁኝ !🙏 ለመግለጽ ይከብዳል !!! በጣም ነው የሚያምረው ፤ በጣም በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው ❗️ ፈጣሪ ቀጣይ አመት ለዚህ ያብቃን !🙏 እንደ መድሃኒዓለም ፍቃድ በእጥፍ ሁነን እናከብረዋለን ብዬ አምናለሁ ❗️ ክብር ለመድሀኒአለም 🙏🙏🙏
@destaabera7737
@destaabera7737 5 күн бұрын
I'm proud of part of Chirstian Orthodox Tewahdo member.
@በምህረት.ኗሪ
@በምህረት.ኗሪ 6 күн бұрын
እሰይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሁንም ልዑል እግዚአብሔር ያብዛን 🥰🤲የድንግል ማርያም ልጅ ወደ እርሱ ይሰብስበን 🎉
@ZEMENUBERHANU
@ZEMENUBERHANU 6 күн бұрын
በአሀኑ ጊዜ ማመሰገን አስፍላጊ ቢሆንም ግን ሁሉም ምእምን ስለ ሀይማኖቱ እና አሁን እየተደረገ ያለዉን ሁሉን ነገር ጠንቅቆ መረዳት ብችል በጣም መልካም ነዉ
@AddisuGebeyehu-mi5hc
@AddisuGebeyehu-mi5hc 3 күн бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም የጌታየ እናት ባንች እኮነው ልደቱን ያዬን ወላዲተ አምላክ
@AbelKing-m8p
@AbelKing-m8p 3 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን
@Dbekalu
@Dbekalu 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሂዎት ያስማልን ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ተመስገን ተመስገን ተመስገን በብዙ ተባረኩ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል
@AddisAlex-c4v
@AddisAlex-c4v 15 сағат бұрын
እልልልል ደስ ሲል ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤
@sebhatenegeh
@sebhatenegeh 8 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤እጅግ ድንቅ ነዉ እንኳን አብሮ አደረሰን
@tesfayeyigremie8732
@tesfayeyigremie8732 7 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@haymanottesfaye3119
@haymanottesfaye3119 3 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ቸረነት ፍቅርን ያየንበት ነው❤❤❤ ዝማሬ መላአክት ያሰማል ❤❤❤
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 3 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ማርያም(2) ባንቺ ተወሊደ የሠራዊት ጌታ እመቤቴ ማርያም ይድረስሽ ሰላምታ (2)እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹❤️⛪️🙏🌷🌷🌷🌷አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግሰት ያዋርሰልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን።
@shewayekebede9066
@shewayekebede9066 6 күн бұрын
ከሁሉም በላይ ደስ የሚለው ስርአቱ ከእስከ አንድ አይነት መሆኑ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩልን
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 3 күн бұрын
ኣሜን በጣም
@abrahamtade3597
@abrahamtade3597 7 күн бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መመረጥ በኦርቶዶክስ ሐይማኖቶ
@alemayehumechale7507
@alemayehumechale7507 8 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑርልን ጡኡም ዝማሪ ዝማሪ መለአከትን ያሰማልን !
@sofiaberhan953
@sofiaberhan953 29 минут бұрын
kalate yelegnemme neberkuu enkwanem orthodox honkuu beye fetereyen amesegenkuu egziabher yisetachehuu ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 3 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን እንዲሁም ምመናን 🤲🤲🙏⛪️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤️⛪️🙏👏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግሰት ያዋርሰልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን።ኣሜን በረከታችሁ አይለየን ኣሜን የአመት ሰዉ ይበላን ይበላችሁ 🤲⛪️🙏👏🇪🇹❤️
@alemayalew7654
@alemayalew7654 5 күн бұрын
ጌታ ሆይ ስለጥቂቶች ብዙዎችን የምትምር የነነዌን ሰዎች ከጥፋት ያዳንካቸው አቤቱ አገራችንን ሰላሙን አውርድላት ጌታሆይ ሰይጣን ከሀገራችን አውጣልን በቃ በለን ለሚቀጥለው አመት ከዚህ አጥፍ ጨምረን በኢትዮጵያ አይደለም በአለም ይዘመር ፍቃድህ ይሁን
@GIRMACHEWLAKEW
@GIRMACHEWLAKEW 6 күн бұрын
አሜን። እረኞቹም የመልአኩን ድምፅ ከሠሙ በኋላ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።(የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፪/2 ቊጥር ፲፬/14)
@sinidugudeta2017
@sinidugudeta2017 8 күн бұрын
Zimare melaikt yasemalin! Sihine Maryam 🙏❤️🇪🇹🇸🇪
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 күн бұрын
ወይኔ ቀናሁ አይስደት😢 እደዚህ በእሥክሪንም ማየት❤ተመሥግ ይበልጥ ሀይማኖቴን ወደድኩት እልልልልልልልልልእልልልልእልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@GdHjjd
@GdHjjd 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ለማመስገን ይህንነ እድል ለሠጠን ክብር ምስጋና ይሁን አሜን
@HaregAbboy
@HaregAbboy 5 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@MesrakMezemran
@MesrakMezemran 8 күн бұрын
አሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቡራኬዎት ይድረሠን አባታችን❤❤❤❤
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 6 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@girmachewmisganaw
@girmachewmisganaw 7 күн бұрын
ዝማሬ መላይክት ያስማልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🔮🔮🔮🔮🔮♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
@rahelAmene
@rahelAmene 6 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዝማሪ ዝማሪ መላክት ያሰማልን ደስ ይላል እልልልልልልልልልልእልልልልልልል እልልልልልልልል
@Selu1229
@Selu1229 8 күн бұрын
ኣሰይይይይይይይይይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ደስ ሲሉ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦😘😘😘😘😘😘ኤልልልልልልልልልልል💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etaferahusisaye
@etaferahusisaye 7 күн бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ተመስገን የአምላካች ስም ይመስገን
@yemareyam-i4h
@yemareyam-i4h 8 күн бұрын
እልልልልልልልልል አቤት መታደል ፈጣሪ አምላክ ላገራችን ሰላሟን ይመልሰልን እስይይይይይይይይይ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን ❤❤❤❤❤
@ድንግለይኣደፍቅሪድን-ቀ9ፈ
@ድንግለይኣደፍቅሪድን-ቀ9ፈ 4 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላኣክቲ የስማዓልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@misraktekle2186
@misraktekle2186 8 күн бұрын
እጅግ ድንቅ ሰብከት ከሰነሰርአት ጋር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁንም ከድንግል ማርያም የተወለደው መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አገራችን ኢትዮጵያን በምህረቱ በይቅርታው ይመልከታት አሜን ,አሜን , አሜን ።
@Sami-w3z9t
@Sami-w3z9t 5 күн бұрын
❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meseretmekuriya9316
@meseretmekuriya9316 8 күн бұрын
ተመሰገን
@teferibayakedagan3346
@teferibayakedagan3346 8 күн бұрын
ድንቅ የአእላፋት ዝማሬ መለአክት የሰማለን ❤❤❤
@DarmeyeleshMebratu
@DarmeyeleshMebratu 4 күн бұрын
ዝማሬን መላህክትያስማልን ሁሉም በጌታ አልፍልናል❤❤❤
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ ስለ ጥቂት ንፁሀን አገራችንን ይማርልን ተስፋችንን ቀጠላችሁት አዘጋጅ ዘማሪያን ሁሉም ይህን ድንቅ ዝማሬ ላሣካቹ እግዚአብሔር ከክፉ ይሠውራቹ
@Algu-jr2gg
@Algu-jr2gg 3 күн бұрын
❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@almiwo3730
@almiwo3730 8 күн бұрын
ተመሰገን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SebleWolde-o1o
@SebleWolde-o1o 4 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤
@ffhbuuyh5714
@ffhbuuyh5714 7 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 7 күн бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ደሰ ይላል የብርሃኑ አምላከ እንዲህ እንደበራን አገራችንም ያብራልን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እሰይ ተወለደ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል
@Ye-maryam
@Ye-maryam 8 күн бұрын
❤እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤እሰይ ተወለደ የአለም መድሐኒት ይሔው ተወለደ የአለም መድሐኒት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saramedeber2754
@saramedeber2754 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃላት የለኝም ተመሰገንኡፍ የኔ ጌታ ክብርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@AbusheAtresawe
@AbusheAtresawe 4 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 күн бұрын
በራሱ ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤❤ ይሄው ተወለደ የአለም መድሃንያኒት❤❤❤❤እእእእእ❤ልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fkr-wg6cq
@Fkr-wg6cq 6 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 5 күн бұрын
እምዬ ኦሮቶዶክስ የአንቺ በመሆኔ በክርስቶስ ደም በተዋጃትኚ ሀይሞኖቴ በመሆኔ ተመስገን ሁላችንም ሀይማኖታችን ጠብቁ
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 8 күн бұрын
ኣሰይ ተወሊዱ ናይ ዓለም መድሃኒት እሰይ ተወለደ የዓለም መድሃኒት እንካን ለብርሃን ልደቱ በሰላም ኣደረሰን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@birktichekol4156
@birktichekol4156 7 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@MeklitTeka-v6f
@MeklitTeka-v6f 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ይመስገን ለዚ ያደረሰን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 8 күн бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@tiruwork100
@tiruwork100 Күн бұрын
ተዋህዶ የዘላለሜ ኩራቴ!
@Tigi-v4p
@Tigi-v4p 6 күн бұрын
እልልልልልልልልል እኳን አደረሰን❤❤❤❤❤❤
@zekariyaskirartube
@zekariyaskirartube 4 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላችሁ🎉🎉🎉
@hanamahi9953
@hanamahi9953 5 күн бұрын
Betam des yemil ageegelot new egzyabeher zemareachehun yekebelelachehu hagerachenen kefetena yetebekelen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ShewrkMolla
@ShewrkMolla 4 күн бұрын
ተመስገን ልኝ ኦርቶዶክስ ያርግከኝ
@ድንግለይኣደፍቅሪድን-ቀ9ፈ
@ድንግለይኣደፍቅሪድን-ቀ9ፈ 4 күн бұрын
የተዋህዶ እምነት ለዝላለም ትኑር❤❤❤
@tiztamamo1120
@tiztamamo1120 7 күн бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን ለብርሃን ልደቱ በሰላም ኣደረሰን::
@ሪሀናአንዳርጌ
@ሪሀናአንዳርጌ 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegenawdegefu8268
@tegenawdegefu8268 7 күн бұрын
❤❤❤ ክብር ይስፋ ለእናት እና ለልጁ🎉🎉🎉
@solomontage3773
@solomontage3773 6 күн бұрын
Amen zemare malket yesamelen ❤
@Mimimimifani-df4cg
@Mimimimifani-df4cg 4 күн бұрын
Kebre misgana yidersaw lee eyesus endeti metadelle new tewahdo mahone orthodkse lezalem tinure 🙏🙏🙏🙏❤❤❤💕
@MeskiArega
@MeskiArega 3 күн бұрын
በመጀመሪያ ቅን እንሁን። ሲቀጥል ሁሉም ነገር የሚሆነው እግዚአብሔር ፈቃዱ በሆነበት ሰዓት ነው። ለቀጣዩ ዘመን እና ዕለት በሰላምና በጤና ያድርሰን ። ስሐሁሉም የአምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።
@makilove6390
@makilove6390 7 күн бұрын
ያስቀናል በስመ ኣብ✝️
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 3 күн бұрын
በቤቴልሔም ተወልድ ተወልደ አማኑኤል(2) እንዘራ ዳዊት እንዘራ ዳዊት ተወልደ አማኑኤል 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🙏🇪🇹❤️⛪️👏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግሰት ያዋርሰልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን።
@FisshaGebremeskel
@FisshaGebremeskel 4 күн бұрын
Nice
@amezenWendyea
@amezenWendyea 7 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶለዘላለምትኑርአቤትውበት ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Salma-kf3vb
@Salma-kf3vb 6 күн бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 7 күн бұрын
በፀሎታቸው አስቡኝ ከሆስፒታል ነው ክንፈሚካኤል ነኝ መምህ መልካሥላሴ ጳውሎስ።እፈልጎታለሁ ስልኮትን ልደውልሎ።
@Pzxcvbnmm
@Pzxcvbnmm 7 күн бұрын
🙏🏽በቤተልሄም በቤተልሔም 🙏🏽ተወልደህ አማኑኤል 🙏🏽
@habtamuademasu6329
@habtamuademasu6329 8 күн бұрын
ባየሁት ሁሉ ጊዜ ያስለቅሰኛል ለምን ብትሉኝ ይህን ያደረገ እግዚአብሄር ነውና፤ ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ባላስብሽ ጉሮሮየ ከትናጋየ ይጣበቅ፤፤
@Titgjfnc
@Titgjfnc 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@MobailMobail-f5g
@MobailMobail-f5g 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@WelduWeldu-q7r
@WelduWeldu-q7r 8 күн бұрын
ኡነት በጣም ደስ ይላል ዝማረ መላክቲ ያሰማልን ሁላችን ክርስትያን እንደዚ መቀጠል ኣለብን የሀ ለህላችን ትምህርቲ ኖው
@Abrha-b8c
@Abrha-b8c 8 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዝህ እንደተሰባሰብን በመንግስተ ሰማያትም እንድህ የሰብስበን የተዋህዶ ልጆች አገራችን ሰላም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤ በፆሎታቹሁ አስብኝ ለኔ ለደካማ እህታችሁ
@AAAa-fm8xi
@AAAa-fm8xi 8 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የሳማል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Hayln-d5u
@Hayln-d5u 2 күн бұрын
አቤቱ ጌታናመዳኒቴ አገራችንን ሰላም አድርግልን ተመስገን ያለመዳኒት
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ - Timket Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Timket Mezmur
59:32
ቤትኤል ዘ-ተዋህዶ / Bethel Zetewahdo
Рет қаралды 241 М.
ገና የልደት እና የጥምቀት መዝሙሮች ‼️ yeldet yetmket mezmuroch #kidanemhret_kuni
1:24:37
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ሚዲያ kidane mhret kuni Media
Рет қаралды 77 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
አለም የተደመመበት የአዕላፋት ዝማሬ
2:09:50
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 96 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН