EOTC TV | የድንግል ማርያም መልክ የአምላክን መልክ ይመስላልን?

  Рет қаралды 50,230

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 236
@abinetgobena112
@abinetgobena112 2 жыл бұрын
" . . . እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። . . '" ሮሜ 8 ÷ 28 እንደ ተባለው እነሱ በቅድስት እመቤታችን ክብርና ቅድስና ላይ ያለንን መረዳት ለመሸርሸር የወረወሩት ድንጋይ እናንተ በበዛ መጠን አትግቶ በጎላና በተረዳ መጠን እንድትናገሩ እኛም ተመስጦ እንድምጠን ወደ ተሻለ መረዳት እንድናድግ አደረረገን፣ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 2 жыл бұрын
Great comment,, keep it up
@tr7094
@tr7094 2 жыл бұрын
አሜን!
@dawittadesse2375
@dawittadesse2375 2 жыл бұрын
በነሱ ምክር ነው አይንሽ ሚከፈተው? አንቺስ ምንድነው ፍለጋሽ?
@ስደተኘዋነኝ
@ስደተኘዋነኝ 2 жыл бұрын
የመናፍቃን መነሳት ለኛ ትምህርት ነው መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ቃለ ሕይወትን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀን
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 2 жыл бұрын
ጽዮን ድንግል ማርያም ሆይ ስለ አንቺ ክብር የሚመሰክሩልሽ አንደበቶች ሁሉ የጻድቃን አንደበትን የተሰጣቸው ምሁራን አባትና እናቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። የጠሉሽ ወደ ጫማዋችሽ ትብያ እንደሚመለሱ ቃል ኪዳን ያለሽ ጽዮን ሆይ የሚንቁሽ ሁሉ ልጅሽ ልቦና ይስጥልን።
@luchiniguss8191
@luchiniguss8191 2 жыл бұрын
እልልልልል አቤት ዶ/ር መምህር እንዴት ውብ አገላለፅ ነው?!! በእውነት ድንግል ማርያም አማኑኤል አምላክ ረዥም እድሜ ፀጋውን ከጤና ጋር ይስጥልን። እጅግ እናመሰግናለን❤️❤️🙏🙏
@ሒወት-ቐ1ቨ
@ሒወት-ቐ1ቨ 2 жыл бұрын
ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@melakumolla4811
@melakumolla4811 2 жыл бұрын
እንኳን እንደዚህ ፍንትው አድርገው የሚያስረዱን የሚያሳዩን ፈጣሪ የቀባቸው አገልጋዮች እያሉን ይቅርና የእመቤታችን ፍቅሯ መች ይሰደናል ። እዩጩፋ ለፈለፈ ዮናታን ለፈለፈ የማንም ወጠጤ ስለለፈለፈ ሳይሆን የእመቤችን ታዕምሯ እውርን ሲያበራ ድውይን ሲፈውስ በአይኔ በብረቱ እያየሁ ላንቃው እስኪሰነጠቅ ሰይጣን ቢያስለፈልፈው መች እሰመዋለሁ። ግራም ነፈሰ ቀኝ ነፈሰ ተዋህዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ትኖራለች የእመቤቴን አማላጅነት ተዋህዶ ዛሬም ነገም ትመሰክራለች።
@tezuymaryamleje375
@tezuymaryamleje375 2 жыл бұрын
ሚገርም ትንታኔ ነው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብሯን ንጽህናዋን በደንብ ነው የተማርነው ደግሞ መምህር የጠቀሱትን የመፀሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ብንመለከት በጣም በጣም ብዙ ነው ወደ ፶ የሚሆኑ ምዕራፎችን በዝርዝር አስረድተውናል ምን እንላለን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛሎት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክህን አምላኬ እኔም በተማርኩት ትምህርት ስለ እናትህ ስለ እናቴ መመስከር እንድችል እርዳኝ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ለኛም እመቤታችን ምልጃዋ አይለየን ለመናፍቃኖችም ልቦናቸውን እመቤታችን ትመልሰሏቸው
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 2 жыл бұрын
በእውነት ግሩም እጅን በአፍ የሚያስጭን ምስጢርና አገላለፅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን
@regibenoah6362
@regibenoah6362 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አንጀቴን አርሰኸዋል። ትምህርት አልቦ ሰባኪ ወላዲት አምላክን አፉን ከፍቶ ሲሳደብ፣ እንደጣቃ ሲበጠረቅ አዝኜ መጥፎ ምላሽ ሰጥቻለሁ። በእሷ የሚመጣ ነገር ስለማያስችለኝ ነበር። ከገባው ይህ ለሕይወት የሚሆን ድንቅ፣ በጎ ትምህርት እያስጠላውም ቢሆን ይዋጠው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ****************************************** በአደባባይ በድፍረት ተዋሕዶን ለተሳደበው እዝነልቦና አልቦ የፔንጤ ሰባኪ ዮናታን አክሊሉ የተጻፈ። አባቶቻችን አፍር ፣ ትቢ ልሰው ዳዋ ለብሰው እንዳንተ እየሳቁ እጃቸውን ኪሳቸው ላይ ከተው እንደዚህ ለብሰው ዘና ብለው ሳይሆን አንገታቸውን ደፍተው በትህትና ነው ይቺን እምነትና አገር ያቆይዋት። ዮናታን ትንሹ ጭንቅላትህ ይህን አሳሰበህ እንጂ እኛስ የምናመልከው አጋዓዚተ ዓለም ስላሴን (ወልድ ዋህድ መድህን ዓለም ክርስቶስ) በእምነታችን ከእሱ ሌላ አምላክ የለንም። አንተ እንደምትለው የሱስ ሳይሆን የጌቶች ጌታ የሆነው መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከእሱ ሌላ የምናመልካው አምላክ የለም። በመጽሐፍ ቅዱስ እራሱ ጌታ በመልዕልተ መስቀል ለቅዱስ ዮሐንስ እነሆ እናትህ እነሆ ልጅሽ ተብላ የተሰጠችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እናከብራታለን፣ አማላጃችንም ናት፤ ምን ትሆን ተቃጠል። ሰይጣኑ ከድሮ ጀምሮ አሳዷታል የልጇና የእሷ ስም ሲነሳበት ስለማይወድ አንተም የእሱ ልጅ አሳዳጅዋ ሆነሃል ለዚህም ነው አፍህን የከፈትከው፤ ዘንዶ የተባለው አንዱ አንተ ነህ ፤ ዘመኑም እያለቀ ነውና ይህ ሊሆን ግድ ነው አይገርመንም። የፃድቅን በፃድቅ ስም የነብይን በነብይ ስም የሚሰጥ ዋጋውን አያጣም ይላል፤ ከገባህ ከዚህ የምልጃ ስርአትን ተማር የአብርሃምንና የአልአዛርን ታሪክ ፈትሽ? አላዋቂው ቀባጣሪ። ይቅር ከጌታ ጋር መከራ የቀመሰች ክብርት ንዕድት ድንግል በክልዔ ወላዲት አምላክ ስለጌታ ፍቅር እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ ቅዱሳን ሐዋርያት፣ ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ቅድስት አርሴማ... እመነኝ ዮናታን በአንተ እና እሷን በምትጠሏት የሉተር ልጆች ላይ እሷ በጌታ ቀኝ ቆማ ትፈርድብሃለች ቅዱሳን ሃዋርያት ሰማዕታት ፊት ለፊት ቆመው ይፈርዱብሃል የአፍህን ፍሬም ትበላለህ። አንተና መሰሎችህ እንፀልይላችሁ ትሉ የለ? ፀሎት ይፈልጋል ያላችሁት ሰው እራሱ ስለምን አይፀልይም? አንተ እንኳን ስራ የሌለህ ሀጢያተኛ ሰው የምልጃ ስርዓት እየፈፀምክ ለመሆኑ ስለምን ትጠራጠራለህ? የእራሴን ሀሳብ ላስቀምጥልህ እሷን አይሆንም እንጂ አምላኬ ብላት በተገባ ነበር ለምን ብትለኝ የአምላክን ባህሪ ተላብሳለችና ምሉዕ በኩልዬ የሆነው አምላክ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ከስጋዋ ስጋ ከነብሷ ነብስ ነስቶ በላይዋ ላይ አደረ፣ ይህ ምን ማለት ነው? ተመራመርበት? ምን ትሆን? ይቅር እሱን ፀንሳ ሳትፀንስ በፊትም በእናቷ ቅድስት ሐና ማህፀን ውስጥ ሆና ተዓምር ሰርታለች በማህፀንዋ እያለም ተዓምር ሰርቷል። እናቱ እመብርሃንም አሁንም እስከአለም ፍፃሜ ተአምር እየሰራች ትኖራለች። አንተ ያልታደልክ ፍጡር የሰበሰብከውን መንጋ እንዳሻህ እያስፏጨህ፣ እየገረፍክ ንዳው። ሁሉንም ሲረዳ ነገ ጥሎህ እንደሚሄድ አትጠራጠር፤ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሽቱ ብልቃጥ ናት፤ ከብልቃጡ ሽቶው ከአለቃ በኋላ እንኳ ሽታው አይጠፋምና። ወላዲት አምላክ ትል በሆንከው በአንተ በገማ አፍ አትብጠለጠልም፣ አታንስም አፍህን ሰብስብ። ለብሰህ ስትታይ ሰው ትመስላለህ ትል፣ ትቢያ፣ አፅም እንደሆንክ አስብ። በአንደበትህ የሰዎችን እምነት ሳትነካ የእራስህን የሀሰት ትምህርት ማስተማር አትችልምን? ይቅር አንተ ምግባር የሌለህ ተራ ግለሰብ እንደምትለው በፀጋው ልጅነት ድኛለሁ የምትለው ሆድ አደር አፍ አደር አርብ ረቡዕ የማታውቅ፣ ያገኘኸውን የምትጨረግድ፤ ቅዱሳንን የምታቃልል እንዳሻህ የምትኖር በሀፀ ዝሙት የምትነድ፣ የምትሰክር በምድራዊ አስተሳሰብ ሁሉንም ሀጢያት እየሰራህ ምግባር ሳይኖርህ ፈጣሪን ለማግኘት እንደምን ይቻልሃል? ሀጢያት የሌለበት አምላክ ስለምን አርባ ቀን አርባ ሌሊት ፆመ...? አስተውል? አባቶቻችን እሱን ለማግኘት 20፣30 አርባ አመት ለፍተው ያላገኙትን በኋላ ላይ ለድል ያበቃቸውን አንተ መንፈስ ቅዱስ ተገለፀልኝ የምትለውን ሀሰት እራሱ ይፈርድብሃል። አንተ የዲያቢሎስ ልጅ አቡሃ ለሀሰት ከእናታችን አፍህን ሰብስብ። ምድራዊ ባለሥልጣን ጋር ለመግባት እንኳን ስንት በር አልፈህ፣ ጥበቃ አስፈቅደህ፣ ደጅ ጠንተህ ነው። ይቅር የፈጣሪን? በምን ፅድቅህ በምን ምግባርህ ነው ቀጥታ የምታገኘው? መድረክህ ላይ አንተና ተከታዮችህ ከምታፈራውም ፍሬ ይታያል የምትሰራው ትሪክ... እውን የሚያፀድቅህ (የሚያፀድካችሁ) ነውን? ፈጣሪን የምታገኙበት መንገድ ነውን? ዘመኑ የእኔ ነው ብለህ ከሆነ ተሳስተሃል በእምነት የሚመጣ ነገር ፈፅሞ የማይበርድ እንደሆን እወቅ። እኔ በእምነቴ የማላፍር ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ በእምነቴ አልለቅህም፣ በእምነቴ አትምጣ እናቱን የማያከብር የፈጣሪን እናት ያብጠለጥላል። የተፃፈው ውስጥህ ሲፀርስ ይገባሃል በመሰለህ ብትተረጉመው መልሶ የሚጎዳህ አንተን ነው። አልገባህም፣ አልተረዳኸውም። ዮናታን አንደበትህን እጅህን ከኦርቶዶክስ እምነት ላይ አንሳ በእውነት ስድሳ ሚሊዮን ሕዝብ እንደማይለቅህ እወቅ ለተናገርከውም ምድራዊ ዋጋህን በህግ ታገኛለህ በሰማይ ቤትም ይፈረድብሃል። ተረዳው በያዝነው በዚህ ዘመን በዓለም ላይ ባሉ የዲያቢሎስ ልጆች ይቺ ርትዕት ቤተክርስቲያናችን፣ አገራችን እየተፈተነች ትገኛለች ምክንያቱ አጭርና ግልፅ ነው እውነት በውስጧ ስላለ ነው። የእኔ ቢጤው እንኳ አንተ ዘንድ አይደርስም የሚመጣው እኛ ዘንድ ነው ስለእመቤታችን ብሎ የእለት ጉርሱን ያገኛል ፈጣሪ አምላኩ መሆኑን ስለሚያውቅ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብሎ ያመሰግናል ከዚህ ተረዳ። ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ ይህን ሰው በእምነታችን መጥቷልና ፈጣሪ ይቅጣው ብለን ዝም ብለን የምንለው(የምናልፈው) ጉዳይ አይደለም። መንፈሳዊው አካሄድ እንዳለ ሆኖ በምድራዊ የህግ ስርአት ሊጠየቅና ገትረን ልናቆመው ይገባል። የፈቀዳችሁ ለሁሉም ሼር አድርጉት
@negateklenetwon1013
@negateklenetwon1013 2 жыл бұрын
በዘመነ ደርግ እናቸንፋለን የሚሉት የደርግ ተቃራኒዎች-ወያኔ ኢፒአርፒ ወዘተ ሲሆኑ እናሸንፋለን ደሞ የመንግሥት ወገን ነን የሚሉት ናቸው ሲሉት የነበረው።ፖለቲከኞቹ ሠፈር እንዲህ ያለ የግብዝነት ነገር ይኑር እንጂ በቋንቋው ሊቃውንትና ቋንቋ ስምምነት እንደመሆኑ በብዙኃን ተናጋሪዎች ዘንድ የነበረውና አሁንም ድረስ ዖፊሴላዊው መነጋገሪያ ውስጥ ' ሸ ' እንጂ ' ቸ 'አደለም ኢያገለገለ ያለው። አሁን ድረስ ባካባቢ እና ቀዬ ' ቸ ' ን እንዳለ ያስቀጠሉ ደሞ ሞልተዋል። ቡድኖቹ ልዩነትን በዚህም ያንጸባርቁ እንጂ ብዙ ልዩነታችን ሚሏቸው ነጥቦችን ነበር ሚመዝዙ። ሲጨመቅ ግና ምን እንደሆኑ እና እንደነበሩ ቢያንስ በዘመን አጉሊ መነፅርነት ያወቅነው ወይንም የደመደምነው አለ-አሁን ከሞላ ጎደል ብዙዎች የሚጋሩት ፈርጅ። ፖለቲክስ ከፍ ሲል ሐይማኖት ይሆናል፤ ሐይማኖት ከፍ ከፍ ሲል ደሞ መንፈሳዊ ጦርነት ይሆናል። ከፍና ዝቁ በተዋንያኑ ልክ እንጂ ሐይማኖት እንደውሁ ሁሌም ሥፍራው አይቀየርም - ከፍ ያለ ነው። ኢየሱስ እና የሱስ የሚለውን ዐይቼ ነው። ' ኢ' አፍራሽ ነው ሚሉ ነበሩ ( ዐዋቂዎቹ-በዕድሜም በአስተውሎትም ) ልክነቱን በማሰብ የተቀበልንበትም ጊዜ ነበር። ኋላ ላይ ግን ……… ሰይጣን ምን ያክል በሰዎች እንደሚቀልድ ሲገባኝ ከ ' ጨዋታው ' ራሴን አወጣሁ። እንዳሁን ነገር ሁላ …………………… አንዱና ብዙ ሲ'ሠራበት የሚታየው ነገር ያለ መንፈስ ቅዱስ ልዩ የምሪት መገለጥ - ባሻ :- ቦዩንና ማንዶልዶያውን ወደ ፈለጉት እንዲፈስስ …………………… ( አገር በቀል local=ለአባባል ያክል ነው ) ………………………… ቀመርን የማበጀት ነገር ! ' ዝም ' ሳይሆን በፊደል ያልተቀመጠ፣ ለዕምነት እና መንፈስ ቅዱስን በልባችን ስናነግሥ ሊገለጥልን የተጠበቀልንን ለመክፈት የምንሞግት አለን በየሥርፋው። ክርስቲያን ነኝ የሚል ሁሉ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ሦስት ቁጥር አሥራ ስድስትን መቸም ያውቃል። መፅሐፍ ቅዱስ በምንም ዓይነት version ቢዘጋጅ ከዚህ መሠረታዊ አሳብ ከወጣ ወጥቶ ለይቶለታል ይባላል። እንንዲህ ነው። የሰው ዘር ሁሉ ተጋርቶት ሚኖረው የሕይዎትን ጉዳይ ነው። በዚህም ምክነያት ስለ ዕጣ ፈንታው ያዋጣኛል ባለው መንገድ ለመድረስ በሩጫ ፣ በሶምሶማም ይሁን በዕርምጃ መንገድ ላይ ነው። የት እንደ ደረሰ ወይንም መንገዱ የት እንደሚያደርስ ተመልሦ መጥቶ ያሳወቀ ባይኖርም ነገሩ ሁሉ ምንም ማይታወቅና ድፍንፍን ያለ ነው ማለት ግን ፈፅሞ አይደለም። ግብዝና ፣ ከንቱ ውዳሴና ሸፍጥ በፈጠሩት ብዥታና ውዥንብር ውስጥ ኩልል ያለ የጠራ ነጥብ- ዕውነት ሁሌም እንደ ኮከብ በሥፍራው አለ-ሳይናወጥ። በብኩርናው እንደ ተደራደረው ዔሳው ወይንም ኩራቱ እንዳየለበት ሳዖል አለያም የዚህን ዓለም ደስታ እንዳስበለጠው ዴማስ ሳይሆን ብድራቱን ትኩር ብሎ እንዳየው ሙሴ ወስነን እና ለጊዜው ምን ቢያምመንም፤ ጊዚያዊውን ችግርና እንግልት ታግሰን ለሚሽሻለው እንድንበቃ ዛሬ በሚባለው አሁን ፤ የነፍስን አሳብ መርምሮ በሚያውቀው በፈጣሪያችን ፊት በትሕትና እንንበርከክ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
ክቡራን መምህሮቻችን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲 , በእውነት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እኛም ምዕመን እንድንነቃና በደንብ ይበልጥ እንድናውቅ ስላደረጉን እናመሰግናቸዋለን እ ነ ዮናታን ይበልጥ እንድንነቃና እንድንጠነክር እያደረጉን እንደሆኑ መች ገባቸው ያልታደሉ
@extrachange8771
@extrachange8771 2 жыл бұрын
ትልቅ አባባል ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@aelbetesebmedia8432
@aelbetesebmedia8432 2 жыл бұрын
ድንቅ ቃል በተዓምረ ማርያም መቅድም ላይ ስጋዊ ነገርን ከማሰብ የተጠበቀ ማን ነው መላዕክት እንኳን የማይገባቸውን ሽተው ፈልገው ወድቀዋልእና ... በመናገር በማድረግ በማሰብም ጭምር ንፅእት ድንግል ናት! ንፅህናዋን የሚስተካከል ንፅህና ያለው ፍጥረት የለም ስለዚህ ነው አምላክ ከርሷ ሊወለድ የመረጣት! የአምላክ አማናዊት መቅደሱ ድንግል ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ!
@tamaameba27
@tamaameba27 2 жыл бұрын
መልክሽ የአምላክን መልክ ይመስላል ማርያም ለስዕልሽ ሰላም አሜን።
@lometube-i2g
@lometube-i2g 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ኦረቶዶክስ መልስ አላት እመብርሃን ትጠብቃችሁ !!!!
@Nsartube-2246
@Nsartube-2246 2 жыл бұрын
አሜን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያሳድርብን፣ያኑርልን
@meazadocnet902
@meazadocnet902 2 жыл бұрын
AMEN +++
@Etsegi7
@Etsegi7 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት❤❤❤
@abisinia2771
@abisinia2771 2 жыл бұрын
ወላዲተን። ስንት ጊዜ እንዳዳመጥኩኝ___አጠግብ አልኩኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ለእኛም ሰምተን እንድንድን አይኔ ልቦናችንን ያብራልን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን።
@sabibelay8930
@sabibelay8930 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን መምህር
@firewawoke3376
@firewawoke3376 2 жыл бұрын
ማርያምን ልቤ ሀሴት አደረገች ምህራኖቻችን አባቶችቻችን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመንግስቱ ወራሾች ያድርግልን 🥰🥰🥰 እነሱ በስህተት ባያነሱት እኔ አልማርም ነበር ከዚህ በኋላ ቁጭ ብዬ እንድማር አድርጋቹህኛል !!! እናንም አባቶቻችን ሁሌ አስተምሩን ከተኩላው እንድንጠበቅ ! እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ንጽህት ድንግል ማርያም እናቴ ለኔ ስለተሰጠሽኝ እድለኛ ነኝ በፍጹም ልቤ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ምክኒያተ ድህነቴ ነሽና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bereketeabrufael1261
@bereketeabrufael1261 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰመልን መምህራቺን ሮዳስ እግዝኣብሔር ኣምላኽ ፀግኡ ይደርብን።
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 2 жыл бұрын
እስኪ ቢያንስ ይሄን ቪዲዮ እምናይ እንኳን ስለሀይማኖታችን ለማዎቅ እንጣር እስኪ።
@asnakegetnet7975
@asnakegetnet7975 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ስለሁሉም ነገር አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃገር ናት!!! ሃገርን ከነድንበሩ፣ ነፃነትን ከነክብሩ፣ ፊደልን ከነቁጥሩ እና በዓላትን ከነቀመሩ የያዘች የስርአት ሁሉ ምንጭ!!! እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነበር!!! መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር እስከመጨረሻይቱ ቀን ድረስ በህይወት፣ በጤና እና በእድሜ ጠብቆ በዚህች ኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ያጽናልን!!!
@ገኒሾTube
@ገኒሾTube 2 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን።
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 2 жыл бұрын
" አዎን አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ " ። የጌታዬ እናት !! እኔም በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀብሬ በትንሳኤው ተነስቻለሁና ትውልድ ነኝ ስለዚህም ብጽዕት ነሽ እያልኩ አመሰግንሻለሁ።
@tube6227
@tube6227 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ኦረቶዶክስ መልስ አላት #እቁ ልጆች አሏት ሊቃውንት አሏት #የተዋሕዶ ልጆች ውሻ በጮኸ ቁጥር አትበርግጉ ተረጋጉ እመኑ ፅኑ በእምነታችሁበዚች እቁና ንፅእት እምነት ሁላችንንም ያፅናን አሜን ✝️✝️✝️💒💒💒💐💐💐🌹🌹🌹👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰ሰላም ለሀገራችን !!!
@hopehope8661
@hopehope8661 2 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እመቤታችን የተመጠች የመለኮት ማደሪያ ንፅይት ቅድስት እንወድሻለን
@sishawgetachew572
@sishawgetachew572 2 жыл бұрын
ቃለሕይት ያሰማልን መጋቢ /ዶር ሮዳስታደሰ ።
@abebegena1177
@abebegena1177 2 жыл бұрын
መምህራኖቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አስበ መምሕራንን ያድልልን☝🙏🙏 እኛ ግን ለእውራነ ልቡና መናፍቃን መልስ ተጨንቀን ሳይሆን ስለ ድንግል እመቤታችን ፍቅርና ስለናንተ ስለ መምህራኖቻችን ጥልቅ እውቀትና ሃይማኖት ለራሳችን ትምህርት ከልቡና በመነጨ ፍቅር እናደምጣችኋለን❤🙏 ኑሩልን🙏🙏🙏
@mekiltnebyu6824
@mekiltnebyu6824 2 жыл бұрын
Gjzgzjgjzgjzgjzgjzgjzgjgzjgjgjzgzjjggjzgjgjzjgjzgjjggzjgzjgzjgjzjggjgzjgzjgzjgzjjggjzgjgjzgjzjgjzgjzgjzgjzgjjzjggjzgzjgjzgjgjzgzjgjzgjzgjzgjjggjgjzgjjzgzjgzjgjzgjgzjgzjgjgjzgzjgzjgzjgzjgjgjzgjzgzjgjzgjzgzjjgjggjzgjjggjzgzjgjjgzjjggjzgzjgjgjgzjgjzjggzjgjzgjzgzjgzjgzjgjzgjzgzjgjzgzj
@dikabamartiyaskisbel1985
@dikabamartiyaskisbel1985 2 жыл бұрын
ፓፓፓፓፓፓፓ ዋው ዋው ዋው እውነትም ኦርቶዶክስ መልስ አላት በወንጌል ቃል ነፍሴ ተደሰተች
@dadachewtagessa6463
@dadachewtagessa6463 2 жыл бұрын
የእነታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጀው አየለያን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@meseretmulugeta4507
@meseretmulugeta4507 2 жыл бұрын
ማርያምን ትሳል እና ታማልዳለች የሚለው ቃል በቃል ብታሳየን
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 2 жыл бұрын
አታማልድም የሚለውንስ ቃል በቃል ልታሳየን ትችላለህ ወንድም? ወንድሜ እኛ እናመልካታለን አላልን፣ ለምን እምነታችሁ ላይ ትኩረት አታደርጉም? ጌታ ቅዱስ መድሃኒት አለም ክርስቶስን በቅጡ ሰበኩ ጨርሱና ከዛ ሌላውን እንነጋገራልን። በአፍ ብቻ ወንጌል አውቃለው ብትል በተግባር የምታውቀውን ካልኖርክ ወንጌል ማወቅህ ለምን ነው? ወንድሜ እንዲሁ ወንጌል ማወቅ ብቻውን አያጸድቅም ቅዱስም አያሰኝም እውነተኛ ፈጣሪን በቅን ልቦናና በፍቅር እንዲሁም በፍርሃት ካልተቀበልከው። ባለህበት ጽና የኛን ለኛ ተውልን። እንዲሁ በመልካምነት የምታሰበንና መንገዱን ሰተዋል ብለህ የምታስብ ከሆነ በግብዝነት እና በመታበይ ሳይሆን በቅንነት ወደ እውነተኛው አምላክ ቅዱስ እየሱስ ጸሎት አድርግልን። ከዚህ ውጪ ምንም የምታደርገው ነገር የለም።
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@asnakech7666
@asnakech7666 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ደስ በሚል አንደበት የእመቤታችንን ክብር በሚገባ ገልጻችኋል ክበሩልን❤
@frontdeskcaravan3336
@frontdeskcaravan3336 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
@ሠናይትማርያምእናቴ
@ሠናይትማርያምእናቴ 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን መጽሐፍ ቅዱሱን ለክርክር ስለሚያነቡት አይገባቼውም ለእኔስ የእመ ብረሀን ፍቅሮ ባደርብኝ በበዛልኝ እና ባመሠገንኮት ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዋ የበዛላቼው አባቶች ሲያመሠግኖት መስማትም ትልቅ እድል ነው እግዚአብሔር ይመስገን✝️👏
@addishailu2735
@addishailu2735 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን! ያገልግሎት ዘመናችሁን አምላከ እስራኤ ይባርክልን!
@sonenegussie7129
@sonenegussie7129 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያዊት ያዋርሰልን
@hannaarega6694
@hannaarega6694 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር✝️
@yeyewendwessen3845
@yeyewendwessen3845 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@-bietaboy5405
@-bietaboy5405 2 жыл бұрын
ወይከውነከ ትፍሥሕተ ወሐሤተ ወብዙኃን ይትፌሥሑ በልደቱ ። የሉቃስ ወንጌል 1:14
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏ለኛ ለልጆቿ መዳሀኒታችን ናት 🙏💞🌹🙏 እመ አምላክ ቅድስት ድግል ማርያም ፍቅሯ በልባችን ጣህሟ በአደበታችን ይደርብን አሜን🙏🌹💞🙏
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 жыл бұрын
medehanitachen Mariam natech alalum eko please
@misganazeleke8467
@misganazeleke8467 2 жыл бұрын
ነፍስን ደሰ የሚያሰኘ ትምህርት።
@uaealain9484
@uaealain9484 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራች የእመቤታችን እረደትዋና በረከትዋ ይደርብን
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ምንም ቢሉ እመቤታችንን ከመጥላት አያስቆሙንም
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! በእውነት ወንድሞቼ ቃለህይወት ያሰማልን: እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ: ደስ ብሎኛል።
@webittamrat4690
@webittamrat4690 2 жыл бұрын
አባቶቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህን ለማያምኑት የመቅሰፈት መድሐኒት ነው። ይህን አዳምጠው ብዙ ነፍሶች እንደሚድኑ ውስጤ ይሰማዋል ። እግዚአብሔር ይህ ነገረ ማርያም በአባታችን አንደበት በጣም በሚጣፍጥ አነጋገር ከቅዱስ መጽሐፍ እየጠቀሳችሁ ስላስረዳችሁ ደግሜ ቃለ ሕይወት ያሰማል እላለሁ ይህን የሕይወት ቃል ሰምተን ለረካን በሙሉ እናመሰግናለን እናንተን አያሳጣን በክብር በፀጋ ያኑርልን ይህ አገላለጽ ከማር የበለጠ ይጥማል እና ብዙ ነፍሳትን እንደሚያድን አልጠራጠርም። አባቶቻችን በጣም እናመሰግናለን።
@ያሬድቱዩብ
@ያሬድቱዩብ 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቃችሁ አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብልጦ ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካችሁ በጣም እናመሰግናለን ❤🙏
@gedionhailu16
@gedionhailu16 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@ababumegersa8929
@ababumegersa8929 2 жыл бұрын
“ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6 (አዲሱ መ.ት)
@meazadocnet902
@meazadocnet902 2 жыл бұрын
Qerabena temare atefera wendema lebunahen enda Lediya yekefateleh.
@truth850
@truth850 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን thank you !!!!!!!!
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395
@saaraykngaadiseewaaltahaan7395 2 жыл бұрын
Waaqayoo saagale jireenyaa isin yaa dhaagechisuu dhugummati Dr mamer rodas qele eyote yasmalen 🥰🥰🥰🥰🥰😍
@tila8143
@tila8143 2 жыл бұрын
እንደ እናንተ ያሉ የዕውቀት የትህተና መምህራንን አያሳጣን። እግዚአብሔር ይስጥልን። ሰይጣን ለሚጋልባቸው መናፍቃን ልብ ይስጥልን።
@aregaassefa2059
@aregaassefa2059 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@asnakech7666
@asnakech7666 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@addisababa5210
@addisababa5210 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏🏾
@tadelaelfu
@tadelaelfu 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ ለተዋህዶ መልስ አላት። ቃል ህወሃትን ያሰማልን
@hailemaryamtegegn5551
@hailemaryamtegegn5551 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! አሜን!
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
የጌታዬ እናት እመ ወላዲ ት ቅድስት ድንግል ማርያም ምልክታችን መመኪያችን ፅላታችን ታቦታችን ፂዮን እናቴ እመቤቴ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል ሉቃስ1:48❤ መምህር ዶክተር ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ዳቢሎስ በሰወች ላይ አድሩ ቤትክርስቲያን ያምሳል 😢 መላእክት የሚያመሰግኑት ቅዱሳን የሚስግዱላት እንዴት እኛ ሃጢተኛች ብንሰግድላት ምንድን ነው ማርያም ሆይ እስግድልሽ አለሁ❤ መናፍቃን እራሳችሁን ቅዱስ ነን ሐዋርያት ነን ይላሉ አንዱስ እንደ መላእክት ክፍ ኑሩኝ እሄዳለሁ አለ😢😢 እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ
@mintwabamanmintwab3482
@mintwabamanmintwab3482 2 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ቅዱስ አግዚያብሕር ይስጥልን
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በእውነት 🙏🏿😘
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 2 жыл бұрын
አሜን እናታችን የቅዲሰተማርአም ልቦና ትሰጣአቸውመአምሕራአችን ቃለሕወት ያሰማአልን
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ
@DrNo-uu1ub
@DrNo-uu1ub 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን
@ىىمللم
@ىىمللم 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💒💚💚💚
@aziebtewelde1738
@aziebtewelde1738 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 Жыл бұрын
Amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@חוריטוולדה
@חוריטוולדה 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና
@meseretetinker1298
@meseretetinker1298 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠመልን
@wulude_dawit
@wulude_dawit 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለሕይወት ያሰማህ
@ሐይሚራያቲብ
@ሐይሚራያቲብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን🤲ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 2 жыл бұрын
Kale hiwoyen yasemalen !!! Bewnet mister yigeltale memher. Thank you!
@ymekuria1375
@ymekuria1375 2 жыл бұрын
WOW. Amazing God bless Dr.
@sewharegtiruneh31
@sewharegtiruneh31 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣መምህራችን!!!
@befkadufantu4882
@befkadufantu4882 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fasilderibe8705
@fasilderibe8705 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@elizabethketema2621
@elizabethketema2621 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@tamirattafesse2079
@tamirattafesse2079 2 жыл бұрын
እዉነት ሕይወት መንገድ እነ ነኝ ይላል . ኢየሱስ
@solomonasratie8575
@solomonasratie8575 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@fevita8774
@fevita8774 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@alem2334
@alem2334 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@egziharya4826
@egziharya4826 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የኔታ
@yizeshewalzeleke4821
@yizeshewalzeleke4821 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃሰማልን በሚገባን ቃል ትንትን አድርገው ስላስተማሩን እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️🌷
@papi7356
@papi7356 2 жыл бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነዉ። በቲዬሎጂ ት/ቤት Typology የሚባል የአተረጓጎም ስልት አለ። በትክክል ከተጠቀሙበት ጥሩ ነዉ ካልሆነ አደገኛ የአተረጓጎም ስልት ነዉ። ዶክተሩ ይህን ሰልት እየተጠቀመ ነዉ። በብሉይ ኪዳን የአገኘዉን ጥቅስ ያለአዉዱ ሀሳቤን ይገልፅለኛል እያለ ይስባል። በማርያምና በክርስቶስ መሀከል ያለዉ ልዩነት ዒምንት ነዉ በተወሀዶ። ሎጂክ ነዉ የሚናገረዉ ይህ ከተባለ ለዚህ ፃድቅ ለእሶማ ይገባታል። ችግር የለዉም ብትከብርም እናቱ ናት ጨዋታዉ በዉሸት አትክበርም ነዉ። በሰዉነቶ ፍፁም ሰዉ ናት። እናት አባቶ እንደማንኛዉ ሰዉ የወለዶት። እግዚአብሔር በዉስጦ ለማደር የሠራዉን ጥበብ ማወቅ ቢገባን ኖሮ ይፃፍልን ነበር። አሁን የበሬ ግንባር በማትሞላ ጭንቅላታችን ስንናበጠለጥል ያሳዝናል። ክርስቶስ ለማርያም ክብሮ ነዉ ማርያም አይደለችም ክብሩ። እሱን ከፍ እናርግ አራት ነጥብ ።
@solomonhaile4978
@solomonhaile4978 2 жыл бұрын
ስለ ማሪያም: ስለ ቅዱሳን ማብራሪያ ይህን ያህል ተሰጠ በጣም ጥሩ ።ጭራሽ መዳን በእነሱም እንደምገኝም ይመስላል። መድሐኒት ተብሎ የተጠቀሰበትን ሁሉ ከእየሱስ ክርስቶስ መድሃኒትነት ጋር አውዱ አብሮ ይሄዳል? ይሁን እሺ ብየ አለፍኩ ልበል መዳን በሌላ በማንም የለም የሚለውን ቃል ከዚህ ጋር ለምን አታብራሩም? እግዚአብሔር የመዳንን መንገድ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመንና ይህም መለኮታዊ አሰራር እና የእግዚአብሔር ሀሰብ አለምን በክርስቶስ ለመጠቅለል ያሰበበት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ታዲያ ቃሉ በግልፅ መደን በክርስቶስ ኢየሱስ እያለ እናቱ ስለሆነች; ቅዱሳን ስለሆኑ እያልን ግርግር መፍጠር ምንድን ነው? ግርግር ከፈጠር ንም ደግሞ በግልፅ ከተጸፈው ጋር አስታርቁልን። ወንጌል እየጮኸ ያለው ስለክርስቶስ ኢየሱስ እንጂ ስለቅዱሳንም አይደለም ስለማሪያምም አይደለም። አይ ማሪያምን ነው እያለችሁ የሚታስተምሩት ህልናችሁ እንዳይፈርድ ተጠንቀቁ። ሌሎች ደግሞ ትክክለኛውን የህልና መልስ ለማግኘት መጽሐፍ ቅዱስን እናንብብ። ከዚያ በኋላ ሌሎችን ስናነብ ለመግባባትም ቅርብ እንሆናለን። አዳም ;አብርሃም(አህዛብ በአንተ ይባረካሉ) ;ሙሴ (ህግ ተሰጠው) ህጉ ግን ማንንም አላጻቀም።ህጉ መጥፎ ሆኖ ነው? ሁሉ ሀጥአትን ሰርቷልና.... አንድ ሰው እንኳ እንዴት ህግን አይፈጽምም? እግዚአብሔርስ እንዴት ሰው ህግን በመጠበቅ እንዲድኑ አለገዛውም? እንደውም ሰው ንስሐ በመግባት በክርስቶስ እየሱስ በማመን ብቻ መዳን ሆነ ።ስለዚህ እግዚአብሔር ሀሰቡ ለምን ብለን ባማንጠይቀው መልኩ ህግን በመጠበቅም እንዳይቻል አድርጎ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን እንድንፀድቅ አደረገው። ስለዚህም እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ እየሰራ የነበረው መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ስለዚህ ወንጌል ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ከሆነ ስለሌለው መነገር ሀጥአት ባይሆንም መጮህ ያለብን ለማን ነው? እግዚአብሔርስ ሀሳብ ለማን እንድንጮህ ነው? የመደኑንስ መንገድ እንድሁ በማሪይምም; በቅዱሳንም; በኢየሱስም እያልን ችላ የሚንለው ጉዳይ አይደለም። እኔ ግን መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት የተሰጠን ስም ኢየሱስ ነው : እና የእግዚአብሔር ሀሰብም አለም ሳይፈጠር በፊትም የመዳን መንገድ በክርስቶስ ኢየሱስ በልጁ እንደሆነ (ሮሜ: ገላትያ:ሐዋ ሥራ) በግልፅ እስከተቀመጠ ድረስ ሌሎች ሁሉ ከዚህ ጋር የሚጋጭ መሆን የለበትም። አለበለዚያ ይህንን ሰይነካ ሌላውን ማብራራት ከንቱ ድካም ብቻ ሳይሆን የስህተት ትምህርት ም ነው።
@mekonnenabera9532
@mekonnenabera9532 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@abudesta9076
@abudesta9076 2 жыл бұрын
You are Amazing teacher Thank you so much . God bless you 🙏🙏🙏
@Tewahedo356
@Tewahedo356 2 жыл бұрын
amen kal hewot yasmalen abatachen.
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
ሰይጣን ስለ እመቤታችን መጥፎ ነገር ቢናገር ምን ይደንቃን ጴጤ እኮ ሰው መሳይ ሰይጣን ናቸው እመቤታችንን ይቅርታ ጌታ አማልጅ አይደል እሚሉት በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን💒👏🌾
@Birhan0121
@Birhan0121 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@AAb1977
@AAb1977 2 жыл бұрын
Over 30 years ago when I was in sudan i did remember like yesterday before I wake up early morning i did saw her face close to eyes i did wake up. Their is nothing so far beautiful woman close to compassion like her period. How do you describe about rock formations inside just by looking at? Some one may think she is ordinary Jewish woman BUT she is exceptional very beautiful woman i haven't seen like her it's true. She saved me all ways etc i am extremely lucky & great full forever to virgin Mary.
@ababumegersa8929
@ababumegersa8929 2 жыл бұрын
“በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል የሚገባ ሁሉ ይድናል፤ ይገባል፤ ይወጣልም፤ መሰማሪያም ያገኛል።” - ዮሐንስ 10፥9 (አዲሱ መ.ት)
@tem2023
@tem2023 2 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin!
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 2 жыл бұрын
Kale Hiwete Yasemalene
@solomonhaile4978
@solomonhaile4978 2 жыл бұрын
ስለ ማሪያም: ስለ ቅዱሳን ማብራሪያ ይህን ያህል ተሰጠ በጣም ጥሩ ።መዳን በእነሱም እንደምገኝም ይመስላል። መድሐኒት ተብሎ የተጠቀሰበትን ሁሉ ከእየሱስ ክርስቶስ መድሃኒትነት ጋር ማንሳት አውዱስ አብሮ ይሄዳል? ይሁን እሺ ብየ አለፍኩ ልበል መዳን በሌላ በማንም የለም የሚለውን ቃል ከዚህ ጋር ለምን አታብራሩም? እግዚአብሔር የመዳንን መንገድ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመንና ይህም መለኮታዊ አሰራር እና የእግዚአብሔር ሀሰብ አለምን በክርስቶስ ለመጠቅለል ያሰበበት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ታዲያ ቃሉ በግልፅ መደን በክርስቶስ ኢየሱስ እያለ እናቱ ስለሆነች; ቅዱሳን ስለሆኑ እያልን ግርግር መፍጠር ምንድን ነው? ግርግር ከፈጠር ንም ደግሞ በግልፅ ከተጸፈው ከዚህ ከጠቀስኩት ጋር አስታርቁልን። ወንጌል እየጮኸ ያለው ስለክርስቶስ ኢየሱስ እንጂ ስለቅዱሳንም አይደለም ስለማሪያምም አይደለም። አይ ማሪያምን ነው እያለችሁ የሚታስተምሩት ህልናችሁ እንዳይፈርድ ተጠንቀቁ። ሌሎች ደግሞ ትክክለኛውን የህልና መልስ ለማግኘት መጽሐፍ ቅዱስን እናንብብ። ከዚያ በኋላ ሌሎችን መጽሐፍት ስናነብ ስህታቱን እናውቀለን ለመግባባትም ቅርብ እንሆናለን። ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ስህተት ነው ስባል ለመጽሐፍ ቅዱስን ብዙ እውቀት የለኝም እያልን ስለ ሌሎች መጽሐፍት ስህተት ስወራ ድንጋይ ማንሳት ምን የሚሉት ህሊና ነው። ስህተት ከሆነ ሰከን ብሎ ማስረዳት ነው ።ሰምው ሰምቶ ጥያቄ ይጠይቀችሁ።እድል ስጡአቸው እኛስ ከእናተ እየሰመን ጥያቄ እየጠየቅንና ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር እያማሰከርን እውነቱን እየለየን ማወቃችን ምኑ ጋር ነው ሀጥአቱ።ማንም ማንንም ጎትቶ የሚያመጣም የሚወስድም የለም።ኢየሱስ ሁለት ሁለት አድርጎ ላካቸው አይልም ? ካልተቀበሉአች ትቢያ ... ታዲያ እነዚያ ሰፈረችን ድረስ ለምን መጠችሁ ብለው በድንጋይ ያለመውገረቸው ትክክል አልነበሩም ማለት ነው? ኢየሱስስ መላኩ ስህታት ነው ማለት ነው? ለምን በሃይማኖታቸው ይልካል? በራሱ ምኩራብ ብቻ አያስተምርም ነበረ? አዳም ;አብርሃም(አህዛብ በአንተ ይባረካሉ) ;ሙሴ (ህግ ተሰጠው) ህጉ ግን ማንንም አላጻደቀም።ህጉ መጥፎ ሆኖ ነው? ሁሉ ሀጥአትን ሰርቷልና.... አንድ ሰው እንኳ እንዴት ህግን አይፈጽምም? እግዚአብሔርስ እንዴት ሰው ህግን በመጠበቅ እንዲድኑ አለገዛውም? እንደውም ሰው ንስሐ በመግባት በክርስቶስ እየሱስ በማመን ብቻ መዳን ሆነ ።ስለዚህ እግዚአብሔር ሀሰቡ ለምን ብለን በማንጠይቀው መልኩ ህግን በመጠበቅም እንዳይቻል አድርጎ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን እንድንፀድቅ አደረገው። ስለዚህም እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ እየሰራ የነበረው መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ እንደሆነ እናያለን። ስለዚህ ወንጌል ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ከሆነ ስለሌለው መነገር ሀጥአት ባይሆንም መጮህ ያለብን ለማን ነው? እግዚአብሔርስ ሀሳብ ለማን እንድንጮህ ነው? የመደኑንስ መንገድ እንድሁ በማሪይምም; በቅዱሳንም; በኢየሱስም እያልን ችላ የሚንለው ጉዳይ ነው?። እኔ ግን መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት የተሰጠን ስም ኢየሱስ ነው : እና የእግዚአብሔር ሀሰብም አለም ሳይፈጠር በፊትም የመዳን መንገድ በክርስቶስ ኢየሱስ በልጁ እንደሆነ (ሮሜ: ገላትያ:ሐዋ ሥራ) በግልፅ እስከተቀመጠ ድረስ ሌሎች ሁሉ ከዚህ ጋር የሚጋጭ ከሆነ ስህተት ነው። አለበለዚያ ይህንን ሳያስታርቁ ሌላውን ማብራራት ከንቱ ድካም ብቻ ሳይሆን የስህተት ትምህርትም ነው። ጥያቄው እላይ የተጸፈውን ምን እናድርግ? ሁለቱም ልክ ነው ብለን እንመንን? የዘለለም ሕይወት መደኛ መንገድ አንድ ብቻ ነው።እሱም ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ስለ ቅዱስ ጰውሎስ ገድል ;ስለማሪያም ; ስለመለዕክት ምንም ያክል ባውቅና ባወራ መደን አይሆንልኝም። እነዚህን ሁሉ እግዚአብሔር የተጠቀመቸው በልጁ እየሱስ ክርስቶስ ሰዎች አምነው እንድድኑ ነው። ይህን የእግዚአብሔርን አሰራር አለመቀበልና አለመታዘዝ እግዚአብሔር እናውቀዋለን እያሉ ክርስቶስን እንደሰቀሉ አባቶች እንዳንሆን ተራጋግተን እንማማር። ክብራችን ተነካ እያልን ዛቻ አናብዛ የማናችንም ክብር ከእግዚአብሔር ልጅ ክብር አይበልጥም። እሱ ግን እንዲህም ሆኖ በሚያውቁቱም በማያውቁትም ፊት ስተፉበት; ራቁቱን ስሆን ክብሬን አላለም።
@kiru2127
@kiru2127 2 жыл бұрын
yene wenedem selehasabehe teyaqewochen endimelesulehe ena lebehen kefeteke lemesemat endihum leneterekena lecheqecheqe sayhon bemasereja mawrate metefelege kehon kemiawequ sewoche gar lagenagnehe... bemeseretu gen ene kalegne teneshe eweqet teneseche yemelehe neger binor beqedesenachew mnm bileyayoum egna yamaledunal yemenelachew hulu mimaledut selehulu leteseqelew getachen medehanitachen eyesus keresetose nw... manyam amelekugne alalechem lelochum endezaw... yelequnem endenakeberachew metsehafeqeduse yasetemeral tsedeqen ena bereketachewen egeziabeher kasebelachew egna benakeberachew demo benesu tselotena meleja mehereten enagegnalen malet nw... metsehaf mesale merafe 10 quter 6 ena 7 lay tagegnewaleh... kelay lemegeletse gen endemokerekut beqena lebe lememar felagote kalehe ahunem orthodoxawitua betekeresetyanachen melese alate... tegeset norohe kanebebekew fetari yakeberelegne lantem meredatenena ferajeneten aqumehe endew bateqeyer enkuan lemeredate gabeziahalew
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
#meharene Ab #መሐረነ ኣብ ዘደብረ ኣባይ
21:19
ኦርቶዶክስ መልስ አላት
Рет қаралды 6 М.
ሙሴ የተመለከታት በእሳት ያልተቃጠለችው ቁጥቋጦ (ዕፀ ጳጦስ)
14:50
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 200 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН