KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
MK TV || 20ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት || ሰዎችን (አጥማቂያንን) መከተል በቤተክርስቲያን አስተምህሮ እንዴት ይታያል ?
1:21:58
ሮሜ 8፡34 | ስለ እኛ የሚማልደው | መምህር ያረጋል አበጋዝ
1:06:45
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Сестра обхитрила!
00:17
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
MK TV || 20ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት || ምክረ አበው || የፈሪዎች ጥያቄ
Рет қаралды 64,877
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 496 М.
Mahibere Kidusan
Күн бұрын
Пікірлер: 172
@GebrekidanShiferaw
Жыл бұрын
ፈጣሬ እናንተን ያቆይልን በእውነት አባቶቻችን እናንተ የቤተክርስቲያን ሊቃውንትን ካጣን እኛ ባዶ ቅል ነን በእውነት
@RMetica
4 ай бұрын
አሜን፫🙏
@ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ
Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራክያቹህ አይለየን
@hailuasmarearage2519
Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ያረጋን እጹብ ድንቅ መልስ ነው !!!
@ወለተኢየሱስሻሼ
Жыл бұрын
በእውነት ለብጹዕ አባታችን እና ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
@egziharya4826
Жыл бұрын
ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሊቀ ጳጳስ እንዴት ናቸው ጤናቸውን ክፉ አይንካብን ለቤተክርስትያን ለሀገር ለምእመን እንዳለቀሱ ትንሳኤው ሳያዩ እንዲህ እንዳለቀሱልን ምንም አይሁኑብን ጌታ ሆይ አባታችንን አደራ።
@henokaschalew7035
Жыл бұрын
amen
@ብሥራት
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን
@mesretasfaw464
Жыл бұрын
ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያቆይልን መምህሮቻችንን ያቆይልን ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ዝዝዝዝ ሰብስክራይብ አድርጉ👍👍👍👍👍
@tigist1887
Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰኝ ቃል ህይወት ያሰማልን
@የሽወርቅዘተዋህዶ
Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብፁዕ አባታችን። እንድኹም መምህራኖቻችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን። እድሜ ይስጥልን።
@አማላጀድንግልአማላጀ
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰኝ 🤲🤲ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🤲✝️💒❤️
@asfawkiros2952
Жыл бұрын
Ante ewntenga diacon neh egzabher abzto yibarekeh
@siniduteklemariam6012
Жыл бұрын
Kal-hiywet. Yasemalen. Abatachine. Ewenet. Newe. ABATACHINE
@haymanottesfa9341
Жыл бұрын
ሰሜን ወሎ ሐገረ ስብከት እድለኞች ነን፡፡ አቡነ ቄርሎስንና አቡነ ኤርምያስን የሰጠን ቅድስት ሥላሴ ይመስገን፡፡
@Raheel123-c4t
Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችንበእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@aelbetesebmedia8432
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን! በረከት ይድረሰን አባታችን!
@enkumariam5461
Жыл бұрын
እንደ ብጹዕ አባታችን ዓይነት በእውቀትና በትህትና ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር አምላክ አያሳጣን ❤❤❤
@mesismart1332
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤርምያስ ቡራኬዎ ይድረሰን: ዲ/ን ያረጋል መምህራን ሌሎቻችሁንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን: መህበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን:
@bkagimengesha
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እናተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።
@besufekadsiyabara9332
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በተለይ ፖለቲካ ከእምነት አኳያ የተገለፀበት መንገድና አስተያየት በጣም ብስለት የተሞላበት ነው። ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
@ሰብሌእያስ
Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን!! ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን።
@Raheel123-c4t
Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@khadijamalki2266
Жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለህይወትያሰማልን እድሜናጤና ያድልልን ቸሩእግዚአብሔር
@Worldleadersbirthday2023
Жыл бұрын
Yemidenk sira new yemeteserut . Kidusanin yakeberachihu! Yemetakeberu kidusan!🙏 kiber yestlen.
@Solomoneshetie-m4i
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@ayeleolika639
Жыл бұрын
Sagalee jireenyaa isin haa dhagessisu.Bara tajaajila keessaniis isiniif haa eebbisu.Nutis barannee firii hedduu kan itti agarsiisnu nu haa taasisu.Ameen!
@basbosabasbosa7917
Жыл бұрын
Kilehiyiwot yisemaln bitihi abatichn biraketwo yidrsen❤❤❤
@egzyabharyemsegaamene3675
Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን መምህራኖቻችን በእውነት እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
Жыл бұрын
🎚⛪️ በአባታችንና በመምህሮቻችን እጹብ ድንቅ የኾነ ትምህርት ሰምቼ መንፈሴ ታደሰ ለአባታችን ናለ መምኅሮቻችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🥰🌹🌹🌹❤️❤️❤️🥰
@amsalfaisal3200
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን መምህሮቻቸን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን/፫/ መህበር ቅዱሳን በርቱልን
@ArmanMalik-db1ey
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን
@meselechzedingilds9618
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻንን ግሩ ነው በእውነቱ ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
@Hanayemaryiamlijj
Жыл бұрын
ብፁእ አባታችን አቡነ ኤርምያስ ቡራኬዎት ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩን።
@Raheel123-c4t
Жыл бұрын
ቸሩ አምላካችን እኛን ወጣቶቼን ለፍሬ እድንበቃ ይርዳን
@Hanayemaryiamlijj
Жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስን በረከታችሁ ይደርብን ።በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ አምላካችን ይርዳን በልቦናችን ያሳድርብን።
@asnakech7666
Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ብጹዕ አባታችን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን።
@Eyerusalembini
Жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ጥያቄና መልስ ነበር ለአባቶቻችን እና ለወንድም መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🤲
@አበባወለተመድኅን
Жыл бұрын
በእውነት የቅዱሳን አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥልን ያቆይልን ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችነን ይጠብቅልን እኛንም በሃይማኖታችን ያጽናነ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን አሜን ብፁዕ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን አሜን አሜን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን! እስክመጣ ቢቆይ ብወድስ ለተባለዉ አሁንም ድረስ ለተሰወረዉ እና ሞትን ያልቀመሰዉ፤ እስከ ቀራኒወ መስቀል ስር ተከትሎ እየሱስ እናቱን እመቤታችንን በሱ አማካኝነት እነኃት እናትህ ተብሎ እንድንሰጥ ምክንያት ለሆነን፤ እየሱስ የሚወደዉና በመልክም በጣም ለሚመስለዉ፤ በፍጥሞ ደሴት ሰባት አመት በግዞት ብቻዉን ታስሮ ከሰባት ዓመት በኃላ የእግዚአብሔር መላክ ለተገለጠለት፤ ኃላም በመላኩ አጋዝነት ዮሀንስ ራይን በመፃፍ የዓለምን መጀመሪያ እስከ መጨረሻዉ ድረስ የነገረን ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ ለተባለዉ ሐዋሪያ አባታችን እንኳን አደረስወት። ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነዉ። በቅን ልቦና ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።!!
@ሀብታምወለተሚካኤል
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብፁ አባታችን ቡራኬዎ ትድረስኝ አባቶቼ ቃለሒዎት ያሰማልን አሜን መምህር አስተራየ እና መምህር ሚስጥሩ በስጋ አባት እና ልጅ ናቸዉ??? በራያ በኩልም እስኪ ትምህረተ መንፈሳዊ ይሰጥልን ኧረ እባካችሁ ፈጣሪያችንን ይወቁ
@emushemush4070
Жыл бұрын
ብፁእነቶ በረከቶ ይድረሰን
@ayeleolika639
Жыл бұрын
ይህንን የህይወት ማዕድ የመገበን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። ዕንቁ የቤተክርስቲያን ሀብቶች ናቸውና ከእግራቸው ስር ቁጭ ብለን መማር ይኖርብናል።ቃለ ህይወት ያሰማልን።መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን።
@habtomgebrewold296
Жыл бұрын
ቃል ሕይዎት ያስማላና
@meskeremnisrane5515
Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶት ይደርብን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@solomont9371
Жыл бұрын
በርቱ ኣባቶች ታላቅ እውቀት እና ጥበብ ነው ያስተላለፋችሁት በርቱ
@haileabebe2393
Жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን🙏❤
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን! እስክመጣ ቢቆይ ብወድስ ለተባለዉ አሁንም ድረስ ለተሰወረዉ እና ሞትን ያልቀመሰዉ፤ እስከ ቀራኒወ መስቀል ስር ተከትሎ እየሱስ እናቱን እመቤታችንን በሱ አማካኝነት እነኃት እናትህ ተብሎ እንድንሰጥ ምክንያት ለሆነን፤ እየሱስ የሚወደዉና በመልክም በጣም ለሚመስለዉ፤ በፍጥሞ ደሴት ሰባት አመት በግዞት ብቻዉን ታስሮ ከሰባት ዓመት በኃላ የእግዚአብሔር መላክ ለተገለጠለት፤ ኃላም በመላኩ አጋዝነት ዮሀንስ ራይን በመፃፍ የዓለምን መጀመሪያ እስከ መጨረሻዉ ድረስ የነገረን ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ ለተባለዉ ሐዋሪያ አባታችን እንኳን አደረስወት። ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነዉ። በቅን ልቦና ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።!!
@mulatud10
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@gnnynrrr3445
Жыл бұрын
የብጹዕነታቸው ቡራኬ ይድረሰን ለአባቶቻችን ሊቃውንት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@hayleyesusabebe4949
Жыл бұрын
💙May god bless us all Orthodox church & christians, baptised ⛪💚💛❤️
@saragashaw8879
Жыл бұрын
አባቶቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏 እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ❤🙏
@ስደተኘዋነኝ
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@destatesfaye4373
Жыл бұрын
ብራኬዎ ይድረሰን ይድረሰን ብፁዕነታቸው ለመምህሬቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
Жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቸ
@KerstoseAimlaky
3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን የዴንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ከእትዮጵያ ምድር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መዳኃት ቅድስት ሥላሴ የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን
@sisayg5357
Жыл бұрын
አባታችን በረከተወ ይድረሰን! ትዳር የማህበረሰብ ዋናው መሰረት ስለሆነ በ ይበልጥ ጊዜ ሰጥተው ስላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን! ዲያቆናት (መምህራን )ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን :: እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ :: ምክር እና ተግሳፅችሁን ሰምተን እንደቃሉ እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
@addishiwotteklu4530
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@የቅዱስስላሴልጆችማህበር
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የአባታችን ቡራኬ ይድርሰን
@ብሥራት
Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችሁም
@KerstoseAimlaky
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ የቅዱሳን ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለበት የቡፁአን አባቶቻችን አምላክ ቅድስ ዮሐንስ አባት እግዚአብሔር እናመሰግናለን አሜን ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን
@jerusalemkule8831
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ቡራኬዎ ይድረሰን ኡፍፍፍፍ አባታችን እግዚአብሔር ይስጦት በተለይ ስለ ፓለቲካው
@ribkazeneberibkazenebe5078
Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩን መምሕራኖቻችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
@Efriemfe
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ብጹዕ አባታችን እንዲሁም መምህራን እህት ወንድማቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ለሁላችሁም ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን ሊቃውተ የቤተክርስቲያን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genetchristian8222
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን☦️❤️🥰👏👏👏
@kalkidangobezie4078
Жыл бұрын
አባቶቻችን ቡራኬወቻችሁ ይድረሰን
@yabtsegadaniel9808
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ያረጋል ስለ ክርስትና ህይወት በሰፊው ያስተምረን ዘንድ ፕሮግራም አዘጋጁልን
@serkalemdinsa861
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@tadessetiruneh1916
Жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayuwas2751
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኪዎ ይድረሰን
@martatefera3422
Жыл бұрын
በርቱ
@Haregi849
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@yosiefsisay454
Жыл бұрын
ርዕሱ መልካም አደለም፡፡ ወይ ቤተ እግዚአብሄርምግባረ ጥፉ ሆነን ፡፡
@yeneneshyared934
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶት ይድረሰን
@emano5974
Жыл бұрын
አቤት መታደል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም ብራኬወት ይድረሰን አባታችን
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
Жыл бұрын
መምሕሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን👏👍
@dawitgirmay3594
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@ayenatadsie1227
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰኝ ።🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MeazaTegegn
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ቡራኬው ይድርብን አባታችን
@melishewsisay1911
Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
@haymanotyimer5481
Жыл бұрын
በስመ አብ እጹብ ድንቅ ነው። በረካታቹኽ ይደርብን አብምቶቼ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን
@yisaktadese8837
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል ጉባኤዉ
@SamsungA-nb7fy
Жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአባታችን ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ በረከት ይደርብን አሜን
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን! እስክመጣ ቢቆይ ብወድስ ለተባለዉ አሁንም ድረስ ለተሰወረዉ እና ሞትን ያልቀመሰዉ፤ እስከ ቀራኒወ መስቀል ስር ተከትሎ እየሱስ እናቱን እመቤታችንን በሱ አማካኝነት እነኃት እናትህ ተብሎ እንድንሰጥ ምክንያት ለሆነን፤ እየሱስ የሚወደዉና በመልክም በጣም ለሚመስለዉ፤ በፍጥሞ ደሴት ሰባት አመት በግዞት ብቻዉን ታስሮ ከሰባት ዓመት በኃላ የእግዚአብሔር መላክ ለተገለጠለት፤ ኃላም በመላኩ አጋዝነት ዮሀንስ ራይን በመፃፍ የዓለምን መጀመሪያ እስከ መጨረሻዉ ድረስ የነገረን ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ ለተባለዉ ሐዋሪያ አባታችን እንኳን አደረስወት። ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነዉ። በቅን ልቦና ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።!!
@abrehamketema
Жыл бұрын
ለአባታችንና ለመምሕሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tafachetube3755
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@workeneshshumet7454
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ የሚገስፅ አባቶቻችን ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@satsshdjs4340
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዉትን የሰማልን ለአባቶቻችን
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በርክታቸው ይደርብን
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
ቡራኬወት ይድረሰን አባታችን 🙏🏿
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
Жыл бұрын
አባቶችቻን ይፍቱን ይባርኮን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ቃለህወት ያሰማልን👏
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህራኖቻችን 🙏
@PlayTube9
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!
@mulutesfaye4220
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብረክተዎት ይድረሰን አባታችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻን
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
Жыл бұрын
እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ
@yezinamulu6727
Жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhirwechachin bereketachihu yideribin
@fnti2276
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@woinshetteshome4943
Жыл бұрын
ብፁእ አባታችን ብሯኬዎ ትድረሰን። አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@Hiyawsim
Жыл бұрын
አሜን! እስክመጣ ቢቆይ ብወድስ ለተባለዉ አሁንም ድረስ ለተሰወረዉ እና ሞትን ያልቀመሰዉ፤ እስከ ቀራኒወ መስቀል ስር ተከትሎ እየሱስ እናቱን እመቤታችንን በሱ አማካኝነት እነኃት እናትህ ተብሎ እንድንሰጥ ምክንያት ለሆነን፤ እየሱስ የሚወደዉና በመልክም በጣም ለሚመስለዉ፤ በፍጥሞ ደሴት ሰባት አመት በግዞት ብቻዉን ታስሮ ከሰባት ዓመት በኃላ የእግዚአብሔር መላክ ለተገለጠለት፤ ኃላም በመላኩ አጋዝነት ዮሀንስ ራይን በመፃፍ የዓለምን መጀመሪያ እስከ መጨረሻዉ ድረስ የነገረን ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ ለተባለዉ ሐዋሪያ አባታችን እንኳን አደረስወት። ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነዉ። በቅን ልቦና ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።!!
@haregewainfisseha5971
Жыл бұрын
Amen! Amen! Amen!
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን ብፁን አባቶች እግዚአብሔር አምላካችበቸርነቱ በ ምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሤለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አር ባእቱ እንሠሣት ሤለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሥለ ሠባቱኪዳን ሡራፌል ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ቅዱሥ ጊወርጊሥሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሤለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዲሥ ሢላሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥርሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሤለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ማርያምእ ንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሤለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@keriyamohammed691
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 ቅር ያለኝ ጥያቄዎቹ ናቸው። እኝህን የመሰሉ ሊቃውንት ከአቀረባችሁ አይቀር ነገረ ኃይማኖት ላይ ያተኮረ ጥያቄ ቢኾን ጥሩ ነበር።
1:21:58
MK TV || 20ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት || ሰዎችን (አጥማቂያንን) መከተል በቤተክርስቲያን አስተምህሮ እንዴት ይታያል ?
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 22 М.
1:06:45
ሮሜ 8፡34 | ስለ እኛ የሚማልደው | መምህር ያረጋል አበጋዝ
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 96 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
1:14:56
#new🔴ሰው እንደዚህ ነው||ምክረ አበው - በምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም #kendil_media @Kendilmedia @kendilShorts #ቀንዲ
ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret
Рет қаралды 28 М.
51:14
EOTC TV | የድንግል ማርያም መልክ የአምላክን መልክ ይመስላልን?
EOTC TV
Рет қаралды 50 М.
54:06
MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ''አባቶች ሐሰተኛ ሰዎችን እውቅና መስጠት የለባቸውም''
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 81 М.
21:19
#meharene Ab #መሐረነ ኣብ ዘደብረ ኣባይ
ኦርቶዶክስ መልስ አላት
Рет қаралды 6 М.
59:28
EOTC TV | ዐውደ ስብከት | እኛም ጥያቄ አለን? የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል !
EOTC TV
Рет қаралды 23 М.
1:01:07
🔴 "መጽሐፍ ቅዱስ ተሸክመው የሚዞሩ!" ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ! | ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር) | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 73 М.
43:29
MK TV ምክረ አበው በ18ኛው ሐዊረ ሕይወት ላይ የቀረበ // ክፍል አራት
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 11 М.
57:12
ለብዙ ጥያቄዎች መልስ|በዲያቆን ብርሃኑ አድማስ እና በዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
ርቱዓ ሃይማኖት2
Рет қаралды 21 М.
1:03:31
#New🔴በሁለት ሲኖዶስ ተከፍለን ኖረናል ||መምህር ብርሃኑ አድማስ || አስደናቂ ትምህርት | # Memher Birhanu Admas @akufada media
Akufada Media - አኩፋዳ ሚዲያ
Рет қаралды 34 М.
1:21:29
MK TV || "ቦሩ ሜዳ" ክፍል ፫ || "ለምዕራባዊያን ሴራ ሐሰተኛ አጥማቂያን መሳሪያ አልሆኑም ወይ ? "
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 69 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН