EOTC TV | የሰንበት እንግዳ እማሆይ ጽጌማርያም

  Рет қаралды 6,334

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@-sewasiwtube6354
@-sewasiwtube6354 Жыл бұрын
የብዙ ፍሬዎች መገኛ የሆነውን ተቋም እስከማቋቋም መድረስዎ እጅግ ድንቅ ነው። ይኽንን ሁሉ ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ዕድሜና ፣ ጤናውን ፣ ጽጋውን አብዝቶ ያድልልን። አሜን።
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m Жыл бұрын
አቤት ግሩም ድንቅ ነው እውቀትን ከትህትና የያዙ❤ ደግሞ ክርስቲያን ሰነፍ አይደለም የሚለውን በእርሶ አይቻለሁ
@aynalemmelesse4199
@aynalemmelesse4199 Жыл бұрын
ትህትናን ከነሙሉ ክብሯና ማዕረጏ ምን እንደምትመስል ማየት ለሚፈልግ ይህን ቃለ መጠይቅ ይመልከት! የእኔ እናት! ብፁዓን የተባሉ አባቶቻችን ፀጉር የመሰንጠቅ ያህል አጥንት ቆጠራ ውስጥ ገብተው በእናቴ ከዚህ በአባቴ ከዚያ እየተባባሉ በሚሻኮቱበት ዘመን ለእውነት የተጠሩ ክርስቶስን የመሰሉት ደግሞ እንዲህ እንደእናታችን "መነኩሴ እግር እንጂ ሀገር የለውም" ብለው ጠያቂው ምን ቢያፋጥጣቸው እንኳን ትውልዳቸውንና እድገታቸውን ቀርቶ የተማሩትን እንኳን ከመግለጽ ተቆጥበው ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ ይላሉ:: እማሆይ ይህን ት/ቤት እዚህ ለማድረስ በምን ዓይነት ፈተና ውስጥ እያለፉ እንዳሉ መንገድዎ እንዴት ፈታኝ እንደሆነ ለመንገር ከባድ ነው:: ግን ደግሞ የፅናት ምሳሌ ሆነው እዚህ አድርሰውታል: የተማመኑበት አምላክ ፍፃሜውን ያሳይዎ:: በረከትዎ ትድረሰኝ:: የምትችሉ ሁሉ ይህን የት/ቤት ፕሮጀክት ብታግዟቸው ዋጋችሁን አታጡም!
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-tx3fj2py8i
@user-tx3fj2py8i Жыл бұрын
ቃል የለኝም የእማሆይን ሁለእንተና ስብእናቸውንና ጥበበኛቸውን ለመግለፅ:: እግዚአብሔር አሁንም በጥበብና በሞገስ ያሳድጎት:: በርኮትዎም ይድረሰኝ::
@etabezgebretsadik3763
@etabezgebretsadik3763 Жыл бұрын
እማሆዪ የኔ መልካም እናት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን !!
@tsegayeteklemariam7676
@tsegayeteklemariam7676 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ። እድሜና ጤና ይስጣችሁ። እንደናንተ እራሱን ክዶ ክርስቶስን መስሎ ለሀገርና ቤተክርስትያን ዕድገት የሚሰራ ያብዛልን። ግብጽ ለ12 ጊዜ ያህል ተመላልሼ ያየሁትን የልማት ሥራ በሀገሬ በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን። እንዲህ ዓይነት ቃለመጠይቅ ሲደረግ በመጨረሻ ሙሉ አድራሻ ቢቀመጥ መልካም ነው። የዚህንም አድራሻ አስቀምጡልን።
@aynalemmelesse4199
@aynalemmelesse4199 Жыл бұрын
@Tsegaye Teklemariam. EOTC ጥሩ ፕሮግራም አቅርበው የሚረዱበትን መንገድ ግን አለማስቀመጣቸው ያሳዝናል:: እኛም ከአሁን በፊት ጠይቀን ስልክ አንፅፍም ብለውን በሰው በሰው አፈላልገን ነው ያገኘናቸው:: በጣም ሊረዱ የሚገባቸው ልዩ እናት ናቸው:: የመርዳት ፍላጎቱና አቅሙ ካለዎ እኔ አድራሻቸውን ልሰጥዎ እችላለሁ
@amentedese8865
@amentedese8865 Жыл бұрын
እማሆይ ፅጌ ማርያም የኔ እናት የኔ እናት ሳዮት አለቀስኩኝ የት እንደማዉቅዎ ያዉቃሉ እማ ሆይ በሰበታ ጌቴሴማኒ ገዳም ሳሉ የስነምግባር መምህሬ ነበሩ አቤት የዛኔ ሁሉም ነገር ልክ እርስዎ እንደነገሩን ነዉ አለም ልክ እንደ ሚተን እንፋሎት ናት እኛ ግን የዛኔ የምንሰማዉ በጆሮአችን ብቻ ነበር ነጭ ዉረቀት ነበርን አንድ ክፍል ዉስጥ ስብስብ ብለን ሲያስተምሩን በስስት ነበር ሚያዩን ለምን እንደሆ አሁን ነዉ የገባኝ አለም ውስዳ ንንፅህናችንን ስትቀማን በሀጥያት ስታቆሽሸን ስታንገላታን እየታዮት ነበረ እኛ ምኑ ገበቶን በሰአቱ ግን በጣም እንዉዶት ነበረ ገቢ ውስጥ ካገኘኖት በሰመአብ አናሳልፎትም ነብር የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለትዉልድ ለሰዉ ልጅ ነብስ በጣም ይጨነቃሉ ያዝናሉ ልቦት ይደማል ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስለን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ግሩም ነው,ቃለ,ህይወት ያሰማልን
@amanuelderebe7630
@amanuelderebe7630 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጸሎታችሁ ይድረሰን በእውነት ሁሉን የእርሱ ፈቃዱ ይሁን ብሎማመን ለሁሉም ውጤት ነው በጣም ልዩ ተግባርነው ከገዳማት ይለያል ሊበረታቱ ይገባል ሀገር በእንደዚህ ሁኔታ በትቀጥል እንዴት ይሆን ነበር
@DdggFdfh
@DdggFdfh Жыл бұрын
ቃለህይዉት ያሰማልን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
እማሆይ እናታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን🌺🌺🌺💐💐💐🌻🌻🌻
@woldeufo2339
@woldeufo2339 Жыл бұрын
AMEN YKBER YMESGEN
@heyabapp1603
@heyabapp1603 Жыл бұрын
ኣሜን እማሆይ እግዚኣብሄር እንደናተ ይብዙልን ለእኛም ይጸሉይሉኝ እናቴ በገዳም ያሉት እናቶች እድሜ እና ጸጋ ይብዛላቹ[ ኢሰያስ ] ነኝ ይጸሉዩልኝ ኣሜን
@getnetabawa7846
@getnetabawa7846 Жыл бұрын
እጅግ ግሩም ነው! እማሆይ እድሜና ጤና ይስጥልን፣
@yayayaya5229
@yayayaya5229 Жыл бұрын
Amen Amen Amen eeeeellllllleeeeelllleeeellllllll zemari meleketi yesemalen👏👏👏👏👏👏
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 Жыл бұрын
ሰው እንደተሰጠበት ሲኖር ደስ ይላል እማኾይዬ እግዚአብሔርን ማወቅ እጅግ ማትረፍያነቱን ስላሳዩን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 Жыл бұрын
Emohoye Egziabeher edeme ka tena gare yestote.
@mulugetamichael532
@mulugetamichael532 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርካቸው። በአለም ፡ እየኖሩ ፡ አለምን ፡ በመናቅ ፡ ከህፀ ፅ ና ፡ ፍቅረ ፡ ነዋይ ፡ ራሳቸውን ፡ ጠብቀው ፡ በትህትናና ፡ በፆም ፡ በአርምሞና ፡ በተመስጦ ፡ በፀሎት ፡ በመኖር ፡ ትሩፋታቸው ፡ ሙሉእ ፡ በኩለሄ ፡ ሆኖ ፡ ማየታችን ፡ ከመንፈሳዊ ፡ ቅናት ፡ ባለፈ ፡ አቅም ፡ የፈቀደው ፡ ረድኤታችን ፡ በማበርከት ፡ የበረከቱ ፡ ተቋዳሽ ፡ ለመሆን ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ ይርዳን። አሜን!
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏
@abebechmamo5036
@abebechmamo5036 Жыл бұрын
እማሆይ እግዚአብሔር በጤና ያቆይዎ የጀመሩትን ያስፈጽምዎ
@amiindaymuu8390
@amiindaymuu8390 Жыл бұрын
እውነተኛ ገዳማ ህይወት እንደ እማ ሆይ ነው።ከጊዜው በአስተሳሰብ እና በአመራር የቀደሙ መሪ ናቸው።ቤተክርስቲያ እንደ እማ ሆይ ዓይነት በዕውቀት እና አስተዳደር ችሎታ ያላቸው መሪዎች በብዛት ቢኖሯት ኖሮ ቤተክርስቲያን ከልመና ወጥታ ለሌሎች መርዳት ትችላለች።
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጦት
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Жыл бұрын
እግዚብሑርይመሰገን
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 Жыл бұрын
እማሆይ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ። በጣም ደስ የሚል ነው ። በረከቶት ይደረብን ። ከበረከቱ ለመካፈል አድራሻ ቢኖር ጥሩ ነበር። ትክክል ብለዋል እናታችን ሰው ላይ ነው መሰራት ያለበት።🙏
@aynalemmelesse4199
@aynalemmelesse4199 Жыл бұрын
@Tsige Mengistu. EOTC ጥሩ ፕሮግራም አቅርበው የሚረዱበትን መንገድ ግን አለማስቀመጣቸው ያሳዝናል:: እኛም ከአሁን በፊት ጠይቀን ስልክ አንፅፍም ብለውን በሰው በሰው አፈላልገን ነው ያገኘናቸው:: በጣም ሊረዱ የሚገባቸው ልዩ እናት ናቸው:: የመርዳት ፍላጎቱና አቅሙ ካለዎ እኔ አድራሻቸውን ልሰጥዎ እችላለሁ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ለኔ ለባከነች ነብስም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን 😭
@aradawgiworgis8220
@aradawgiworgis8220 Жыл бұрын
ጠያቂው መጀመሪያ ስለ ምንኩስና ማወቅ ይገባህ ነበር የሚጠይቅ እና የማይጠየቅ ነገር ማወቅን ይገባሃል እባካችሁ ቤተክርስቲያናችን አደባባይ እታርጓት ። ለሁሉም ልቦና ይስጠን
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለብዙወች አርያ የሚሆኑ እናት ናቸው የሰው ልጅ አላማ ካለው የፈገበት ለመድረስ ፆታ እንደማይወስነው ተምሬበውታልው እማሆይ በረከትኦት የደርብን።
@mesfin1234
@mesfin1234 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@gufu3984
@gufu3984 Жыл бұрын
እማሆይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጡት በርቱልን ጉሩም ነው
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 Жыл бұрын
E/r yetebekachu Thank you so much for sharing ❤️ 💕
@SaraSara-vy2rc
@SaraSara-vy2rc Жыл бұрын
ኧረ እጅግ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመሰገን
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
አባቶች ሄዳችሁ ባርኩላቸዉ መርቁላቸዉ እሳቸዉ በሴት አቅማቸዉ ይሄንን እየሰሩ እባካችሁ ኑልኝ ብለው መማፀን የለበቸዉም እንደውም አይታችሁ ማገዝ አለባችሁ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ኧረ የነፍስ ኧረ የነፍስ በራያ ያለውን ህዝብ,በትኩረት ተመልከቱን በባህል ስም በባዕድ አምልኮ ሰው እየጠፋ ነው😢 ራያ,ቆቦ ላይም ትምርት ቤት ክፈቱልን ልጆጃችንን ተቸግረንም ቢሆን ከፋለን እናስተምረን😢እማሆይየ በረከትዎ ይደርብን ጸሎትዎ ትንዳን ትምህርት ቤቱን በኛ ሁሉ ያስፋፉልን
@aklesya-family6769
@aklesya-family6769 Жыл бұрын
ረጂም ያገልግሎት ዘመ ን ያድልልን :: እዚ አካባቢ በ1990 አካባቢ የነበረ ሰው ይሄንን ፕሮግራም የምትመለከቱ ካላችሁ አሳውቁኝኘሊስ
@belachewtsegalem1207
@belachewtsegalem1207 6 ай бұрын
Enate hulem yemaliresawot egiziabiher tenawotin setito beselam yitebikewot betam new yemiwodiwot
@marshiiyeefikar830
@marshiiyeefikar830 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሪ መላከትን ያስማልን አቤቱ ጌታሆይ በትወጋው ጎንህ በፍሰስው ደምህ አደን አደርገን😢😢😢😢 አሜንንን
@aalampara7853
@aalampara7853 Жыл бұрын
Please release in English ❤❤❤
@batetekela6986
@batetekela6986 Жыл бұрын
Emahoye edima ena tena tsigawenm Chimer gabezaline yebaretu enatachine❤
@abebechmamo5036
@abebechmamo5036 Жыл бұрын
አስራታችንን ለመላክ የባንክ አካውንት ቢቀመጥ
@abebawtamene519
@abebawtamene519 Жыл бұрын
Yistenat fera berket yasetal
@Effoy247
@Effoy247 Жыл бұрын
እንዴት ነው መርዳት የምንችለው?????
@aynalemmelesse4199
@aynalemmelesse4199 Жыл бұрын
@Girma K EOTC ጥሩ ፕሮግራም አቅርበው የሚረዱበትን መንገድ ግን አለማስቀመጣቸው ያሳዝናል:: እኛም ከአሁን በፊት ጠይቀን ስልክ አንፅፍም ብለውን በሰው በሰው አፈላልገን ነው ያገኘናቸው:: በጣም ሊረዱ የሚገባቸው ልዩ እናት ናቸው:: የመርዳት ፍላጎቱና አቅሙ ካለዎ እኔ አድራሻቸውን ልሰጥዎ እችላለሁ
@Effoy247
@Effoy247 Жыл бұрын
@@aynalemmelesse4199 እሺ። እነሱ ግን ጤነኞች ናቸው?
@selamawittsegaye7194
@selamawittsegaye7194 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rKjGpGRplMeGZ8U
@amesh1365
@amesh1365 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ። እድሜና ጤና ይስጣችሁ። እንደናንተ እራሱን ክዶ ክርስቶስን መስሎ ለሀገርና ቤተክርስትያን ዕድገት የሚሰራ ያብዛልን። ግብጽ ለ12 ጊዜ ያህል ተመላልሼ ያየሁትን የልማት ሥራ በሀገሬ በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን። እንዲህ ዓይነት ቃለመጠይቅ ሲደረግ በመጨረሻ ሙሉ አድራሻ ቢቀመጥ መልካም ነው። የዚህንም አድራሻ አስቀምጡልን።
@aynalemmelesse4199
@aynalemmelesse4199 Жыл бұрын
@Amesh. EOTC ጥሩ ፕሮግራም አቅርበው የሚረዱበትን መንገድ ግን አለማስቀመጣቸው ያሳዝናል:: እኛም ከአሁን በፊት ጠይቀን ስልክ አንፅፍም ብለውን በሰው በሰው አፈላልገን ነው ያገኘናቸው:: በጣም ሊረዱ የሚገባቸው ልዩ እናት ናቸው:: የመርዳት ፍላጎቱና አቅሙ ካለዎ እኔ አድራሻቸውን ልሰጥዎ እችላለሁ
@selamawittsegaye7194
@selamawittsegaye7194 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rKjGpGRplMeGZ8U
@gezahegntafesse3823
@gezahegntafesse3823 Жыл бұрын
bereketo yiderben emahoy
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 68 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 29 МЛН
እመምኔቱን ምን ገጠማቸው?   ..............የምንኩስና ፈተና
26:23
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 54 М.
"አለልኝ የምልህ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን| Zemarit Kalkidan Mekonen Ethiopian Orthodox Mezmur (2023 Official Video
6:18
Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)
Рет қаралды 1,6 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20