"አለልኝ የምልህ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን| Zemarit Kalkidan Mekonen Ethiopian Orthodox Mezmur (2023 Official Video

  Рет қаралды 1,687,331

Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)

Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)

Күн бұрын

አለልኝ የምልህ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን| Zemarit Kalkidan Mekonen Ethiopian Orthodox Mezmur (2023 Official Video
🔴 2015 አዲስ መዝሙር | Zemarit Kalkidan Mekonen New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur (2023 Official Video)
#አለልኝየምልህ #AlelegnYemeleh #zemaritKalkidanMekonen #ዘማሪትቃልኪዳንመኮንን #OrthodoxTewahedoMezmur #ኦርቶዶክስተዋህዶመዝሙር #ethiopian

Пікірлер: 1 000
@meaz_demse
@meaz_demse Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳንም እግዚአብሔር አረዳሽ የማይቋረጥ አገልግሎት ይሁንልሽ❤️
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
ኧረ እነዚህን የተዋህዶ እንቁዎች እናበረታታቸው ብዙ መስራት አቅም ያላቸው ናቸው በቤቱ ያፅናሺ እህቴ አማኑኤል ይጠብቅሺ
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Жыл бұрын
Send a picture to me please
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Жыл бұрын
Zzz Zero has been released
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 9 ай бұрын
@@Starxxx-v4t sorry I don't seen this comment
@ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ
@ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ 8 ай бұрын
@BlackView-mk9nf
@BlackView-mk9nf 5 ай бұрын
N. He​Yo gzc ut😊
@semhar136
@semhar136 8 ай бұрын
ኣምላኬ ሆይ ልቤ በፍቅርህ ኣሸንፈው ከኣለማዊ ነገር😢 ኣርቀኝ🙏
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ Жыл бұрын
አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በባ ነው ያዳመጥሁት 😭😭😭 እህታችን በቤቱ ያፆናሽ ፀገውን ያብዝላሽ
@yotormoss9303
@yotormoss9303 Жыл бұрын
ውይ ይህቺን ልጅ ስወዳት ህፃን እያለች ያዘጋጀችው መዝሙር ጭምር በጣም የሚገርም ነው ቃለ ህይወት ዝምሬ መላዕክት ያሰማሽ የኔ እህት; በቤቱ ያፅናሽ
@mesitube7397
@mesitube7397 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በፆለታችሁ አስቡኝ 😭🙏🙏
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሺ
@fitsumtesfaye6161
@fitsumtesfaye6161 Жыл бұрын
ቃልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ🙏 በጣም ድንቅ መዝሙር🥰
@simretafework9974
@simretafework9974 Жыл бұрын
አሜን፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፤ የሚያፅናና ዝማሬ ነው በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በርቺ
@MomNanaye
@MomNanaye 4 ай бұрын
ታሪክ ተቅይሮ እንደ ገና❤የማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች አለፉ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
እሰይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታሪክ ተቀይሮ እንደገና ቅኔን አስጣጠከኝ እንደገና 😭😭😭😭 በርች እህቴ እኔም የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልኝ አገር ስገባ ይህ ነው ህልሜ በመከራ እና በፈተና ያለሁ ልጅ ነኝ ከዚህ በሃላ አምላኬን ማመሥገን አለብኝ ብየ ወስኛለሁ አምላኬ ሆይ ፈቃድህ ይሁንልኝ አለም ሰልችቶኛል 😭😭😭😭😭
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል Жыл бұрын
እመብርሃን አስብሽን ትፈፅምልሽ ሁላችንንም በቤቱ እንድንፀና ይርዳን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HanaSetiy
@HanaSetiy 11 ай бұрын
ቃሌህወት ያስማልን እህታችን በርች
@yenealemgenene
@yenealemgenene 11 ай бұрын
amen amen amen😢😢😢
@TigistTigi-oi4rf
@TigistTigi-oi4rf 10 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@berukitawetazene7762
@berukitawetazene7762 Жыл бұрын
ወየኔ አድገሽ ነው የነዝሬቷ ዘማሪት ትንሿ ቃለኪደን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ተናናሾቸሽን ሳሚልኘ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 5 ай бұрын
የናዝሬት ልጅ ነች 😮😮😮 ደስ ይላል
@kertatawakokeb
@kertatawakokeb Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ በስደትም ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አብሽሩ በርቱ ሰላም እና ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷
@TsigyTsigy
@TsigyTsigy 5 ай бұрын
አሜንን አሳቢ አያሳጣን ለስደተኞች እናመሠግናለን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 3 ай бұрын
አሜን እህታችን❤❤
@LovelyBread-lo6rf
@LovelyBread-lo6rf 2 ай бұрын
አሜን እህታችን❤❤❤
@YemareshetGebremeskel
@YemareshetGebremeskel Жыл бұрын
የኔም ታርክ ተቀይሮአል በእርሱ ቸርነት ዝማሬ መላክ ያሰማልን ❤❤❤❤
@eg3549
@eg3549 8 ай бұрын
Egziabhare yimesgen Amen Amen Amen
@דמלאשבאביל-ג7ש
@דמלאשבאביל-ג7ש 6 ай бұрын
Sm0​@@eg3549
@Selamye1
@Selamye1 6 ай бұрын
😔🥺Betselote Asebugn🙏☦️♥️☦️
@እመአምላክእናቴግቢከቤቴ
@እመአምላክእናቴግቢከቤቴ Жыл бұрын
እኳን ዝማሬ ስቱን የቲክቶክ ዘፋኝ ነኝ ባዮችን ላይክ እናረግ የለ እነበረታታት ኑ❤💐💐👏👏በርችልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
@abmikael732
@abmikael732 Жыл бұрын
ቃልኪዳንየ ስወድሽ የት ጠፋች እያልኩ ነበረ ኢሂን የማረ ዝማሬሽን አደራ እንዳታቋርጭ😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@መሲ-የ4ኸ
@መሲ-የ4ኸ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንልሽ ድንቅ መዝሙር ነው 🥺🥺🥺🥺 ብርችልኝ እህቴ 🙏
@Nigstyoutube
@Nigstyoutube 9 ай бұрын
እግዚያብሄር፡ለዘላለም፡በቤቱ፡ያፀናሽ
@adugetanh3424
@adugetanh3424 5 ай бұрын
አምላኬ እኔንም ታርኬቀይር ልኝ እባክህ 😢😢😢😢😢😢😢የራሴ የም ለው ነገር ስጠኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kenenielthesonofmarry5227
@kenenielthesonofmarry5227 Жыл бұрын
ተባረኪልን እህቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምዬ በረከቷን ታሳድርብሽ የሆነ የተረጋጋ መንፈስ አለሽ💚💛❤
@tizta6325
@tizta6325 Жыл бұрын
ቃልዬ በአዲስ ዝማሬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል💐 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርችልን
@EraTera-pr6ew
@EraTera-pr6ew 10 ай бұрын
٠٠ح
@haimanotdemese6975
@haimanotdemese6975 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አማኖኤል አባቴ የሁላችንም ሕይወት ይቀይርልን አጥት የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@HxhdyeyeUsue
@HxhdyeyeUsue 6 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሺ እህታችንቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kf4113
@kf4113 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ እናት አዳግሽ የዛሬ ስምንት አመት የእመቤታችን እና የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር የዘመርሽውን ለመጀመርያ ግዜ የሰመሃቸው መዝሙሮችሽ ደጋግሜ ነበር ምሰማው እንኳን በሰላም መጣሽልን አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እልልልልልልልልልልል ታርክ ተቀይሮ እንደገና
@KalkidanasefaKalkidanasefa
@KalkidanasefaKalkidanasefa 5 ай бұрын
አምላኬ እባክክ እኔንም ታሪኬ እዲቀየር እርዳኛ እድቆም በፊትክ እዳመሰገንክ እዳከብርክ እርዳኛ እድቆም ከፊት 🤲🤲🤲😭😭😭😭
@siniduyitna637
@siniduyitna637 Жыл бұрын
እህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ በአገልግሎት ያፅናልን!!!እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@yowhansyowhans1470
@yowhansyowhans1470 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ዝማረ መላእክቲ የስማዓልና ዛሓፍተይ ፈጣሪ ይባርክሽ
@nardosbekel1790
@nardosbekel1790 Жыл бұрын
እርግት ያለ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ...ዝማሬ መልአክት ያሰማልን..ለዘላለም በቤቱ ያፅናሽ
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው Жыл бұрын
🍃❤️የማለዳ ጣፋጭ የሕይወት ቃል🌸🌺 መዝሙር 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው። … ⁵ እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ። ⁶ ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። ⁷ የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል። ⁸ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም። … ¹¹ የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።
@ድንግለይኣደፍቅሪማርያመይ
@ድንግለይኣደፍቅሪማርያመይ Жыл бұрын
AMENNN ❤🙌🙏
@mikaelwerkey6019
@mikaelwerkey6019 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቃልየ የ አገልግሎት ዘመንሽ ይጨምርልሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ተባረኪ❤️👏👏👏
@gideyredae1632
@gideyredae1632 4 ай бұрын
አምላክ ሆይ የእኔም ታሪኬ እንደቅየር እርዳኛ😢😢😢😢😢
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተባረኪ ቆንጆ ❤❤❤
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ አማኑኤል ጸጋውን ያብዛልሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን
@ፅንዓትTsnat
@ፅንዓትTsnat 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@ተስፍኛዋ
@ተስፍኛዋ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 እህታችን እኛንም ወደ እሱ ይመልስን ክዚህ ክንቱ አለም 🙏መመርጥ ነው በቤቱ ያፅናሽ እህቴ 🤗🤗🤗
@የድንግልማርያምልጅነኝ
@የድንግልማርያምልጅነኝ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ 💔😓❤❤❤🙏
@mhiretteklemariyam859
@mhiretteklemariyam859 Жыл бұрын
አምኬ ሆይ ልቦናዬን ምልስልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Birke-jz8mh
@Birke-jz8mh 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 3 ай бұрын
ዝማሬ መላኣክት ያስማሽልን እህታችን በርችልን ልብ የምነካ ዝማሬነው😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በእወነት በቡዙ የተባረኩበት ዝማሬ ነው ውበት ከእምነት ጋር እንዴት ይደምቃል በቤቱ የፅናሽ
@eshetugebeyehu2783
@eshetugebeyehu2783 4 ай бұрын
I love 💘 your mizmor❤❤❤❤❤
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💐💐💐🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌻🌻🌻🍀🍀🍀🌼🌼🌼🍁🍁🍁🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌹🌹🌹🥀🥀🥀☘️☘️☘️🎋🎋🎋
@djgerreman7402
@djgerreman7402 7 ай бұрын
ሰብስክራይብ ማድረግ አፅያት አደለም ለ ኦርቶዶክሳውያን ግደታ ነው በርችልን እህታችን
@Lebwot_Ze_Orthodox
@Lebwot_Ze_Orthodox Жыл бұрын
እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ። አሜን። ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ በእውነት። ጸጋውን ያብዛልሽ። በርቺልን።
@alexandershewitalexander2394
@alexandershewitalexander2394 5 ай бұрын
አሜን ማሬ እኛም ከዚ ሁሉ ችግረ ወጠትን እዝጋአብሄረን እናመስገን❤
@EnyewYiresu
@EnyewYiresu 5 ай бұрын
ያገልግሎትዘመንሽንያርዝምልንበሀይማኖትሽያጽናሽከክፉነገርሁሉእግዚአብሄርይጠብቅሽ።
@abyitamene1573
@abyitamene1573 Жыл бұрын
እስኪ ሼር አደርጉላት በማሪያም አይቆትርብንም እኮ በርች ዉዴ ደምትስሽ ግጥሙ ዜማ ብቻ ሁሉም በጣም ነው ደስ የሚለው ዘማሬ መልካ ያሰማልን
@alaluyetu1
@alaluyetu1 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ ቃልዬ ተባረኪ፣ እደጊ፣ ከቤቱ አይለይሽ፣ ከዚህ ይበለጠ የምታገለግይበትን ጥበብ ሥላሴ ያድሉልን።
@farfatubeetilhee2218
@farfatubeetilhee2218 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen zemare Malik to yasamani ❤❤❤❤❤❤❤
@hiwet1560
@hiwet1560 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Zamree Melktn yesamln Egzbehr Yeberksh
@ECHONEWS480
@ECHONEWS480 Жыл бұрын
እህት ዓለም ድምፅሽ አሸነፈኝ❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tigistmabera2898
@tigistmabera2898 Жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እሕቴ ቃልዬ ሙሉ ቀን ሳዳምጥነው የዋልኩት በርችልኚ የኔእሕት ጸጋውን ያብዛልሽ ልብንየሚያረሰርስ ጥኡምዝማሬ ነው 🌹🌹🌹🌹😍😍😍😘😘😘🇲🇱🥀
@ferenjohawas7854
@ferenjohawas7854 Жыл бұрын
በእወነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን አህታችን 🤲🤲😭😭
@chalachewkebede9328
@chalachewkebede9328 8 ай бұрын
እሰይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታሪክ ተቀይሮ እንደገና ቅኔን አስጣጠከኝ እንደገና 😭😭😭😭 በርች እህቴ እኔም የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልኝ አገር ስገባ ይህ ነው ህልሜ በመከራ እና በፈተና ያለሁ ልጅ ነኝ ከዚህ በሃላ አምላኬን ማመሥገን አለብኝ ብየ ወስኛለሁ አምላኬ ሆይ ፈቃድህ ይሁንልኝ አለም ሰልችቶኛል 😭😭😭😭😭 83
@MomNanaye
@MomNanaye 4 ай бұрын
በሰዎች ዘንድ ጀሮዪ ብዙ ሰማ ትኬት ቆርጠው ያስቀመጡ ይመስለኝ ነበር በክፉ ንግግራቸው😭😭😭ታሪክ ተቅይሮ እንደገና እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 8 ай бұрын
የኔ ዉድ ዩቱብ እንዳለሽ አላቅም ነበር በሌላ ቦታ ነበር ዝማሬሽን የማዳምጠዉ እንደት እንደምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ጥዑም ዝማሬ ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ቃልዬ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
መንፈስን የሚያረጋጋ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤
@entertainment0182
@entertainment0182 Жыл бұрын
እናመሰግናለን share እያደረግን ነውው የተሻለ ነገር እንጠብቃለን
@munamu7720
@munamu7720 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን ፀጋው ያብዝልሽ ቃልዪ👏👏👏❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖
@NatiKebede
@NatiKebede 5 ай бұрын
የኔቆንጆበሪቺበቤቱያቆሽየሁላችንምታሪክይለዉጥልን❤❤❤❤
@natnaeltube3035
@natnaeltube3035 Жыл бұрын
ቃልዬ በርቺልኝ ወደኋላ እንዳትይ በናትሽ ይህ ዓለም ከንቱ መሆኑ ሲገባን ሁሉም ነገር የሚገባን እና ጠንክሪ
@brukmidla2246
@brukmidla2246 Жыл бұрын
አው ናቲየ ልከነክ ብራዘር
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@nesanetfetaw2981
@nesanetfetaw2981 Жыл бұрын
በጣም ነው ነው ምወድሽ በልጅነቴ ወጥቼ ስደት ያንቺ መዝሙር በጣም አዳምጥ ነበር በእናቴ እቅፍ የሚል መዝሙር በእዉነት ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ
@zahrah1223
@zahrah1223 Жыл бұрын
በጣም በእናቴ እቅፍ የሚለዉ መዝሙር ስሰማ በጣም አለቅሳለሁ እስካሁን ድረስ 😭 አሁንም የሚገርም መዝሙር አዉጥታለች በስደት ሁነን በናፈቆት ከቤቱ እርቀን 😥
@SalamSalam-il1jb
@SalamSalam-il1jb Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃልዬ አደግሽ የኔ ውብ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ ከቤቱ አትውጭ እህቴ ቡዙ ያወቁ እየመሰላቸው ከቤቱ እየወጡ እየጠፉ ነው በቤተ ዝእመንሽን ያርግልሽ ብርች የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 Жыл бұрын
ቀልብ የሚለው ቃል አማርኛ ይሂን ጉራጊኛ ባይገባኝም ተዛማጅ ትርጉሙ ህሊና ነው እናም ቀልብ የሚሰበስብ መዝሙር ነው ተባሪኪ
@mslove3676
@mslove3676 9 ай бұрын
አለልኝ የምልህ አልኝታየ የልቤ ማረፍያ መመኪያ ታርኪን ቀያር ቀዳማዊ አማኑኤል አንተ ነህ መካሪዪ❤❤ዝማሬ መላእክት ያዘማልን ❤❤❤
@gualtedla1661
@gualtedla1661 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እህቴ በርች በቤቱ ያጽናሽ🙏
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 Жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልል እናመሰግናለን ስለዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ።ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን።
@saltanmm7797
@saltanmm7797 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁሉም ነገር ተባረኪ እህቴ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤️
@tsgeselamyoutube8746
@tsgeselamyoutube8746 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ የስመዓልና ሓፍተይ ብጣዕሚ ደሰ ዝብል መዝሙር ፀጉኡ የብዝሐልኪ
@SenaytGesese-vl6ox
@SenaytGesese-vl6ox Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልንእህታቺንፈጣሪበቤቱያኑርሺ
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ Жыл бұрын
እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@feqrtemarymi9021
@feqrtemarymi9021 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Zemare Malakitin🌹 Yasamalin Bhunati🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ❤❤❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏 🤗😍😘😘🙏🙏🙏🙏
@AbebawSisay-db6vp
@AbebawSisay-db6vp 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛላቺሁ
@maskarammaskaram5067
@maskarammaskaram5067 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያስማልንእህቴ
@lidiyalidiya5895
@lidiyalidiya5895 5 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቶ እደኔ እየሮጠ ወደይቱብ የመጣማነው
@nebasolomon1255
@nebasolomon1255 Жыл бұрын
ሼር አደርጉ ሁሉም ይባርክባት ቤትሰቦች
@MilonBd-qb5qz
@MilonBd-qb5qz 6 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲✝️
@milkiassolomon7616
@milkiassolomon7616 Жыл бұрын
😍😍🥰🥰kanun mulu eyadamexkut new yewalkut😍😍🥰🥰 zemare melaekten yasemalesh!🥰🥰
@bnmmnb6382
@bnmmnb6382 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@chalachewkebede9328
@chalachewkebede9328 7 ай бұрын
ቃልዬ በአዲስ ዝማሬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል💐 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርችልን
@almaz_12_21
@almaz_12_21 Жыл бұрын
የኔ ውድ እሕት ፀገውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@burtugalburtugal6168
@burtugalburtugal6168 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@እምዬኦርቶዶክስደሜነሽ
@እምዬኦርቶዶክስደሜነሽ Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ ምርጥ መዝሙር
@-washamariam2346
@-washamariam2346 Жыл бұрын
የኔ ውድ ውብ አድርጎ የሰራት ውብት ጥበብ ምስጋና አይ መታደል ኸረ አምላኬ ልጄን በጥበብ አሳድግልኝ 🙏🙏🙏
@UserPromi-pd9uu
@UserPromi-pd9uu Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንደበትሽን ይባርክ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርቺ
@FFg-op7hd
@FFg-op7hd 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤❤❤❤
@brukmidla2246
@brukmidla2246 Жыл бұрын
እህታችን በቤቱ ያጽናሽ ግሩም ዝማሬ ነው❤❤
@brukmidla2246
@brukmidla2246 Жыл бұрын
እሽ
@KebedeMamo-rt2tn
@KebedeMamo-rt2tn 4 ай бұрын
ሁሉ ነገር ከንቱ ነው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻላል
@asiapopsi1184
@asiapopsi1184 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰 ዘመንሽ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሺ በቤቱ ያፅናሺ ድንቅ ዝማሬ
@fitsumtesfaye6693
@fitsumtesfaye6693 Жыл бұрын
ቃልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ🙏 ድንቅ ዝማሬ እናመሰግናለን🙏
@AtsedeAsmare
@AtsedeAsmare 7 ай бұрын
የኔእህእመቤቴማረያምባለሽበትትጠብቅልኝ
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዴ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye Жыл бұрын
አለልኝ የምልህ አለኝታየ። የእኔ ውድ እህት በወጣትነት በዚህ ከንቱ ዘመን እራስሽን በእግዚአብሄር ቤት ስታገልግይን ስትገለገይእንዴት መታደል ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንሽን በቤተክርስቲያን ያርዝምልን፣የሰው ልጅ ፋፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜሽን ያሳምርልን፣ከዚህ በላይ የምንታገልይበትን ፀጋውን ያብዛልሽ።
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 4 ай бұрын
zimare melakit yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏
@QueenBbbb-f2i
@QueenBbbb-f2i 5 ай бұрын
ቃሎት ያሰማልን❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@adeytube5297
@adeytube5297 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድምፅሽ አጥንት ይሰብራል 🥺🥺 የሁላችንንም ታሪክ ይቀይር መድሀኒአለም
@selam-js4ro
@selam-js4ro 4 ай бұрын
የኒ ዉድ ሰላም ይብዛ ልዩ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነዉ በርች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abity9995
@abity9995 Жыл бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልን በርች እህታችን በዘመኑ ያዘጋጀሽ ለተጨነቀች ነብስ መፅናኛ ለባዘነ አይምሮ መረጋጊያ የሚሆን የመላይክት ዝማሬ እልልል
@fikermamo8783
@fikermamo8783 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችንቃልዬአደግሽ ይገርማልእኔምበስደት አደግሁ እኩያ ነበርን
@enatager5048
@enatager5048 Жыл бұрын
Unique voice praising Lord, it really calming me down. Amen,
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃልዬ እያየንሽ አደግሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ሽበቤቱ ያፅናሽ
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው Жыл бұрын
አለልኚ የምልህ አለኚታዬ የልቤ ማረፋያ መመኪያ 💜🌷 ታርኪን ቀያር ቀዳማዊ አማኑኤል አንተ ነክ መካሪዬ 👏👏👏👏 ታርኪ ተቀዬሮ እንደ ገና ቅኔ አስታጠከኚ ለምስጋና 💜💜💜🌷🌷🌷🌷 እልልልልልልልልልል
@penael821
@penael821 3 ай бұрын
❤❤❤
@adisu4246
@adisu4246 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲👏👏👏
"እናቴ ባትኖሪ ኖሮ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን | Zemarit Kalkidan Mekonen | Ethiopian Orthodox Mezmur
8:31
Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)
Рет қаралды 363 М.
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,5 МЛН
Ferahu
7:02
Zemarit Bezawork Asfaw - Topic
Рет қаралды 290 М.
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 13 МЛН
''በእናቴ እቅፍ'' ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን | Zemarit Kalkidan Mekonnen - Be Enate Ekef
5:32
Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)
Рет қаралды 15 М.
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН