MK TV || ቤተ ክርስቲያኗ በአሜሪካ ግዙፋን የገቢያ ማእክል በ14 ሚሊዮን ዶላር ገዛች

  Рет қаралды 84,035

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 251
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 18 күн бұрын
አባታችን ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና ስላየሆት እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ አባት የእርሶን መጽሐፍት እያነበብን ነው ያደግን በተለይ አምደ ኀይማኖት የሚለው መጽሐፎን ደግሜ ደጋግሜ ያነበብኰት በእምነቴም የበረታሁበት ቤተክርስቲያኔን ታሪኳን እምነቷን ይበልጥ ያወቅሁበት መጽሐፍ ነው ሉሎቹም እንደዛው ረጅማ የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን አባታችን እንኳን ደስ አሎት አለን ተመስገን
@danielzeru
@danielzeru 18 күн бұрын
❤❤❤ ደስ ዝብል እግዚኣብሄር ይመስገን
@martabogale8998
@martabogale8998 18 күн бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሚያችሁን ያሳምረው እንኳን ደስ አላችሁ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 18 күн бұрын
በአገራችን ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ገዳማት አንዳንዶቹ ችግር ያለባቸውን በከፍተኛ ደረጃ ችግር ላይ ያሉትን ክርስቲያን እህት ወንድሞችን መርጃ ብታደርጉት ገቢውን በተለይ የነዚህ ክርስቲያን ወገኖቻችን ልጆቻቸውን ከተለያዩ ቦታዎች መጥተው በአዲስ አበባ ጎዲና ላይ የወደቁትን የቤተክርስቲያን ልጆች እፃናትን ማሳደጊያ አድርጋቹ ሏጆቹም ለመንፍቅና ለመጥፎ ምግባር እንዳይጋለጡ ብታሰባስቧቸውና ክርስቲያናዊ ግዱታችንን ሁላችንም ብንወጣ እላለሁ እህት ወንድሞች እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹ ተመስገን
@mekmek-jz4id
@mekmek-jz4id 18 күн бұрын
ዶላር ተልኮ የነበስ አባትህ ሉጢው አብይ አህመድ ድሮን ገስቶ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚገልበት ይሻላል!
@RahelRahel-xu1kj
@RahelRahel-xu1kj 18 күн бұрын
በእርግጥ ሀገር ውስጥ ያለውን መርዳት ጥሩ ነው ጎን ለጎን ደግሞ ጌታችን መዳኒታችን በአለም ሁሉ ወንጌልን ስበኩ ስላለ እዛም ያሉት ነብሳት መዳን አለባትና ይበል የሚያስብል ነው ደስ ይላል
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 17 күн бұрын
ወገኔ ልክ ነህ ግን እዚህም ያለነው ቤተክርስትያን ያስፈልገናል ፣ ሀገር ቤትም እንረዳለን ፣ አሁንም እየረዳን ነው አረዳዳችን የተበታተነ ስለሆነ እንጂ ፣
@mekmek-jz4id
@mekmek-jz4id 17 күн бұрын
@@RahelRahel-xu1kj በጥቁርም በባንክም እንዳትልኩ ሚሞተው በድሮን ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ነው! መናፍቅ እና ውሃብያ ከዳር ሁኖ እየሳቀ ነው የግዜ ጉዳይ ነው ይገረፋሉ!!!
@Jet1972p
@Jet1972p 12 күн бұрын
ስለገቢው ክፍፍል እኛ እናውቅበታለን ስለዚህም እኮ ነው በማይቻለውቦታ ሁሉን ማድረግ የቻልነው አንተስ ምን አድርገሀል እኛስ ቡዙ አድርገናል ወደፊትም እናደርጋለን እስኪ አንተ ምን እንዳደረግህ ንገርን እንደኛ በማይቻለው ቦታ ሁሉን ማድረግ እንደቻልነው
@amransamuel718
@amransamuel718 18 күн бұрын
This is such great and exciting news. The Ethiopian Orthodox Church is flourishing in the Western World, and Almighty God is willing to allow this to happen.
@Abrahamkiros-t5d
@Abrahamkiros-t5d 18 күн бұрын
ስለአማይነገር ስጦታው እግዚያአብሔር ይመስገን ። ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስለስጦታው ምን እመስልሳለው ምስጋና ነው እንጂ ሌላ ምን እላለው
@kebreselasiemamo3790
@kebreselasiemamo3790 18 күн бұрын
የሰሜን አሜሪካ ኦርቶዶክሳውያን አኮራችሁን ታሪክ ነው ያስቀመጣችሁት የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቃችሁ።
@goodnews9572
@goodnews9572 16 күн бұрын
ሐገራችንም ሆነ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በብዙ ውጥረት ውስጥ ብትገኝም ግን ደግሞ በውጭው ያሉቱም የክርስቶስ ህይወት ያስፈልጋቸዋልና መልካም ስራ ነው ለአሁኑም ሆነ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለቀጣይው ትውልድ እግዚአብሔር ይጨመርበት⛪️
@asnakechwoldemedhin5458
@asnakechwoldemedhin5458 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ የሚለው አምላካችን እኛንም አስበን
@gigcast87
@gigcast87 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቀሲሰ ብርሀኑ በቀደመዉ ጊዜ በሳሪሰ እቦ ከ25 አመት በፊት በሰበሰቡት ጉባኤ ተካፋይ ነበርኩ እድሜ ጤናከነቤተሰቦ ያድልልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 18 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲❤️
@addiszebre5049
@addiszebre5049 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 18 күн бұрын
እልል።እንኳን ደሳለን።በስደት ሀገር ስንጠነክር ለወገንም ለመድረስ አቅም እናገኛለን።የምዕመኑም ገንዘብ እንዲህ ያለ ንብረት ላይ ሲውል እርጉዝ ላም እንደመግዛት ነው።
@AzebMekonnen-ni5gp
@AzebMekonnen-ni5gp 17 күн бұрын
ይህንን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም የተመሰገነ ይሁን!
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@romandemissie2416
@romandemissie2416 18 күн бұрын
ይህን ላደረገ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ስታበራ ትኖራለች!
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 17 күн бұрын
Congratulations to Ethiopian orthodox tewahido church. May God bless it & its people
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 7 күн бұрын
ቤተክርስቲያን የምትለካው በምድራዊ ሀብትና ቁሰ ሳይሆን ከእግዛብሄር በተቀበለችው ፀጋ ወንጌልን በአለም ዙሪያ በመስበክ ተልዕኮዋ መፈፀሙ ላይ ነው.በመጨረሻም ጌታ ሲመጣ ንጥቀት ይሆናል በምድር አነን የምንለው ገለን ነው የምንነጠቅ ስለዚህ በላይ በከመ ቤት ተዘጋጅቶልናል.እለት እለት በበጉ ደም ልብሳቸውን የሚያነፁ ብፁአን ናቸው.ምክንያቱም ክርስቶስ ለብሰነዋልና።
@Tezerawork
@Tezerawork 18 күн бұрын
Yes, it own by kidnmerat & all Ethiopians contributions.Thanks God it is final after 3 years hard work.
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 18 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ለፍሬ ያብቃው መጨረሻው ይመር በጣም ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሄር ይመስገን።
@Non-e8j
@Non-e8j 18 күн бұрын
Glory!Glory!Glory! To God Almighty! May the lord bless the Ethiopian orthodox! God bless America 🇺🇸🙏🏼🙏🏼🙏🏼 We have to build school within the church we can build a strong Ethiopian community with ethics and training center 🙏🏼
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 10 күн бұрын
👍
@abiykebede3019
@abiykebede3019 18 күн бұрын
Thanks to God!🙏 It is very imortant and helpful for our kids to know thier religion and culture
@adisalem1777
@adisalem1777 18 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ለአሌክሳንደርያና አካባቢው ምዕመናን ትልቅ የምሥራች ነው። 💚💛❤️
@alemabebe1795
@alemabebe1795 18 күн бұрын
እልልልልል ተመሰገን አምላኬ። ገና በአምነት አገሩን እንሞላዋለን።
@girmamandie1078
@girmamandie1078 18 күн бұрын
Congratulations 🎉!! It is time to think about future strong EOTC services and community. Well done!! Thank you who made it happen ..
@MENDO874
@MENDO874 12 күн бұрын
ትልቅ የምስራች ነው ፍቅረ እግዚአብሔርንም እንደዚህ ያብዛልን 🎉🎉🎉🎉
@mollafikadu944
@mollafikadu944 18 күн бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 17 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ይህን ላደረገ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እመኩሉ እናታችን ኪዳነምህረት ከነልጇ ወዳጅዋ መድሀኒአያአለም እየሱስ ክርስቶስ ጋር ክብር ምስጋና ይድረሳት በእውነት የደስታ እንባ እያቀስኩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 18 күн бұрын
ተመስጌን አምላኬ ❤❤❤❤❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!
@serkalemnegede5289
@serkalemnegede5289 18 күн бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትልቅ ስራ ነው ኢትዮጵያውያን ተባረኩ Amen 🙏🙏🙏
@asresabayneh9383
@asresabayneh9383 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 18 күн бұрын
ሀገራችን ኦርቶዶክስ መሆን ያስገድላል ቤተክርስቲያን ይቃጠላል በሰው ሀገር ግን ይሄው ክብር አገኘን እኛ ገና 13ኛው ክፈለ ዘመን ላይ ነን
@Alex-f9h7p
@Alex-f9h7p 18 күн бұрын
ኧረ ተው ስለሚሞተው ምዕመን አብዝታችሁ ጩሁ ተው ተው ይሄ ምዕመን ደክሞት እየዛለ ነው በችግሩ ጊዜ ከጎኑ የሚቆምለት አጥቶ ተው አባቶችንም ጎትጉቱ ህንፃ ስላሴ እየጠፋ እየፀረሰ ነው
@Withincom
@Withincom 18 күн бұрын
ምዕመኑ የሚጠፋው በድህነት ነው የሁሉ ነገር ምንጭ ኢኮኖሚ ነው። የተጋነነ ትልልቀ ቤተ-ክርስትያን በውድ ዋጋ ከመግዛት በአቀም አነስ ያለ ገዝቶ ቢዝነሰ ላይ መጠንከር ተመራጭ ነወ ኢትዮጵያ ያለወ አማኝ ከዚ ተምሮ ቢዝነሰ ላይ ሊበረታ ይገባል። ይህን ስል መንፈሳዊ ነገር ይረሳ ማለቴ አይደለም። ሌላወ ነገር መጠጥ ያለበት ዝክር ድግስ ሰርቅ ምርቃት ካህናት እንዳይገኙ ቢታገድ የተጪው ቁጥር በቀነሰ። ውጩ እና ትላልቅ ከተማ የሚገነባው በመቶ ሚልዮን የሚቆጠር ገንዘብ ተትቶ አንዴም ቢሆን ለገጠር ቤተ-ክርስትያን ቢውል ጥሩ ነበረ። ግን ሰው ሃይማኖቱን ሚገይረው ከድህነት የተነሳነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም 80% የመቀየሩ ችግር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ምንጩ ኢኮኖሚ ነው
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 18 күн бұрын
ወንድሜ እነሱ እየጮሁ ነወ።እኛም በፀሎት እናግዛቸው ።ተባረክ።
@mintesnotmolla2806
@mintesnotmolla2806 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን😢😢😢❤❤❤
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 18 күн бұрын
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲
@belayhunkeskes6270
@belayhunkeskes6270 15 күн бұрын
ቤተክርሰቲያን የእምነት ተቆም ነች ከዚያ በፊት ህይዎት ይቀድማል በሰሜኑ የአማራ ዋግ ህምራ አካባቢ ረሀብ ተከስቶ የመጨው ሀገር ተረካቢ ህፃናት በረሀብ እያለቁ ነው ቅድሚያ ለአነሱ መስጠት ሲገባ ወደመዋለ ነዋይ ማካበቱ ላይ ማተኮሩ የሚደገፍና የሚመከር አይደለም ባይ ነኝ!!!
@Helenalemayehu-q8o
@Helenalemayehu-q8o 16 күн бұрын
ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችው
@adaneyemame931
@adaneyemame931 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገ።
@meheret6030
@meheret6030 2 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ደስ እሚል ዜና እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@Abrahamkiros-t5d
@Abrahamkiros-t5d 18 күн бұрын
ከዚ ምን ተማርክ ካላችሁኝ እያንዳንዳችን አስራት በኩራታችንን ብናወጣ ኖሬ ። የሚራብ ባህታዊ ። የተዘጋ ቤተክርስትያን ። ጃንጥላ ተዘቅዝቆ አይለምንም ነበር ። እንደ ጸሃይ የሚያበሩ ቤተ ክርስቲያን በሰራን ነበር ። ግን አስራት በኩራት ወሰድን ቤት ሰራን ቤታችንም ፈረሰ እኛም አለቅንስ ።እግዜብሔር ይማረን አሜን
@madamelena1513
@madamelena1513 18 күн бұрын
እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልን
@amanuelambaw9566
@amanuelambaw9566 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@TadeleTefera-o7f
@TadeleTefera-o7f 18 күн бұрын
እግዚሐብሔር ድንቅ ነው
@tsigeredafikre4430
@tsigeredafikre4430 18 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 17 күн бұрын
አገሪቶ የሚሉ መሪዎችን ትዝ አስባልከኝ።ግን ደስ ይላል ዜናው። የኢ/ኦ /ቤተ ክርስቲያን በሚል ቢስተከካል እ።
@mintesnotmolla2806
@mintesnotmolla2806 18 күн бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት በዕለተ ቀንሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስስስስስስስስ ይበልሽ
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 18 күн бұрын
እንኳን ደስ አለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TadeleTefera-o7f
@TadeleTefera-o7f 18 күн бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል። ምነው ለበጎ ነገር ምእመናን ተቀዛቀዝን። እግዘብሔርን እናመስግን። 🙏🙏🙏🙏
@lemlemw2256
@lemlemw2256 18 күн бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@tamiratsahle8492
@tamiratsahle8492 18 күн бұрын
መምህር መ ቀ ብርሃኑ በጽሑፎት ስንማር ኖርን ሕይወቶ ጠንካራ ስለሆነ አሁንም እንዲህ ደክመው ውጤታማ ሥራ ሲሰሩ ሳይ ምን ያህል በእናንተ እንደምፅናና ለሥራ እንድበረታ የሠራሁት ምንድነው ስል ባዶነት ይሰማኛል፡፡ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
@tsegayeyemenu8603
@tsegayeyemenu8603 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ገና ታብባለች፣ትደምቃለች ።
@ሠርፀ
@ሠርፀ 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@Adi-p7b
@Adi-p7b 18 күн бұрын
❤በየገጠሩ ሚገኙ ቤተክርስቲያናትንና ሙዋለ ህጻናትን በዘመናዊ መልክ እናሰራ
@mengistuamsal-sp7dm
@mengistuamsal-sp7dm 11 күн бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@MarthaGebereyes
@MarthaGebereyes 18 күн бұрын
Elelelllll beswe hager yakeberen yekber🙏🏾
@AynalemBerara
@AynalemBerara 17 күн бұрын
ኪዳነምህረት የሚስራው ታውቀዋለች❤❤❤❤❤❤
@bettytube8037
@bettytube8037 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደስ አላቹ።
@batmandeyy9549
@batmandeyy9549 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 18 күн бұрын
GOD BLESS ETHIOPIAN ORTHODOX AND ITS FOLLOWEES. ❤❤❤
@danielbelete4005
@danielbelete4005 16 күн бұрын
መገዛቱ መልካም ነው ፈቃደ እግዚአብሔርም ነው ነገር ግን እዚህ ሀገር ውስጥ ስንት ቤተክርስቲያን በ አስተዳደር ችግር እየ ተዘጉ ስንት ቤተክርስቲያን በፖለቲካ እየተቃጠሉ አባቶች ዝም ብለዋል ምን ያህል እንደተዘጋ ምን ያህል እንደተቃጠለ መረጃም የላቸውም ስራቸው ኃላፊነታችው አደራቸው ምን እንደሆነ ረስተውታል ምንጩ እንዳይደረቅ በጸሎት መትጋት አለብን አዲስ ተከፈተ እንደተባለው ምን ያህሉ እንደተዘጉ መርጃው ዕለት ዕለት ሊዘገብ ይገባል
@BiydidglinKebede
@BiydidglinKebede 18 күн бұрын
አባታችን አባ ፍቅር ማርያም ስላየወት በጣም ደስ ብሎኛል
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 18 күн бұрын
❤Praise the Almighty GOD 🙏 🙌 👏. Thank you, Our Saviour, Kings Of King, Lords Of Lord Jesus Christ 🙏 Amen.
@eskeges2611
@eskeges2611 18 күн бұрын
ቤተ ክርስቲያኗ ግን የማናት??? ሕዝብ በርሀብና ጦርነት እያለቀ .... ሕዝብ ሲኖር አይደለምን ንግዱስ???!
@tube294
@tube294 18 күн бұрын
እና ህዝቡ የት አምልኮት ይፈፅም ህዝብንም እረዱ ነው የታወቀ ነው ሁሌ negative mind አንሁን እባካችሁ
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ሥራውን ይሰራል ብዙ የጠፉ በጎችም ይመጣሉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶም ለብዙዎች ምክንያተ ድኂን ትሆናለች ተዋሕዶ ገና በመላው ዓለም እንደ ሰናፍጭ ትበዛለች መድኃኒትም ትሆናለች መድኃኒትም ናት
@yimenutesfu2757
@yimenutesfu2757 18 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል።እግዚአብሔር ይመስገን።ተሎ ወደስራ ገብታቹህ እዳቹህን መክፈል ይገባል።
@digagtube5077
@digagtube5077 7 күн бұрын
I was there today it is huge and beautiful congratulations to EOTC🥰
@wedihager5194
@wedihager5194 16 күн бұрын
14 million dollars?😮 ስንት ድሃ እያለ ? ይገርማል
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 16 күн бұрын
ደርሶ የደሀ ተቆርቋሪ ለመሆን አትጋጋጥ ቅድሚያ ለዘላለማዊ ህይወት ወደ ምናገኝበት የአምላካችንን ቃል ለምንሰማበት ቤተክርስቲያን ነው።
@akliluethiopia
@akliluethiopia 12 күн бұрын
እንዴት ደስ ይላል በማርያም
@amaremekonnen2529
@amaremekonnen2529 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኦርቶዶክሳውያን ችግር በአሜሪካ ክብር ተገኝ
@aynalemneri5787
@aynalemneri5787 18 күн бұрын
እግዚአብይር ክብሩን ይውሰድ❤🙏
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 15 күн бұрын
ተመስገን! Good move! 🙏
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላቹ ❤ እናተን የተመለከተ አሞላክ እኛምንም ይመልከት ታድላቹኅል ❤❤❤🎉🎉🎉 ክብሩ ይውሰድ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 13 күн бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@SamuailAtala
@SamuailAtala 18 күн бұрын
እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 13 күн бұрын
EGZABHER YEMESGEN 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@Jet1972p
@Jet1972p 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀይማኖታችን በአለም ላይ እየ ተስፋፋ ነው እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል
@abebeshitahun21
@abebeshitahun21 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አደረገ ። አገራችንን ኢትዮጵያን ባርክልን
@malattedrose
@malattedrose 17 күн бұрын
የወሎ ህዝብ እየተራበ እናተ ቤተክርስትያን ትገዛላቹ ፤አሁን ዋሽንግተ ዲሲ ሆነ ቭርጅንያ ቤተክርስትያን ጠፍቶ ነው ፤፤ አገር ቤት ወሎ ውስጥ ህዝብ እየተራበ ፤፤ እውነትበእግዛብሄር ዘንድ የትኛው ነው የሚቀደመው ፤፤ ??
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 15 күн бұрын
Dollar ketelake le sewyew drone megzha nw mihonew. So egnam le beteseb enkuan melkam akumenal be Bank.
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 13 күн бұрын
​@CHERKE_JEMA5575 There're PPL who need dollars here. They can give Birr in#🇪🇹to help your families or to SAVE the STARVING.
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 13 күн бұрын
​@@CHERKE_JEMA5575 There're PPL with$ in 🇪🇹. They need dollars here. So if you give them dollars. Their families can give Birr to your family or to save the starving.
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 18 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
@asresabayneh9383
@asresabayneh9383 18 күн бұрын
ገና እንበዛለን
@Woldekidantube
@Woldekidantube 17 күн бұрын
Wowwww እግዝአብሔር ይመስገን ገና እበዛለን🎉😘
@SerkeAssefa-s6m
@SerkeAssefa-s6m 18 күн бұрын
እልልልልልልልልል😊
@TibeyinKebie
@TibeyinKebie 18 күн бұрын
Elililililililililili Egziabher yimesgen 🎉🎉🎉🎉🎉.
@tarikuzkebede3361
@tarikuzkebede3361 14 күн бұрын
14 ሚሊዮን ዶላር😮 በገጠር ያሉ ኣቢያተ ክርስቲያናት እየተዘጉ፥ ስንቱ ወገን ሚበላው ሚጠጣው ኣጥቶ በራብ ጤኔ ሊሞት ቀኑን ይጠባበቃል። ቤ/ክ 14...ገዛች ሚል ዜና እንደመስማት ሚያሳዝን ነገር የለም። 14 ሚሊዮን ኣኣ ፒሽ ፒሽ ብለናል😮😮
@tadegebelay3041
@tadegebelay3041 14 күн бұрын
Egziabher ymesgen. Kalehiwot yasemalin.
@YohansTade
@YohansTade 18 күн бұрын
የእግዚአብሔር ወንጌል በአለሙ ሁሉ ይደርሳል
@tanatube123
@tanatube123 17 күн бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@BamlakEylachew
@BamlakEylachew 17 күн бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን
@FlyLord-s6q
@FlyLord-s6q 9 күн бұрын
I am delighted Ethiopian Orthodox Church owning such huge property abroad. Thank u God.
@tsigiekumssa7972
@tsigiekumssa7972 7 күн бұрын
Where in Maryland?
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 18 күн бұрын
ምነው አንድ ደረጃውን የጠበቁ የሳተላይት ሚድያ ቴለቪዥን ጣቢያ ማቆም አቃጣችሁ
@almazgebremeskel5845
@almazgebremeskel5845 18 күн бұрын
እልልልልልልልልል ደስስስስስ ሲል ፓርኪግ አይቸገሩም እኛ የዳላስ ምህምናን በጣም እንቸገራለን በፓርኪግ
@zerfietifitu
@zerfietifitu 18 күн бұрын
ተመስገን❤❤❤
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 17 күн бұрын
ተመስገን በጣም ደስ ዪላል
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 17 күн бұрын
This is what I am expecting from Ethiopia Orthodox Tewahedo Church in Ethiopia and foreign countries to be more stronger financially and to invest in different projects and help others indiscriminately.
@antenehkassa779
@antenehkassa779 18 күн бұрын
Tegeza , tegeza,temereke,temerek,ende awrei eyetaden slemitaredew mehmn man dmst yhun,kehnsta ena kesew lji nefs man ybeltal?
@gbesvk.
@gbesvk. 18 күн бұрын
ገንዘብ ንጉስ ሆነ የአምላክን ፍጥረት ማን ዋጋ ሰጠዉና ማስቆም እየተቻለ ለፖለቲካ ጥቅም ንፁሁን ይገላል እሄን አደረግንላችሁ ይላሉ ሁሉም ሀጢያተኛ
@staypostive6611
@staypostive6611 18 күн бұрын
​@@gbesvk. እኔ ምን ሰራሁ እንበል?
@staypostive6611
@staypostive6611 18 күн бұрын
ሁላችንም ሀላፊነት አለብን ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ይሄንን ቢያደርግ ይዘጋል ። በመሆኑም ማቅ ቴሌቪዥን ይህንን ማድረግ የለበትም። because ብዙ የወንጌል ስራ ይቋረጣል ። ከቻልን እኛው እንታገል !
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 18 күн бұрын
ወንድሜ በሚችሉት ሁሉ ስለሚታረዱት ስለሚፈናቀሉት እየዘገቡ ነዉ ከዚህም አገር ገንዘብ እየሠበሠቡ እህልም በተለያዮ መጠለያዎች እያቀረቡ ነዉ ።ስለ ሚታረዱትም መንግስትም ፊለፊት ተጠይቆ የተሠጠዉን መልስ የሠማህ ይመስለኛል ወንድሜ ።እግዚአብሔር ምህረቱን እንዲያወርድልን ሁላችንም ሌላዉ ላይ መጠቆም ሳይሆን ሁላችንም ንሠሀ እንግባ ።የመጨረሻዉ ዘመን መሆኑን ሁላችንም እናስብ ።በፀሎት እንትጋ ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ።
@mekmek-jz4id
@mekmek-jz4id 18 күн бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በል !!?
@getinetmihret4633
@getinetmihret4633 17 күн бұрын
ስለሁም ነገር እ/ር ይመስገን።
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
34:02
Fana Television
Рет қаралды 87 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН