ቴዲ አፍሮና ጃዋር መሐመድ፤ ''ንጉሥ አንጋሹ ፖለቲከኛ''|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 239,526

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 987
@lulahi9315
@lulahi9315 Күн бұрын
ባጣም ጡሩ ትንታኔ ነው መጸሀፉን ገዝቶ ማንበብ አይጠበቅብንም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሰው
@Badh7Alii7
@Badh7Alii7 Күн бұрын
ግዝና አብብ ደደብ
@admasuabebaw466
@admasuabebaw466 49 минут бұрын
yeas
@loveyourself2406
@loveyourself2406 Күн бұрын
😂😂😂😂 ያየ ሰው ሽመልስ የቡዳ መድሐኒት ስለ ጆሐር መሐመድ መፅሐፍ ትንተናህ አንጀት አርስ ነበር Thanks brother!
@ephthahayenew1916
@ephthahayenew1916 Күн бұрын
እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል። ከዚህ በኋላ Confusing እና Convincing አይሰራም።
@yonyaddisu2696
@yonyaddisu2696 Күн бұрын
ዛሬም እንደተለመደው ለብዙሃን ኢትዮጵያን መጣክ ለዛ እኮ ነው የወለደችክ እናት ምነኛ የተባረከች ነው የምንለው❤❤❤❤❤i love my country Ethiopia
@CheckerDriver2121
@CheckerDriver2121 Күн бұрын
I agree with you
@AddisumosuTamiru
@AddisumosuTamiru Күн бұрын
ያዬሰው የአማራን እና የትግራይን ህዝብ ጭፍጨፋ እንተ ፅፈህ ለታሪክ ታስቀምጠዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ;
@uthman9979
@uthman9979 Күн бұрын
ከአብይ ጋር ያለህ ቅሬታ ፕሪቶሪያ ነው።
@user-kd8ji7rt4c
@user-kd8ji7rt4c Күн бұрын
He's already done that and is doing that every day brother
@GuledMuse-d4f
@GuledMuse-d4f Күн бұрын
Excellent u get the point of facts absuleitly❤
@TheHornaffairs
@TheHornaffairs Күн бұрын
አማራ አብይ ላይ አምፆ ጫካ የገባው፣ ትግራይን ሳንጨብጣት ለምን የትግራይ ጭፍጨፋ ይቆማል በሚል አይደለም እንዴ?
@fish618
@fish618 Күн бұрын
Yes❤❤❤❤
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 Күн бұрын
Excellent, well organised and precise analysis of Johar’s book. The alternate or better title of the book u suggested ‘ Johar for Johar’ tells how much Johar is over ambitious to be in power. Thanks Ethio forum!!!
@Lowkeylookingfly
@Lowkeylookingfly Күн бұрын
አንድ ቀን ኢትዮ ፎረም ኢትዮጵያ ላይ ቢሮ ከፍቶ ይሰራል። ተስፋ አደርጋለው
@mutonichance3723
@mutonichance3723 Күн бұрын
እችይ ኢትዮጵያ ኣለች እኔ ኣሁን? የተኛዉ ህዝብ ነዉ እኔ ኢትዮጵያዉ ነኝ የምለዉ በዚ ግዜ? ኦሮሞ ወይ ሶማሊ ወይ ትግራዋይ? ሁለም ይቅር እና ከነዚ 3ት ብሄሮች ኣንድም ታገኝም :: ሌላዉ ይቅር 1 ሚልዮን የትግራይ ሰዉ ጨርሰህ እንዲህ ማሰቡን ሞኝነት ነዉ ::
@Lowkeylookingfly
@Lowkeylookingfly 23 сағат бұрын
@mutonichance3723 በርግጥ ልክ ነው ግን አሁንም ቢሆን አልረፈደም። ሰው ብሄሩን እንዲያስቀድም የተደረገው ስለተሰራበት ነው ቀጣዩ ትውልድ ላይ ብንሰራ የተሻለ ይሆናል ብዬ አምናለው
@Letish190
@Letish190 Күн бұрын
ያዬሰው ስታነብልን የምትጠቀማቸው ቃላቶች በጣም ሳላደንቅልህ አላልፍም. ያቕንየልና ዛሓወይ. ናይና, ሓቀኛ ጋዜጠኛ ነህ.
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@WeynituDerese
@WeynituDerese Күн бұрын
ያየሠው አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤ ስም አይገዛ ሌሎቹምኮ በስመጋዜጠኛ ራሣቸውን ጋዜጠኛ ብለው ይጠሩ ይሆናል😂 ኢትዮ ፎረም ❤❤❤❤
@desalewFentahun-o1j
@desalewFentahun-o1j Күн бұрын
አንድ ሚሊየን እናስገባዉ እሂን እንቁ ጋዜጠኛ ድል ለአማራ ፋኖ እንኳን ለጌታችንመድሃኒታችን የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 Күн бұрын
ካልተፀፀተ አልፀፀትምን ምን አመጣው? የሰራው ስራማ ገና ያክለፈልፈዋል የስንት ሰው ደም አለበት የስንት ንፁሀን ጭፍጨፋ መሪ ተዋናይ ነበር (አልበላሽምን ምን አመጣው) አልፀፀትምን ምን አመጣው ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ኢትዮጵያላይ ስለፈሰሰው ሁሉ ንፁሀን ደም። የጋዜጠኛው አቀራረብ ግን ዋው ነው
@halefomteshale4552
@halefomteshale4552 23 сағат бұрын
ደንቆሮ አይፀፀትም :: ይ ከፈሳልንጂ ::
@sisaybizuayehu8108
@sisaybizuayehu8108 Күн бұрын
ጃዋር የመፅሃፍክን ስያሜ 'አልፀፀትም 'በማለት አይረቤነቱን አስቀድመህ አሳውቀህ ገንዘባችንም ግዜችንም ከብክነት ስላዳንክልን አናመሰግናልን 🙏🙏🙏
@NunuNah-tu4ox
@NunuNah-tu4ox Күн бұрын
correct
@OurLife8210
@OurLife8210 Күн бұрын
EXCELLENT SAYING!!!!!
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf Күн бұрын
ጅል ያንተ ሙሁር ኢትዮጵያውያኒስቶች የፃፊት ቢደመር የጁሀርን ሩብ አይሸጥም አረቄያም ቆምጨ
@alexwolde5468
@alexwolde5468 Күн бұрын
ወንድም መጀመሪያ በደንብ ደጋግመህ አንብበውበው
@RealMan-q2p
@RealMan-q2p Күн бұрын
Don't worry rest us will buy his book. He let us understand deep and can't wait to read. If you hate Jowar there are bunch of people who love him
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 Күн бұрын
ካልኩሌተሩን የሰራው ጃዋርና አብይ እንደ 6 እና 9 ቁጥር ናቸው። ሲገለባበጡ ተመሳሳይ ናቸው። ጃዋር ስልጣን ላይ ቢሆን ከዚህ በላይ እልቂት ያደርሳል። "Oromya out of Ethiopia" በሚለው ንግግሩ የፖለቲካ መዳረሻውን መገመት ተችሏል።
@Carlmue
@Carlmue Күн бұрын
በቃ ይሄ ብቻ ነው አይደል?...እሺ የእኛ ተንታኝ!
@zekitadesse
@zekitadesse Күн бұрын
Endete letawek chalke?
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Күн бұрын
absolutely right
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Күн бұрын
በ18 አመት ወጣትነቱ ላይ የተናገረውን ይዞ እኝኝ ባዶ ክርክር ነው።
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 Күн бұрын
ትክክል በጀዋር ተከበብኩ እና በሀጫሉ ሞት ምክንያት ተደርጎ ንጹሀን አማራዎች በኦሮሚያ ክልል የተጨፈጨፉ እንዴት ይረሳል
@emanuelnour7971
@emanuelnour7971 Күн бұрын
❤🤞ትለያለህ ትችላለህ በቃ ምን እንደምልህ አቃተኝ ብቻ ሁሌም እንደምለው የምለው ነገረ ቢኖር ግን ደግሜ እለሀኋለው በእርግጠኝነት :: ኢትዮጵያ መዘዝ ካመጣብን ከ50 አመት መጀመርያ በኋላ የመጣብን የሴርያ ፖለቲካ በኋላ አንተን የመሰለ በማስረጃ የተደገፈ እውነታን በሴራ የተሞላን የኢትዮጵያ ፖለቲካ በማሽረጃ እንዲሁም ለሰው ልጅ የምታስረዳበት እውነታ የቃላት አጠቃቀምህ ብቻ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላውቅም አንተን የመሰለ ግን ኢትዮጵያ በ50አመቷ አንተን የመሰለ ገራሚ ድንቅ ጋዜጠኛ ግን አላየችም ወደፊትም አታይም ❤ያዬ❤ትለያለህ።።።።።።።።🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞🤞
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ Күн бұрын
እውነት ነው 🙏
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 22 сағат бұрын
💞
@SaraKiros-n3o
@SaraKiros-n3o Күн бұрын
ላዳምጥ ጀምሬ ቀፈፈኝ ለዚሁሉ መከራ ተጠያቂ ጀዋር ደምመጣጭ ነው ያዮ ግን ተባረክ አንቱ ባትለው ግን ደስ ይለኝ ነበር።
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 Күн бұрын
ሎጂክንና እዉነታን ያማከለ ምርጥ ትንተና ነዉ❤ Ethio-Forum ሁሌም ልዩ ነዉ💯💯💯
@HenokredaAbraham
@HenokredaAbraham Күн бұрын
መፅሐፉን ገዝቶ ማንበብ አይጠበቅብኝም።በእውኘት መፅሐፉ አግኝቼ ባነበው እንደዚህ አድርጎ አይጥመኝም አይገባኝም ነበር።አመሰግናለሁ።ጉሩም አቀራረብ ነው።
@aytegebdemisiie3344
@aytegebdemisiie3344 Күн бұрын
ይህን ጋዜጠኛ አለማድነቅ ግን ንፉግነት ነው ። ቃላት አጣሁለት እግዚአብሔርን። ያላነበበውን መፅሐፍ ይኖራል ብየ አላስብም።
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 Күн бұрын
ጀዋር የብዙ ንጽሐን አማራዎች ደም በእጁ አለ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Күн бұрын
Ye amara dem becha new be jawar eje yalew?tigray hezb lay gen ye jawar becha sayeho ye ethiopia arawit hezboch fashest hula enanten fotewoch ejachew lay dem ale ene deme deme
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Күн бұрын
Abey nebey she amet gezan ashagariachen oromara belachew ye seytan aganetam wefefe mahber mesretachew ye tigrayen hezb dem afesachew zare jawar jawar telalachew?😂😂😂😂😂😂
@ahshows2021
@ahshows2021 Күн бұрын
Era tewu enji
@EthiopiaOne-u5d
@EthiopiaOne-u5d Күн бұрын
Tutush
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl Күн бұрын
Aye Ene #NOMORE 😂
@Elkan-c8y
@Elkan-c8y Күн бұрын
በቃ ያሁሉ የተጮኸለት መፅሀፍ ይሄ ነው thank you Ethio forem
@aanshow
@aanshow Күн бұрын
@@Elkan-c8y 😀😃😃😃🤣🤣💛💛💛
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 Күн бұрын
👉የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ቆም ብለን ማሠላሠል እና ማሠብ አለብን።ከሰሞኑ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ የተሸረበው ሴራ፣የትግራይ ክልል የስልጣን ሽኩቻ፣የአማራ ክልል ጦርነት የአንድ ፖለቲካዊ ግብ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀይሎች ሴራ መሆኑን መረዳት አለብን።የአረቡ ንጉስ (ቢን ዛይድ)ኢትዮጵያን ኢሥላሚክ ስቴት ለማድረግ ሰፊ ስራ እዬሰራ ሲሆን ስጋቶቹ የሠሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ናቸው የሚል ግምገማ አላቸው። * ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለበለዚያ....
@Kalkidan2003
@Kalkidan2003 Күн бұрын
የነ አብይ አህመድና የነ ሽመልስ አብዲሳ ሴራ ነው።
@teshomegebriesselasse
@teshomegebriesselasse Күн бұрын
የከድ ሰው መንግስት ሆነቸ ይህች አገር
@AchilessTilahun-m9x
@AchilessTilahun-m9x Күн бұрын
Selemn tegre nw metaweraw enkuan amharan liyagezu rasachwn ke rehabtegnet ena ke lebenet bawetu
@uthman9979
@uthman9979 Күн бұрын
😂😂😂 no thanks. Yilefen. Oromara
@mugu-v3v
@mugu-v3v Күн бұрын
@@amlakukefyalew6612 የአማራ ሊሄቅ """ቁማር መበላቱን ""ለመን መናገር አልፈለክም
@DaniLove-dg7qn
@DaniLove-dg7qn Күн бұрын
ኢትዮ ፎረምን የምት ደግፉ የት ናችሁ ❤❤❤❤
@በፀሎትብፅዕት
@በፀሎትብፅዕት Күн бұрын
አለው
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🔊🔊🔊🔊🔊🔊
@erminadew7087
@erminadew7087 Күн бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ❤❤❤
@mza2884
@mza2884 Күн бұрын
የአንኮበር ባርያውን ምኒልክን ነው።
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s Күн бұрын
​@@mza2884አንተ ባርያ ምኒልክ ጌታህ ነው ዋጠው 💪
@mza2884
@mza2884 Күн бұрын
@MeKdi-w4s የእንኮበሬ ባርያ እናንተ የደንበጫ ልጆች ሳትሆኑ ኦሮሞ ለስልጣን አብቅቶት ኦሮሞን የከዳ የወለቴ ልጅ በኦሮሞ ፍርፋሪ ያደገ መሆኑን ለእኔ አትነግረኝም።
@zshow984
@zshow984 Күн бұрын
​@@mza2884 ዛሬም ባርያ ሆነህ ትኖር ነበር እምዬ ምንልክ ባይነሳ
@anwarshamil1234
@anwarshamil1234 Күн бұрын
የሞተ አይነግስም
@HayatYusuf-ii9ir
@HayatYusuf-ii9ir Күн бұрын
ጀዋር ማለት የተማረ ዓብይ ማለት ነዉ።ሁለቱም የኦሮሞ ብሄርተኛ ፀረ ሰሜናዊያን ናቸዉ።
@uthman9979
@uthman9979 Күн бұрын
ከአብይ ጋር ያለህ ቅሬታ ፕሪቶሪያ ነው።
@Silwanos
@Silwanos Күн бұрын
He's not actually he hates oromo nationalism and OLA
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 Күн бұрын
👌👌👌👌👌
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Күн бұрын
​@@uthman9979ከስሕተት እንማርና ለተሻለ ነገ እንሥራ።መወቃቀሱ አይጠቅምም።
@tomjerry-cw9rh
@tomjerry-cw9rh Күн бұрын
1 million Orthodox ብቻ ተጨፈጨፈ ሲል ያልከፋው ተጋሩ እንኮንም ተጨፈጨፈ
@Sisay-i1l
@Sisay-i1l Күн бұрын
አንተ ልዩ ነህ ያዩ በርታልን በብዕር ጥሩ አድርገህ ነዉ የመታሀዉ
@selina-m8d3i
@selina-m8d3i Күн бұрын
ጀዋር የረሳንልህ መሰሎካል የኢትዮጵያ ህዝብ መስዋት እየከፈለ ያለዉ ባንተ ምክንያት ነዉ ሰይጣን😭😭😭
@BatiAsfaw
@BatiAsfaw Күн бұрын
ጀዝባ መሬጃ አለክ ፖለቲካ ካላወክ ዝምበል
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Күн бұрын
@@BatiAsfaw አቶ ጀዋር የኦሮሞን ወጣቶች አይምሮ በሃሰት ትርክት በማጠብና ከሰውነት ወርደው ወደ ጫካ አውሬነት ባህሪ እንዲለወጡ በማድረግና ዛሬ በየቦታው ከአዛውንቶች ጀምሮ እስከ እናታቸው ሆድ ውስጥ ያሉ ህጻናቶች ጭምር በካራና በገጀራ እንዲታረዱ፣ ያለርህራሄ እየተገደሉ ሥጋቸውን እስከመብላት እንዲደረስ ጭካኔን የሰበከ፣ ጃዋርና እነ በቀለ ገለባ የተባሉ የኦሮሞ ኤሊቶች ወይም ተማርን ያሉ ሰዎች መሆናቸውን ታሪክ መዝግቦ ይዞታል። ጃዋር ከ200 ዓመት በፊት ምንም መረጃ የሌለውን፣ የጥንት ነገሥታት ፈፀሙት እያለ ከሚዋሸው በላይ በዚህ የመረጃ ዘመን፣ በኢትዮጵያ ህዝብ ፣ በተለይም ምንም ባላደረገው የአማራ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ወንጀልና ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች እንዲፈፀሙ ያስተማረ፣ የሰበከ፣ ያስተባበረና የብዙ ሰዎች ደም በእጁ ላይ የሚገኝ የዘመኑ ኸርማን ጎሪንግ (የሂትለር ቀኝ እጅ የነበረ ሰው) ዓይነት ነው።
@selina-m8d3i
@selina-m8d3i 13 сағат бұрын
@@BatiAsfaw አህያ ከታሪክ ሳይሆን በወሬ የምትምኑ አንተም አልተባልክ እንኳን እኔ ቁረጠዉ በሜጫ ያልኩት እኔ ነኝ? ስለጀዋር ከነ ማሰረጃዉ እና መረጃዉ ነዉ የምናወጣዉ ይህ ሰይጣን
@joshuanate1741
@joshuanate1741 Күн бұрын
🖐💥 ከ አብይ ባልተናነሰ የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ሰላም ቢፈጥሩ አንድ ሆነው ያጠፉኛል ብሎ የሚጨነቀው ሻብያ እና ደጋፊዋቹ ቀን ከለሊት የሁለቱን ህዝቦች ግንኙነት በማወክ ላይ ናቸው:: አማራ ወይ ትግራዋይ በመምሰል የሚያጋጩ ኮመንቶችን መፃፍ አንዱ ታክቲካቸው ነው:: ሰላም ለአማራ እና ለትግራይ ህዝብ::
@zekitadesse
@zekitadesse Күн бұрын
Manem sayasegededew nwe ye amhara hezeb TIGRAWAYEN YECHEFECHFEW men eyalk nwe eyaweken anashufe enji
@AchilessTilahun-m9x
@AchilessTilahun-m9x Күн бұрын
Lek neh tegrew gena huletegna zur yetebekehal leboch selehonachu nw hulum mitelachu
@uthman9979
@uthman9979 Күн бұрын
በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነት ዋና ቀስቃሽ አማራ ነው።
@joshuanate1741
@joshuanate1741 Күн бұрын
@@zekitadesse ቂም በቀል የዞ የሚመጣ ሰላም የለም:: አንተ አማራን የምትከሰውን ያህል እነሱም ትግራዋይን ይከሳሉ:: አንተ አንቺ መባባል አሁን ላይ ለማንም አይጠቅምም:: ይቅር ይቅር መባባሉ ከሌላ ዙር ጥፋት እና እልቂት ይከላከላል::
@joshuanate1741
@joshuanate1741 Күн бұрын
@@AchilessTilahun-m9xድሮስ ስለ እንዳንተ አይነቱ ሻቢያ ወይ የሻቢያ የጭን ገረድ ባንዳ ሁለቱ ህዝቦች እንዳይስማሙ የሚጋጋጥ ጥርሳም ነው እኮ ነው የፃፉኩት::
@ZemzemMuhamed-vt6fo
@ZemzemMuhamed-vt6fo 23 сағат бұрын
ያየሰው ለቅዥታሞች እና ለአጋንንታሞች ጭፍራዎች ፀበል ሁናቸውብሀል በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤
@Ramtube25
@Ramtube25 Күн бұрын
ኢትዮ ፎረም 12 ቁጥር ሚስማር ፌሮ በርታልን
@esate725
@esate725 Күн бұрын
ጃዋር ስለ ጃዋር ሲናገር😁😁😁
@mugu-v3v
@mugu-v3v Күн бұрын
ጆሀር መሀመድ ሜጫ """ነውጥ ያገነነው"""የጠጠር ፖለቲከኛ።።።😂😂😂😂
@Oneday1295
@Oneday1295 Күн бұрын
ኪነት ያገነነው በሚል ይስተካከል😂😂😂😂
@mugu-v3v
@mugu-v3v Күн бұрын
@Oneday1295 ያስኪዳል !!!
@mulalemWeres
@mulalemWeres Күн бұрын
ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ እንቋዕ❤አብፀሐኩም
@AchilessTilahun-m9x
@AchilessTilahun-m9x Күн бұрын
Megentelu yet derese enda er tegre mibal fetur gn sizegenenu huletegna zur abiy sayatefachu tolo wedemtehadubet bethadu arif nw
@zita-g4h
@zita-g4h Күн бұрын
ኧረ ይሄ ድምፀ ወያኔ አይደለም።
@MD-cv4gn
@MD-cv4gn Күн бұрын
​@@zita-g4hdenkoro mehayem
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl Күн бұрын
Thank you! Enqua Habiru Abtsehena ❤️
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl Күн бұрын
@@AchilessTilahun-m9xTigray atefalehu belachu beterachu afer belachu. Ya hulu ye Abichu kit lesachu alkerelachu 😂😂 Yetabatachu 🤣🤣🤣 Midre Aleklaki mehayem hula. Esti ahun sebseb belachu #NOMORE belu enji 😂😂😂
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp Күн бұрын
እንግዲህ ያንን ሁሉ ህዝብ በሜንጫ በዱላ በድንጋይና በአጠና አስጨፍጭፈህ የሁሉ ፋብሪካ በመንጋ ተከታዮችህ እንዲቃጠል አድርገህ የሰው ልጅ ገድሎ እንዲሰቀል አድርገህ ካልተፀፀትክ እንስሳነት ነው
@YisakAssemahegn
@YisakAssemahegn Күн бұрын
Ethio forum number one. Yaye great analysis. Shenefela ja war dankoro:: will done ✅
@yennygebre9216
@yennygebre9216 Күн бұрын
ያየሰው ሽመልስ ምርጥ እና ድንቅ👏👏🙏🏽ጃዋር መሃመድ ኢትዮጵያንና ሌሎች ብሄሮችን ይጠላል:: ዋነኛ አላማና ህልሙም ኢስላማዊ ኦሮሚያ ኢትዮጵያ /ምስራቅ አፍሪካ ውስጥ ፈጥሮ ሌሎችን ማመናመን ነው:: የአብይ ተቀጣይ .....እንደማለት ነው, እንንቃ!!
@yenenehw
@yenenehw Күн бұрын
ወሬኛ ቡችላ፣ ኮንቪንስና ኮንፊውዝድ በአቅምሽ ለመጫወት የምትሞክሪ አንዱ ነፈዝ አማራ ከትግሬ ወይም ከኦሮሞ ደቅሎ የወለደህ ወይም ከብሔርብሔር የተወለድክ ነህ። ጀዋር ሌሎች ብሔሮችን አይጠላም፣ የሚጠላው አማራን ብቻ ነው። እውይ ሌሎቹንም ይጠላል ብለሽ አማራን አደንዝዘሽ ሞተሻል። ትግሬን፣ ጉራጌን፣ ደቡቡን በሜጫ አንገቱን አላረደም፣ ያረደው፣ ያሳረደው አማራን ብቻ ነው። ማናችሁንም አንፈልግም፤ መነሻችን አማራ መዳረሻችንም አማራ ነው።
@kebedekassaa5096
@kebedekassaa5096 Күн бұрын
Yayesew, thank you again for continuously informing us. Not ordinary, but valuable information in smooth presentations. You are the best 👍
@ObsaTeferi
@ObsaTeferi Күн бұрын
ጃዋር ስለ ጃዋር 😂 Bro its right there on the title, its a memoir. Your ability of twisting things never seizes to amaze me, kudos
@Mindfulconsience
@Mindfulconsience Күн бұрын
Let them do it. So what if he flip flops? one’s flip flop is a tactical political positioning for another. They want to discredit the entire book over the phrase “Ethiopia out of Oromia.“ Fortunately, they are only helping spread the message of the book. Negative publicity by your foes is equally good in politics. I am a Somali and Jawar’s supporter whether he flip flopped or not. They don’t understand how much our people, Somalis, Oromos, and others have endured over the years.
@TsegayDesta-z3e
@TsegayDesta-z3e 22 сағат бұрын
ያዬ ብርቱ ሰው። አቢሲኒያውያን አሁንም አለን። አንፈራም አንኮራም። ይህን መፅሃፍ እንዲህ ውብ አርገህ ስለ አቀረብክልን እናመሰግናለን። ሕውሓትና ብአዴን ብእልህ አስበሉን።
@kassimahmed4974
@kassimahmed4974 Күн бұрын
ያየሰው፣ ባለህ ልምድ ላይ ተመስርተህ በጣም ጥሩ የሆነ ሙያዊ ግምገማ በማድረግህ ምስጋና ይገበሃል፤ ደራሲውም ይህን ያደርጋል ብዬ አስባለሁ።
@hayagemechu606
@hayagemechu606 Күн бұрын
First 🥇 comment 😂❤ like arigunyii please 🙏🌹🌹 Ethiofrom yane bal 💓
@leatafere6395
@leatafere6395 Күн бұрын
ጃዋርና እብይ እንድ ናቸው ለማየት እያብቃን እንጂ
@AbebuKebdu
@AbebuKebdu Күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 it's true
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 Күн бұрын
ያየሰውን የወለድሽ እናት ልትኮሪ ይገባል ❤❤❤
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h Күн бұрын
ኢትዮ ፎረሞች እምንወዳቹበምክንያትነው❤❤❤❤❤❤
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Күн бұрын
ማንም የሰሜን ኢትዮጵያ ልጅ የዚህን ኮልኮሎ መጸሓፍ ገዝቶ እንዳያነብ
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 Күн бұрын
😂😂😂😂dedbe
@aanshow
@aanshow Күн бұрын
​@abdellahassen5176 ante new dedeeb! Lemen mekniaytun atiteyikem? Ayeh, maninetachu yeahe nehw. Bemikniyat atamnhum. Dedeb huala kir nachew. Kolkolie metsaf nehew.
@aanshow
@aanshow Күн бұрын
@@abdellahassen5176 😆🤣🤣🤣dedeb ant neh. Yean metseaf beleh mashbeh. Amharenga mehonu yabesachal! Endi yale kolkoli Oromoinga new mesaf yalebet.
@NahooDegu
@NahooDegu Күн бұрын
ዐማራ ጠሎቹ አንዳንድ ተጋሩዎች የዐማራ ጥላቻቸውን ለማሳየት ግዥውን እያጣጧፉት ነው😅😅😅
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 Күн бұрын
@@RehimaBint-hm9bs ye amara hezbe gne bado eger becha sayehone bado chenklate eyehone newu abezehagnawu lemsale ene amara negn gne endezeh ayente denezoch gar abere amhara ebalalehu i am sorry they are stupid totally wrong,,100% they are arrogant and ignorant
@tesfayewondimu5056
@tesfayewondimu5056 Күн бұрын
ጃዋር የጠንቁውይ ቤት ካዳሚስ መሆኑን ለምን አልጠቀሰም
@mza2884
@mza2884 Күн бұрын
ጠንቋይ አማራ ነው፣ ኦሮሞ ጠንቋይ የለውም።
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s Күн бұрын
​@@mza2884አንተ ባርያ ጋላ በአማራ ፊደል ነው የጻፍከው አማራ ጌታህ ነው💪💪
@zshow984
@zshow984 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@DigitalEthiopia360
@DigitalEthiopia360 Күн бұрын
እንዴ አወክ ነው ወይስ አንተ ነህ ጠንቋዩ😂
@muluyewodaje8732
@muluyewodaje8732 Күн бұрын
አልበላሺምን ምን አመጣው አሉ 😁😁አልፀፀትምን ምን አመጣው 😂😂
@TedhomeWoldesemayat
@TedhomeWoldesemayat Күн бұрын
ኃይለኛ መሠሪና የውጭ ኃይል ቅጥረኛ በመሆኑ ለኦሮሞም ለአማራም አይጠቅምም ጁሀር ።
@sightseeing40
@sightseeing40 21 сағат бұрын
bekit
@derejeanmaw3634
@derejeanmaw3634 13 сағат бұрын
እኔ የጀዋርን መፃፍ አንብቤዋለሁ ብዙ ነገር ተገንዝቤአለሁ 1 ትግራይን እና አማራን (አብሲንያውያን) ብለው እኩል እደሚጠሉን 2 ኦርቶዶክስን አምርረው እደሚጠሉ ተረድቻለሁ።ስለዚህ ትግራይ ሆይ አማራ ሆይ ስማኝ አማራ ጠፍቶ የሚኖር ትግራይ ትግራይ ጠፍቶ የሚኖር አማራ ስለማይኖር ተደጋገፍ
@sightseeing40
@sightseeing40 21 сағат бұрын
ጁዋርን ምትጠሉት እስላም እና ኦሮሞ ስለሆነ ብቻ ነው። በዚህ ጥላችሁ የት ርቀት እንደምትሄዱ እንግዲህ ምናየው ነገር ነው ።
@OurLife8210
@OurLife8210 Күн бұрын
AMHARA AND TIGRAY PEOPLE MUST UNIT FOR YOUR SURVIVAL!!! WHY IS THAT THESE TWO NATIONS HAVE NOT JOINED HANDS YET???
@zikirepertostewahedo2103
@zikirepertostewahedo2103 Күн бұрын
Unity was not possible because of the curse of Tigray and Ethiopia, which created all these mess and evil criminals now in power, called tplf!
@YadenoGirma
@YadenoGirma Күн бұрын
What about Oromo?
@BertukaBe
@BertukaBe Күн бұрын
ንፁህ የአማራ ደም አለበት ይህ አረመኔ ሰይጣን ስንቶች በወለጋ እና በሻሸመኔ አለቁ እግዚአብሔር ደን አለው ሞቱን ያሰማን 😢😢😢
@Dani11345.e
@Dani11345.e Күн бұрын
ማርያምን ይሔን የትንታኔ ና የጥበብ ጥግ ግን አይቸ ማለፍ አልቻልኩም።ጋዜጠኛ ያዬሰው ሰው አድርገህ ስለቀረጽቀኝ አመሰግንሀለሁ።ደናቁርት ፓለቲከኞች ደግሞ ከትንታኔው በመማር ሀገርን አድኑ አስቡ አትደናቆሩ😢I hope JM 'll watch and learn from it.
@zshow984
@zshow984 Күн бұрын
የሚማር ቢሆንማ ከፈጸመው/ካስፈጸመው እርኩስ ተግባር ተምሮ የመጸሐፉን መጠሪያ ''አልጸጸትም'' ማለት ባልተገባው ነበር። ይሄ ሽንፍላ
@militigraweyti6418
@militigraweyti6418 23 сағат бұрын
ያየሰው ድንቅ ጋዜጠኛ እንወዳሃለን❤
@HopeHaven-i5g
@HopeHaven-i5g Күн бұрын
ብጣዕሚ ነመስግን የየሰው ሽመልስ። ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የከፍልሃል‼‼
@AchilessTilahun-m9x
@AchilessTilahun-m9x Күн бұрын
Hulunm neger ke kefeya gar aye ye tegre neger Yayesw Amhara mehonun atershi le KZbin genzeb belo enji erasu tegren endemitela enawkalen
@israeladane7357
@israeladane7357 Күн бұрын
አንድ ቀን መሬት አይብቃኝ ባዩ ኤርሚያስ ለገሰን በነካ እጃቹህ ብትጎበኙት
@jahman9676
@jahman9676 Күн бұрын
@@israeladane7357 አሁንም ኤርሚያስን ታያለህ?😂🤣⁉️
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Күн бұрын
Ermias fashest ye sewbelaw feri seytanu Abey wetaf nekay mentaf gotach be tigray genosayed wana akenabari new and ken leferd mekerebu ayekerem yehe seytan
@Yonasm-h4k
@Yonasm-h4k Күн бұрын
ሁሌም ግሩም አቀራረብ በርታልኝ አንበሳው እንኳን ለገና በዓል አረሰህ እስከነ ባልደረቦችህ እንዲሁም ለትግራይ ህዝብ እንኳዕ ንበዓል ልደት ኣብፀሓኩም ለአማራ ወንድም ህዝብም እንኳን ለገና በዓል አደረሳቹ 🎉
@suleimannesredin4484
@suleimannesredin4484 Күн бұрын
አንተ እጅግ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። ምንም እንኳን እኔ ለጀዋር አቅም ትልቅ አክብሮት ያለኝ ሰው ነኝ። 0:15 ብዙ ፕሮግራማችሁ በመረጃ የታገዘ በመሆኑ አይሰለችም። በርቱ!
@abebaberha5310
@abebaberha5310 11 сағат бұрын
በነገራችላይ ይህ ዝግጅት ላአንተ ብየ ነው ያደመጥኩት እንጅ ጅሃር ቁምነገር አለው ብየ አይደለም ግን ድምፅህ ሰለሰማሁት ደስ ብሎኛል
@zerfemelak5605
@zerfemelak5605 Күн бұрын
እስከ ደቂቃ 6:40 ድረሥ የቀረበው ጠቅለል ያለው የመጽሐፉ ትችት ተገቢና የመጽሐፉን አጠቃላይ ማንነት አጉልቶ የሚያሳይ ነው። ሌላውም ያቀረብክልን ያው የምናውቀውን የጃዋርን ማንነት ከራሱ አንደበት ያወቅንበት ነው። እግዚአብሔር ይሥጥልን። ሙሉውን ተውሰንም ቢኾን ከማንበብ ገላገልከን።
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu Күн бұрын
😂😂😂ወይ ሕዝቤ መሬት እየተቀጠቀች ይቀልዳል😅 ለማንኛውም አልፀፀትሞ ብሏል።በአራት ነጥብ ዘግቷል😂ፍርዲን ለናተው😊
@AdinaChannel1
@AdinaChannel1 Күн бұрын
እጅግ ድንቅ መምህር እና ተመራማሪ ነህ ። ስምን መልአክ ያወጣዋል እንዲሉ ያየህሰው ሽመልስ ተባልክ እውነትም ዓይናችን እያየ ሺህ ሰዎችን ወደንቃተ አእምሮ እየመለስክ ነውና ብዕርህም አእምሮህም ይበርታልን። ጥዑመ ልሳን ነህ ደግሞ። እኔ ነኝ ያለ ተመራማሪ አንድን መፅሀፍ ገምግሞ በ 20 ደቂቃዎች ውስጥ summary አይሰጥም። በነገራችን ላይ በ ሳይኮለጂ ትምህርት የማስታወስ እና የመርሳት (memory and forgetting) የሚል ርእስ ላይ አንድ አንቱታን ያተረፈ ጀርመናዊ ሙሁር "ኢበንገስ Ebbinghaus" የሰው ልጅ ለ 20ደቂቃ ብቻ በአንክሮ ያዳምጣል ያነብባል ወዘተ። እናማ በሞያዊ ትንተና perfect time የሚባል ነውና ቀጥሉበት። እናመሰግናለን።
@tsion5088
@tsion5088 Күн бұрын
ግሩም ግምገማ እናመሰግናለን 💚💛❤🙏
@Allamehara
@Allamehara Күн бұрын
አንድምኢትዩጵያዊ፡ኦሮቶዶክሣዊይ፡ትግራዊይ፡የጃሀርንመፅሀፍእንዳይገዛእላለሁ።
@tscgayetefera
@tscgayetefera Күн бұрын
ያየሰው ያንተ ዘገባ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ኑርልን ፅኑ ጋዜጠኛ
@workineshnigusse6405
@workineshnigusse6405 5 сағат бұрын
አቤት ያየው ❤❤❤❤ ያየሰው አለች እናት ሰላምህ ይብዛ ባለህበት የኔ ወንድም
@mesfinassefa3881
@mesfinassefa3881 Күн бұрын
ጀዋርና ህልሙ ልብ ወለድ ታሪክ
@aviationmedecine7055
@aviationmedecine7055 Күн бұрын
የምንግዜም ምርጥ ሚዲያ እና ተቀዳሚ ምርጫ 🎉🎉🎉
@OurLife8210
@OurLife8210 Күн бұрын
YAYESEW IS A PERSON WHO I LOVE SO MUCH 💗 💓 💕
@KebromBata
@KebromBata 13 сағат бұрын
ኧረ ያየሰው ሽመልስ ኑርልን የኦሮሞ ህዝብ ለካ ከሀዲ ነው ወይኔ
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v Күн бұрын
So true, thank you, Ethio-fourm. I greed with you
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy Күн бұрын
እግዚአብሔርን አንተ ልጅ በጣም ነበር የሚጥለው እግዚአብሔርን ዛሬ ተረዳሁት በቀ ይቅር በለኝ አንተ ትክክለኛ ሰው ናክ🙏🏿
@zekitadesse
@zekitadesse Күн бұрын
Nege demo ante kaltemchhe telawehe telalhe weye gude
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
@SALIFAMOCHIFRO-ei3yy Күн бұрын
ታዳ ጥሩ ባሰረ ሰአት ማመስገን ምን ችግር አለው 👈🏿
@abebeaweke3225
@abebeaweke3225 Күн бұрын
ጃዋር በመፅሀፉም ያው ጠባብ ዘረኝነቱን: ፅንፈኝነቱንና ለሌሎች ያለውን ጥልቅ ጥላቻ ነው የገለፀው! ማንነቱም ይሄው ነውና አይገርምም!
@Sunset_star192
@Sunset_star192 Күн бұрын
እሰይ በማንኛውም መልክ ኢትዯጵያዬንና አማርኛ ቋንቋዬን ይጠቀሙልን ምድረ ሳጥናኤል ፈጣሪ ሐገሪን ኢትዮጵያን በጥበቡ ነፃ አውጥቶ ለምስጋና ያብቃን ለንፁሐኑ ኢትዮጵያዊያን.
@hshshshshshsh4959
@hshshshshshsh4959 Күн бұрын
ቃንቃየ እላልክም ብዳታም ቅማጣ
@ashenafime
@ashenafime Күн бұрын
ኦሮሞ ባልተጨበጠና በትላንትና የውሸት ታሪክ እንደተበዳይ በዚህን ያህል ደረጃ በማልቀሰ ሒሳብ ከሰሩ በዛሬ ዲጅታል ዘመን ደግሞ በአማራና የትግራይ ህዝብ የደረሰውን እውነተኛ ጨፈጨፉ በዓይን ምሰክሮችና በማሰረጃ ወደፊት ለህግና ለታሪክ ይቀመጣል ‼️‼️
@yade3317
@yade3317 Күн бұрын
እንደ ህዝብ ተጋሩን ለመጨፍጨፍ የትኛው ከ አብይ ጎን ሆኖ ሲያጨበጭብ እንደነበር የ ጉዳዩ ዋና ባለቤት እውነተኛው የ ትግራይ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል። አጨብጫቢው ህዝብም ትላንት እጅ በደረት እያደረገ አብይ ግፋ በለው ሲል የነበረው ዛሬ እንዴት ወደ ጦርነት ገባ ካልክ ሲጓጉለት ለነበረው የ ተጋሩ እልቂት አብይ እስከመጨረሻው እንዴት ሳያሰየን በስምምነት ቋጨው በሚል እንጂ ከ ኦሮሞ ህዝብ ምንም ሚያገናኘው የለም።
@uthman9979
@uthman9979 Күн бұрын
ከአብይ ጋር ያለህ ቅሬታ ፕሪቶሪያ ነው። :: በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነት ዋና ቀስቃሽ አማራ ነው።
@SamuellAndebet
@SamuellAndebet Күн бұрын
፡​@@uthman9979 አይደል እናተ ሂሳብ ስታዎራርዱ አማራ እጁን ኣጣጥፎ ይቀምጥ ነው ወይስ ማይካድራን እረሳህው?
@ashenafime
@ashenafime Күн бұрын
@ ድንቁረናህ የለያል
@jimmybesha6467
@jimmybesha6467 Күн бұрын
ጥሬ አርህን አራህ ያየህ።ኦሮሞ ባለፈው ሥርዓት ተገሎዋል።በአሁኑም ሥርዓት የሚገባውን ያህል አላገኘም።
@tadesseanteneh3361
@tadesseanteneh3361 Күн бұрын
ጃዊ አብይ ጋ ተጣላሁ የምትል መፅሀፉ እስኪቸበቸብ ነው መሠል 🤔 መጠርጠር አይከፋም። ያየሠው ግን የእውነት ትችላለህ
@Worku-w6r
@Worku-w6r Күн бұрын
እዚህ ላይ ያዝ እንግዲህ የአማራ እና የኦሮማ ግንኙነት ታክቲካዊ ስልት ነበር ካለ ከብልፅግና የፈለገዉን ስላላገኝ እንጂ ቢያገኝ ኑሮ አሁን ብልፅግና ነብ ማለት ነዉ
@geneteden4343
@geneteden4343 5 сағат бұрын
ከኬንያ መጠልያ ኬንያዊት አግቦ አሜሪካ የገባበት ታሪክ ከራሱ የሰማሁ ይመስለኛል ::---ዛሬ እንዴት ተለወጠው 🤔ለምንድነው የኦሮሞ ፖለቲካኞች በአንድ አፋቸው ግን ብዙ ቃል የሚነገሩት???? ሁሌ ማወቅ እና መንቃት ያለብን ፖለቲካኞች እና ሕዝብ (ማህበረሰብ ለየብቻ መሆናቸውን ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@AG-py4xd
@AG-py4xd Күн бұрын
YayeSew dagmay Bealu Girma!!❣️ Well done 👏
@zolazola5725
@zolazola5725 Күн бұрын
ካሁን በኋላ ለጀዋር የሚሆን የፖለቲካ space ኢትዮጵያ የላትም።ጀዋር እንደ እብድ ውሻ እየጮኸ በሥደት ይሞታታል እንጅ ኢትዮጵያ መጥቶ አይፈተፍትም። ድል ለአማራው ፋኖ❤🎉❤
@solomon7899
@solomon7899 Күн бұрын
What Oromo Fanatics should understand is ; it is the Abysinians who gave them refugee , who gave them culture ,who gave them freedom !
@orotechofficial
@orotechofficial Күн бұрын
WHAT?
@Selam_AwitH
@Selam_AwitH 17 сағат бұрын
ጉድ ነው! Thank you Yayeye. ❤
@wuedaaweke3202
@wuedaaweke3202 Күн бұрын
ኢቲዮ ፎሮም የኔ አደኛች በርቱልኝ❤❤❤
@moyaleguyo9802
@moyaleguyo9802 Күн бұрын
Thank you Ethioforum good analysis
@endalemera25
@endalemera25 Күн бұрын
ጃዋርም፡ሆነ፡አቢይ፡መታመን፡አብሮዋቸው፡አልተፈጠረም፡ሁለቱም፡እስስቶች፡ናቸው።
@EthioAIS
@EthioAIS Күн бұрын
ህወሃትንም ጨምር
@antenehazmeraw
@antenehazmeraw Күн бұрын
Yayehsew Enamesgelen for Review of JM and including his view on Abisiniyiyan People!!!
@tinadina6358
@tinadina6358 Күн бұрын
ያዬ ትችላለክ ❤❤❤🙏
@YadenoGirma
@YadenoGirma Күн бұрын
Our king Jawar ❤🎉👏 Jawar is 👑
@esahakabdulkadir2086
@esahakabdulkadir2086 Күн бұрын
ኢትዮ ፍራም ያቃራበው ዳሳሳ ባጣም ታማቺቶኛል አኔ የ ጃዋር አድናቂና ዳጋፍ ናኝ ቢሆንም ጭፍን ዳጋፍ አይዳላሁም ስላዝ ኢትዮ ፎራም ያጣቃሳቸው ድክማቶች ኡናትም ያማፃፉ ድክማት ናቻው ሚንም ማፃፉ ዳርሶኝ ባላናባዉም ጃዋርም ባናዝ ጉዳዮች ላይ ማብርርያ ይሳጥባችዋል ቢዬ ታስፋ አድርጋለው 🙏 ኢትዮ ፎራም ያያሳው እንማሳግናለን ባርታ 👌
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu Күн бұрын
😂😂ግን ምነኛ ነው የፃፍከው?
@esahakabdulkadir2086
@esahakabdulkadir2086 Күн бұрын
@HaniBirhanuBirhanu ቻይነኝ 😂🤣
@esahakabdulkadir2086
@esahakabdulkadir2086 Күн бұрын
አማርኛ ጎባዝ አይዳላሁም ግን ሃሳቤ ካጋባሽ it's ok 😂
@wondmagegnkero3165
@wondmagegnkero3165 10 сағат бұрын
መጭው ጊዜ ለአብስኒያውያን ብሩህ ነው 💪💪
@jaferhamza
@jaferhamza Күн бұрын
የምኒልክ መነካት ነው እንድትተቸዉ ያረገህ ?ለሡ ምኒልክ ጨፍጫፊ ላንተ ጀግና ሊሆን ይችላል አትናደድበት
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 17 сағат бұрын
ጨፍጫፊ ኦሮሞ እንጂ ሚኒሊክ አይደለም! የሰው አጋንንቶች የሚኒሊክ ፌክ ታሪክህን ጠቅልለህ ዋጠው ከብብትትት
@dagmawikassaye3115
@dagmawikassaye3115 Күн бұрын
ከዝባዝንኬ ገላገልከን ያየሰው 👍 💚💛❤️
@habtamutamene-nd3ev
@habtamutamene-nd3ev Күн бұрын
ጀግናዉ ጀዋር ፣ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ፣ ምሁር ማለት እንዲህ ነዉ፡፡ ስንቱን አንጫጫ፡፡
@RealMan-q2p
@RealMan-q2p Күн бұрын
kelal? meshafu bezih dereja yanchachachewl biye altebekum nbr. Yibas belo ye Abisinian bedel ende tekese siyawku demo genefelu sewochu. It goes to show how much don't want to get exposed what these butchers does to many Ethiopians
@sightseeing40
@sightseeing40 21 сағат бұрын
ወደዳችሁም ጠላችሁም ከእንግዲህ ኦርቶዶክሳዊ አማራ እና ትግራይ ብቻ ኢትዮጵያን አይገዛም ። ኢትዮጵያ የሁለቱ ብሔሮች ብቻ ሳትሆን የሁሉም አገር ናት። ይሄን ሀቅ ዋጡት።
@gabzgyhailu7512
@gabzgyhailu7512 16 сағат бұрын
ኢትዮጵያ የ ኦሮሞ ብቻም ኣይደለችም
@Jida_b
@Jida_b Күн бұрын
"ጀዋር" ስለ ጀዋር ሲናገር " ምርጥ መፅሃፍ😂 ያየሰው እርዕስ አሰጣጥ ትችላለህ።
@abdurahimkassa3135
@abdurahimkassa3135 Күн бұрын
ETIO💚💛🧡FORUM🎤🎤🎤 የጭቁን ኢትዮጲያውያን ድምፅ ነው!! ክብር ለያየህ ሰው እና ባልደረቦቹ ይሁን!!!!!
@LamdaAlpha65
@LamdaAlpha65 Күн бұрын
ንጉሱ ሃይለ ስላሴ፣ ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማርያም ኦሮሞ መሆናቸው ሰው ይረሳዋል። እነዛ ጉምቱ የኑጉሱ ዘመንና የደርግ ጀነራሎች ኣብዝሃው ኦሮሞ መሆናቸው ሰው ይረሳዋል። በመለስ ኣገዛዝ ግዜም ቢያንስ 40% ትላልቅ የመንግስት ስልጣን የተቖጣጠሩት ኦሮሞ መሆናቸው ሰው ይረሳዋል። ኣሁን ያለው የኣብይ ኣገዛዝ ትልቁ ስልጣን ያላቸው ኦሮሞዎች መሆናቸው ሰው ይረሳዋል። ይህ እንዴት ይታያል?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
ሙሉ በሙሉ ኦሮሞ ባይሆኑም ኦሮሞነት ሊኖርባቸው ይችላል። በግዜው ሰው በችሎታው እንጂ በዘሩ ተመርጦ የሚሾምበት ስላልሆነ ኦሮሞ ሆኑም አልሆኑም ምንም ለወጥ አያመጣም።
@Dats00024
@Dats00024 Күн бұрын
During the feudal system, most of the people in power were family of King Haileselas. The king assigned power to his son and his cousins or marriage related families.
@tigraithelandofqueenofsheba
@tigraithelandofqueenofsheba Күн бұрын
Great analyses as usual.🎉
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 Күн бұрын
1ሚሊዮን ስትገቡ በvideo ወታችሁ የሆነ ነገር እደምታቀርቡልን ተስፋ አለኝ ያዬ እና አቤ ይሄንን የምደግፉ ላይክ አርጉ
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Күн бұрын
ያየሰው በጣም ጥሩ እይታ ነው መጽሐፉን እንኳን አነበብከው እውነት ነው ጃዋር ውሸቱን አቀናብሮ በአልፀፀትም መጽሐፉ ማንነቱን በግልፅ አስቀምጧል። አጭበርባሪነቱ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የታወቀ ቢሆንም እንጭጭ አይምሮው እስከምን አስቦ እንደሚውተረተር ባደባባይ አውጥቷል። ዘረኝነትን ከሐውልት ይልቅ በመፅሐፍ አቀረበው ማለት ነው አበቃ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ከተንኮለኛ ሰው ምንም አይጠበቅም አንተን ግን እናመሰግናለን መተንተን ትችላለህ እውነት አድናቂህ ነኝ ፈተናውን በድል እንወጣለን ቺርስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤣 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@eyerusayele2182
@eyerusayele2182 Күн бұрын
የምር ሚሊንክ ንጉስ ነው ሞቷም ይፈራል!!
@desanuka4947
@desanuka4947 Күн бұрын
የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም በክፋትህ አንረሳህም ብቻ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ቤተመንግስቱ የተከበበ ዕለት፤ ባግቦ|ETHIO FORUM
16:32
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 132 М.
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 200 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН