MK TV ጠበል ጸዲቅ | ቅዱሳን ሥዕላትን በቤታችን እንዴት እናስቀምጥ?

  Рет қаралды 16,929

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@GcGc-h2j
@GcGc-h2j 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቺን ቃለህየወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሚዉን ሳብ ርዘም ያድርግልን በርከታቺሁ ይደርብን
@sara17-oc6nv
@sara17-oc6nv Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@መርጡለማርያምዩቱብ
@መርጡለማርያምዩቱብ Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን ❤❤❤👏👏👏
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 3 жыл бұрын
አባታቸን ይፈቱን እኔ በጣም የማክብራችው አባት ናቸው በዙ አመት በናዝሬት ሀገር እመቤቴ ቤተክርስቲያን አውቃችዋለው ያቁይልኝ በእድሜ በፅጋ ያቆይልኝ አሜን።
@saneta3925
@saneta3925 9 ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን እኳን ደና መጡልን ቃለህወት ያሰማልን
@ihohogyy-ku8ry
@ihohogyy-ku8ry Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@shimbayberihu1241
@shimbayberihu1241 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
አባታችን በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏 ተባረኩልን
@wubmazatubes5489
@wubmazatubes5489 6 ай бұрын
አሜን....!!!!
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ የመከረን የገደጸን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።የፀበል ፃድቅ ፕሮግራም አቅራቢ እህታችን አርሴማ እግዚአብሔር ይስጥልን በርችልን የኔ ቆንጆ 👏👏👏👏👏
@ህሊናዳኛነው
@ህሊናዳኛነው Жыл бұрын
ስለ ቃሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችንን ሳየ የሆነ የሚረብሺ ስሚት ተሰማኝ 😢😢😢ይህ ሁሉ የኔ ድክመት ነው
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን🙏🙏🙏 በርቺ እህታችን
@meri147
@meri147 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንዲሁም እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫
@አፆኪያመኮይ
@አፆኪያመኮይ 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን ልቦና ይስጠን እኛ ከቱ ነን
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@saraalsara169
@saraalsara169 Жыл бұрын
አባ በረከትዎ አይለየን 😢😢 በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
@የደሙፍሬነኚ
@የደሙፍሬነኚ 3 жыл бұрын
እጂግ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ላባታችን ቃለ ህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👏👏
@በእምነትወለተትንሣኤ
@በእምነትወለተትንሣኤ Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@hasethaset6453
@hasethaset6453 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የሁል ጊዜ ጥያቄ ነበር ተመልሶልኛል አመስግናለው🙏🙏🙏
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@lilyayelechwenedemu143
@lilyayelechwenedemu143 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እኅታችን
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 3 жыл бұрын
ይፍተኝ ይባርክን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤን ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት
@ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን!!!!!!!!!
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እህታንም እናመስገናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@mimilulu3436
@mimilulu3436 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@kelemtube
@kelemtube 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤናውን ያድልልን
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
አባታችን በዕውነት ወሳኝ ትምህርት ነው ያስተማሩን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@lemlemmhali6129
@lemlemmhali6129 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ሂወት ያሰማልን!!
@dubaidubai350
@dubaidubai350 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 3 жыл бұрын
ሲያምር ፕሮግራሙ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
በዚህ የእግዚአብሔር ጉባኤ ላይ ዲስ ላይክ የምታደርጉ በዕውነት ልቦና ማስተዋል ይስጣችሁ!
@AsAs-qx7su
@AsAs-qx7su 2 жыл бұрын
አባታችን ይፈቱን እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት
@ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት 3 жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን!!!!!!!
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp 3 жыл бұрын
♦️ቃለሕይዎትን ያሠማልን አባታችን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 💠በሚገባ ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር ይስጥልን። 🔶አዘጋጇ እሕታችን በርቺ አቀራረብሽ አወያይሽ ጥሩ ነው
@አልረሳውምማንነቴንበደምመ
@አልረሳውምማንነቴንበደምመ 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን✝️
@johnnyteklu4756
@johnnyteklu4756 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ኣባታችን ለቃላት ኣጠቃቀሜ ይቅርታ እና ያረጁ የተቀዳደዱት የስእል አድህኖ እንዴት ነው የምናስወግዳቸው
@ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት
@ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!!!!
@መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር
@መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር 2 жыл бұрын
አባታቺን ቃለሂወት ያሰማልን
@hameregulilat1800
@hameregulilat1800 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማህበረ ቅዱሳን
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ 3 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልነ በእውነት ጥያቄዬ ተመለሰልኝ
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 3 жыл бұрын
Egzibehere yemsgan Amen kale hiwyta yasemlin Abatchen
@birtukanembiale6799
@birtukanembiale6799 2 жыл бұрын
የማልወደው ፕሮግራም ባይኖርም እጅግ በጣም የምወደው እና በጉጉት የምከታተለው መርሀ ግብር ነው። በርቱልን
@misrakedae9023
@misrakedae9023 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን።
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 3 жыл бұрын
ይፍቱኝአባታችንቃለሂወትንያሰማልማህበረቅዱሳንከልብእናመሰግናለንየማናቀዉንእድናቅስለምታደርጉንማህበሩንያስፋልንበእዉነት
@egzabeheryimesgenn610
@egzabeheryimesgenn610 3 жыл бұрын
ABBA.qaliyotii yasamaleni.
@semereykalo6720
@semereykalo6720 2 жыл бұрын
መንፈሳውኩም ማራ ይፈትዎ እየ። ክዳንኪ ነዊሕ ምለሲ ክብርቲ ሓፍተይ ግን ይቅረታ ሓፍተይ ካልእኪ ጽቡቅ ኣለኪ ንሳ ጥራይ የዕርይይያ
@alemmebrat1509
@alemmebrat1509 10 ай бұрын
እህቴ ፀጉርሽን ብሸፍኚስ በደንብ ሌሎች ይማሩበት ዘንድም ይሆናል ቀሚሱም ይርዘም
@tsegayeamerga5332
@tsegayeamerga5332 3 жыл бұрын
ስለ እግዚአብሔር ፀጉርሽ በደንብ ሸፍኚ በተረፈ መልካም ነው
@worku3723
@worku3723 10 ай бұрын
ጠያቂዋ ደሞ ፀጉርሽን በደንብ ሸፍኚ ለዛ ነው ማንንም እዲንቀን የምታረጉን
@Kal-lp6hv9cp4i
@Kal-lp6hv9cp4i 4 ай бұрын
እኔም ጥያቄ አለኝ በስደት ነው ምኖረው ግን ስእል አድኖ በጥቂቱም ቢሆን አለኝ ፆሎት አድርጌ ስበቃኝ ሻንጣ ከልብሴ ጋር ነው ማስቀምጠው ምክንያቱም ልጆቹ ይቀዱብኛል ብዬ ስለምፈራ ከልብስ ጋር ማስቀመጤ ሀጥያት አይሆንብኝምን? ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምክራችሁ አይለየኝ😥🙏
@belaynehwendimu221
@belaynehwendimu221 2 жыл бұрын
ቅዱሳን ሰዕላትና የፀሎት መፅሀፍ ሲበላሽ ምን እናድርግ
@abetumaren4576
@abetumaren4576 Жыл бұрын
Tiru tiyake new endet new le enesu yemidersachew
@worku3723
@worku3723 10 ай бұрын
ቤት ውሥጥ ሥእለማርያም ብቻ ነው መሆን ያለበት በመጋረዣ የሥላሤ ሥእል ግን ቤተክርሥቲያን ብቻ ነው መሆን ያለበት ወላዲተአምላክ ከነልጇ ካለች ሁሉም አሉ ልጇን በቀኝ በኩል ያቀፈችው ሥእል ቢሆን ከለሯም ከነልጇ ኢትዮጵያዊ ከለር ያላቸው ሥእል ቢሆን ነጭ ባይሆን
@yade716
@yade716 3 жыл бұрын
እባካችሁ የ እግዚአብሀርን ክብር በሰው እጅ በተሰሩ ጣኦታትና በፍጡራን አትለውጡ። በተደባለቀ ትምህርት ህዝቡን ወደ ሲኦል አትንዱ።
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ 2 жыл бұрын
ሌላ መቀባጠሩን ተውና 👉እግዚአብሔር ብላችሁ ፃፉ
@atz7247
@atz7247 Жыл бұрын
ያለ ቦታ ለትችት ሲባል መገኘት ጥሩ አይደለም።
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 Жыл бұрын
ሥእላትን ያሳለው ልኡል እግዚአብሔር ነው።
@AbrahamWorku-vh9jk
@AbrahamWorku-vh9jk Жыл бұрын
Terafim nw enjee yemn sele adhino nw wergna hula
@xaomiredmi3998
@xaomiredmi3998 3 жыл бұрын
si elu tezeqziqo meseqel alebet mikniatun sintegna testekakelo enditayen. lol
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 жыл бұрын
ምንው እሕቴ ትልቅ አባት ፊት ነው የቀረብሽው ታዲያ እረጅም ቀሚስ ብትለብሺ ዐኑርሽን በሻሽ ብትሸፈኝ የበለጠ ታምሪያለሽ ቆራጣ ቀሚስ በጣም ያስጠላብሻ በፈጠረሽ
@genisemusemu2
@genisemusemu2 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@sarabekele9793
@sarabekele9793 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ወርቅአለምአገሬዩቱብ
@ወርቅአለምአገሬዩቱብ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 118 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 38 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
በቅዱሳት ሥዕላት ዙሪያ ሊታይ የሚገባ  ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
17:18
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 118 МЛН