No video

MK TV | ጠበል ጸዲቅ | ለሞተ ሰው ፍትሐት ለምን ያስፈልጋል?

  Рет қаралды 12,149

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 75
@heedasleedaw1764
@heedasleedaw1764 2 жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ትምሕርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያድልልን መምሕራችን።
@user-ou5bh3iz4y
@user-ou5bh3iz4y 2 жыл бұрын
ለትምህርቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ለመምህራችንም ለ እህታችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ይሔ መርኃግብር የምወደው መርኃግብር ነው …… ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር እህታችን ብዙ ጊዜ ጸጉራን በደንብ አትሸፍን እርሱ ቢስተካከል! እኔ የተሻልኩ ሰው ሆኜ አይደለም ግን እርሷ ብዙ ሰው ስለሚያያት ይሄን የሚያይ ደግሞ ትክክል ሊመስለው ይችላል በማለት ነው! ይቅር በሉኝ! በተረፈ መልካም የአገልግሎት ዘመን!
@user-ln5tg6mk8y
@user-ln5tg6mk8y 2 жыл бұрын
_መጋቢ ሐይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዐስበ መምህራንን ያድልልን እኅታችን አንችም በርቺልን ማኀበሩን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ያስፋልን።ቤተሰብ ሼር ላይክና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ማኀበሩን ደግፉ አስፋፉ።_
@almazmesganw3159
@almazmesganw3159 Жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ይህዉት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@user-iq8uf9ob8c
@user-iq8uf9ob8c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለሂወትን ያሰማለን
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አዎ ጥሩ ትምህርት እያገኝነበት ነው በርታልን 💒💚💛❤👏
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 2 ай бұрын
ሞባይል ላይ የሚላክልን አስተምሮን ባናምን ለተመልካችም ለኛም ስተቱ ስለሚበዛ ብቻም ሳይሆን በማስታዎሻ(መ/ቅዱስ)ቢሆን።እህታችን ጥዑም ፕሮግራም ነው በርችልን።
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
@according6414
@according6414 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@TdfggfghFgffhgdketj
@TdfggfghFgffhgdketj Ай бұрын
አቤቱአምላኬሆይ አስተዋይልቦናአድለን❤❤❤❤❤❤❤
@MarthaAsrat
@MarthaAsrat 5 ай бұрын
እድሜ እና ፀጋ ይጨምርልህ ወንድማችን
@BlenBlen-oh6ov
@BlenBlen-oh6ov 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🥰🥰🥰
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-rq5vl7mm7z
@user-rq5vl7mm7z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን አሜን
@user-rg2qj9gm3l
@user-rg2qj9gm3l 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ💚💛❤
@hameregulilat1800
@hameregulilat1800 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እሕታቺን ጠጋውን ያብዛልሺ በእውነት
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 2 жыл бұрын
Fetari yebarekelene
@teena123kwt7
@teena123kwt7 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasmalen memherachen betam grm new 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤
@user-xy6tq9ex1j
@user-xy6tq9ex1j 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@dajk1214
@dajk1214 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን
@gurassbrhanu5439
@gurassbrhanu5439 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ቁጥራችሁን ብፅፉልኝ በትህትና እጠይቃለሁ
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
ድንቅ እና የተብራራ መልስ ነው👏ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን።አርሴማየ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ ዉደ😘። ማህበረ ቅዱሳን ❤
@almibante5454
@almibante5454 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እንዲሁም እሕታችን(👏👏👏👏
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህራችን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ny3bd1rw8u
@user-ny3bd1rw8u 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለመምህራችን
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ዕረጅም ዕድሜና ጤና ያድልልን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን (፫) መምህራችን መፅሐፍ ቅዱስ ይዞ ቢያስተምሩን ይመረጣል በስልክ ለተመልካች ለቅዱስ ቃሉም አይመችም
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-tg1jt2yq3y
@user-tg1jt2yq3y 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ! ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን አባታችን አሜን እህታችን ጸጋዉን ያብዛልሽ በርቱልን
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን👏👏
@yezimareTube
@yezimareTube 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ይቅርታ ጥያቄ የሞተ ሰው ለምን በሰጥን ይቀበራል ?
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
@asnakemebratu6245
@asnakemebratu6245 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረሰተ መንገስተሰማያት ያውርስልን
@Jeruslem
@Jeruslem 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
@bemnetarega4538
@bemnetarega4538 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@mekdestizazu7572
@mekdestizazu7572 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያስማልን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር እህታችን በርቺልን
@saratedes4086
@saratedes4086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማዎት
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@user-gk8we2wb7j
@user-gk8we2wb7j 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@ashetade6191
@ashetade6191 2 жыл бұрын
Betam yemewodewo memeher kalehote yaseman
@tsehaygashaw2441
@tsehaygashaw2441 2 жыл бұрын
ቃለሂወትያሠማል
@user-qt5qm6uz6h
@user-qt5qm6uz6h 9 ай бұрын
Kalhuywet yasemalen teru temret
@abetumaren4576
@abetumaren4576 9 ай бұрын
BIZU GIZE BEWISTE YEMIMELALES TIYAKE NEBER Egziyabiher tistilin ! Kale hiwot yasemalin abatachin
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen.
@hiruthaile2666
@hiruthaile2666 2 жыл бұрын
Kalehiwot Yasemalign. Ewunet belewal, bezu timihert youTube MK eyawotulin new. Egziabiher serachihun yibark. Haymanoten Alawkem malet yemiyakora aydelem. lib yisten medihanialem.
@eteneshaugereau3246
@eteneshaugereau3246 2 жыл бұрын
መምህር ሦስት ጥያቄዎች አሉኝ 1ኛ ሲኦል የገባ ሰው መንግስተ ሰማያት መግባት ይችላል ወይ 2ኛ ፍትሐት ስናረግ የትም ቦታ( ከኖረበት ሀገር) ውጪ ቢደረግ ችግር አለው ወይ 3ኛ ከ40 ሰማንያ ውጪ በየወሩ ማድረግ ይቻላል ወይ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
@user-rx6kv6kc4u
@user-rx6kv6kc4u 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yontanassefa137
@yontanassefa137 2 жыл бұрын
KELAHIYOT YASEMALEN.
@taricakne1
@taricakne1 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@beshewabelete7911
@beshewabelete7911 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምላክ ተመስገን🙏🏻
@tesfayedaba7721
@tesfayedaba7721 Жыл бұрын
1.ሰው ሲሞት ለምን ሻማ ይበራል? ባሕላዊ ነዉ ወይስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ አለው? 2. ሰው ሲሞት አበባ በሬሳ ሳጥን ወይም በመቃብር ለይ ለምን ይቀመጣል? ባሕላዊ ወይስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ አለው?
@kidanetsehaye2806
@kidanetsehaye2806 2 жыл бұрын
EgziAbHier ymesgen, endiet yale dinq yehone Orthodoxawi agelalets new! Memeher tsegawun yabzalwot, MK EgziAbHier yabetrtachuh.
@asterggiyorgis3328
@asterggiyorgis3328 3 ай бұрын
በፀሎታችን ጊዜ ጧፍ ማብራት ይቻላል ወይ
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
EgiziAbiher yimesigen.
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንአሜንአሜንአሜበርአዎጥሩትምህርትእያገኘነበትነው
@YosafEsaatu
@YosafEsaatu 2 ай бұрын
ፍትሀት ክፍያ አለዉ?
@user-ln5tg6mk8y
@user-ln5tg6mk8y 2 жыл бұрын
_ውሃ ይበላዋል ክክክክክ አየ መምህሬ እውነት ብለዋል።_
@beshewabelete7911
@beshewabelete7911 2 жыл бұрын
እስከ እለተ ምፅዓት ድረስ ከሲኦል የሚወጡ ነፍሳት እንዳሉም ተምረናል
@medimedi914
@medimedi914 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 2 жыл бұрын
Fetari yebarekelene
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
EgiziAbiher yimesigen.
@beshewabelete7911
@beshewabelete7911 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምላክ ተመስገን🙏🏻
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
የተመረጡ ስብከቶች ||yetemeretu sbketoch|| #viral #Orthodox #sibket
9:16
sami Orthodox ሳሚ ኦርቶዶክስ
Рет қаралды 3,5 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН