MK TV ደጉ ዓለም // ሙሉ ዘጋቢ ፊልም

  Рет қаралды 38,654

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 жыл бұрын
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልእና አድነን ። ዳቆን ያረጋል አበጋዝ በርታልን ወድማችን
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
ዋ ለኔ ምንም አላፈራሁ በዘመኔ 😭😭😭
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ😭😭😭😭 ወዮልን
@azaludemissie6617
@azaludemissie6617 3 жыл бұрын
ዲ/ንያረጋል አበጋዝ እግዚአብሔር ይርዳን ።
@meseretalelign2971
@meseretalelign2971 3 жыл бұрын
kale hiwet yasemalin
@tensayetesome8172
@tensayetesome8172 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን denek new
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ስለ እርሳቻው ብሎ ቤተክርስቲያንን መከራ ያቅልልን
@beyonkab7865
@beyonkab7865 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ይቺ ቤተክርስቲያን ሊቃውንቶቿን የማታከብር ስንቶቹን ከእነ እውቀታቸው ቀብራለች እኝህን ሰው ስንት ለትውልድ የሚተላለፍ መፃህፍት እንዲፅፉ እንዲያስትሙ መርዳት ይቻል ነበር ምን ዋጋ አለው ከላይ እስከ ታች አፅራረ ቤተክርስቲያን ፖለቲከኛ ጳጳሳቶች ተስግስገው ቤተ ክርስቲያናችን እየተሸረሸረች ነው እየጠበቃት ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@abushmulugeta255
@abushmulugeta255 3 жыл бұрын
ለሁላቹም ቃል ሕይውት ያስማልን እንደ የኔታ ያሉትን ቀና አባቶችን በቃል ብቻ ሳሆን በሕይታቸው በግብራቸው አርያ ምሳሌ የሚሆኑትን ደጋግ ሊቀውንተ ቤተክርስቲያንን አያሳጣን እንደ ቃሉ እንድንኖር እንድንመላለስ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የየኔታን ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ሕብረት ይደምርልን በረከታቸው ይደርብን
@mitikubekele514
@mitikubekele514 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን እናመሰግናለን
@danayittsegaye375
@danayittsegaye375 Жыл бұрын
በጣም የሚያስደምሙ መምህር ነበሩ ስለ እርሳቸው በማወቄ ደስ ብሎኛል። ተማሪዎቻቸው ስለእርሳቸው ተናግረው የሚጠግቡ አይመስሉም። መታደል ነው። ተማሪዎቻቸው የእርሳቸው ፈለግ እስከመጨረሻው እንዲከተሉ ፀሎቴ ነው። ስለ ፕሮግራሙ እናመሰግናለን!🙏
@beteeltube8888
@beteeltube8888 3 жыл бұрын
የአባታችን ነፍስ በአጸደ ገነት ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልን በረከታቸው ይድረሰን። ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመስግናለን እንደዚህ ዓይነት ዘጋቢ ፊልሞች ብዙ ብዙ ያስፈልጉናል! በእውነት (content) ላይ ብዙ መስራት አለባችሁ። መንፈሳዊ ሚዲያችን ከፍ እንዲል እንደዚህ ዓይነት ስራዎች መስራት አለባቸው ። በዚሁ አጋጣሚ ይህን የምታዘጋጀው እህታችን እናመሰግናለን በርቺልን ።
@adanegashaw9406
@adanegashaw9406 3 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ እነዚህን የደብረ ገነት ያየኆቸውን አባቶች ማለትም የገዳሙ መስራች እና አበምኔት አባ ገ/ኢየሱስን፤ብፁዕ አቡነ አብርሃም እና መምህር ማዕበል ፈጠነን ከብዙ ዓመታት በኃላ በአንድ ገዳም እንዳየኆቸው አሁን እናንተ በአንድ መረሀ-ግብር ስላቀረባችዋቸው እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡የአባቶችን የመምህር ደጉ ዓለም በስብከታቸው እና በአንዳ አንዳ መርሀ-ግብሮች ሲጋበዙ የማውቃቸው ቢሆንም ሕይወታቸውን ግን እንደዚህ መሆናቸውን በእናንተ እንድናውቃቸው ስላደረጋችሁልን የልፋታችሁን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ፡፡የአባታች በረከት ይድረሰን፡፡
@raheldemssie197
@raheldemssie197 3 жыл бұрын
የእውነት እንደዚህ አይነት አባቶቻችን ባለማወቃችን አዝናለሁ በእውነት ስለሳቸው ስትመሰክሩ ራሱ ውስጥ ይቀራሉ ነብስ ይማር እንደነዚህ አባቶች ይገፍሉ እንደነዚህ አባቶቻችን መቼ እንደምናከብር አላውቅም ይቅር በሉን አባታችን ለቤተክርስቲያን ትልቅ ጠበቃ ነበሩ ነብስ ይማር አባታችን!!!
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
የአባታችንበረከትይደርብንአሜን
@ሀይማኖትምትኩ
@ሀይማኖትምትኩ 3 жыл бұрын
በርከታቸዉ ይደርብን
@mskrh640
@mskrh640 3 жыл бұрын
ይኽችንም ያክል ሰምተን እንድንቆጭ ያደረጋችሁን እናንተ ስለሆናችሁ ነው። እግዚአበሔር ያክብርልን የማኀበረ ቅዱሳን አገልጋዮች። እናመሰግናለን ። የአባታችን በረከት ይደርብን።
@ይኩነኒበከመትቤሌኒ
@ይኩነኒበከመትቤሌኒ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ የአባቶቻችንን ሞገሳቸውን ግርማቸውን አላብሳቸው የቀደሞ አባቶችን የመፈራት ግርማ የሰጠሐቸውን አሁንም ያሉትን ስጥልን ተናግሮ መሰማትን መከበርን አድልል አሜን ።በረከታቸው ይድረሰን የአባታችንን አሜን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
አሜን፫
@janatjanat9553
@janatjanat9553 3 жыл бұрын
በረከታችው ይደረብን
@AbCd-ko5el
@AbCd-ko5el 3 жыл бұрын
"ለሆዳም ጋግሮ ፤ ለመናፍቅ ነግሮ ፤ ላያበቁ ፤ መዳረቁ" የኔታ ነፍሶትን ከቅዱሳን ፣ ጻድቃን ጎን ትረፍ።
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው በእውነቱ ምርጥ መምህር ነበሩ እውነትም #አባ_ደጉ ነፍሳቸውን ይማርልን በረከታቸው ይደርብን
@betelhemkassa2009
@betelhemkassa2009 3 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ግን ይቆጫል እኚህን የመሰሉ አባት ማጣት
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 жыл бұрын
አይይይ አባራችን ግርማሞገሳቸዉ ብቻ ይበቃ ነበር አይ ሞት ክፉ በረከታቸው ይደርብን ስራቸዉ ሁሌም ህያዉ ነዉ
@bizuayehutemesgen6280
@bizuayehutemesgen6280 3 жыл бұрын
አባባ ምክርዎትና ፀሎትዎት ዛሬም አይለየን !!!
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 3 жыл бұрын
ትክክል የቤተክርስቲያን መዋቅር ያገበግባል ማን ይሰማል ለጥቅሙ ብቻ ብዙ እሚሮጥ ነፍሳቸውን በቅዱሳን ጎን ያሳርፋቸው
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እንቁ አባቶቻችን ውለታቸውን ለትውልድ ማስተላለፍ ማስተማር ይበል ያሰኛል በርቱልን ። የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🤲
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ 3 жыл бұрын
አሜን
@dohadoha6492
@dohadoha6492 3 жыл бұрын
EGZIABHER YIMSGAN SAHULLUUM NAGR
@sene5023
@sene5023 3 жыл бұрын
Kidus Egziyabher Nebsachwin Begenet Yanurilin!!! Bereketachew Yideribin. AMEN 🙏🙏🙏
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@ወይንሀረግማርያምእናቴm 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ላይክ ኮሜንት እያደረጋችሁ ዝም ብላችሁ አትለፉ የሚጠቅመነን አናውቅም በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን አባቶቻችን 🙏🙏
@befekadusolomon9860
@befekadusolomon9860 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል መርሐግብር ነው ያባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
@weldwahd1921
@weldwahd1921 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን መጽሐፍ ጽፈው ቢሆን ምንኛ መልካም ነበር ። በህይወት ላሉ ሊቃውንት እስኪ መገፋታቸውን አንይ እንጠብቅ እንንከባከባቸው?! ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ሁላችሁንም።
@Kidi.desu1612
@Kidi.desu1612 3 жыл бұрын
በርከታችው በኛ በሁላችን ይደር እወነት ነው ማህበር ቅዱሳን ሁላችን መነቃት አለብን አሁንም ያሉት ላይ መሰራት አለበት እንበርታ በህይወት ያሉትን ለኛ አጣያተኞች በሎ ያቆይልን ቸሩ አምላካችን
@mksecretarygeneral3775
@mksecretarygeneral3775 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን! በረከታቸው ይድረሰን፡፡ መስኪ እንኳን ቃል የገባሽውን ለማሳካት አበቃሽ፡፡
@meskeremgetachew8905
@meskeremgetachew8905 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት በእግዚአብሔር ፍቃድ እና በእሳቸው ፍቅር የሆነ ነው
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ዛሬም ረደኤታቸው በረከታቸው በአገራችንና በህዝባችን ላይ ፀንቶ የቆየውን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የሊቁ በረከታቸው ይደርብን ዛፎች እየወደቁብን ነው ወዮ ለኛ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደርብን እንደሳቸው አይነት ታማኝ አገልጋይ ያብዛልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ጽኑሰላም ይስጥልን አጽራርቤተክርስትያንን ያስታግስልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🇨🇬🇪🇷🌷🌼🌸🕯👏💚💛❤️🇨🇬🇪🇷🌷🌼🌸🕯👏💚💛❤️🇨🇬🇪🇷🌷🌸🕯🕯👏☘️🌿🌺🍀🌹🍃🍁🍂💐🥀
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ 3 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ።።።።።
@TheReallMitch
@TheReallMitch 3 жыл бұрын
ስዴውን አሳዳው እክርዳዲን አስቀሩት ይሄው መከራ በዛብን ለውነት መሞት ክብር ነው
@21istehiwet
@21istehiwet 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችንን ነፍስ ከአብርሃም ከይስሀቅ ከያዕቆብ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ያኑርልን አሜን እናንተም እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም በሃይማኖት በምግባር ያጽናን
@user-0987-a
@user-0987-a 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን መንበር ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም አስተምረውኛል::
@habtemariammesfin4321
@habtemariammesfin4321 3 жыл бұрын
አባባ ከአጣንዎት በኋላም ቢሆን ለቤተ-ክርስቲያናችን ላረጉት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
@melkamumbirhanie1203
@melkamumbirhanie1203 3 жыл бұрын
ለ1 ቀን ብቻ በአካል ያየኋቸው ግን ብዙ ሳላውቃቸው የኖሩ ታላቅ አባት
@fantaageghu7260
@fantaageghu7260 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል ዕውነተኛ አባቶችን
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንበርከታችሁይዴብን
@habtamtube4753
@habtamtube4753 3 жыл бұрын
በእውነት ቅድስት ቤተክርስቲያን ዓይንዋን ነው ያጣችው በረከታቸው ይደርብን ምን ዋጋ አለው ዩኛ ነገር ነዳማው ቡሃላ ነው
@habtamukassa168
@habtamukassa168 3 жыл бұрын
ያባታችንን ታሪክ በመዘከራችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን የሳቸውን በረከት ያሳትፈን ታላቅ መምህር መጽሐፍ ነበሩ
@tigist19
@tigist19 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችሁ የአባቶቻችን በርከት ይደረብን 💒👏💒👏💒👏💚💛❤
@በላይነሺወለተማርያም
@በላይነሺወለተማርያም 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን በቅዱሳን እቅፍ ያሩርልን በረከታቸው ይደርብን
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 3 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱስን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን የአባታችን መረከታቸው ይድርሰን
@asnakech7666
@asnakech7666 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ
@ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@samrawikidane3046
@samrawikidane3046 3 жыл бұрын
Qal hiwet yasemalnn bereketachew yderbnn enantem bertu
@እማሙዳግማዊመንግሥቱ
@እማሙዳግማዊመንግሥቱ 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደረርብን
@mesfinabate563
@mesfinabate563 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በአባቶቻችን እቅፍ ያርግልን
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !
@haimanotmekedese9006
@haimanotmekedese9006 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ብፁዓን አባቶቻችን ቃል ህይወት ያስማልን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን!!!
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ብፁዓን አባቶቼ ወንድሞች ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። የአባታችን አባ ደጉ ዓለም ረድሄት በረከታችው ይደርብን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
Wed Abatohahin💐👏Egzabihar Amlak🙏 Yehiwetin Qal Yasemiln Bedma Betana Betsga Yaqoyilin Amen Amen Amen🙏
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 3 жыл бұрын
የእስራኤል ቅዱስ አባቶቻችንን እድሜ ስጥልን?!! የአባታችን በረከተዎ ይደርብን!
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እዉግፍን አባቶቻችን በድሜ ናጤና ኑሩልን በግፍ የተገደሉ አባቶቻች ንን ነፍስ ዪማር ባዘድ ገነት ያኑርልን እግዚአቢሄር ዪባርካችሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን ኑሩልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@getiatunna3830
@getiatunna3830 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርድቹሁ በርቱሁ የአበባታችን በረከታቹ ይድርብን
@mahietiopia3213
@mahietiopia3213 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አባታችን
@tadilogetaneh9678
@tadilogetaneh9678 3 жыл бұрын
bereketachew yidresen lenantem egzabher yistln
@merhawihaile263
@merhawihaile263 3 жыл бұрын
ጸሎታቸውና በረከታቸው ይደርብን
@abiyuzenaw6461
@abiyuzenaw6461 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በአወቃቸው ወደድኩ።
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Nefisi yimar
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
KAL Hiwoti Yasemalini
@zinabuwatakele8957
@zinabuwatakele8957 2 жыл бұрын
ድንቅ መምህር ነው ያጣናው በረከታቸው ይደርብን
@jmilahflow1828
@jmilahflow1828 3 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደረብን አሜን ፫
@rahelwoubale7447
@rahelwoubale7447 3 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ::
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 жыл бұрын
ብፁእ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን የኔታ ነፍስዎትን ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን በረከትዎ ይደርብን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@gobezeassefa1437
@gobezeassefa1437 Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን!!! የመፅሐፉ ነገር ግን በጣም እሚያስቆጭ ነው ትምህርት ሊሆነን ይገባል::
@zerihunasfaw5047
@zerihunasfaw5047 3 жыл бұрын
tsegana bereketachew yiderbin...
@fentahunworku213
@fentahunworku213 3 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን!!!
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 3 жыл бұрын
አምላክ ቤተክርስቲያናችን እንደነዚህ አይነት አባቶች ደግሞ ደጋግሞ ይስጥልን
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤ መምህርት ዘውዴ እናቴን ትመስላለች 😊
@adishuhune5382
@adishuhune5382 3 жыл бұрын
ነፍስአቸውን በአጠደገነት የአኑርልን
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ድንቅ አባት ናቸው በረከታቸው ይድርሰን እግዚአብሔር እንደሳቸው ያሉ አባቶችን ያብዛልን
@limenihmuluneh5662
@limenihmuluneh5662 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን::Grum, Dinq,wb Hiwet Eskemechereshaw yadlen endesachew. Qalehiwet Yasemaln Mahiberachin.
@koigatu615
@koigatu615 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!! በረከታቸው ይደርብን !!!
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
Bewnet Gerum New Yabatahin💐👏 Berketachew Yiderbin Amen(3)🙏 Edsachew Anet Lewnet Letwahido⛪️🕊 Yemyqoreqorw Ewneteigna Abatohin💐👏 Egzabihar Amlak🙏Yabzalin Amen(3)🙏 Atsrare Batekrstanen⛪️🕊Egzabihar Amlak🙏 Yastagselin Amen(3)🙏Ye Ethiopian🇨🇬🕊 Tesiya Yasayen Amen Amen Amen⛪️🕊🇨🇬🕊🙏
@ኤልሶቤት
@ኤልሶቤት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 жыл бұрын
"የሊቅ ሞቱ በደንቆሮ መገዛቱ"!!!
@sinatesfay1468
@sinatesfay1468 3 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🤲
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@milliontesfay1523
@milliontesfay1523 3 жыл бұрын
እማይ ደገም ኣባት ሊቅ ማእምራን ደጉ ዓለም ካሳ
@አበብታኣምሬ
@አበብታኣምሬ 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን በእውነት✝️
@betsehaenyew9702
@betsehaenyew9702 3 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን
@sintenega319
@sintenega319 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@henokmussie6168
@henokmussie6168 3 жыл бұрын
ምነው ይሄ ሞትስ እጅግ አመረረ ደግ ደጉን መርጦ ይወስደው ጀመረ
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 3 жыл бұрын
እውነት ነው። ደጎቹ አለቁብን ወዮልን ለእኛ ኃጥአን
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
በረከታቸዉ ይድረሰን ምነዉ አሁን በኖሩልንለኛ😢 ለሳቸዉ ግን እረፍት ነዉ
@bigthinkers3376
@bigthinkers3376 Жыл бұрын
lehulum kale hiywotin yasemalin !!! abatoche burakeyachihu tidresen.yihin enday siladegelgn chernetun adenkalehu.
@mulugetaassefa
@mulugetaassefa 3 жыл бұрын
Bereketachew yiderbin.hazentegnochin yabertalin,yatsnanalin.Enem bemikre abew yimeslegnal timhrtachewun yemadamet edil agatimogn yawukal.Dink,defar memhr.
@ageredechbayu2330
@ageredechbayu2330 3 жыл бұрын
I was the lucky one who get the chance to meet and learn abt Soteriology, father Degu Alem is *Deg Alem*; even i am protestant, i remember how was he is polite
@mbr5833
@mbr5833 3 жыл бұрын
Why did you became a protestant?
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@fitsumgenene6809
@fitsumgenene6809 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን🙏
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማር፡ ትልቅ አባት ነው ያጣነው፡
@wondimagegnarega1493
@wondimagegnarega1493 3 жыл бұрын
ማኅበሩን ድንግል ትባርክ!
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
@@wondimagegnarega1493 አሜን !
@አበብታኣምሬ
@አበብታኣምሬ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር
@danadvert2428
@danadvert2428 3 жыл бұрын
መስኪ ትችያለሽ !!!!
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 3 жыл бұрын
ትክ ይስጠን አምላካችን
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,7 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 124 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2 МЛН
MK TV ||  ዘጋቢ ፊልም " || ተረስተናል "
1:22:08
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 84 М.
የሙጋዱ ባለ ቅኔ ሙሉጌታ ተስፋየ
46:07
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 24 М.
MK TV ኆኅተ ጥበብ | አዕማደ ምሥጢር እና ቅዳሴ
56:57
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,7 МЛН