MK TV || የወጣቶች ገጽ || ፈተናው ይበልጥ አጠነከረን

  Рет қаралды 148,962

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 440
@mahelet21
@mahelet21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በ ውጪ ሀገራት ሆነው ሀይማኖታቸውን ባህላቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ክብር ይገባቸዋል 🙏❤
@የድንግልማርያምልጅየክርስ
@የድንግልማርያምልጅየክርስ Жыл бұрын
GPS 5£:vp be put down your v_c😅
@sebliwengel6314
@sebliwengel6314 Жыл бұрын
Rrrr
@MaMe-qe1qk
@MaMe-qe1qk Жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ይገባቸዋል
@tigestkefyalew
@tigestkefyalew 2 күн бұрын
እህድ ወንድሞቼ በሰው አገር ያላችሁ እናንተ በስንት ፈተና ውስጥ፣ በአህዛብ መሐል ሆናችሁ ጠንካሮች ናችሁ አሁንም ያበርታችሁ ልጀቻችሁን በሐይማኖት አበርቶቸው ለኢተዮትየ አገራችን በርትታችሁ ፀልዩ፡ እኛንም ያበርታነ በቤቱ የጽናን፡፡ አሜን አሜን አሜን
@robidemissie3642
@robidemissie3642 Жыл бұрын
አነጋገሯ ልክ እንደናቷ ነወ። ዘማሪት ፋንቱ አገልግሎትሽ ምን ያህል ንፁህ ቢሆን ነው እግዚያብሔር በልጆችሽ የከፈለሽ ሌሎችም እንዲህ ንፁህ አገልግሎት አገልግሉ እግዚያብሔር ዋጋ አያሳጣምና; ❤❤❤
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 Жыл бұрын
እኔም እንደዚች ጠንካራ ወጣት መሆን እፈልጋለሁ ። ውበቷን ለሀጢአት ያልተጠቀመችበት በወጣትነትህ ዘመን ፈጣሪህን አስብ ማለት ይህ ነው ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ በወጣትነቱ መንፈሳዊ ሲሆን ሲታይ" መነኩሴ " እያሉ ያሸማቅቁታል ፣ ከእግዚአብሔር እቅፍ ያወጡታል ። አንቺን የመሰለ ቆንጆ መንፈሳዊ ሆነሽ በማየት እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ። የሰይጣን ዐይን ይቃጠል ! የወሬኞች ምላስ ይተሳሰር !
@Meskerem_orthodox
@Meskerem_orthodox Жыл бұрын
እውነት ነው
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 5 ай бұрын
Amen...❤❤❤
@GetabalewSiyamer
@GetabalewSiyamer 5 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለቅድስና የተመረጠ ውበት ነው❤❤
@yetsomgize83
@yetsomgize83 Жыл бұрын
በመድኃኒዓለም! እንዴት ደስ የምትል ልጅ! ወላጆቿ ይኩሩ! ባልንጀሮቿ ያበረታቷት! በትዳር የሚታደላት ያመስግን! ዘመኗ ይባረክ!
@alemiyetube8800
@alemiyetube8800 Жыл бұрын
የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ልጅ ናት እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ
@እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ Жыл бұрын
አው ናት
@tigistyitbarek7629
@tigistyitbarek7629 Жыл бұрын
ጀግና ወላጅ ናት ሁሉም ከርስቲያን በእንደዚህ መልኩ ልጅ ቢያሳድግ የት እንሆን ነበር
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
ናት እንዴ ደስ ሲል ፋንቱ ወልዴ ጠንካራ እናት ነች😍
@Boxingcorner465
@Boxingcorner465 Жыл бұрын
Betam yasazenal 🥺 ጅል
@solomonjima7956
@solomonjima7956 Жыл бұрын
Neh
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ከልጅቷ ይልቅ ቤተሰብ መታደላቸው። ፈጣሪ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥሽ!!
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ዘማሪት ፋንቱ ሁለቱም ሴቶች ልጆቿ ድንቅ ዘማሪዎች ናቸው::
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Жыл бұрын
አ ቤ ት እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው እናንተዬ! በባእድ ሀገር (ያውም በዚህ ዘመን) እንዲህ ባለ ስርአትና ስነምግባር የምታሳድጉ ወላጆች የቤ/ክም ኩራት ናችሁና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
የዘማሪት ፋንቱ ልጅ ናት::
@sameerasoso
@sameerasoso Жыл бұрын
​ Fetar tsega yichemirlosh ye wud ehite
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
በውጭው አለም በተለይ አሜሪካ ራሳቸውንም ልጆቻቸውንም በእግዚአብሔር ቃል ጠብቀው ፈተናውን ታግለው ያለፉ ። ከሲኦል በፈተና ፀንቶ መውጣት ይመስለኛል ሳስበው
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
💯በጣም but only in US every where even in Ethiopia … US የሚገርማቹ ዲያቆናት ህፃናት ናቸው በጣም ደስ ይላል ። የትም ብንሆ እራሳችንን ተጠያቂ እግዚአብሄርን ለማምለክ ቦታ አይወስነውም 🙏🏽ብዙ ግዜ የኛ ሰዎች የምንሰማው መርጠን ነው አሜሪካን ሁሉ ሀጥያተኛ እግዚአብሄርን የማያመልኩ ይመስለናል በጣም ብዙ አሉ በሀበሻም ከመጣን ወጣቱ ዘማሪ ዲያቆን ነው የሰንበት ትምህርት ይማራሉ በጣም ከኢትዮጵያ እዚ ለቤተክርስትያን ቅርብ ነን ትንሽ ስለሆን
@GotLov
@GotLov 11 ай бұрын
ድንግል ማርያም ካንቺጋ ትሁን ሊዲያ❤❤❤
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Жыл бұрын
እናትሽ ለእኛ አርአያ ነበረች አንቺ ደግሞ ለልጆቻችን መንገድ እያሳየሽልን ነው :: ፍፃሜሽን ያሳምርልን!
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ሊዲያ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ❤❤❤
@mekyim2425
@mekyim2425 Жыл бұрын
hi
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ከልብ አስገብተን ስንረዳ በጣምነው የሚያስለቅስ ።ልጅቱ የምትናገረው ብቸኝነትና የዓለም ፈተና ከባድ እንደሆነ የሚያቅ ነው የሚረዳውና በሰው ሀገር የሚኖር ሠውነው የሚረዳውደ
@yaz777-21
@yaz777-21 Жыл бұрын
በጣም ስንት ጉድ አለ። እውነት ነው እሷን እየሰማሁ ለልጆቼ እያለቀስኩ ነው። አምላክ ይሁነን
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
ለዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ልጆቿ ከእግዚአብሔር ለአገልግሎቷ የተሸለሙ ሽልማቶች ናቸው ብዬ አምናለሁ💖 በርችልን ሊዱዬ አንችንም እህትሽንም በጣም ነው የምወዳችሁ🥰
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ሲጀመር እናትና አባት መንፈሳዊ ሲሆኑ! ፍሬው እንደዚህ ያምራል:: በዚህ ዘመን እንደዚህ ያላችሁ ጨዋ ልጆች እንድትሆኑ ሙሉ ግዜያቸውን እና እራሳቸውን ( መንፈሳቸው) በሙሉ ለእናንተ አድርገው ለፍተው እዚህ ስለደረሳችሁ እእግዚአብሔር ይመስገን::
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ❤ እግዚአብሔር ለወላጆችሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው!ለዚህ እንድትበቂ የእነሱ ውጤት ነሽና።ለትውምድ ምሳሌ የምትሆኚ ነሽና ፅኝልን🤲
@edenshiferaw8727
@edenshiferaw8727 Жыл бұрын
የአናቷ ልጅ! እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሸ የተባርከ ቤተሰብ🙏❤️
@mamushkiya21
@mamushkiya21 Жыл бұрын
እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን! የተዋህዶ ተስፋዎች፣ ዓለም አቀፍ አገልግሎትን ለማስፋት እግዚአብሔር እየተጠቀማችሁ ነውና በርቱ!
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey Жыл бұрын
ክርስትናን በተግባር እየኖረች ያለች ዘማሪ ፋንቱና ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እናትና አባት ምን ያክል ዋጋ ከፍለው ለዚህ እንዳበቁሽ መገመት ይቻላል የኛንም ልጆች እንደናንተ እንዲሆኑ ፈጣሪ ይርዳን ጭንቀት ላይ ነን 🇺🇸
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
በግልፅ ልጆችሽን እንደጏደኛ አድርገሽ አውሪያቸው እንደ እድሜያቸው በተረፈ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አስገቢያቸው ፆሙንም ትምህርቱንም ቀስ በቀስ ሳታስገድጅ አለማምጃቸው እድሜያቸው እየጨመረ ሲመጣ ከራሳቸው ፍላጎቱን እየጨመሩት ይመጣሉ እኔ ከልምዴ ነው የምነግርሽ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጨመርበት እሱ ይጠብቅልን
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
የዘማሪ ፋንቱ ልጅ እሰይ ትልቅ ቦታ ድረሺ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን
@elsa5514
@elsa5514 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በህይወትሽ ሁሉ አይለይሽ:: የፋንሽ ወደ አሜሪካ መምጣት ለካ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ሆኖ ለተሰደዱት ሁሉ ልጅንም እንደእዚህ ማሳደግ ይቻላል የሚለውን ለማስተማር ነው::💕💕💕 የበለጠ ለቤተክርስቲያን እና ለቤተሰብሽ የምትሰሪ ያድርግሽ 🙏🙏🙏
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ፈጣሪ እረድቷት አይተናል ።
@almazmuluneh5262
@almazmuluneh5262 Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔ ውድ በርቻልኝ ❤❤❤❤❤
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ለብዙወቻችን አረያ የምተሆኝ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Жыл бұрын
62 asames srim ML.22 etogeic
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Жыл бұрын
Balat mega ner mele AM.33
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Жыл бұрын
Polo S/bumareder abater
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Жыл бұрын
Polo S/dared avsare
@emebethaile1374
@emebethaile1374 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ. መጨረሽሽ ያማረ ይሆን. Of course indeed. Some parents invest in million dollars on something that vanished in a second but your family invested on you princess that is more than everything in this world. እመብርሃን በነገሮችሽ ሁሉ ሽፍን ታድርግሽ. Amen!
@gebremariamsewnet3410
@gebremariamsewnet3410 Жыл бұрын
በእውነት ሃይማኖት ከቋንቋ ይበልጣል!!! eotc mk በርቱ።
@hiwim965
@hiwim965 Жыл бұрын
ሀይማኖት ትህትና ስነምግባር ቁንጅና እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ!
@sefialemb7611
@sefialemb7611 Жыл бұрын
በርቺልኝ የኔ ቆንጆ እናትሽ ልጀን ትመስያለሽ ትላለች አገልግሎቷንም እንዳንቺ ያፅናልኝ በርቺ እኔም የምለዉ ኦርቶዶክስ በአለም መሰበክ አለባት ለኢትዮጵያኖች ብቻ ሳይሆን የሚል እምነት ነዉያለኝ ፋንትሽ የመዝሙር ጀማሪ ሴት ነች አክብሮት አለኝ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 11 ай бұрын
ፀገውን ያብዛልሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ
@menengetahun4963
@menengetahun4963 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ድሮስ ከየት ተገኘሽ የእናትሽን የተከበረች የዘማሪት እህታችን ልጅ አይደለሽ የመድሃኒዓለም ጥበቃው አይለይሽ የድንግል ማርያም ምልጃ አይለይሽ ከፊት ትቅደምልሽ ከኋላ ትከተልሽ ወላጆች ከእዚህ ብዙ መማር አለባችሁ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውስድ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ Жыл бұрын
ሊዲያ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው እናታችን ዘማሪ ፍንትሽ እናት እና ልጅ መባረክ ነው በርቱልን
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
መታደል መባረክ መመረጥም ነው ቤተክርስትያንን ለማገልገል እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤ ከ(ዶሃ ኳታር)
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ በወጣትነታችን ዘመን እግዚአብሔር ማሰባችን መታደል ነው ።
@hana-21
@hana-21 Жыл бұрын
ሊዲዬ ማርያምን ስወድሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤
@zeed7938
@zeed7938 Жыл бұрын
The Ethiopian Community need to open K-12 SCHOOLS as soon as possible. there are so many habesha professors and teachers who could help. Public schools are destroying kids
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Жыл бұрын
In God's will❤❤❤❤❤ some churches are really doing their parts keeping kids in the community prioritizing our belief and custom, but the parents are the one who need to invest their precious time in directing their children and teaching them the very basic at home.
@etyopiawit
@etyopiawit 4 ай бұрын
I second this!
@alemtsehaykassaye4431
@alemtsehaykassaye4431 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ በፅናት በቤቱ ያኑርሽ!!"ተባረኪልኝ,,
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
ውብት እና ስብእና እግዚአብሔር ከአንች ይሁን✝️👏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በእውነት ውጭ ያላቹህ በተለይ ከባድ አገሮች ላይ ሆናቹህ በእንደዚህ አይነት ሳያቹህ በእውነት ልቤ በጣም ፍስሀ የተሞላ ይሆናል እና እባካቹህ ብዙ ወጎኖቻችን አሉ በአለማዊ መንፈስ ብቻ እየኖሩ ያሉትን በተቻላቹህ መጠን እርዷቸው ወደ ቤተክርስትያን እንዲመጡ ትጉ ወንድሞቻችን እና እ ህቶቻችን 🙏
@bezawoldeys1927
@bezawoldeys1927 Жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር በቤቱ ያፆናሽ እናትና አባትሸን እድሜና ጤና ይስጣቸው
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 Жыл бұрын
እህታችን ልድያ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ!ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልን የሁላችንንም❤
@selameselame9719
@selameselame9719 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርሽ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ArmanMalik-db1ey
@ArmanMalik-db1ey Жыл бұрын
እመብርሃን ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ እህት አለም አሜን፫
@tewo7technology181
@tewo7technology181 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለጠፋው አለም ብርሃን ያርጋቹ🌻🙏
@solomonasratie8575
@solomonasratie8575 Жыл бұрын
ሊዲያ ጺዮን ኢያቄም የፋንቱ ልጆች እግዚሐርያ የይልማ ልጅ ዲ/ን ጎርጎርዮስ የቀሲስ ደጄን ልጅ...... የአገልግሎት ቀጣይነቱ ይገርማል
@tseganash1854
@tseganash1854 Жыл бұрын
ዘማሪት ፋትሽ እግዚአብሔር ረድቷታል ልጆቻን በእግዚአብሔር ቤት በመልካም አስተዳደግ አሳድጋለች !!!
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
እህታችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@melkambeteseb
@melkambeteseb 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ህይወትየተዋህዶልጅ
@ህይወትየተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅሽ የኔማር በቤቱ ያፅናሽ❤❤
@HelenAbera-d1z
@HelenAbera-d1z Жыл бұрын
ኦርቶዶስ ምምን ሊያጠፍ ትት 😢 ያኸል ሀይል ቢኖራቸው ነው እታን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
ሁሉም ውብ ነው እህቴ፣ በጣም ኮራሁብሽ፣ አሁን አድገን የመጣነው እንኩዋን እንዳንቺ አይደለንም በቤቱ ያፅናችሁ፣
@amanuelgetaneh4016
@amanuelgetaneh4016 Жыл бұрын
እህታችን ርጋታሽ ከምንም በላይ ይማርካል ቃለ ህይዎት ቃለ በረከትን ያሰማሽ
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💒💒💒
@Nigusu821
@Nigusu821 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነሽ ፈጣሪ ከክፉ ጠላት ይሰውርሽ ከውበት ጋር ስርአትሽ ልዩ ነው አንቺን ያሳደጉ ወላጆች ይባረኩ
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 5 ай бұрын
እንዴት ደስ እንደምትይ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ በውነት ለታመኑት የታመነ ነው እሱን ተስፋ የሚአደርጉትም አያፍርም ፍፃሜሽ ይመር የቤተሰብ ልፋት ፀሎት ትጋትም ጭምር ነው ይኸ ውጤት ፈጣሪ ስለፈቀደ ነው ይህ ሁሉ በረከት ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎትሽ ዘመን ይባርክልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
መጨረሻሽን ጌታ ያሳምረው
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጥናሽ ያገልግሉት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
Words can’t describe how I feel thank you we will join u soon n I will bring my kids n my husband now he will understand 🙌🏾🙏🏽 thank you God. ❤
@mesfinbirhan9922
@mesfinbirhan9922 Жыл бұрын
ውይ መታደል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው!!!!ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!!
@temesgenkassahun3189
@temesgenkassahun3189 Жыл бұрын
አሜን 3x
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 I'm Orthodox Tewahdo Eritrean I have twin boys they are 2 Years old , I live in Canada I swear to God I never sleept peacefully day and night I think for their future I swear my biggest testimony I can see this dark time of this world please any one read my comments please please please bi kidanemhret name I beg you please please please asubun beselotachuw please 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭💠⛪☝🏾🕊️💠⛪🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 ቃል ሂወት የስማዓልና ሓፍተየ ❤💐😭
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
@Tsegemariyam Tube ኣሜንንንንን ኣሜንን ኣሜንንንን 🙏🏾😭💐
@etagualemu4501
@etagualemu4501 Жыл бұрын
Ayzosh hulachinim nen indezi miseman. emebete mariam be kemisua shefina tasadigilish. lelijochish yetesetachew tebaki melak be kinfu yigaridilish. bertitesh tselotishin ketiyi lelaw hulu ye Amilakachin sira now isu yitebikachewal Abatachew aydel. atichneki ayzosh.
@ASilesh3931
@ASilesh3931 Жыл бұрын
ድንግል ከነልጇ ልጆችሽን በመልካሙ መንገድ ትምራልሽ! ጌታ ሆይ የዚህን ዘመን ፈተና የምንሻገርበትን ጥበብ ግለጥልን ፤ አሜን!
@Martha..234
@Martha..234 Жыл бұрын
I understand what u r saying. I am a mother of small children who lives in a UK the future seems scary but God will help us.
@777MK37
@777MK37 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠባቂዎች እና እረኛችን ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@selambirsh5161
@selambirsh5161 Жыл бұрын
አቤት መታደል🙏የኔ ቆንጆ እግዚአብኔር በቤቱ ያፅናሽ፤ ተባረኪ አንቺን ለብዙ ወጣቶች ማስተማርያ እግዚአብሄር መርጦሻል በርቺ ክርስቶስ ጉልበት ይሁንሽ፤ ወላጆችሽ ምንኛ የተባራኩ ናቸው ❤❤❤❤
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Жыл бұрын
በዉጪ ሀገር ያለውን የአጋንንት ከባዱን ፈተና አሸንፋቹ እንዲህ በርትታቹ ማየት ለሌላው ትልቅ ትምህርት ነው
@yoditberu4047
@yoditberu4047 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤቱ እስከመጨረሻ ያፅናሽ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን የናቷ ልጅ ድምጿ ቁርጥ እናቷን ዘይገርም በቤቱ ያጽናሽ እህታችን ❤❤👏
@tigistshimeles7
@tigistshimeles7 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
ተባረኪ ❤ 🙏🏽ልጆች በቋንቋቸውን መማር ያለባቸው አለበለዚያ እኛ እንዳደግነው መመላለስ ነው ሚሆንብን የዚ ዘመን ልጅ ይጠይቃል በዛ ላይ ብዙ የውጭ ዜጎች አሉ የሚመጡ ሳይገባቸው ደርሰው ይመለሳሉ መምጣት የሚፈልጉም ቢኖሩ ስለማይገባቸው አይመጡም እኔ በቅርብ ስለማውቅ ነው ። ተዋህዶ እምነትዋ ውስን የሆነው እንደሌሎቹ ሀገራት ሀይማኖት ያልተስፋፋው በእንግሊዘኛ ስለማታስተምር ነው ። ስለዚህ ለውጭ ዜጎች እዛ ለተወለዱ ልጆች ግዴታ ባደጉበት ቋንቋ ወንጌል መማር አለባቸው ። አማርኛዉን ባህሉን ግዴታ ቤተሰብ ያስተምር ። በርቱ ♥️🙏🏽
@MahletTsegaye-um7sf
@MahletTsegaye-um7sf Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እመብርሃን ማኅበራችሁን ትጠብቅላችሁ
@Hana_tube
@Hana_tube Жыл бұрын
የጀግና እናት ልጅ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱም ያጽ ናሽ እንዴት ደስ ይላል❤❤
@woodsewdegwale5509
@woodsewdegwale5509 Жыл бұрын
መልካም ሰው። ጽኑ ልብ። ሀገር ወዳድ ስርዓት አክባሪ። ክበሪልን
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር የተባረክ ልጅ ሲስጥ እንዲ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያአፅናሺ😊 iam happy for you sis
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ እህታች በቤቱ ያፅናሽ እኔ ሀጢያተኛ ወዴ ቤቱ ይመልሰኝ
@genetzewde5139
@genetzewde5139 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የምትሰሩትን መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይቀበልላችሁ❤🙏
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
May you hear the hymn of the Angels dearest Lidya 💖💖💖 You are truly blessed young woman who is on righteous path of Orthodox Christianity with your virtuous identity & gift of service in YOTC & the Holy Church 🤗🤗🤗 Your Parents have done a great job to raise you the way they did for you are an Inspiration to all of us youth even here in Ethiopia 💚💛❤️ May God bless you and may you always have a sweet fruitful life serving the Mother & Son throughout your lifetime being rewarded with your own blessed family for this good seed keeps flourishing throughout coming generations 🙏🙏🙏
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@AbdetaLeta-w4q
@AbdetaLeta-w4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ,,,ንፁህ መልክ ድምጽ ልብ ሰጥቶሻል፥ አርሱ በቸርነቱ ይጠብቅሽ::
@nitsuhberihun8821
@nitsuhberihun8821 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ
@almazmogos514
@almazmogos514 Жыл бұрын
ዝማሪ መልእክት የሰማልን
@danielergete6209
@danielergete6209 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ይደርብልሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ድንቅ ምክር ነው❤❤❤❤❤❤
@Tezerakalu
@Tezerakalu Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለምትሰሩት መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!
@saleamlakyalew3750
@saleamlakyalew3750 5 ай бұрын
thanks God;
@marthasisay4318
@marthasisay4318 Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ፍፃሜአቹን ያሳምረው በአገልግሎት ያፅናቹ
@ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
@ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ Жыл бұрын
እደት መታደል መመረጥ ነው ማርያምን የኔ እህት እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ❤❤❤🥰🥰🥰
@Lakech-sz4wf
@Lakech-sz4wf Жыл бұрын
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ ወጣት ልጆችን እዚህ ደረጃ ለማድረስ ብዙ ዋጋ የከፈሉ እህቶቻችንን እና ወንድሞቻችንን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ማህበሩንም ይጠብቅልን
@mahletdejen2631
@mahletdejen2631 Жыл бұрын
አንቺን ሳይ ለልጆቼ ተስፋ አረጋለው።እግዚአብሔር ይባርክሽ
@meskiadera2127
@meskiadera2127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ!! በቤቱ ያፅናሽ
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ዘማሪ ፉንትሽ ከልብ አገልጋይ ነች እግዚአብሔር አብዝቶ በልጆች በረከት ባረካት
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 Жыл бұрын
ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን የተዋህዶ ልጅ 🌾🌾🌾
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️🙏
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 Жыл бұрын
.ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናሺ እህታች የጠፉቱንም ይመልስልን አሜን
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ያቆይሽ።
@selamawitgezahgn7050
@selamawitgezahgn7050 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበርክሽ እህቴ በጣም ትልቅ ነገር ነው ያሳወቅሽን የበለጠ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@ermaboy5547
@ermaboy5547 Жыл бұрын
ለሳም ለሁላቹ ይሁን እያልኩ፡ እሄ ፕሮግራም ለኔ በጣም ነው ያፅናናኝ። እንደው ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን እህታችንን ስትናገር ስሰማት ውስጤ እየበረታ ስሄድ ተሰማኝ። በተለይ በስደት ሄወት ብቸንኘቱ ላይ ብላ ያለችውን ነገር ልቤን አበረታው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለአዘጋጆቹና ለሷም ጭምር!!!!
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 5 ай бұрын
ዋው የምታስቀና መንፈሳዊ ህይወት ነው ያለሽ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@genatgiza
@genatgiza Жыл бұрын
❤❤❤የዕናቷ ልጅ ድምጻዋ ስታወራ እናትዋ ይመስልል😊
@senaietibebu2761
@senaietibebu2761 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ ፤ " ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ የአገልግሎት እድሜሽን ያርዝምልን " ...... አማርኛ የማይችሉ ኢትዮጲያዊ ወንድሞቼና እህቶቼ እንዴት እንደሚቸገሩ በጣም አውቃለሁ ፤ እኔም አስተምሬ አውቃለሁ በእንግሊዝኛ ..... እዚህ አዲስ አበባ ሲመጡ ቤተሰብ ለሁለት ወር በሚሰሙት በለመዱት ቋንቋ እንዲማሩ እንደ ክራሽ ኮርስ እንዲማሩለት ይፈልግና አክሰስ ስለሌለ .. ይቸገራሉ ፡ ያንቺ መፍትሄውን ይዞ መምታት ታላቅ አገልግሎት ነው ፤ በርቺ !!! እመብርሃን ትርዳሽ ።
@aklesya-family6769
@aklesya-family6769 Жыл бұрын
ሊዲያየ እስካሁን የጠበቀሽ ያልተለየሽ አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው እስከመጨረሻው ያጽናሽ ::
@saronabi1387
@saronabi1387 5 ай бұрын
tebarekiiiii
Praises of Mary || English Orthodox Tewahedo Hymn
5:35
Ahadu Studios
Рет қаралды 258 М.
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 41 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 23 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 66 МЛН
Serving, Glorifying, and Praising God|EOTC Mahibere Kidusan USA Campus Ministries(Gibi Gubaeyat)
11:29
Campus Ministry (Gibi Gubae), EOTCMK USA
Рет қаралды 16 М.
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 41 МЛН