ማንም ያልሰማው አሳዛኝ የጥንዶቹ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በማራኪ ወግ! እንዲህ አልጠበኩም ነበር!

  Рет қаралды 655,947

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@simonzi7664
@simonzi7664 7 ай бұрын
እንደዚ አይነት ቃለመጠይቅ ኣጋጥሞኝ ኣያውቅም!!! በጣም በጣም ታስቀናላቹ !!! እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ!!! Much love and respect 🫡
@nana12311
@nana12311 7 ай бұрын
Amen Amen❤
@selamawitgelan3984
@selamawitgelan3984 7 ай бұрын
Beautiful Couples
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ ግዛቸው ክብር ይገባሃል..እነዚህ ጥንዶች ብዙ አዳዲስ ነገሮች እንዲያወሩ ያደረክበት መንገድ አስደንቆኛል።ሀብታም,ድሃ,ብሄር,ዕምነት የማትመርጥ ምርጥ ሰው።
@RedietworkuHailu
@RedietworkuHailu 7 ай бұрын
Exactly
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 7 ай бұрын
ቅድስት ንፂት የብርሀን እናት ድንግል ማርያም ትዳብሰሽ በምልጇዋ በሰላም በደስታ ትገላግልሽ የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ ❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!!!!!!!! እንደዚሁም የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ዘመናችሁን በሞገሰ በግርማ ይባርካቹሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@angesettekle5003
@angesettekle5003 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 ай бұрын
አሜን
@KassahunAbate-ii4po
@KassahunAbate-ii4po 7 ай бұрын
@@Helenabebe-fu5sl l
@TegstTegst
@TegstTegst 7 ай бұрын
አሜን
@addismedia38
@addismedia38 7 ай бұрын
Ameen
@alem7474
@alem7474 7 ай бұрын
ፍቅርን መጀመር ኖርማል ነው መፋቀር ኖርማል ነው፣ አብሮ አስር ወይ ሃያ ወይ ሰላሳ አመት አብሮ መኖርም ብርቅ አይደለም፣ ነገር ግን በትዳር ላይ የሚያጋጥሙ ቻሌንጆችን ሁሉ በተግስት ችሎ፣ እግዚአብሔር መሃል አርጎ በጥቃቅን ጭቅጭቆች ሳይሸነፉ፣ ጥፋትን ይቅር እየታባባሉ ችሎ እስከ መጨረሻ አብሮ ምዝለቅ አብሮ ማርጀት እሱ ብርቅ ነው፣ ፍቅር ውብ ነገር ነው፣ የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ፣
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 7 ай бұрын
በጣም honest የሆናችሁና በራሳችሁ የምትተማመኑ ጎበዝ ወጣት ባልና ሚስቶች ናችሁ። በርቱ ወደፊት ጥሩ እናትና አባት እንደምትሆኑ የመጣችሁበትን መንገድ ስለሰማሁ ምንም ጥርጥር የለኝም። እግዚአብሄር ሆሌም በምትሰሩትና በምትወስኑት ሁሉ አብሯችሁ ይሁን።
@meseretteklu2891
@meseretteklu2891 7 ай бұрын
ከመጀመሪያው ጀምሮ ደስ የሚሉ ጥንዶች እዩኝ እዩኝ የማይሉ ደስ የሚሉ ባልናሚስት ናቸው ሰው እንደዚህ ቁጥብ ሲሆን እንዴት ያምራል?እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ በረከት ይስጣችሁ አይቀይርባችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጃችሁንም ወልዳችሁ ሳሙ
@YordiJr-ud1jm
@YordiJr-ud1jm 7 ай бұрын
ግዜ ምግብ እየተበላ ቃለ መጠየቅ ባታደርግ ጥሩ ነው እንደ ወንድምነት
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 7 ай бұрын
ምን ችግር አለው
@GuxFrom
@GuxFrom 7 ай бұрын
ገበታ ክውር ነው ዝም ተብሎ ነው የሚበላው​@@SuleymanAli93
@jebdb
@jebdb 7 ай бұрын
ምንችግር አለው
@jebdb
@jebdb 7 ай бұрын
አር ደስ ይላል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 7 ай бұрын
ምኑን ያውቁታል የምግብን ክብር!!!
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
ሊ ግን ባልሽ ግን ዉብ ነዉ መልኩን አይደለም የምልሽ አስተዋይነቱ በሳልነቱ እኔ የወንድ ልጅ መልኩና ዉበቱን የምለካዉ በሀይማኖቱ በወጣትነቱ ፈሪሀ እግዚአብሔር ካለዉ በጣም ዉብ ነዉ ሊ አንች መብሰል አለብሽ በሀይማኖትሽ በርቺ እሱ እንደሚፀልየዉ አንች ልትፀልይ ይገባል። እሱ ገብቶታል በቃ ባልሽ ጋ በብዙ በረከት በፍቅር ማርጀት ከፈለክሽ ወደ ፈተና እንዳትገቡ የፀሎት ጊዜ በቀን ሁለት ጊዜ ይኑራችሁ።
@WeynshetWeyn-h9j
@WeynshetWeyn-h9j 7 ай бұрын
ደሰ ሲሉ አስተዋይ ባልና ሚስት
@ጓልመቐለ-የ2ቘ
@ጓልመቐለ-የ2ቘ 7 ай бұрын
ደስ በሃልቲ ዕድመይ ጥዕናይ ይሃብኩም😍
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 7 ай бұрын
ሊሃየ ወይ እድሜአችን እኩያ ነን እኔም ነፍሰ ጡር ነኝ አምላክ በሰላም ሁለት ያርገን ደስስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 7 ай бұрын
ሁሉም ታሪክ አለው ከምር ዛሬ ይበልጥ ደስ አላችሁኝ ለካ ሰው ያላወራው ያልተነፈሰው ጉድ አለው ❤❤❤
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 7 ай бұрын
በትክክል
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 7 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅርን ያድለን አቦ የእውነት ፍቅር እኮ ከዳይመንድ በላይ ነው በምንም አይለካ🎉🎉🎉
@ruthkebede2731
@ruthkebede2731 7 ай бұрын
ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 7 ай бұрын
“…ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤” ሮሜ 6፥5 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም።
@Meseret-w8e
@Meseret-w8e 7 ай бұрын
Amne
@kiedst1143
@kiedst1143 7 ай бұрын
ተባረኩ ።መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለም ሐዋ 4፥12 ኢየሱስ ጌታ ነው
@alemujiru5857
@alemujiru5857 7 ай бұрын
amen🥰🥰🥰🥰
@MiheretMercyone
@MiheretMercyone 7 ай бұрын
Amen
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 7 ай бұрын
በእርግዝናሽ ላይ ሁሌ አለባበስሽ ውብ ነው በሰላም ሁለት ያድርግሽ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 7 ай бұрын
ወልዳለች❤
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 7 ай бұрын
ወለደችኮ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 7 ай бұрын
በጣም
@RahelDerbsa
@RahelDerbsa 7 ай бұрын
የእውነት ነው ፈጣሪን ማስቀደም ማለት ይህ ነው!!! አሁንም በዘመናችሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍናችሁ እህቴ እመብርሀንዬ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የእውነት ጀግኖች ናችሁ የልጅ አዋቃውች ናችሁ በርቱልን እመብርሀንዬ ትቅረብሽ እህቴ የእውነት ምን እደምላችሁ እንኳን አላውቅም..... እመብርሀንዬ በዘመናችሁ ሁሉ ከክፉ ነገርሁሉ ትሸፍናችሁ..... የእርግዝና ስርአት ያለው አለባበስሽ ደግማ ...... ተባረክልኝ በቃ ውዶቼ👌👌👌👍👍👍👍❤❤❤❤
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 7 ай бұрын
❤❤❤ዛሬ ደስ ብሎኛል አስተካክላቻዋል ሁሉንም ነገር ጌታ ቢፈቅድ ነገ እንዲ እናደርጋለን በሉ ይላል ቃሉ ባለፈው ስታወሩ ነገ እንዲ ነው የሚሆነው ነበር እያላችሁ ስታወሩ የነበረው ለምን እ/ር ቢፈቅድ አይሉም ብዮ ከፍቶኚ ነበር ዛሬ አስተካክላችዋል ተባረኩ እንኳን ሰላም ተገላገልሽ እ/ር ልጃችሁን በደሙ ሸፍኖ ያሳድግላቹ
@tayechborena4575
@tayechborena4575 7 ай бұрын
የወጣት ጎበዝ ቤታቹ ሲያምር እቃቹ ሲያምር ጎበዝ ሴት አግብተሀል። አንቺ ደሞ እፍስ ነው ያረግሽው ጎበዝ ሰራየኛ ታታሪ አርቆ አሳቢ ደስ ስትሉ አቦ ይመቻቹ❤️❤️
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 7 ай бұрын
እኔ ሰለናተ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ፈገግታ እርያክት ላይ ከቀረቡ ጥዶች በፈቅር ዘልቃችሁ ለትዳር የበቃችሁ አሁን ደግሞ በልጅ ተባረካችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅራች ደስ ይላል በጣም በስላችሆል ደግም አሁን አብራችሁ ጃጁ❤
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 7 ай бұрын
እውይ እንዲ ደስ እንደምትሉ ኣላውቅም ነበር ! የኔ ቆንጆ don’t mind the haters ! ኣንተ ደሞ I can see u r a true gentleman! Many more years of love and happiness to u two! I am glad I watched this video ወደድኳቹ
@meseretamaregebrmedhen4338
@meseretamaregebrmedhen4338 7 ай бұрын
እናንተ ልጆች ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ የናተን ታሪ መስማት ጀምሬ ማቆም አልቻልኩ ማራኪ ወግንም ለመጀመርያ ጌዜ ሳብስክራብ ላይክም አደረኩት ዶሞ ስታምሩ እንድናንተ ውብ የሆነ ጤነኛ ልጅ ያሳቅፋችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ወደድኳችሁ
@user-hi7cd6zj7o
@user-hi7cd6zj7o 7 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂ ናቹ በተልይ ልጁ በጣም እርግት ያለ ንግግሮቹ ሁሉ ደስ የሚል ነው የጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም በሠላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 7 ай бұрын
ወለደችኮ
@Sumayafanit
@Sumayafanit 7 ай бұрын
ሰው ክፉ ነው አላህ የራሳቸው ያድርግላቸው አይዞሽ የኔማር ደሞ ስወዳችሁ
@NuhaminAbayneh
@NuhaminAbayneh 7 ай бұрын
ሊ ግን ስትወፍር ነው ያማረችው😊
@ፍሬ
@ፍሬ 7 ай бұрын
በጣም ውበቷ ወጣ
@shawaye5579
@shawaye5579 7 ай бұрын
👍😍❤❤🎉🎉
@muktartube1326
@muktartube1326 7 ай бұрын
በጣም
@SelamawitGezahegn-h2k
@SelamawitGezahegn-h2k 7 ай бұрын
ትክክል 👍
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 7 ай бұрын
Bettam
@Danadama123
@Danadama123 7 ай бұрын
ናይኤል ተወልዳልኮ እንካን ደስ አላቹ :: ደርዘን ለመሆን ያብቃቹ ❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
ምግብ እየተበላ ጥያቄ እና መልስ በጭራሽ አይመከርም መስተካከል ይኖርበታል በተረፈ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ንፁህ ፍቅር ነው ያላችሁ የድሮ ልጆች ይመስል በእናንተ ዘመን መገኘቱ ግርም ትላላችሁ ዘራችሁ ይባረክ የአጥር ወፍ አትስማሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በፀሎት በርቱ !
@Ektutube
@Ektutube 7 ай бұрын
የእውነት እድለኛ ነሽ ሊሀ እኔም እንዳንቺው የናትና የአባት ፍቅር አላቅም እና ኢሄን ፍቅር ከወንድ አገኛለው ብዬ የሚወደኝን እና የምወደውን ሰው በ17 አመቴ አገባሁኝ ግን ልክ አነበርኩም ያገባኝ ቀን ተቀየረብኝ ልጅነቴን የሰጠሁት ሰው እየረገጠ እያኖረኝ ነው ልልሽ የፈለኩት ፈጣሪሽ ይወድሻል በደንብ አመስግኝው እናትም አባትም የሚሆን ባል ሰቶሻል❤እኔ ሰው እርቦኛል😭😭😭
@oothi2127
@oothi2127 24 күн бұрын
Ayizosh sis ❤
@FatumaQatar-bh9gv
@FatumaQatar-bh9gv 7 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ጥንዶች በሠላም አላህ ሁለት ያርግሽ
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 7 ай бұрын
ሰው በዚህ ልክ እንዴት ይጨክናል ልጅሽ ይሞታል መባል ይከብዳል ለማንኛውም ጠንካራ ነሽ ጎበዞች
@Medijayjay
@Medijayjay 7 ай бұрын
ከወለደች በሃላ ነው የለቀከው ግዞ ፈጣሪ ሁለት አደረጋት የወንድ ልጅ እናት ሆናለች ❤
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 7 ай бұрын
ምግብ እየተበላ ቃለመጠይቅ ግን ልክ አይደለም በትርፍ ምርጦቻዮ ❤
@jebdb
@jebdb 7 ай бұрын
አር ደስ ይላል
@yaz777-21
@yaz777-21 7 ай бұрын
ማራኪ ወጎች እናመሰግናለን:: ግን ሰው ምግብ እየተመገቡ ባታቀርብ ጥሩ ነው:: የምግብ ድሞፅ ይረብሻል:: ሰዉ ሲያኝክና ሲያላም ያለው ድምጽ ደስ አይልም:: ሰው ሲያገሳ ከሳህኑ ላይ ምግብ ሲጠቀልል ያለውን ሁሉ እየሰማን ነው:: እህቴ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሸ
@sofiademeke-ds9te
@sofiademeke-ds9te 7 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ልጆች ናችሁ በህይወታችሁ እግዚአብሔርን ማስቀደማችሁ አሁንም ልቦናችሁን አይቀይረው የህይወታችሁ የኑሮአችሁ የቤታችሁን እራስ እግዚአብሔርን አድርጉት በነገሮቻችሁ ሁሉ እሱን አስቀድሙት እሱ ታማኝ ነው ገና በብዙ ያስደንቃችጟል ያከበሩትን ያከብራል! ታሪካችሁ ለወጣቶች በጣም አስተማሪ እና አርዓያ የሚሆን ነው :: እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ፍልቅልቋ እህታችን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ!
@astuastura9332
@astuastura9332 7 ай бұрын
እውነት ነው በእውነት ገበታ ቀርቦ እንደው ወሬ ውይይት ቢቀር ገበታ ከምንም በላይ ክቡር ነው ወንድሜ እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዳችሁ ድንግል ማርያም ይቅረብሽ እህቴ ❤❤❤❤
@ሄለንቃል
@ሄለንቃል 7 ай бұрын
ድንቅ የሆነ ወግ ነው እንዴት እንደሚያስቀና እና ደስ እንደምትሉ ቤታቹሁን በበረከት ይሙላላችሁ 🙏
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
ከ እስክሪን ዐይን ቡዳ ይጠብቃችሁ ዘንድ የጋራ የፀሎት ቦታና ጊዜ ጠዋትና ማታ ይኑራችሁ ልዮ ባልሽ አስተዋይ ስለሆነ ይሄን የቤት ስራ አንች ስሪ ሴት ልጅ ብልህ ናት። keep your ትዳር
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚለው ነገር እመቤታችን በቤታችሁ ስላለች ገና ብዙ ነገር ትሰጣችኋለች ።ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጣችሁ።
@kkw5614
@kkw5614 7 ай бұрын
ማርያም ምንም መስጠት አትችልም እሷን ከፈጣሪዋ ከጃይ ወይም ፈላጊ ናት
@Theworstgamer1001
@Theworstgamer1001 7 ай бұрын
@@kkw5614kotet
@astertamiru3963
@astertamiru3963 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይባርክ አብራችሁ ጃጁ ❤❤❤
@Tswaemedia17
@Tswaemedia17 7 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ከምር የሰው ልጅ ብር ሲያገኝ መንገድ ይስታል ከዚህ ክፉ ነገር ይሰውራችሁ በሰላም ትገላግልሽ ድንግል ማርያም የኔ ተወዳጆች!
@melekeKetema
@melekeKetema 7 ай бұрын
ወልዳለች
@Tswaemedia17
@Tswaemedia17 7 ай бұрын
@@melekeKetema እንኳን ማርያም ማረቻት እሰይ!!
@melekeKetema
@melekeKetema 7 ай бұрын
@@Tswaemedia17 ማርያም ታኑርሽ
@Tswaemedia17
@Tswaemedia17 7 ай бұрын
@@melekeKetema አሜን አሜን አሜን።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 7 ай бұрын
በእውነት ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ :: ግን ያንን የሰይጣን መልእክት ለላከልሽ ፀልዪለት እግዚአብሔር ይቅር ይበለው:: ልጄ አይዞሽ የሰጣችሁ እሱ ይጠብቅልሻል :: ስሚኝ ልጄ ክፉ ምላስ ተናግሮ ክፉ እጅም ደሞ ... እግዚአብሔርን ያሳዝናል ግን ፍርድ ከእግዚአብሔር ነውና አሳልፈሽ ለጠባቂሽ ስጪ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ :: በእውነት ልጆቼ መዝጊያችሁ የተመሰጋገናችሁበት ቃላቶች ከልባችሁ አይናችሁ ይናገራልና ውለዱ ክበዱ ተባረኩልን .. በእውነት ሳላስበው እምባዬ ረገፈ ለልጆቼ ተመኘሁ ወደድኳችሁ :: 🙏
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 7 ай бұрын
እኔም ልጆቼ እየተመኘሁ ነበር
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 7 ай бұрын
ለካስ እኔ ብቻ አይደለሁም ጥሩ ነገር ሳይ ለልጆቼ የምመኘው ብዙ ጊዜ ወጣት እንዲህ ጥሩ ነገር ሳይ እደሰታለሁ
@rahelbekele6191
@rahelbekele6191 7 ай бұрын
ግዛቸው የሚያስተምር ለወጣቱ ጥሩ መጠይቅ ነበረ። ተባረኩ ሁላችሁንም አምላክ ይቅደም በነገራችሁ ሁሉ ቤተሰቦቼ መልካሙን ሁሉ ሁለት ሆነሽ ደግሞ ያሰማን። ቅድስት ድንግል ማርያም መንገድና ማረፊያ ትሁንልሽ።
@የድሃልጅፍቅር
@የድሃልጅፍቅር 7 ай бұрын
እኔ እራሱ ይገርመኛል በአጭር ጊዜ እያየናቸው የተቀየረ ጥንዶች ትዝ ይለኛል እኔ ቀሚስ እደ ሴት ቀሚስ አለብስም ስትል❤❤❤ ደግሞ እርግዝና ሲምርባት❤❤ እግዚአብሔር የኛንም ህይወት ይቀይርልን ተናተን ህይወት የቀየረ😢😢😢😢
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 7 ай бұрын
በጣም😢
@misywolleywa9304
@misywolleywa9304 20 күн бұрын
በጣም አስተዋይ ናችሁ ባል እና ሚስት
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 7 ай бұрын
እንደት እንደምወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ የልጅ አዋቂ ናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 7 ай бұрын
እጅግ በጣም የምትደነቁ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ በጣም በሳል ልጅ ነህ አይለውጥህ ሁሌም በፍቅር ኑሩ አንቺንም እመብርሃን ትቅረብሽ።
@ethiopianfunnyvideos7625
@ethiopianfunnyvideos7625 7 ай бұрын
እኔም ቅድስ አምላክ እግዚሐቡሄርን አመሰግናለው በተሰጣቹ እድሜ ሁሉ ደስ ቡሏቹ ኑሩ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 7 ай бұрын
I subscribed this couple right now. what a great Interview. ተመስጭ ነው የሰማሁት እውነት አክብሪቸዋለሁ ጋዜጠኛ ግዛቸው ክብር ይገባሃል
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 7 ай бұрын
ልጅ የ እግዚአብሄር ስጦታ ነዉ እመቤቴ በሆድሽ ያለዉን በጀርባሽ ለማዘል ያብቃሽ❤❤❤❤
@Medi-z3p
@Medi-z3p 3 ай бұрын
Wow bexam desi telalchwe be nigrachleye awe kaluti bexem new mewdachwe❤❤❤❤tebarku
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ኖሮዋችሁን አሁንም ይባርክላችሁ የምትሉት ሁሉ በጣም ቁም ነገር የሆነ ነው የምትወልዱትንም ልጆች ይባረኩላችሁ ቤታችሁ ሙልት ይበል በደንብ አድጋችሁ ለሥጋ ወደሙ ያብቃችሁ በጣም ነው ደስየምትሉት ።
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 7 ай бұрын
ሊያ ቀጭንም ሆና ቆጆ ነች አሁንም ቆጆ ነች ካለ ሜካፕ የተፈጥሮ ውበት 👍❤️ 🤣
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ሰው አደለም በሰላም ሁለት ትሆኛለሽ ልጅሽም በእሱ እጅ ነው ሁሉ መልካም ይሆናል!!!!አትፍሪ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 7 ай бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ እመቤት በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክን የሚፈራ ልጅ ጤነኛ ጥበበኛ ልጅ ይስጣችሁ አሜን
@ريتاج-ص2ض
@ريتاج-ص2ض 7 ай бұрын
የምርጦች ምርጫ ስወዳችሁ ሁለቱም አስተዋይ ናቸው ትክክለኛ ኢትዮጵያን ንግግር ስነስርአት ነው ያላቸው በዚሁ ቀጥሉ አላህ እስከመጨረሻው ከናተ ጋር ይሁን የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ልጅሽን በሰላም አቅፈሽ ሳሚ ሲቀጥል ኮመንት አታንብቢ
@lemlemg542
@lemlemg542 7 ай бұрын
Show up የማትወዱ መሆናቹሁ ደስ ሲል !! ካለን ቀንሰን ነው ማሳየት የምነፈልገው ወይም ያለውን ስትሉ ገረመኝ በጣም በጣም ትልቅ ማስተዋልና በልክ መኖርን ነው ያሳያቹሁን ። ሁሉም ነገራቹሁ ደስ ይላል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ!!
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 7 ай бұрын
ምርጥ ሴት አለባበስሽ በጣም ደስ የሚል❤❤❤❤
@Fastzzshorts
@Fastzzshorts 7 ай бұрын
ተባረኩ እግዚያብሄር ይባርካች እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@gashawasfaw4839
@gashawasfaw4839 7 ай бұрын
ተመስጭ ነው የሰማሁት እውነት አክብሪቸዋለሁ በርቱ
@geni-m8w
@geni-m8w 7 ай бұрын
እመቤት በሰላም ትገላግልሽ
@afif3932
@afif3932 7 ай бұрын
ወለደች እኮ​@@geni-m8w
@TitiFiti
@TitiFiti 7 ай бұрын
እኔ አሁን ቤታቸውን ቸክ ላርግ ነው እኮን ደህና ተገላገለች
@afif3932
@afif3932 7 ай бұрын
@@TitiFiti ቲክቶክ ተለቆል
@hannachaka6723
@hannachaka6723 7 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰 በጣም ደስ ትላላችሁ እንዲህ አይነት ፍቅር በጠፋበት ዘመን እናንተን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አብራችሁ አርጁ! ከእግዚአብሔር በስተቀር በመካከላችሁ ማንም አይግባ ትዳራችሁ በእግዚአብሔር ይገመድ ጌታ በብዙ ይባርካችሁ ❤❤❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እመብረሀን ቆጠሮዋን በሰላም ትፍታልሽ እረግዝና ደሞ በጣም ነው ያማረብሽ እስከአለባበስሽ ❤❤❤❤❤ ጋዜጠኛ ግዜ በጣም ምረጥ ሰው ነክ
@bersabehbemnet-tc8ne
@bersabehbemnet-tc8ne 7 ай бұрын
yemegerm new enem indezeh aynet yefikirina yetidar hiywet neberegh zare lai behywet yelem 4 lijoch afirtenali e.r ke sew ayni yawitachu 'xelat kifu new .tebareku .
@meskermgetachee
@meskermgetachee 7 ай бұрын
እውነት እኔ በጣም ነው ደስ ያለለኝ ነው የናተን ታሪክ የሰማውት በጣም ነው የምውዳችው ምርጥ ልጆች ናቸው
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 7 ай бұрын
ሁሉም ስው ዛሬ ለመድረስ ትላንት ብዙ ነገር አሳልፏል ጎበዞች በርቱ
@hadram2885
@hadram2885 7 ай бұрын
ፕሮግራምህን በጣም እውድዋለሁ። ነገር ግን ምግብ እየተበላ ባይሆን ይመረጣል። የግል አስተያየቴ ነው። ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ።
@Yours-fr7wr
@Yours-fr7wr 2 ай бұрын
wow gezy yemir akebrkuh enyn bearba amety bizu negere yastemarugnin tindoch silakerebkilin
@HalimaAli-kk9zo
@HalimaAli-kk9zo 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይጨምርላችሁ የሱ አመለካከት ነገሮችን የሚያብራራበት መንገድ ደስ ይላል በርቱ
@weldyegebrekiros777
@weldyegebrekiros777 6 күн бұрын
I am watching back you videos your content and guest are amazing and helpful. I love your feeding programs
@LamrilamLamrilam
@LamrilamLamrilam 7 ай бұрын
አላህ ልጅሽን በሰላም ያሳቅፍሽ በጣም ነዉ አምወዳችሁ ❤❤❤
@aynimoke9859
@aynimoke9859 7 ай бұрын
ካልወደቁ መነሳት የለም በእውነት ምርጥ ህይዎት ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምሪልን እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ
@fdrre-hx2hr
@fdrre-hx2hr 7 ай бұрын
ወለደችኮ
@liyoualem
@liyoualem 7 ай бұрын
I’m surprised how mature they are . Great conversation thank you for sharing.
@SignalAmioun-v7p
@SignalAmioun-v7p 7 ай бұрын
የኔ ማር እግዚአብሄር የሰጠውን ማንምአይወስደውም ተባረኩ
@Life_of_tame
@Life_of_tame 7 ай бұрын
congra sam bro And SOCHAL Midea atekakemchen mesetekakel alebet alebza teru ayehonem .... enanete tenkara nachu bertu
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 6 ай бұрын
ዋው አነዚህን ልጆች እወዳቸዋለሁ በተለይ ልጁ ሲያምር ዋው ወጣቶች ሀብታም እየሆኑ ነው እድሜ ለሶሻል ሚዲያ.... ጐበዞች በርቱ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 7 ай бұрын
ምርጦቼ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ ለዛውም በችግር ሳታድጉ ብዙ ችግር ማሳለፋችሁን ሳላደንቅላችሁ አላልፍ ግዜ አንተም አግባና ለሰርግህ እንመጣለን
@genetgetaneh3084
@genetgetaneh3084 7 ай бұрын
ስራ ላይ ሆኜ ከአለቃዬ አየኝ አላየኝ ብዬ ነው ያየሁት ግን ምንም አልጠገብኳችሁም የልጅ አዋቂ ናችሁ አንተንማ ምን ልበልህ በጣም ጉበዝ ነው ብልህ ነህ እንደዚ አትመስለኝም ነበር አላጋጭ ነበር የምትመስለኝ በርቱ ግዜን ምንም ማለት አልችልም ሱሴ ነህ ስራ ፈት አረከኝ እኮ
@yonashagos1157
@yonashagos1157 7 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ትዳራቸውን ጌታ ይባርክላቸው። አንተም የማራኪ ወግ አቅራቢ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን።
@soliana2987
@soliana2987 7 ай бұрын
ሳም &ሊሀ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኩም ደስ በሀልቲ ❤
@ሜላትሜላትበለጠ
@ሜላትሜላትበለጠ 7 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ስወዳቸው
@CalnNega
@CalnNega 7 ай бұрын
ሴት ለወንድ ብርታት ናት። ከቤተሰብ ርቆ ላመኑበት መኖር ትልቅ ዉሳኔ ነው። ቤተሰብን በዉሳኔህ ዉስጥ ቀዳሚ ካደረክ ለትዳርህም ለህይወትህም መወሰንና መኖር አትችልም። ታላቅ ወንድም ሆዳምና ፈት ሲሆን ደግሞ ይብሳል። በርቱ
@edentsegaye5707
@edentsegaye5707 7 ай бұрын
'በየትኛዉም መንገድህ እግዚአብሔርን አስቀድም'❤❤❤❤ ተባረኩ
@yonatank2354
@yonatank2354 7 ай бұрын
የኔእናት ስታምሩ ስታሳዝኑ እመቤቴ ማርያም በስላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ
@Senlaqw123
@Senlaqw123 7 ай бұрын
የምታምሩ ጥዶች ናችሁ ለወጣቱ ተምሳሌት ናችሁ እመብርሃን በሠላም ትገላግልሽ የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 7 ай бұрын
ወልዳለች❤
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 7 ай бұрын
You Guys are so amazing..Egziabheren maskedem yetekmal. Ahunem bertu be und yetejemerew ye Egziabher setota yeketelal Zerachehu yelemlem Amen!!!
@fevitahaile1606
@fevitahaile1606 7 ай бұрын
ቅዳሴ ፀበል ሁሌ ጠጪ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሻለች🤲 የምር እንዳትረሺ ቅዳሴ ፀበል ትንሽ ትንሽ ጠጪ። አይጠጣም ሚሉ ሰዎች አሉ እንዳሰሚ የምር ፀበል ይጠቅማል እንጂ ጉድቶ አያቁም የቅዱስ ሩፋኤል መልክዕም እስክ ትወልጂ ፀልይ። አይዞሽ ሰው ብዙ ማዕት ያወራል ልጅሽ ሲወለድም camera አታብዚበት ይቅርታ እንዲ ስል ጥሩም ሰው እንዳለ ..... Stay tuned and be safe guys keep closer to God with prayers!
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 7 ай бұрын
Aytetam yemibalew eko le kifat aydelem kidus kurban letekebele bicha siletezegaje new enji
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 7 ай бұрын
ሁለት እብዶች ነበሩ ስወዳቸው፤ ላመኑበት ነገር ያደረጉት ነገር ትምህርት ነው ጥሩ እኔም የልጅቷን አይነት ባህሪ አለኝ ፤ግዝሽ ተከታታይህ ነኝ ከሞቃታማዋ ድሬዳዋ!
@Betel1086
@Betel1086 7 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሸ ቆንጆ ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ በብዙ ተባረኩ ሰው አትሰሙ አይዞሸ በ ኮመንት አትረበሺ የ ልብን እሚያይ መድሀኒያለም ነው አንዳንድ ሰው በጣም ባለጌ ነው
@HanaAdmaci
@HanaAdmaci 7 ай бұрын
ወለደች እኮ
@Betel1086
@Betel1086 7 ай бұрын
@@HanaAdmaci እግዚአብሔር ይመሰገን እንኩዋን በሰላም ተገላገለች
@asterdesalegn114
@asterdesalegn114 6 ай бұрын
Hi gizachewu betamm dess yilal interview gn mestekakel yalbet the way you interview migib eyebla kemihone tea or coffee eyteteta bihon arief yimesilegnal😘😘
@آمنهمحمدالحميري
@آمنهمحمدالحميري 7 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ሁሌም ሰላም ጤና ፍቅር ሁኑልን
@ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
@ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ 7 ай бұрын
Yene mrtoch swedachu eko ljachu yasdglachu bzu tebazu krobu sgedu tebareku ❤
@greecegr7524
@greecegr7524 7 ай бұрын
ዋው አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ሳምና ሊ ፍቅራቹህን ይባርክ 🙏🙏🙏 ውድድ ነው የማረጋቹህ ❤❤❤❤❤❤❤
@peacetotheworld8226
@peacetotheworld8226 7 ай бұрын
በጣሞ ደስ የሚትሉ ጥንዶች እውነተኛ ፋቅር እግዝአብሔር ይጠብቃቹ❤❤
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 7 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሊያየ❤❤❤❤ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ተባረኩ🙏🙏❤️❤️
@siniduabebe9577
@siniduabebe9577 7 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ና ምሳሌ የምትሆኑ ወጣቶች ናችሁ ተባርኩ
@mhmh7628
@mhmh7628 7 ай бұрын
ስትወፍር ያምርማታል
@mariaMio-bv2fi
@mariaMio-bv2fi 7 ай бұрын
በእውነት ለእግዚአብሔር ያለህ ክብር ደስ ስል የተዋህዶ ንጉስ ትዳራቹ ይጠብቅላቹ🌹🌹🌹
@nejibaki9912
@nejibaki9912 7 ай бұрын
የእውነት ፍቅር እደሆነቹ ያስታውቃል አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 ай бұрын
አይዞሽ ይኔ ቆንጆ እግዚአብሄር አለላችሁ እሱ ፍፁም ንው ስው ክፉ ንው ባልሽ እራሱ ጌታ ነው ተባረኩ ማርያም በስም ትገላግልሽ ❤❤❤
@mekdesyohannis6989
@mekdesyohannis6989 7 ай бұрын
ነብሰ ጡርን የምትረግሙ የምትሟርቱ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ የሰውን ልብ ለምንድነው ምትጎዱት? ሊ ግን እግዚአብሔር የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ🙏🙏🙏🙏
@BETELHEMGETACHEW-ue1vt
@BETELHEMGETACHEW-ue1vt 7 ай бұрын
i listen very well ,i love it & appreciate...God bless u more
@zenebechmekete3353
@zenebechmekete3353 7 ай бұрын
💕የሚገርሙ ወጣቶች! ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ!በሰላም ይገላግልሽ, አቅፋችሁ ለመሳም ያብቃችሁ!❤
Habesha couples date | ሳሚ እና ሊሃ
18:25
Adabary Entertainment
Рет қаралды 317 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН