KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሐሳውያን ምእመናንን የሚያታልሉባቸው ስልቶች
40:19
አሳቾች እንዳያደናግሩ ምን ይደረግ?
30:15
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:21
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
ሐሳውያን መምህራን፣ነቢያት፣አጥማቅያን እና ፈዋሽ ነን ባዮች በታሪክ
Рет қаралды 28,381
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 486 М.
Mahibere Kidusan
Күн бұрын
Пікірлер: 223
@EOTCMK
4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። Subscribe and share kzbin.info
@frehiowtgetachew6422
4 жыл бұрын
አባቶቻችን ያቆይልን እግዜአብሔር ይስጥልን
@ሰላምአፍቃሪ
4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ቀጥሉበት ::
@በኩረሰባኪያንመምህርምህረ
4 жыл бұрын
እኔ ጥያቄየ በሰሞኑ ሙስሊሞት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለተናገሩት ነገር በደንብ ሊነገራቸዉ ይገባል ባይ ነኝ ሲቀጥል እኔ ንግስት ነኝ ተዋህዶ ነኝ አርሴማ ነኝ እያሉ ሲመጡ ያን ያክል ጊዜ ሲያስተምሩ በጣም ዘግይታችሁዋል በስአቱ መልስ ብሰጡበት መልካም ነዉ እኛኮ የምንጠብቀዉ ከእናንተ ነዉ መልሱን በተረፈ ግን በጣም የምሳሳላችሁ ወገኖቸ የማህበረ ቅዱሳን ማህበር ሰላማችሁ ይብዛ
@rahelfekade2762
4 жыл бұрын
Mahibere Kidusan እውነተኛ አባቶች ሲፈውሱ እንዲ ነው
@fantayefantaye5321
4 жыл бұрын
በቴልብዥን ተላልፎ እናቶች ሁሉ ማየት አለባቸው
@ethiopiawetube
4 жыл бұрын
ዲያቆን መምህር ያረጋል አበጋዝ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በርቱልን እንደእናንተ አይነት የቤተ-ክርስቲያን እንቁዎች ይብዙልን ሰው አይምሮውን ከሳተ ሰንበትበት ብሏልና እንደእናንተ አይነት መምህራን ተናግራችሁ የድርሻችሁን ተወታችኋልና እናመሰግናለን እውነትን መስማት የሚፈልግ ይስማ።
@AfariMad.SleuthExportedSalt
4 жыл бұрын
እብድ የሻዕብያ ውሻ ድፍት ብትዪ እና ሬሳሽ ውሾች በጎተቱት፡፡ ለማኝ ውሻ የሻዕብያ ውሾች ጋ ሂጂ፡፡
@RD-iw7eg
4 жыл бұрын
Ye tenegna sew asiteyayet ayimesilim. Yihe hulu atseyafi sidib ke kiristian yemitebek ayidelem.
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
4 жыл бұрын
አሜን ፫ በጸጋ በዕድሜ ይጠብቅልን
@ethiopiawetube
4 жыл бұрын
@@AfariMad.SleuthExportedSalt ሌላ ምንም አልልህም የእውቀት ድርቅ ይዞሀልና ተማር።
@yeshifananegash2793
4 жыл бұрын
ይሄን ትምህርት መስማት በራሱ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ እንደሆነ ነው የተሰማኝ ሌሎች ዎንድሞቼ እና እህቶቼ እግዚአብሔር ፈቅዶ ቢሰሙት ምንኛ ደስ ባለኝ:: መምህራችን እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልን🙏🙏🙏 ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለምታረጉት ነገር ሁሉ::
@ituneethiopia8427
2 жыл бұрын
ሰው ሲድን አትወዱም
@solyanamatewos3953
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት መምህር ልናውቀው እና ልንጠነቀቀው የሚገባ ትምህርት ነው የሰጡን
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዚህ በክፉ የሆነ ግዜ ኣሳች በበዛበት ግዜ ይሄን የመሰለ ትምህርት መማራችን መስማታችን በጣም ይደንቃል ወንድማችን መምህራችን ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ እግዚአብሔር ያበርታልን እናንተ ባትኖሩ ኖሮ በስደት ሆነን ምን በዋጠን ወገኖቼ ዕድሜያችን ለንስኃ ያድርግልን !
@zeday5334
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡ እመ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትሰውርልን፡፡
@muledele5262
4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ መምህራን አሉን ብስማቸው ባዳምጣቸው አልጠግባቸውም እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ግዜውን የጠበቀ መልዕክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@hymanotteckllgz9431
4 жыл бұрын
እውነት ነዉ አሉን ተመስገን አምላክካችን
@meazateshome1715
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እንዴት አእምሮን የሚያድስ ትምህርት ነው ያሰተማሩን ፀጋውን ያብዛላቹ
@EagleTube
4 жыл бұрын
በጣም አንጀት አርስ እና በማስረጃ የተደገፈ የቤተክርስቲያናችን ትክክለኛ ትምህርት፣ ለጓደኞቻችን እና በከንቱ ለሚባዝኑ ሰዎች ሸር በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ፤ ልቦና ያላቸው ይመለሱ ከሆነ። ለመምህራችን እረጂም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን፣ ከዚህ በላይ ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉበት እድሜና ጸጋ ያድልልን፣ በዘመናችን እንዲህ አይነት መምህራን በማየታችን እኛም እድለኞች ነን፣ ለማኅበራችን ለማህበረ ቅዱሳንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን፤ እንደዚህ ወቅታዊ እና ምላሽ የሚፈልጉ ጉዳዮችን አዘጋጅተው፣ ለሚመግቡን ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ሁሉ እግዚአብሔር አምላካችን ቃለሕወት ያሰማልን። አሜን +
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
4 жыл бұрын
በእውነት ዲያቆን ያረጋል ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ሚሰማ ጠፍቶ ነውጂ ተነግሮን ነበር መራጌታ ተክለያሬድም በርታ ቀጣዪን ክፍል እጠብቃለሁ እባካችሁ ህዝቡ ግራ እያጋቡ ነው እነዚህ ሀሳውያን
@EagleTube
4 жыл бұрын
ክፍል ፪. kzbin.info/www/bejne/faDFYWSagpqneZY
@EagleTube
4 жыл бұрын
ክፍል ፫. kzbin.info/www/bejne/rGaYXoqvmb-Ve6c
@TheDaniman09
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን። ድንቅ ትምህርት።
@ካሠየመብራትውበትወለተሥላ
4 жыл бұрын
በውነት ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ለሁላችንም ቃለህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን ከሀሠተኖች ነብያት ነን ባዮች አጥማቂነን ባዮች የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን ማሥተዋሉንና ጥበብን ያድለን። አሜን፫
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
4 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እዴት ደስ እሚል ትምህርት ነዉ መእመኑ ከሃሰተኛ ተቢያት እራሱን መጠበቅ አለበት እድንጠብቅም እግዚአብሔር ይርዳን
@astedeastede8124
4 жыл бұрын
ቃል ህወትን ያስማልን ለምመሕራችን 🙏🙏🙏
@rahelfekade2762
4 жыл бұрын
ወንድማችን መምራችን እግዚአብሔር ቃለ እይወት ያሰማልን! በዚ ትምህርቶች ብዙ ሰው ይድናል ብየ ተስፍ አደርጋለው:: እናመሰግናለን
@negatmillion1574
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ ን ያረጋል አበጋዝን እንዲሁም አዘጋጅን በጣም ደስ የሚል ነው ማስተዋል ለሚችል ሰው እግዚአብሔር ያስባቸው
@sitotatube2010
4 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትስጥልን መምህር ያረጋል ከዚህ ብፊት ሰለ ሳይንስና እምነት የሰጡት ትምህርት እንዲት ጥሩ ትምህርት ነበር እናመሰግናለን
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
4 жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ብለን ብንጠራት በረከቱ ለኛው ነው ወይ ያለ መታደል እንደዚህ አቃለው የሚጠሯት መናፍቃን ናቸው እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ሁላችንም ይቅር ትበለን😥
@sitotatube2010
4 жыл бұрын
ስለምክሩ ግን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን
@enenegn5719
4 жыл бұрын
Asmesay pente tmeslaleh, kdist dingle maryam yqir tbelen abezahsa
@sitotatube2010
4 жыл бұрын
በርግጥ እርሶ እንዳሊት አደለሁም በፍፁምም ለማስመስል አይደለም ባስመስልም ሀጥያቱ በኔነው ግን እርሶ እይተዉ ስላስተማሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለ እግዚእብሔር ብዬዎታለሁ በምን ላስረዳዎ ለሳይዎ መገናኛ መንገድ ልግለፅልዎ በርግጥ እንደርሶ በቂ እውቀት የለኝምና እባኮዎን ይቅር ይበሉኝ
@enenegn5719
4 жыл бұрын
tube miknyatum orthodox kidist dingl maryam yqir tbelen aylm leza nuw. Egzyabher be kidist dingl maryam adro ykir tbelegn litil tchilaleh. Gin maryamin specifically yaskeyemkat kehone yikirta titeykataleh slaskeyemkat. Gin amlakihn getahn eyesus chirstosin ye dingl maryamin lij kaskeyemkew egzyabhern nuw ykir belegn bediyehalew bileh yemtlemnuw, hatyatk yekefa kehonena qdusanochim enditselyulh kefelek demo betechemari endi tlaleh: kidist dingil maryam ke andiyew lijish ke getachin ke medanitachin eyesus chirstos gar astarqign , sle lijish styi esu ykir endilegn lemignilign bleh titeyqaleh. Gin "Dingle maryam yikir tbelen" bleh stl gilts slaladerekew nuw. Orthodoxawi yemitsfewn yawqal. Dingil maryam yikir tbelen bitil tifat yelewm gin egzyabhern askeymeh eswan ykir beyign atilim because yetegelabitosh yhonal. Eswan kaskeyemik eswan yikir beyign tilaleh yikirta titeykaleh. Gin egzyabhern kehone yaskefahew egzyabhern yikrta ketita titeyiqina keza betechemari ledinigle maryam miljash ayleyegn kefetarish , ke andiyew lijish yiqrtan lemignilign bleh titeyiqaleh miljawan kefelek. Yikirta gin ene videown gena alsemahutm slemaryam kehone yemiaweraw maryamin kehone yebedelut likineh. Betam yikirta videown slalayehut.
@zweditogalu7343
4 жыл бұрын
በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
@tiruworkfentaw7267
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማን መምህራችን በዚህ ወቅት አስፈላጊ ት/ት ነው በርቱልን ማኅበረ ቅዱሳን❤️
@walelgnakele7302
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ ፀጋውን ያብዛልን።
@benjaminvaut2063
4 жыл бұрын
መምህራችን ዲያቆን ያረጋል ፈጣሪያችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
@nuooraikaabi2762
4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ከሀሰተኞች ፈጣሪ ይጠብቀን ብሬ በዚህ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ከቤቱ አይለይህ ያፅናህ ወንድሜ
@lawayesh8994
4 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ማስተዋሉን ያድለን ለኛ ለደካሞች🙏🙏🙏
@02maranatamaranata45
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ማህበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላቹ ፍፃሚያቹን ያሳምረዉ አሜን፫
@getaseotc6945
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን ለቤተክርስቲያን ያቆይልን
@bettyzeleke4928
4 жыл бұрын
መምህርቻን መምህር ያረጋል ቃለህይወት ያሰማልን
@tsinubekulu9875
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ጆሮ ያለው ይስማ
@tagellenetsanet1304
4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ። በመምህራችን ከተዘረዘሩት ጋር የሚደመር በአለማቀፍ ደርጃ እይተስፋፋ ያለ Scientology Church የተባለ ተቛም አለ። መስራቹ LR Hubard ይባላል። ውስጡንም አልፌበታለሁ። አለምን ወደ አንድ ሃይማኖት ለመጠቅለል በረቀቀ መልኩ እይተሰራበት ይገኛል። የሃገሬ ህዝብ ሆይ ነቃ እንበል !
@tgistlove5653
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@emnet4947
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: እነዚህ ትምህርቶች ላልተዋጡላችሁ ደጋግማችሁ ከ29:40--29:59 መምህሩ ያሉትን አድምጡት:: ክፉ ከመጻፋችሁ በፊት እንደገና አድምጡት::ይህ ሁሉ የተከበሩ መምህራን አንድ አይነት ቃል እየተናገሩ ለእናንተ አልሰማ ያለው ምናልባት ለዚህ ይሆናል:: እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን::
@hanaabunie2301
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን!
@መቅዳስፅጌማርያም
4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የማህበረ ቅዱሳን ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን ለኢትዮጵያዊው ልቅ ቅዱስ ያሬድ አደረሰችሁ አደረሰን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይዳርብን አሜን ፫ በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከችን ቅዱስ እግዚአብሔር ከአሰታኛ ነብይት ይጠብቃን
@ጎይቶኦምበርሀ
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈት
@hymanotteckllgz9431
4 жыл бұрын
መምህር በዚህ ወቅት የሚያስፈልገው ትምህርት ሰላተማርከን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቃቹ
@wereyae5344
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስ የፖልን ለማህበረ ቅዱሳንና መምህራችን ያለህዴት ያሰማልን ያሰማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቤተክርስቲያናችን የተዋህዶ ልጆች ብርቅዬዎቻት ናችሁ ሙሉ የሆነ እውቀት ያላችሁ በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ በሁለንተ ናችሁ ከናንተ ይሁን አሜን !
@kifledereje5917
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ቃሉን እንጅ ግለሰብ ሰዎችን ከመከተል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@medhanithailu2230
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@goitomyemane4299
4 жыл бұрын
ሊደመጥ የሚገባው “በሐሳውያን መምህራን፣ነቢያት፣አጥማቂያን እና ፈዋሽ ነን ባዮች“ የምንፍቅና አስተምህሮ እንዲሁ ላለመነዳትና ላለመወሰድ ለዕቅበተ እምነት የሚጠቅም ግሩም ትምህርት በውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!
@digitechdigitech1017
4 жыл бұрын
ሰላምኦት ይብዛ አባታችን ህውነት የውሸት ትንቢት ህ የተናገሩ ኮን ሕናን ለማስፈራት እግዚአብሔር ያጋልታቸው 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️ቃልህይወትን ያሰማልን
@zecharias.f6063
4 жыл бұрын
የጠላትን ሀይል እንድንማርና በተግባር ክርስትናን እንድንኖር (በፆም፣ፀሎት፣ስግደት እንድንበረታታ) እሚያስተምሩ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው ስዎች አሉ እነሱ ላይ ከንቱ ዉዳሴን በማሳበብ ከሀሰተኞች ጋር አካቶ መናገር ጥሩ አይመስለኝም። በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሆናችሁ አላምን ስትሉ ምን ያድርጉ? ለምሳሌ አባ ግርማ ወንድሙ ብዙ ዲያቆናትን፣መነኮሳትን እንዳይፀልዩ ፊታቸውን ያጣመመ መንፈስን አስወጥተዋል። እውነተኛ አገልጋዮች ከሆናችሁ ለምን ይህን አይታችሁ አትመረምሩም? በሌላ መልኩ በ18 አመት ውስጥ ከ5 በላይ ቤተክርስቲያንን ያሳነፀ አባ ዮሐንስን ስህል ተሸጠ ብሎ ከመዉቀስ በፊት ምንድን ነዉ እውነታው ብላችሁ አጣሩ። አዎ ስዎች ገዝተዋል ግን ለምን እሚለውን ወረዳችሁ ተመልከቱ። ድንቅ ድንቅ ነገር የሆነላቸው ሰዎች በተለያየ መልኩ ፍቅራቸውን ይገልፃሉ። በዚህ ዘመን እግዚአብሔር መንጋውን ከተለያዩ ችግሮች አይታደገም ሰውም አያስነሳም ማለትም ወይም ማሰብ ተገቢ አይመስለኝም። ሀሰተኛች ስላሉ እውነተኞችንም አብሮ መውቀስ ጥሩ አይደለም። ስተት ከሆንኩ አርሙኝ።
@RD-iw7eg
4 жыл бұрын
Tesasitehal. Ewinetegna atimakiwoch mehonachewin bemin awek? Be leloch ewinetegna ena siltane kihinet balachew abatoch endegena tetemekina lekognal yetebalew telat endalweta tayaleh. Betechemarim ebakih ke kidusan hiwetina nuro lememar mokir keza ewinetu gigeletsilihal.
@zecharias.f6063
4 жыл бұрын
@@RD-iw7eg አንተ ሞኝ መንጋ። ስለነሱ እንተወው እና። የአምልኮ ስግደት፣ፅም፣ፀሎት ዘወትር ታደርጋልህ? ይህንን ከልብህ ከአደረግህ እውነቱ ይገለጥልሀል። ህይወትህን ፈትሽ የቤተሰብህን ሁኔታ መርምር። ይህንን እኮ ነው መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እሚያስተምሩት። አንተ ከሀጢአት ንፁህ ብትሆንም ከዘር ማንዘር የመጣ መንፈስ አብሮ ያድጋል እና ንቃ ልቦናህን እንደዚህ እሚያሳስበዉ መንፈስ ነው። በተጨማሪ ስለ እሳቸው ትክክለኛ መረጃ ማግኘት ይጠበቅብሃል እንጂ ዝምብሎ ሰዉነን ማሳደድ ተገቢ አይደለም።ከሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያምን ታውቃለህ? የእሳቸውን ትምህርት እይ። ከልብህ ሆነህ የእሳቸውን Video እስኪ አንድ ሁለት እይ። ከቅዱሳን ህይወት ተማር ላልከው አንተ ተምረህ ታሪካቸውን ከመያዝ ውጭ እንደነሱ ስገድ፣ፀልይ፣ፁም ያኔ ክብርን ታገኛለህ ዉስጥህ ይህን ማድረግ ካልቻለ there is something inside። በተጨማሪ ያላመኑ ዘማሪያን፣ዲያቆናት፣ ካህናት ሁሉ በእግዚአብሔር ቸርነት በአባ ግርማ አድሮ አድኗቸዋል። ለምሳሌ ዘማሪ ፋሲካ መኮነን ታዉቃለህ? እሷ ልጅ በማጣትና በራስ ምታት ስትሰቃይ ኖራ ድናለች። video አይተሽ ካላመንሽ በfacebook ገፅ ፈልገሽ አናግሪያት። የታያዘን ሰው ማሳመን ከባድ ነዉ።
@በላይሴትአበራ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
@tesfanesheshtu3449
4 жыл бұрын
በስመአብ ለኦርቶዶክስ መምህር ነን ለምትሉ ታሳዝናላችው አባቶቻችንንከእግዙያብሔር ፀጋ ያላቸውን የምትነቅፉ እንደናንተ አይነቱ ነው እኛን በጎቹን ከበረት የሚያወጣን ።ምን አደርግዋቹህ አባቶቻችን እስኪ በእግዚአብሔር ፀጋ የሚፈውሱትን።
@samuelgirma4002
4 жыл бұрын
መጀመሪያ እራስን ማወቅ ጥሩ ነው። ከዚያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ለማወቅ ጣር ተማር ። መምህሩ የሚያስተምረው ይገባሃል። ክፋ ለመናገር አትቸኩል።
@የማርያምልጅ-ጘ7ፀ
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
@azmeramebrathu9972
4 жыл бұрын
Wendmachen Abatachen bewenet kal hiwet yasemalen Abatachen erejem edeme yadelelelin Egziabher yredaha 🙏🙏🙏🕊🕊🕊
@samuelgirma4002
4 жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳኖች በዚህ በተባረከ በተቀደሰ ሥራዎቻቹህ ላይ በቅናትም ይሁን በተንኮል በደባ በሴራ በእናተ ላይ በየጊዜው ተሻሽሎ እንደሚፈበረክ ሞባይል ክፋታቸውንና ተንኮሎቻቸውን የሚነዙባችሁን ክፋ የሰይጣን መልክተኞችን ቸሩ መድኅዓለም ያስታግስላችሁ ። ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያርግላችሁ። እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ትዕግሥቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ።
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እኛንም ማስተዋል ያድለን እደከብት እምንነዳዉን
@almazadoniys1305
4 жыл бұрын
Kale hewetn yasemalin amen kersetyanwech enasetweil manim semeta anketyil masetwalin ydelin
@ephremgashaw4487
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልን ።
@ketselagiorgis172
4 жыл бұрын
መምህር ያረጋል አበጋዝ በጣም የምወድህና የማከብርህ የወንጌል መምህራችን ነህ ይሄን ሳልናገር ማለፍ አልፈልግም ነገር ግን በተለይ ስም ባትጠሩም ስለ መናፍስት ኢንተርቪው ስለፎቶ የነካካችሁት መምህር ግርማንና አባ ዮሀስን ነው በጣም ግን ያሳዝናል የምትገርሙ ናችሁ እኔ በራሴ ከ ቪድዮው ነው ብዙ ነገር የተማርኩት ሰው የሚባለው ፍጥረት ባንዴ ሁለት ነገር ሲናገር ድሮ ትውልዱም አማኝ ነበር ያለምንም ጥርጥር ድነሀል ሲባል አምኖ ይሄድ ነበር ያሁኑ ትውልድ ግን ከራሴም አንስቶ 10 አጋንንት ወጣልሽ ስባል እኔ አይደለሁም የምል ነኝ ለዚህ ነው ቪድዮው ያስፈለገው እንጂ እናንተ እንዳላችሁት ማዳን እችላለሁ እያሉ ለመመፃደቅ አይደለም ለዚ አባባላችሁ ቪድዮውን በደንብ እዮና የ ህዝቡን ችግር ተረዱ በየመናፍቃን አዳራሽና በየ መስኪዱ ያለው የኦርቶዶክስ ልጆች ናቸው ለምን ችግራቸውን የሚያወቅ አባት ስለጠፋና ቤተ ክህነት በ መተተኛና ደብተራ ስለሞላ ነው እሱን ደግሞ ማጽዳት አለባችሁ እስከዛሬ የተሸፈነው ነገር ይበቃል መምህር ግርማ እውነተኛ ትምህርት እንደሚያስተምሩ በደንብ ታውቃላችሁ ነገር ግን ማቅረብ አትፈልጉም አባ ዮሐንስም ቢሆን እንደዛው ይልቅ አንድ ሁኑና ቤተክርስቲያናችንን እናስጠብቅ አትከፋፈሉ እራሳችሁ ታሪክ ታስተምራላችሁ በተግባር ሲመጣ አትቀበሉም እና እባካችሁ እባካችሁ አንድ ሁኑ አትከፋፈሉ
@rahelfekade2762
4 жыл бұрын
Ketsela Giorgis እውነተኞች ዝም ሲሉ ውሽታሞች ነገሱብን እኝ ሰው የቤተክርስቲያን ወርቅ ልጆች አንዱ እኝ መምህር ናቸው
@rahelfekade2762
4 жыл бұрын
Ketsela Giorgis ይህውልህ እኔ ልንገርህ እኔ እነዚ ሁለቱም ሰሆች የሲጣን ሰራተኞች ናቸው እመነኝ ይህን የምልህ ዛሬ አይደለም ያወኩት መፅአፍ ቅዱስን ካነበብክ እኝ ሰሆች የእግዚአብሔር እንዳሎኑ ታውቃለህ
@ketselagiorgis172
4 жыл бұрын
@@rahelfekade2762 ykrta ehte glits aydelem,yetgnochun new
@yemsrachsisay8956
4 жыл бұрын
Betikikil Kalehiwot yasemalin
@onlymine4294
4 жыл бұрын
Kedam seal sela mameher teru sefal tenageral
@ermiyaschannel1469
4 жыл бұрын
ወይ እራስ ተፈሪያን ይገርማ "ማርያን" የሚስጥር ጭሰት ማናቀው አለም አጣቅሰው ስላስረዱን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር ::
@demismeaza1824
4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@netsanetgest284
4 жыл бұрын
እንዲህ መሰረቱ ይዞ መምህራን እያሉን ስንቶች ስጠፉ ፀጋዉን ያብዛልወት ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን
@mihretmengestu2798
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ድንግልማርያምእናቴድረሽል
4 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ትገርማለቹሁ የኛ አባቶቻችን ሐሰተኛ ነብያት አይደሉም እንደተ በወሬ አይደለም በተግባር ነው እምነት ያሰዩን እናተ አሁን ይህ ሁሉ እንደ አባቶቻችን ዘለፍ ቢወራባቹሁ አገር ይያዝልን ነበር የምትሉት አባቶቻችን እግዚአብሔር መርጦቸዋን አንተ ጥቅስ ያወጣህ በታስተምር ነጠላ ለብሶ ብትሰብክ እውነት የለህም እደናተ ያሉት እግዚአብሔር ይፍረድባቹሁ
@samuelgirma4002
4 жыл бұрын
እውነትን ያዝ ስለእውነት ኑር ሞትም ከመጣ ሙት። ዝም ብለህ እዳመጣለህ አትናገር ። በማኅበረ ቅዱሳን አትገረም። በራስህ በትገረም ። ተማር ለማወቅ ከፈለክ።
@samuelgirma4002
4 жыл бұрын
መምህሩ የሚያስተምረው እውነቱን እንድታውቀው እውነተኛ መንገድ የቱ እንደሆነ ለማዝገንዘብ ለማሳወቅ ነው ። ወንድሜ አስተውል
@haymimekasha7813
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን
@mahletzeleke5920
4 жыл бұрын
Please keep up such lectures
@tesfamariamtessema1620
4 жыл бұрын
የሚያውቅ ሰው ሲናገር መስማት እንዴት ደስ ይላል
@asfawtamene9300
4 жыл бұрын
መለካመ ስለሆነው ስበከታቹን ቃለሂወት ያሰማልን ስለአጥማቅያን የተናገራቹት ነገር ግን አልተመቸኝም (ኡሁን ተጠራጠርኩዋቹ)
@tebebuhaile1688
4 жыл бұрын
እውነት እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው
@mekonnenchanie4681
4 жыл бұрын
Grum new tebareku beritu
@ፀሀይነሽፀገየማስረሽኢትዮ
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቁልን
@360adisunegn4
4 жыл бұрын
ፕሮ ግራም ከምትሉ መርኃ ግብር ብትሉት ውብ ይሆናል በቤተክርስቲያን ቋንቋን በተረፈ ለአዘጋጆችም ለማህበራችንም ለመምህራችን ለሊቁ ዲ.ን ያረጋል አበጋዝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜን ያድልልን
@aynadisendale7308
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@SolomonVA
4 жыл бұрын
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በተመስጦ ነው የተከታተልኳቸው፡ ታሪክን መሰረት በማድረግ የገለጹበት መንገድ ልዩ ነው፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ በዚህ ወቅት በጣም ብዙ ሀሰተኛ ሰዎች ተነስተዋል፡ ልንጠነቀቅ ይገባናል፡ ቀሪና ቀጣይ Video ያለው ይመስለኛል፡ እሱን እጠብቃለሁ።
@danielgebrelibanos550
2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memeher
@yohanneslemma1323
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
4 жыл бұрын
በርቱ ማህበረ ቅዱሳን
@lemlemw2256
4 жыл бұрын
kale hiwotin yasemalin mastewalin yisten
@kassusure2800
4 жыл бұрын
Kale hywet yasemalig
@betiyabebe9266
4 жыл бұрын
Kale Hewoet yasemalen
@samsonkassa2397
4 жыл бұрын
"7፤ ትንሹም በታላቁ እንዲባረክ ክርክር የሌለበት ነገር ነው።" (ወደ ዕብራውያን 7:7፤) ስለዚህ አንጋጥጬ መምህሬን አልመርቅም ነገር ግን እንደ ታናሽ የሩቅ ወንድም (በክርስቶስ ግን የቅርብ) ቃለሕይወትን ያሰማልን ማለት እወዳለው። የዋናው ሚዲያችን(EOTC) አካሄድ ግን የክፍል 2ትን አንገብጋቢነት ግድ ያደርገዋል። ሰዎቹን በተለያየ መንገድ እያቀረበ እውቅና እየሰጣቸው ስለሆነ።
@bzuwerqethiopia569
4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን። ወቅቱን የጠበቀ ትምህር ነዉ። እግዚአብሔር ይመስገን ምንም መንፈሳዊ ህይወቴ ትንሽ ቢሆንም። በደዚህ አይነትአሳቾች እኳን እዉነት ያልሆኑትን ቢሆኑም አለምን።እሚጨምሩልን ነገር ስለሌለ። የኔ ጥያቄ ግን።አጥማቂዎች ነብዮች.... ወዘተርፍ አሉ በዘመናችን።እሚቀሳቀሱትም በቤተክርስቲያን ስም ነዉ እና ለምን ዝም ትላለች ቤተክርስቲያን? ማዉገዝ ካለባት ታዉግዝ መምከርም ካለባት ትምከር ዝም ማለቷ እኮ ብዙ የዋህ ልጆቿን አሳጥቷታል? እዚህ ላይ ሊሰራበት ይገባል በደብ ስማቸዉ ስራቸዉ ተገልጾ ከቤተክርስቲያን መዉጣት አለባቸዉ አልመከርም ካሉ።
@aragawkegne754
4 жыл бұрын
kale hiwot yasemalin dn Yaregal Abegaz tsegawun yabizalih gin lemin yezemenun atimakiwoch feranachew lemenager? eske meche new zimtachin?
@RD-iw7eg
4 жыл бұрын
Yeliben yetenagerk sew ante neh. Manew defro yeminagerew?
@menfesawifrewoch9034
4 жыл бұрын
ከናንተ በላይ ሓሳውያን የለም ልቀቁ ቤታችን
@ሚልካዘክርስቶስ
4 жыл бұрын
ስለ ቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን . በረከታቸው ይደርብኝ እና ስለ ኣባ እስጢፋኖስ እና ደቂቀ እስጢፋኖስ ጉዳይ ግን ኣዝንብሃለው.
@weletemariamtadesse7837
4 жыл бұрын
አቤት ስወዳቸው እውቀታቸው ታድለው
@ituneethiopia8427
2 жыл бұрын
ህይወቴን የቀየሩት መምህር ግርማ ናቸው! ፅጋዉ ያልተሰጠው ብዙ ያወራል! ለፈጣሪ መስገድ ስህተት ከሆነ ይሁንብን።
@በምነትስደተኛዋየክርስቶስ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@21MarYam
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራኖቻችን ስም ባትጠቅሱም ስንገምተው መምህር ግርማንም የሚነካ ነገር ያለ መሰለኝ በእሳቸው ትምህርት ተጠቅሜያለሁ ግን ከዚህ ሁሉ ወታቹ ሰብሰብ ብላቹ ብትወያዩ ለኛም ለናንተም መልካም ነው ወንድሞቼ እድሜና ጤና ይስጣቹ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
@user-0987-a
4 жыл бұрын
እህቴ/ወንድሜ እሳቸውን የሚነካ ከሆነ እሳቸው ይናገሩ ለምን ብለው ይጠይቁ፤ አይሻልም??
@21MarYam
4 жыл бұрын
@@user-0987-a ተወዳጅ እሳቸዉማ ተናግረዋል እየተናገሩም ነው ኑና መርምሩኝ አሉ ግን መፊ መልስ በሩቁ ብቻ ነው የሚጨፈጭፏቸው ስገምተው በዶግማ ላይ ሳይሆን በቀኖናው በአጥምቆ ስርአቱ ላይ ለምን ሰይጣን ኢንተርቪው ተደረገ ነው የሚሉት እሳቸው ለማስተማሪያ ነው ብለዋል ወንድሞቻችን ደሞ ያው እነእንትና ቤት ያለው ችግር እንዳይከሰት ልምምድ እንዳይደረግ ብለው ይሆናል የሚያወግዟቸው በሁለቱም በኩል እውነት ይኖራል ተቀራርበው ቢመካከሩ የተሻለ ነገር ያመጡ ነበር ነበር ብቻ
@ababiya_1087
4 жыл бұрын
አሽቃባጭ በሁለት ቢላ አትብላ! መቶ በመቶ እነዚህ እና እነዚህን የመሰሉ ግለሰቦች ናቸው አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ለእስርና ለእንግልት የዳረጉት እንዳይቆርቡም ከቤተክርስቲያን ያባረሯቸው ብዙም ብዙም ያደረጋቸው ምክንያቱም የነሱ መተትና ድግምት እንዳይጋለጥ መምህር ግርማን የሚያሳድዱት ይህ ግልፅ ሆኖ ሳለ ያንተ ማሽቃበጥ ከእነሱ የበለጠ ያቃጥላል በሁለት ቢላ አትብላ ግልፅ ነው መልእክቱ ሁሉ ለአባታችን ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ነው። እድግምልሀለሁ በሁለት ቢላ የምትበላ በራስህ የማትተማመን አሽቃባጭ ነህ!!
@ababiya_1087
4 жыл бұрын
@@21MarYam አሽቃባጭ!! ልወደድ ባይ ፈሪ!! ምነው ሌላ ቦታ ሰይጣን ሲለፈልፍ መተት ሲለፈልፍ ኮምፕሌን አያቀርቡም ምነው ለመምህር ግርማ ብቻ?? አዎ እነዚህ አሁን አንተ የምታሽቃብጥላቸው ግለሰቦሽ ደብተራ፣መተተኞች ስለሆኑ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ጋር ቢቆም ወይም ልብ ኖሯቸው ቢጠመቁ ጉዳቸው ይዘረከረካል ለዚህ ነው የሚያሳዷቸው ገባህ አንተ አስመሳይ በሁለቱም ወገን ልወደድ ባይ!! መምህር ግርማ ወንድሙ ቤተክርስቲያን እንዳይገቡ ሲታገዱ፣እንዳይቆርቡ ሲታገዱ የት ነበርክ እነዚሁ ደብተራዎች አይደሉም ያገዷቸው ለዛኔ መጥተህ ቀርባችሁ ተመካከሩ አትልም ነበር? ልወደድ ባይ፣በሁለት ቢላ በሊታ!!
@taddeselema1646
4 жыл бұрын
አቤት አቤት ፍራቻህ/ፍረሀትህ አንተን/አንቺን የወለደች እናት ወለድኩ ትላለች? ምንድነው እንዲህ መርበትበት???በቃ ይህ መልእክት እህቴ/ወንድሜ በቀጥታ ለመምህር ግርማ ነው!! እነዚህ የመምህር ግርማ ጠላቶች ናቸው።ተዘጋጅተውበት ነው የመጡት በእሳቸው ላይ ከፍተኛ በደል/ክስ ለመፈፀም ልክ እንደባለፈው ።ለመምህራችን ግን እግዚአብሔር አለ!! አንተ/አንቺ ግን.........
@samerikerstiyan2052
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤አሰውነታው ይሄ ነው በቃ
@balemualgetachew235
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክበርልን
@mahletzeleke5920
4 жыл бұрын
It's important issues but too late so many things happen to z people I know it's hard but Mahiberekidusan have to do teach z people widely
@sol1759
4 жыл бұрын
ሚዲያውን ተጠቀሙት ተተያቂ ናችሁ ትውልድ እየጠፋ ነው ማንም እየተነሳ የራሱን አሳብ እንዴት ያራምዳል ለሚመለከትው አሳዉቁ ስንዱ ባታዊ አጥማቂ ወይም ተከተሉ በሉና አስትምሩን ንገሩን ካልሆነም ዝም ታች ዋጋ እያስከፈለ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት አክብረን እናስከብር !!!
@soliyanagrima532
4 жыл бұрын
mnew be egziabhir biet yalutn yetsegsegutn atasuto sewn lemkonen yemtrotut
@AfariMadSleuthExportedSalt
2 жыл бұрын
ከነሱ ምን ትሻላለህ :: እነሱ ለብር ይሳሳሉ ኣንተ ለስልጣን
@bamlakeabebawe5904
4 жыл бұрын
Mahebere kedusani Biwiniti EGZAIBHR ageligelotachuni yasfalini d/n yaregale kali hewitin yasmalin EGZAIBHR bisema bitana yanurelini
@assefameshesha1388
4 жыл бұрын
ስለዚህ መምህር ግርማ ወንድሙ ሀሳዊ መምህር ናቸው?? ብዙ ምእመናን እንዳይጠፋ ግልፅ መሆን አለበት::
@RD-iw7eg
4 жыл бұрын
Titerateraleh?
@mitawiha316
4 жыл бұрын
Ye debterawoch telat nachew esachew debtera demo manew???
@rahelfekade2762
4 жыл бұрын
እውነተኛውሆቹን አባቶችን ሰይጣን የያዘው ሰው እውነተኛ አባቶችን ቀና ብለው ማየት እንኳን ይፈራሉ እንኳን ቆመው ሊያዋሯቸው ቀርቶ
@abebe7532
4 жыл бұрын
Rahewl,, Rahelo yemitbal Aganint yezash new eko yemitlefelifew anch metetegna Jiratam !vMenafiq !
@bzuwerqethiopia569
4 жыл бұрын
ሌላዉ እኔ በራሴ አብራኝ የምትኖር በእረፍት ቦታ ያማታን ምናምን እናም ፀበል ኢትዮጵያ ስገቢ ትፀበያለሽ እስከዛዉ ታከሚ እያልኳትኝ። ምን ብትል መልካም ነዉ ቀቅሸት ገዳም ካባ ዮሐንስ ሄጀ ይፈዉሰኛን ስትል ክዉ ነዉ ያልኩት ግንኮ እደዚህ አይነት ሰዎችን አትመኑ ይላል መፀሀፍ ስላት... ጥፊ ነዉ የቀራት ወረደችብኝ 🙄ይባስ ብላ ያባ ዮሐንስ ፈቶ ካገኘሁ እራሱ እድናለሁ ስትል ይህ ጭራሽ አሳዘነችኝ።እምታየዉ እዳለ ያባ ዮሐንስን ቪድዮ ነው። ለመናገርም ስሞክር ጥፊ ነዉ የቀራት ኦኦኦ አልኩኝና ዝም ብየ እያሳዘነችኝ ነገሩን ተዉነው እዚህ ደረጃ ነዉ ህዝበ ክርስቲያኑን ያደነዘዙት።ይህን እምለዉ እኔ ማንም ሆኘ ሳይሆን ተራ ምእመን ነኝ ግን እማምነዉም ሆነ እምከተለዉ እግዚአብሔር ብቻ እና ብቻ ነዉ። ነዚህ አይነት ነገሮች በተአምር እና በፈዉስ እምትከተሉ ህዝበ ክርስቲያን ቆም ብላችሁ ትክክለኛዉን ቃለ እግዚአብሔር ብሰሙ። እላለሁ በዚህ አካሄዳችሁ ሀሳሒዉ መሲህ ሲመጣ ባለ ዕራዩ ዩሐንስ እደተናገረዉ ፀሃይን ያቆማል እና እሱን ልትከተሉት ነዉ? እረ ንቁ 🙄
@fantayefantaye5321
4 жыл бұрын
ትክክል በተለይ አረብ አገር ላይ ያጎሩብናል ጭራሽ አንዷ ምን ብትል ጥሩ ነው የስምንተኛው ሽ ሃዋርያ ሰው አይደለም መላክ ነው በእሳት ሰረገላ ይሄዳል ፀጉገርህ አቃጠለኝ ቅብጥርስዬ እያለች ደሞ ውሼቷ መሆኑ እየረሳሽው እኔ እያለች ታወራለች አከራይዋ ጋር ተጣልታ መተት ነኝ የናይጀሪያ መተት ክክክክክክ እንደው በሳቅ ሞትኩኝ ፌስቡክ ላይ ልፖስተው ነበር ትንሽ ልታገስ
@በኩረሰባኪያንመምህርምህረ
4 жыл бұрын
በዚህ ዙሪያ ግን በጣም እየዘገያችሁ ነዉ ነብይ ነኝ አርሴማ ነኝ ንጉስ ነኝ እያሉ ሲመጡ ማህበረ ቅዱሳን ግን ምን ሆነዉ ነዉ እያልኩ ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ለማንኛዉም ካለፈ ቢሆንም አስተማሪ ነዉ
@02maranatamaranata45
4 жыл бұрын
ብዙ ሥራ አለባቸዉ ከግዜ ማጣት ነዉ እንጂ ሳያሳሰባቸዉ ቀርቶ አይደለም?
@anwarsherif5040
4 жыл бұрын
አሁንም ህዝብ ባይጮህ እኮ እነሱ ተኝተዋል ህዝቡን በተኩላ አስበሉት
@RD-iw7eg
4 жыл бұрын
Min be enesu tamekagnaleh. Enesu be EGZIABEHERE yetewededu nachew. Hiwetachew yasitawikal. Yetegnahew ante neh! Lemehonu sile hasetegnoch kidist bete Kiristian yalastemarechibet gize ale?
@ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ
4 жыл бұрын
ከዲያቆናት ከቀሳውስታት ከሊቃውንት በፊት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፎልናል እኮ መምህራኖቻችን ብዙ ጊዜ በዚህ ጉዳይ አስተምረውናል እኛ ልብ ብለን ስለማንሰማ እንጂ
@yemsrachsisay8956
4 жыл бұрын
1 tiyake liteyikachu endet new ke egiziabher yihun kedabilos endehone menifesin memermer akatachu? Kegizabher yehonutin agelegayochin kehasetegnoch gar eyechefelekachu atawiru. Menifesin merimiru.beand gon bicha atimeliketu.le ewinetegnoch ageligay ye egiziabher betechirstian atizigubachew ye egiziabherin madan atakelakilu.ye egiziabher ageligayoch honachu endet ewinetegnochinina hasetegnochin meleyet akatachu.hizibe chirstianu enkuan sireda? Mastewalina tibebin yisten.
@mitawiha316
4 жыл бұрын
Debterawoch be memihir girma kenachu
@solomondenbel5938
4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ትምህርት ዛሬ አልነበረም ዘገያችሁ ሳይርቅ በቅርቡሳይቃጠል በቅጠሉ ይባል የለ እናንተ ብዙግዜ ትዘገያላችሁ ሰው ጮሆ ጮሆ ከተወዉ በዋላ ትመጣላችሁ ምጣታችሁ ላይቀር በጊዜው ብትከሰቱ መልካም ነው አጥማቂዎች ባለ እራዮች በቤተክርስቲያን ስም ሲያጭበረብሩ ዝም ተባሉ ይህው ስር ሰደው ለመንቀል አስቸገሩ የነሱ ሰባኪ በዝተው ከቤተክርስቲያን ይልቅ የነሱ ጠበቃ ሆነው የምናየው እናም ከቀረ የዘገየ እንደሚባለው በርቱ ቀድማቹ ለመድረስ ትጉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@demismeaza1824
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አረከኝ
@zelalembelay1621
4 жыл бұрын
Still you need to work more people isn't aware about you knowing is nothing unless you share it well for all believer
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
4 жыл бұрын
በወሬ አይደለም በተግባር አሳዩ ዉሸት በመጽሐፍ ይፈቀዳል ወይ????
@yashl4018
4 жыл бұрын
Qalhiwoti Ysamlni
@መደምደሚያበቀለ
4 жыл бұрын
መ ምህር ግርማን ከሆነ ለቀቅ አድርጉ ያሊቹሁን መረጃ ይዛችሁ በሚፈውስበት ብታ ሄዳችሁ ና ውረድ አታላይ የሚል መልክተኛ እንፈልጋለን ከሀሜትም ነፃ ያደርጋል አለበለዚያ ከሀሜት የዘለለ ነገር የለም ትእግስት ይህን ሁሉ አመት ስትገዝፍ የት ነበራችሁ? ዛሬም ያሳሰራት የኮሮና ጉዳይ ነው ሀሰተኛውን ከእውነተኛው ለዮ።
@mrchu5492
4 жыл бұрын
ኧረ ተው ግን ተረጋጉ ምዕመናን ለፈጣሪያችን እራሱ እንዲ የምትከራከሩ አይመስለኝም ለማንኛውም ሀሰተኞች መጨረሻቸው ከባድ ውድቀት ነው።
@betiyabebe9266
4 жыл бұрын
Be Sew mamen betam yasaferale lebona yesetaen e/r yemaserasew abatuehce 😭😭😭
@መደምደሚያበቀለ
4 жыл бұрын
@@Tewobista2022 ሰምኑን እየተወረወሩ ያሉት እሳቶችን አልወደድኳቸውም ወቅቱም ስላለሆነ ትግስትን እኮ መንግስት ነው የ ያዛት በኮሮና የት ነበሩ ይች እብድ እስክትገዝፍ ድረስ?😎
@መደምደሚያበቀለ
4 жыл бұрын
@@mrchu5492 ተው እንጅ 😎
@21MarYam
4 жыл бұрын
እህቴ መምህር ግርማ ትምህርታቸውን ተጠቅሜበታለው እሳቸው ብቻ ትክክለኛ አባት ናቸው ስርዓት ጥሰዋል ነገር ይመስላል ምንአልባት ከሰው መዳን ጋር ተያይዞ የሚመጣ ክፍ ልምምድ እንዳይኖር የሰጉ ይመስለኛል። የስንዱ ጉዳይ የሲኖዶሱ እንጂ የነሱ አይደለም ወንድሞቻችን አባቶቻችን እንዲቀራረቡ ማድረግ እንጂ ጎራ ለይቶ በከሌ ቀልድ የለም አይሰራም መምህር ግርማም አባታችን መምህራኖቹም ወንድሞቻችን ናቸው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
@azebtadesse7500
4 жыл бұрын
እንዴ እራስተፈሪያኖች ሃይሌ ስላሴን ነው እንዴ እሚያመልኩት እኔኮ ክርስቲያኖች መስለውኝ አላወኩም ነበር
40:19
ሐሳውያን ምእመናንን የሚያታልሉባቸው ስልቶች
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 18 М.
30:15
አሳቾች እንዳያደናግሩ ምን ይደረግ?
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 11 М.
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 76 МЛН
00:37
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
Daniel LaBelle
Рет қаралды 46 МЛН
00:33
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 46 МЛН
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,8 МЛН
11:38
ጠቅላዩ በጀኔራሎች ሊጠየቅ ነው ፤ አቶ አረጋ ያልጠበቁት የብርሃኑ ጁላ ማስፈራሪያ ፤ ወሮ አዳነች በመርካቶ ጉዳይ
Addis Post
Рет қаралды 2,3 М.
2:06:15
የተሳሳተው ማነው፤ ትምህርታዊ ውይይት በመምህር ልዑለ ቃል እና በቀሲስ ዶ/ር መልአኩ
Kesis Melaku
Рет қаралды 11 М.
58:48
🕌 ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ፡፡ሚስትህን እንደ እንቁላል እየተንከባከብክ እናትህን ግን ሼር እያረርጋቹ አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት (ከሚሰሩበት) ያድርገን፡፡
ኑስራ_ቲዩብ
Рет қаралды 494
3:05:00
የሉቃስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of Luke Full Audio Bible
Tinishu
Рет қаралды 73 М.
2:34:05
🔴 ሰማይ ስማ ምድርም አድምጭ እግዚአብሔር እንዲህ ብሏል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 226 М.
25:51
ጦማር፡- ምክረ አበው በ15ኛው ሐዊረ ሕይወት ላይ የተሰጠ ክፍል አምስት
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 412 М.
2:48:30
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
47:39
ጦማር፡- ምክረ አበው በ17ኛው ሐዊረ ሕይወት ላይ የተሰጠ ክፍል ሦስት
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 18 М.
2:09:58
🛑 ቀሚስህ ለምን ቀላ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sbket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 47 М.
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 76 МЛН