"በቤቴ እኔ እንዴት ነኝ"____የማይለወጠው ለዋጭ በቤት የተሻለ ሰው እንድንሆን ይፈልጋል___በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 32,636

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
ቸርዬ ወንድሜ ቃለህይወትን ያስማህ ትምህርትህ በየትኛውም እምነት ውስጥ ያለ በሀገርም በውጭም ያሉ ወገኖች ሁሉ የተጠቀሙበት ነው ለመወደድ ብለህ ሳይሆን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን ቃል ስለምታስተምረን በግሌ ተጠቅሜአለሁና አመስግንሀለሁ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🏾❤️
@amiadera4346
@amiadera4346 3 ай бұрын
Crey tbark temhert lhulum nwe geta yebarkeh
@shinobihero8680
@shinobihero8680 4 ай бұрын
ቸርዬ ስትበልጠው አይወድም ቦታ አትስጠው አንተ ያተረፍከውን ታቀዋለህ የዘመኑ መካሪ፣አስታራቂ፣ችግር ፈቺ እባቴ እድሜ ይስጥክ ለልጆችክ ይቀመጥልክ 🙏🇪🇹🙏🇪🇹👍🇪🇹
@Leyatwondimu-j6r
@Leyatwondimu-j6r 5 ай бұрын
ቸርዬ ተባረክ እኔ ተቀይሬበታለው ትምህርቶችህ በጣም ነው የጠቀመኝ መንፈስ ቅዱስ ባንተ አድሮ ትምህርቶችህ እኔን ለውጦኛል
@w.h167
@w.h167 5 ай бұрын
ፓስተርዬ ዜጋህን ለመለወጥ የምትለፋውን እግዚአብሔር ይቁጠርህ!
@hellenteklemariam8086
@hellenteklemariam8086 5 ай бұрын
የበለጠ እንድታንፀን ፀጋዉ ያትረፍርፍልህ ሁሌ በዚህ እንይህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ!!!!
@rolex8678
@rolex8678 5 ай бұрын
ቸርየ ተባክ እድሜና ጤና ይስጥህ!! ፈጣሪ ባንተ ብዙ ልጆቹን እየመከረ እየለወጠ ነው ስለእውነት አገሬ ተስፋ እንዳላት ባንተ እፅናናለሁ እንደአንታይነቱን ፈጣሪ ያስነሳ ! አከብርሀለሁ ቸርየ am ortodox Christian
@astuastura9332
@astuastura9332 5 ай бұрын
ወንድሜ እንደው እንዴት እንደምወድህ ግልፅ ወንድሜ እውነት ነው ቃሉ የእግዚአብሔር አሁንም ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበልልን አሜን ❤❤❤❤
@MeskiZeleke-n3w
@MeskiZeleke-n3w 3 ай бұрын
ትክክል ነህ።እግዚአብሔር ገልጦልሀል።ብልህ የሆነ ሁሉ ሊባንን ይገባል።
@AhmadAhmad-df7ce
@AhmadAhmad-df7ce 5 ай бұрын
አመንንንንንንንን🍇🍇🍇📖📖👏👏👏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇ተባርካ።የእግዚአብሔር ሰው ቸር🍇👏
@gelilateshome2530
@gelilateshome2530 5 ай бұрын
"የህንን ስል ልወደድ ብለህ ይሉኛል" ይህ ትልቅ አባባል ነው፡፡ አሁን እየተቸገርን ያለነው ከሚያስማማን ይልቅ የሚለያየን ጉዳዮች ላይ ቀጠሮ ይዘው በጀት መድበው የሚያናክሱን አውሬዎች በመብዛታቸው ነው፡፡ አንዳንዴ እኔ የምከተለው የእምነት ተቋም ውስጥ ትምህርት ከመከታተል እንደዚህ አይነት አስተማሪ የሚናገረውን የህይወት ልምድ ማዳመጡ ብቻ ያንፀኛል፡፡ እድሜና ጤና ይስጥህ
@halleymotek9961
@halleymotek9961 5 ай бұрын
ቸርዬ ዘመንህ ይበልጥ ይባረክ🙏🏽
@MesayTeshome-it6ff
@MesayTeshome-it6ff 22 күн бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ስወድህ
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 5 ай бұрын
እኔ መቻም ቃል የለኝም ለአንተ ትምህርት🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@sarem4492
@sarem4492 5 ай бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በቸርነቱም ይጠብቅህ !!
@zd820
@zd820 5 ай бұрын
እና መሰግናለን ፓስተር ቸሬ
@tsegamokonen2965
@tsegamokonen2965 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዬባርክ እሞውደህ ውንደሜ አንተን ቀደሜ ባቅህ ከሐገር እልውጣሞ ነበር ሐገሬ ስው አላት.......
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓሰተር ትውልድን በብዙ እየታደግህ ነው ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤
@eteneshgebeyehu3856
@eteneshgebeyehu3856 5 ай бұрын
በጣምአመስግናለው ፓስተርዬ እድሜ ይስጥልኝ!!!!!
@abeniman3439
@abeniman3439 5 ай бұрын
ድንቅ አስተማሪ ነህ ተባረክ
@HelloHello-k3k
@HelloHello-k3k 5 ай бұрын
Pastor, as always on time message! More blessings!
@amiadera4346
@amiadera4346 3 ай бұрын
Paster chery geta ybarjhe zemenhs gebark
@tsegamokonen2965
@tsegamokonen2965 5 ай бұрын
በናታቹ ፅሎቱን አትቁሪጡት😭😭😭😭
@astermisganaw9985
@astermisganaw9985 5 ай бұрын
thankyou
@astermisganaw9985
@astermisganaw9985 5 ай бұрын
尸了
@ZaidGebreanenya
@ZaidGebreanenya 4 ай бұрын
Powerfull❤
@SemereWodajo
@SemereWodajo 5 ай бұрын
Love you brother ❤❤❤
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 5 ай бұрын
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 5 ай бұрын
THANK you GOOD bless 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ajmandubai1053
@ajmandubai1053 5 ай бұрын
Thank you good bless ❤🎉😮
@SemereWodajo
@SemereWodajo 5 ай бұрын
Brother I heard you you can make Ethiopia a beautiful place your teaching can heel.
@luulpaulos1072
@luulpaulos1072 5 ай бұрын
God bless you 🙏
@fasekaalante4219
@fasekaalante4219 5 ай бұрын
Thanks for sharing averting God bless you
@ketty14325
@ketty14325 5 ай бұрын
Amennnn ameeeeennnn ameeeeennnn 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@meheretaraya146
@meheretaraya146 5 ай бұрын
Tabarake ❤🙏
@addiskassa5165
@addiskassa5165 5 ай бұрын
Pastor Chere, tetekemealew egezybher Yebarkelen!!! 🙏
@MehiretBurtu
@MehiretBurtu 5 ай бұрын
Betam Enamesegnalegn Tebarkegn
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 5 ай бұрын
Powerful
@mekedesgirma3153
@mekedesgirma3153 5 ай бұрын
Paste cere,Tebareki ymisemhi iyakugni Getan itbarekugn silante sutota.Fantst nhi Tebrek
@Hiwotmoges213
@Hiwotmoges213 5 ай бұрын
Egziabeher Selam yeseten kale hiwot yasemalen
@RomanAsrat59
@RomanAsrat59 5 ай бұрын
Paseter cherea endenea manew lebe belo yemimsrebet nurelen abo❤
@tigist9810
@tigist9810 5 ай бұрын
Amen 🙏God bless you
@rahwayohannes
@rahwayohannes 5 ай бұрын
Chrye ena kezhe germn youtub lay yemktatlh tastmrnlh geta Jesus yebrkh,jesusam yebrk selnte
@LulaGhebremeskel
@LulaGhebremeskel 5 ай бұрын
Hery 🎉
@ambassadorelali4849
@ambassadorelali4849 4 ай бұрын
ተባረክ ውድ ወንድሜ ። በምን አድራሻ ነው የምትገኘው?????
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 5 ай бұрын
Tebarek pastor Chere. Kale hiwot yasemalen mengste semay yawerselen. Beteley sele mahberawi nuro yetenagerkew bezu wezegeben yatsedal. Medhanialem yebarkeh geta yasnesah yezemenachen ye Egziabher sew neh.
@NNasrt
@NNasrt 4 күн бұрын
Aemnn 🎉
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 5 ай бұрын
አይ ቸሬ ዛሬ አንጀቴን አራሰከው ሰውን አትልከፉ አልክ ሰንት ለካፊ ጎረቤት አለ መሰለህ አማሮናል
@nebyat-t7y
@nebyat-t7y 5 ай бұрын
❤🙏🙏🙏
@negabelete6473
@negabelete6473 4 ай бұрын
ከዚህ ትምህርት ሰለ ማህበራዊ ጉዳይ ያስተማርከው በደንብ መፈተሽ አለበት ስልክህን ካገኘሁ በጣም ጥያቄ አለኝ። ክርስትያኖች ሁሉ አለአክባሪ ማድረግህ ተገቢ አይመሰለኝም።
@rosedaniel5402
@rosedaniel5402 5 ай бұрын
Ebakachu paster cherien endet endemagehnw ngerugn please
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 5 ай бұрын
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@aswowas115
@aswowas115 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MamaLlama2127
@MamaLlama2127 5 ай бұрын
❤❤❤
@NinoSisay
@NinoSisay 5 ай бұрын
Thanks e/ yetebekh 🥰
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 5 ай бұрын
እነ እንዳንተና እንደ ዶ//ር ማሙሻ አይነት ሰባኪ ከጴንጤው አይቼ አላውቅም በዚሁ ቀጥሉ ብዙ ሰው ነው የሚወዳችሁ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 5 ай бұрын
ገሩምእናድቅሰወ እያሰመሰሉተቼገረንበቅል ወይሰጠላጠተ እራሳቼወንደብቅወ6/7 አመተ መልሰ የሌለወ አሰመሳይወቺ ተቢተኞቺ በቅልዉይሰጠላተነተ ፖሰተረቼረመልሰልን
@HANABIRHANU-cd9my
@HANABIRHANU-cd9my 5 ай бұрын
ፓስተር ስለ ትዳር እንድታማክረኝ ፈልጋለው
@henokkinfe6355
@henokkinfe6355 5 ай бұрын
Paster chere endet neh ebakh slik lakilgn
@Samrawit-wr8dj
@Samrawit-wr8dj 5 ай бұрын
Dear Pastor Chere, where have you been?
@yetmworkkelile9268
@yetmworkkelile9268 4 ай бұрын
እባካችሁ አድራሻችሁን ላኩልኝ
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 4 ай бұрын
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@rosedaniel5402
@rosedaniel5402 5 ай бұрын
Please can you help me how I will contact Paster cherie please
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 5 ай бұрын
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity 5 ай бұрын
ለማኝ ቀውስ ውሻ
@WoinshetDegu
@WoinshetDegu 5 ай бұрын
ምነው?
@century9852
@century9852 5 ай бұрын
God bless you.
@beyenemesfin7030
@beyenemesfin7030 5 ай бұрын
❤❤
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 5 ай бұрын
🙏♥️♥️♥️
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 19 МЛН
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 52 МЛН
"ምን እንለብሳለን___"  በፓ/ር ቸሬ
42:55
Epaphras Christ church
Рет қаралды 12 М.
"ያለዚያ ዋ____" የማይለወጠው ለዋጭ _____በፓ/ር ቸሬ
54:43