EPHREM & EVE - SURPRISE PROPOSAL 12/2/2022

  Рет қаралды 569,874

Ephrem Alemu official

Ephrem Alemu official

Күн бұрын

#SUBSCRIBE #Ephrem_Alemu_Official
On Facebook
/ ephrem.alemu.127
On Facebook page
/ gospel-singer-ephrem-a...
On Instagram
...
On KZbin
/ @ephremalemuofficial_
New Chiristan Amharic Mezmur 2019 Ephrem alemu
Check Out New Ethiiopian Mezmur More Mezmur Videos Now at Official Ephrem alemu Tube Mezmur brings New Eerteran Enteretanment Mezmur. and Music Mezmur Video Clips for you blessed;- Official Video Subscribe today for
© ሰላም ነዚ ቪድዮ ካብ’ዚ ዳውንሎድ ምግባር ንዘመሪቲ ብዙሕ ጉድኣት ሰለ ዘለዎ ዳዉንሎድ ምግባርን ብኢድ ወንካ ምዝርጋሕ ክልኩል እዩ ተኪልኩም ሸር ብምግባር ሊንክ ብምዳድ ክትግዙና ከምእዉን Subscribe ብምግባር ክትድግፋና ብሰናይ ይቅሬታ ክንሕብር ንፍትዉ
©Ephrem alemu Official Copyright
© Copyright: Hosanna Mezmur Inc 2019. eri tv esat ginbot temperament

Пікірлер: 1 100
@tsehaynega8872
@tsehaynega8872 2 жыл бұрын
ኤፊ እና እህታችን እንካን ደስ አላችሁ መልካም የእጮኝነት ዘመን ይሁነላችሁ እህቴ የለበሽው አይመጥንሽም አንችኮ የጌታ ምርጥ ልጁ ነሽ ዘመናዊነት አያዋጣም የጌታን ቃል ተግብሪውብሩካን ናችሁ
@ellad.1707
@ellad.1707 2 жыл бұрын
ምን አገባሽ ? በሠው ህይወት ገብተሽ አታጨማልቂ🔥🔥🔥 ለምን እራቁቷን አትመጣም? የሷ ቀለበት ነው ምን አገባሽ???
@jesusislord973
@jesusislord973 2 жыл бұрын
@@ellad.1707 🥰🥰🥰 Endanchi yebzalene🥰🥰🥰
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
@@ellad.1707 Thank you 🙏. Feraj beza eko. Bemayimeleketen yeminigeba sewoch bezan.
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ ረዳችሁ ግን አለባበስሽ ማንነትሽን አይገልፅም
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 2 жыл бұрын
@@ellad.1707 አይባልም ቅድስና ለእግዚያብሄር እንጂ ለሰው አይደለም
@TeddyMarkine
@TeddyMarkine 4 ай бұрын
ነገር ሁሉን በጊዚያው ውብ አድርጎ ሰራው የጌታ ቀን የምጠብቅ ልክ እንደዚህ እንደ ኤፊ ና እንደ ኢባ ይሆናል ተባረኩ በሉ ቅዱሳን በሙሉ ኤፊ እና ኢባን ❤❤❤
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 2 жыл бұрын
ኤፌዬ በጣም ደስ ይላል በጣም በልጅነትህ ያገለገልከው አምላክ እንክዋን እረዳህ ወ/ሪትዋ ግን ከይቅርታጋ አለባበስዋ በጣም አንተነትህን ዝቅ አድርጎብካል ብዙ ተመልካች ወዳጆች አሉህ እንደ አገልጋይ ሚስት ልትሆን ያዘጋጀካት ሚስት እንዲ አይነት አለባበስ አይመጥናትም ተባረኩ
@mimitamire2317
@mimitamire2317 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር አሪፍ ነበረ እረቁነትን ከቅዱሰን አንጠብቅም ኤፍዪ በአገልግሎት በጣም የሚወድህና የጌታን ድምፅ ስሳማ ከልጅናቴ ነው አንተ ደስ ስል በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ቀሪ ዘመናችህ የተበረከ ይሁን
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳህ በጣም ድስ ብሎኛል ክብር ለጌታ ይሁን አደራህ ኤፊዬ የአለባበስ ነገር ግን ይታሰብበት በተለይ የአገልጋዬች ሚስት ለትውልድ የሚያንፅ ነገር ማድረግ አለባቸው ብዬ አስባለሁ
@daughteroftheking3220
@daughteroftheking3220 2 жыл бұрын
Exactly or how else are we different from the world. We need to be set apart as scripture says to.
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ቅሌት ነው አታፍርም የእጅህን ስራና የልምዣትህን አግኝተሃል። ለማያቅሽ ታጠኝ አሉ። የጋለሞታ ልበሱ የአደባባይ ድሪያው ምንማለት ነው??? ክብር ከለቀቀህ ቢቆይም እንዲህ ያራቁትሃል ብዬ በፍፁም አልገመትኩም። ክብርና ነውር የማትለዩ የዝናና አጀብ ካንሰር በሽተኞች አብራችሁት የነበራችሁ ሁሉ ትዘገንናላችሁ። ጠያቂም ሆነ ከልካይ እንዳይኖር ከቤ/ክ ጥላ ወጥታችሁ በአካሉ ውስጥ ግን እንደ ዕጢ ራሳችሁን አድቦልቡላችሁ ተቧድናችኋል ታላቁ ሃኪም ይገላግለን።
@ይቱ-ገ8ከ
@ይቱ-ገ8ከ 2 жыл бұрын
በጣም የምንወድህ ከልጅነትህ ጀምሮ ጌታ ን በዝማሪ እያገለገልክ በዝማሪዎችህም ስንባረክ፣ ስንጽጽና ኑሮናል፡፡ ወንድማችን ዘማሪ ኤፍርም አለሙ እንኳን ጌታ ረዳህ ፍፃሚያችሁን ጌታ ያሳምረው ለበረከት ሁኑ፡፡ እግዚአብሔርን በመፍራትና በማክበር በጽድቅና በቅድስና ጌታን አገልግሉ፡፡ ተባረኩ፡፡
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 жыл бұрын
ኤፍዬ እኔ የሀዋሪት እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም እወድሀለው በመዝሙርህም እባረካለው እንኳን ደስያለህ ደስብሎኛል ሰውብቻውን ይሁን ዘንድ መልካም ስላልሆነ ግን ኤቫዬ አለባበስ ተስተካክል እግዚአብሔር የልብ አምላክ ቢሆንም ሰዎች በሚያዩት ስለሚሰናከሉ እሺ ሀዋሪያው ጳውሎስም ወንድሜን የሚያሰናክልብኝ ከሆነ ስጋን አልብላ ብሎየለ ለዛነው በተረፈ ዘመናችሁ ይባረክ አንድ ቀንአያችኋለሁ የሚል ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤👌👌👌💘💘💘💘💘💘👍👍👍👍👍
@samidj3411
@samidj3411 2 жыл бұрын
“እናንተ ቅዱሳኑ፤ እግዚአብሔርን ፍሩት፤ እርሱን የሚፈሩት አንዳች አያጡምና። አንበሶች ሊያጡ፣ ሊራቡም ይችላሉ፤ እግዚአብሔርን የሚሹ ግን መልካም ነገር አይጐድልባቸውም።” ‭‭መዝሙር‬ ‭34:9-10‬ ‭
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 2 жыл бұрын
ዋው ቃሉ ህያው ነው ደስ ሲል
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
Wow
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
@abeyadam6598
@abeyadam6598 2 жыл бұрын
@@hanagetachew2866 err era
@elizabethhaile5051
@elizabethhaile5051 2 жыл бұрын
Mine do own business she's beautiful it doesn't matter how she dress up she have a good heart for Jesus so you are jealous now cry even her wedding day she's still beautiful queen
@kongitpetros1638
@kongitpetros1638 2 жыл бұрын
ኤፊዬ ክብር ለጌታ ይሁን በእውነት እጅጉን ደስ ብሎኛል ያንተን የትዳር በረከት ከሚጓጓጉና ከሚጠብቁ መሐል ነኝ የተባረከ ዘመን ይሁንላችሁ😍😍
@ergibeamha2039
@ergibeamha2039 2 жыл бұрын
እልልልልልልል👏👏👏 ኤፈየዋ በጣም ደስስስስ ብሎናል እንኳን ጌታ ረዳክ።
@amanuelmerera1856
@amanuelmerera1856 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6aViKOdhbRrqrs
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
@@ergibeamha2039 ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
@@amanuelmerera1856ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 жыл бұрын
እንኳንም እግዚያብሄር እረዳህ ወንድማችን ኤፍሬም እስከፍፃሜ የሚያደርሰው የእግዚያብሄር እጅ ትያዛችሁ በደሙ ጌታ ይሸፍናችሁ ተባረኩ በጣም ደስብሎናል
@maranathayesus2081
@maranathayesus2081 2 жыл бұрын
Wow my brother Efrem what God started in your life will finish in Jesus name congratulations
@henokaddisofficial6421
@henokaddisofficial6421 2 жыл бұрын
ነገርን በጊዜው ውብ አርጎ ሰራው አሜን በሉ ምስጋና ይድረሰው ኤፊ እና ኢቭ እንኳን ጌታ ረዳችሁ!
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 2 жыл бұрын
🤮❌❌👹👹💩👹👹❌🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
አሜን
@RohobotT7
@RohobotT7 8 ай бұрын
አሜን ብያለው ✊✊❤❤❤❤
@mezmurlyrics7072
@mezmurlyrics7072 2 жыл бұрын
ኤፊ እንኳን ደስ አላቹ። የራቁት መንፈስን ግን ወጋው የተአጋ ይሁን ብያለው። ዘመናቹ ይባረክ!!
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
😁😁😁💯👈
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri Жыл бұрын
Ywuga 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@TheChristianNews
@TheChristianNews 2 жыл бұрын
ዋው በመጨረሻም ተወዳጁ ዘማሪያችን ሊያገባ ነው። በነገራችን ላይ ብዘገይም እንኳን ደስ አለህ ሳልል ማለፍ ይከብደኛል። መልካም ዘመን ይሁንላችሁ!!!
@fanamoges4440
@fanamoges4440 2 жыл бұрын
ኤፊዬ እንኳን ጌታ ረዳህ.በመዝሙሮችህ ተባርኬለሁ ተጽናንቻለሁ እናም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ.እና አንድ ምክር ብጤ ልንገርህ ምን መሰልህ የሰርግህን ወጭ ቀነስ አድርገህ ለተጎዱ ወገኖቻችን ብትለግሱ ወይም እንደ መቀዶንያ ያሉ ቦታ ላይ ብታከብሩት ለዬት ያለና እግዛቤርም የሚከብርበት ሰይጣን የሚዋረድበት እኛም የምንደሰትበት ይሆናል.ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ
@ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ 2 жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ወንድሜ ኤፊ ደስ ብሎኛል ጌታ ባንተ መዝሙር ብዙ መክሮኛል ጌታን አታሰድቢ አለባበስሽን አስተካክይ ይጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው አደባባይ ጌታን አስከብሪ አታማሪ ይህ ኢትዪጽያ እንጂ አውሮፓ አይደለም አሳፋሪ
@memehuluqaa1031
@memehuluqaa1031 2 жыл бұрын
Efram enqune dise alke betam betam dise yelale geta zemenachun yebarikew
@tadutata8410
@tadutata8410 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኛልም ከፍቶኛልም ደስ ያለኝ የትዳር አጋርክን በማግኘትህ የከፋኝ ደሞ ክርስቲያን የክርስቶስ ልጅ ሆና እንደዚህን አይነት አለባበስ በመልበሷ በዛም ላይ በቀለበቷ ቀን የምር የሷን ፋንታ እኔ ተሸማቀኩኝ እባካችሁን ሴቶች እራሳችንን አንገላልጥ የክርስቶስን ትዛዝ እናክብር ሴት ልጅ ትሸፋፈን ያለው እኮ ክርስቶስ ነው እና እኛ ለምንድነው እንደዚህን አይነት አለባበስ እየለበስን ጌታን የምናሳዝነው
@wde6590
@wde6590 2 жыл бұрын
yene asteway👌
@tadutata8410
@tadutata8410 2 жыл бұрын
@@wde6590 EMA
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 2 жыл бұрын
አውነት አለባበሳችን የማንነታችን መገለጫ ነው
@tadutata8410
@tadutata8410 2 жыл бұрын
@@hanagetachew2866 ልክ ነሽ ዉበታችን ሙሉ ቀሚስ ስንለብስ ነው ጊዜው ያመጣውን ጊዜው እስኪወስድ መፀለይ ነው ያለብን
@ElenaBesu
@ElenaBesu 4 ай бұрын
Yetadelech lij ❤❤ Ephi yemesele bal magignt memetet newu😊❤❤
@brukfarenjbrukfarenji8896
@brukfarenjbrukfarenji8896 2 жыл бұрын
ኤፍ ጌታ እንኳን ረዳክ በጣም በጣም ደሰ አለኝ ግን ግን ????በቁንጣ ቀለበት አረ በጌታ ሰርጉን በሙታንታ እንዳታደርጉ
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 2 жыл бұрын
ልጅትዋ እኮ ከፍቅረኛዋ ጋር ራት አስባ ነውየወጣችው በራሳችሁ ቦታ አስቡት እንጂ ይሄ ሁሉ ካሜራ እንደሚጠብቃት ብታስብ አታረግም ነበር ለሁሉም ጊዜ አለው አስተያየቱን አቆዩትና እንኳን ደስ አላችሁ በሏቸው ፈረደብህ ብራስህ ገፅ እንግዲህ ቻለው ጌታ ይርዳችሁ ትግስቱን ጥበቡን ይስጣችሁ ተባርኩ ይመችህ am so happy for you blessed.
@mesigetaaalijiinatii8286
@mesigetaaalijiinatii8286 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ ግን ቂር ብሎናል ለምን ካልክ እሳ የለበሰች ቆጣ እኔ በ ቃምስ ዉስጥ ምለብሳ ቆጣ ነበር የለበሰች 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እንካን ሲቃል በጣም ደስ ይላል ግን አላባበስ ይስተካክል ሌላ ጊዜ እደዝ አታደርጉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ዝማር አፈረም አለሙ በጣም እንዎዳለን እሳም እደዛው እንዎዳታለን እሺ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ግን ቆጣ በጣም ያስጠላል 😭
@ethiopiyawitethio7864
@ethiopiyawitethio7864 2 жыл бұрын
ኤፍርዬ እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሊያከብርህ ተነስቷል ለዚህ ነዉ ጠላት ዙሪያዉን የሚንጫጫዉ እባክህ በዝምታ ማንንም ሳትሰማ ለማንም አስተያየት ሳትሰጥ እግዚአብሔር ነ እያመሰገንክ ኑሮህን ቀጥል
@sebletakele7445
@sebletakele7445 2 жыл бұрын
ኤፊ አንተ ጌታን ከልጅነት እስከ አሁኑ ጊዜ እያገለገልክዉ ነዉ የተወደድክ ዘማሪ ነህ እጮኛህ ማስተካከል ያለባትን እንድታስተካክል ምከራት በተረፈ አምሮባችኋል ደግሞ ትበልጣታለህ ዘመናቹ የተባረከ ይሁ 😍😍
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
@kasimgenene8697
@kasimgenene8697 2 жыл бұрын
ኤፍ በውነት ፈጣሪ ይወዳሀል! ተባረክ ወንድመ እንኳን ደስ አለህ በድጋሜ
@fantujesusisthekingofkings6284
@fantujesusisthekingofkings6284 2 жыл бұрын
የምወደው ዘመሪ ኤፍ ደስተህ ታስታዬ ነው እንኳን ደስ አልህ። በመቀጣል ስግደት ለእግዚአብሔር እንጅ እንደ አለማዊያን ለሴት አይሰገድም ቀጥሎም ታገብኛለሽ ወይ ማላት መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ከአለም የማጠ ነው ደግሞ የእጮኛህ ልብስ የክርስቲያን ልብስ አይደለም ቅድስና ለእግዚአብሔር ። ግን ከእናንተ ሌላ ትውልድ የሚመረው እየሰያችሁት የለችሁ አለሚን መምሰል ብቻ ነው ።
@tigistdessiye8362
@tigistdessiye8362 2 жыл бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም ማጨትህ በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ!! እጮኛህ አስተሳሰቦ ጥሩ ሊሆን ይችላል አለባበሶ ግን ዋና ልትዋኝ የመጣች ነው የሚመስለው አለባበሶን ብታስተካክልላት ለአገልግሎትህ ይጠቅምሃል መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ!!
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 2 жыл бұрын
በፌት ተሰብስባ ወንጌልና ፀሎት ነበር አሁን ቸበር ቻቻ አዬ ስት ድሃ በቀን 1ዳባ ባጣበት አገር በቃ ዝና ቲቢት ገንዘብ ዝሙት በቃ ዬሄነው ወንጌል አቤቱ አትታዘበን እንመለሳለን ዬቅር በለን
@supernaturaltvofficialethiopia
@supernaturaltvofficialethiopia Жыл бұрын
የድህነት መንፈስ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 жыл бұрын
ኢግ/ር የተናገዉ ኢንድሁም ሂነ ኤፍዬ ካንቴ በላይ ደስ ቢሎኛል ማለት ኢችላለዉ ኢንኩዋን ደስ አለክ የጌታ ሰም ለዘላለም የተባረክ ይሁን የአብርሃም ናየሳራ ያድርግላቹ
@officialhannalemessa2180
@officialhannalemessa2180 2 жыл бұрын
ኤፍዬ የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ ደስታህ ደስታዬ ነው። አንተ ቅንና እጅግ የተወደድክ ነህ። ከቆንጅዬዋ ጋ የደስታ ዘመን ተመኝተንልሀል ከነ ልጆቼ❤🎉
@tututube7062
@tututube7062 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ በጣም የምወደህ ሰው ነህ በአገልግሎት በጣም ተባረክያለሁ በመቀጠል አንተ እሷን ያንተ ጎዳናዎች ሁሉ እያሉ እኔ በጣም አፊረኩኝ የተወደዱና የተከበሩ የእግዚአብሔር ሰዎቹ ፊት በቁጣ መጣች እኔ በጣም ከሁሉ በላይ የምወደው ፓስተር ካሳሁን ሌሎች እያሉ እንደዚህ ትመጣለች እንደ እሷም በጣም ባልግ ናት የእውነት ፋራጆች ስታይል እዛው ጀርመን ላይ እንጨት ላይ መውጣት ትችላለች ኢትዮጵያ ህዝቡ ክብር ነው አገልግሎት እጮና ወይንም ምስት ክብር ናት አንተ ከልጅነት ጀምሮ እግዚአብሔር ቤት አገልጋይ ነህ ኢትዮጵያ ላይ ቆንጆ ከእሷ የተሻሉ ሴቶች አሉ ወደ ጀርመን ሀገር መሄድ አምሮክህ እሷን ማናት በሰልክ ትዋዉቃችሁት ነው እንጂ በአካል ማላቃት ሴት አላገባም በለህ ነበረ አሁን እቺ ሴት እውነት ማንነቷን ታውቃለህ ምንም አታውቅም ማለት ነው እኔ ሁኔታዎች አውቃለሁ
@tesfayemammo4481
@tesfayemammo4481 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ኤፍሬም፣ በአገልግሎትህ ተባርከናል። መልካም የትዳር ሕይወት
@addisalemhmariym9459
@addisalemhmariym9459 2 жыл бұрын
ኤፍዬ ስላንተ እግዚያብሄርን እጅግ አድርጌ አመሠግናለው በጣም ደስስስስስ ብሎኛ እንኳን ጌታ እረዳህ ቀሪ ዘመናቹ ይለምልም 😇😇😇😇😇
@frehiwotmengesha7141
@frehiwotmengesha7141 2 жыл бұрын
የፃድቅ አይኖች ወደራሱ ነቸው እናንተ አምላካችሁን በማክበር ደስታችሁን አጣጥሙ ከእናንተ ጋ በጣም ደስ ብሎኛል የዜማ ጊዜ ይቀጥል..
@aberachfenta8116
@aberachfenta8116 2 жыл бұрын
ኤፊ የኔ ውብ ቃል የለኝም ተባረክልኝ !!😃 እኔ አንተን ሳስብ ትዝ የሚለኝ ገጠር ወላጆቻችን በንፁህ ስልቻ ጥርት ያለ ማር ሲሞሉ ለገበያ ከሚውለው ይልቅ ለቤት የሚያከማቹት ነው ትዝ የሚለኝ አንተንም ጌታ ተዝቆ በማያልቅ እንደማር በሚጣፍት መዝሙር ስለሞላህ ከሁሉ በላይ ጌታ ክብሩን ይውሰድ በመቀጠል ግን እስካሁን ትውልዱን ባገለገልከውና ወደፊትም በምታገለግለው እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈል ትዳርህ ዘመንህ ይባረክ እጅግ ደስ ብሎኛል❤️❤️❤️
@henokregassa7470
@henokregassa7470 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃህ ዘመንህ የደስታ ና የሳቅ ይሁንልህ!!!
@ZemensStudios2022
@ZemensStudios2022 2 жыл бұрын
ደስ ይላል። ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አርጎ ሰራው። መልካም ጋብቻ ኤፊ።
@abezuayele7645
@abezuayele7645 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉 ወንድም ኤፍሬም እና ውዷ ባለቤቱ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ፀጋ ይባረክ👏😇🎉🎉
@tsega1975
@tsega1975 2 жыл бұрын
ውድ እጮኛው በል አንተ እንኩዋን ከቀዝቃዛ እስፕራይት ተገላገልክ ፌም መሆንኮ ትርፉ ይህ ነው በርታ ጎበዝ
@messaybrown1517
@messaybrown1517 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ድንቅ የወንጌል ዘማሪ ነህ። ልጄ ገና ከልጅነቱ ጀምሮ ሙዚቃህን እያዳመጠ ነው። ሙዚቃህ በጣም ልብ የሚነካ እና የሚባርክ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ እና መልካም ሰርግ ይሁንልህ። እግዚአብሔር ይባርኮት🙌
@miskeremmiskerem9985
@miskeremmiskerem9985 2 жыл бұрын
ሰምሶን ብርቱ ሰውና ሀይለኛ ሰው ነበረ ነገር ግን እግዚአብሔር መንፈስ ከሰምሶን ላይ ስንነሳ ሁሉም መጫወቻ ሆነ የእግዚአብሔር ቃል በተለይ ቀለለ ነገ ታየዋለህ ✍️✍️
@miskeremmiskerem9985
@miskeremmiskerem9985 2 жыл бұрын
መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ 11 1፤ እንጀራህን በውኃ ፊት ላይ ጣለው፥ ከብዙ ቀን በኋላ ታገኛዋለህና። 2፤ ለሰባት ደግሞም ለስምንት እድል ፈንታን ክፈል፥ በምድር ላይ የሚሆነውን ክፉ ነገር ምን እንደሆነ አታውቅምና። 3፤ ደመናት ዝናብ በሞሉ ጊዜ በምድር ላይ ያፈስሱታል፤ ዛፍም ወደ ደቡብ ወይም ወደ ሰሜን ቢወድቅ፥ ዛፉ በወደቀበት ስፍራ በዚያ ይኖራል። 4፤ ነፋስን የሚጠባበቅ አይዘራም፥ ደመናንም የሚመለከት አያጭድም። 5፤ የነፋስ መንገድ እንዴት እንደ ሆነች አጥንትም በእርጉዝ ሆድ እንዴት እንድትዋደድ እንደማታውቅ፥ እንዲሁም ሁሉን የሚሠራውን የእግዚአብሔርን ሥራ አታውቅም። 6፤ ወይም ይህ ወይም ያ ማናቸው እንዲበቅል ወይም ሁለቱ መልካም እንዲሆኑ አታውቅምና በማለዳ ዘርህን ዝራ፥ በማታም እጅህን አትተው። 7፤ ብርሃን ጣፋጭ ነው ፀሐይንም ማየት ለዓይን መልካም ነው። 8፤ ሰው ብዙ ዘመን በሕይወት ቢኖር በሁሉም ደስ ይበለው፤ ሆኖም የጨለማውን ዘመን ያስብ፥ ብዙ ቀን ይሆናልና። የሚመጣው ነገር ሁሉ ከንቱ ነው። 9፤ አንተ ጐበዝ፥ በጕብዝናህ ደስ ይበልህ፥ በጕብዝናህም ወራት ልብህን ደስ ይበለው፥ በልብህም መንገድ ዓይኖችህም በሚያዩት ሂድ፤ ዳሩ ግን ስለዚህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንዲያመጣህ እወቅ። 10፤ ሕፃንነትና ጕብዝና ከንቱዎች ናቸውና ከልብህ ኀዘንን አርቅ፥ ከሰውነትህም ክፉን ነገር አስወግድ። arrowup arrowright
@hannahanna7472
@hannahanna7472 2 жыл бұрын
ኤፍሬም በዝማሬክ በጣም ነው ምባረከው እንኳን ጌታ እረዳቹሁ ግን አለባበሧ ይሥተካከል
@addisdamena996
@addisdamena996 2 жыл бұрын
ኤፍሬም እንካንም ጌታ ረዳህ የኖርክለት የዘመርክለለት ያከበርከው ልጅነትህን የሰጠኸው ጌታ አሁንም ያክብርህ ግን የጮኛክ አለባበስዋን ታስተካክል በጣም ነው የሚደብረው
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ኤፊ፡ በጣም ደስ ብሎኛል፡መልካም እና ደስ የሚል የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።
@dinqedinqe2848
@dinqedinqe2848 2 жыл бұрын
ኤንኳን ደስ አለክ አብራምና ሳራ ይሆንላቹ ኤፍ በእግዝያዮአብሔር አለባቤሱን እንድያስተካከል አርገን
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን ደሰ አላችሁ ኤፊ ና ኤ እኝም ደሰ ብሎናል🙏🙏🙏❤❤❤
@mesfintesema3553
@mesfintesema3553 2 жыл бұрын
wow God bless you guys. both of you guys look nice inside and out. God bless you Epherm😄. Jesus loves you guys. from Betty and i like all your songs ephrem.
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 жыл бұрын
ተባረኩ እፍዬ በጣም እምወድህ እማደቅህ ዘማሬ ነህ የሳራ እና የአብራሀም ይሁንላቹ ጌታ ዘመናቹን ያርዝም
@ገረመኝመዳኔ
@ገረመኝመዳኔ 2 жыл бұрын
ግን ጌታ ባለባበሳችንም ልናከብረው ይገባል ከይቅርታ ጭምር ማንም ሰው በእኛ መሰናከል የለበትም
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 жыл бұрын
Right
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@jaleneyadeta783
@jaleneyadeta783 2 жыл бұрын
Baga gammaddan! , Baga kanaan isiin ga'e Waaqayyoo! Isheen garuu haalaa ufaata amma kanaan mul'aachu hin qabduu ture. Afuurrii qullaa nama deemsisu haa waaranamuu!
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኤፌ እንወዳለን ከልጅነቴ ጀምሬ ዝማሬዎችህን ስሰመ ነው የደኩት አሁንም በጣም እወዳቸወለሁኝ ዝማሬዎችህ አንተንም ጌታ እስከ እርጅና ድረስ በቤቱ የጽናችሁ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
@yoelestifanos880
@yoelestifanos880 2 жыл бұрын
Awesome awesome awesome, marvelous beautiful
@gentbiore9241
@gentbiore9241 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ራዳቹ ኤፍዬ ዘመናቹ ሁሉ የተበራከ ይሁን
@salwaazzeh5463
@salwaazzeh5463 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk😭😭😭😭😭😭😭🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️👯👯👯👯👯👯👯🎤🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎶🎶🎶🎹🎹🎹
@Kiruyedere
@Kiruyedere 2 жыл бұрын
Efiye enkun des alekh betam des belongal😍😍 destachu destachinw👏👏👏👏❤❤❤
@anedualemhailu5754
@anedualemhailu5754 2 жыл бұрын
ኤፍ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል የእህታችን አለባበስዋ በጌታ ነች ግን?
@mihiretteshome1858
@mihiretteshome1858 2 жыл бұрын
Ds
@hyper-novaa
@hyper-novaa 2 жыл бұрын
ምን አገባህ?
@sinatsegaye8070
@sinatsegaye8070 2 жыл бұрын
Enkuwan des Alachihu Efiye bebizu tebareku Lebereket hunu
@zinabuakifle9043
@zinabuakifle9043 2 жыл бұрын
አለባበስ ይሰተካከል ።
@aynalemderab8474
@aynalemderab8474 2 жыл бұрын
Congratulations Ef በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ይላል እንኳን ደስ አለችሁ ቀጠይ ምዕራፍችሁ እግዚአብሔር ይባረካችሁ ለበረከት ሁኑ
@asresselam8303
@asresselam8303 2 жыл бұрын
ኤፍሬም የኔ ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል።ጌታ ትልቅ ነው። ክብር ለስሙ። ፓስተር አስረሳሽ።
@dereje1961
@dereje1961 2 жыл бұрын
ሂወት በጣም አጭር ነት መደሰት ያስፈልጋል እግዚአብሔር በመሀላች ላይ መቻቻልን መፋቅርን መወደድን በመከራችሁ ያድርግ እንኳን ደስ አላችሁ ❤👌
@selambelay2499
@selambelay2499 2 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ኤፌ የኔ ወንድም በሥደት በመዝሙሮችህ የምፅናናበት የምበረታበት እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ የኔ ወንድም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሁልጊዜ በጌታ ደሥ ይበላችሁ ደሥታችሁ ደሥታዬ ነው ሠርጋችሁን የጌታ ፈቃድ ይሁንና አብሬአችሁ ለመደሠትጌታ ይርዳኝ ተባረኩ 😍😍😍😍😍
@jesusiskingofkings141
@jesusiskingofkings141 2 жыл бұрын
Alefu yalekeskubachu zemenach OMG Afi yegeta bet serthal ena geta Betih seralh betam tebarkenal bante mezmur lebzuh bereket arghal ena getah zemen ybarkh
@samuelmuleta2150
@samuelmuleta2150 2 жыл бұрын
🤔ከፈረሱ ጋሪው ቀደመ #ከቀለበቱ በፊት #ቀሚሱ ነበር መቅደም ያለበት 🤔🤔 #ተነገደ😭😭 ጌታ እየሱስ ቤቴን የንግድ ቤት አደረጋችሁት ያለው ትዝ አለኝ 😭😭
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸዉ ዘማሪዎች አዱ ነህ ለዚህ ቀን ስላበቃህ ደስታዬ ወደር የለዉም ዘመንህ ይባረክትዳር 😍🌹🌹
@sophienur8116
@sophienur8116 2 жыл бұрын
ስግደት የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው! ለየት ለማለት ብላችሁ በብዙ ከመስመር ወጣችሁ: የፉክክራችሁ መጠን ልክ አጣ! በሰርጋችሁ ከስተታችሁ ተምራችሁ ሁሉን ለጌታ ክብር እንደምታደርጉት በተስፋ...!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
@መዳኔገረመኘ
@መዳኔገረመኘ 2 жыл бұрын
ኤፌዬ: ወንድሜ: እንኳን: ጌታ: እረዳህ: በጣም: ደሰ: ብሎኘል: በየሱሰም: ይከናወንልህ: እሰከመጨረሻዉ።
@abigayl23jesus31
@abigayl23jesus31 2 жыл бұрын
Congratulation Efii tdarh ybark gin mesged(baw)to God legeta bcha......
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 2 жыл бұрын
CONGRATULATIONS EPHI, you are so blessed, THANK YOU FOR SHARING YOUR GIFT OF WORSHIP
@mam2522
@mam2522 2 жыл бұрын
ኤፍሬም ፍቱዉ ዘማሪ እንኳዕ ሐጎሰካ። ተሐጉስና ሕዝብና ምሕረት የዉርደልና አጆኻ አይትገደስ ሰይጣን ሕርር ይበል እንታይ ደአ ቅባትህን አይቶ የግድ ነዉ ሰይጣን ሊያጨበርብር ከሳስ ወንድሞቹ የተጣለ ነዉ። Bless her you surprised her if she know she could wear better but still she is beautiful. ጌታ ያለን ከሚደሰቱ ተደሰቱ አለቀ። ያንተ ቅባትህ ለመጨመርና ለበረከት ነዉ አጆኻ ቅር አይበልካ ዝሐወይ መዓረይ።
@geneyeyegeta7826
@geneyeyegeta7826 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለቸው ❤ በአለበበሷ ግን ብዙ ሰው ተሰነክሎል ።ሰው ውሎውን መምሰል የለው ነውና ውሎውን ትመስል ማለቴ አንተ አገልጋይ ነህ ያንተ አገልግሎት መሳደብ የለበትም ምስትህ እስከሆነች አንተንና ያንተ አገልግሎት አንድ ለይ መያት መክበር ማስከበር አለበት
@tigistgodebo8659
@tigistgodebo8659 2 жыл бұрын
Wowww congratulations efiyeee 💗💗💗💗💗💗🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tarekegnkassa4192
@tarekegnkassa4192 2 жыл бұрын
ኤፊ በመጀመሪያ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።ግን አለባበሷን በተመለከተ ወደ ፊት እንዳይደገም።
@martagetacho7031
@martagetacho7031 2 жыл бұрын
Ephrem. Ekan. Dasalki..yesar. ya. Abiramye. Yarglachu. Woldachu. Kibdu. Yemwodachu♥️♥️♥️
@Princesses-h4b
@Princesses-h4b 2 жыл бұрын
I am deeply in love with the song. Who else love the song?
@alemunida1781
@alemunida1781 2 жыл бұрын
Ene erasu bexam new mezmurun yewdedekute linkun pless
@sunshinemendes8425
@sunshinemendes8425 2 жыл бұрын
What is the name of this song???❤️❤️
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 жыл бұрын
Ke Ephrem Tameru zefen yetewesede zema newo aye pentee
@genetmtube9896
@genetmtube9896 2 жыл бұрын
Finally congratulation brother. I am so happy for you ለሁሉም ግዜ አለው ይላል የእግዚአብሔር ቃል፣ ግዜውን ጠብቆ ለዚህ ክብር ቀን ላበቃህ እግዚአብሔር ይባረክ we love you 😍 💖 ❤️
@Asina93193
@Asina93193 2 жыл бұрын
ትዳር የእግዝአብሔር ስጦታ ነው እንኩዋን ዴስ አላችሁ 💚💛❤💜💜💜👌💜👌👌💜💜💜💜
@rahelsolomon7459
@rahelsolomon7459 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስ ከአለህ ተባረክ ደስ ትላለች መልካም የጋብቻዘመን ይሁንልህ ጌታ በሰአቱ ይሰራል ዛሬ ያንተ ቀን ነው ወንድሜ ሰው ቢያወራ ጌታ ግን ጌታነው የማይጥል የማይረሳ 😭😭😭ወይኔ ጌታአንደኛ ማንም የማይቀድመው ሲነሳ ሁሉን የሚሳፍር ተባረክ እንወድለሀን
@selamawitabraham3522
@selamawitabraham3522 2 жыл бұрын
shalom brother and sister. God bless you all things bright and beautiful .Congratulations on convincing yourself to settle down. May the crazy days start! Happy Wedding 💒 🏳️ Good Is God all the time
@bireewaaqayyooguddaadha3463
@bireewaaqayyooguddaadha3463 2 жыл бұрын
Enkan des alek efiye brother betma new yemiwadu efi 👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍
@merimeri5130
@merimeri5130 2 жыл бұрын
አፍዬ ጌታን ከልቤ ነው ደስ ያለን ጌታ ለቁሙ ነገረ ያብቃቹ ❤❤በነገራቹ ሁሉ ላይ ጌታን አስቀደሙ ተባረኩ😘😘😘😘😘😘
@eteneshwondimteka4938
@eteneshwondimteka4938 Жыл бұрын
I’m From 🇺🇸 I like her dress she is Beautiful girl ❤
@TeddyMarkine
@TeddyMarkine 3 ай бұрын
Thanks🙏
@ገረመኝመዳኔ
@ገረመኝመዳኔ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ በጣም ደስይላል ጌታ በፍሬ ይባርካቹ
@amanuelmerera1856
@amanuelmerera1856 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6aViKOdhbRrqrs
@genatgosa3965
@genatgosa3965 2 жыл бұрын
Wooowww geeta yibaarkiii tabarkuu ❤️♥️♥️wuuuudddddd
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በወጣትነትህ የተለየህለት ጌታ አከበረህ ኢየሱስ ጌታ ነው
@selamsisay2236
@selamsisay2236 2 жыл бұрын
Efiye Egzabher tidarachihun Yibarkilachihu Betam Dess tilalachihu
@ayugebre4253
@ayugebre4253 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ክብርህ ወደቤቱ ይመለስ ፤ ዓለም ጓዟን ጠቅልላ ቤትህ ገባች፤ ምሳሌ ምሆን ጠፋ
@muluskitchen8125
@muluskitchen8125 2 жыл бұрын
እስይ እስይ ደስ ብሎኛል ስርጋችሁን በቅርብ ቀን እጠብቃለሁ ብገኝ ደስ ባለኝ ፀሎቴ ነው ይፍጠን ዘማሪ ኤፍሬም
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 2 жыл бұрын
የቤተ ክርስትያን አባቶች ይህንን የጥፋት ስረአት እያዩ እንዳላየ ማለፍ በእግዚአብሔር ዘንድ ከተጠያቂነት አያድንም
@shalommesfin4475
@shalommesfin4475 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል congratulations 👏 Ephrem ለሁላችንም እውነተኛ ሳቃችን ይፍጠንልን 🙌🙏
@tariktruth2271
@tariktruth2271 2 жыл бұрын
ኤፊ አሪፍ ነው ።ሴቶቹ የሚያስቁኝ ነገር ግን እንዳልጠበቀ የሚሆኑት ነገር ። መቼ ነው ቆይ እያሉ ጨቅጭቆ መደንገጥ እና ማልቀስ እኔን እራሱ ነው በሳቅ የሚያስለቅሰኝ። ለሰርጋችው የልጅትዋ አለባበስ ላይ ትንሽ ወደ ላይ ከፍ ብሎ ጡቶቾ እየታዩ እንጠብቃለን። በራቁትነት ደረጃ ቢኖር ቅጥ ባጣ አለባበስ ደረጃ ቢኖር የኛን ሴቶች የሚያክል አይኖርም ። የተላጠ ሙዝ ዋጋው በጣም የረከሰ ነው አይጠቅምም ምንም ስለሚያርፍበት ሙስሊም ኦርቶዶክሶች ሴቶች ዘመናችው ይባረክ
@elizabethhaile5051
@elizabethhaile5051 2 жыл бұрын
I don't know for how many of you I'm going to answer mind you on business why you talking about her dress she's still beautiful she have a good heart you are jealous too
@Theway332
@Theway332 2 жыл бұрын
በል እንግዲህ በደንብ ሳቅ ያባቴ ልጅ ብሩክ ሁንልኝ በጣም ደስስ ብሎኛል በጣም praise God
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 2 жыл бұрын
አንካን ደስ አለህ ገን አለባብሰ የስተካክለ አባካችሁ
@bogaledaniel7502
@bogaledaniel7502 2 жыл бұрын
Ohhhh Amazing suprise......Congra efiye enkuan des aleh zemenh hulu ye melkam Getan yemiakebir zemen yhunilachu le bereket hunu! !!
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሄር ነውና እንኳን ደስ አላችሁ how ever ክንውኑ አልሳበኝም የምን ኦህህህህ ነው የአገልጋዬች ጉባዬ አይመስልም እናንተ ምን ነካችሁ የ16 እና 18 አመት ልጆች መሰላችሁ ተረጋጉ።
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 жыл бұрын
በጣምነው የተደሰትኩትን ኤፍዬ አንተ የተባረክ።
@tesfuyes
@tesfuyes 2 жыл бұрын
የእግዛብሔር ሳይሆን የዘመኑ ሰዎች ሆይ መጀመሪያ የእጮኛህን አልባበስ በቅጡ ታድረገው
@yihunabraham600
@yihunabraham600 2 жыл бұрын
hashu hashuu ...ejigg betam desi biloghal tebareku lemilimu wendime .ejigg betam tamiralach kegonu yeneberachu birukan enanitenim fetary abzito yibarikachu!!
@misgnabicha7026
@misgnabicha7026 2 жыл бұрын
ኤፋ በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ጊዜ የአንተን ትደር ማየት ነው ጌታ ከፊታችሁ ይቅደም ደስታህ አስደስቶኛል ጌታ ዘመናችሁን ይበርክ
@ydidyialegese3595
@ydidyialegese3595 2 жыл бұрын
Enkuwan geta redahe efi enewedehalen geta abzeto yebarekehe
እውነተኛ ሳቅ ሳቅኩኝ || Epherem   Alemu || ኤፍሬም አለሙ
7:02
ቅኔ የአምልኮ ትዩብ || Kene Worship Tube
Рет қаралды 25 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,9 МЛН
Asfaw Melese አስፋው መለሰ ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Full Album Nonstop Audio
1:05:03
ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli
Рет қаралды 2,3 МЛН
teshrual   Epherem Alemu ''ተሽሯል''
8:10
Ephrem Alemu official
Рет қаралды 1 МЛН
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,8 МЛН
ephrem alemu//ለሰዉ አላወራም//2022//new protestant mezmur
7:19
Ephrem Jesus official channel
Рет қаралды 2,1 МЛН