ኤርሚ ላይ ሊቀልድ የገባዉ ቄስ ቆቡን አወለቀ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | wongel tube | eyoha media

  Рет қаралды 16,217

el ቃል tube 1

el ቃል tube 1

Күн бұрын

#ሃንኤል #መዝሙር #ዮኒማኛ #ተናገር #ኦርቶዶክስ
ኤል ቃል tube
ኤርሚ ላይ ሊቀልድ የገባዉ ቄስ ቆቡን አወለቀ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | wongel tube | eyoha media
ኤርሚ ላይ ሊቀልድ የገባዉ ቄስ ቆቡን አወለቀ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | wongel tube | eyoha media
ኤርሚ ላይ ሊቀልድ የገባዉ ቄስ ቆቡን አወለቀ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | wongel tube | eyoha media

Пікірлер: 122
@eshetudaniel3407
@eshetudaniel3407 8 ай бұрын
መ/ር ይትባረክ ከመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ነፃ አይነ ደረቅ ናቸዉ።
@sweetman5249
@sweetman5249 8 ай бұрын
Hulum orthodox yaw nachew😂😂😂. Teret teret ena ye tinkola metsihafit enji Bible anbibew ayawukum 😂😂😂
@SelamAhmed-x1l
@SelamAhmed-x1l 8 ай бұрын
ጌታ ይርዳችሁ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ ብርሃን ሁኑት ለዚህ ህዝብ ድረሱለት
@tsigeredaselassie8744
@tsigeredaselassie8744 4 ай бұрын
ኤርምዬ ሰላም ላነተና እብረውህ ለሚያገለግሉ ይሁን የምታሰተምረው ሁሉ ይስመማማኛል ግን ትእግትስት ጨምረህ ማሾፍህ ብትቀንሰረ እነሱ የሚገባቸው እአይደሉም የሌላውን አምሮ ለመመጠበቅ ተባረከ
@AbelGirma-x6e
@AbelGirma-x6e 8 ай бұрын
ኤርሚያስ አበበ የዕውቀት ልክ እውነትን የምታፋጥበት ሲስተም i like it
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 8 ай бұрын
ሲጀመር ነጠላ ተሸፋፍኖ ጧፍ ከማብራት ያለፈ በወንገል ቃል የሉበትም ኤርሚ ብዙ ትውልድ እየታደጋችሁ ነው
@Ethio-film
@Ethio-film 8 ай бұрын
እኔ የደህንነት ትምህርት ያስተማሩኝ አቃቂ ሙሉወንጌል ወንጌላዊ አማኑኤል እና ፋሲል የሚባሉ ወንድሞች ነበሩ ጌታ ይባርካቸዉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sweetman5249
@sweetman5249 8 ай бұрын
Enkuan geta redah wondime. Ethiopian egziabher yasibat . Orthodox Haymanot enji ye zelealem hiwot atasitemirim .
@FasilArefayene
@FasilArefayene 8 ай бұрын
ኤርያስ ስልክህን እፈልጋለሁ እባክህ በጌታ ልጠይቅህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ጌታየ እየሱስን ነው የማምነውና እንድትረዳኝ እፈልጋለሁ።
@Ofla
@Ofla 8 ай бұрын
ፊልጶስም፦ በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ።
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 8 ай бұрын
ለምንድን ነው በትክክል በመከባበር በመደማመጥ ለሰውም ለራሳችሁም ይጠቅማል መተቻቸቱ ግን ለማነጽ አይሆንም
@amanueltilahun6728
@amanueltilahun6728 8 ай бұрын
ኤርሚ ዘመንህ ይለምልም
@wudeshermeka6269
@wudeshermeka6269 8 ай бұрын
ወንድሞቻችን እጅግ ተባረኩልን በእውቀት ለመሞገት ስትገቡ የምትሰጧቸው መረጃና ማስረጃ የሚያኮራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለውይይት የሚገቡት ከቃሉ ማስረጃ ካላቸው እውነተኛ የሆነ ማስረጃ ይዘው እንጂ እዚአብሔር ለህይወታችን ህግ/መመሪያ ከተሰጠን ውጪ የጎንዮሽ/ሌላ ተጨማሪ ማስገባት ጌታ ስላላዘዘ ተጠያቂነቱ እጅግ የከበድ ስለሆነ አዳኝ በሆነው ኢየሱስ እመኑና ዳኑ ጌታ በክብር ሊመለስ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@LusiMola
@LusiMola 7 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው
@kelemyos7843
@kelemyos7843 8 ай бұрын
ተባረኩ
@AgertuAnteneh
@AgertuAnteneh 8 ай бұрын
ክርስቶስን መቀበል ማለት እንዴት ነው ብለው ለጠየቁት መልስ ሊሰጥዎ ይገባል ያዳምጡ፣ መጀመሪያ መ/ ቅዱስን አንብበው ሳይረዱ ለምን ሌላ ሌላ መጽሀፍ ያነባሉ ይደርባሉ ፣ ህዝቡን ያወናብዳሉ ለምን አያነቡምና አያስተምሩም መቆጣት ብቻ በቃ መ/ቅዱስን ጠንቅቀው እንብበው ቢረዱ በቂ በሆነ ነበር ስላላነበቡት ሲጠየቁ ሌላ መጽሀፍን ይጠቅሳሉ ይቆጣሉ የሌለ ይዘላብዳሉ መጽ/ቅዱስን አንብቡት እባካችሁ
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 8 ай бұрын
ወንድሞች ተባረኩ ብዙዎችን ወደወንጌል ቃል እየመለሳችሁ ነው ጆሮ ያለው ይስማ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል ወንጌል ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ይመጣል
@FrewoineDires
@FrewoineDires Ай бұрын
ዕግዚኦ መኀረነ ክርሥቶሥ ምን ነካሖት እንዴ ወይ ቅሌት በ 40 ቀንዎ አንደበት አዉጥተዉ ተናግሪያለሁ ጌታን ተቀብያለሁ የሚባል ትልቅ ዉሸት እና እዚች ምድር ምን ሊያረጉ ሠነበቱ ዓላረጉም እንዴ ? ወይ መምኀር ይትባረክ በሥመ አቭ ወወልድ ወ መንፈሥ ቅዱሥ ።
@Ethio-film
@Ethio-film 8 ай бұрын
አይ ኦርቶዶክስ አባቶቻችን የሚሏቸዉ እዉራን የእግዚአብሔርን ቃል እንደ ልባቸዉ ሲያቦኩ ሲጋግሩ እና ሲፈተፍቱ ከርመዉ ዛሬ ልጆቻቸዉ ማጠፊያዉ አጠራቸዉ🤣🤣🤣
@mahletseda8807
@mahletseda8807 4 ай бұрын
አቦ ኤርሚ ምን ልብልህ?ተባረክ ከማለት ውጭ ምንም።
@MesfinBergene
@MesfinBergene 4 ай бұрын
Yes
@EagleEye4118
@EagleEye4118 7 ай бұрын
Well done 👍🏿. Just subscribed
@elisaworku6637
@elisaworku6637 8 ай бұрын
መምሩ ልቦ ትን፡ አያድር ቍ. ፡ምን ሆነዋል ፡ ግዜ፡ ወርቅ፡ ነዉ፡ ሕፃናት : ተጠምቀዋል አይበሉ ፡ ታምረ፡ ማርያም : መጽሐፎት ከ ሆነ፡ እነሱ፡ ስለ ቅዱስ መድ ሓፍ፡ ነው፡ የሚያወሩት፡ 45 ቀናት፡ ያውቁ ኖሯል?
@Emblba
@Emblba 8 ай бұрын
❤❤
@ebasimma5482
@ebasimma5482 8 ай бұрын
የ40 ቀን ህጻን እንደ 40 አመት ሰው የ40 አመት ሰው ደግሞ እንደ 40 ቀን ህጻን ያደርገዋል
@tsigeredaselassie8744
@tsigeredaselassie8744 4 ай бұрын
ተጨንቀዋል እውቀቱ ሰለሌላየቸው ተዋቸው
@AbebaTsegaye-i4d
@AbebaTsegaye-i4d 6 ай бұрын
መምህር መጸሐፍ ቅዱሰ ያንቡቡ በእውቀት ይናገሩ
@hailuchare8673
@hailuchare8673 8 ай бұрын
hy Ermi...
@zeetafesse732
@zeetafesse732 8 ай бұрын
ይብላኝለሜሰማህ
@YeshiDes-g1o
@YeshiDes-g1o 8 ай бұрын
ዬዚህ ዘመን ነቢይ ኤርሚያስ አበበ
@shewayeasefa7095
@shewayeasefa7095 8 ай бұрын
አይ መምህር መልስ ሲጠፋ ጥያቄን በጥያቄ ተጨነቁ እኮ
@AgertuAnteneh
@AgertuAnteneh 8 ай бұрын
ማሪያም አርጋለች ይላሉ መ/ቅዱስ ላይ ፈልጌ አላገኜሁም ቢያስረዱ ጥሩ ነበር ፣ የሳሙኤልን ታሪክም ለማርያም ሰጥተዋል. በስለት ተወልዳ በቤተክርስቲያን ውስጥ አደገች ... ይላሉ ፣
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 8 ай бұрын
Ermias Orthodox Metsehaf qidus beqi nuw wey yemitilew silu malet yemigeban biye yemaminuw ke beqi belay nuw METSEHAF QIDUS bilen memeles yinoribinal biye asibalehu.Geta yibarkih.
@MilkiiA-nw2re
@MilkiiA-nw2re 3 ай бұрын
ewnet nawu metsihaf kidus beki nawu bichawun
@girmataffesse3986
@girmataffesse3986 8 ай бұрын
እንዴት እነዚህ ሰዎች ሀይማኖተኛ ይባላሉ ፣ እነዚህ በሽተኞች ናችሁ : ወይኔ ምን አይነት ቁጣ መጣብን ? እግዛብሄር አንደበታቻሁን ይያዝልን
@tewodroszeleke1346
@tewodroszeleke1346 8 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በ40 ቀናቸው የተናገሩ መምህር ማንን ነው የሚያስተምሩት
@girmabekele5811
@girmabekele5811 8 ай бұрын
ኤርሚ እንግዲ ጌታ ይርደክ ምህሩ ፈርቶ ሸ ሻ ይሔ ነዉ እንግዲ ኦርቶ ዶክስ መልስ አለት የሚሉት ዬት አለ ታዲያ እግዝኦ ሸ ሹ በቀሠ!!!
@emnetlambye964
@emnetlambye964 8 ай бұрын
ኧረ በየሱስ ስም! ጥቅስ የማያውቁ እንዴት ነው መምህር የሆኑት???? ሼም ኧረ መምህር ተማሪዎቾ ምን ይሎታል??? ለምን ጠማማ ይሆናሉ? እግዚአብሔር ልብ ይስጦዎት!
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 8 ай бұрын
እንኳን ጴንጤ ሆንኩ
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 8 ай бұрын
አየ የቄሰ ነገር ተዎረድ ህዝብ አደነቆሮው በዘበዙት የሚገርም ነው
@haymanotbaye5955
@haymanotbaye5955 3 ай бұрын
28 ምእራፍ
@addisashenafi5155
@addisashenafi5155 8 ай бұрын
መምህርርርርርርርርርር የት ጠፉ
@ZelalemDemise
@ZelalemDemise 8 ай бұрын
Ewnet new medan beget new
@selam7747
@selam7747 8 ай бұрын
ሲጀመር ከጴንጤ ጋር መከራከር መረገም ነው
@MilkiiA-nw2re
@MilkiiA-nw2re 3 ай бұрын
😂😂😂 wayi gud wagawu ye ergum menfes
@Bakilech
@Bakilech 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 8 ай бұрын
ብሩኬ በስራዬ የት ይሆን መግቢያዬ ክክክክክክ
@danielazeze
@danielazeze 8 ай бұрын
የደመነፍስ፡ስብስብ፡ግማሽ፡አማኑኤሎች፡ስታሳዝኑ፡መርጌታ፡አይከራከሩ፡ያበደ፡ሰው፡አይመለስምና፡ መጽሐፍ፡እንዲህ፡ይላል፡ ከሰነፍ፡ሰው፡ፊት፡እራቅ፡በርሱ፡ዘንድ፡የዕውቀትን፡ከንፈር፡አታገኝምና ምሳ፡፲፬፣፤፯፤
@RkMm-d4k
@RkMm-d4k 7 ай бұрын
Sayimar memihir mebaluko newu yemigermeny
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 8 ай бұрын
አይ ሜሪ አርምዴ😅😅😅😅 ከነ ምርቃናዋ ከች ብላ ጉድ ሆነች😅😅😅 ደሞ እኮ እናንተ ጥቅስ ብቻ ነው የምታውቁት ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው የምታስተምረን አላለችም😅😅😅 ወቸው ጉድ
@BisratGurmamo-ru8dl
@BisratGurmamo-ru8dl 8 ай бұрын
ተናገር እውነቱን ኤርምያስ የምትናገረው እውነት ሆኖ ሳለ ለምንድነው እውነቱ በልተገለጠላቸው አህዛብ ላይ ምታላግጠው አረ ተው የክርስቶስ ልብ አለኝ ካልክ እውነትን በቅንነት በትህትናና በርህራሄ መስክርላቸው እንጂ በለመወቃቸው ላይ አታላግጥ ሚክንያቱም የሞተላቸው ዘመድህ ሳይሆን የፈጣር ልጅ ኢየሱስ ስለሆነ
@zeetafesse732
@zeetafesse732 8 ай бұрын
ወንድም ኢየሱስ ውጡ ነው ይሳደባል ወንድሞች እትእወዱ ንግግር ትቢቱ እኔ ትሁት ስንሆን ጴንጤዐስደብን. ዘገነነኝ
@MollaligneAndargie
@MollaligneAndargie 8 ай бұрын
Ermias, kekdase bela yetemarkew tmhret alneberem?
@sileshimarima
@sileshimarima 8 ай бұрын
Aree,sinti gude Ale ,Abaa qesu ,Tenitebatebu I,me sory for this pearson
@HayalnehMideksa
@HayalnehMideksa 7 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱሰ ብቻዉን ከበቂ በላይ ነዉ እናንተ ልብ ይስጣችሁ
@addistewolde
@addistewolde 8 ай бұрын
ለመበሻሸቅ ለምን ቤተ ክርስቲያንን ትጠቀማላችሁ በሌላ አትቀልዱም
@daameealemayehu9386
@daameealemayehu9386 8 ай бұрын
Mn syanebu new ymiwlut
@BSRATWELDERUFAEL
@BSRATWELDERUFAEL 8 ай бұрын
በውክልና መቀበል?? 🤣🤣
@RobaJunior-v3p
@RobaJunior-v3p 8 ай бұрын
Aba. Yadametu
@elsatiddy9746
@elsatiddy9746 7 ай бұрын
ምን ነው ኦርቶዶክስ ላይ በአንዴ ተነሳቹ ይሄ ኤርሚያስ የሚሉትን ሰውዬ እንዴት እንደሚያስጠላኝ አሞታል ተብሎ አልነበር
@amyjackson8185
@amyjackson8185 8 ай бұрын
Sewo chu orthodox enje Lela kale atawokem kntulefat nwoe
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 8 ай бұрын
ተረት አጠባችኝ ክክክክ ያቃል
@salamasalama7596
@salamasalama7596 8 ай бұрын
ሰማይና ምድር የፈጠረዉ ማነዉ ተብለዉ ሲጠየቁ መምህሩ ምንቢሉ ጥሩነዉ እኔጃ አንተንገረኝ ብለዉ ቁጭ እግዚሆ
@elsatiddy9746
@elsatiddy9746 7 ай бұрын
ደግሞ መጣህ ተሻለህ ክፍት ይሄ አቦሬ አፍህን
@kibenshdesta
@kibenshdesta 8 ай бұрын
awno irchu matmki albcho😂😂😂
@sifanmexico
@sifanmexico 4 ай бұрын
ጉራ ብቻ ቄሱ ጣማማ
@sileshimarima
@sileshimarima 8 ай бұрын
Abaa,After this time D.notspeak. if you learn true Bible
@ጁሐርመሐመድ
@ጁሐርመሐመድ 8 ай бұрын
ቢንያም ሽታዬ ነው የደወለላቸው😅😅😅😅
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 8 ай бұрын
ኤርሚ ኦርቶዶክስ ማልስ የለትም አንተ ዘመንህ ይለምልም እውነት ግለጥ ብሩኬ ጌታ ፀገውን ያብዘልህ ሁለችሁም ት0በረኩ❤❤❤❤❤❤
@MesfinBergene
@MesfinBergene 4 ай бұрын
Yes❤❤
@mehalettesema
@mehalettesema 8 ай бұрын
አይ ኦርቶ 😅😅😅😅
@LusiMola
@LusiMola 7 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ጌታ ይባረከቹ ተበርኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutbelete403
@hirutbelete403 7 ай бұрын
ኤርሚ ትንታግ ነህ አፋቸውን አስይዝልን ብሩኬ ጠንካራ ነህ አያውቁትም ክብራቸው በነውራቸው ናቸው የመፀሐፍ ቅዱስ እውቀት ሳይኖራቸው ነው የነሱ እውቀት በድርሳናት ተረት ላይ የተመረኮዘ ነው እናንተን ግን ጌታ ዘመናችሁን ጌታ ይባርካችሁ
@eshetudaniel3407
@eshetudaniel3407 8 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ በቂ አይደለም ተረት ተረት እንማራለን አሉ የማያፍሩ የሀይማኖት መምህር ነዉ።
@AbibossTech
@AbibossTech 8 ай бұрын
ብሩክዬ ወንድሞች ተባረኩ ወንጌላችን ድል ያደርጋል አሜን እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 8 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ አንብቡ እናንተ ፈጣሪን ትታችሁ ፍጡርን የምታመልኩ ናችሁ ወደ ቃሉ ተመለሱ ።
@anshasva3647
@anshasva3647 8 ай бұрын
😂😂😂😂 Be geta sem men aynet dekurna nwe ay orthodox
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 8 ай бұрын
የስም መምህር😂😂😂😂😂😂
@naol8395
@naol8395 8 ай бұрын
Yechemerem yekenesem yiferedibahal yilal y/r kal ortodox amagn rasun bedeb mefetesh yasfeligal tarat taratun tito ayi memer kkkkklll
@sosinasine5843
@sosinasine5843 6 ай бұрын
ቄሴ ፀፎ ነዉ የመጣዉ የመፅሐፍ ገፁን አያዉቀዉም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KebedeHaile-kh8ck
@KebedeHaile-kh8ck 8 ай бұрын
ወይ ዝጋት በ40ቀን ተቀበልኩ አልደኖትም ሰው በልቡ አምኖ በአፈ መሱክሮ ይድነል ነው ምለው
@sosinasine5843
@sosinasine5843 6 ай бұрын
ቄሴ ለጥያቄ ጠጅ አንቆርቁሮ መ ምጣት ወንጀል ነዉ
@TalaKbret
@TalaKbret 8 ай бұрын
ሀእየሱሰም ጌታ ይባረክህ ወንጌላዊ ኤረሜያሰ❤❤❤❤❤❤
@MesfinBergene
@MesfinBergene 4 ай бұрын
❤❤❤
@sosinasine5843
@sosinasine5843 6 ай бұрын
በ 40 ቀኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FrewoineDires
@FrewoineDires Ай бұрын
ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ይቅር ይበልዎት
@rutaethiopian911
@rutaethiopian911 8 ай бұрын
እንዴት መታደልነው ጴንጤ መሆን❤
@tilahunhaile1922
@tilahunhaile1922 8 ай бұрын
ኤርሚ ከወደኋላ መጥተህ የአምላካችንን ቃል የገላለጥክ የወንጌል አርበኛ ነህ!!!!! በብዙ ተባረክ!!!!!
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 8 ай бұрын
አይይይይ የኦርቶዶክስ መምህራን🤔ቀላል ይቀልዳሉ እንዴ 🤭ጉድ እኮ ነው እግዚአብሔር የህዝቡን ደም ከእጃችሁ ይቀበላል🤭
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 8 ай бұрын
ኤርሚ ተባረክ
@RoseAzza
@RoseAzza 7 ай бұрын
በቤት ክረሰቲን እየተማሩ ካደጎ በኋላ ነብስ ሲያውቁ እይጠመቃሉ ማለት ነው
@nishanraday7062
@nishanraday7062 8 ай бұрын
ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ ፀገውን ይብዛላችሁ ❤
@Amel-f9y
@Amel-f9y 8 ай бұрын
Awkalehu awkalehu yilalu gn mnm ayawkum zem blew memar ayfelgum ¡!! Kebrrunm lelela ftret yakaflalu amlake bzu nachew!!!Eyesus bcha beki new aylum debal alachew geta hoy egnan endawetah awtschew dreslavhew geta hoy!!!
@zeድማ7577
@zeድማ7577 8 ай бұрын
የተረት አባቶች ሕዝቡን በጭፍን ይነዱታል ድንቄም መምህር😅
@BeleY-n2n
@BeleY-n2n 6 ай бұрын
ወይ ውርደት መምሩ በዚህ እውቀቶትነው እንዲህ የሚያስታት
@sifanmexico
@sifanmexico 4 ай бұрын
ከድግምት ውሺ የእግዝአብሔርን ቃል የት አይቶት ያውቃል
@RkMm-d4k
@RkMm-d4k 7 ай бұрын
Iwunet sineger himemu yinesaletal yihi memihir tebiyewo
@selam7747
@selam7747 8 ай бұрын
አህያ እብዱ ከአንተጋር ክርክር የሚጀምር ሰው ነው
@melesetamene-m3u
@melesetamene-m3u 8 ай бұрын
ሁሉም ሰዉ ሲናገር ''እግዚአብሄር ይከብርበታል ወይ? ሰዉ ይታነፅበታል ወይ?'' እያለ መዝኖ ባወራ ጥሩ ነበር፨ ለአንድነትና ለወንጌል ጠላቶች እንዲዉም ለክፉ ሰይጣን ደስታ የምሆን ንትርክን ከመነታረክ ለተወደዱ የጌታ አገልጋዮችና ለፈጣሪ ደስታና ክብር የምሆን ንግግር ብንነጋገር መልካም ነዉ እላለሁ፨
@salamasalama7596
@salamasalama7596 8 ай бұрын
መምህሩ ለምን ዝምብለዉ ይቀላመዳሉ ከዕዉቀት ነፃ ጌታዬ ደግሞ ድርቅናቸዉ መምህሩ ዝምብለዉ በየሰንበቴቤቱ ተዝረክረኩ ለማንኛዉም ጌታይወዶታል ዛሬም ዕድል አሎት አንድ ነገር ልበሎት መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ ያንብቡ እሱ ይበጆታል
@BirukBelay-i3v
@BirukBelay-i3v 8 ай бұрын
እኔ በጌታ ነኝ ነገር ግን ኦርቶዶክስ ወንጌል አይሰበክም በሚለው አልስማማም የእነ አቡነ ሽኖዳ መፅሃፍት ጥልቅ ትምህርት ይሰጣሉ የተሳሳተ ትምህርት ግን አለ።
@addisashenafi5155
@addisashenafi5155 8 ай бұрын
ትዉልድ የሚድነው በተረት ሳይሆን ከአያት ከቅድመ አያት በወረሰሀዉ ሳይሆን ❤❤❤❤❤❤❤በወንጌል በወንጌል በወንገል ❤❤❤❤❤ አይሰማም ? መፀሐፉን ከፈቱተትትትትትትት😅😅😅😅
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 8 ай бұрын
ህፃናትን ወደ እንዲመጡ አትከልክሏቸዉ ማለት ከጥምቀት ጋር ምን አገናኘዉ? ሐዋሪያት አስተምረዉ አጥምቀዋል ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፀልየዋል
@KebedeHaile-kh8ck
@KebedeHaile-kh8ck 8 ай бұрын
ተደ በኢነት በአበት ኢምነት መደን የምችል ብሆን ሰው በአፍ መሱክሮ በልቡ አምኖ ይድነለ አሌ
@naol8395
@naol8395 8 ай бұрын
Ere ermi besak linmot nw
@addisashenafi5155
@addisashenafi5155 8 ай бұрын
ሜሪ ቅን ልብ አለሽ ጌታን ታገኛለሽ❤❤❤❤ ያንችን ሐሳብ አውጭውና የቃሉን ሐሳብ ብቻ በቻ ብቸ ❤❤❤❤
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 15 МЛН
ኤርሚ ደብተራ ናቹ አላቸው!||ተናገር እውነቱን||ከባድ ክርክር!
1:26:20