ኤርሚያስ እና አኬ በድጋሜ ተገናኙ ተናገር እውነቱን | Tenager ewnetun | Apostolic Answers | ሐዋሪያዊ መልሶች

  Рет қаралды 14,322

ምኩራብ ቲዩብ

ምኩራብ ቲዩብ

Күн бұрын

ኤርሚያስ እና አኬ በድጋሜ ተገናኙ አኬ ጥያቄ ላለመመለስ ጥሎ ጠፋ | ሐዋሪያዊ መልሶች | ተናገር እውነቱን | Tenager ewnetun | Apostolic Answers
mikurab,faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Пікірлер: 215
@nathenaelbitew1033
@nathenaelbitew1033 5 ай бұрын
እኔ የወንጌላውያን ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ !! የአክሊለን ሙግት ትክክለኛና ሊከበር የሚገባው ነው!!
@SewhuluYigeremTilahun
@SewhuluYigeremTilahun 4 ай бұрын
ባለ ማህተቡ😂 ምን አልክ??😂
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 3 ай бұрын
Egzabher zmenkin ybarkew🥰🙏🏿🤲🏿👏🏿✝️ Ewnet Aernet yawetal❤
@henaorth
@henaorth 2 ай бұрын
ewnet arnet yawetal
@keba-negn
@keba-negn Ай бұрын
@Ethiopian251
@Ethiopian251 9 ай бұрын
ጴንጤዎች አኬን እንደምትፈሩት ኢየሱስን ብትፈሩ የት ትደርሱ ነበር 😂😂😂
@temesgengebrewold6287
@temesgengebrewold6287 3 ай бұрын
I learn much more from Aklil.... 🙏🙏
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi 4 ай бұрын
መድረኩ የኛ ነው በማለት እንዲናገር እድል አልሰጣችሁም ሆኖም ግን አንድ ቃል ሲናገር እንደመብረቅ ስለሚያስደነግጣችሁ ነው ። እድል የማትሰጡት።
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v Ай бұрын
።የመሃይምነት ጥግ የታየበት አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 2 ай бұрын
አኬ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
@honeymoges8221
@honeymoges8221 3 ай бұрын
አይ ኤርምያስ ነገር በማጣመም የሚሰበክ ወንጌል ምን አይነት ነው? አክሊለ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ZerihunBayelign
@ZerihunBayelign 6 ай бұрын
አኬ ተባረክ ጌታን የልቤን ነዉ የተናገርከው
@keba-negn
@keba-negn Ай бұрын
የጴንጤ ትልቁ ፍራት አኬ
@honeymoges8221
@honeymoges8221 3 ай бұрын
አይ መናፍቃን ከ እውቀት ነፃ 100%
@tsigeredanigussie1892
@tsigeredanigussie1892 4 ай бұрын
አኬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ !!!
@yoniyemata-yw1ox
@yoniyemata-yw1ox 9 ай бұрын
አኬ ጸጋውን ያብዛልክ
@Erakeb
@Erakeb 2 ай бұрын
አኬ 🥰🥰🥰
@elmarsil7612
@elmarsil7612 2 ай бұрын
አኬ ሁሌ ጨምቆ ማስጣት ግን አይሰለቸውም
@HaileSeyoum-py9om
@HaileSeyoum-py9om 3 ай бұрын
አኬ🥰🥰🥰
@Cyber_realm
@Cyber_realm 2 ай бұрын
በሀይል እና በእግዚአብሔር መንፈስ ስሰብክ አንዱ ቃል ከብዙ ንግግር እና የኤርሚ ጩሀት ይበልጣል።
@ኤልሳቤጥመስፍን
@ኤልሳቤጥመስፍን 2 ай бұрын
አኬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እኔ እነዚህ እኮ እይሰሙም ወይም አይገባቸውም መሬት ወረቀት ቢሆን የአለም ውቅያኖስ ቀለም ቢሆን ተጽፎ አያልቅም የእግዚአብሔር ቃል የሆነ ነገር ግን ያልተጻፈ አለ መጽሐፍ ቅዱስ ዝም የሚላቸው አለ ለምሳሌ ጌታ ተወልዶ እስከ ሰርግ ቤት እስኪገኝ ድረስ አኬ ለምን ግን እነሱቤት ገብታችሁ ለማይገባቸው ጊዜህን ትጨርሳለህ ጨኸታም ናቸው መረዳትም ማስረዳትም አይችሉም ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@EtaneshWoldetinsae
@EtaneshWoldetinsae 3 ай бұрын
አኬ ❤❤❤❤❤ ሰሚው ምስክር ነው!
@yemsirachAbebe
@yemsirachAbebe 8 ай бұрын
አኬ❤❤❤❤ ጀግና
@augstin-the-saint
@augstin-the-saint 6 ай бұрын
በሚያሳዝን ሁኔታ ጴንጤዎች ተሳስተው እንኳ ላለማመን እማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም!!!ምክንያቱም እሚመሩት በመጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን እራሳቸው በፈጠሩት ሃሳብ ነው ማርያምን!!sad😢😢 ልብ ያለው በስርኣት ያዳምጥ
@dagneshdana
@dagneshdana 4 ай бұрын
አረ ልብ ካለሽ አንች በደንብ ስሚ
@augstin-the-saint
@augstin-the-saint 4 ай бұрын
@@dagneshdana ሁላችንም በደንብ እንስማ እኔ ማንንም አልወግንም እኔ የተረዳሁት ኤርሚ እሚያወራው ያለእውቀት መሆኑን ነው።
@dagneshdana
@dagneshdana 4 ай бұрын
@@augstin-the-saint ኤርሚማ በትክክል ይነገራል እውነት ይመሰክራል ያኛው ወንድሜ ነዉ እንጂ የእግዚአብሔርን እውነት ሸፍኖ ላለመሸነፍ የሚሟገተው እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን እኔም ከዚህ ቤት የወጣሁት ነኝ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያውቅ ይተረዳ ሰው በሥነ ስርዓት በመጠየቅና መስማት አለበት አኬ የተባሌ ወንድም ራሱ ያወራል ይጠይቃል ነገር ግን ለጠየቀው ጥያቄ መልስ እንዲሰጥለት አይፈልግም ታዲያ ይቱጋር ነዉ አዋቂ የተባለው አዋቂ ሰው የሚናገር ብቻ ሳይሆን የሚሰማ ነዉ ይህ አኬ ብቻ ሳይሆን የመላው ኦርቶዶክሳውያን ችግር ነዉ ከዛ ያወጣይኝ እግዚአብሔር ይክበር እኔም በጊዜው በባዴ የሚከራከር ነበርኩኝ ለሁላችሁም የሚያዋጣው ቁጭ ብሎ የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ ነው
@YoniMan-iu8ro
@YoniMan-iu8ro 9 ай бұрын
ቀለሜ ግን አኬን ለምንድነው የሚፈራው ??
@bezaseleshi
@bezaseleshi 8 ай бұрын
ባዶ ስለሆነ ይፈራል
@gt9334
@gt9334 6 ай бұрын
አ ኬ የጌታ ልጅ ነው :: ቢከራከር ለጊዜው ነው :: በደንብ ሲበስል ይመ ጣ ል ::
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 6 ай бұрын
አርሰናል ማቺስተርን እደሚፍራው
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 4 ай бұрын
የአለማወቁ መደሐኒቱ ስሐሆነ
@lilydemissie1956
@lilydemissie1956 Ай бұрын
አኬ ምርጥ ልጅ
@Apostolic_faith_1
@Apostolic_faith_1 4 ай бұрын
ደግሞ ርእሱ ገራሚ ነው አኬ ፈረጠጠ አላሉም 😂😂😂😂 አኬ 💪💪💪💪💪
@anaalubu2209
@anaalubu2209 3 ай бұрын
😂😂😂alu eko defar hula
@moges0716
@moges0716 2 ай бұрын
ቀለሜ ማለት በስሜት የለእውቀት የሚያወራ የሚያነብ ስለሆነ መናፍቅ ሆነ። አኬ በእውቀትና በእምነት የሚኖር አገልጋይ ስለ ሆነ እውነተኛው ትምህርት ከርሱ ተርፎ ለቡዙዎች ሆኗል ።
@lolamara6133
@lolamara6133 9 ай бұрын
Akelile tebarekkkkkk.
@EthioLaw-x7h
@EthioLaw-x7h 8 ай бұрын
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል የተባለው ዛሬ ነው የገባኝ እረ ኤፍሬም ማፈሪያ እንደ ውሻ ቤቴ ነው ቤቴ ነው ይላል.... አቤት አኬ ከንግግርህ ከእርጋታህ ከትህትናህ ብዙ ተምረናል ኦርቶዶክስ ለካ እንዲህ ነች መታደል ነው።
@ermiasalex9318
@ermiasalex9318 Ай бұрын
አኬ ለመላው መናፍቅ በቂ ነው ሊቃውንት አያስፈልግም። ሊቃውንት ደረጃ የሚያደርስ የአርዮስን ያክል እውቀት ያስፈልጋል።
@dawitmengistie9167
@dawitmengistie9167 Ай бұрын
እኔ ግን በነ ኤርምያስና ግብረ አበሮቹ እያፈርኩ ነው። ሰው እንዴት በትክክል መመለስ ቢያቅተው በትክክል መወያየት ያቅተዋል? ኤርምያስ አለማዳመጥን ግን ከየት ነው የተማርከው? የ አኬ እኮ ትህትናው ይበቃል
@mahletseda8807
@mahletseda8807 29 күн бұрын
ኤርሚዬ ወንድሜ ኑርልን
@Fatima-qc1cu
@Fatima-qc1cu Күн бұрын
አኬየኔወንድምፀጋውንያብዛልህ💯🤗
@Emblba
@Emblba 9 ай бұрын
At this point I like to appreciate Brother Aklilu for pointing out and understable the discussion while Ephrem doesn't answer his questions . Ermias please be patient listening to Aklilu , there is no win win situation . Let the others learn from the two parties
@redu4600
@redu4600 Ай бұрын
Aklilu ስትለው እንዳይሰማህ😂 አክሊለ ሰማዕት ነው ስሙ 😅
@zenebegetaw2226
@zenebegetaw2226 9 ай бұрын
ባዶ እቃና ኤርሚያስ አንድ ናቸው ሁለቱም ምንም ሳይኖራቸው ይጮሀሉ።አይ መናፍቅ ልብ ይስጣችሁ
@Abraham-ns4ci
@Abraham-ns4ci Ай бұрын
አኬ እናመሰግናለን ኤርሚያስ ማለት የሰይጣን ፈረስ ነው
@tamratadugna4818
@tamratadugna4818 Ай бұрын
አኬ አንበሳው አንጫጭሃቸው በደንብ አስተምራቸው አይገባቸውም እንጂ፤ በተለይ ይሄን ከእውቀት ነጸ የሆነ ቀለሜ ምላስ ብቻ እንዴት እንደሚፈራህ ይተባተባል፤
@lealemmeseret749
@lealemmeseret749 Ай бұрын
video መጨረሻ ላይ የተናገረው ሰውየ ዋው!!! አናታም ቆይ ግን.......? እነ ቀለሜን የምትደግፉ ሰዎች ግን አኬ ሲናገር የት እየሄዳቹ ነው?
@helendeneke7914
@helendeneke7914 4 ай бұрын
Ake tebaerek
@SOCCERSATARZ
@SOCCERSATARZ Ай бұрын
ኤርሚያስ አኬን እንደሚፈራ ፈጣሪን ቢፈራ
@KaleKidan-c1c
@KaleKidan-c1c 5 ай бұрын
ግልጽ ነው አኬ ያላለውን ግን እናንተ ቢል ደስ የሚላቹን ብለካል ብላችሁ እየደረቃቹ ነው!አክሊል የሚናገረውንም እንዳንሰማ በጣም ስርአት በጎደለው መልኩ በጩኸት ለመሸፈን ትሞክራላችሁ እንዲም ሆኖ አክሊል በተናገራት ትንሽ ነገር ሀሳቡ ትክክል እንደሆነ በግልጽ አሳይቶናል እናመሰግነዋለን የአኬ ሀሳብ ግልጽ ነው፣ልክም ነው፣ጀግናም ነው! ወንድም አክሊል በርታ 🙏
@dagneshdana
@dagneshdana 4 ай бұрын
አኬ አኬ የሚትሉ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል ካወቀ ለምን ለጣዖት ይሰግዳል
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 8 ай бұрын
ኤርሚ ደፍሮ ከአኬጋ በነገረ ክርስቶስ ከተወያየ 10,000 ለመቄዶንያ አስገባለው ንገሩት❤❤
@henokshimels8997
@henokshimels8997 2 ай бұрын
እኔ ማርያም ምስክሬ ናት ኤርማሚያስ ከአክሊል ጋር እንዳልሺው በነገረ ክርስቶስ ደፍሮ ከተወያየ 10ሺ አክሊልን ደሞ ከረታው 100ሺ ለሜቄዶኒያ እሰጣለው
@EthioLaw-x7h
@EthioLaw-x7h 8 ай бұрын
አይ ኤርሚያስ ቤቴ ነው አላለም.... ለማወቅ ፈፅሞ ፍላጎት የሌለው......አታፍርም ግን ባዶ ጩኽት.....የእውነት በአጠቃላይ አሳዘነኝ ኤርሚያስ። ማፈሪያ እራስ ውስጥ ጥያቄ ፈጥረህ እራስህ በሀሰት ትከሳለህ????
@addisforum1618
@addisforum1618 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የደረጀ እውቀት ያላቸው ወጣቶች አሏት።እንደ በጋሻው አይነት ገንዘብ ፈላጊ ወጣቶች ጴንጤ ጋር ሄደው አውትሻይን የሚያደርጉት ከሉተራውያኑ የተሻለ ሀሳብና እውቀት ስላላቸው ነው።ቤተክርስትያን እነ ሉቃስ ጳውሎስና ሌሎች ደቀመዛሙርት መፅሀፍ ቅዱስን በፅሁፍ ከማስቀመጣቸው በፊት ተመስርታለች።that is the fact .normal 😀😁😂abnormal ኤርሚያስ ግን እስከ ስንት ነው የተማረው🤔🤣
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 3 ай бұрын
7New
@KITYYgamer
@KITYYgamer 9 ай бұрын
Ephraim amarigna language chegir ale. Mindinew cigirachu. God gives two ears one mouth. If you listen, you might learn something !!
@girumassefa699
@girumassefa699 7 күн бұрын
ኤርሚ አኬ ነብስህ ለይ ተጫወተብህ።
@AlmondBeri
@AlmondBeri Ай бұрын
እዚህ ዉይይት ላይ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር ፣ አክሊለ የተባለዉን ልጅ የመፍራት ነገር አለ
@WendwesenSisay
@WendwesenSisay Ай бұрын
ኤድሚያስና ደምረው ግን ጤነኛ መሆናቸው ምጠራጠረው እኔ ብቻ ነኝ
@dawithaileyesus293
@dawithaileyesus293 8 ай бұрын
አረ አኪ ቀለሜ ግን አያሳዝንህም. . . .ተንተባተበ እኮ 😂😂😂
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 7 ай бұрын
እንዴ አኬ ሚባለው ልጅ አላስወራ አላቹት አልክ ካላቹ ሊመልስ ሲል ታስቆማላቹ ሲቀጥል ይህ ቪድዮ ሙሉ አይደለም መልሱ ተቆራርጦ እናንተ ምትፈልጉት ላይ ብቻ ነው ኤዲት ያረጋቹት ይህም ሆነ ይህ አኬ ልክ ነው
@dursaDube
@dursaDube 6 ай бұрын
የኤርሚያስ እምነት በፍፁም ክርስትና አይደለም that for sure
@Fatima-qc1cu
@Fatima-qc1cu Күн бұрын
አኬ💪💪💪💪💪👂
@EthioLaw-x7h
@EthioLaw-x7h 8 ай бұрын
Ayy Ermiyas Min Ayinet Sew New: Logical inkwa Mehon yemachil
@Funnyshorts-km2cu
@Funnyshorts-km2cu 9 ай бұрын
አይ ኤርሚያስ የድንዝና አለቃ😂
@dagiyehaile5075
@dagiyehaile5075 9 ай бұрын
አኬ ከባድ ሚዛን😊
@gezahgnfekede5443
@gezahgnfekede5443 Ай бұрын
የአኬ የክርክር ህደቱ በተቃርኖ መጀመር እና መስማማት ነዉ።
@ZelekeShawul-s8q
@ZelekeShawul-s8q 4 ай бұрын
አክሊል❤❤❤❤❤
@raya-s5t
@raya-s5t Ай бұрын
አኬ❤
@yemsirachAbebe
@yemsirachAbebe 8 ай бұрын
አይ ኤፍሬም😂😂😂😂
@tesfayeassefanegatu5739
@tesfayeassefanegatu5739 5 ай бұрын
አለ አንደኛ
@ayelebogale1909
@ayelebogale1909 3 ай бұрын
ኤርሚ መረጋጋቱን ይስጥህ ባንተው ቤት ሽንፈት ገጥሞህ አፋፈርክ
@henokshimels8997
@henokshimels8997 2 ай бұрын
ኤርሚያስ የሚባለው ግን በቃሉ ጉዳይ ነው ወይስ በወሬ ነው መማማር የፈለገው ፣ ሲቀጥል በሀይማኖት አመጣጡን ወይ ስለቃላት ስንጠቃውን ትቶ ምናለ በአስተምህሮ መማማር ቢችል
@OnlyFact-r2k
@OnlyFact-r2k 8 ай бұрын
Ermy knows the orthodox doctrine too.. he knows what he is talking about..the problem is Ermy is emotional. No one posses the knowledge Ermy has got…
@kaize50447
@kaize50447 7 ай бұрын
🤣🤣🤣
@ArsemaTilahun-o1g
@ArsemaTilahun-o1g 2 ай бұрын
I mean if he was knowledgeable as you say he won’t become emotional if you are knowledgeable you answer by logic and understanding you only answer emotionally when you don’t know
@tadelemitku1307
@tadelemitku1307 9 ай бұрын
The meaning is in the mind of the speaker, brothers.... listen to Ake's idea . . Don't poleticis pls
@GeramushYoseph
@GeramushYoseph 5 ай бұрын
ሀይ አኬ በቃ አየንሀ እኮ ዉሸትህን ላለመመለሰ ሰትል ቆይ ግን ሰትጠየቅ ነዉ ወይ ጥያቄ ትዝ የሚልህ አንተ ላለመሸነፍ እንጂ እዉነት እንድወጣ አትፈልግም really እዉነት ንሰሐ ግባ አኬ
@AlAin-sz1od
@AlAin-sz1od 5 ай бұрын
Hhhhhhpexe maferia
@henokshimels8997
@henokshimels8997 2 ай бұрын
እንዴ እዚህም አለህ ፖለቲካ ጋር ብቻ ይመስለኝ ነበር የተንሸዋረረ ኮሜንት የምትሰጠው ሀይማኖት ጋርም አለህ አንተማ የሀገር ጠላት ክፉ ካድሬ ነህ
@dagneshdana
@dagneshdana 4 ай бұрын
ኦርቶክሶች አኬ አኬ የሚሉት ሰው ለመስማትም ሆነ ለመረዳት ለማስረዳት አቅምም የለውም አይፈልግም እውነቱን መሸፈን ፈልጎ ራሱ ተሸፈነ
@HaileSeyoum-py9om
@HaileSeyoum-py9om 3 ай бұрын
😂😂😂 ተው እንጂ
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 8 ай бұрын
እሄን የሚከተል ምን ይባላል
@GirumHope
@GirumHope 5 ай бұрын
እኔ protes...ነኝ...ግን ልክ አክሊሉ አንዳለው shame ይዞኛል ..የምር በ ermi shame ነው የያዘኝ...
@AbelTesfay-e1x
@AbelTesfay-e1x 6 ай бұрын
እውነተኞች ጌታ የምትፈሩ ካላችሁ ፕሮቴስታንት ላይ ደግማችሁ አይታችሁ መምህራኖቹ ላይ ፍረዱ።አኬ ድንግል ትባርክህ
@dagneshdana
@dagneshdana 4 ай бұрын
የት አለችና ነዉ የሚትባሪከው
@AbrhemSuk
@AbrhemSuk 4 ай бұрын
ግልፅ በሆነ አረዳድ አኬ ትክክል ነው ❤❤❤❤
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 9 ай бұрын
Akeeachian tleyaleh yegna jegnaaa❤❤❤❤❤
@masara7252
@masara7252 9 ай бұрын
ማረያም አታማልድም
@nathnaelll
@nathnaelll 9 ай бұрын
​@@masara7252 ሰው ሁሉ ያማልዳል
@tesfayeassefanegatu5739
@tesfayeassefanegatu5739 5 ай бұрын
አኬ አንበሳ
@augstin-the-saint
@augstin-the-saint 6 ай бұрын
ኤርምያስ እንኳን ክርስቶስ ሊያበራልህ ደንቁረሀል በጣም ያሳዝናል።።😢😢😢😢
@AddisBirru
@AddisBirru Ай бұрын
Qelemewa Endemigibaba Sewe Degimo Lemeweyayete Timetaleh
@TigistAdunya-nk7yb
@TigistAdunya-nk7yb 4 ай бұрын
Wangel yashenifal ermiye jegna
@JonBuruzi
@JonBuruzi 3 ай бұрын
ስትገርሙ። ምንኛ ስህተት ፈላጊዎች ናችሁ። በእናንተ እጅ የኔ ቢጤ አላዋቂ ቢገባ። ምንኛ በጎበጠ።።
@GgBff-k8q
@GgBff-k8q 8 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የቀለሜ ወሸት
@ያመነየተጠመቀይድናል
@ያመነየተጠመቀይድናል Ай бұрын
ማነው ድል የነሳው ጃል?
@EthioLaw-x7h
@EthioLaw-x7h 8 ай бұрын
አቤት ስታሳዝኑ አኬ የተናገረውን ሳይሆን ያልተናገረው ስታወሩ አታፍሩም??? እስኪ ስሙ ረጋ ብላችሁ ስሙ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 7 ай бұрын
እረ አክሌን አክብሩት በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። በጉራ እኔ አውቃለው በሙባባል ሳይሆን በመማማር ይሁን ውይይታችው እንኳን እኛ ሀዋርያቱም ከእውቀት ከፍለው ነው እናውቃለን ያሉት። ተደማመጡ ፕሊስስስ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችው ሁላችውም።
@popdnaybabyalew7674
@popdnaybabyalew7674 2 ай бұрын
አይ ኤርምያስ ጤነኝነቱ ግን በጣም ያጠራጥራል
@meseluabera5616
@meseluabera5616 9 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች እንደ እግዚአብሔር ቃል አስተምህሮ ከሄዱ የወንጌል አማኞች አስተምህሮ ይሆንባችዋል ስለዚህ የጸንጤ አስተምህሮ እንዳይሆንባቸዉ የእግዚአብሔር ቃል ማጣመም ነዉ አማራጫቸዉ ጌታ በምህረቱ ይድረስላቹ
@selemawitselemawit4934
@selemawitselemawit4934 2 ай бұрын
መናፍቃን ተቃጠሉ እንግዲህ
@tadelemitku1307
@tadelemitku1307 9 ай бұрын
"Awko yetegna bikseksut ayinesam..." ye Aklile gilts new ...kirkr ayasfeligm . . Don't be fult finder
@ayalewtessema5015
@ayalewtessema5015 4 ай бұрын
በቃ አኬ ትክክል ነው ይሄ ደግም ቀለሜ እውቀት ላይ ያልተመሰረተ
@ermiasalex9318
@ermiasalex9318 5 ай бұрын
ቀለሜ እውቀቱ ስድብ እንደ ሉተር እንደ አባቱ እንጂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ኖሮት ከአኬ ጋር እረ በሰከነ በእውነት መንገድ ማዳመጥ በቂ ነው ኳስኮ አይደለም የምንደግፈው የነብስ ጉዳይ ነው አኬ እግርስር ቁጭ ብሎ መማር ያለበት ሰው ነው እንጂ እውነትን ለማወቅ ከማይፈልጉና ከሚያጭበረብሩ ፕሮቴስት አንዱ የስድብ መሪ ቀለሜ ነው ስለዚ ፕሮቴስቶች ለመማር ቁጭ በሉ ቢሸናነፉ የምትጠቀሙት ነገር የለም ለመማር ያላችሁበትን ቦታ ማወቅ ነው ያለባችሁ እግዚአብሔርን የሚሳደብ ሉተር መስርቷችሁ ግራ አጋባችሁኮ የትኛውን እየሱስ ነው እግዚአብሔርን ተሳድቦ እየሱስ የሚለው
@GirmaArgaw
@GirmaArgaw 3 ай бұрын
ኤርሚያስ እና ደምረው አፍ እንጂ ጆሮ የላቸውም
@MetiMulugeta-t9d
@MetiMulugeta-t9d 4 ай бұрын
Ake 2ffaa biniyam
@augstin-the-saint
@augstin-the-saint 6 ай бұрын
በሚያሳዝን ሁኔታ ጴንጤዎች ተሳስተው እንኳ ላለማመን እማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም!!!sad😢😢
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 5 ай бұрын
አይ ጴንጤ፡ አኬ ነው የሚሮጠው ፡ ኤርሚያስን ምከሩት፡ በጥላቻ ጨርቁን ጥሎ እንዴይሄድ፡
@KITYYgamer
@KITYYgamer 9 ай бұрын
Ermias, when you lose, you mute the winner. That's all you do. Ermias, you have hearing problems.
@EyuBerhe-js2hp
@EyuBerhe-js2hp 4 ай бұрын
እርምያስ የሚባለው መናፍቅ በሽታው ወደጭንቅላቱ ወጥተዋል መሰለኝ ለአኬ በጣም ይፈረዋል
@LeykunMe-m1y
@LeykunMe-m1y 3 ай бұрын
ኤርምያስ ሲያወራ ይንቀጠቀጣል አኬን ይፈራዋል አረረረረረረረ ውውውውውውው ቀለሜ እውነትም ንክ ነውውውውው
@ayalewtessema5015
@ayalewtessema5015 4 ай бұрын
አኬ ሊያወራ ሲል እያቋረጠ አጀንዳ እየቀየረ ሲሳደብ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያላቸው
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 9 ай бұрын
በእውቀት ሲያቅታችሁ በስድብ ቸረሳችሁት አይ የሉተር ልጆች
@TigistAdunya-nk7yb
@TigistAdunya-nk7yb 4 ай бұрын
Akilile libona yelewum tenagro yoshemetital dekama mewu
@Apostolic_faith_1
@Apostolic_faith_1 4 ай бұрын
😂😂😂😂 ቀለሜን ለማለት ነው
@Danialworku
@Danialworku 9 ай бұрын
lemn ? misrepresent lemadreg tchekulaleh?
@yemsirachAbebe
@yemsirachAbebe 8 ай бұрын
አይ ቀለሜ😂😂😂 ምን አይነት ደነዝ ነህ
@MaereguMelkamu
@MaereguMelkamu 6 күн бұрын
tew engi ye egabher kalinko yegedebachiwehu enante nachiwhu
@TigistAdunya-nk7yb
@TigistAdunya-nk7yb 4 ай бұрын
Weyine ortodoks hule wudetachu ayalkim waradoch
@Apostolic_faith_1
@Apostolic_faith_1 4 ай бұрын
አረ ቀልድ በተቃራኒው ነው 😂😂
@firehiwotmidekso4335
@firehiwotmidekso4335 3 ай бұрын
😂😂😂ere😅
@kalkidankindie3450
@kalkidankindie3450 8 ай бұрын
aki egziabher yitebekelen wondemachen tsegawun yabezaleh
@ZerihunBayelign
@ZerihunBayelign 6 ай бұрын
አይ አኬ ጌታ ይባርክህ የልቤን የሚያደርስ ሰዉ
@ZeeAl87
@ZeeAl87 2 ай бұрын
ወይዘሮ ቀለሜ ቢባል ይሻለዋል
@tsedenyaberhanu
@tsedenyaberhanu 4 ай бұрын
ኤርሜያስ የተባለው ውሻምዝብሎ ይጮሀል
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,4 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 10 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 22 МЛН
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
19:02
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 15 М.