ኤርሚያስ ፕሮፌሰሩን ምን እያላቸው ነው?/ በዳንኤል ክብረት ግፊት የተቋቋመው ሚዲያ/ ጃዊሳን ያደራጀውና የሚደግፈው ህውሓት ነው/ ሒስ እና መወድስ

  Рет қаралды 24,158

Teles Tube

Teles Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 213
@surafelhabetmariamtamene8891
@surafelhabetmariamtamene8891 Ай бұрын
እስቲ አማራውያን ልጆቻችን ደግፋ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Ай бұрын
እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
አሣየ❤❤❤ የአማራ ወጣት በቤትህ አትሙት በለው ❤ የተመታውን አውሬ መጨረሰ የግድ ነው ባህርዳር ያሉ የብአዴን አመራሮች ይወገዱ ❤❤❤
@ፋኖነትጀግንነት
@ፋኖነትጀግንነት Ай бұрын
በርታ ወንድም ዓለም ድል ለአማራ
@TeddyLasta4113
@TeddyLasta4113 Ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ 👍
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 Ай бұрын
እውነትም ጆተኒ!! ኤርሚያስ አሪፍ ስም ተገኘለት።
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Ай бұрын
የመጣዉ ሁሉ የሚጠልዘዉ ....!!!
@garchotub4652
@garchotub4652 Ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us Ай бұрын
አሣዬ ደርቤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
የሶማሌ ፕሮፌሰር እናመሰግናለን በአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ሆዳም አማራወች ማፈሪያዎች ❤
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Ай бұрын
ፕሮ/ሩ ዘውጌ ነው እያልክ መሆኑን በራስህ ላይ አትመስክር !
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ Ай бұрын
በርታ አይዞክ እንተጋገዛለን።
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
ኤርምያስ 😭😭 የኦሕድድ የሕውሐት አሸከር እግዚአብሔር ይቅጣህ ❤
@جمالج-و9د
@جمالج-و9د Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@berhanuhaile2888
@berhanuhaile2888 Ай бұрын
ለወደፊቱ ኤርሚያስ ለገሠ ኤርሚያስ ለገሠ በማለት ደጋግሞ ስሙን ማንሳት አዋቂ መስሎት ደስ ስለምለው ፣ ብንረሳውስ ? በርግጥ የተረሳ ሰልባጅ ቢሆንም። ወንድም አሳዬ ዘመንህ ይባረክ
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 Ай бұрын
አሳየ በርታልን መጽሐፎችህን የት እንደምናገኝ በተደጋጋሚ ጠይቄህ ነበር ነገር ግን መልሰ አልሰጠህምና አሁንም እንደገና እጠይቃለሁ እባህ የት እንደሚገኙ ግለጽልኝ ከሰላምታ ጋር
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 Ай бұрын
አሳዬ👍👍👍 ችሎታህ እየወጣ ነው! በርታልን። የፋኖን ትግል ጠላፊ፣ ትንሾች ላይ የበለጠ አተኩርልን። እውነታውን ፀሃይ ይምታው። ተስፋችንን እንዳያሰነካክሉብን❤
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
አሣዬ በፈጠረህ ! ኤርሚያስ የተባለን ካሃዲ ተከታታይ ፕሮግራም ስራበት ።
@abebearega1853
@abebearega1853 Ай бұрын
You very well understand the missions of Ermias Legesse as well as Daniel Kibret. Keep on your clear and concise analysis and constructive activism.
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט Ай бұрын
ጀግናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@worededgier2604
@worededgier2604 Ай бұрын
በርታ ጀግናው ወንድማችን አሳዬ ከጎንህ ነህ::
@amsalegizaw
@amsalegizaw Ай бұрын
በእውነት አሳየ በጣም አመሠግናለሁ እኔ አማራ ነኝ ያቀረብካቸው ትንታኔዎች በጣም ልቤን ይነኩኛል በተለይም ስለአንድነት የፃፍከው የልቤን ስለሆነ የገለጽከው በጣም ነው የተደስኩበት እግዚአብሔር ከስልጣን ይልቅ ዛሬ ነገ ይመጡልናል እያልን ደጅ ደጁን የምናየውን ኢትዮጵያዊያን ያስጨነቀ ነው ሐገር ከሰልጣን ሕዝብ ከእኔነት መቅደም ያለበት ይመስለኛል አንተም ይህንን አሳይተሃል አምላክ ለሁላችንም ቀናውን መንገድ ያሳየን።
@almaz130
@almaz130 Ай бұрын
በርታ እናመሰግናለን።
@MunaMuna-sp1hh
@MunaMuna-sp1hh Ай бұрын
አሳዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 Ай бұрын
አሣየ ደርቤ ትውልድህ ይባረክ!! ለሉባው ራሥ ምታት ሥለሆነክ!!!
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Heroes Asaye በርታ።
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us Ай бұрын
አዎ እግዚያብሔር ይቅጣህ ኤርሚያሥ!!
@Gebremed
@Gebremed Ай бұрын
የዋቅጅራ ልጅ አይምሮው ችግር ሳይኖርበት አይቀርም።
@20500a
@20500a Ай бұрын
ለኤርሚያስ ሰንደል ጆሮው ላይ ለሚያረገው የሚገዛለት ይጥፋ ጨልሏል እኮ
@abebedebebe2673
@abebedebebe2673 Ай бұрын
አሳዬ ወንድሜ ሰላም ሰላም🙏
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
አረመኔው ሲሳይ አጌና አጋልጥልን ❤❤❤
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Ай бұрын
ከሁሉም ኢትዮጵያ ይልቅ ፊደራል ስርዓት ለአማራ ይጠቅመናል እንፈልገዋለን። የአመራ መሬት በሙሉ መመለስ አለበት። የአማራ ህዝብ ቁጥር በትክክል መታውቅ አለበት።አማራ ራሱን በራሱ መምራት አለብን። ኢትዮጵያ ፈርሳለች በብሔርብሔረሶቦች። ድል ለአማራ ህዝብ።።።
@MomentTtt66
@MomentTtt66 23 күн бұрын
ምረጥ ያማራለጅ ሻመት ኑርልን
@muluafessa
@muluafessa 10 күн бұрын
አሳየ በጀግንነት አሰብሀለሁ በርታ!!!
@tegegnekebede5896
@tegegnekebede5896 Ай бұрын
ዋው ቅጥቅጠው አረፋውን እስኪደፍቅ ፤በርታልን
@hirutalege2972
@hirutalege2972 Ай бұрын
እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ ::
@abebawdigafe7271
@abebawdigafe7271 Ай бұрын
Excellent explanations!!!!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
ዳንኤል ክብረት በሚዲያ ወጥቶ እንዲናገር የታዘዘውን ከመፈፀም ሌላ ከአብይ አህመድ ጋር ያለው ግንኙነት የፖለቲካ፤ የብሔር፣ የሀይማኖትና የአብሮ አደግነት አለመሆኑ ይታወቃል። ፍናፍንት ነው እየተባለ የሚነገርለት ዳንኤል ክብረት፣ የሚናገረው ሁሉ የሀሳብ አዲስነት ስለሌው፣ ይልቁንስ ከጌታው ጋር ስላለው ግንኙነት በግልፅ ወጥቶ በዝርዝር ቢነግረን አዲስ ይሆን ነበር።
@shenkorsoser
@shenkorsoser Ай бұрын
አሳዬ ደርቤ እንደምን አለህ!! ሰላም ለአንተ ይሁን፣ በርታልን።
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
❤በርታ❤
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 Ай бұрын
ኤርሚያስ የሰው ትንሽ እሱ ከሰው እኩል ባትቆጥረው አፉን በከፈተ ቁጥር የጭንቅላቱ ባዶነት መዛግ ኘው የሚታየው አሳዬ በርታ❤
@millionabraham8692
@millionabraham8692 Ай бұрын
ፕሮፌሰሩ የኢትዮጵያ እንቁ ናቸው ተው ኣትንኩዋቸው።
@adugnatesfaye6346
@adugnatesfaye6346 Ай бұрын
በክብር ቢተቹ ምንም ችግር የለውም ። አሁንም በድሮው የግራ ዘመም አስተሳሰብ ውስጥ ያለ ሰው ነው ። ምሳሌ ሲል አድዋ ፊልም ሰርቶ በsketch መልክ ጥያቄና መልሱ ከprofessor እንድሪያስ እሸቴ ጋር ነበር ። ቶሮንቶም ይታይ ስለነበር አንድ አራት የሚሆኑ caribbean ጥቁሮችን ይዘን ፊልሙን አየን ካለቀ በሗላ ከተመልካች ጥያቄ እየቀረበ ፕሮፌሰሩ ይመልሳሉ ይዘን የሄድናቸው ጥቁሮች በታሪካችን በጣም ከተደነቁ በሗላ ያሉት " ምናለ በታወቁ የጥቁር አሜሪካኖች actorች ቢያሥራው ብለው ቁጭታቸውን ገለፁ ። ጋሽ ሐይሌ ገሪማ ስለ hollywood ያለውን አቋም ስለማውቅ ዝም አልኩኝ " እና Danny Glover በነፃ ይስሩለት ነበር አለ አንደኛው ። አሁንም በ60ወቹ ዘመን ስለሚያስብ Hollywoodን ቢጠቀም የአድዋ ታሪካችን በዓለም ዙሪያ ይታወቅ ነበር ብዬ አምናለሁ ። እኔም እሱም መተቸት ይኖርብናል
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Ай бұрын
❤❤
@jobteen7492
@jobteen7492 Ай бұрын
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማን በብዙ መልኩ የማደንቃቸዉ ቢሆንም ስለ ኢትዮጵያዊነት የገለፁበትን ሀሳባቸዉን ፈፅሞ አልስማማበትም !!!
@tesfayaumot1521
@tesfayaumot1521 Ай бұрын
TESFAYE FANO CANADA DEL LFANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthkas9268
@ruthkas9268 Ай бұрын
በርታልን ወንድማችን ❤
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 Ай бұрын
Well done Asaye for such precise analyses on Ermias. He indeed is such a player and he lost the game a while back.
@AD-lx3st
@AD-lx3st Ай бұрын
ኤርሚያስ፣ለገሰ፣ጆፌ፣አሞራ፣ነው ።ጥንብ፣አንሳ ።
@yared2112
@yared2112 Ай бұрын
በርታ የጀግኖች ወንድም !
@MulugetaWondimu-l5d
@MulugetaWondimu-l5d Ай бұрын
በናትህ ፋኖን ብታደንቅ እወድሀለሁ
@GjfyrHjhhh
@GjfyrHjhhh Ай бұрын
በርታጀግነው
@amlakamen
@amlakamen Ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኡነት ብልሃል
@abebedebebe2673
@abebedebebe2673 Ай бұрын
ኤርሚ ለ መጨለል እያሟሟቀች ነው😅
@okom6307
@okom6307 Ай бұрын
ወንድማችን በርታልን ወጥር እዳያመልጡህ 😂😂😂 💚💛❤
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us Ай бұрын
አሣየ መጽሐፍህ የት ይገኛል ወንድማለም?
@amiryahya1360
@amiryahya1360 Ай бұрын
ጆቴኒ
@DaniAyalew
@DaniAyalew Ай бұрын
አሴ የአንበሳው ጋማ የአማራይቱ ልጅ!!!
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us Ай бұрын
አይ ኤርሚያሥ ለካ ጉደኛ ሠው ነው?ጉድና ጅራት ወደኋላ ነው!!ጉደኛ!!
@Biniyam-y5e
@Biniyam-y5e Ай бұрын
ጆተኒው ዋቅጅራ ሰርቱ መኖር ስለማይችል ለከፈለው መለፍለፎን አይተውም
@selam65030
@selam65030 Ай бұрын
❤❤❤አማ አዋ ጃዊሳ ነዉ በሰማይ በራሪ በምድር ተወርዋሪ ጃዊሳ🎉🎉
@gebrutube7524
@gebrutube7524 Ай бұрын
Please invite professor.
@DavidMuler-z3m
@DavidMuler-z3m Ай бұрын
ያለችውን ሀሳብ ስለጨረሰ በሚከፈለው ልክ ነው የሚጮኸው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ይሄ የተሸጠ መሃይም ገጣጣ ፕሮፌሰሩን ለመተቸት ምንም ሞራል የለውም።
@BB-dc3tv
@BB-dc3tv Ай бұрын
ገጣጣ አይመሰለኝ ሲስቅ አይተህዋል? አፉን ገጥሞ ነው የሚስቀው ጥርሱ የተነቃቀለ የእንጨት አጥር ነው የሚመስለው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
@@BB-dc3tv የተነቃቀለ የእንጨት አጥር 😂አጥሩ ወደፊትና ወደጎን የተፈናቸረም አለዉ 🤣🤣
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Ай бұрын
የአማራ ትግል ብሶት የውለደው ነው።።
@surafelhabetmariamtamene8891
@surafelhabetmariamtamene8891 Ай бұрын
ፕሮፌሰር መሀመድ እንደዚህ አይነት የአይምሮ ልእልና ያለው ምሁር ያስፈልጋል እስቲ ከሌሎች ብሄር ብቅ ብቅ በሉ ኢትዮጵያ እንድትድን
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 Ай бұрын
ጋኒኤል ክስረት በደህና ቀን አብዶ እንደልቡ ነዉ የሚያወራዉ። ጭንቀላቱን አዉልቆ ጥሎ በሆዱ ብቻ የሚያስብ የዘመኑ ጉድ ጋኒኤል ማለተወ እዉነት ነዉ ለካ! ጋኒኤል የሚለዉ የቴዲ ነዉ።
@Engdu-o3u
@Engdu-o3u Ай бұрын
" ኤርሚያስ ለገሰ እራሱ የተባረረ " 😁😁😁😁 perfectly said
@DejeneWerku-q8h
@DejeneWerku-q8h Ай бұрын
ፕሮፌሰር እናመሰግናለን
@berhane59
@berhane59 Ай бұрын
እውነትም ጆተኒ ልበ ጥፉ መልከ ጥፉ ግብረ ጥፉ ቀልበ ጥፉ ኤርሚያስ የሚባል ሰው ምን ጉድ ነው?
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Tenakash wisha
@getnetgetu2081
@getnetgetu2081 Ай бұрын
ዳኔል:"ክብረት:ነጠላአጣፍተህ:""ስታጭበረብረን:የኖርከውይበቃል:ከንቱ:ጩኸት:አትጩህ:የሚሠማህ:የለም::
@sanchobelay-sh1qc
@sanchobelay-sh1qc Ай бұрын
He is obssessed with Andargachew like ajelous ex-boyfreind. Ledetu gave him good lesson.
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 Ай бұрын
ተባረክ ኤርሚያስን ጥሩ ስም ሰጠኸው ጆተኒ ብቻ እሱ እኮ ቆዬ ከለቀቀ እንደ ሸማኔ መወርወሪያ ከወዲያ ወዲህ እየተወረወረ እየተንገላታ ነው
@kinfudamene9180
@kinfudamene9180 Ай бұрын
I wish the ethnic-based federalism did not come into being & could be terminated and replaced with a new federal system based on the concept of global citizenship of humanity. However, such a federal arrangement should never be set up in a way that will undermine or prevent citizens with distinct linguistic and social heritages from exercising their natural rights of having access to all economic, social and political opportunities across the entire territorial boundaries of the country.
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 Ай бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ293 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@munaworku4455
@munaworku4455 Ай бұрын
ሰለሞን፣ክንፈ፣አሰታዋሸ፣አትጣ🎉
@Fai123-h2y
@Fai123-h2y Ай бұрын
Bertaye,amaredimt
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
እንኳን ትከሻን ታሪክን ትጥቅ እናስፈታለን አለ እኮ።
@YanasaBekeli
@YanasaBekeli Ай бұрын
Ewoneten bich yezehu tegoze bro temichgnlehu
@abebawdigafe7271
@abebawdigafe7271 Ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስል ሌላውም ነኝ ማለት ሲገባው ማፈንገጥ ከመረጠ እንጦሮጦስ ይግባ!!!
@mamushetmekuria1984
@mamushetmekuria1984 Ай бұрын
ASAYE, not only JOTENY Call him "LEARN UNLEARN ".
@BB-dc3tv
@BB-dc3tv Ай бұрын
Mr Joteni is "Poletical Prostitute" he's ready to sleep with anybody who able to pay that's why he craft "LEARN UNLEAN & RELEARN"
@BB-dc3tv
@BB-dc3tv Ай бұрын
Mr Joteni is "Poletical Prostitute" he's ready to sleep with anybody who able to pay that's why he craft "LEARN UNLEAN & RELEARN"
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz Ай бұрын
Erimyas I think he is normal person he must go check up his mind
@Bretanssa
@Bretanssa Ай бұрын
ሀይሌ ገሪማም ስልጣን ቢሰጠው ራሱ ዳንዔል ክብረት ነው ። የዛ ትውልድ ሰዎች ችግር አለባቸው including አማሮቹም 'አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ ' ዘመነ ካሴ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Ай бұрын
ወንድማችን አሳዬ ደርቤ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ ኤርሚያስ ለገሰ ህሊናውን ሸጦ በሆዱ የወደቀ የቁም ሬሳ ነው ባንዳ ነው ከዘንዶው አብይ አህመድና ከዳንኤል ክብረት ጋር በአንድ ጉድጓድ ይቀበራሉ በቅርብ ቀን አርቀን እንቀብራቸዋለን።።።።።።።።
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 Ай бұрын
ያህዌ ዳንኤልን የመሠለ አረም ለምን ነው በህይወት ያኖርከው????
@q2sen158
@q2sen158 Ай бұрын
Asaye it’s good you doing good go Abebe Belew and other Amhara’s media and work together for the Amhara people and for the country together
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Ай бұрын
Why why isn’t the diaspora still quiet about the Amhara genocide?!😮😢
@tesfayeabebe3836
@tesfayeabebe3836 Ай бұрын
ይድረስ ለዘመድሁን በቀለ መስከረም የተባለችውን ዘሯ ከየት እንሆደሆነች አጣራልን ከታልህ ሙሉ ታሪኳን በደማችን ቀልዳለች የጇን ማግኘት አለባት ፋኖ አሸንፏል💪💪💪💪💪💪
@TekleTsadk
@TekleTsadk Ай бұрын
ወንድማችን እሳይ0 ደርቤ በጣም በጣም የተዋጥልለት ትንታኔ ነው።ፕሮፌሰር ኃይሌ አማርፕን የሚኮንኑት ጎንደር ነው ትውልዳፕ ቡሉም የደብተራ ወልደ ገሪማ ልጅ መሆናቸውንም አትርሳ !! "" ዘር ከልጉዋም ይስብል"ነውና ብሂሉ ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
@@TekleTsadk ታዲያ ዘረኞቹ የሱን አባቶች አይደል ወይ ደብተራ እያሉ የሚጠሉት? ሰው እንዴት ራሱን ይሰድባል? አንዳንድ ሰው ቢማርም common sense የለውም።
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Ай бұрын
ኤርሜስ ጨልሏል 😅😅😅😅😅 ከሃዲ ነው
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 Ай бұрын
አድርባይነት ወይም በዘረኝነት ጦዞ የሰከረ ካልሆነ ማንም አሁን ያለውን እውነታ አያጣውም እኒህም በጣም ጥቂት ናቸው ። በጣም የሚገርመው ማንም ዩቲዩብ የከፈተን ሁሉ ገብቶ የሚያደምጠው እኮ ነው የሚገርመው ምን ያድረግ ርካሽ አስተሳሰቡን የሚያራግፍበት ካገኝ በደንብ አድርጎ ያራግፋል ስለዚህ ሰው ሊያደምጥ የሚገባውን ቢመርጥ ምናለ? ሰው የሚያደምጠው አጥቷል ኤርምያስን የሚያደምጠው ?
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢
@fakretasan1177
@fakretasan1177 Ай бұрын
ለአማረ ታገለ ሣይሆን እዉነት ተናገሩ ነዉ መባል ያለበት እዉነት የተናገረ ሁሉ ለአማራ ተናገረ እያላችሁ አታቅርቡ
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
መፅሀፍህ የት ይገኛል?
@geez2016
@geez2016 Ай бұрын
መስከረም ሚዲያ ብቻ ሳይሆን ዕምነትም የቀየረች ይመስለኛል…
@ADWA1888Amhara
@ADWA1888Amhara Ай бұрын
"እንኳን ትከሻን ታሪክን ትጥቅ እናስፈታ " ዳኒኤል ክብረት ታሪክ እራሱ ታጥቆ ወግቷቸዋል ማለት አሳየ አልፋሀታል ይችን
@aklilhagos
@aklilhagos Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ማናቸውም አያዳምጡትም የተናገሩትን ራሳቸውም አያምኑበትም በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ውሸት አያስተኛም እግዚአብሔር አምላክ ህሊና የሚባል ነገር ስለፈጠረ ተኝተው አያድሩም የተያዙበት ነገር አለ አገር ቤት ባሉት አልፈርድም ኤርምያስም ቢሆን በቤተሰቦቹ መጥተውበት እንዳይሆን እግዚአብሔር ይሁናቸው እነዚህ ሰዎች ይሄን ሁሉ ቀላምደው እንዴት ነው ልጆቻቸውን ሚስቶቻቸውን ጓደኛ ቤተሰብ ጓደኛ ከራስ ጋር መጣላት እየሞቱ መኖር እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው። እናመሰግናለን ፋኖ ጋዜጠኛ እና ደራሲ አሳዬ ደርቤ የህሊና እዳ የለብህም ግዳጅህን ተወጥተሀል ተኝተህ ታድራለህ !!! ብሩክ መዐልቲ !!!
@Selam12588
@Selam12588 Ай бұрын
ጎዳና ያዕቆብ በደንብ ነው ያኔ የነገረን። ምነው የጎዳናን ሚና ረሳህሳ።
@BB-dc3tv
@BB-dc3tv Ай бұрын
ስለ አማራ ጠሉ Mr ጆተኒ (ኤርምያስ) ያቀረብከው ተመችቶኛል:: ሲናደድ አፉ አረፋ የሚደፍቀውን አይተህልኛል:: ጥያቄዬ ግን በ 60 ዓመቱ ከላይም ከታችም ጺም የሌለው ወንድ አይተህ ታውቃለህ? ሚስቱ በጥፊ የመታችውን አቶ ጎዳናው ሲነግረን ያኔ ነው የባህሪው, ያፈጣጠሩና የሚሰራው ያቃጣሪ ሥራ ፆታውን የገለፀልኝ:: ደግሞ ሰውን ደንቆሮ ይላል ከሱ በላይ ደንቆሮ አለ? እራሱን ልክ እንደ ሙሁር ይቆጥራል ከTPLF አብዮታዊ ዲሞክራሲ ሌላ ምን ፖለቲካ ያውቃል? 4ኪሎ Teaching ነበር ኮመርስ extension አካውንቲንግ ነው የተማረው ከዛ TPLF እንደማንኛውም ካድሬ አመራር leadership አስተማረው አናውቀውም? "ጅብ በማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል" ይባላል ይሄ አሳማ ሌባ
@SndZewdu
@SndZewdu Ай бұрын
ኘ/ር ኃይሌ ገሪማ እና መስከረም ምን ነካቸው ከእሳቸው የእሷ ጉድ ነው
@workwohamekonen9100
@workwohamekonen9100 Ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ጎንደር የተወለዱ ኤርትራዊ መሰሉኝ። ስለዚህ የኤርትራን መገንጠል ጥፋቱን ለአማራ መስጠት ፈለጉ።
@aderajewtilahun5583
@aderajewtilahun5583 Ай бұрын
የትናንትናዉ ዝግጅቱ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ኤርሚያስ ከብልጽግና ተልኮ ወስዶ በመስራት ላይ መሆኑን የተረዳሁበት ነበር፡፡
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
@@aderajewtilahun5583 ብዙ ሰው ብልፅግና እንደገዛው ካወቀ ቆየ።
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru Ай бұрын
Ermias. Eko. Betefeterow be haset dabowen yemebela new
@SialfWaza
@SialfWaza Ай бұрын
ኤርሚያስ ትላንት ለወያኔ ዛሬ ደግሞ ለኦሮሙማ ሁልጊዜም ለሆዱ የኖረ አጭበርባሪ ሃቅመ ቢስ ግለሰብ ነው !!
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 48 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 1,4 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН